Yes he did say that to me. I send them money and he said they are not accepting unless they know I accepted Jesus as my savior and I am benefiting from there teachings. Isn’t that amazing.
Yes I am a witness too. I was touched by his teachings and I sent some money to help but he said they are not going to accept the money unless they know that I accepted Jesus as my savior and I am benefiting from his teaching. I was amazed to hear that and I had to tell him that I am a born again Christian and told him all the videos I watched. It still amazes me. I thank God for him.
by the grace of God, this servant of the word of God is the apostel Paul of our time ! i have never heared him teaching what is not in the word of God. I am blessed by attending his teaching! Prais Jesus, our Lord, for him. Amen
May God bless Bro Dawit for the wonderful teaching what you taught wz Holysprit, your teaching based on Scripture, centered Christ and Sprit filled. And Paster Amare, I apppreciate your Minstry and I loved the church name... Grace life is community church, it is model for others who usually named "international "
WOWWWWW Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune Wosedikugn honalign honalen wudi ye Abate Buruki God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ገንዘብ ልስጥ ሲባል...አንተ ማን ነህ ብሎ የሚጠይቅ ሰባኪ... ማን እደሆንክ ሳላጣራ አልቀበልም የምትል ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያ ውስጥ ተገኘች። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን...
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤
Ameen kibir lageta yiun
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
Betam andegna neke blessed
Yes he did say that to me. I send them money and he said they are not accepting unless they know I accepted Jesus as my savior and I am benefiting from there teachings. Isn’t that amazing.
ወንድም እዉነተኛዉ የሆነዉን ትምህርት ለመስማት እድል ስለገጠመኝ አ
መሰግንሀለሁ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏🙏
ኢየሱስ የወለሊኝ ውለታ ታወርቶ እንኳን ማቼም አይልቅም ቅዱስ አባት ሆይ አመሰገናሃለሁ ❤ ፀጋ ዘመንክ ይብሩክ ይሁን ❤
ንፅት ፅድት ያለ ስብከትና ትምህርት ማስመሰል የሌለበት ኡፎይ ረካች ነፍሴ🙏🙏💕💕💕
የኢየሱሴ ደም የዘላለም እረፍቴ የዘላለም ዋስትናዬ ነው
አቤት የጸጋ አቅም 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ተመስገን በዚህ ጸጋ ማረፌ ጠቀመኝ
It’s true I am a witness he asked me ,and I told him I always listen your teaching… I am listening right now as well Dev you are blessed!!.
ተመስገን አምላኬ ማንነትን ሳላጣራ ገንዘብ አልቀበልም ቤተክርስቲያን ተገኘች ምናለበት የዘመኑ ቀማኛ ነብያት ነን ባዮች ይህን ትምህርት ቢሰሙልን
የወንድም ፋሲል ትምህርትና አገልግሎት ደስ ይላል ይህም የእግዚአብሔር ጸጋ ነው። ሌላው እስክሪኑ ላይ የተጻፈ ለአገልግሎት ድጋፍ ማድረግ የሚፈልጉ የንግድ ባንክ እና የብርሃን ባንክ አካውንት ስለለ በዚያ ቁጥር ላኩላቸው።
በዘመናችን ላለችው የክርስቶስ አካል፣ ለቤተክርስቲያን ከአባታችን የተሰጠህ ወንድማችን ዳዊት የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ።
ልብህን ለጌታችን ለኢየሱስ ዋነኛ ዓላማ ያስጨከነህ አምላካችን እግዚአብሔር ይባረክ ።
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይስጥህ። ለካ እንዲህ የገባው ሰባኪም አለ?
