ከመጽሐፈ ሩት ዘመኑን መረዳት - በፒተር ማርዲግ | Peter Mardig
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- Join us for an inspirational sermon by the renowned Minister Peter Mardig, the visionary spiritual leader, and founder of Living Christ Church International, with congregations spanning from Dubai, Sharjah, Addis Ababa, Johannesburg, to Hawassa. Every week, Minister Peter Mardig delivers a powerful message that instills hope and encouragement in the hearts of believers.
In this week's sermon, Minister Peter Mardig dives deep into the wonderful love story of the book of ruth with an amazing interpretation of the book to fit and reveal our end time.
Minister Peter Mardig invites you to subscribe to the Peter Mardig channel to receive his weekly messages, each filled with divine wisdom, spiritual guidance, and a profound understanding of God's love for His children.
As a special treat, we're sharing links to some of Minister Peter Mardig's recent sermons from his RUclips channel:
1. ከተለመደው ህይወት የሚያወጣ | Watch Here: • ከተለመደ ህይወት የሚያወጣ ፒተር ማ...
2. የአዲሱ ሰው ማንነት ? | Watch Here: • የአዲሱ ሰው ማንነት ? በአገልጋይ ... ...
3. እውነተኛ የወይን ግንድ | Watch Here: • እውነተኛ የወይን ግንድ ፒተር ማርዲ...
4. Ersun semut (እርሱን ስሙት) | Watch Here: • Ersun semut ( እርሱን ስሙ... ...
5. የበረከት ዕውቀት | Watch Here: • የበረከት እውቀት ክፍል ፩ - Y...
6. ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው በአንደበት ጉልበት ነውን?? | Watch Here: • ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ... ...
This is an opportunity to enrich your spiritual journey and discover the boundless love and grace of God through the insightful teachings of Minister Peter Mardig. Join us this week for a life-changing experience as we explore "The book of Ruth and unlock the transformative power of God's forgiveness and compassion and the big plan for our world.
እንኳን ወደ ፒተር ማርዲግ ትክክለኛ የዩቲዩብ ቻናል በደህና መጡ!
ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ ሰብስክራይብ ማድረግና ለወዳጅዎ ሼር ማድረግን አይዘንጉ!
ህይወት የሚለውጡ ትምህርቶችን በሚለቀቁበት ሰዓት ወደናንተ እንዲደርሱ ያድርጉ!
ፓስተር ፒተር ማድሪንጌ የሚገርም የእግዚአብሔር ፀጋ አለብህ ትምርቱም የሚገርም ነው
የሚገርማቹ ነገር 2008 የእሱን ትምህርት ቀኑን ሙሉ ስሰማውዬ ማታ ለፀሎት ከጋደኞቼጋ ተሰበብን እና መፀለይ ጀመርን በመሀል እኔ ላይ መንፈስ ቅዱስ ወረደብኝ የሚገርማቹ የምንፀልየው ሁላችንም ኦርቶዶክስ ነበርን የማላቀው ልምምድ ውስጥ ገባው እረሀቤ የእግዚአብሔር ቃል ነበረ ጌታ በዛው ሁላችንንም ልጆቹ አረገን ጌታን እደግል አዳኜ አርገን ተቀበልን እና ፒተርን አረሳውም ባለውለታዬ ነው ጌታውን አሳይቶኛል እና ወዳጄ መምህር ፒተር ማድሪጌ ተባረክልኝ ።
እሰይ አሁንም ያፅናል 🎉
አሜን
