9.አልተረሳሁም//Alteresahum//Hanna Tekle//Nov'2024
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- ሰላም በሀገር ውስጥም በውጪም ያላችሁ ወገኖች የመሥዋዕት ሙሉ አልበም ከRUclips በተጨማሪ በApple/Itunes በTelegram bot በSpotify በAmazon እና በተለያዩ የonline platforms ተለቋል። ከታች በሚገኙት ሊንኮች "Meswat" ብላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።ተባረኩ!
Apple Music/itunes -
/ meswaet-vol-4
Telegram Bot -
t.me/MeswaetAl...
Spotify -
open.spotify.c...
RUclips -
/ @hannatekleofficial
9.አልተረሳሁም
አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ
ከቶ አተወኝም ከመንገድ
የሁልጊዜ ነው ወዳድነትህ
አትለወጥም ሁኔታን አይተህ
አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ
ከቶ አተወኝም ከመንገድ
የሁልጊዜ ነው ወዳድነትህ
አትለወጥም ሁኔታን አይተህ
ታውቀኛለህ አንተ በስሜ ከቶ አተወኝም
አትረሳኝም አንተ ሰውን ከቶ አትጥልም
በዚህ እፅናናለሁ አንተን አይሀለሁ
በዚህ እፅናናለሁ እበረታለሁ አንተን ብቻ አይሀለሁ
ኢየሱስ... የልቤ ጌታ ውስጤን አዋቂ
ኢየሱስ... ባገኘኝ ሁሉ ልቤን ጠባቂ
ተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታት
የመኖር አቅሜ የልቤ ጠገን የልቤ ፅናት
የለኝም የምመካበት -ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ-ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምፅናናበት- ልቤን የምጥልበት
የውስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ
ኢየሱስ... ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ
ኢየሱስ... ያሰፈርካቸው በክብር ፅፈህ
አምናለሁ ለኔም እንዲህ ነህ አትዘነጋኝም
በእጆችህ መዳፍ የቀረፅከኝን አትረሳኝም
ከመዳፍህ ካልጠፋሁ ካወቅከኝ ይበቃኛል
የተረሳሁ ሲመስለኝ መንፈስህ ያፀናኛል
ከአይኖችህ ፊት ውላለሁ እንደብዙ ሆናለሁ
ታውቀኛለህ በስሜ ሁሉን ባንተ እረሳለሁ
እፅናናለሁ ፊትህን ሳይ
እበረታለሁ ፊትህን ሳይ
ቀና እላለሁ ፊትህን ሳይ
እበረታለሁ አይንህን ሳይ
የለኝም የምመካበት -ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ-ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምፅናናበት- ልቤን የምጥልበት
የውስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ
Music C. Abenezer Dawit
lead Guitar-Abenezer Dawit
Recording-Fiqadu Betela
Mixing and Mastering-Nitsuh Yilma
❤
አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ ❤❤❤❤❤❤❤
እየሱሴ የልቤ ጌታ
Amennnn 🙌🙌🙌 Blessed be the name of the Lord 🙌🙌🙌
Hanicho Blessed 😇🩷🩷🩷
Uuuuuuuuuuuuu bruk yehonish set tsegawu betaaaaàam yibizalish chamro chamamro❤❤❤❤
ዛሬ ዉጤት ልሰማ ነበር የራስ ካንሰር ቸክ ኣርጊ ተብየ ከዚ መዝሙር ምአስማት ውጪ ሌላ ምንም ኣቅም ኣልነበረኝማ ፡የልጅነቴ ጌታ ኣልረሳኝም ነጻ ተባልኩኝ 😢😢😢
ይሄን ቃል በፍጹም ልብሽ እመኚ የዛሬ ሁለት ሺ አመት ተፈውሰሻል በእምነት በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብሽታውን ላይመለስ ለዘላለም አባሪው ፈውስሽንም በእምነት እንደተፈወሽ ተናገሪ ጌታ ስለ ፈወሰሽ ሁሌ አመስግኚው ተባረኪልኝ