ዋ ዋ. ጌታ ኢየሱስ . አብዝቶ አብዝቶ ይባረክ ባንተ ዉስጥ ያለው ጸጋ እግዚአብሔር ይመስገን
ትለያለህ 💪🏽God Blesse you
እግዚኣብሃር ኣብ ከክርስቶስ በመንፈስ ቁዱስ ጸጋና ስላምን ይብዛልህ
እኔ መናው አልሰለቸኝም
በጣም እወደዋለሁ
ስሙ ይባረክ
በ ኢየሱስ ስም አሜንንን ንንንንን 🤲🏽🤲🏽
አሜን አሜን አሜን ደሙ ነው ትምክቴ❤
ተባረክ ይሆ ትውልድ እግዚአብሔር ራራለት ምክንያቱም እውቀት ብርሀን ነው
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏! ተባረክ ወንድማችን ዳዊት! ጌታ ፀጋውን ይጨምርብህ! ብዝዎችን የምታስመልጥ ሁን!!
እሰይ! እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል!
Brother David, much grace 🙏 🙌 ❤️
ዋዋዋ ጌታ እየሱስ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርክህ እነትን የምያሳዩም እንደ ኣንተ ኣሉን ክብር ለጌታ
Amen goyta ybareka nberkt kone ❤❤❤❤❤❤❤
wow dave hule preaching kristosin endinasib slemiyareg btam nw des milegn
ጸጋ ይብዛልህ ወንድም ዴቭ❤🙌
God😂 blessed you and your family paster dawit
Yes I am a witness too. I was touched by his teachings and I sent some money to help but he said they are not going to accept the money unless they know that I accepted Jesus as my savior and I am benefiting from his teaching. I was amazed to hear that and I had to tell him that I am a born again Christian and told him all the videos I watched. It still amazes me. I thank God for him.
እውነተኛ ስብከት መንፈስ ቅዱስ ያለበት ፀጋውን ያብዛልህ
ወንድሜ እግዚአብሔር ስላበዛልህ ፀጋ አመሰግነዋለሁ
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን።
Eebbifamaa
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድም ዳዊት
Amennn Grace and peace be upon you brother Deve
ትክክል ዎንድመችን ዴቭ ጌታችን እየሱስ ከፍለን አይዴለም የአደነሁ❤ተባርክልኝ በእየሱስ ስም ፀጋ ይጨመረል❤
by the grace of God, this servant of the word of God is the apostel Paul of our time ! i have never heared him teaching what is not in the word of God. I am blessed by attending his teaching! Prais Jesus, our Lord, for him. Amen
አሜን አሜን አሜን ጸጋውነን ያብዛልህ
በጌታ ምን ቢወድክ ነዉ ጌታ እንዲህ አይንህንም ልብህንም ሥጋና ነፍሥክን ብርክ መታደል የወንጌል ሃቅ ማንም ወደጌታ ባንተ ላይመጣ የለየለት ከሃዲ እንክዋን አይችልም ፐ ተሸፈን አንተን በሠማንበት የጌታ ቃል ሌላ በፍፁም ክብርምሥጋና ለእየሱስ ክብር ለሥሙ
amen geta tegaun yabzali
ዴቭ ፀጋው ይብዛልህ🔥💙💚💛🧡❤️💜🖤💞💓💗💘💕
ፀጋ ይብዛልህ
Tega yebezalek Dave
አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
This teaching opens mind for many
Wooowww this is important massage ❤❤❤❤❤❤Thank you so much Dave May God bless you more 🙏
May God bless Bro Dawit for the wonderful teaching what you taught wz Holysprit, your teaching based on Scripture, centered Christ and Sprit filled. And Paster Amare, I apppreciate your Minstry and I loved the church name... Grace life is community church, it is model for others who usually named "international "
Geta eyesusi yibarkihi❤❤❤
Much Grace and peace you Dav
❤ እግዚአብሔር ይባርክህ
TSEGAW YIBZALIGH ....TEBAREK WONDIME !!!
ለፀጋው አለቃ ክብር ይሁን ❗️ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ❗️
እግዚአብሔር ይባርክሀ
ዘመንህ ይባረክ
እወደወለሁ ፈስልን በጠም
ጌታዬ ሆይ ለወንድሜ ስላበዛህ ፀጋህ እኔም በሰጠሄው ፀጋ ስለተጠቀምኩኝ ተመስገን ክብር ለአንተ ብቻህ ይሁን አሜን
ክብር ለሥሙ ክብር ለሥሙ ክብር ለሥሙ ፤ ለደሙ ላዳነን፣ ላነፃን፣ ለቀደሠን
❤God bless you and your family.
