12.ቆጠርከኝ//Koterkegn//Hanna Tekle//Nov'2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ሰላም በሀገር ውስጥም በውጪም ያላችሁ ወገኖች የመሥዋዕት ሙሉ አልበም ከRUclips በተጨማሪ በApple/Itunes በTelegram bot በSpotify በAmazon እና በተለያዩ የonline platforms ተለቋል። ከታች በሚገኙት ሊንኮች "Meswat" ብላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።ተባረኩ!
    Apple Music/itunes -
    / meswaet-vol-4
    Telegram Bot -
    t.me/MeswaetAl...
    Spotify -
    open.spotify.c...
    RUclips -
    / @hannatekleofficial

Комментарии • 337

  • @HannaTekleOfficial
    @HannaTekleOfficial  3 месяца назад +221

    12-ቆጠርከኝ
    የዓለምን ጥበብ ልታሳፍር ሞኝን ነገር የመረጥህ
    ብርቱውንም ደግሞ ልታሳፍር ደካማውን የፈለግህ
    ይደንቀኛል አደራረግህ-የኔን ሕይወት እንዲህ አደረግህ
    ይገርመኛል አሰራርህ- የኔን ህይወት እንዲህ ያደረግህ
    ቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ
    የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ
    ምን አይነት ፍቅር ነው ያንተስ
    ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ
    የቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ
    የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ
    ምን አይነት አምላክ ነህ አንተስ
    ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ
    አይቸግርህም አንተን የሰው ብዛት
    የሚያመልክህ በብዙ ትጋት
    እኔን ደካማዋን ለየህ ለክብርህ
    በፊትህ ልቆም ላጥን በቤትህ
    እኔን ደካማዋን ለየህ ለክብርህ
    በፊትህ ልቆም ላጥን በቤትህ
    ቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ
    የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ
    ምን አይነት ፍቅር ነው ያንተስ
    ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ
    የቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ
    የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ
    ምን አይነት አምላክ ነህ አንተስ
    ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ
    በአይኖችህ ታየሁኝ አገኘኝ ሞገስህ
    የማልበቃውን ሰው ብቁ አረገኝ ጥበብህ
    ይኸው ዝማሬ ላንተ ምስጋና
    ያበጃጀኸኝ አንተ ነህና
    ይኸው ክብር ይሁን ምስጋና
    ለክብር ያረግከኝ አንተ ነህና
    ቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ
    የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ
    ምን አይነት ፍቅር ነው ያንተስ
    ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ
    የቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ
    የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ
    ምን አይነት አምላክ ነህ አንተስ
    ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ
    ስምህን የሚጠሩትን ያንተን ክፉ አሳዳጅ
    በደማስቆ አግኝተህ አደረግከው ሳውልን ወዳጅ
    የተመረጠ የክብር እቃ
    ይኸው አረግከው ለክብር በቃ
    ስምህን የሚሸከም የክብር እቃ
    ይኸው አረግከው ለቤትህ በቃ
    የዓለምን ጥበብ ልታሳፍር ሞኝን ነገር የመረጥህ
    ብርቱውንም ደግሞ ልታሳፍር ደካማውን የፈለግህ
    ይደንቀኛል አደራረግህ-የኔን ሕይወት እንዲ አደረግህ
    ይገርመኛል አሰራርህ- የኔን ህይወት እንዲህ ያደረግህ
    ቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ
    የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ
    ምን አይነት ፍቅር ነው ያንተስ
    ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ
    የቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ
    የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ
    ምን አይነት አምላክ ነህ አንተስ
    ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ
    Music A. Mesfin Densa
    Lead Guitar MihretAb Berassa
    Recording-Mesfin Densa
    Mixing and Mastering-Nitsuh Yilma

