Grace Life Community Church
Grace Life Community Church
  • Видео 83
  • Просмотров 779 069

Видео

#ዘመኑን ዋጁ ፣ክፍል2 # መጋቢ አማረ ሐጎስ
Просмотров 1,4 тыс.14 дней назад
#ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 5፡ 11-18 ዘመንን መዋጀት ማለት፦ ዘመንን የሰራ አምላክ (ባለቤት) ስላለው ባለቤቱ በአላማ ፈጥሮታል። ስለዚህ የዘመኑ (የቀኑ ) ባለቤት ለፈጠረበት አላማ መዋል ማለት ነው።
# ዘመኑን ዋጁ ፣ክፍል 1# መጋቢ አማረ ሐጎስ
Просмотров 1,7 тыс.21 день назад
#ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 5፡ 11-18 ዘመንን መዋጀት ማለት፦ ዘመንን የሰራ አምላክ (ባለቤት) ስላለው ባለቤቱ በአላማ ፈጥሮታል። ስለዚህ የዘመኑ (የቀኑ ) ባለቤት ለፈጠረበት አላማ መዋል ማለት ነው።
#የሙሴ ህግ ለምን ተሰጠ#ገላትያ#ክፍል15#መጋቢአማረሃጎስ#pastorAmareHagos#grace#ጸጋ
Просмотров 1,1 тыс.21 день назад
የገላትያ መጽሃፍ ጥናት ክፍል15
#አብረሃምእንዴትጸደቀ? #ገላትያ#ክፍል13#መጋቢአማረሃጎስ#pastorAmareHagos#grace#ጸጋ
Просмотров 1,7 тыс.Месяц назад
የገላትያ መጽሃፍ ጥናት ክፍል13
#ድነት ይወሰዳል? #የዘላለም ሕይወት#ወንድም ዳዊት ፋሲል#ክፍል 4
Просмотров 18 тыс.Месяц назад
#ድነት ይወሰዳል? #የዘላለም ሕይወት#ወንድም ዳዊት ፋሲል#ክፍል 4
አዚም በኣማኝ ሕይወት ይሰራል?#ክፍል 12#ገላትያ #በመጋቢ አማረ ሐጎስ#grace
Просмотров 2,2 тыс.Месяц назад
አዚም በኣማኝ ሕይወት ይሰራል?#ክፍል 12#ገላትያ #በመጋቢ አማረ ሐጎስ#grace
#ድነት ይወሰዳል?#የዘላለም ሕይወት#ወንድም ዳዊት ፋሲል#ክፍል 3#grace
Просмотров 30 тыс.Месяц назад
#ድነት ይወሰዳል?#የዘላለም ሕይወት#ወንድም ዳዊት ፋሲል#ክፍል 3#grace
የተለዋወጠ ሕይወት#ክፍል 11#በመጋቢ አማረ ሐጎስ#ገላትያ #grace
Просмотров 2,3 тыс.Месяц назад
የተለዋወጠ ሕይወት#ክፍል 11#በመጋቢ አማረ ሐጎስ#ገላትያ #grace
ድነት ይወሰዳል?#የዘላለም ህይወት#ክፍል 2#ወንድም ዳዊት ፋሲል#grace
Просмотров 43 тыс.Месяц назад
ድነት ይወሰዳል?#የዘላለም ህይወት#ክፍል 2#ወንድም ዳዊት ፋሲል#grace
የተለዋወጠ ሕይወት(ክፍል 2)#ገላትያ መጸሃፍ ጥናት(ክፍል 10)#በመጋቢ አማረ ሐጎስ#grace
Просмотров 2,2 тыс.2 месяца назад
የተለዋወጠ ሕይወት(ክፍል 2)#ገላትያ መጸሃፍ ጥናት(ክፍል 10)#በመጋቢ አማረ ሐጎስ#grace
የዘላለም ሕይወት#ድነት ይወሰዳል?#ክፍል 1#ወንድም ዳዊት ፋሲል#grace
Просмотров 118 тыс.2 месяца назад
የዘላለም ሕይወት#ድነት ይወሰዳል?#ክፍል 1#ወንድም ዳዊት ፋሲል#grace
የተለዋወጠ ህይወት#ገላትያ #ክፍል 9#በመጋቢ አማረ ሐጎስ#grace
Просмотров 1,8 тыс.2 месяца назад
የተለዋወጠ ህይወት#ገላትያ #ክፍል 9#በመጋቢ አማረ ሐጎስ#grace
ስንት ወንጌል አለ?#በመጋቢ አማረ ሐጎስ#ገላትያ መጸሃፍ ጥናት #grace #ክፍል 8
