አማላጅ? በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 396

  • @meazakidane3081
    @meazakidane3081 2 года назад +147

    ዳዊቴ በመጀመሪያ በአንተ ትምህርት በጣም ተጠቅሜያለሁ እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛልህ አርቶዶክስ እምነት ውስጥ ነኝ ግን ምንም ስለ ቃሉ የማውቀው አልነበረም ቤተክርስቲያን ከመመላለስ ውጭ እናም የሆነ ግዜ መጸሐፍ ቅዱስ ማንብ ጀመርኩ የሚገርመው መጸሐፍ ቅዱሱን ከገዛሁት15 አመት ይሆናል ግን ለማንበብ እሞክራለሁ ግን አይገባኝም ነበር በጥቂትም ቢሆን ገብቶኛል ከዛም በዩቱብ አንተን ሰማሁ በትምህርትህ በጣም ተገረምኩ መጸሐፍ ቅዱስንም የበለጠ ማንበብ ቀጠልኩ እንደ አንተ አይነት ትክክለኛ ትምህርት አላየሁም እውነተኛ መገለጥ ያለው አንተ ጋር ነዉ

    • @belteabebe6466
      @belteabebe6466 2 года назад +4

      ጌታ ዘመንህን ይባርከው

    • @addisnet21
      @addisnet21 2 года назад +2

      🛑ይህ ስው ምንም የመፅሐፍት እውቀት የለውም - ነጯች ፖስተሮቻቹ እንኳን ሮሜ 8:34 ስለምልጃ እንድማያወራ አምነው እያስትማሩ ነው - ruclips.net/video/TzxVvtvSAyY/видео.html
      ለነገሩ የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንት መፅሐፍ ቅድስ ማንበብ አይችሉም::

    • @ermiyaserma8352
      @ermiyaserma8352 2 года назад +5

      በመጀመሪያ ስህተቱ ያንተነው ቤትህን ትተህ ሰውቤት መንከራተትህ ኦርቶዶክስን ስለማታውቅ ወይም ለማወቅ ስላልሞከርክ ነው እንጂ ወንድሜ የተሻለው መልስ ያለው ኦርቶዶክስ ጋር ነው።
      ሲቀጥል ሮ8ቁ26/27 አንብብ እና መልስ ስጥ

    • @awalomkahsay7133
      @awalomkahsay7133 2 года назад +1

      EGZIABEHER yemesgen ende anchi EWENETEN lemaweq yemifelegn yemiter seaw yabzalen.

    • @beccataye4683
      @beccataye4683 Год назад +1

      ​@@addisnet21 ante neh yemtawkew🙄 aydel

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 года назад +63

    ዘመንህ ይባረክ ኢየሱስን አማላጃችን ነው ።

  • @misganagezahegn1068
    @misganagezahegn1068 2 года назад +19

    Dev እኔ ከዚህን ጰንጤ ነበረኩኝ። አንቴ የምታስተምር ትምህርት ካገኘሁ በዃላ ጌተን ተቀበልቁ
    የኢየሱስ ቤዛነት አሁን ገና ገበኝ
    ተባረክ

  • @asnakechmebratu3490
    @asnakechmebratu3490 3 года назад +43

    ይህን እውነትን የገለጠልክ የሰማይ አምላክ ለዘላለም ይባረክ።አሜን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ

  • @abeni_br
    @abeni_br 4 года назад +95

    እንዴት የታደለ ጉባኤ ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ዳዊት

    • @apostletechaleabebe6386
      @apostletechaleabebe6386 3 года назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abebatsegaye6156
      @abebatsegaye6156 2 года назад

      ጌታ ይባርክህ ወንድሜ አንድ ጥያቄ ተጠይቄ ሙሉ ምላሸ መሥጠት አልቻልኩም ሰለ ሥላሤዎች ሆኖ ጌታ በአብ ቀኝ ተቀምጧል የሚለውን ሰጋው ነው?የሚል ነው መንፈሱ እንደሆነ አሰረዳሁ ግን የክርሰቶሰ ሰጋ የት ሄደ ሚለውን ብትተነትንልን መበሰበሰን እዳላየ ጥቂት መረዳት አለኝ ጥያቄዬ የገበህ ይመሥለኛል ለጠየቁኝም ሙሉ መረዳትን እድትሰጠኝ ነው ተባረክልኝ

