Wedaj //ወዳጅ//Hanna Tekle//Jan 2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 901

  • @kibreabkebede9374
    @kibreabkebede9374 15 дней назад +475

    ውስጤ ባንተ አረፈ
    ልቤ ባንተ ሰከነ
    ወዳጅ የሚባል አገኘሁ
    ኢየሱስ ካንተ ተወዳጀሁ
    ውስጤ ባንተ አረፈ
    ነፍሴ ባንተ ሰከነች
    ወዳጅ የሚባል አገኘሁ
    ኢየሱስ ባንተ ተረጋጋሁ
    ያለሁበት አለህ ከጎኔ
    አትጠፋም ከውስጤ ከቤቴ
    የልቤ ነህ ሰላሜ
    ጓደኛ የዘላለሜ
    እንደአይንህ ብሌን ምትሳሳልኝ
    ተግተህ የምትወደኝ ምትጠብቀኝ
    ኢየሱስ...
    የዘላለም ወዳጄ ነህ ኢየሱስ
    የቤቴ እረፍት የህይወቴ ንጉስ
    የዘላለም ወዳጄ ነህ ኢየሱስ
    የቤቴ ራስ የህይወቴ ንጉስ
    ወዳጅነትህ አያልቅም
    ፍቅርህ በሰሞን አይደርቅም
    ወረት በሌለው ፍቅር ይዘኸኛል
    ለዘላለሙ ወደኸኛልወዳጅነትህ አያልቅም
    ፍቅርህ በዘመን አይበርድም
    ወረት በሌለው ፍቅር ይዘኸኛል
    ለዘላለሙ ወደኸኛል
    የዘላለም ወዳጄ ነህ ኢየሱስ
    የቤቴ እረፍት የህይወቴ ንጉስ
    የዘላለም ወዳጄ ነህ ኢየሱስ
    የቤቴ ራስ የህይወቴ ንጉስ
    1,በፍቅርህ ይዘኸኝ አለሁ
    ይኸው ዛሬም ባንተ እመካለሁ
    የልቤ ወዳጅ እያልኩኝ ዘመኔን እዘምራለሁ
    ወገን ነህ ዘመድ ጓደኛ
    የብቸኝነት መዳኛ
    ያለሁበት አለህ ከጎኔ
    አትጠፋም ከውስጤ ከቤቴ
    የልቤ ነህ ሰላሜ
    ጓደኛ የዘላለሜ
    2,የማላስረዳህ ነህ ንግግሬን
    አላብራራም ላንተ አባባሌን
    የልቤ ቀድሞ የሚገባህ
    የምትረዳኝ ሳላወራህ
    ወዳጄ ነህ ነፃነቴ
    ሰርክ የሚገባህ ስሜቴ
    ለሚስጥሬ የማላፍርብህ
    ለጓዳዬ የማልሰጋብህ
    የልቤ ነህ ሰላሜ
    ጓደኛ የዘላለሜ
    ያለሁበት አለህ ከጎኔ
    አትጠፋም ከውስጤ ከቤቴ
    የልቤ ነህ ሰላሜ
    ጓደኛ የዘላለሜ

    • @mimimimi-z7y
      @mimimimi-z7y 15 дней назад +4

      Amen 🙌 hallelujah 🙌 tsaga yibzalish. Yetewedshi. Hanicho 😊❤❤

    • @me-yh1zk
      @me-yh1zk 15 дней назад +2

      Thank you❤

    • @yitbe-g3y
      @yitbe-g3y 15 дней назад +1

      Thanks brother

    • @emeba951
      @emeba951 15 дней назад +8

      ወንድማችን በደንብ ፅፈህ ስላስቀመጥክልን እናከብርሃለን ! ተባረኩ ፡፡

    • @Babysharbk
      @Babysharbk 14 дней назад +1

      Tnx

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 15 дней назад +289

    ሀኑዬ የኛ በረከት 🥰🙏🏽🙏🏽🎸🥁🎻🪕🪗🪘🪈🎹🎷💎💎💎

    • @EdenEdu-z5f
      @EdenEdu-z5f 13 дней назад +6

      suraye antemm berketachin nk melkam menfes alebikk tebarkk

    • @tselothanatube-lifestudy9250
      @tselothanatube-lifestudy9250 13 дней назад

      አንተ ምበረከታችን ነህ

    • @tselothanatube-lifestudy9250
      @tselothanatube-lifestudy9250 13 дней назад

