የክርስቶስ ማንነትና ሥራ። በወንድም ዳዊት ፋሲል።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 76

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 3 месяца назад +2

    የተወደድክ ወንድማችን ዴቭ በጣም ብዙ ተጠቅሚያለሁ።በዚህ ዘመን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋ እና ምህረት ይብዛልህ❤

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 4 месяца назад +5

    ምን ልበል ነብስን የሚያለመለም የአምላኬ ቃል
    ድንቅ መገለጥ ይሄን ስጋና ደም አይገልጠውም ወንድሜ ጸጋና መንፈሱን አትረፍርፎ የሰጠሕ አምላክ የክበር ይመስገን እኔም በጣም ተጠቅሚያለሁ

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 4 месяца назад +8

    እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ የእውነት ወንጌልን ብቻ የሚያስተምር ሰው ስለ ሰጠን አሁንም ፀጋ ይጨምርልህ

  • @amanuelbelay-cc1xz
    @amanuelbelay-cc1xz Месяц назад +2

    ድንቅ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ያብዛልህ dave

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Месяц назад +1

    Wow Wow let Father God’s Grace be with you abundantly more and more dearest brother 🙏🏼🙏🏼❤️

  • @solomonzerfu924
    @solomonzerfu924 2 месяца назад

    እርሱንና የትሳኤውን ሀይል ማወቅ ነጻ መውጣትን ያመጣል ዴቭ ይሄን የገለጠልህ አምላክ ይባረክ

  • @መላክ
    @መላክ 4 месяца назад +1

    ለክርስቲያኖች መገለጥ ልዩ grace ነው 🎉ዴቭዬ ጸጋ ይብዛልህ

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 4 месяца назад

    ድንቅ ትምህረት ነው እግዚአብሄር ይባረክ ዴቭ ስወድህ

  • @abebaberhane2676
    @abebaberhane2676 3 месяца назад

    Amen Goya ybareka nberkrt kon Dawit Fasil

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 4 месяца назад +25

    የሚገርም ትምህርት ነው ተባርከሀል ወንድም ዴቭ ብትችል የራዕይ መጽሀፍን አስተምረን እባክህ ተከታታይ ትምህርት ጀምርልን እንጠብቃለን🙏🙏🙏

    • @MeskeremZekarias
      @MeskeremZekarias 4 месяца назад +1

      yonatan aklilu yastemarew ale

    • @joshalomshalom8461
      @joshalomshalom8461 4 месяца назад

      @@MeskeremZekariasየደከመ አመለካከትህን አትርጭብን: አስተያየትህ የመልካም አይመስለኝም:: ጠያቂው ከዳዊት ሊማር ከፈለገ አንተን ምን ግድ አለኽ ?
      ጥያቄው በቀጥታ ወንድም ዴቭን ነው እሚመለከተው : ስለዚ እራሱ የመልሰው::

    • @godisgoodblessed9357
      @godisgoodblessed9357 Месяц назад +1

      ዳዊት ፋሲል ወይም ግሬስ ፋሚሊ በማለት ዩቱብ ዉስጥ ይፈልጉት ተከታታይ እአስተምሯል

  • @shalomshalom2344
    @shalomshalom2344 Месяц назад

    Amennnn

  • @xtx2795
    @xtx2795 4 месяца назад +2

    እንዚአብሔር ስምክ ይበሠረክ ። ወንድም ዳዊት ፀጋ ይብዛልህ ።

  • @niguseroba8863
    @niguseroba8863 4 месяца назад +3

    አምላኬ ሆይ ወንድም ዴቪ ስለሰጠን ስምህ ብሩክ ይሁን አሁንም ስለ ወንጌል እውኔት ለያንዳንዳችን አንቴ አብራልን አሜን። የራይ ተከታታይ ትምህርት እንጠብቃለን

  • @ermiasabera7569
    @ermiasabera7569 4 месяца назад +1

    ምን ያህል ጌታ ከሰዎች የትምህርት መርዝ እየነቀለ እንደሆነ ብትረዳ የምትተኛ አይመስለኝም .... ጌታ ይረዳሃል እንደው ምን አልባት እንድትጠነክር ብዬ እንጂ ጌታ ላይፈፅም አይጀምርም ጌታ ይባረክ
    ያንተ አይነት አገልጋዮች ትንሽ
    ቢጨመሩልን .... ደስ ከሚለኝ ነገር መካከል ከሚዲያ ከእንካ ስላንቲያ .... ነፃ የሆንክ
    ምን ብዬ ልንገርህ .... አንተን እንደዚህ ከወደድኩህ ጌታህን ምን ያህል እንደወደድኩት እንድታሰብ እየወደድኩ ይህ እንዲያው እንዲያበረታህ ማበረታቴ ነው