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 3 месяца назад

      📖💕👈

    • @genetdaniel
      @genetdaniel 3 месяца назад

      የኔ ጌታ አሜን🎉❤

    • @KirubelYohannes-n4z
      @KirubelYohannes-n4z 3 месяца назад

      Esyyyy
      Kekuter yemalgebawn koterkgn getaye tebark
      Hanni berk bey

    • @alemnehjiru6102
      @alemnehjiru6102 3 месяца назад +1

      ግሩም ነው ❤🎉

    • @timotiwossurafel6810
      @timotiwossurafel6810 3 месяца назад +1

      ደግሜ ደጋግሜ ሰምቼ አልጠግብ አልኩ
      ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @elijsam
    @elijsam 10 дней назад +5

    ይህ መዝሙር ለ እኔ መልእክት ነው እኔን አስቦ ነው እኮ ጌታ😭😭 በሰው መስፈርት ቢሆን ማን በፊትህ ይቆም ነበር ስንቱንጉድ ሸፍነህ አምነህ ለቤትህ የሾምከን አቤትትት አንተ 😭😭😭😭🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @shitayegurmu5649
    @shitayegurmu5649 3 месяца назад +34

    "ለእያንዳንዱ ሰው እንዴት መልስ መስጠት እንደሚገባችሁ ታውቁ ዘንድ ንግግራችሁ በጨው እንደ ተቀመመ ሁልጊዜ በጸጋ የተሞላ ይሁን" እንደሚል መዝሙርም እንዲህ በእግዚአብሔር ቃል ሲቀመም እንዴት ደስስስስ ይላል😮 በአንቺ በኩል የጠቀመን ሰጪው በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ይባረክ🙏ጸጋና ምሕረትም ይብዛልሽ🥰

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 2 месяца назад +14

    የዘመናችን ውድ የጌታ ስጦታ

  • @ይቱ-ገ8ከ
    @ይቱ-ገ8ከ 3 месяца назад +16

    በእውት ዝማሬዎችሽ ሆሆታና ጋጋታ ያልበዛባቼው ለውስጥ ማንነት ሰርስረው የሚገቡ፣ መንፈስንና ነፍስን የሚያረሰርሱ ናቼው፡፡ አንች ለቤተክርስቲያን፣ ለምድርና ለእኛ ለወገኖችሽ በረከት ነሽ፡፡ ዘመንሽ ይለምልም፣ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም አንችና የአንች የሆነው ሁሉ በደሙ ይሸፈን፣ ክፉ ፈልጐ አያግኝሽ፡፡

  • @tekalignmulisa8138
    @tekalignmulisa8138 3 месяца назад +87

    አቤት አቤት❤❤❤።።።።።።።።😭😭😭😭😭😭😭 የምለዉ ቃልም የለኝ 🔥🔥🔥🔥 ዛሬ እንቅልፍ የለም በቃ😱😱 ስለ ፀጋዉ እግዝአብሔር ይክበር፤ ሀኒዬ መጨረሻሽ ይመር❤❤❤❤❤

  • @danigeremew8102
    @danigeremew8102 3 месяца назад +28

    የዝማሬ ጥማታችንን የምትቆርጭ ጀግና ሴት ፀጋውን ብዝት ያርግልሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 13 дней назад +2

    መዝሙሩን እየሰማሁ እንባዬ መጣ እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነው❤
    መረጠኝ በድንቅ አጠራር❤❤

  • @SolBama
    @SolBama Месяц назад +6

    የሰራሽን ይስጥሺ ሌላ መዝሙር መቀየር አቃተኝ እኮ ,ደሞ ድምጽሽ እደት ነው ምያምረው ,ተባረክ አቦ

  • @MenbereArega-u3e
    @MenbereArega-u3e 12 дней назад +1

    አሜን የኔ ውድ አግዚያብሄር አግዚያብሄር ሞኝ ጥበብ የሌለውን መምረጡ በጣም ያሰደንቃል አሜን❤❤❤

  • @edenayalew1345
    @edenayalew1345 2 месяца назад +8

    ጤና ሚንስተር ለሀኪሞችን ለታካሚዎች እንደማዘዣ ቢዘጋጂ እና ለሰው ሁሉ ለጤናው ቢሰጥ እንዴት መልካም ነው ቤተክርስቲያን ያላችሁ ለጤናችሁ በየቀኑ ዋጡ 🙏

  • @selammekbib-w2q
    @selammekbib-w2q 2 месяца назад +5

    አንቺን ለመባረክ የሚሆን በቂ ቃል የለኝም ግን በቃ በአንቺ ላይ ይህንን ፀጋ ያስቀመጠ ለኛም መባረክ የሆነ የእስራኤል አምላክ ስሙ ይባረክ!!!