ኢሳይያስ 53
⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
“አባቴና እናቴ ትተውኛልና፥ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ።”
- መዝሙር 27፥10
ሰላም
በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆናችሁ ይህን መዝሙር የምትሰሙ ሁሉ እግዚአብሔር በመገኘቱ ይባርካችሁ እርሱ አይለወጥም አይተወንም አይረሳንም 😢
Amen
በዚ ለሊት መስማት ፈለኩ ባዶነት ሲሰማኝ አባት እንደሌላቸው ልጆች አልተዋቹም ብለካልና😢😢😢
ሃንቾዬ የኔ ድንቅ ዘማሪት በመንፈቅ ቅዱስ ስለቀመሙት፤ በመኖር ስለተዘመሩ በብዙ ስለሚያፅናኑ ዝማረዎችሽ እግዚአብሔር ይመስገን! እወድሻለሁ ❤🙏
የለኝም የምመካበት
ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ
ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምመካበት ልቤን የማስ ጠ ጋ በት የውስጤን አንተታካለህ ትደግፋለህ 😣😣
የለኝም የምመካበት
ልቤን ማስጠጋበት
የዉስጤን አንተ ታዉቃለህ ልቤን ትደግፋለህ
ተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታት
የመኖር አቅሜ የልቤ ጠገን የልቤ ፅናት
የለኝም የምመካበት😢
ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ
ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምመካበት ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምፅናናበት ልቤን የምጥልበት
የውስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ
ኢየሱስ…..ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ
ኢየሱስ…..ያሰፈርካቸው በክብር ፅፈህ
አምናለሁ ለኔም እንዲህ ነህ አትዘነጋኝም
በእጆችህ መዳፍ የቀረፅከኝን አትረሳኝም
ኢየሱስዬ የኔ ፍቅር ስወድህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
“በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።”
- መዝሙር 23፥4
📖💕👈
ፀጋ ስርአት ብልሃት እርጋታ የተቸረሽ እህቴ ሆይ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ምናሳልፈው ውጣውረድ የገጠሙን ከባባድ ፈተናዎች እየኖርንበት ያለው ህይወት ያየነው አበሳ ያሳለፍነው የስጋ ፈተና የሄድንበት የህይወት መንገድ ይህ ሁሉ ሲሆን እግዚአብሔር አልተወንም በምህረቱ ደጋግፎ ይዞናል።
በማንም ልንረሳ እንችላለን ግን እግዚአብሔር ከቶ አይረሳንም አይተወንም፧ ልባችን የሚያርፍበት የሚደገፍበት እፎይ የሚልበት እርሱ ብቻ ነው፣ ይህ መዝሙር አልተረሳሁም ይህን አለም እንድንረሳ ያረገናል፣ ማንም ላይ ሳይሆን በእግዚአብሔር ላይ ልባችንን እንድንጥል።
“እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።”
- ዮሐንስ 10፥28
ያለፍሽበትን የሂወት መንገድ ባላቅም በብዙ መዝሙሮችሽ የእግዚአብሔር እረጂነትን ስዘምሪ ሰማለውና ስፀልይ እኔንም እንደ ሀና እርዳኝ እለዋለው ተባረኪ ከዚበላይ ጌታ በብዙ ረድቶ ብዙ ያዘምርሽ ተባረኪ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
_ አልተረሳሁም_
አልተረሳሁም በአንተ ዘንድ
ከቶ አተወኝም ከመንገድ
የሁልጊዜ ነው ወዳድነትህ
አትለወጥም ሁኔታን አይተህ(2×)
ታውቀኛለህ አንተ
በስሜ ከቶ አተወኚም
አትረሳኝም አንተ
ሰውን ከቶ አትጥልም
በዚህ እፅናናለሁ
አንተን አይሀለሁ
በዚህ እፅናናለሁ
እበረታለሁ አንተን ብቻ አይሀለሁ
ኢየሱስ... የልቤ ጌታ ውስጤን አዋቂ
ኡየሱስ... ባገኘኝ ሁሉ ልቤን ጠባቂ
ተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታት
የመኖር አቅሜ የልቤ ጠገን የልቤ ፅናት
የለኝም የምመካበት
ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ
ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምፅናናበት
ልቤን የምጥልበት
የውስጤን አንተ ታያለህ
ልቤን ትደግፋለህ
ኢየሱስ...ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ
ኢየሱስ...ያሰፈርካቸው በክብር ፅፈህ
አምናለሁ ለእኔም እንዲህ ነህ አትዘነጋኚም
በእጆችህ መዳፍ የቀረፅከኝን አትረሳኝም
ከመዳፍህ ካልጠፋሁ
ካወቅከኝ ይበቃኛል
የተረሳሁ ሲመስለኝ
መንፈስህ ያፀናኛል
አይኖችህ ፊት ውላለሁ
እንደብዙ ሆናለሁ
ታውቀኛለህ በስሜ
ሁሉን ባንተ እረሳለሁ
እፅናናለሁ...ፊትህን ሳይ
እበረታለሁ...ፊትህ ሳይ
ቀና እላለሁ...ፊትህን ሳይ
እበረታለሁ...አይንህን ሳይ
የለኝም የምመካበት
ልቤን የማስጠጋበት
የውጤን አንተ ታውቃለህ
ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምፅናናበት
ልቤን የምጥልበት
የውስጤን አንተ ታያለህ
ልብን ትደግፋለህ!
ለካ አንድ ነገር ብቻ ነዉ ሚያስመካው...
እሄን መዝሙር ስሰማው ምን ገባኝ
በዙሪያዬ ያሉ ሁሉ በእጄም ጭምር የተማመንኩበት... አንድ በአንድ fail ይሆናሉ ያደርጋሉ እድሜ ዉብት ቤተሰብ ሀብት ግዜ ኃይል እዉቀት ብቻ ሁሉም ከእግዚአብሔር በቀር ምንም የለኝም ከእየሱስ በቀር መዝሙርሽ እሄን በልቤ መንፈስ ቅዱስ አረጋገጠልኝ::
በዙ ፀጋ ይብዛልሽ ሃኒዬ 🎧🎧❤❤
ተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታት
የመኖር አቅሜ የልቤ ጠገን የልቤ ፅናት
የለኝም የምመካበት -ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ-ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምፅናናበት- ልቤን የምጥልበት
የውስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ.......................ኢየሱስ... ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ
ኢየሱስ... ያሰፈርካቸው በክብር ፅፈህ
አምናለሁ ለኔም እንዲህ ነህ አትዘነጋኝም
በእጆችህ መዳፍ የቀረፅከኝን አትረሳኝም.....Hidar 15; 2017.morning 02:00 seat jemero EVEN MORE HIDAR 16 MORNING 05:00 SEAT JEMERO TEFETSEME
የለኝም የምመካበት
ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ
ልቤን ትደግፋለህ
ሀንዬ ስወድሽ ኢየሱስዬ በፀጋ ላይ ፀጋ በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልሽ ዘመንሽ በፊቱ ይለቅ ቤትሽ ልጆችሽ የነካሽ ሁሉ ይባረክ
ኢየሱስ ያልተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ
ኢየሱስ ያሰፈርካቸዉ በክብር ፅፈህ ሀኒዬ ተባረኪልኝ
ኢየሱስ የልቤ ጌታ ውስጤን አዋቂ ኢየሱስ በገኘኝ ሁሉ ልቤን ጠባቂ ተሰፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታት የመኖር አቅሜ የልቤን ጠ ገን የልቤ ፅናት የለኝም የምመካበት ልቤን ማስጠጋበት የውስጤን አንተ ታውቃለህ ልቤን ትደግፋለህ የለኝም ምፅናናበት ልቤን ምጥልበት😢😢
3 ወር ያለ ማቛረጥ ሰማሁት በየቀን፧ የማይጠገብ ዜማ፣ የማይሰለች ግጥም፣ የማይረብሽ ሙዚቃ፣ ይህ መዝሙር ❤❤❤❤
ልብን የሚያያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ መስማት ማቆም አልቻልኩም ደጋግሜ እየሰማውት ነው❤❤
The same to you alazar
የውስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ ። ምንጊዜም !
