በእነዚህ 10 ነገሮች ትፀፀታላችሁ | 10 BIGGEST REGRETS IN LIFE! - ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 47

  • @EthioKings
    @EthioKings  3 месяца назад +22

    00:00 - የመኖር ጥያቄ
    01:15 - ሊሞቱ የደረሱ ሰዎች የሚፀፅታቸዉ 10ሩ ነገሮች
    02:53 - 1) ደስተኛ አልነበርኩም!
    08:00 - 2) በእውቀት ራሴን አላሳደግሁም!
    11:17 - 3) እራሴን አልተንከባከብኩም!
    15:41 - 4) የኖርኩት በቂም እና በጥላቻ ነዉ!
    18:31 - 5) ለቤተሰቤ ጊዜ አልሰጠሁም!
    21:14 - 6) ሰዎችን አረዳሁም!
    23:57 - 7) ለህልሜ አልኖርኩም!
    27:13 - 8) ለምንድነዉ የለፋሁት?
    33:52 - 9) ለሰዎች ፍቅሬን አልገለፅኩም!
    36:34 - 10) ሀይማኖትን እንቅ ነበር!
    38:42 - ማጠቃለያ

  • @solomonkassaal
    @solomonkassaal 3 месяца назад +14

    ይህኛዉ ሀሳብ ጠንከር ያለ ነዉ እድሜዬ ገና ቢሆንም ግን ወደፊት ህይዎቴን አሳሰብከኝ እርግጠኛ አደለሁም ምን አይነት ስህተቶችን እንደምሰራ። ይሄ ሀሳብ ለኔ እንደ ማንቂያ ደወል ነዉ በደንብ እጠቀምበታለሁ ዶክተር ተባረክ ያኑርህ ❤❤❤❤

  • @ረቂቁአለም
    @ረቂቁአለም 3 месяца назад +10

    በጭብጨባ ያልተረበሸ ትምህርት ነዉ ያገኘሁት 🙏🙏🙏 በጣም ተመስጬ እስከመጨረሻዉ አዳመጥኩት ግን አጠረ ከብዙ መዉሰድ እችል ነበረ ዶክተር አመሰግናለሁ በጣም እራሴን ቆም ብዬ እንዳይ ስለረዳህኝ። የነዚህ ሰወች ታሪክ እኛም ሀገር ይሰራል ኑሮአችን ቢለያይም በባህሪ አንድ ነን ሰወች ነን 🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @MelatNigus-by7dd
    @MelatNigus-by7dd 20 дней назад +1

    ረዥም እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 3 месяца назад +4

    ዶክተር ወዳጀነህን ማግኘት እፈልግ ነበር ግን በጣም ብዙ ሞክሪያለሁ ላገኘዉ አልቼልኩም ሰላለገኘሁት ተሰፋ ባለመቁረጥ ሚዲያዉን እከታተላለሁ ልክ እንደመፅሐፍ ቅዱሰ ይጠቅመኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 27 дней назад +1

    39:43 Dr. Wedagageneh, you are truly a blessing for Ethiopia. My mom, weyzero Twabech Demesse, was a close friend to Elsabet weldu 39:43 and Bereket weldu mother. They all grew up in Jijiga. We are a family Aquintens. I have told Elsabet, "I watch your videos. I would love to meet you next time you visit Virginia. I lived all my life in the US. I came to attend college, and I am professional in the US.
    This presentation was outstanding. I was blessed listening to it.
    Thank you,
    Teddy Tekle

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 3 месяца назад +7

    ዶ/ር ወዳጄ እንደዚህ አይነት የህይወት ምንጭ ትምህርት ስላስተማርከኝ እግዚአብሔር ላንተም ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ❤🥰🙏👑💥💥💥💥💥

  • @kiraxrx
    @kiraxrx 3 месяца назад +4

    My biggest regret was my health i just work 16 hours a day, i thought i can make a lot but i lost my energy, time, family, health, and my interest to live. But know i had a beautiful family, beautiful wife and son. Thanks to God.🙏🙏🙏 Dr i learn a lot from you and my life God bless you 🤌🤌🤌👏👏👏👏

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 3 месяца назад +3

    እንዴኔ ቁጭ ብሎ የሰማ ሰዉ ብዙ አጥርፉዋል ጌታ ይባርክህ ዶክተር ወዳጅነህ በጣም ብዙ ተቀብያለዉ ካንቴ

  • @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
    @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ 3 месяца назад +4

    This is really life changing 🥰🥰

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Месяц назад +1

    ዶክተር በጣም እናመስግናለን ዶክተር ወዳጀነህ በጣም እማከብርህ ውድ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ሽ ዓመት ኑርልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @MomentsThatShapedUs
    @MomentsThatShapedUs 3 месяца назад +5

    Yihe betam hiwot keyari, ke dkam miyaneka tesfa yekoreten tesfawn endegena endinesasa yemiyaderg dink nggr new .. enamesegnalen

  • @mareshetkebede7697
    @mareshetkebede7697 Месяц назад

    Am addicted to listen Dr . Wodajeneh

  • @nathag3580
    @nathag3580 3 месяца назад +2

    ዘመንህ ይባረክ ብዙ ወስጃለሁ 🙏

  • @meazasolomon7380
    @meazasolomon7380 2 месяца назад +1

    ዶ/ር እናመሰግናለን❤❤❤

  • @BrktiAtsbaha
    @BrktiAtsbaha 25 дней назад +1

    በኣሁን ሰኣት ደስተኛ ኣይደለሁም ሂወትየ ምስቅልቅሉ ወጥተዋል ዶ/ር ያንተ ቪድዬዎች እያዳመጥኩ ለማገገም እየመኮርኩ ነው

  • @kirubel1949
    @kirubel1949 Месяц назад

    ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ከኛ ጋር ይሁን

  • @emebetgirma1506
    @emebetgirma1506 28 дней назад

    E/GYestelgn Betam Amesegenalhu God Bless YOU!