  • @ttame_96
    @ttame_96 15 дней назад +1

    የዓለምን ጥበብ ልታሳፍር እኒን ደካማውን የመረጥህ ምን አይነት ፍቅር ነው ያንተስ😍❤

  • @HiwotSimon
    @HiwotSimon 3 месяца назад +13

    እንዴት ውስጤን እንደነካኝና ስንቴ ደጋግሜ እንሰመው ሀኒዬ ፀጋው ያብዛልሽ 😢😢😢😢😢 በጣም የእግዚአብሔር ክራ ይገርማል ስሙ ይባረክ

  • @MelkaTesfsye
    @MelkaTesfsye 18 дней назад +1

    ዘመንሽ እንደ ንጋት ብርሃን እየለመለመ ኑሪልን እንወድሻለን ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DegituAbera
    @DegituAbera 24 дня назад +1

    ለኔ እየሱሰ የዘላም ወዳጄነህ ሰዉ ግን ለተወሰነ ጊዜ ከጥቅም ጋር ይሆናል 😊 እየሱሰ የዉድ ግን እሰከዘላለሜ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AyenewGetachew-o9j
    @AyenewGetachew-o9j 2 месяца назад +3

    የዘላለም አባት እየሱስ አሁንም ስምህን እባርካለሁ ሀንዬን ለትውልዳችን በረከት፣መፅናኛ እና ባለቅኔ አርገህ ስለሰጠኸን❤❤❤

  • @MeseD-d1w
    @MeseD-d1w Месяц назад +1

    ሀኒዬ ተባረኪልኝ የጌታዬ ባሪያ እንድትሰዊለት እንድታጥኚለት የለየሽ ጌታ ይባረክ ሀኒዬ ከእህቶችሽ ከነ ሊሊ አዜብ ቤቲ ተዘራ ቤቲ ወልዴ አስቴር መስኪ ሶፊ ምህረት ሌሎችም እህቶች ኮንሠርት አዘጋጁ እና እስቲ ጌታን አብረን እናክብረው ፀልዩበት አስቡበት፡፡

  • @BereketDema
    @BereketDema Месяц назад +3

    kale yelegnem haniye geta yebarkshe bezemare wochishe hulun teye yamlaken fite laye rotalehu ❤❤❤❤❤❤

  • @TsedekeYacob
    @TsedekeYacob Месяц назад +1

    The year in which we serve the almighty God!!!!

  • @blackblhack1156
    @blackblhack1156 2 месяца назад +3

    ይሄ መዝሙር ተቆጣጥሮኛል ተባረኪልኝ የኔ ጀግና

  • @nemeraroro1618
    @nemeraroro1618 2 месяца назад +4

    I can’t stop listening to this amazing powerful song
    God bless you and your family

  • @zenebechshamebo4808
    @zenebechshamebo4808 2 месяца назад +2

    So amazing, I can't stop licensing this amazing Song, this is for me, My God bless u Hanna

  • @Hayilewagawagajejo
    @Hayilewagawagajejo Месяц назад +1

    ዘመን ዘላለምሽ ይባረክ የጌታ ባርያ መዝሙሮችሽን ስሰማው ሁሌ ይባርከኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @EtsegenetAyalew-yh3ij
    @EtsegenetAyalew-yh3ij 2 месяца назад +2

    ይሄ መዝሙር😭😭😭ዘመንሽ ይባረክ ሀኒዬ

  • @befikadubenti
    @befikadubenti Месяц назад +2

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @samuelfiga
    @samuelfiga 11 дней назад