    • @sarongetnet1302
      @sarongetnet1302 2 года назад

      @@abebatsegaye6156 acts 7:55

    • @abrishman6002
      @abrishman6002 Год назад

      እውነት ነው

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 8 месяцев назад

      Anteme eko tadelakal iho indefalak youtev kafeta mayet tichlalek techeyalesh so.ekuli now

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 года назад +49

    1 ዮሐንስ 2 (1 John)
    1፤ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @emuyeefantahun591
    @emuyeefantahun591 Год назад +5

    የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ በአንተ ትምህርት እጅግ በጣም ተጠቅሜያለሁ ደግሞም መዳኔን አረጋግጬ አርፌያለሁ አመሰግናለሁ❤

  • @alemalem3987
    @alemalem3987 3 года назад +11

    በጌታ በብዙው ተጠቅሜዬለሁ በጣም ብዙው የተሰሳተ አመለካክት ነው ያስተካከልከኝ በጣም በተለየ በኢየሱስ አዳኝነት እማይነቃነቅ አለት ላይ ነው የተከልከኝ ብሩክ ነክ ወንድሜየ ፍሲል

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 года назад

      Lol me too!! After I found him on this channel not long ago I have a lot of knowledge about the Bible, & I don't like to listen to anyone else anymore, praise God 🙌

  • @bereketdesign8914
    @bereketdesign8914 3 года назад +18

    ጋጋታ የሌለበት ትምህርት ተባረክልኝ

  • @BirukSamuel-oq1qn
    @BirukSamuel-oq1qn Год назад +3

    የሚያናድድኝ ለራሳቸው ታውሮ ትውልድን ማሳወራቸው ነው። የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም እውነተኛ ነው።

  • @abinetmasse820
    @abinetmasse820 12 дней назад

    እኔ ትምህርት የተማርከት ከወንድም ዳዊት ፋሲል ነዉ፡፡ Bible እንዴት እንደሚጠና ሁሉ የተማርኩት ከእርሱ ነዉ፡፡በእዉነት እግዚአብሄር ከእርሱ እንድማር መራኝ ብዙ ተጠቀምኩ፡፡ ከድቅድቅ ጨለማ ተለየሁ፡፡

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Год назад +3

    በጣም ወሳኝና ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @MuleGeda-lg2so
    @MuleGeda-lg2so Год назад +1

    ለሐዋርያት ጸጋና ሞገስ የሰጣ አምላክ ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛል❤❤❤❤

  • @የወንጌልዜማ
    @የወንጌልዜማ 3 года назад +10

    ወንድም ዴቭ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ ኮሜንቶችን ሳነብ ነበር እውነቱን ከመጽሐፍ ቅዱስ ግልጥ አድርገህ ስላስተማርክ ማንም ምንም ሊል አልደፈረም፡፡ ዝም ብሎ ማሪያም አታማልድም ቢሆን ኖሮ ይኼኔ የስድብ ናዳ ነበር የሚወርደው፡፡ በነገራችን ላይ እውነቱን ማወቅ ስለማይወዱ ነው የሚሳደቡት፡፡ ለእኛ የበራው እውነት ይብራላቸው

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 года назад

      Lol Amen & Amen 🙏 🙌

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 3 года назад +13

    🗣አሜን ተባረክ ፓስተር በኢየሱስ ፍቅር እንወዳለን💓💝✅

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 4 года назад +5

    ውስጤ፡ያለዉን፡ተናገርከዉ፡ንገርልኝማ፡ትዉልድ፡እየጠፋ፡ነዉ፡ተባረክልኝ

  • @hundetakele5616
    @hundetakele5616 24 дня назад

    “ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።”
    - ሮሜ 8፥27
    Menfes qidus yimalidal yemilew algebagnim