  • @AlMaas-o6t
    @AlMaas-o6t 4 месяца назад +1

    Amen Amen Amen tebaraku 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 4 месяца назад +1

    የሚገርም ትምህርት ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ ዴቨ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamabate2723
    @abrahamabate2723 4 месяца назад

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ስለ ዚህ ሁሉ ስምህ ለዘላለም ይባረክ !! መልስ ያገኘሁበትና ልቤን ደስ ያሰኘ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ።ሃሌሉያ!!ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአምላካችን ለዘላለም ይሁን ።አሜን ። የእግዚአብሔር ሰው ሆይ እስከ መጨረሻው በፀጋው ያጸና ። አብስቶ ይባርክ ።

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 4 месяца назад +5

    ኧረ በጌታ ስም እንዴት የሚጣፍጥ ትምህርት ነው!! መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ!!🙌🙌🙌 ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዴቭ 🙌😇ቀጣይ ክፍል ቶሎ ልቀቁልን እናንተም ፀጋ ይብዛላችሁ🙌🥰🥰😇

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 4 месяца назад +1

    ❤Dave 1000yrs ያኑርልን መባረክ❤ Thank You Very Much❤

  • @enkenasefa190
    @enkenasefa190 4 месяца назад

    የሚገርምትምህርትነው ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ በሄድክበት ፈፅሞ ስለዳነው መዳን ብትሰብክ ደስይለኛል ብዞ ሰው አተረዳውም የፀደቀ የማይመስለው ብዙ ሰው ያለ ይመስለኛል ተባረክ❤

  • @ChallaChalla-g7e
    @ChallaChalla-g7e 3 месяца назад +1

    ዴቮ ላበራልህ(ለብርሃኑ)ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤፧፧፧፧

  • @sisaytina6217
    @sisaytina6217 4 месяца назад

    አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏ስለ አንተ አምላከን አመስግናለሁ ❤️

  • @almaztessema6981
    @almaztessema6981 4 месяца назад

    እጅግ ድንቅ ትምሕርት አትርፌበታለሁ:: ፀጋ እና ሠላም ይብዛልህ::

  • @FiyoriTeame-iq6ex
    @FiyoriTeame-iq6ex 2 месяца назад

    ዘገርም ትምርቲ

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f 2 месяца назад

    ግሩም ትምህርት❤

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 4 месяца назад

    Daviye❤ you are BLESSED.
    More Grace and Mercy

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ባን ተ ሆኖቃሉን የገለፀልን ጌታ ይባረክ ❤

  • @eyasutemesgen4581
    @eyasutemesgen4581 4 месяца назад

    ጌታ ኢየሱስ ፀግውን ያብዛልህ ወንማችን Dave

  • @mekedi-q3n
    @mekedi-q3n 3 месяца назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ በብዙ ፀጋ

  • @fozyiaargani14
    @fozyiaargani14 4 месяца назад +3

    ወንድሜ፡ተባርከሀል፡ዴቭዬ፡ያለሁት፡አዲሳባ፡ነው፡አባልነቴ
    ፡ሙሉ፡ወንጌል፡ነው፡ቸርች፡ሄዶ፡መስማማት፡አቅቶኛል፡እንደ፡እኔ፡የተቸገረ፡ብዙ፡ስለሚኖር፡እባክህ፡ምከረን፡ወደ፡አዲስ፡አበባ፡እስክትመጣ፡እወድሀለው፡እግዚአብሔር፡ትውልድህ፡ይባርክ

  • @endashawadisu5874
    @endashawadisu5874 3 дня назад

    WOW

  • @ermias812
    @ermias812 4 месяца назад

    ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 4 месяца назад +1

    እንደ ዴቭሹ የተመረጠ ወገጌል የተገለጠለት የለም 💖💖💖💖💖💖wow

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 4 месяца назад +1

    Wowowowow Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah kiber misegan le Geta le Eyesus yihune...
    Eyesus yadinal yitadegimal.....Wudi ye Abate Buruki p.D Tebarake Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarake zemanek yelamelem Wow ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 4 месяца назад

    የተባረከው አገልጋያችን ተባረክ::