      We love I beretalin

    • @genetdesta2403
      @genetdesta2403 3 дня назад

      Surye Antem berkatachin nahi taberki❤❤

    • @LidiyaDaniel-f8f
      @LidiyaDaniel-f8f День назад +1

      ሃንዬ ዘመንሽ ይበረክ ሠምቼ አሊጠገብኩም ዉስጤን የነከ መዚሙር ነዉ ሰምቼ በረከትን አገኛዉ ጌታ ፀገዉን ያብዘሊሽ በሠዉ ሀገር ሆኜ ታፂነንቼሐለዉ አሜን ጌታ ይመስኬን ❤❤❤❤❤

  • @belilitamolla
    @belilitamolla 15 дней назад +223

    አንዳንዴ ሚስጥራችን እንኳን ለሰው ለኛም መድገም አንፈልግም ለእግዚአብሔር ግን ሳንገደብ እንነግረዋለን ይሄ ጌታ አይፈርድ አይገልጥ ይልቁንስ ሲራራ ሲመራ ሲጠግን ሲያሰማራ...መለዋወጥ በሌለበት ወዳጅነት ተወዳጀን.....እውነተኛ ወዳጅ እግዚአብሔር አንተ ነህ!!!!!!!!!

    • @tsegamezmur439
      @tsegamezmur439 5 дней назад +1

      😢እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ለዘለዓለም አባ እወድሃለሁ❤️🥰ስም ይባረክ🥰🙏

  • @netsanetshamebo2324
    @netsanetshamebo2324 15 дней назад +158

    This video clip reminds me of my pregnancy too... I had only Jesus with me and no one else😢 It's been a month now since I gave birth and I came across this song when I was in deep grief😢 Truly, he is a wonderful friend and lover ❤Thank you Jesus for your protection 🙏

    • @itssassyguys
      @itssassyguys 13 дней назад +1

    • @yisihakkassa5008
      @yisihakkassa5008 10 дней назад +1

      Hulem kemanim keminim yemibelitew esun sileyashi ena silaleshi talifiwaleshi

  • @Riiiriia
    @Riiiriia 14 дней назад +118

    ብቸኝነት በጣም ባስጨነቀኝ ሰዐት ነው እየሰማሁት ያለሁት 😢

    • @Samzjoy
      @Samzjoy 14 дней назад +6

      God is with you🙌

    • @obsenalemayehu2185
      @obsenalemayehu2185 14 дней назад +7

      Bezeh semet hulachinm enalfalen ke geta gar tebek bey mezmur semi tseleye hulu ngr endmeyalf le rasesh ngerew egthiabher le mesegana degami andbtshin yekefal ayezon ❤

    • @Riiiriia
      @Riiiriia 14 дней назад +3

      Amennn betam amesegnalew 🥺

    • @ruttanghuse8448
      @ruttanghuse8448 12 дней назад +3

      Jesus is with you ❤u r not alone ❤❤

    • @asterhailu4188
      @asterhailu4188 12 дней назад +2

      ጌታ ካንቺ ጋር ነው

  • @realistic5356
    @realistic5356 7 дней назад +13

    የኔ እመቤት ምን ላርግሽ ብቻ ጌታ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅልን❤❤ አሁን አሁን መንፈስቅዱስ ባንቺ መዝሙሮች ነው የሚያፅናናን❤❤

  • @EphraimAmognehegnOfficial
    @EphraimAmognehegnOfficial 12 дней назад +23

    በህይወቴ ዘመን ሁሉ፣ ከልጅነት እስከ እውቀት፣ ማን አለኝ ከጎኔ፣ ብቻዬን ነኝ ባልኩባቸው ጊዜያት ሁሉ 'እኔ አለሁልህ፣ እኔ ከብዙ ወዳጅ እበልጣለሁ' እያለ ሳይለየኝ ተገን የሆነልኝ እውነተኛ ሰማያዊ ወዳጅ፣ ለሁሉ የሚበቃ ኢየሱስን አስታወስኩበት። ለወትሮው ጊዜ ስለሌለኝ ብዙ መዝሙሮችን ዩቲዩብ ላይ ከፍቼ ድምጹን እየሰማሁ ሌላ ነገር እሰራ ነበር። ይሄን ቪድዮ ግን ሳይ ክሊፑ ራሱ ብዙ መልዕክት ስላለው እንዳያልፈኝ እየተከታተልኩ ነው መዝሙሩን የሰማሁት። የጸጋው ባለቤት ይክበርበት።