ተባረኪ !
ከመዳፍህ ካልጠፋሁ ካወቅኸኝ ይበቃኛል 🥺
የተረሳሁ ሲመስለኝ መንፈስህ ያፀናኛል✝️
ሀኑዬ ደግሜ ደጋግሜ እያደመጥኩት ያለ track ነው
እግዚአብሔር የልብ አይደል?ይኸው አፅናናኝ ዛሬም
ጌታ ልቤን አየልኝ💜🔥
አንቺን የሰጠን ጌታ ይባረክ
ኢየሱስ... የልቤ ጌታ ውስጤን አዋቂ😍🥰
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክህ እድሚያችን ሁሉ የእግዚአብሔር ሃሳብ በ ማድረግ ይለቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን እንደሚሻልሽ🥰🥰 ጌታ ፀጋውን ጨማምሮ ይስጥሽ ተባረኪልን🙌🙌🙌 ስለማይረሳን ክብር ይሁንለት🥰🥰🥰 ይኸው ሙሉ አልበም ለመስማት ገብቼ እዚው መዝሙር ላይ ቀረሁ ለስንተኛ ጊዜ እንደደጋገምኩት😊
ከመዳፍህ ካልጠፋሁ ካወቅከኝ ይበቃኛል 😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ሀኒቾ❤
በጣም በብዙ ምስቅልቅል ያለ ነገር ውስጥ ሆኜ ነው ይሔንን መዝሙር የሰማሁት። የለኝም የምመካበት .........
"ከመዳፍህ ካልወጣሁ ካወቅከኝ ይበቃኛል"🙏
"ከመዳፍህ ካልጠፋሁ ካወቅከኝ ይበቃኛል"🤲
አልተረሳሁም ድንቅ መዝሙር....
ብዙ ወዳጅ ብዙ ዘመድ ብቻ ብዙ ብዙ…የረሱህን ሰዎች….ትዝ እንኳን የማትላቸው እነርሱን እያሰብክ አይ ሰው ብለህ ይሆናል ወንድሜ አዎ ሰው ሰው ነው ይረሳል ይተዋል ትዝም ላትለው ትችላለህ…እርግጡ ይሄ ነው ‹‹በእርሱ ዘንድ አልተረሳንም›› ምንም ነገር መልኩን ሊለውጥ ይቻላል ሊቀየር ግድ ነው፤የማይለወጥ አንድ ብቻ ነው እርሱም እግዚአብሔር ነው፡፡ አይንህን ከሰው ላይ አንሳ ልብህ በዚህ መዝሙር እንዲበረታ ጸሎቴ ነው፡፡ የተባረኩበት ድንቅ መልዕክት ያለው መዝሙር ነው ውስጥህ ብዙ የረሱህን ሰዎች ከተሞላ ይህንን መዝሙር ደግመህ ደጋግመህ ሰማው መዝሙሩ ሲገባ ሌላው ይወጣል፡፡
....
God bless you Hanaye. You are such a blessing to our generation. And I am blessed to be the first one on the comment section. 😉
🙌
ሀኒቾ ምን ልበልሽ ❤❤❤ በቃ ዘምሪ ዘመንሽ ይባረክ ከነ ቤተሰቦችሽ
she knows how to sing, praise and worship😘😘😘
ልብን የሚደግፍ እውነተኛ አጵናኝ ጌታ ብቻ ነው የውስጤን አንተ ታውቃለህ የሚባርክ መዝሙር እህቴ ብዙ ሁኚልኝ እወድሻለው
ሚገርም ክብር ያለበት መዝሙር ነው በጣም ነው የተባረኩበት ጸጋ ይብዛልሽ
Yene+የእኛ የሁላችን እናት ሃሃሃንንዬ❤❤
ፀጋ ይብዛልሽ🤲🤲🙏
ኡፍፍ ጌታ ዝማሬሽን ይባርክ በጣም ነው ሚባርከው ❤❤❤❤❤❤
I can't stop crying lkas alteresahum tebarekilgn hanicho 🤍🤍
አልተረሳሁም ባንተዘንድ ❤❤❤🎉🎉ሃንዬ እግዛብሔር ይባርክሽ 😊😊❤❤🥺🥺
Final ስቀበል ሁሉም ንም ደፈንኩ 🥳🥳🥳🙏🥰🥰🎂🎂
እየሱስ የለኝም የምመካበት😭😭😭
የማያሳፍር ሰራተኛ ያደረገሽ የጸጋ ሁሉ አምላክ ይባረክ! ሐኒ ሁሌም ድንቅ፣ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!
