#ከደማስቆ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2024

Комментарии • 10

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw 5 месяцев назад +2

    ጌታ እየሱስ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክህ ምንያክል ጌታ እንደሚጠቀምብህ

  • @SamsonSime-
    @SamsonSime- 5 месяцев назад

    Pastoryee it’s a privilege to have you More Grace 🫶🏾🙏🏾

  • @misikirgeremew8106
    @misikirgeremew8106 5 месяцев назад

    Lezi Zemen asfelagi yewon timihirt new tebareklign

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 5 месяцев назад

    ፓስተር አማረ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ከ10 አመት በፊት ሜክሲኮ በሚገኘው አማኑኤል ቤተክርስቲያን አርብ በሚደረግ የሠራተኞች ህብረት ፕሮግራም ላይ መጥተህ ስታገለግለን አውቅሃለሁ። በወቅቱ በብዙ ተባርኪያለሁ። ከረጅም ጊዜ በኋላ ድጋሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን፣ ቤተሰብህን፣ አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ! ጥበብን እውቀትን በሙላት ይጨምርልህ!

  • @Shalom12772
    @Shalom12772 5 месяцев назад

    ፓስተር አማረ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ በረከታችን ነህ እኔ ሰሞኑን ገላቲያ ለማጥናት ሰርች ሳደርግ ነው ያግኝሁህ እና በጣም ነው ደስ ያለኝ ታድለዋል በአካል ቁጭ ብለው ባንተ ያለውን ጸጋ የሚካፈሉ ቃሉ በህይወታችን ያፍራ አንተንም ለትውልድ ያድርግህ ብሩክ ነህ ❤️❤️❤️

  • @መላክ
    @መላክ 5 месяцев назад +1

    በኢየሱስ ስም ጸጋ ይብዛልህ❤

  • @nigussienigussie-dk2tn
    @nigussienigussie-dk2tn 5 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ በላይ ጌታ ይጠቀሚብህ ❤❤❤🙏🙏🙏