ፍቅር X ፓየርድ የለውም 112 ልዩ ፕሮግራም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 69

  • @hawi8802
    @hawi8802 4 дня назад +12

    አየ ዶክተር አተም አለህ ውዝ እያረክ እኛም አለን በተስፋ አንደክም 7 አመቴ አተን ለቀክ አለቀክ በማለት ከዘዋጂ ሰኢድ አስቶ አችውነሽ የተጀመረ አለን እንዳለን አይን አይን በማለት ሀገር ገብቸ በጦርነቱኳ ይናፍቀኝ ነበር ሰላም ሁኖ ዳታ ተለቆ በማለት አለን እዳለን እስካሁን

    • @doctorzeyne6913
      @doctorzeyne6913  4 дня назад

      ያ ከሪም ሹክረን

    • @ብርቄሽበሺ
      @ብርቄሽበሺ 3 дня назад

      እኔም እዳቸ ውላህ አሁንሰ አገራ ልገባነው ዱኣ አርጉልኘ አደሣካልኘ

    • @ዋህሽቲኒየኡሚ
      @ዋህሽቲኒየኡሚ 2 дня назад +1

      ድስት ግጣሙን አያጣም አሉ ለካ ጓደኞ አለኚ 😢 ግን መቸ ነው ሥደት እሚበቃን ያረብ በሠማነው ተጠቃሚ አርገህ ሀገራችንንም ሠላም አርገህ ለሀገራችን አብቃንያረብ

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 День назад +1

      አብሽሪ እኔም አለሁልሽ ኢንሻ አላህ ያልፋል ያረብ የአላህ ያልታሰበ ርዚቅን ይስጠን​@@ዋህሽቲኒየኡሚ

  • @momina1149
    @momina1149 3 дня назад

    አይሻርም በቀላሉ የአላህ ትዛዝ ያአላህ ቃሉ አይአየ ጊዜ7 ጀዋዝ ሠኢደ አችውነሽ ምንም ሳያልፈኝ ከዚህ ደረሰኩ ያአላህ እባክህ አተው ምራኝ ብዙ ተማርኩበት ያረቢ ምራኝኝኝኝኝ

  • @djhs4135
    @djhs4135 2 дня назад

    አላህየ ደግ አድርገኝ የልቤንመሻትም ወፍቀኝ መሞቷ ብያስዝንም ተውበት ስላደረገችአልሀምዱሊላህ ሰውን አንበድል እቀልፍይነሳናል መረጋጋት እናጣለን አላህመጨረሻችንንያሳምርልን

  • @zaynbahzaynbah865
    @zaynbahzaynbah865 2 дня назад

    እናሊላህ ወኢናኢለይሂ እራጂኡን ሙነራመተች አላህይዘንላት እኛም አለ ለመጨረሻ ነን ሌላ ሰም አለን ያረብ ጀዛአላህከይር ዶክተር ዘይኔ

  • @fafi5170
    @fafi5170 2 дня назад

    በጣም ምርጥና መካሪ ትምህርት አለው ባረካላሁ ፊክ

  • @sofiyasofiya4270
    @sofiyasofiya4270 4 дня назад +3

    ስለላሁ አለሂ ወሰለም ይህ ፕሮግራም እዳይቆም ምኞቴ ነበር እኔም ከዝዋት ሰይድ ከአንችው ነሽ አለሁ አሁንም

  • @RhemaSrmolo
    @RhemaSrmolo 3 дня назад

    የአላህ ምቀኝነት. በጣም ከባድ ነው ሳያስቡት. እሚመጣ. በሽታ ነው የሙኒራ. መልእክት. አንጀት ይበላል በጠዋቱ አስለቀሰኝ. ያአላህ አንተው እዘንልን ኻቲማችንን አስምርልን. የዛሬው. ከባድ መልእክት ነው. ያዘለው
    ዶ/ጅዛከላሁ ኸይረን

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 3 дня назад

    ወይ ሙኒራ ሃዚሂ ሀያተ ዱኒያ በቃ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረቢቢ በእዝነትህ ውስጥ አኑረን 😢😢

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 дня назад +1

    ሱብሀንአላህ የአላህ ፀጋዎች ተቆጥሮዉ አያልቁም ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @sadahs4112
    @sadahs4112 3 дня назад

    ወአለይኩምእሰላምወራህመቱሏህ. አልሀምድሊላ አለኩልሀል. ብዙ ነገር የትማርኩበት🎉ብሮግራምነው🎉ወላሂእኔሁሎየም🎉በሰማአስለማዳምጥ🎉አንዳግዜ።🎉አገርስገባ🎉በትጋጋ ሁኒታላይሁኔ።በመፅሀፈታትሞ።የማነብ ይመስለኛል።እንሻአላህ።