  • @alemkeabtibebu61
    @alemkeabtibebu61 2 года назад +2

    የአባቴ ልጅ እ/ር ይባርክህ አልልህም አንተ እንደምታስተምረውም እኔ እንደማምነውም በክርስቲዮስ ኢየሱስ በሰማያዊ በረከት ተባርከናል ። እለት እለት ፀጋውን ያብዛልህ እውነቴን ነው መፅሐፍ ቅዱስን ይበልጥኑ እንድረዳና የፀጋውን ትምህርት እንዳሰላስልና አሜን ቢዬ ያለምንም ተጨማሪ በአብ ፊት እንደቀረብኩና የዘላለም ህይወት እንዳለኝ እንዳምን አድርገሄኛል አሜን።

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 3 года назад +6

    የሚገላግል ትምህርት እድሜህ ረዠም ይሁን ፓስተር

  • @HabteYohannes-ut7yp
    @HabteYohannes-ut7yp 11 месяцев назад +1

    Dave blessed person, man of God ❤🙏

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 года назад +29

    ሮሜ 8 (Romans)
    34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

    • @apostletechaleabebe6386
      @apostletechaleabebe6386 3 года назад

    • @estifbest2121
      @estifbest2121 3 года назад

      የናንተ ትልቁ ችግር አዳኝን(ፈራጅን) እና ለማኝን(አማላጅን) መለየት አለመቻላቹ ነው

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 3 года назад +5

      @@estifbest2121 እኛ ሳይሆን ያልነው መጸሀፍ ቅዱስ ነው የኛ ድርሻ ደግሞ አሜን ብሎ መቀበል ነው ደሞስ ከሞተልኝ ውጭ ለኔ ሊማልድ የሚችል ማነው ??

    • @estifbest2121
      @estifbest2121 3 года назад

      @@betelhemgirma9736 መፀሃፍ ቅዱስ ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ እንደሆነ ነው የሚግረን እርግጥ ነው በስጋ ህይወቱ እኛን ለማስተማር አስታርቋል ይህ ማለት ግን አሁን ያማልዳል ማለት አይደለም።

    • @estifbest2121
      @estifbest2121 3 года назад +1

      @@betelhemgirma9736 የኔ ጌታ አንቺ እንደምትይው ለማኝ አይደለም ኢሳ 9:8 ሕፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር ሀያል አምላክ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 2 года назад +9

    እየሱስ አማላጄ፡ አምላኬ፡ ልቄካህኔ.....ነው። 💚💚💚💚

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 4 года назад +8

    ተባረክ፡ብሩክ፡ነህ፡እየሱስ፡አማላጅ፡ነዉ

    • @estifbest2121
      @estifbest2121 3 года назад

      ክርስቶስ ሁሉን ቻይ አምላክ የሁሉ ገዢ አዳኝ እና ፈራጅ እንጂ አንቺ ዝቅ እንዳረግሺው ለማኝ(አማላጅ) አይደለም

    • @guruguupo6146
      @guruguupo6146 2 года назад

      @@estifbest2121 Videown አላየህም?
      ኢየሱስን አማላጅ ነው ማለት ማሳነስ አይደለም!!

    • @estifbest2121
      @estifbest2121 2 года назад

      @@guruguupo6146 vidiown bayew balayew መፀሀፍ የሚለው ክርስቶስ አሁን ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይልም

    • @guruguupo6146
      @guruguupo6146 2 года назад

      @@estifbest2121 መፅሀፍ ያማልዳል እንደሚል እያሳየህ አደለም እንዴ ያለው? ለማንኛውም ከእኔ በላይ መልሰህ መላልሰህ videown ተመልከት። ክርስቶስም እውነቱን በመንፈስ ቅዱስ ይገልጥልሀል።🙏

  • @behailufekadu4391
    @behailufekadu4391 3 года назад +3

    Dave tebarek migermegn gubae wust yemitsefut tikit nachewu indiyastekakilu yinegerachewu