Просмотров 1,2 тыс.2 месяца назад
ስንት ወንጌል አለ?#በመጋቢ አማረ ሐጎስ#ገላትያ መጸሃፍ ጥናት #grace #ክፍል 8
#ከደማስቆ እስክ እየሩሳሌም#ጳውሎስ#በመጋቢ አማረ ሀጎስ#ገላትያ #ክፍል 7
Просмотров 1,7 тыс.2 месяца назад
#ከደማስቆ እስክ እየሩሳሌም#ጳውሎስ#በመጋቢ አማረ ሀጎስ#ገላትያ #ክፍል 7
ጳውሎስ በደማስቆ#ገላትያ መጸሃፍ ጥናት#ክፍል6#በመጋቢ አማረ ሐጎስ#grace #መንፈሳዊትምህርት
Просмотров 1,9 тыс.2 месяца назад
ጳውሎስ በደማስቆ#ገላትያ መጸሃፍ ጥናት#ክፍል6#በመጋቢ አማረ ሐጎስ#grace #መንፈሳዊትምህርት
ከተርሴስ አስከ ደማስቆ(ጳውሎስ)#ገላትያ ማጸሃፍ ጥናት#ክፍል 5#በመጋቢ አማረ ሐጎስ
Просмотров 2,1 тыс.3 месяца назад
ከተርሴስ አስከ ደማስቆ(ጳውሎስ)#ገላትያ ማጸሃፍ ጥናት#ክፍል 5#በመጋቢ አማረ ሐጎስ
ታማኝነት ወይስ ታዋቂነት#ገላትያ መጸሀፍ ጥናት#ክፍል 4#በመጋቢ አማረ ሐጎስ#grace
Просмотров 1,9 тыс.3 месяца назад
ታማኝነት ወይስ ታዋቂነት#ገላትያ መጸሀፍ ጥናት#ክፍል 4#በመጋቢ አማረ ሐጎስ#grace
#protestant_mezmur #ምህረት የበዛለት#ሳሌምሽፈራው#grace life community church
Просмотров 1,7 тыс.3 месяца назад
#protestant_mezmur #ምህረት የበዛለት#ሳሌምሽፈራው#grace life community church
#ገላትያ መጸሃፍ ጥናት#ክፍል 3#ልዩ ወንጌል#በመጋቢ አማረ ሐጎስ
Просмотров 3,4 тыс.3 месяца назад
#ገላትያ መጸሃፍ ጥናት#ክፍል 3#ልዩ ወንጌል#በመጋቢ አማረ ሐጎስ
#የሀይማኖት ማብቃት#በመጋቢ አማረ ሐጎስ#ክፍል 2#grace
Просмотров 2,9 тыс.4 месяца назад
#የሀይማኖት ማብቃት#በመጋቢ አማረ ሐጎስ#ክፍል 2#grace
#ፀጋን መረዳት
Просмотров 2,2 тыс.4 месяца назад
#ፀጋን መረዳት
#ገላትያ መጸሀፍ ጥናት#በመጋቢ አማረ ሐጎስ#grace
Просмотров 6 тыс.4 месяца назад
#ገላትያ መጸሀፍ ጥናት#በመጋቢ አማረ ሐጎስ#grace
#የጸጋ ህይወት፣ክፍል 2#በመጋቢ አማረ ሀጎስ
Просмотров 2,3 тыс.4 месяца назад
#የጸጋ ህይወት፣ክፍል 2#በመጋቢ አማረ ሀጎስ
#የጸጋ ሕይወት፣ክፍል 1#በመጋቢ አማረ ሐጎስ
Просмотров 6 тыс.4 месяца назад
#የጸጋ ሕይወት፣ክፍል 1#በመጋቢ አማረ ሐጎስ
#የኢየሱስ ክርስቶስ ደም, ክፍል 2 የመጨረሻው ክፍል
Просмотров 11 тыс.4 месяца назад
#የኢየሱስ ክርስቶስ ደም, ክፍል 2 የመጨረሻው ክፍል
የተሰቀለው ክርስቶስ፣ ከሐጥያት መዋጀት፣ ክፍል 5
Просмотров 1,9 тыс.5 месяцев назад
የተሰቀለው ክርስቶስ፣ ከሐጥያት መዋጀት፣ ክፍል 5
በመጋቢ አማረ ሐጎስ: የተሰቀለው ክርስቶስ: ከህግ ባርነት መዋጀት
Просмотров 2,2 тыс.5 месяцев назад
በመጋቢ አማረ ሐጎስ: የተሰቀለው ክርስቶስ: ከህግ ባርነት መዋጀት
የተሰቀለው ክርስቶስ፣ ከሀግ መዋጀት፣ ክፍል 3
Просмотров 1,5 тыс.5 месяцев назад
የተሰቀለው ክርስቶስ፣ ከሀግ መዋጀት፣ ክፍል 3
የተሰቀለው ክርስቶስ (መዋጀት) ,ክፍል 2
Просмотров 2 тыс.5 месяцев назад
የተሰቀለው ክርስቶስ (መዋጀት) ,ክፍል 2