    Errrrrrrrreeeee uuuuuuuu woyin mini ayinet mezumure new 24 set adamiche alitegibm alikugn haniye zemensh yilemilem geta Iyesuse abesitwu kezhi belayi be addis zema yibariksh tebareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EmnetEmu
    @EmnetEmu 2 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአባ ተባረክ

  • @saroneyegeta8246
    @saroneyegeta8246 2 месяца назад +1

    የቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ😢😢የኔ አባት ኢየሱስዬ😭

  • @DavedawaYejisus
    @DavedawaYejisus 3 месяца назад +8

    መቼም የማይቀንስ የመዝሙር ይዘት ......
    ሀንዬ ሁሌም ተባረክልንንንንንንንንንንንን

  • @yonatanmelkam785
    @yonatanmelkam785 2 месяца назад +1

    በዚህ ክፉ ዘመን ለ እግዚአብሔር ታማኝ ተደርጎ መቆጠር መታደል ነው ። ሀኒዬ ዘመንሽ በሙሉ እንደዘመርሽው ይሁንልሽ❤❤

  • @AbrahmLema6783
    @AbrahmLema6783 18 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤sew wode geta siyadg ende new beth ena mekna seligo ayamelikewum

  • @kalkidannigussieofficial3514
    @kalkidannigussieofficial3514 2 месяца назад +3

    ወይኔ ይሔ መዝሙር 😭😭😭😭😭😭
    I have no word hanye bless you

  • @LidiyaTadyos
    @LidiyaTadyos 2 месяца назад +1

    ቆጠርከኝ አዋ ታማኝ አደርግ እየሱሴ ❤❤😭😭😭ሀኒዬ ተባርኪልኝ አንቺ በርከታችን

  • @tekalignwoldemariamkukie8554
    @tekalignwoldemariamkukie8554 28 дней назад +1

    Thank you Holy Spirit❤!

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 2 месяца назад +1

    ይህን መዝሙር ወድጄው ልሞት ነው በቀን ከ 20 ጊዜ በላይ ሳዳምጠውነው የምውለው ❤🙏😘🥰 ዘመንሽ ይባረክ ሀኒቾ❤🙏

  • @Meski-t8o
    @Meski-t8o 26 дней назад +1

    ተባረኪ ምን ይባላል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @AmanuelAyele-k3y
    @AmanuelAyele-k3y 2 месяца назад +1

    አሜን እኔን ደካማ ለየህ ለክብርህ ኢየሱስ እኮ ፍቅር ነህ
    ሀኒቾ ምን ይባላል ዘር ማንዘርሽ ለጌታ ይዘምር ተባርከሽ ቅሪ 🙏🙏🙏❤️

  • @yenushemls9656
    @yenushemls9656 2 месяца назад +1

    በዝማሬዎችሽ ሁሌ እየተባረክን ነው ዘመንሽ ይባረክ አሁንም የትውልድ በረከት ነሽ

  • @IsraelGeremew
    @IsraelGeremew Месяц назад +2

    በውድቀቴ በመተዌ ውስጥ ያልተወኝ የልጅነቴ አምላክ ሳይገባኝ የተቀበልኩት ጌታ ያልተወኝ ከነሐጥያቴ ከነድክመቴ የተቀበለኝ ከጠላት እንደገና ነጥቆ በይቅርታው የተቀበለኝ የልጅነቴ ወዳጅ የኔ የግሌ እንደገና ለመኖር እድልን የሰጠኝ የልጅነት ወዳጄ ሚስጥረኛዬ እንደእናት እንደእህት እንደአባት አረ እንደሁሉም የሆንከኝ ላትለቅ ያያዝከኝ አፅናኝ በቤትህ ይሄ ወረተኛ ልቤን በቤትህ አፅናው የልጅነት ጓደኛ ወዳጅ እያባበልክ የምትይዘኝ አምላክ አመሠግንሀለሁ ብቸኝነት ሲሰማኝ የምታፅናናኝ እንደእኔ ስራና ክፋት አጠፐቤም ባልሆንክ ነበር አመሠግንሀለሁ የልጅነት መምህሬ ማንም የማያውቀውን ሚስጥሬን የሸፈንክ 😭😭እንደገና በቤትህ እንደልጅነቴ መልሰኝ የኔ አባት🙏🙏🙏