  • @Itif649
    @Itif649 4 месяца назад

    ዴቭ ተባረክ

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 4 месяца назад +1

    Deve Zemanhi yiberki Eyesus Bichahuni yedinali❤❤🙏🙏

  • @Rahel-i4z
    @Rahel-i4z 4 месяца назад

    Wow ጌታ ዘመንህን ይባረክ ❤️❤️❤️እንወድሃለን ዴቭ

  • @abrhamአበባ
    @abrhamአበባ 2 месяца назад

    እናመሰግናለን እዳተ አይነት ሠዎች ይብዙልን አተ ግን የተለየህ ነህ

  • @Seadajesus-zd1ik
    @Seadajesus-zd1ik 4 месяца назад +1

    Amennnnnnnnnn❤❤❤❤❤

  • @amanuelbelay-cc1xz
    @amanuelbelay-cc1xz Месяц назад

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabetto1981
    @sabetto1981 4 месяца назад

    God bless u pastor Dawit

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 4 месяца назад +8

    ወንድሜ እባክሕ የራእይ መጽሐፍን አስተምረን ቀደም ሲል የተለቀቀው ድምጹ አይሰማም ጸጋ ይብዛልሕ

  • @biliseedaanii3611
    @biliseedaanii3611 4 месяца назад

    Tebarek Dave❤❤❤

  • @bettymamo909
    @bettymamo909 4 месяца назад

    ኢየሱስ ሁሉ በሁሉ ነው ኡፍፍፍፍ ደስ ሲል❤❤❤

  • @genenedagne8572
    @genenedagne8572 4 месяца назад

    Praise be to God!

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 4 месяца назад

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @thomastefera7982
    @thomastefera7982 4 месяца назад +1

    Dave 🥰we love you so much ❤️❤️❤️❤️😘🙏

  • @samuelworku9223
    @samuelworku9223 4 месяца назад

    wow tebarek

  • @dinad359
    @dinad359 4 месяца назад

    ❤❤❤Amen ❤❤❤❣❣❣iyesusi ❣❣❣

  • @Mesiso4188
    @Mesiso4188 4 месяца назад +1

    Bizu tsaga yibzalk❤😊

  • @matiyasdejen3433
    @matiyasdejen3433 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም ብርሃኑን ያብዛልህ❤❤❤❤ ❤

  • @aidazego8617
    @aidazego8617 4 месяца назад

    amennnnn🙏🏻

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot 3 месяца назад

    እግዚ/ር ይመሰገን አገራችን ኢትዮጵያ በዚህዘመን ብቻነው ወንጌልእየተሰበከያለው!ዳዊት፣መርጌታጽጌ፣ፓስተርትዝታው፣መርጌታቀጸላ---ከቄስዘበነ፣አባገብሬ---ተረትተረትወንጌልየልለበት ትምህርትስለአወጣችሁን ጸጋውንአብዝቶ ይስጣችሁ።

    • @negatuaknaw6956
      @negatuaknaw6956 2 месяца назад

      I’m sorry but you don’t need any of my stuff you have my phone I just don’t know if you’re getting a phone I

  • @MartaNataha
    @MartaNataha 4 месяца назад +1

    yetbarke wendmachin ahunm ye ewente tsega yibzaleh enwedhaln nurln wendmachin

  • @roberabalcha8762
    @roberabalcha8762 4 месяца назад

    God bless you ❤

  • @TAMIRATDAME
    @TAMIRATDAME 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ees988
    @ees988 3 месяца назад

    Gerami timhrt

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 4 месяца назад

    Dave you are 📖❤️💕🇪🇹🙏

  • @Wwb-p7k
    @Wwb-p7k 2 месяца назад

    Ind ayiteti ageligayi yisixeni geta

  • @SelamMike
    @SelamMike 4 месяца назад +1

    እውነት ነው በደብር ብርሃን ከተማ ላይ ዘራይቆብ ያስገደልቸው ክርስታኖች በበሬሳ ወንዝ ላይ የአፈስሱት ደም ነው ዛሬም እዳ የሆነብን,(በሬሳ የተባለው እሪሳ በሪሳ ስለነበር ነው)

  • @EskuAbrha-zc9nu
    @EskuAbrha-zc9nu 4 месяца назад +1

    በዚህ ምድር ሀቀኛ ፓስተር ተገኘያዝልቅልህ

  • @simbopictures5767
    @simbopictures5767 4 месяца назад

    location????????????????????