  • @RobelTaeme-xu2kq
    @RobelTaeme-xu2kq 15 дней назад +358

    የመጀመሪያ ያየሁት❤❤❤

    • @habtid
      @habtid 15 дней назад +7

      Me, 18ኛ😊

    • @azariashailu5404
      @azariashailu5404 15 дней назад +3

      Ene negn

    • @mihretugenene145
      @mihretugenene145 15 дней назад

      613

    • @RobelTaeme-xu2kq
      @RobelTaeme-xu2kq 15 дней назад +6

      @azariashailu5404 ምቀኝነት ጥሩ አይደለም በአይምሮ መታደስ ተለወጥ

    • @Dink93
      @Dink93 15 дней назад

      እኔ 1181 ያየሁት 😂

  • @gediyonnigussie7126
    @gediyonnigussie7126 7 дней назад +6

    የማላስረዳህ ነህ ንግግሬን😢
    አላብራራም ላንተ አባባሌን😢
    የልቤ ቀድሞ የሚገባህ😢
    የምትረዳኝ ሳላወራህ😢
    ወዳጅ የሚባል አገኘሁኝ፣ እየሱስ ባንተ ተረጋጋውኝ❤❤❤

  • @hanagebrie2850
    @hanagebrie2850 14 дней назад +40

    “ከእንግዲህ ባሮች አልላችሁም፤ ባሪያ ጌታው የሚሠራውን አያውቅምና፤ ነገር ግን ከአባቴ የሰማሁትን ሁሉ ስለ ገለጽሁላችሁ ወዳጆች ብያችኋለሁ።”
    ‭‭ዮሐንስ‬ ‭15‬:‭15‬

  • @bamatube2745
    @bamatube2745 15 дней назад +69

    በሰማሁት ቁጥር እንባዬ የሚፈሰው የኔ ብቻ ነው😢

    • @Hana-b7f7q
      @Hana-b7f7q 12 дней назад

      Ay enam besmaw kuter enbaya yefsal

  • @bonianteneh7836
    @bonianteneh7836 14 дней назад +56

    ወዳጅ በዘመኑ ሁሉ ይወድዳል።
    - ምሳሌ 17፥17 ❤❤❤ ሃኒዬ ተባረኪልኝ

  • @LidiyaDaniel-f8f
    @LidiyaDaniel-f8f День назад +1

    በለሁበት አለህ ከጎኔ ሀሌሉያ ሰሙይበረክ ዉስጤ በደስታ ሞለ ጌታ ጤነ እድሜ ፀገዉ ይስጥሽ የእኛ በረከት ዘርሽ ይበረክ አሜን አሜን💖💓💕💓💖💕💚❤❤❤💚💜💚💜🙏🙏🙏🙏👏

  • @AbelBirhanmeskel
    @AbelBirhanmeskel 14 дней назад +19

    ወዳጅ -የድሜ ልክ ወዳጅ ለማፍራት በምሯሯጥበት በለጋነት ዕድሜዬ ጌታን በደልኩት ዘነጋሁት። ነገር ግን እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ አይደል! ሳይገባኝ ከእርሱ በላይ እራሴው ለራሴ ወዳጅ ያልኳቸው ሁሉ ሄዱ። "ዝምታዬን እንኳ ይረዳልኛል" ከምለው ሰው ጀምሮ እስከ "ኖረ አልኖረ፣ ቢሄድም ቢመጣም" የምለው ሁሉ ፊቱን አዞረ። ለካ የዘላለም ወዳጄ፣ አባቴ ሲጠብቀኝ ኖሯል፣ ራሱን ሊያስታውሰኝ ነበር... የሚገርመው ደግሞ በዚህ ሁሉ ጊዜ አብሮኝ ባለሁበት መኖሩ ነው። እናማ በከንቱ ጥበቤ ወዳጅ ላፈራ ስሯሯጥ እውነተኛው ወዳጄ በጥበቡ ወደራሱ ሳበኝ።
    በዚህ መሐል ነበር "ወዳጅ" የሚለውን መዝሙርሽን የሰማሁት፣ መዝሙሮችሽ ሁሌ እንደባረኩኝ ነው ጌታ ዘመንሽን ከዚህ በላይ ይጠቀምበት ኑሪልን!!!

  • @JERUSALEMBAHIRU
    @JERUSALEMBAHIRU 12 дней назад +10

    የማላስረዳህ ነህ ንግግሬን😢
    አላብራራም ላንተ አባባሌን😢
    የልቤ ቀድሞ የሚገባህ😢
    የምትረዳኝ ሳላወራህ😢

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 9 дней назад +8

    ኢየሱስ ክብር ለስምህ ይሁን በየጓዳው የስንቱን እምባ አብሰህ ለክብር እንዳበቃህ ቤት ይቁጠረው

  • @bereketgirma879
    @bereketgirma879 15 дней назад +35

    የኔ ሚስጥረኛ እየሱስ በዘመን ብዛት የማትቀየር ፍቅርሕ የማይደበዝ የዘላለም አባቴ ነሕ እየሱስ ኦ አባቴ እኳንም ያንተ ሆንኩኝ❤❤❤❤❤

  • @NewOnew-bm3mw
    @NewOnew-bm3mw 14 дней назад +3

    Kal yelegnm it’s deep ❤️❤️ Enamesegnalen!