  • @mebratumohammed-g6n
    @mebratumohammed-g6n 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር አሱ ይዉሰድ hancho ፀጋ ያብዛልሽ

  • @pastorwendmagegnasfaw4468
    @pastorwendmagegnasfaw4468 3 месяца назад +1

    አቤት የጌታ ቸረነቱ ምስኪኑን መምረጡ❤❤❤❤❤❤❤

  • @medisol3875
    @medisol3875 20 дней назад

    ተባሪክ በብዙ

  • @Hebron-f4b
    @Hebron-f4b 3 дня назад

    This song deserves millions of views. Hanisha, my sis in christ, stay blessed!

  • @BerhanumakisoBerhanu-y2r
    @BerhanumakisoBerhanu-y2r 3 месяца назад +1

    ሚን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው,ቆይ የአንች ህይወትን ዬሚየረሰርሲ God bless you more ሰተረጅ ቶሎ ቶሎ አደድስ መዚሙር እንፈልገሌን❤

  • @TadelechMeshesha
    @TadelechMeshesha 2 месяца назад +1

    ተባረኪ ሐኒ!!!አሁንም ሰማያዊ ቅኔ ከአርያም ይንቆርቆርልሽ!🎉🎉🎉

  • @kasiyekasu6763
    @kasiyekasu6763 2 месяца назад +2

    ሌላ ቃላት ያሉኝ ጌታ ዘመንሽን ያለምልምልኝ😍😍 God❤ Bless You More

  • @MEHIRETGUTA
    @MEHIRETGUTA 3 месяца назад +3

    God bless you yena wde fetari anchin legha bemestetu yebarek

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n 2 месяца назад +3

    ምን አይነት ፍቅር ያንተስ ሰው ሰውን እንደሚያይ መቸ ታያለህ ♥️♥️🙏🙏ሃንዬ ተባረኪ አንች ዘምሪ እኛ እንባረክ 🥰

  • @romanassefa976
    @romanassefa976 3 месяца назад +2

    ሀንዪ ተባረኪ በእጥፍ ፀጋ ደጋግሞ ይግለጥሽ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤

  • @akliluayiza7213
    @akliluayiza7213 11 дней назад

    zemenish yibark yetergagash, le geta yalesh akibrot betam dess yilalal.... bezi kifu zemen yetegegnesh tamagna agalgay

  • @tutut7120
    @tutut7120 3 месяца назад +1

    ጌታ የመረጠልኝ መዝሙር ❤
    ሃኒ stay blessed !

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip 2 месяца назад +1

    😢😢😢ኢየሱስዬ ውዴ ተባረክልኝ❤❤❤❤

  • @RuthHussen
    @RuthHussen 3 месяца назад +3

    የኔ ውድእህቴ ጌታእየሱስ ዘመንሽን ይባርከው

  • @HiwotSimon
    @HiwotSimon 3 месяца назад +3

    ሀኒዬ በረከታችን ነሽ ዘመንሽ የልምልም ተባረኪ

  • @ewnetmehary2558
    @ewnetmehary2558 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ ሐኒዬ!

