Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እዉነት በርቶልኛል::ክብር ለኢየሱስ
Amen!.....Amazing Sermon!.....Bless You Brothers!
ወንድም ዴብ በቅርብ ጊዜ ነው ምልክቶችህ መከታተል የጀመርኩት በእውነት ደንነቴ 100 % ያረጋገጥኩት። በእውነት መጋቢየ ብጣዕሚ በሚገር የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ የበዛለት ነው። መሰረት ያለው ትምህርት እየተማርኩ ነዉ። መዳኔ ግን እንደዛሬ አልበራልኝም ተባርክሀል።
ሮሜ 11¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁰ መልካም፤ እነርሱ ከአለማመን የተነሣ ተሰበሩ አንተም ከእምነት የተነሣ ቆመሃል። ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነገር አታስብ።²¹ እግዚአብሔር እንደ ተፈጠሩት ለነበሩት ቅርንጫፎች የራራላቸው ካልሆነ ለአንተ ደግሞ አይራራልህምና።²² እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው፥ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ።
ፀጋ የብዛልህ ወንድሜ 🙏🙏🥰🥰💕🙏
ፀጋ የበዛልህ ወንድማችን እረጅም እድሜ።
“ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል።” - ቆላስይስ 2፥10❤❤❤ዴቭዬና ወንድማችን አማረ ቅዱሳን በሙሉ ብዙ ጸጋና ምህረት ይብዛለችሁ🎉
@@mesfinkebede9915 ማለት?
እውነት ነው ዛሬም የጌታ ጥገኛ ነኝ🙏🙏❤ ዘመንክ ይለምልም
God bless you Abundantly!
ድንቅ ነው❤
Wondime ❤ Dave. You are BLESSED. Much Grace and Mercy.
Abundant grace be to you, dear bloved brother
ዴቭ ፀጋው ይብዛልህ
Dave, waaqayyoo ammayyuu ayyana isaa siif haa baayyisu
እሜን ተባረክ ወንድሜ🙌🏽🙏🏽
ድንቅ ትምህርት❤
የዳነ ሊጠፋ አይችልም ምክንያቱም የዳነው ግለሰብ በእግዚአብሔር የተመረጠ እና በጸጋ ብቻ የዳነ ነውና ድንቅ መምህር ነህ ግፋበት ግፋ በለው !!!
indet inagegnalen metsafochun 😢❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
inwedihalen❤❤
አይ ደኒ እኛ እኮ መዞር እንጂ ቁጭ ብለን አንማርም
ፀጋ ይብዛልህ
ሰላም አለን❤
Getan Idi Ayinet.Matsahafi Gebeya Lay Yigeyinal Wey ??? Dov Tebarek❤❤❤
Tebareke wendeme Dave ❤❤❤❤❤ Pr Tesfaye also teach me the same way you teach
blessed 🎉🎉❤❤
Ayyaanni siiniif haa baayyatu
😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሮሜ 11¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁰ መልካም፤ እነርሱ ከአለማመን የተነሣ ተሰበሩ አንተም ከእምነት የተነሣ ቆመሃል። ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነገር አታስብ።²¹ እግዚአብሔር እንደ ተፈጠሩት ለነበሩት ቅርንጫፎች የራራላቸው ካልሆነ ለአንተ ደግሞ አይራራልህምና።²² እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው፥ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ። ወንድሜ ዳዊት "ትቆረጣለህ" የሚለው በአንተ አተረጓጎም ምን ይሆን? ጌታ ማስተዋልን ይስጠን።
ማጭበርበሪያ ነው።የዘለአለም ህይወት አይወሠድም የሚለው የሥህተት አስተምህሮ።የዘለአለም ህይወት የትም አይሄድ አማኙ ግን ከዘላለም ህይወት የመውጣት ሙሉ መብቴ(ነፃ ፈቃድ) አለው።በግድ አይደለም በውድ እንጂ።ባታምነው የታመነ ነው።ካመንክ በህዋላ ብትክደው እርሱም ይክድሀል የሚለው ቃል የታመነ ነው።በአመፅ እየኖሩ በጠቅስ ቃል መደበቅ አይቻልም።
Wondime wushet NW sitil yetinyaw tiqs taqse nw? OK Ante iwunet Christian ke onk indet nw yedankew?? Please tiqs taqse nigeregn. Inem inde ante lidan😅Anyways, ye Kristosin dem iyeregetki mehonin astawis. Tsega Ina Selam, mihretim yibzal.
እናንተ የወሰዳችሁት ህይወት ከኢየሱስ ሳይሆን ከሚጠፋና ዋስትና ከሌለው ስለሆነ ስብከቱ እናንተን አይመለከትም እየገባችሁ አትዘባርቁ መጽሐፍ ቅዱስን የሚትመረምሩበት መነፅራችሁ የተንሸዋረረ ስለሆ።
ፈራጆች ፡በሰው ድካም እራስህን ኣታድምቅ@@TemesgenAbaye-jq6vd
ቢያንስ በትንሿ ሞት የሚገባው ሀጢያት አለ የሚለው የ1ኛ ዮሐንስ መልእክት ቃል የዘለአለም ህይወት ላገኙት ህያዋን የተነገረ መሆኑን እንኳን ማሥተዋል የሌላቸው ሥጋውያን የሥህተት አስተማሪዎች ተከታዮቻቸውን የሚያበረታቱበት በአመፅ የመፅናት አስተምህሮ የተረገመ ነው
ሞትን የሚያስብ ስለሞት ያወራል ሕያዋን የሆንን ወደ ሞት የሚወስድን አጥያት እንጠየፍለን። ለምን ጽድቃችን እየሱስን ቀድመህ አትመለከትም አጥያት እና ሞት መንደር ከምትውል።
እባካችው የተለግራም accont ነበረኝ የ ትህምርቱ ብዙ ገጽ ያለው እስኪ ያላችው ሊንኩ አስቀምጡልኝ 😢😌❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Devaye inwodahalen
❤❤❤❤❤
እዉነት በርቶልኛል::ክብር ለኢየሱስ
Amen!.....Amazing Sermon!.....Bless You Brothers!