Wow! What a wonderful testimony! May God bless you and your friends! God is so good, he works in different way all the time. Welcome to the kingdom of God🙏🙏🙏❤️
እኔም በእረሻደይ TV2006ዓ,ም የእሱን ትምህርት ሰሰማዉ ትምርቱም የሚገርም ነው ፒተር ማድሪንበአገልግሎትህ በጣም እረካለው በኢዬሱስ ስም ቅባቱ ባንቴ ላይ እጥፍ ድርብ ይጨመርልህ። 🙏🙏🙌
በሚካ ቤት የጀመረው የተደበላለቀ አገልግሎት ሄዶ የት እንደደረሰ ማየት ይቻላል ዛሬም በሀገራችን ያለው ችግር ተመሳሳይ ነው ዳሩ ግን በጣም ራሴን እንድፈትሽ የት ጋር እንዳለሁ ማንነቴን እንዳይ አይኔን ከፍቼ እንዳይ ያደረገኝ ተምህርት ነው በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ ሁሌም ትምህርቶችህን እወዳቸዋለሁ ይመክራሉ ያፅናናሉ ተስፋ ሰጪ ናቸው ከሁሉ እግዚአብሔርን ይበልጥ እንድወደውና እንዳከብረው ያደርጉኛልና ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
P
😊😊ቶቶ😊😊ቶቶቶቶ😊ቶቶቶ😊😊😊
wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq
6766777777677777777777777777777777777777777777776776667776676677
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ግራ የተጋባ ሰዉ ነበርኩ ግን አሁን የእግዚያአብሔር መልካምነትና ድንቅ ጥበብ አይቼአለሁ ገብቶኝ አመልከዋለሁ
አሜሜንን ኢየሱስዬ አንተን ብቻ የማውቅህ የልቤ አይኖቼን ክፈትልኝ❤️ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ ወንድሜ📖❤️🔥🙏🙏
በዚህ አገልጋይ የምትገለገሉት ሕዝቦች በጣም እድለኞች ናችሁ ጌታ ምስክር አይቅለልባች እግዚአብሔር በእንናተ አላማ አለው ጊዜያችሁን ተጠቀሙ እኔ ጌታን ካገኘው ጀምሮ እንደዚህ አይነት ትምህርት አልተማርኩም እውነት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ እኔ እውነት ይሄን ትምህርት ስሰማ ሰማይና ምድሩ ተገለባበጠብኝ እስከ ዛሬ የት ነኝ ጌታ ሆይ አመሰገናለ በምድር ላይ የሰጠሄኝን ጊዜና እድል ሳያልቅ ይሄንን እውነት ስላሰማክ ስምህ ቡሩክ ይሁን ለነገር ትንሳኤ አግኝቻለሁ ❤❤❤❤❤ግን የሩት መጻሐፍ በዚህ አለቀ እንደ ፈልገ አጣው ለላ ክፍል ካለ በጌታ መሽን አድርጉ አገልጋዩንም ተገልጋዮችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ እውነት ስር እንድንሰድ ጌታ ይርዳን ሁላችንም❤❤❤❤❤❤❤
አቦ ተባረክ ትልቅ ትምህርት አገኘሁበት ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ ተባረክ🙏🙏🙏
እግዛብሄር አምላክ አብዝቶ የባርክ አሁንም
ለብዙ ትዉልድ ያድርግ በጣም ተባርኬአለሁ
ድንቅ,ትመህርት ክብር ለጌታ ይሁን !!!.
ኤግዚያብሔር ይብርክ በጣም ፓስተርችን
ስለዚህ ትምህርትና ስለ አንተ አምላኬን አመሰግናለሁ ።የሚገርም መንፈሳዊ ምግብ ነው ።እስከ መጨረሻው በርታ ።ቀጥል።በጸጋው ያኑርልን ።
ፓስተር ስለ አንተ አገልግሎት አምላከን አመሰግናለሁ። ስለ ልዩ ፀጋህ ክብር ሁሉ ለእግ/ር ይሁን። በአንተ አገልግሎት ብዙዎች ተፈዉሰዋል።
Geta zemenihin yibarekew tebarek
አሜንንአሜንንአሜንንንአሜሜሜንንን❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ መንፈሳዊ ኣባቴ ነህ ለኣለም የማልመች ኣድርገህ አሳድገኸኛል
wedddddd adergekalwe
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ለዘመኑ የሚሆን የመንፈስ ቅድስ ሙላት ያለበት የተቀደሰ ትምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህን አገልግሎትህን በብዙ ፍሬ ይገለጥ። እግዛብሄር ሲናገር ማይደነግጥ ማን ነው ሀለሉያ ጌታዬ እና አምላኬ በቀደሙት የነብያቶች ቅባት ለትውልድ እረኛ ያርግህ ይቀባህ ዘመኑ የሚያስፈልገው የእግዚአብሔር የተቀደሰ ቃል እና ቃል ብቻ ነው ብዛ
ዘመንህ ይባረክ እዉነተኛ ስብከት ሳታመቻመች ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እ/ር ለእኔ ና ለምድሬ የሠጠህ በረከት ነህ!!!!!!
ከእ/ር ቃል ጋር የበለጠ ፍቅር ያስይዛል።
እውቀት ማጣት ያመጣውንም ጥፋት እያየን ነው!!!!!!!
