ፓስተር ዮናታን ተክኤ | Pastor Yonatan Tekie| መጸለይን አስተምረን | 05/26/2024
HTML-код
- Опубликовано: 27 май 2024
- To donate: www.eecboston.com/donations
Address: Ethiopian Evangelical Church in Boston
2566 Washington Street Roxbury, MA 02119
#AmharicSermon
#Amharic_protestant_song
#amharic_protestant_mezmur
#amharic_music
#amharic_mezmur
#amharic
#menfesaw_mezmur
#amharic
#pentecostal
#mezmur
#mezmurprotestant
#pentecostal Развлечения
ፀሎትን አውቆ መጨረስ አይችልም ና ሁልጊዜ ልንማረው ይገባልና ጌታ ይባርክህ ፤
እጅግ በጣም ጠቃሚና መሰመር አሳይዥ ትምህርት ነው።ይጥቀመን!!!አይወሰድብን ወፎች አይልቀሙብን!!!
ሰባኪው ተባረክ!!!በበለጠ መገለጥ ይግለጥህ።
Pasteriye ene mesteleyi alchilim
ፓስተር ዮናታን ተክኤ በጣም ደስብሎኛል ከረጅም ጊዜ በኋላ ስሳየሁህ ።ባይብል አርሚ በነበርክ ጊዜ ከነቶማስ ምትኩ ከነአብይ ሐዋዝ ባንተ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ
አንተ የተወደድክ የእግዚአብሔር ባሪያ። ልቤ ውስጥ የገባከው ከ16 ዓመት በፊት ገና አ.አ.ዩ. የተማሪዎች ጀነራል ፌሎሽፕ ላይ መተህ ስታገለግለን ነበር። ከዚያ በኋላ እያሳደድኩ መልዕክቶችህን እሰማለሁ። so much love brother Pr. Yoni.
ብዙ ስብከቶች ከጬኸታቸው የተነሳ ለመስማት ያስቸግራሉ እንደዚ ረጋ ብሎ መስበክ እንደሚቻል ቢያውቁ እመኛለሁ የተረጋጋ ስብከት ወሳኝ መልዕክት ልብን የሚያነፅ ፀጋውን የብዛልህ ወንድሜ ተባረክ ሌሎች ትምህርቶችን ብሰማ ደስ ይለኛል
ምን ዋጋ አለው የማስታወቂብዛት በየደቂቃው መስማት አልቻልኩም ተውኩት
@@Haimanot-hf6tlVPN ክፍት ከሆነ ዝጊው ያለ ማስታወቂያ ማየት ይቻላል።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Amen Amen Amen Haleluya
Mmm 🤔 power full Massage Amen
እውነትም ፀሎትን ክጌታ እንማር 7:35
የየእስራኤል አምላክ ይባርክህ እውነት ነው የልባችንን አይኖች ያብራልን❤
ፓስተር ዮናታን ተወዳጅ ወንድማችን ከብዙ ጊዜ ቦኋላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክልን
አንድ ሰዐት ይሄን ድንቅ ትምሕርት አድምጠሕ አሁንም ያው? ስለራስሕ 😅 ብቻ። ስንት ጊዜ ሆነኝ ከሰማዉህ 😂 🤷🏾♂️ ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ😢
ኘሰሰረረነረ😅😅ሠመሚሠ
አሁን ቤተክርስትያን ለይ እየቀነሰ ነው ትምህርት ማለት አሜን አትሉም የበዛበት ነው ህዝቡም ቀኑን ሙሉ አሜን የሚያሰኝ ትምህት ነው ሚፈልገው ከፀሎት ይልቅ አሜን የሚያሰኘውን ሰው ነው የሚፈልገው ፀሎትም የሚፈልግ የለም የፀሎት ቀን ቸርቹ ባዶ ነው እንዴት ስለፀሎት ይታወቅ
እባክህ : ከማስተማር : ከ ቶ ፡ አትጥፋ ። ተግተህ ፡ አስተምር : ተባረክ :
Many Blessings!
ውድ መጋቢ ዮናታን እባክህ በአለም ዙሪያ ያገለገልካቸው ሁሉ መልክቶቹን ፓስት ያደርጉ ዘንድ ንገራቸው አለዛ ይበድሉናል
Tebarke Betam Denke melekete new
God bless you
Thank you
ተባረክልን ህይወት ለዋጭ ትምህርት ነው ከእኔነት የሚያወጣ መልዕክት።
AMeeeeeeen❤❤
ፓስተር ዮኒዬ ተባረክ🙏🙏
ጌታ ፀጋውንና ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ፓ/ር። ተባረክ!
የጊዜው መልክት ተባረክ ፓስተር ዩኒ
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ።ተባረክ🙏❤
ዮኒ ይህ አስገራሚ የተሃድሶ መልእክት ነው ። ጌታ ይክበር !!!
Geta abzeto yebarkhe pastor Yonatane, denke temherten selastemarkene.
God richly bless You! Amazing sermon!
What a wonderful teaching of prayer- May God's enlightenment be greater and greater Pr. Yoni
ፖስተር ተባረክ በብዙ🙏🙏
Belss yuo to day yuo hlep me to know jeueses will for me tank yuo🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
God bles you ❤
Amazing teaching. My 3rd time to watch it. God bless you Pastor Yoni.
Oh Pastor Jonatan
You are blessed.
My God Bless You pastor Yoniy
በጣም ጥሩ ትምርት ነው የተረጋጋ ትክክለኛ ስብከት
ጌታ ይባርክ መጋቢ በጣም ደስ የሚል ትት ነበር ዋው!!!