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 4 месяца назад

    ዴቭ በጌታ አንድ ትምህርት ካንተ እፈልጋለሁ ምክንያቱም ትምህርትህ ግልፅ ስለሆነ

  • @earthandouterspace446
    @earthandouterspace446 4 месяца назад

    Beka abzachut engltachualen TULIP HERESY NW

  • @HaileTesfay-m9j
    @HaileTesfay-m9j 4 месяца назад

    ክርስትያን ሆኖ በራሴ ነው የዳንኩት እሚል አለ እንዴ?

  • @LikeHawaryatKdusPetros
    @LikeHawaryatKdusPetros Месяц назад

    ቀውስ ውሻ

  • @mamo161
    @mamo161 4 месяца назад

    ኢየሱሰ ጌታ ሳይሆን ሰይጣን ነው

  • @mamo161
    @mamo161 4 месяца назад

    ኢየሱሰ ክርሰቶሰ የውሽት ነብይ ነው
    እንዴት ሰው በሰው ያምናል
    ኢየሱሰ እኮ ተራ ስው ነው
    ኢየሱሰን እንኳን ሰቀሉት ኢየሱሰ ካዲ ይሁዳ ነው
    የኢየሱሰ አባት ዮሴፍ ነው

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j 4 месяца назад

      ማሞ ይልቅ መቂያቃሉን ተዉና በመሥማት ሣይሆን በማሥተዋል ጆሮህ አዳምጥ በፈጣጣ አይንክ ሣየሆን በሚያሥተዉለዉ ዉሥጣዊ አይንክ መፅሃፍቅዱሥን ወይም ቶራዉን አንብብ ምንም ዝርዝር ሣያሥፈልግ አየሱስ ክረሥቶሥ አዶናይ መሀኑን ኦሪት ዘፍጥረትን አንበክ ተረዳ እግዝአብሔር ሠዉን ፈጠረ ሁሉነ ካዘጋጀ ማለትም ለሠዉ መሠረታዊነገሮችን ካምዋላ በህዋላ በመጨረሻ ሠዉን ፈጠረ ነገር ግን ሠዉ ከሤጣን ገር ተባብሮ እግዘአብሔርን ከዙፋኑ በማዉረድ አምላክ መሆንን ተመኝ ሤጣን በኤደን ገነት ለሄዋን ይህንን ብትበሉ እንደሡ ትሆናላችሁ በማለት በመከራት ምክር
      ቀድሞ እግዝአብሔር ተናግሮአል ብትበሉ ትሞታላችሁ ብሎ
      ሥህቱ የአዳምና ሚሥቱ ነዉ ሥለዚህ ከክብር ተዋረዱ አለቀ
      ይህንን የሠዉ ክብር ወይም ይህንን የሠዉ ደፍረት ይቅር ብሎ ለመታረቅ ፍቅሩ አሥገድዶት ሠዉን ይወዳልና ሠዉን የፈጠረ አምላክ ሠዉ ሆኖ ተወልዶ ችግራችንን አይቶ አብሮ ኖሮ በመጨረሻ በአዳም ወይም ለኔ ለአንተ ሀሁላችንመ ካሣ ክሶ የተዘጋዉን ገነት ከፈተ ገባክ ሞሞ አሠራዉ ጭንቅላትህን.አብርሃም መልኬፃዴቅን በማየት እየሡሥ ክብር ለሥሙ ለሠዉ ድህነት እንደሚመጣ አየ አሥተዋለ ለዛም ጌታ አብርሃም ቀኔነ አየ አለ
      ዳዊት ንጉሥመ ጌተ ጌታየን ጠላቶችህ የእግርህ መረገጫ እሥኪሆኑ በቀኜ ተቀመጥ አለዉ በማለት ሥለጌታ ተናገረ ሁሉም ነብያትኢሣያሥ ኤርሚያሥ ሆሤህ ሆኑ ሁሉ ተረድተዋል ዝምብለክ የነገሩህን የሃይማኖት ጠምጣሚዎች በመሥማት አፍክን አታላቅ ይልቅ ጌተ አዶናይ ወዶ ሊያድንክ እንደ ፋሢል ዳዊት ያለ ይህ የምታየዉን ወንድም ትምህርት በመዳመጥ ሊያድንክ ሥለወደደ ነዉ ተንቀልቀለክ የገባሀዉ
      ደወት ፋሢል ሚኒሥትሪ ብለክ በዮቲዮብ ፃፍና ትመህርቱን አዉጥተህ ተከታተል ጌታ ምሥክሬ አይንክ የዉሥጡ በረቶ ለዘመናተ በሠዉ የተዋሸህዉን ሃይማኖት ተሮትረህ እዉነት ነፃ ያወጣካል ጌተ ያሥመልጥህ