አዋ አልተረሳሁም አግዚያብሄርን ተሰማምቼ አንድጠብቅ ይልቁንም አግዚያብሄርን እንዳይ አንደፅናና አድርጎኛል በጣም ተባኪ❤❤❤❤❤
Thank you, Hanna Tekle! You are my favorite singer, and you inspire all believers with your amazing talent. We are immensely blessed by your music. May God bless you abundantly!!!
I can't stop listening this song. I actually love all of your songs. Lord is being shown and preached through all of your songs. Of course Holly sprit also works through the songs. God bless you and tsegawun abzitew yibzalish hanicho❤
ሀንቾ ተባረክልኝ!!
መዝሙሮችሽን ሰምቼ እንዳጠግብ የሚያደርገው ክርስቶስን ያማከለ መሆኑ ነዉ።
አገልግሎት ክርስቶስን ያማከለ ሲሆን መልዕክቱ ዘመን ዘለል ይሆናል።
ጌታ ፀጋዉን ያብዛልሽ።
እኔ የለኝም የምመካበት ልቤን የማሰጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ ሀኔዬ ጌታ እባርክሽ❤❤❤
ጀግና ❤❤
ኦ 😢 የኔ አባት አልተረሳሁም 😢😢😢
ሀኒ በህወት መንገድ ምን ተሰምቶሽ እደዘመርሸው ባላውቅም ይሄ መዝሙር ግን ለኔ ነው የዘመርሽው ተባረኪ አው አልተረሳውም!!!
የለኝም የምመካበት -ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ-ልቤን ትደግፋለህ
የለኝም የምፅናናበት- ልቤን የምጥልበት
የውስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ
Hani I am so blessed by this song💛
I just want to bless you🙏🙏 and
Thank You 🤍🤍
እሰይ! አልተረሳሁም ሀሌሉያ
መስማት ማቆም አቃተኝ
ኢየሱስ ያውቀኛል
Amen, Amen, Amen. Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful! God bless you and your family more!
Bereketina kibir xibebim misganam wudasem haylim birtatim kezelalem eskezelalem letaredew beg yihun amen
Libin be haset yemimola mezmur :: hanichoye tebareki❤
ደግሞ እንደገና ልንባረክ😊
አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ
ከቶ አተወኝም ከመንገድ
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🩹❤🩹❤🩹❤🩹❤🩹❤🩹
ሀንየ እግዚአብሔር ዘመንሺን ይባርክ ሂወት በጣም በከበደኝ ጊዜ ይሄው መዝምሮችሽን እየሰማሁ እግዚአብሔር እንደማይተወኝ እያስብኩ እፅናናለሁ
God wanted someone to sing with a voice full of grace so He created Hanna.
❤ አሜን ❤አሜኝ❤አሜን የሚሠማሁሉ በዚህ መልክት አዘል መዝሙር ዌጌል ወደከርቶሥ አየሡሥ አዳኝ ጌታ መመለሥ ይሁን ከሠማይ በታች ልድንበት ዘንድ የተሠጠሥም እየሡሥ ብቻነዉ ተባረኩ
ኢየሱስ ያድናል አሜን የኔ እንደው ምን ላድርግሽ ወንጌሉን ዘመርሽ የተባረክሽ ነሽ🙏🥰🥰❤❤❤🎉🎉🎉
አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ...... Amen
የለኝም የምመካበት
ልቤን የምጥልበት
የልቤን አንተ ታዉቃለህ
ልቤን ትደግፍለህ😢
እግ/ር ዘመንሽንይበርክ ፀጋን ያብዘልሽ ሁሌም ዘምሪ
አልተረሳሁም ካልተተውት አንዷ ነኝ ጌታ አይረሳም ትልቁ መበርቻና መፅናኛ ይሄ ነው አሁንም ፀጋን ያበዛልሽ ዝማሬን የሰጠሽ ስሙ ይባረክ ዘመንሽ የምስጋና ይሁን ተባረኪ❤❤❤
አሜን አሜን ተባርኬበታለው ❤❤
ዉስጥን የሚያዉቅ ደግሞ የሚደግፍ እየሱስ ሀሌሉያ!!!!
