ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ተወለደልን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 13

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 День назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክ ፓሰተር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕💕
    መጣልን ጌታ ሊጐበኝን ጌ ታ ሊሆንል ከኃጥያት እኛኑ ሊያድን ቤዛም ሊሆንልን እግዚአብሔር ይመሰገን ይህንን ለፈፅመ ጌታ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @AlimazTiruayehu
    @AlimazTiruayehu 23 часа назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 19 часов назад

    ፓስተርዬ እንዳንተ አይነት ያብዛልን ዘር ትውልድህ ይባረክ

  • @Senyiitesfaye-f2d
    @Senyiitesfaye-f2d 22 часа назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ፣ ለበረከት ሁን እግዚአብሔር አንተን ና ቤተሰቦችክን ይባርክ ተባረኩ እወዳችዋለሁ።

  • @ElianaMehretu
    @ElianaMehretu День назад +6

    መላኩ ገብርኤል ወደ ማርያም መጥቶ ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ ስሙንም እየሱስ ትይዋለሽ እሱም ሰዎችን ከ ኃጢያት ያድናቸዋል ጌታ ተወልዶልናል ደግሞ በ ሱ ያመኑትን ሊወስድ በ ደጅ ነው ጊዜው ሳይረፍድ ይህን ፍቅር የሆነ ጌታ አምነህ ዳን ይወድሃል

  • @temesgendebebe2737
    @temesgendebebe2737 День назад +1

    Amen ❤❤

  • @ErbkaErbka-s2m
    @ErbkaErbka-s2m День назад +1

    ameeeen Essssssyyyyy❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Bebareku Abatachin

  • @wondehailu2565
    @wondehailu2565 День назад +2

    ❤❤❤

  • @DasetaAbeba
    @DasetaAbeba 22 часа назад

    Amn❤Amnn❤❤❤❤

  • @woinhareggebrewhiwot2507
    @woinhareggebrewhiwot2507 21 час назад

    እስከ መቼ ነው እግዚአብሔርንየማንፈራው?

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 День назад +2

    ትልቅ ሰው ምነው ባይሳሳት፣መገለጡ ከሰማይ ወረደ "ይላል፣የሉቃስን ጭራሮ ገጾችን በንባብ የደገመ ደጋም ሁላ "ተወለደ"ይላል፣ ቶሎ ብለህ አንተ ጴንጤ ገዳም ግባ፣ማርያምን ተሳለማት፣ ታቦቱንም ተሸከም ፣ያውና ያው ነህ፣

    • @ElianaMehretu
      @ElianaMehretu День назад +2

      Bible አንብብ መላኩ ገብርኤል ወደ ማርያም መጥቶ ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ ስሙንም እየሱስ ትይዋለሽ እሱም ሰዎችን ከኃጢያት ሁሉ ያነጻቸዋል:: ጌታ ለሁላችንም ተወልዶልናል በሱ አምነን እንድንድን እንደሱ ማንም አይወደንም

    • @teshaleadela1283
      @teshaleadela1283 День назад +1

      Hi