Комментарии

  • @BereketDesta-y2p
    @BereketDesta-y2p 2 дня назад

    ከ ወንድም ዳዊት ብዙ ነገር ተምራለው ፡፡ እግዚሀብሄር አብዝቶ ይባርክህ ፡፡ስለምታስተምረው የእግዚሀብሄር ቃል አመሰግንሀለው♥

  • @firehiwotlemma7973
    @firehiwotlemma7973 4 дня назад

    Amennnñnnnnñnn

  • @youngman1981
    @youngman1981 4 дня назад

    Amen

  • @sinaandchuppy8104
    @sinaandchuppy8104 5 дней назад

    Can you please post a copy of the outline so we can download and use it?

  • @selamhusen2604
    @selamhusen2604 5 дней назад

    “👉ብንጸና፣ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን። ብንክደው፣ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥12 (አዲሱ መ.ት)

  • @selamhusen2604
    @selamhusen2604 5 дней назад

    “በመጀመሪያ የነበረንን 👉 እምነት እስከ መጨረሻው👉 አጽንተን ብንይዝ ከክርስቶስ ጋር ተካፋዮች 👉እንሆናለን፤” - ዕብራውያን 3፥14 (አዲሱ መ.ት)

  • @ElfeTem
    @ElfeTem 5 дней назад

    God has answered my decades old question 🙏🏽 Thank you brother Dawit

  • @tsegayeginbare874
    @tsegayeginbare874 5 дней назад

    ሮሜ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ መልካም፤ እነርሱ ከአለማመን የተነሣ ተሰበሩ አንተም ከእምነት የተነሣ ቆመሃል። ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነገር አታስብ። ²¹ እግዚአብሔር እንደ ተፈጠሩት ለነበሩት ቅርንጫፎች የራራላቸው ካልሆነ ለአንተ ደግሞ አይራራልህምና። ²² እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው፥ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ።

  • @tsegayeginbare874
    @tsegayeginbare874 5 дней назад

    “ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።” ዕብራውያን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና። ⁷ ብዙ ጊዜ በእርስዋ ላይ የሚወርደውን ዝናብ የምትጠጣ መሬት፥ ለሚያርሱአትም ደግሞ የምትጠቅምን አትክልት የምታበቅል፥ ከእግዚአብሔር በረከትን ታገኛለችና፤ ⁸ እሾህና ኵርንችትን ግን ብታወጣ፥ የተጣለች ናት ለመረገምም ትቀርባለች፥ መጨረሻዋም መቃጠል ነው። - ዮሐንስ 15፥2

  • @agapemezmurlyrics1334
    @agapemezmurlyrics1334 5 дней назад

    God Bless you. Mezmurun miakew sew kale, please share it.

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 6 дней назад

    ❤ amazing preacher David (apostle)❤😍❤ proud ❤ hallelujah ❤ shalom ❤

  • @natxofficials
    @natxofficials 7 дней назад

    eyeses yadnal

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat7992 7 дней назад

    እሚጣፋጥ ትምህርት ክርስትናን ይበልጥ እንድንወደው እሚያረግ ትምህርት

  • @DemeseabuneLambore
    @DemeseabuneLambore 7 дней назад

    መንፈስ ቅድስ ሆይ... አዎንም እያሱስን አብዛልኝ....

  • @RobelMeresa
    @RobelMeresa 7 дней назад

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat7992 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @DawitDaniel-mm1pf
    @DawitDaniel-mm1pf 8 дней назад

    የሴጣን ዘዴ አቤት አቤት ምናለ በምህረት ብንኖር*

  • @gadisatolemariam5578
    @gadisatolemariam5578 8 дней назад

    Amen🙏

  • @SelamalegnDesta-ui7gn
    @SelamalegnDesta-ui7gn 9 дней назад

    Tebarek

  • @TamratWada
    @TamratWada 9 дней назад

    ዳዊት ጌታ ይባርክ

  • @ElsabetSefu
    @ElsabetSefu 9 дней назад

    Geta eyesusi yibarkihi❤❤❤

  • @SelamalegnDesta-ui7gn
    @SelamalegnDesta-ui7gn 9 дней назад

    Dave endet endemiwedew timihirtihin hulunim semichawalew bil ayaswashim segerim timihirtu bezew ketil deva🎉

  • @user-ni6et6ey3d
    @user-ni6et6ey3d 9 дней назад

    ገራሚ ወሸታት ዋሸህ

  • @fantaneshzeleke664
    @fantaneshzeleke664 9 дней назад

    ጌታ ያብዛህ!!