Wondime Dave❤ you are BLESSED
ፀጋው ይብዛልክ ❤❤❤❤
Thankyou dave
አሜን ልበል እንጂ ሌላ ምን እላለሁ::
ስላንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
ተባረክ
Amen Amen ፀጋ yebezel yenewandem ዳዊት 🙌🙏
Amen🙏🏼
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
❤❤❤❤
AMEN Wondime Dave you are BLESSED❤❤❤
ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH ELELELELELE ELELELELELE ELELELELELE
Wow Wow bayesusimi tabaraki babizu tsag takanawoni ine tabarikealw laka basitati lamirat malikasi tiritare badamulayi geta batsaga yiridani Amen ❤❤❤❤
አሜን ተባረክ❤ አይን ገላጭ ትምህርት❤❤❤❤❤❤
Ameeen tebarek 🙏
Ameeeeeen tebark
እውነት ነው እኔም ተጠይቂያለሁ
tega yenezalek
Much grace upon you Dave ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ ተመስገን እንድህ ነው ትምህርት
Praise God for this revelation Wow Amen
Beloved brother ❤❤
Ewntgna yewot weha Yemntetabt megabi tegne egziyabher yemsgen❤❤❤
wow deve eko tileyaleh enkuwan awekuh
እግዚአብሔር ይባርክህ 👋🏼
ዴቭ ይለያል ጌታ ኢየሱስ በመግባትና በመውጣታቹ ዙሪያቹን በደሙ ይጠረው ከውስጥም ሆነ ከውጪው ጠላት የተጠበቃቹ ሁኑ በተለይ በተለይ በወንጌል ስም በሚያጭበረብረው ቡድን ላይ ጉሮሮዋቸውን ነውእየቆለፋቹ ያላቹት ገና ብዙ አሉ ከእነርሱ ጉሮሮ የምትናጠቁዋቸው ጌታ ኢየሱስ ከእናንተ ጋር ነው ኣይደለም አገርቤት በመላው አለም ይሄ አስተምሮ ይቀጣጠላል ንፁህ ወንጌል ይሰበካል እድለኞችናቹ በኩር በመሆናቹ እኛም እድለኞች ነን ከእናንተ ስር ሆነን የመማር እድል ስላገኘን ዋውው ዴቭዬ እጅግ እንሳሳልሃለን የዘመናችን ጳውሎስ🎉🎉🎉
Tebarekilin,
Tebarek Tebarek !!!!!!
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
Geta Jesus yebarkhi wendem David ❤
ወንድሜ
ዳዊት ፋሲል ጌታ ቢረዳህ ስለ ስላሴ መረዳት እፈልጋለሁ።
If God is for us , Who can be against us? Thank you Aba Father God in the name of Jesus Christ
WOWWWWW Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune Wosedikugn honalign honalen wudi ye Abate Buruki God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
wow ዘመናችዉ የለምልም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔔🔔
Bless you
Thank you Jesus ❤😂
Eyesus yadinal ❤❤❤❤❤❤❤
ዴቭዬ ወንድሜ
እንደዛሬ አለገረፈከንም
ግን ተበረክ 🎉
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
እና ምን እናድርግ እኔ ጴንጤ መሆኔን ጠላሁት አምስት አመት ታምሜ መፈትሄ አጥቼ አንድ ኢትዮጵያ ያለ አገልጋይ ፀለየልኛ በርግጥ ነው ለቀቀኛ ያ አገልጋይ ጉሮሮዬ ላይ ቆመ ምክንያቱም የሆነልኛን ስለመሰከርኩ እረፈት ነሳኛ 400ፖውንድ ላክሁ እና ምን እንሁን ለነሱ የገለጠ እግዚአብሔር እኛን ለምን ዝም አለ?
Gieta wedo yesetegn ,Yegna Sitota neh Wengielawi Dawit!!!
Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️💞💞❤️