የለኝም የምፅናናበት ልቤን የምጥልበት
የዉስጤን አንተ ታያለህ ልቤን ትደግፋለህ😭🙏
ሀኒዬ ተባረኪልን እንወድሻለን ዘመንሽ ይባረክ 🥰🥰🥰
እግዝአብሄር ግን ምን ድንቅ እና እውነተኛ ታማኝ አምላክ መሆኑን በትንሹ እንደዝህ በየዘመናቱ በሰው ልጆች ላይ በሙላት ተገልጦ እናያለን ሀንቾ ደግሞ የተመረጠች በትውልዱም ሁሉ የምትወደድ ድንቅ እህታችን ነች።❤❤❤❤
አሜን አሜን የኔ ጌታ
praise God 🥰🥰🥰🥰
Tebareki I am Orthodox but I love Mezmur Protestant Berchilegn Yane wud ,,,Ewnat new aylewetem Esu yizhe new Ka hagere yewetahut bizu Fetena alefelew ,,Wedddd❤❤
አሜን ጌታ ይባርክሽ ሐኒ
ሃኒዬ መዝሙሮችን በጣም ነው ሚወደችው ማደመጥ ማቆም አልቻልኩም ብርክርክ በይልኝ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤
አልተረሳሁም 🙌🙌❤❤❤
በኢየሱስ ስም ለምልሚ ሃኒዬ ፀጋ ይብዛልሽ🙌❤️
አሜሜንን❤️የተወደደሽ ሀኒዬ ዘመንሽ ይባርክ ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ❤️🥰🥰🙏🙏
እጽናናለሁ ፊትህን ሳይ፤
እበረታለሁ ፊትህን ሳይ💗💗
God bless you my dear. You are our blessing and gift from our Lord Jesus. I love Jesus again and again when I hear your songs.
Hanicho geta zemenshin yibark altersahum😢❤
ኢየሱስ... የልቤ ጌታ ውስጤን አዋቂ
ኢየሱስ...ባገኘኝ ሁሉ ልቤን ጠባቂ
ተባረክ ❤❤
አልተረሳሁም በአንተ ዘንድ 🙏🙏
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ሀኒቾ❤❤
Amen tebareki❤❤❤
ዋው በጠም ነው የወደድኩት ከመውደዴ የተነሳ ደገግሜ ነው የምሰማው ተበረኪ
Abet geta seraw tsgaw setotaw denk new
Ergata yalbet regt yale zemare
Getan selanchi akeberewalhu Hanne yene konjoo tebarki
Heywet yezemr ❤❤❤❤❤ andebet becha aydelem ewnet new
Ewdshalhu ❤❤❤
ሀኒዬ ተባረኪ አሁን ይህን መዝሙር ስሰማ ተጽናንቻለሁ። ከሱ ሌላ የውስጣችንን የሚያውቅ የለም 😢😢😢
የለኝም የምመካበት ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ ልቤን ትጠብቃለህ❤❤❤❤❤❤❤❤hanyeeeeeeeeeeeeee
ብርክ በይልኝ የኔ ቆንጆ
አልተረሳሁም በጣም የሚያጽናኑ የሚያበረቱ ድንቅ መዝሙሮች ናቸው
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አልተረሳሁም❤❤❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ጸጋ በብዙ ይብዛልሽ።
ሀንዬ ተባረኪልኝ ድንቅ ዝማሬ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
Haniye love you so much I am from Eritrea
Wow it's amazing song God bless you Metsenagna yemihon geta selalen kebru yisfa