  • @TakeleSinor-e9q
    @TakeleSinor-e9q 10 дней назад +2

    ቃለቶች አጠሩኝ🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾 የእውነት አንቺን የሰጠን አምላክ ክብሩን ይውሰድ 🙏🏾🙏🏾totally you're blessed 🎸🎸🎸🎸❤️.

  • @Mercy-fe1re
    @Mercy-fe1re 14 дней назад +21

    ሀኪም እንዳዘዘው መድኃኒት ይኼን መዝሙር ሳልሰማ መዋል አልቻልኩም። ኢየሱስ ምን ያህል ቅርቤ እንደሆነ ይመሰክርልኛል መዝሙሩ። ተባረኪ ሀንችዬ🙌 እንዴት እንደምወድሽኮ😍

  • @netsanetteshome-bb3fi
    @netsanetteshome-bb3fi День назад

    ስጋቴ ፍርሃቴን አስወግደህ በነፃነት እንድኖር ነፃ ነትን የሰጠኸኝ አለቴ እየሱስ ሁሌም በቤቴ ድመቅ

  • @henokaddisofficial6421
    @henokaddisofficial6421 15 дней назад +7

    ድንቅ ነው ❤እጅግ የምወደው ዝማሬ ነው ሀኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @MisirIove
    @MisirIove 4 дня назад +1

    ሀንዬ የሆነ ሰሞን፥ ሰላም ነዉ፣ እረኛ፣ ፈላጊዬ ወዘተ መዝሙሮችሽ እጅግ በጣም ባርከዉኛል አሁን ደሞ ወዳጅ የምለዉ ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግብ አልኩ።ስለ አንቺ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ። ተባርከሽ ቅሪ ዉድድድድ አረግሻለሁ❤❤❤❤

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 15 дней назад +22

    አለባበስሽን በጣም ወድጅሀለዉ ተባረክ እኛ ከእናንተ ለማየት የምንፈልጋዉ ጌታን ነዉ እንጅ ለላ ምንም😢😢😢😢

  • @adanechyirga272
    @adanechyirga272 13 дней назад +2

    ሃኒቾ ግርግር የማታውቂ የልቡ በልብሽ ተሸክመሽ በብዙ ምጥ የተቀበልሻቸውን ያለስስት የምታበረክቺ /ንግድ ተኮር/ ያለሆንሽ ድንቅ ልጅ ተባረኪልን🙏🙏🙏🙏

  • @eyerusalemketsela6740
    @eyerusalemketsela6740 14 дней назад +16

    So powerful song & video😢😢😢😢
    በእንባ ነዉ ያየሁት።
    ዳይሬክተሩን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም
    ደራሲውን ትወናውን በቃ ሁሉ ነገር ከልብ ጥንቅቅ ያለ እውነኝነት ያለበት ስራ ነዉ። ተባረኩ።

  • @yemisirachabera1954
    @yemisirachabera1954 8 дней назад +2

    ሀንዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እውነት ነው ወዳጅ በዘመኑ ይወዳል ለዘላለም የሚወድ ኢየሱስ ብቻ ነው🙏🙏

  • @RahelAgafari
    @RahelAgafari 15 дней назад +38

    ስለ አንቺ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @bamatube2745
    @bamatube2745 15 дней назад +17

    የማላስረዳህ ነህ ንግግሬ
    አላብራራም ለአንተ አባባሌ❤❤

  • @marikosgizaw3657
    @marikosgizaw3657 15 дней назад +19

    "ጓደኛ የዘላለሜ'' ከኢየሱስ ጋር ያለን ህብረት ሊፈርስ ይችል ይሆን የማንለው የማንሰጋበት ሁሌ እንደወደደን የሚኖር ስሙ ብሩክ ይሁን:: ሀኒዬ ዘመንሽ ይባረክ

  • @hiwahabesh7027
    @hiwahabesh7027 12 дней назад +2

    ሀኒቾዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው የሚገርመው ትንሹ ልጅ የኔ ልጅ ነው የሱን ሂወት ነው የዘመርሽለት አቤቱ በሴት የቀየረው ልጄ ግን ባንቺ መዝሙር የ እውነት ተፅናንቼበታለሁ ይህ መዝሙር ለልጄ ታሪኩ ነው ተባረኪ🙏🙏