  • @TilahuntileJena
    @TilahuntileJena 5 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ ፓስተርዬ በጣም ወሳኝና ድንቅ ትምህርት ነው

  • @EyobBasa
    @EyobBasa 8 месяцев назад

    በዚህ ዘመን አማኝ የእምነትን ትጥቅ እንደገና የሚያጠብቅበት ወቅት መሆኑን የሚያሳይ ትምህርት ነው ፣ተባረክ የጌታ ሰው ።

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይባረክህ ጋጋታ ይለለው ትምህርት ነው 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @AbelG.20
    @AbelG.20 11 месяцев назад

    Dear brother in Christ we need like you!!God bless you!

  • @Dani_habeshawi_27
    @Dani_habeshawi_27 8 месяцев назад +1

    ምን አይነት ትምህርት ነው ወንድሜ ተባረክ እባካችሁ ኦርቶዶክስዊያን ከእንቅልፍ ንቁ

  • @betelehimababa6487
    @betelehimababa6487 7 месяцев назад

    ክብር ሁሉ ለአምላከችን ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንንንን ወደጀ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ይጨመረልህ አትገደብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariamabrahim6059
    @mariamabrahim6059 4 года назад +3

    ዘመን።አገልግሎትህ ይባረክ

  • @meserettefera8210
    @meserettefera8210 3 года назад +2

    Betam tekami temehert new sefelegew sefelegew sefelegew...Tsega yibzaleh man of God

  • @kiyayegetaliji7876
    @kiyayegetaliji7876 3 года назад +4

    ዘመን ይባረክ ዴቭዬ መልካም ሰው ነህ ትምህርት ይጥማል

  • @YidresewmisganaYidresew-kx3rh
    @YidresewmisganaYidresew-kx3rh Год назад

    አቦ ተባረክልኝ ተባረክ

  • @emebetmegersa7867
    @emebetmegersa7867 2 года назад +2

    ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በትምህርቶችህ በብዙ ተባርኬበታለሁ ፀጋው ይብዛልህ

  • @amarechamejo2380
    @amarechamejo2380 Месяц назад

    እውነትን ላልታረዱት ማሳወቅ ትልቅ እውቀት ነው ፓስተር እግዝአብሄር ይባርክ

    • @AbelaMan-i4r
      @AbelaMan-i4r 26 дней назад

      ሊቀ ካህናት አማላጅ ማለት ነው የሚል ማስረጃ እስቲ ስጠኝ

  • @FitsumTekalign-ry4ji
    @FitsumTekalign-ry4ji Год назад

    ፀጋ ይብዛለህ

  • @SaraDebebe-e1o
    @SaraDebebe-e1o 9 месяцев назад

    Davi yemr be akale bagnhi betam dese yelgnale....zemnhi yebarki❤❤❤

  • @andualemarimo6046
    @andualemarimo6046 4 года назад +2

    tebarek dav ewnet ewnetuan fetari bante slegelete yibarek...........yagelglot zemenh yibarek!!!

  • @emebetshibiru
    @emebetshibiru 3 года назад +2

    ewnet eskezare sefelegeh tik tok lay neber yagengeweh geta eyesus yebarekeh endante aynet sewoch yebezulen

  • @ሀብታሙያዕቆብ
    @ሀብታሙያዕቆብ Год назад

    ዴቭዬ በብዙ ተባረክ

  • @elsabetmalkamu1656
    @elsabetmalkamu1656 3 года назад +4

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад +1

    ዋዉ ተባረክልኝ ትክክል ኢየሱስ አማላጃችን ነዉ ንገራቸዉማ

  • @zadzerihun
    @zadzerihun Год назад +3

    Romans 1 አማ - ሮሜ
    22: ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥
    God bless you
    We love you
    የእግዚአብሔርን እውነት ንገራቸው ❤

  • @henokgirma5580
    @henokgirma5580 2 года назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክ 🙏ለዘመናት መረዳት ምፈልገውን ትምህርት ነው ያገኘውት