  • @selamfanta6183
    @selamfanta6183 3 месяца назад +2

    Egzihabhar yemesgen andun semten sanchersh lela bereket yemetalnal pente mehon metadel nw mzmurachin becha hyiwet Alew❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏tebareki betsh yebarek

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi 3 месяца назад +6

    ይገርመኛል አደራረግህ
    የእኔን ይወት እንዲህ ማድረግህ
    ተባረክልን ❤❤❤

  • @fanagaduguna8547
    @fanagaduguna8547 3 дня назад

    God bless you han, I'm interested in your song. Be courageous . God be with you 🙏

  • @bereduwariyo3144
    @bereduwariyo3144 2 месяца назад +1

    Mn elalew yesus ❤😭🙏

  • @mandelaalemu3900
    @mandelaalemu3900 5 дней назад

    Hallelujah hallelujah 😂😅🎉❤

  • @MesiMentos-u8s
    @MesiMentos-u8s 7 дней назад

    Amen glory to god my god bless you ❤❤

  • @deknishdeknish9355
    @deknishdeknish9355 2 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🎶🎶🎶🎶🎶🎵🎵🎵🎼🎼💱💱💲💲💲🎧🎧🎧🎹🎹🎹🎹🎻🎷🎷🎷🎷📞📞🥁🥁🎤🎤🎤🎤😭😭😭

  • @banchiamlaktaye7156
    @banchiamlaktaye7156 3 месяца назад +2

    ምን አይነት አምላክ ነህ አንተስ
    ሰው ሰውን እንደሚያይ መች ታያለህ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BereketKabalo
    @BereketKabalo 11 дней назад

    Beautiful Song

  • @LidiyaAmsalu-s2t
    @LidiyaAmsalu-s2t 23 дня назад +1

    በዚህ መዝሙር ተፅናንቻለው ብርክርክ በይሊኝ ሀኒቾ ደግሞ ይሄንን ፀጋ የሰጠሽ ጌታ ይባረክ

  • @robelpop78
    @robelpop78 13 дней назад

    Big fan God Bless 👏

  • @RomanRoba-s8k
    @RomanRoba-s8k 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን እሰይ እሰይ እሰይ ዘመንሽ ይባረክ እየዘመርሽ ኑሪ 🙌🙌❤️❤️ይገርማኛል አደራረገህ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 3 месяца назад +4

    ሀኒዬ ፀጋው ይብዛልሽ በዘመንሽ ሁሉ የጌታን መልካም የምትገልጪ ልጅ ነሽ

  • @mercydave2589
    @mercydave2589 17 дней назад

    ❤❤❤ተባረኪ

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 месяца назад +2

    ሰው እንደሚያይ የማያይ በጨለማ ስዳክር ከእሳት ነጥቀህ ያወጣኸኝ በምን ቋንቋ ማወደስ ይቻላል ?ከሞኝም ሞኝ መረጥከኝ !
    ሀንዬ ብርክ በይልኝ ! ተባረኩኝ

  • @Aster-y1c
    @Aster-y1c 8 дней назад

    Ke geta gar yemaytalef yelem

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 3 месяца назад +9

    ምንአይነት አምለካህ ነህ አንተስ
    ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ተያለህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsabacheWalede
    @AsabacheWalede 5 дней назад

    Amen amen iyesusi

  • @GenetGirmay-d6t
    @GenetGirmay-d6t Месяц назад

    ❤❤🎉🎉tbarkilge hani

  • @DestaTadesse-t9f
    @DestaTadesse-t9f 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን ተባረክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TesfahunpetrosForsido-te2mz
    @TesfahunpetrosForsido-te2mz 3 месяца назад +1

    Geta eyesus zemanishi yibark 🙌🙌

  • @MatusalaMati
    @MatusalaMati 2 месяца назад

    ተባረክ ሃን

  • @Sisay-u5t
    @Sisay-u5t 2 месяца назад +1

    tebarki EGezihabehere btegeawe yebarekeshe melehekete yalwe mzemure

  • @BereketChakebo-mb4tm
    @BereketChakebo-mb4tm 2 месяца назад

    ጌታ ይባርኪሽ ሀናን

  • @MeleseSeid-z6l
    @MeleseSeid-z6l 2 месяца назад

    እዉነት ነዉ አሚን አሚን አሚን

  • @BaykedagnBeshah
    @BaykedagnBeshah 2 месяца назад

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @FasicaDesalegn-d6z
    @FasicaDesalegn-d6z Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @EphremAbera-v5x
    @EphremAbera-v5x 3 месяца назад +4