የእ/ር ቃል ልክ እንደ GPS መሄድ ያለብንን ትክክለኛውን የሕይወት አቅጣጫ ያሳያል!!!!!!!!!!
Good bless you More!
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ የአገሬን ህዝብ አይን ይክፈት ይሄ ቢገባን አሁን እረፍት በሆነልን ነበር።
Pastor ፒተር እኔ ስላንተ ምለው የለኝም
አይን ከፋች ትምህርት ነው
ጸጋ ይብዛልህ ስላንተ እግዚአብሔር አመስግናለው እደምወድህ ለመግለጽ የተማርኩትን እተገብራለው
ጌታ ይባርክህ መንፈሳዊ ኣባቴ ነህ ለኣለም የማልመች ኣድርገህ አሳድገኸኛል
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው እራሴን አግኝቼበታለሁ እንዲህ ያሉ አስተማሪዎች ይብዙልን።
Dear Apostle, may Father God bless you day and night. You are Apostel Paulos the second. Apostle teacher. Teach us more. May the Comforter be with you to win more lives. When ever you kneel to pray remember Hirut. ❤
One of the few pastors in Ethiopia teaching the words of God based on holy bible.
Stay blessed all the time in Jesus name !
አይን የሚከፍት የእግዚአብሔር ቃል ተባረክ
ተባረክ እውነት እውነቱን ስለአስተማርክ እግዚአብሔር ይርዳን ዘመንህ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ሁሉን ይቀይር
በጣምበጣም:ጌታአብዝቶ:ይባርክህ:እውነት:በቲቢሳይህ:በምንአግንቼ:ልባረከው:እል:ነበር:አንተእያሰተማረክ:ተንበርክኪ:ሰላንተ:መፀለይጀመረሁ:ጌታአብዝቶይባረክህአትያዝበየሱስም🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤አሜንአሜአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤
This message needs to be preached every church all over Ethiopian churches including Orthodox Church!!!!
ይገርማል ትልቅ እውቀት ነው ደግሜ ደግሜ ብሰማው ልጠግብ አልቻልኩም ጌታ ይባርክህ
ፓስተር ፔተር ጌታ እየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ❤
Wow JESUS 🔥🔥🔥💪🙏
Gata Menfes Kedus kezyhe Belay Ygletlehhhhh ye yhudaw Anbesa Koftana Wetader.
Praise LORD! I listened this teaching without sleeping through out the night. God bless you abundently.🙏
❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን😢😢😢😢😍😍😍😍
ጌታይባርክህ፣ተባረክ፣ዘመንህ፣ይለምልም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤ fasiteriye tebareki zemeniki tidariki betisabochi hulu yete barekeyihun🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ ውይ ትምርትህ ይሄን ይገልፅልህ የእስራኤል አምላክ ስሙ ለዘላለም ይባረክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Nameless, faceless revival! I believe it will be! be blessed Peter!
thank you so much, stay blessed ! you see guys such teachings has life in it and has apower to change a nation , now i understand .
thank you!!!
Geta yeaus abzto ybarkh xega ybzalh amazing teaching kbr leyesus yhun
2ተኛ ጢሞ4-1 በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት በመገለጡና በመንግስቱ እመክርሃለሁ 2ተኛ ማቲ 25 ቁ31-33 ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩ ወልድን ያከብሩት ዘንድ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳን አይፈርድም 3ተኛ ዮሐ 5 ቁ 27-29 የላከኝ አብ ከእኔ ጋር ነው እንጂ ብቻዮን አይደለሁምና እኔ ብፈርድ ፍርዴ አውነት ነው 4ተኛ ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለሙኑ እኔ አደርገዋለሁ ይለናል በዚህ ቃል እንዳንተ አባባል አማላጅ ከሆነ እንዴት እኔ አደርገዋለሁ ይላል ፡፡ ወንድሜ ሆይ ይህን ቃል መርምረው ፀልይበት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen
ገታ ይባርክህ የአገዚአብሔር ሰው።
ተባረክልን ፒተራችን ስለ መሳፍንት በጣም እንድረዳው ነው ያደረከው ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልኝ
Amen amen amen!