ወንድም ዴብ በቅርብ ጊዜ ነው ምልክቶችህ መከታተል የጀመርኩት በእውነት ደንነቴ 100 % ያረጋገጥኩት። በእውነት መጋቢየ ብጣዕሚ በሚገር የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ የበዛለት ነው። መሰረት ያለው ትምህርት እየተማርኩ ነዉ። መዳኔ ግን እንደዛሬ አልበራልኝም ተባርክሀል።
ሮሜ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ መልካም፤ እነርሱ ከአለማመን የተነሣ ተሰበሩ አንተም ከእምነት የተነሣ ቆመሃል። ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነገር አታስብ።
²¹ እግዚአብሔር እንደ ተፈጠሩት ለነበሩት ቅርንጫፎች የራራላቸው ካልሆነ ለአንተ ደግሞ አይራራልህምና።
²² እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው፥ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ።
ፀጋ የብዛልህ ወንድሜ 🙏🙏🥰🥰💕🙏
ፀጋ የበዛልህ ወንድማችን እረጅም እድሜ።
“ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል።”
- ቆላስይስ 2፥10❤❤❤ዴቭዬና ወንድማችን አማረ ቅዱሳን በሙሉ ብዙ ጸጋና ምህረት ይብዛለችሁ🎉
ሮሜ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ መልካም፤ እነርሱ ከአለማመን የተነሣ ተሰበሩ አንተም ከእምነት የተነሣ ቆመሃል። ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነገር አታስብ።
²¹ እግዚአብሔር እንደ ተፈጠሩት ለነበሩት ቅርንጫፎች የራራላቸው ካልሆነ ለአንተ ደግሞ አይራራልህምና።
²² እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው፥ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ።
@@mesfinkebede9915 ማለት?
እውነት ነው ዛሬም የጌታ ጥገኛ ነኝ🙏🙏❤ ዘመንክ ይለምልም
God bless you Abundantly!
ድንቅ ነው❤
Wondime ❤ Dave. You are BLESSED.
Much Grace and Mercy.
Abundant grace be to you, dear bloved brother
ዴቭ ፀጋው ይብዛልህ
Dave, waaqayyoo ammayyuu ayyana isaa siif haa baayyisu
እሜን ተባረክ ወንድሜ🙌🏽🙏🏽
ድንቅ ትምህርት❤
የዳነ ሊጠፋ አይችልም ምክንያቱም የዳነው ግለሰብ በእግዚአብሔር የተመረጠ እና በጸጋ ብቻ የዳነ ነውና ድንቅ መምህር ነህ ግፋበት ግፋ በለው !!!
ሮሜ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ መልካም፤ እነርሱ ከአለማመን የተነሣ ተሰበሩ አንተም ከእምነት የተነሣ ቆመሃል። ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነገር አታስብ።
²¹ እግዚአብሔር እንደ ተፈጠሩት ለነበሩት ቅርንጫፎች የራራላቸው ካልሆነ ለአንተ ደግሞ አይራራልህምና።
²² እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው፥ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ።
indet inagegnalen metsafochun 😢❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
inwedihalen❤❤
አይ ደኒ እኛ እኮ መዞር እንጂ ቁጭ ብለን አንማርም
ፀጋ ይብዛልህ
ሰላም አለን❤
Getan Idi Ayinet.Matsahafi Gebeya Lay Yigeyinal Wey ??? Dov Tebarek❤❤❤
Tebareke wendeme Dave ❤❤❤❤❤ Pr Tesfaye also teach me the same way you teach
blessed 🎉🎉❤❤
Ayyaanni siiniif haa baayyatu
😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሮሜ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ መልካም፤ እነርሱ ከአለማመን የተነሣ ተሰበሩ አንተም ከእምነት የተነሣ ቆመሃል። ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነገር አታስብ።
²¹ እግዚአብሔር እንደ ተፈጠሩት ለነበሩት ቅርንጫፎች የራራላቸው ካልሆነ ለአንተ ደግሞ አይራራልህምና።
²² እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው፥ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ። ወንድሜ ዳዊት "ትቆረጣለህ" የሚለው በአንተ አተረጓጎም ምን ይሆን? ጌታ ማስተዋልን ይስጠን።
ማጭበርበሪያ ነው።የዘለአለም ህይወት አይወሠድም የሚለው የሥህተት አስተምህሮ።የዘለአለም ህይወት የትም አይሄድ አማኙ ግን ከዘላለም ህይወት የመውጣት ሙሉ መብቴ(ነፃ ፈቃድ) አለው።በግድ አይደለም በውድ እንጂ።ባታምነው የታመነ ነው።ካመንክ በህዋላ ብትክደው እርሱም ይክድሀል የሚለው ቃል የታመነ ነው።በአመፅ እየኖሩ በጠቅስ ቃል መደበቅ አይቻልም።
Wondime wushet NW sitil yetinyaw tiqs taqse nw? OK Ante iwunet Christian ke onk indet nw yedankew?? Please tiqs taqse nigeregn. Inem inde ante lidan😅
Anyways, ye Kristosin dem iyeregetki mehonin astawis. Tsega Ina Selam, mihretim yibzal.