    የዓለምን ጥበብ ልታሳፍር ሞኝን ነገር የመረጥህ
    ብርቱውንም ደግሞ ልታሳፍር ደካማውን የፈለግህ
    ይደንቀኛል አደራረግህ-የኔን ሕይወት እንዲህ አደረግህ
    ይገርመኛል አሰራርህ- የኔን ህይወት እንዲህ ያደረግህ
    ቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ
    የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ
    ምን አይነት ፍቅር ነው ያንተስ
    ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ
    የቆጠርከኝ ታማኝ አድርገህ
    የሾምከኝ ለቤትህ አምነህ
    ምን አይነት አምላክ ነህ አንተስ
    ሰው ሰውን እንደሚያይ መቼ ታያለህ
    አይቸግርህም አንተን የሰው ብዛት
    የሚያመልክህ በብዙ ትጋት
    እኔን ደካማዋን ለየህ ለክብርህ
    በፊትህ ልቆም ላጥን በቤትህ
    እኔን ደካማዋን ለየህ ለክብርህ
    በፊትህ ልቆም ላጥን በቤትህ
    በአይኖችህ ታየሁኝ አገኘኝ ሞገስህ
    የማልበቃውን ሰው ብቁ አረገኝ ጥበብህ
    ይኸው ዝማሬ ላንተ ምስጋና
    ያበጃጀኸኝ አንተ ነህና
    ይኸው ክብር ይሁን ምስጋና
    ለክብር ያረግከኝ አንተ ነህና
    Amen🙏🙏

  • @MahiderAsalif
    @MahiderAsalif 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @jonslaw5110
    @jonslaw5110 Месяц назад

    egzer yemesgen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethfromethiopia1476
    @elizabethfromethiopia1476 2 месяца назад +1

    ❤😘❤😘❤😘❤Thank you God🙏

  • @aynalemtegegn2610
    @aynalemtegegn2610 3 месяца назад +2

    Amen 🙏🙏❤❤😭😭😭😭😭😭 kotergn tamagna adergo Hani konjo tsga yabzalishi Geta yibark

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 3 месяца назад +2

    Hallelujah Hallelujah
    Amen Amen
    Abba Abba Abba Temesgen Temesgen

  • @LeulTekalegn
    @LeulTekalegn 2 месяца назад

    ተባረኪልን ሀኒዬ
    ቆጠርከኝ አሜን!!

  • @Yo3814o
    @Yo3814o Месяц назад

    ተባርኪልን

  • @mulukenb2834
    @mulukenb2834 Месяц назад

    God bless!

  • @Betre-fc6zw
    @Betre-fc6zw 2 месяца назад

    ተባረኪ ጌታ ፀጋው ይጨምርልሽ ❤❤❤ በትረ

  • @mimitadele7070
    @mimitadele7070 Месяц назад

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ❤❤❤❤

  • @jerusalemmedia10
    @jerusalemmedia10 2 месяца назад

    Geta yebarkesh amen
    Eyesus leyu new tamagn argon koteregn

  • @KibromMoliso
    @KibromMoliso 2 месяца назад +1

    Haniye egizabiher zemenishin yebarikew❤❤❤❤❤❤

  • @kefyalewkebda761
    @kefyalewkebda761 3 месяца назад +1

    Praise, Lord Jesus. Amen and Aaaaaaamen.

  • @abebemegersa5073
    @abebemegersa5073 3 месяца назад +1

    Hamiye besew mircha bihon minm negn gin bezy betalaku geta lagelegilew temeretiku tebareki

  • @abrahamyohanes975
    @abrahamyohanes975 3 месяца назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @belachewbelela-bs8vd
    @belachewbelela-bs8vd 2 месяца назад

    አንቺን ለምድሪቱ የሰጠን ጌታ ስሙ ይክበር ።