  • @cherutenawu7443
    @cherutenawu7443 Год назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @selamnati3633
    @selamnati3633 2 года назад

    ወንድሜ ዘመንህ ህይወትህ አግልግሎትህ የተባረከ ይሁን ብዙ ተጠቅሜአለሁ

  • @Mimimimi17194
    @Mimimimi17194 Год назад

    Powerful message.......thank you brother David

  • @husseinabdigobana2795
    @husseinabdigobana2795 2 года назад

    ወንድማችን ዳዊት ፋሲል እኔ ምን ብዬ እንደምባርክህ አላውቅም
    ብቻ የዘላለም አምላክ ዘመንህን ይባርክ
    በአካል ባገኝህ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ብቻ እግዚአብሔር በጀመርከው እውነት ይጠብቅህ

  • @hirutworku9120
    @hirutworku9120 3 года назад +1

    Ewnet yaberalen ersu menfeskedus yibarek

  • @tybrbbb9541
    @tybrbbb9541 Год назад

    ዎንድሜ ጌታ ይባርክህ ፀጋ እንዴ ገና በእጥፍ ይጨመርልህ ❤❤

  • @EdenBelay-b4q
    @EdenBelay-b4q 9 месяцев назад

    Dave Geta zemineken yebarek 🙏

  • @easypc8806
    @easypc8806 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ከክርስቶስ አማላጅ ለኔ የኔ አባቴ ስም ይባረክ ኢየሱስ 🙏🙏🙏🙏

  • @sintayehunigussie8392
    @sintayehunigussie8392 6 лет назад +12

    sintayehu negnii past akrarii orthodox !!!1
    betaam tebarekuu wendehm dawit plus habte lelochehuum ye ewunet wengel agelgayooch may be ba comment saskement kelal ngr lemesleh yichelaal
    eyesuus eneen ka chilemaa new felkikoo yawetagnii tebarekuu stiill temetachuun eytetketatelkugnii new beka mn lebelachuu ye inant wengel ye ewunet new specialy the same as wiz kale awadii tv betaam ewdeachuwaleew tebarekuu much much grace uuu egzihabeher yimesgeen

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ

    በሚገባ መልኩ ነው ያስተማርከን ተባረክ !!!

  • @wendiwendi8127
    @wendiwendi8127 3 года назад +3

    ያብዛልክ
    ወንድሜ

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 Год назад

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 3 года назад +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @saviour8680
    @saviour8680 Год назад

    ጌታ ፀጋው ይብዛልህ ሞገሱን ይጨምርልህ

  • @shlematbekele6903
    @shlematbekele6903 Год назад

    ❤❤❤
    Tebareke geta bante beheyle yetekemal,ye gatane kalune bedenbe merdate cheyalhu
    ❤❤❤

  • @raheltadesse2601
    @raheltadesse2601 Год назад

    ዘመንህ ይባርክ

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Год назад

    እግዚያብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ዴቭዬ

  • @EgualeRegu
    @EgualeRegu Год назад

    ወንድም ዳዊት!እ/ር አብዝቶ ይባርክህ

  • @DegifeBona
    @DegifeBona 10 месяцев назад

    Deva betam nw mwodh geta yibarhk ewunt❤❤

  • @mintesnottsegaye3685
    @mintesnottsegaye3685 6 лет назад +7

    great explanation brother Dave, I love you

  • @hawibogale4606
    @hawibogale4606 2 года назад

    Dave geta abzeto yebarkeh tsegawunhulem bante layi yechemer ,

  • @getufeta-qw7qt
    @getufeta-qw7qt Год назад

    ጌታይርክህ

  • @mirafseyoum5273
    @mirafseyoum5273 3 года назад +1

    ዘመንህ ሙሉ ይባረክ የተባረክ ነክ

  • @hiwi6200
    @hiwi6200 3 года назад +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወድም ዳዊት🙏🙏🙏

  • @nigisttesfaye6501
    @nigisttesfaye6501 3 года назад +4

    Good teaching! Truth will set us free!!God bless you!