  • @ዋህሽቲኒየኡሚ
    @ዋህሽቲኒየኡሚ 2 дня назад

    አህለን ለዘገየነው ሥራ ቢዚ አርጎን ላልሰማነው እኔማ እከፉተዋለሁ ሥልሰማው አልቆ እደርሳለሁ ሥንት ቀኔ ይኸ ትምህርት መቸ ነው እሚከፈተው የጀመአ ሥብሰባው እኮ አዛ አርገኚ ያው እኛሥ የሥብሰባው ተጠሪ አካል አይደለንሥሜ ራሡ አስጠላኚ በየሠከንዱ ተመጠራቴ የተነሣ አለኩሉሀል አልሀምዱሊላ

  • @Kuki-A5r
    @Kuki-A5r 3 дня назад

    جزاك الله يااخي صلو على نبي صلى الله عليه وسلم 🎉❤

  • @SayedAhmada-o7k
    @SayedAhmada-o7k 4 дня назад

    መሸአላ ደደስየሚል አሥተማሪነዉ ጀዛክላህ ከይር

  • @የኔንጉስሀላሌA
    @የኔንጉስሀላሌA 4 дня назад +1

    አሁን ገብቸ ሰርች አድርጌ ሰወጣ ተለቀቀልን
    ሽኩራን ዶክተር

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 4 дня назад +1

    ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም አህለን ዶክተር ዘይኔ እረ በናፍቆት ገደልከን ሚስኪን ሙኒራ መሞት አልነበረባትም ግን ምከረው ምከረው ከዛ መከራው ይምከረው የሚባለው ተረት ነው የደረሠባት ሙኒራ ብቻ ብዙ ት/ት አለው በተለይ ውስጡ በክፋት የተሞላ ሠው ካለ የሙኒራን መጨረሻ እዬት ግን የሲዚንና የሳሚያን አንድኳን ሳተርክልን ሳታነሳ ጨረስከው በጣም አጭር ነው የዛሬው ደቂቃው ለኔ ብቻ ነው ያጠረብኝ ።ቀጣይ በሱዚ ጀምርልን ሲዚዋ በጣም ታሳዝነኛለች ለምንድን ነው ፣የሂበቲ ባሎች ደሞ ሶስቱም ሊገናኙ ነው አህመድ ፣ኸሊል ፣ኡስማን አቤልም ይመጣል የሙኒራ ጓደኛ ስነሆነ ብቻ ኸይር ያሠማን 😂😂😂

  • @FathmaJamal
    @FathmaJamal 4 дня назад +1

    وعليكم سلم وراحمة لله وبركاته

  • @Radiyahasen
    @Radiyahasen 3 дня назад

    አለህ ይጠብቅህ

  • @የቅቤ
    @የቅቤ 4 дня назад

    ወይይአልሐምዱሊላህ እደትደሥአለኝአልሐምዱሊላህ ቶቶለ ይለቀቅ ልጨርስና እኮምታለሑ

  • @እሙሀያትየልጇናፋቂ

    ሱብሀንአላህ

  • @kerimaeshdtu2300
    @kerimaeshdtu2300 3 дня назад

    ሠለላሁ ወአለይሂ ወሰለም
    ሠለላሁ ወአለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    አህለን ዶክተር ዘይኔ በጣም ጠፋህ

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 3 дня назад

    اللهم صلي وسلم عل نبين محمد🎉🎉🎉🎉🎉

  • @foziyabaderufoziyabaderu9257
    @foziyabaderufoziyabaderu9257 4 дня назад

    ሡብሀነከ ያረብ

  • @FathmaJamal
    @FathmaJamal 4 дня назад +1

    صل لله علح وسلم

  • @አኢሻሙሀመድ-ጀ5አ
    @አኢሻሙሀመድ-ጀ5አ 3 дня назад

    አልሀምዱሊላ

  • @Topg-dx8im
    @Topg-dx8im 4 дня назад

    Masha allah aheln doketer

  • @ZiadaMohammad
    @ZiadaMohammad 4 дня назад

    Wa wo wb ሳብ አደርኩህ ገና ዛሬ❤❤❤❤

  • @ametullah-x1e
    @ametullah-x1e 4 дня назад

    اهلا وسهلا دكتور زينه

  • @Sam-x6v9h
    @Sam-x6v9h 4 дня назад

    ሰለላአለይሂ ወሰለም

  • @BisuBisu-f3b
    @BisuBisu-f3b 4 дня назад

    አህለን ዶክተር ዘይኔ

  • @MekiyouSirajAbdela
    @MekiyouSirajAbdela 3 дня назад

    ያአሏህ ያሳዝናል

  • @FatmaBano-k8f
    @FatmaBano-k8f 3 дня назад

    አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላሰይዲና ሙሀመዲ

  • @safinamahmod
    @safinamahmod 4 дня назад

    ሶ አ ወ አህላን ዶክተር ዛይኔ e🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @RahmahAlkaledi
    @RahmahAlkaledi 3 дня назад

    S,A,W❤❤❤❤❤❤S,A,W♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Aumseberin
    @Aumseberin 3 дня назад