  • @TesfaHaile-nf2tg
    @TesfaHaile-nf2tg 7 дней назад +3

    የኔ መዝሙር ተባረኪ መስማት ማቆም አልቻልኩም

  • @SelamawitBalcha-ds2eo
    @SelamawitBalcha-ds2eo 8 дней назад +1

    ❤አሜን በኢየሱስ ተረጋጋዉት የኔ ውድ እህቴ የማይጠገብ መዝሙር ተባረኪ💝💝💝💝💝💝

  • @fariesmuluken
    @fariesmuluken 15 дней назад +17

    What a divine and lovely melody.🥰

  • @TsefathionTagese
    @TsefathionTagese 8 дней назад +1

    ኢየሱስ❤❤❤❤❤ወዳጄ😢😢😢😢😢😢😢🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌ያለሁበት አለህ ከጎኔ አጠፋም ከውስጤ ከቤቴ 🙌🙌🙌🙌

  • @Emuni77
    @Emuni77 15 дней назад +24

    እውነተኛ ወዳጅ ኢየሱስ ❣️ክብር ለስሙ ይሁን።

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu 11 дней назад +2

    የልቤ ነህ ሰላሜ
    ጓደኛ የዘላለሜ
    ያለሁበት አለህ ከጐኔ
    አጠፋም ከውስጤ ከቤቴ የልቤህ ነህ ሰላሜ...🙏ጌታኢየሱስ የኔ ወዳጅ ስምህ ይባረክ❤🥰
    ዘማሪ ሐኒ አቤት እርጋታሽ 🤔🥰🙏👍👌ዘመንሽ አገልግሎትሽ ቤተሰብሽ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅ ይሸፍንልሽ ተባረኪ ለምልሚ ❤️🙏🙏

  • @TolawakTafese-bu3eg
    @TolawakTafese-bu3eg 9 дней назад +3

    ጌታ ይባርክሽ ምርጥ መዝሙር ነው።

  • @hanakidus
    @hanakidus 8 дней назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ክብሩ ጠቅሎ ይውሰድ በዚህ መዝሙር ብር ክ ነወ ያለኩት,እንባያን, መቆጣጠር አሀችልኩም❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyuelabel3362
    @eyuelabel3362 15 дней назад +15

    ስሜታዊ ላለመሆን ጣርኩ ነገር ግን.....
    ገደብ የሌለው የኢየሱስ ፍቅር 🙏
    what a beautiful song and clip! God bless you.

  • @yisakdemisse1594
    @yisakdemisse1594 14 дней назад +11

    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

  • @HabitamuTamiru-o6w
    @HabitamuTamiru-o6w 15 дней назад +4

    በመስዋዕት አልበም እየተባረክንበት ነው ብሩክ ነሽ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 9 дней назад +1

    ጌታ ኢየሱስን በተዋወቅሁበት በዚያ የቅኖቹ ዘመን በዚህ የደረጀ ከበደ ሙዝሙር ቀኑን ሙሉ በፀሎት ሕይወት ሆነን ቀኑን እና ሌሊቱን በእንባ ጌታን እየናፈቅን እንተጋ ነበረ😢😮

  • @dagidagy4244
    @dagidagy4244 15 дней назад +10

    እንደኔ ይሄን አልበም እያዳመጠ ያለ ገናም የሚቀጥል መኖሩን እኔንጃ። ሀኒቾ ስላንቺ ጌታ ይመስገን። ተንበርክከው የተቀበሉት ዝማሬ እንዲህ ይባርካል። ለኔ በእውነት ተለይቶብኛል!

  • @TinsaeTesfaye-uq4bl
    @TinsaeTesfaye-uq4bl 15 дней назад +11

    በፍቅርህ ይዘሄኛል
    ይሄው ዛሬ ባንቴ እመካለው
    የልቤ ወዳጄ እያልኩኝ
    ዘመኔን ዘምራለው❤❤❤❤❤ከዚህም በላይ በብዙ ተባረክ ሀንቾ እንወድሻለን!❤❤❤❤❤

  • @gedion_gt
    @gedion_gt 15 дней назад +14

    ሀንቾ ዘመንሽ ይባረድ ድንቅ መዝሙር ነው በዚህ video ግን በጣም ብዙ ነገር እንዳስብ እና እንድረዳ ሆኛለው 😍🙏🙏🙏
    ተባረኪልን ሀኒቾ

  • @TsahayDibaba-e6f
    @TsahayDibaba-e6f 15 дней назад +8

    እውነት ነው ሳንናገር ይረዳናል ከ ወዳጅም በላይ ነው ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤

  • @GiftiiMekonnen
    @GiftiiMekonnen 12 дней назад +4

    I cried. Hes always with me and loved me even when i cant love myself.