  • @YonathanNegash-e5s
    @YonathanNegash-e5s 4 дня назад

    ዴቭ በርታ❤❤

  • @deborasalame8471
    @deborasalame8471 4 года назад +1

    እግዝአብሔር ይባሪክ

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Год назад

    God bless you....Yon from Washington Dc.....!!!!

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 4 года назад +3

    god bless you deve

  • @mulerthegreat9151
    @mulerthegreat9151 4 года назад +3

    Thank you Pastor Dave.

  • @tesfahunlion3272
    @tesfahunlion3272 Год назад

    blessed.
    እውነት ድፍረትን ይሰጣል።
    ኢየሱስ የማይካድ እውነት ነው።አሁንም መናገርህን ቀጥል።ጌታ ሁሌም ከአንተ ጋር ነው።ስለአንተ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 6 лет назад +4

    ተባረክ ትልቅ ትምህርት ነው ::

  • @joujoujoujou3832
    @joujoujoujou3832 2 года назад

    ፀጋው ይብዛልህ የእግዚአብሔር ሰው

  • @AmharicChristiannews
    @AmharicChristiannews 4 года назад +2

    እወድሃለው ዳዊት

  • @tibletberhemengistu8599
    @tibletberhemengistu8599 3 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @metiiiwallaga3427
    @metiiiwallaga3427 4 года назад +2

    God bless you

  • @MintesnotMesfin-e8k
    @MintesnotMesfin-e8k Год назад

    Tebareklgn deviye

  • @aduyejesus9222
    @aduyejesus9222 3 года назад

    tebarek ewnet yehone meliekt

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 года назад

    Amen Amen Amen 🤝🏽 Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻

  • @kalebgossa6683
    @kalebgossa6683 Год назад

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን አብዝቶሊሃል ጌታ ይባረክ አንተን ለምድራችን ሰጥሊናል ማቴዎሳችን ነህ።

  • @berhanunegasa4618
    @berhanunegasa4618 3 года назад +1

    My God my be bless u

  • @birukyohannes6655
    @birukyohannes6655 2 года назад

    ተባረክ ።ስለ ጥምቀት ብታስተምረን እነሱ ጥምቀት ሀጥያትን ያስተሰርያል(ድነት)ያስገኛል ብለው ስለሚያስተምሩ ሐዋ 2:36 ላይ ያለውን በመያዝ

  • @ቀራንዮሚድያ
    @ቀራንዮሚድያ 3 года назад

    የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛል የተወደድክ ውንድሜ ተባረክ!

  • @biruktawitalemayehu3686
    @biruktawitalemayehu3686 4 года назад +3

    Amazing word of god tega yebzalek deva

  • @ermias812
    @ermias812 11 месяцев назад

    ዴቭ ተባረክልኝ

  • @mesertnegash989
    @mesertnegash989 3 года назад +1

    ተባረክ

  • @zchorfo
    @zchorfo 5 лет назад +2

    thankyou. you are blessed

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 Год назад

    ከእውነት የተወለድክ ከቃሉ የህይወታችን ራስና መድኃኒት የሆነው ጌታኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ መሀፀንህ ይከፈት ልጅይስጥህ አሜን።

  • @israelbelachew1251
    @israelbelachew1251 4 года назад +1

    Brother dawit you are blessed

  • @lamlamashebo3254
    @lamlamashebo3254 2 года назад

    ተባረክህ

  • @kerodsisay9752
    @kerodsisay9752 4 года назад +2

    God bless you!!

  • @ermiaszeleke9095
    @ermiaszeleke9095 5 лет назад +2

    Grace on to you Daveyee

  • @Rahel-i4z
    @Rahel-i4z Год назад

    ተባረክ 😍😍😍😍

  • @betylily2450
    @betylily2450 4 года назад +2

    Ante wed ye abate lej tsegana Selam yebza love u so much miss u

  • @gizachewgetahun3897
    @gizachewgetahun3897 4 года назад +1

    wondim dawit geta kidusu yibarkeh!!