  • @esayashailu-ij1py
    @esayashailu-ij1py 10 дней назад

    Dav bruk neh wandime bante silamisara yegzabiher tsega geta yibarak yihe ewunat hagarachinin mawurasu aykerim barta

  • @tesfayedargaso8875
    @tesfayedargaso8875 11 дней назад

    አድራሻውን ጠቁሙልን።

  • @bokishumi
    @bokishumi 11 дней назад

    WONGEL indet das yilal!? tsega yibzalot

  • @yeabsiraayele2611
    @yeabsiraayele2611 11 дней назад

    Now this....... this is gospel

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 11 дней назад

    ወገኖቼ፣ . ለምን መልእክቶቹን አጠፋችሁት??? እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ ነው እኮ! ጌታ ሆይ ለህዝብህ ማስተዋልን ስጥ!!!!

  • @SelamalegnDesta-ui7gn
    @SelamalegnDesta-ui7gn 11 дней назад

    Timihirtochi hum ewinet nachew hulem new miketatelihi tebarek

  • @gediwende9414
    @gediwende9414 11 дней назад

    የተወደድክ ወንድሜ አገልግሎትህን ሁሉም አይነት ሰው ሊከታተለው ስለሚችል በየመሀሉ የምታስገባቸውን እንግሊዘኛ ቃላት ብትተው ጥሩ ነው።ተባርከሀል።

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 12 дней назад

    No, it didn't. The Juish they've used it. Even the convenience called them gentile but the Juish called them stones, not the convenient brother. Would you correct, please. Thank you, brother ❤❤❤❤

  • @user-nw7yn6di8y
    @user-nw7yn6di8y 12 дней назад

    ጌታ ፅጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @SolomonSeyum-ju1sq
    @SolomonSeyum-ju1sq 13 дней назад

    ጸጋ ይብዛልህ ስለ አንተ ጌታ አመሰግናለሁ

  • @prokal9470
    @prokal9470 13 дней назад

    May God give you an abundance of grace.

  • @prokal9470
    @prokal9470 13 дней назад

    Brother Dawit, You're blessed!

  • @prokal9470
    @prokal9470 13 дней назад

    I'm saved for eternity through faith & by the grace of the Lord, Jesus christ ! The grace by which we are saved makes us hate sin as the holyspirit is in us!!!

  • @user-yu4xt1zr5w
    @user-yu4xt1zr5w 13 дней назад

    ፃድቃንን ወደ እውነት የሚመልስ ፀጋ ማለት ይህ ነው። ብሩክ ነህ ፖስተር

  • @user-yu4xt1zr5w
    @user-yu4xt1zr5w 13 дней назад

    የአዲስ ኪዳን የፀጋ ትምህርቶችን እንዲሁም በተሰጠን ዘመን እነዴት መመላለስ እንዳለብንና ዘመንን መጠቀም እንጂ መለወጥ እንደማንችል ዘመንን ማወቅ እንድንችል አድርገኸናልና ከዚህ በበለጠ የመረዳት ባለጠግነት ይባርክህ።

  • @user-yu4xt1zr5w
    @user-yu4xt1zr5w 13 дней назад

    ትውልድን ወደ ተሻለ መንፈሳዊ መረዳት ሊያመጡ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከተሰጡን መካከል አንዱ ነህና የሚሰማህ ሁሉ በፀጋ ያድጋል (መጋቢ /ፀጋ ይብዛልህ።)

  • @BiragaBilto
    @BiragaBilto 14 дней назад

  • @graceofholyspirt5766
    @graceofholyspirt5766 14 дней назад

    Tensh anbebe bro

  • @yonasyegetaljh
    @yonasyegetaljh 14 дней назад

    geta zemenh ybark

  • @user-mt6lv9cb8v
    @user-mt6lv9cb8v 15 дней назад

    በጌታ የተወዳድክ ወንድሜ አማረ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ❤

  • @gaerawakgari785
    @gaerawakgari785 16 дней назад

    BEWNET GETA LIMEXA NEW SIBAL BETAM EDENEGIT NEBER AHUN MEDESET NEW!

  • @gaerawakgari785
    @gaerawakgari785 16 дней назад

    TCHR GEBAYNESH...!😄😄😄

  • @gaerawakgari785
    @gaerawakgari785 16 дней назад

    WENDIM DEWIT GETA YIBARKIH!

  • @user-mt6lv9cb8v
    @user-mt6lv9cb8v 16 дней назад

    በኢየሱስ ስምና ሥልጣን ብዙ ጸጋና ምህርት ይብዛልህ ወንድሜ አማረ🎉

  • @brhanezerab1488
    @brhanezerab1488 17 дней назад

    ድንኪ የመገለቲ ቲምሂርት ኣምላክ ይባርኪህ

  • @sintayhubiset
    @sintayhubiset 17 дней назад

    ክፍል 1 ድምፁን edit ብታደርጉት ? 🙏🙏