  • @Gospelmedia2014
    @Gospelmedia2014 11 дней назад +1

    So much Blessings and Lovely Mezmur❤ Remain blessed Hanna😍🤗

  • @nathnaelafework1371
    @nathnaelafework1371 15 дней назад +30

    ፀጋ ይብዛልሽ ሀንቾ የአምልኮ ድግስሽን በአካል መገኘት ለማንችለው ቶሎ ቶሎ ብትለቂልን ደስ ይለናል ካልሆነ በናፍቆትእና በቅናት ማለቃችን ነው ተባረኪልኝ❤❤❤

    • @hageretiktoks2378
      @hageretiktoks2378 15 дней назад +2

      ፎቶ መሰለክ እንዴ ቶሎቶሎ ምለቀው😂

  • @HenokLema-u6u
    @HenokLema-u6u День назад +1

    የልቤ ነህ ሰላሜ❤❤❤❤

  • @SariNa-ib8hq
    @SariNa-ib8hq 15 дней назад +4

    ሀኒዬ በጣም ነው ምወድሽ ቃል የለኝም። በመዝሙሮችሽ,በህይወትሽ,በአለባበስሽ ኢየሱስን በመግለጽ ደምቀሻል ከዚህም በላይ ጸጋ ይጨመርልሽ ይህን መዝሙር ደግሜ ደጋግሜ ሰሚቼ ልጠግባው አልቻልኩም ነበር በሚያምርclip መተሻል🙏 እግዚአብሔር ይባርክሽ የምለው ሌላ የለኝም እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @selamawitdesta9080
    @selamawitdesta9080 9 дней назад +1

    ዋው ቢሰማ ቢሰማ አልጠግቤ አልኩኝ መዝሙር ሃኒዬ ስላንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላካክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ጸጋውን ያብዛልሽ❤❤❤

  • @sami8890
    @sami8890 10 дней назад +3

    በደምብ እየነካኝ የምሰማው መዝሙር ነው. . ጸጋውን ያብዛልሽ በብዙ በብዙ ተባረኪ

  • @petermunyua3270
    @petermunyua3270 9 дней назад +1

    🎉ooh so beautiful beats amazing song even though I don't understand the Ethiopian language..

  • @rozaamsalu8134
    @rozaamsalu8134 15 дней назад +8

    ኦ ጌታ ማን እንዳንተ ወዳጅ ወረት የሌለው እውነተኛ አፍቃሪ ሀኒዬ ተባረኪ

  • @AmanuelAyele-k3y
    @AmanuelAyele-k3y 9 дней назад +1

    አሜን ሀኒቾ ሌላ በረከት 🙏❤️
    ኢየሱስ ልዩ ወዳጄ ❤️
    ጸጋ ይብዛ የተባረክሽ ነሽ 🙏

  • @Minalecherinet-h6o
    @Minalecherinet-h6o 14 дней назад +6

    ❤❤❤ወዳጅ የሚባል አገኘሁኝ፣ እየሱስ ባንተ ተረጋጋውኝ❤❤❤

  • @mamusha1000
    @mamusha1000 10 дней назад +1

    ያለሁበት አለህ ከጐኔ
    አትጠፋም ከውስጤ ከቤቴ
    የልቤ ነህ ሠላሜ
    ጓደኛ የዘላለሜ.....
    ጌታ ይባርክሽ ልብን የሚያሣርፍ ዝማሬ ነፍሴን ወደ ኢየሱስ ከፍ ያደረገኝ መዝሙር፡፡ ብደግም ብደግም አልጠግብም አልኩ

  • @mesiterefe6777
    @mesiterefe6777 15 дней назад +12

    “ወዳጅ በዘመኑ ሁሉ ይወድዳል፤ ወንድምም ለመከራ ይወለዳል።”
    የነፍሳችን ወዳጅ ኢየሱስ ❤ ሀኒዬ ተባረኪ ምርጥ ስራ 👍

  • @eleni9688
    @eleni9688 12 дней назад +1

    የማላስረዳህ ለንግግሬ
    አላብራራም ላንተ አባባሌን
    የልቤ ቀድሞ የሚገባህ
    የምትረዳኝ ሳላወራ
    የልቤ ነህ ሰላም ጎደኛ የዘላለሜ እየሱስስስስስስስስስስስ ብቻ ❤❤❤❤❤እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ሀልዬ ❤❤❤❤❤

  • @tolestnani
    @tolestnani 15 дней назад +4

    beyesus sm bereket 🥰🥰🥰🥰 yalehubet ale kegone 👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌yemalasredak nek negegere alabraram lante ababalen 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @AndualemWorku-rp9re
    @AndualemWorku-rp9re 2 дня назад +1

    May God bless you!❤❤❤

  • @AsnakuAbiye
    @AsnakuAbiye 14 дней назад +8

    በብቸኝነት ጊዜ ጓደኛ የሆነኝ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ

  • @BethelemDesalem
    @BethelemDesalem 9 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን የዘላለም ወዳጅ እየሱስ ተባረኪ ሃኒዬ❤❤❤❤❤

