# ዘመኑን ዋጁ ፣ክፍል 1# መጋቢ አማረ ሐጎስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • #ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 5፡ 11-18
    ዘመንን መዋጀት ማለት፦ ዘመንን የሰራ አምላክ (ባለቤት) ስላለው ባለቤቱ በአላማ ፈጥሮታል። ስለዚህ የዘመኑ (የቀኑ ) ባለቤት ለፈጠረበት አላማ መዋል ማለት ነው።

Комментарии • 14

  • @user-yu4xt1zr5w
    @user-yu4xt1zr5w Месяц назад +1

    ትውልድን ወደ ተሻለ መንፈሳዊ መረዳት ሊያመጡ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከተሰጡን መካከል አንዱ ነህና የሚሰማህ ሁሉ በፀጋ ያድጋል (መጋቢ /ፀጋ ይብዛልህ።)

  • @asterasmelash4895
    @asterasmelash4895 2 месяца назад +1

    መክ 8:5: "እርሱን የሚታዘዝ ሁሉ አይጐዳም፤ ጥበበኛም ልብ ትክክለኛውን ጊዜና ተገቢውን አሠራር ያውቃል።
    ዋው thankyou pasterye በወቅቱ በመደነቕና በፍርሃት ተገርሜ የተማርኩት ግን ደጋግሜ ራሴን በዚ ትምህርት ለመቃኘት እንዲለቀቕልኝ በጉጉት ምጠብቀው የነበረ ትምህርት መልቀቃቹ በጣም ተጠቅምያለው ❤

  • @samuelwondimu5816
    @samuelwondimu5816 Месяц назад +1

    Pastor Blessed more Grace

  • @batsiebamichael7070
    @batsiebamichael7070 2 месяца назад +1

    U'r blessed pastor ❤❤❤❤

  • @SamsonSime-
    @SamsonSime- 2 месяца назад +3

    Media team እባካችሁ የድምፁን ጥራት ጠብቁ።
    Pastoryee More Grace🙏🏾🫶🏾

  • @ephremtamiru1
    @ephremtamiru1 2 месяца назад +1

    ድንቅ መልዕክት❤😘😍🥰

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Месяц назад

    Pastor geta yebarkh ❤

  • @paradisgaribaldi3421
    @paradisgaribaldi3421 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YakobDereje-bb1md
    @YakobDereje-bb1md 27 дней назад

    ❤❤

  • @user-mt6lv9cb8v
    @user-mt6lv9cb8v 2 месяца назад +1

    አሜን በኢየሱስ ስም👐ብዙ ጸጋና ምህርት ይብዛልህ❤

  • @user-gn8zr5gd7q
    @user-gn8zr5gd7q 2 месяца назад +1

    As always graceful.u r so blessed pastor

  • @Alem-pk9mg
    @Alem-pk9mg 2 месяца назад +1

    Thank you paster

  • @danaidaniel8282
    @danaidaniel8282 2 месяца назад +1

  • @yonatangeberemdhin5530
    @yonatangeberemdhin5530 2 месяца назад +1

    ❤❤❤