    እኔ በአንድ ሳምንት ነው ከክፍል አንድ እስከ ክፍል 85 የጨረስኩት

  • @foziyabaderufoziyabaderu9257
    @foziyabaderufoziyabaderu9257 4 дня назад

    ያጀማየትናቹህ ወይሥሁሉም እንደኔ አለ የለእያላችሁ ተዘናግታችሁነው

  • @ኩፈየኩን
    @ኩፈየኩን 4 дня назад

    ኢናሊላህ ወኢናሊላሂ እራጅኡን አላህ ይማራቸው አላህመጭረሻችንን ያሳምርልን

  • @ummuhanifaa7792
    @ummuhanifaa7792 4 дня назад

    ١٠٠٠٠٠ إنشاءالله

  • @kyerakyera2251
    @kyerakyera2251 4 дня назад

    አህሌን እኛም መጓጓታችን አይቀር ኸሚስ መጥቶ አንተም ቶሎ አትመጣ መጨረሻውምን ለማየት ያብቃን

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 4 дня назад

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ይህ ፕሮግራምም ሆኑ ሌሎቹ ሀቂቃ ስለሁሉም አስተምረኸናል ዶክተር ስለ ፋሽን ፣ ዘረኝነት፣ ወጣትነት፣መልካምነትንና ክፍትን፣ ሶብርን ፣ ትዳር፣ አለባበስንና ሀይማኖትን ሁሉንም ነክ የሸሪዓ ትምህርቶች ቁርዓንና ሀድስ እጅጉን ምን ያልጠቀሠልን ያልመከረን አለ ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላሁ ኸይረን ላይክ እይታና ሰብ ግን የሚመነዉን ጭራሽ አላገኘም ሸርር

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 4 дня назад

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም አህለን ዶክተር ዘይኒ ወንድማችን በጉጉት ሥጠብቅ ነበር ሂበቲ ናፍቃኝ አለች

  • @ummuhanifaa7792
    @ummuhanifaa7792 4 дня назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته الحمد لله بخير
    كيفكم طيبين Dr

  • @ummuabderrehman423
    @ummuabderrehman423 2 дня назад

    ድምፅህ የኡስታዝ ያሲን ኑሩን ድምፅ ይመስላል ማነው የሚስማማው

  • @ummuhanifaa7792
    @ummuhanifaa7792 4 дня назад

    اللهم صل على محمد وعلى آله محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد ❤

  • @semirawollo
    @semirawollo 3 дня назад

    ግን ለምን ላይክ አዳተደርጉም 😢ተመልካቾች ግን ----

  • @sameera1128
    @sameera1128 4 дня назад

    ይህብሮግራምከጀመረ አምሥት አመትሌሆነውነው

  • @hussenhassen2682
    @hussenhassen2682 4 дня назад

    በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት

  • @hayatseid1992
    @hayatseid1992 4 дня назад

    ዛሬ ረስቼው ነበር😢

  • @زيناتعلي-ش8ك
    @زيناتعلي-ش8ك 4 дня назад

    አህለን

  • @meriamnur9239
    @meriamnur9239 4 дня назад +1

    MASH Allah yezarew betam betam betam des yelal ya Allah meglet yekebdal yareb

  • @ToybaToyba-z3f
    @ToybaToyba-z3f 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ሠኢድሠኢድ-ኈ7ተ
    @ሠኢድሠኢድ-ኈ7ተ 4 дня назад

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይን ማን ነው እደኔ የህንን ፕሮገራም የሚወድስ
    اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد

  • @foziyabaderufoziyabaderu9257
    @foziyabaderufoziyabaderu9257 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hdjbs-g3v
    @Hdjbs-g3v 4 дня назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉

  • @aumiaaaa7121
    @aumiaaaa7121 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nur-jc6pn
    @Nur-jc6pn 4 дня назад

    عسلءلكؤرمةلله

    • @AaA-r3r3k
      @AaA-r3r3k 3 дня назад

      አሰላሙአለይኩም ወራሕመቱላሒ ለማለት السلام عليكم ورحمة الله ነው የሚባለው !!🎉🎉

  • @cakeaman2250
    @cakeaman2250 4 дня назад

    Munira Mn Hona nw 🤔rasiche nw esti astewesung 😌

  • @zaynbahzaynbah865
    @zaynbahzaynbah865 2 дня назад

    እናሊላህ ወኢናኢለይሂ እራጂኡን ሙነራመተች አላህይዘንላት እኛም አለ ለመጨረሻ ነን ሌላ ሰም አለን ያረብ ጀዛአላህከይር ዶክተር ዘይኔ

  • @MLove-h9b
    @MLove-h9b 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @JdhdHed-fc4jw
    @JdhdHed-fc4jw 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RehimaSeid-m9q
    @RehimaSeid-m9q 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @allahalrahman833
    @allahalrahman833 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebibazebiba6420
    @zebibazebiba6420 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