  • @zewdineshbabu7042
    @zewdineshbabu7042 3 месяца назад +1

    I am very grateful. My
    wonderful Brother!
    After learning your speech completely chang my life!
    Thanks God!

  • @Birrtat
    @Birrtat 3 месяца назад +1

    ዶክተር አመሰግናለሁ በጣም እራሴን ቆም ብዬ እንዳይ ስለረዳህኝ።

  • @emebetasmamaw-o7i
    @emebetasmamaw-o7i 3 месяца назад +1

    Thank you so much , Doctor 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🥰🥰🙏🙏

  • @BrhanuBireda
    @BrhanuBireda Месяц назад

    Tsegawen yahzalhe nurlen

  • @MelatNigus-by7dd
    @MelatNigus-by7dd 20 дней назад

    የኔ ሱስ አንተ ሱሴ ነህ wow 😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 3 месяца назад +1

    ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ይላል ፊሊጲሲዩስ 4:4 ላይ ደስታ በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ እና ብቻ ነው ያለው። ለዚያውም የማይጠፋ ደስታ በሁኔታዎች የማይቀየር። እንዳትሞኙ በራሳችሁ ወይም በተለያየ መንገድ ደስታ ለማግኘት ብትጥሩም ጊዜያዊ ደስታ ልታገኙ ትችላላችሁ ግን ጊዜያዊ ደስታ ነው። ወደ ኢየሱስ ኑ የማይጠፋ ደስታና ሰላም ይሰጣችኋል።

  • @selamseluma4279
    @selamseluma4279 Месяц назад

    Doctor wedagei I am really appreciate you thank you thank you thank you. I don’t know what to say Thank you under God you are my teacher. I am learning a lot God bless you, my brother 🙏

  • @MeronMeron-fi3ro
    @MeronMeron-fi3ro Месяц назад

    Gerum new 🎉

  • @betlhemhailemariam3866
    @betlhemhailemariam3866 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @heven5524
    @heven5524 3 месяца назад +1

    Hi!
    Lerase alnorkom😭😭😭

  • @like-ps9so
    @like-ps9so 3 месяца назад

    BETAM ENAMESEGINALEN D R ❤

  • @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ
    @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ 3 месяца назад +1

    በአንተ ጀምራ!!! ሁሉን ነገር ትተህ ወደ ክርስቶስ መመለስ ይሁንልህ። በሙያህ በሚዲያ ዝና ማግኘት አይጠቅምህም ሰብሰብ ብለህ በነጻ ወዳዳነህ ጌታ ተመለስ እግዚአብሔር ይርዳህ።

    • @moonmoon4077
      @moonmoon4077 3 месяца назад

      ዶ/ር ወዳጄነህ መጀመሪያም ተባርኳል ። የምን ዝና ነው? አንተን እና እኔን ስለመከረ ለዝና ነው ትላለህ? ሞኝ ነህ

  • @FanitteklayFani
    @FanitteklayFani Месяц назад

    እኔጃ ዶ/ር እሄ ግዜ ካለፈ

  • @filimonamekuria6917
    @filimonamekuria6917 3 месяца назад +1

    እኔም ይህን ሃሳብ እጋራለሁ ዶ/ርን ብናገኘው እጅግ ጥሩ ነበር።ምክሩ የማይጠገብ ነው። ስልኩ የለም??

  • @Clasyphone
    @Clasyphone 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @DavidTaye-ws6dk
    @DavidTaye-ws6dk 3 месяца назад

    Ene emkochenge kemaymetnonge swech gar masalefe new

  • @nathag3580
    @nathag3580 3 месяца назад +1

    እዚህ ቻናል ሚቀርቡት ነገሮች ሌላ ቦታ ብሰማቸዉም አቀራረባችሁ ልዩ ነዉ ይመስጣል ቀጥሉበት ተባረኩ

  • @QasimRha
    @QasimRha Месяц назад

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DisneyHabesha
    @DisneyHabesha 3 месяца назад

    በስደት የሰዉ ሀገር ያለን ሰወች ወደን አይደለምኮ የሰዉ ቤት ምንለፋዉ 😢😢😢😢 ሀገሪቱ ለስራ አትመች ግራ ገባኝኮ እድሜየ በሄደ ቀጥር እረበሻለሁ ይህን ስሰማ ጭራሽ አልቅሻ አልቅሻ ይለኛል 😭😭😭😭😭

    • @kiraxrx
      @kiraxrx 3 месяца назад +1

      Ayzosh hulum yalfal wede hagerish btmeleshi tru nw gizeshin tetekemi 😔😔

    • @wubityedemufireenegh5601
      @wubityedemufireenegh5601 3 месяца назад

      እኔ ጌታ ረድቶኝ ወራት ነዉ የቀሩኝ ከብዙ አመታት በኃላ ደግነቱ በልጅነት መሰደድ ነዉ ነዉ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 16 дней назад

    የነጩ አለም አሻሮ ቅማችሁ ተዋህዶን የገፋችሁ ምትገፉበት ግዜ ደረሰ !

  • @Roseslove2017
    @Roseslove2017 3 дня назад

    After you are getting Christian you were said God told me this and that is that fro real? Do you regret now 😂😂😂😂

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 3 месяца назад

    information not revelation .mmmmkkkkkk

    • @kiraxrx
      @kiraxrx 3 месяца назад

      At least you can shout the fu*k up 🥴