ተባረክ
ዘመንህ ይባረክ ብዙ ተማርኩበት❤❤
God bless you pastor
ድንቅ ትምሕርት ተባረክ!
❤Very interesting ❤&blessing too❤ thank you very much glory to our lord christ Jesus Amen Hallelujah
አሜን,አሜን,ተባረክ,ጌታ,ከፍ,አፍ,ይበል
አሜን ተባረክልኝ
Ewnet naw geta yibarikeh ❤❤❤
ዘመንክ ይባርክ ❤❤❤
God bless you paster. Thanks God for His grace.
pastor Yonatan, God bless you!. You tell us the real truth word of God.
Ishi menfesi kidusi I tetehali
I love this preaching 👏 🎉🎉
God bless you Pastor Yoni
Betam new ytemarkubt geta zemnehn ybarkew segawn yabzalke 🥰🙏🙏
ተባረክ ይብዛልህ
Amazing sermon!
Thank you, pastor. I learned a lot today. I don't know you Personality, but the Lord is using you.
God bless you.
አሜንንንን ተባረክ
“ I am too busy not to pray” Martin Luther
Pastor yonatan sebketu nuronew betam ye egzehaber sew nw, sile wengel bilo Edify bemli akokumo memhiran lay ena temariyochi lay betam eysera yigegnal Ethiopia lay eyezore bey timrit betu yasitemralu silezi degfut
This is the word of life. Bless u more ❤
thanke wodim thanke EYETA
True God bless you
After Addis Ababa Pentecostal church long time. Nice to see you in the house of GOD.
Tebarek brother woktawi timirt
ፓ ዮኒ አይን ከፋች እኮ ነህ የተሰጠህ ፀጋ ድንቅ ነው ለምልምልን ኑርልን ክፉ አይንካህ
You are blessed Pastor Yoni
Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉🎉
God bless you ❤🙌
6:19
🙏❤️
thank you so much
God bles you
Be blessed Pastor
Simple but powerful 👏 👏
እግዚአብሔር ይባርክህ ተቸግረናል እኮ
እንዴት በዚ ትምህርት ልበይ ረሰረሰች
Wow betam yemiyaneka melikit new esme tena shawn yabzalih ❤
Edme tena ystih amen
God blessyou
አ ስ ተ ማ ሪ !!!
ዘመኑ ቤ/ክ ጸሎት የሸሸችበት ይመስለኛል ።
Much grace brother
Tbarek
ዘወትር ፡ ትምህርትህ . ልንሰማው ፡ የተገባ : ሆኖ ፡ኣ ግኝቸዋለሁ ።
58:34
እንደ ሽንኩርት
OH. YONI
ፓስተር ዮናታን ተክኤ አናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው :እነ ግን እንዳንተ ወንጌል ማስተማር እፈልጋለው። ፀልይልኝ?።
ዓለማችን እና ዓለማውያን ከኃይማኖት ከፖለቲካ ከሣይንስ ከብሔርተኝነት እና ከዘረኝነት ካድሬዎች ከሚዥጎደገድ ወይም በሚዥጎደጎድ ትምህርት የተሞሉ ናቸውነ።
🌈🌈🌈🌈🌈🌈 9:09
አዎ
Betam des yemil timhit new wendme! However. I observed significant allegory in your teaching
የምወድክ ውድ ዉንድሜ ብዙ ተማርኩበት ተባረክ
ደ ሰ ይ ላ ል
Denk Tmehert New
Paster Yoni Tekle, it's very nice to see you long ago, how are you doing? family?stay safe 💗
ፓስተር ዮናታን
Remain blessed
Let God bless you for you gave me very essential word of God. Be strengthened by him and by his might more and more. Abound with his fulfill. Forever dwell in him brother in Christ.😊😅
I read the bible but can not understand it as it is full of contradiction. So how one can understand or believe that is contradictory and impossible to reconcile or harmonize? For example, the bible Matthew 2:1 indicate that Jesus was born at the the time of Herod which he died at 4 BC but Luke said Jesus was born when Cyrenius was appointed 23:38 governer of Syria which is 6 AD. Together, there are 10 years gap. Moreover, Christians as a whole believed that Jesus was born at the first year of the Christian era. I appriciate you if you have any answer to such contradiction. Thank you and I am B.A. from United States.
Correction: sorry for typing error which wrote wrongly undesired number of a chapter and verse. It was meant to write Luke 2:2 to compare with Matthew 2:1. Thanks, B.A.
❤❤😅
ዘወትር ፡ ትምህርትህ . ልንሰማው ፡ የተገባ : ሆኖ ፡ኣ ግኝቸዋለሁ ።
ፓስተር ጠፋህ ብዛ ባክህ እንዲገባን
Kkkkkkkkkkk ተገፍትረን ነው
የ ሁ ኑ ክ ር ስ ት ና ግ ራ ያ ባ ል በ ወ ሬ ና በ ት ቢ ት ብ ቻ የ ተ ሞ ላ ነ ው የ ነ በ ር ህ ን ጨ ጋ ይ ላ ጫ ሉ ::
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን
ተባረክ
የ ሁ ኑ ክ ር ስ ት ና ግ ራ ያ ባ ል በ ወ ሬ ና በ ት ቢ ት ብ ቻ የ ተ ሞ ላ ነ ው የ ነ በ ር ህ ን ጨ ጋ ይ ላ ጫ ሉ ::