GATA Zemenekin hulu yebarekew!❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ጴጥሮስ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ
የሰፈርህ ልጅ ሶስና ነኝ እና ስለ አስራት ከ 100/10 ማዉጣት የሚለዉ ግራ ስላጋባኝ በዚህ ርእስ አስተምር ጥያቄ ስለፈጠረብኘ ነዉ
GOD BLES YOU MY BROTHER
ተባረክ አስተማርየ ነህ🙏
Waaaaaaaaaaw praise God,,,, haleluyaaaaaa powerful message,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
Amen.Amen.🙏🙏🙏🙏☝️❤❤❤❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ማስተዋል ለሰጠው ትልቅ ትምሕርት ነው
Eysus gata simu yibraki endanta yabzlini tabrki God bless u 🙏🙏🙏
please let's share this lesson for @christ army owner, for #dansa,#chufa, #beshu and others who have guesthouse to pray for the vulnerable. etc #piter Marding may God bless you.
Tebarek
ዘሠንህ ይባረክ
አሜን🙏
I blessed by the word of God. Pastor God bless you.
Amen
get zemenin yibarik beyesusim tebarek ameeeen😢❤❤
አባት ሆይ ሳላውቅ በድያለው ይቅር በለኝ
❤❤❤❤🎉
Gata yebatke
Very good and truthful message. Bless you, pastor.
አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ
Getaaa yebarekeeee
ተባረክ
God blessed
Ameeen Ameeen
የእግዚአብሔርን ቃል እንዴት ማስተማር እንዳለበት ያውቃል የተቀባ ነው ትምህርቶች ያረካሉ ፖስተርዬ ለምለም
እጅግ በጌታ የተወደድክ ወንድሜ: እባክህን በዚህ የእግዚአብሔርን ፀጋ እንዲህ እያገለገልክ(እየፈሰሰ) በፀጥታና በፅሞና የሚሰሙትን አቋርጠህ በመሃል የምትለቁት የቤ/ኒቱ (የአገልግሎት) ጊዜ ማስታወቂያዎች ምናለ መጀመሪያ እና መጨረሻ ብታደርገው? የራሱ የዩቱብ ማስታወቂያ የሚረብሸው አይበቃም? በአገልግሎትህ ጌታ የጀመረው ይህ ታላቅ ስራ እየጨመረ ፣ እየበራ ይልቁንም በዛ ባለህበት ምድር እንደ እሳት የክፉን ስራ እየበላ፣ እንደ ውሃ የሰዎችን ሕይወትና ኑሮ እያጠበ (እያነፃ) የሁል ጊዜ ፀሎቴ የሆነውን ስም መጥራት የማልፈገውን ታላላቆችን የሚማርክ (የሚስብ) ቅባት ይጨምርብህ(ይለቀቅልህ) ተባረክ!! ሁሌ ስለ እናንተ እግዚአብሔር እንደረዳኝ እፀልያልሁ።
በዛ ምድር እግዚአብሔር አንተንና ሌሎችንም አገልጋዮች ያስንሳ ጌታ ለዘላለም ይባረክ!!
ፊሊ 1+6 በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈፅመው ይህንን ተረድቻለሁ!!
I recently start to listen to your preaching. I am amazed and blessed may God bless you richly
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ ፓስተር ፒተር።
ዋዉ ጌታ ያብዛልህ ተባርከህ ቅር
Ameeeen Ameeen
Goyta ybareka nberkt kone
God bless you Brother.
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ...
Wow amazing amennnnn hallelujah lelellllll lelellllll temesgen yesus tebareki ❤❤❤
Ameeen📖👍👍👍😘😘😘❤️tabaraku🍇🍇🍇👏👏👏👏
Amen 🎉🎉🎉🎉🎉 Thank you
Amen amen tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን የጌታ ሰዉ ተባረክ❤
የእግዚአብሄር ሰው ጌታ ይባርክህ !
በርታ
Amen yargelen
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
I recommend it to all of Christan people to hear; I learned myself a lot Thanks to God in Jesus name.🙏🙏🙏
Thanks!
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
Amen yes its truth
እውነት ነው
Amen ❤❤❤❤
Amen geta ybarek
Tbareke bebezu
Wow Pastor please teach this around the world for the Generation who refuses to stay in the word of God , but looking for a sign looking for "mesafent". May the Lord bless you more . May God bring you to Toronto to teach this teaching
የቃሉ ብርሃን በተበላሹ አሰራር ላይ ሲበራ ---- ተባረክ!
ተባረክክክክክክ
ጌታ ዘመንሕን ይባርክ