  • @SemalignYirga
    @SemalignYirga 15 дней назад +13

    ክልፑና መልክቱ በማይገናኝበት በዝህ ዘመን እንድህ ስክክት ያለ ሥራ ስለሰራሽ እናመሰግናለን ለሎችም ትምህረት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ🎉🎉🎉🎉❤

  • @mulugetagabure7724
    @mulugetagabure7724 9 дней назад +1

    የውስጥ ሰላም እና እረፍት ኢየሱስ ነው ሁሌም ከጎን ያምቆም ወዳጅ ነው ሃና እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ይጨምር ።

  • @eyerusalembirhanu9211
    @eyerusalembirhanu9211 14 дней назад +4

    እጅግ ድንቅ ዝማሬ አሁን ባለሁበት ከባድ ሁኔታ ዉስጥ እግዚአብሔር እንደሚያሳልፍ ከለላ ሰላም መፅናኛ እንደሚሆን ያየሁበት ነዉ ዛሬም ኢየሱስ ጌታ ነዉ ❤

  • @naab8009
    @naab8009 9 дней назад +1

    Hanniyeee you’re different eko!! I love this song ma
    y the lord bless your entire life with you and your beloved family too!!
    ❤❤❤

  • @YabtsegaAlemu-m5b
    @YabtsegaAlemu-m5b 15 дней назад +6

    በጣም ድንቅ መዝሙር ነው በጌታ እህታችን የሆንሽ ሀኒ በብዙ ተባረኪልን❤❤❤

  • @rafaelamelkamu401
    @rafaelamelkamu401 14 дней назад +1

    Geta ybarksh min yahl endebarekshign ❤

  • @MahitaAsret-y6h
    @MahitaAsret-y6h 15 дней назад +10

    አዎ እንደሱ ያለ ወዳጅ አዳማጭ የለንም የሚደግፈን
    ወዳጅ ያልናቸው ስንፋልግ ምናጣቸው ቢገኙም እንኳን ሚፈልጉትን ተናግረው ሚሄዱ ናቸው ይህ ጌታ ግን ሚያስፈልገንን የሚሰጠን ጭንቀት ሀዘናችንን የሚያደምጥ ማብራሪያ የማይፈልግ የሁሌ ምርጥ አባት፣ ወንድም፣ ጓደኛ ፣ሁሉ ነገራችን ነው
    ተባረኩ

  • @dawitlovesJesus
    @dawitlovesJesus 12 дней назад +1

    ሀኒዬ የእኔ መዝሙር ነው ይሔ ደግሜ ደግሜ ነው የምሰማው ልቤን ምን ያህል እንደሚያሳርፈው እንባዬ ማቆም እስኪያቅተኝ ነው የማደምጠው በአንቺ የሰራ ጌታ ይባረክ

  • @Melatchosen
    @Melatchosen 14 дней назад +3

    ኢየሱስ ባንተ ተረጋጋሁ
    የልቤ ነህ ሰላሜ
    እውነት የልብ ወዳጅ እንኳን ያንተ ሆነን ሁሉንም መሆን የምተችል አንታ በቻ ነህ ወዳጃ አባት አፍካሪ መዳብኪያይ ከአስተንፋስ የልክ የምትጋ 🙌🙆‍♀ ተባርኪ በእየሱስ ሰም🥰

  • @MesiTadese-z5t
    @MesiTadese-z5t 7 дней назад +1

    ሀንቾ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው መንፈስንየሚያረሰርስ ዝማሬ ነው

  • @AmanGAmanG-i4b
    @AmanGAmanG-i4b 14 дней назад +3

    ምን ያህል እንዴ ሰማው ደጋግሜ ብቸ ዉሰጤ ይነከል❤❤😢😢

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 12 дней назад +1

    አሜን አሜን ሀኒ ተብረኪልን በረከታችን ነሸና💕💕💕💕🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @gaacheenofullaasa9554
    @gaacheenofullaasa9554 15 дней назад +5

    አቤት የፀጋው ብዛት🥰
    እስከ መቅነ ጠልቆ፣ ለነፍስ ጠልቆ የሚሰማ ዝማሬ።
    እግዚአብሔር እስ ፍፃሜ ይጠብቅሽ

  • @MalaBelay
    @MalaBelay 10 дней назад +1

    Hooo 🎉🎉🎉 becha egeziaber yebarkesh chemro lela melew yelm

  • @eyobmare5167
    @eyobmare5167 14 дней назад +6

    አቤት ባታቅፈኝ ወጃጄ ባትሆን ኢየሱስዬ!!!!
    መቼ በዚህ ዘመን አቆም ነበር❤🙏🙏🙏

  • @Selam9830
    @Selam9830 15 дней назад +2

    ስለበዛልሽ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒቾ በረከታችን❤️

  • @bereketzerihun4058
    @bereketzerihun4058 15 дней назад +4

    የጌታ አፍ ስለሆንሽ ተባረኪ ሃንዬ ❤️

  • @derejegetahun705
    @derejegetahun705 14 дней назад +1

    ሰው አቅሙ ውስን ነው: ሊረዳንና ሊረ'ዳ'ንም የሚችለው የአቅሙን ያህል ብቻ ነው:: ለአቅሙ ውስንነት የሌለው ጌታ ወገን: ወዳጅም: ጓደኛም ሆኖ ባለንበት ሁሉ ያለ ምስጋና ይብዛለት! እህታችን ፀጋው ይብዛልሽ!
    The way of transition from room to terrace deserves 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    Appreciation to the director!

  • @pisonconsultancy4376
    @pisonconsultancy4376 14 дней назад +5

    ኢየሱስ የሁሉም እውነተኛ ወዳጅ
    በመከራ ጊዜ መሸሸጊያችን ክፉ ቀን ማለፊያ፣ በመጥፎ ጊዜት ጎልተህ እናይሃልን እንጂ በደጉም ቀን ያለኸን አንተ ነህ።
    ብሩክ ሁኚልን

  • @DestaTrikaso
    @DestaTrikaso День назад

    በረከቱ መቼም ከወስጥሽ አይላቅ እንደ እግዚአብሔር ቃል ተባርኬበተለሁ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gloriousb3195
    @gloriousb3195 15 дней назад +8

    ምን አይነት በረከት ነው😢😢

  • @sonk3-j9n
    @sonk3-j9n 9 дней назад +1

    Inban Yafeseskubet Yegeta menfes yalebet Girum mezmur newu Tebareki HAnicho

  • @LamlamLam-b1n
    @LamlamLam-b1n 15 дней назад +5

    የማላስርዳህ ለኔ ንግግሬ አላብራራ ላንተ አባባሌን የልቤን ቀድሞ የሚገባህ የሚትርዳኝ ሳላውራ😢😢😢በብዙ ተባርክልኝ ሀኒ❤❤❤❤ We love you ❤❤

  • @EndriasBirhanye2304
    @EndriasBirhanye2304 14 дней назад +2

    ሀኒ በአንቺ ውስጥ የሚታየው ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
    በአንቺ ውስጥ እንዲታይ ራስሽን የሰጠሽ አንቺ ደግሞ ምንኛ የተወደድሽ ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @BefikaduMesfin.official
    @BefikaduMesfin.official 15 дней назад +5

    ካለንበት የሚኖር ከጎናችን የማይለይ፤የሚጠብቅ የዘላለም ጓደኛችን...አንቺን የሰጠ እርሱ ይባረክ❤❤ተባረኪ

  • @BirukKorebza
    @BirukKorebza 14 дней назад +1

    የእግዚአብሔር ሴት እኔ ስለ አንቺ ቃል የለኝም በጣም ነው የምወድሽ ገና ከዚህ በላይ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልሽ ተባረኪልኝ አሁን አተገቤ ማንም የለም በዚህ መዝሙር መንፈሴን አነቃቃሁ God Bless You ❤❤❤❤

  • @bek-jf8og
    @bek-jf8og 14 дней назад +4

    No word....ሀኒ እንወድሻለን።

  • @aminami6753
    @aminami6753 9 дней назад +1

    May the Living JESUS bless you with his everlasting grace

  • @sosikebede8695
    @sosikebede8695 15 дней назад +3

    😭😭😭😭😭የአሁን የነፍሴ ዝማሬ
    ሀኒቾ ተባርከሻል ይብዛልሽ❤❤❤

  • @AbrhamLule
    @AbrhamLule 13 дней назад +1

    ኡኡኡ አባ እኔ ምን ልበል ለወዳጅነትህ የሚሆን ቃል የለኝም።እንዲያው ተባረክ።

  • @addisumola
    @addisumola 14 дней назад +2

    በዝ ልክ የሰማው መዝሙር የለም ማለት እችላለሁ የኔ እናንት ዘመንሽ ይባረክ ❤

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow 7 часов назад

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ አኒዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @netsyabebe1484
    @netsyabebe1484 15 дней назад +5

    ወዳጄ እየሱስ የኔ አባት! ልብን ድግፍ የሚያረግ ዝማሬ!!

  • @tamiratdaniel6810
    @tamiratdaniel6810 7 дней назад +1

    ተባረክ ዘርሽ ይለምልም❤❤❤

  • @DestaWatso
    @DestaWatso 15 дней назад +3

    ❤❤❤ የዘላለም ወዳጄ ነህ ኢየሱስ
    በረከታችን ነሽ ሀናዬ