ሰበር ዜና-|አብይ ባለቀ ሰአት ጉድ አሰሙ-“አቅመ ቢስ አይደለሁም"-|ጃዋር በአዲስ አሰላለፍ ተከሰተ-ለማ፣ገዱ.."-|አቡነ ማትያስ ተቆጡ-|አብይ መርዶ ሰሙ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025
  • ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
    ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
    Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
    Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
    News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
    Artist: audionautix.com/

Комментарии • 216

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 20 часов назад +8

    የኛ ተስፋ ከ አላህ ከ እግዚአብሔር በታች ፋኖ ነው ለማ ገዱ ጃዋር አንቀበልም
    ጃዋር ተከበብኩ ብሉ አማራን ያስጨፈጨፈ
    ገዱ ህዋት ጋ ሆኖ አማራን ያንጎላ ሸ ነው እዛው በፀ፣በላቹ በዴላቹ ከሆድ አይጠፋም😢

  • @YOTE122
    @YOTE122 22 часа назад +9

    ፋኖ ብቻ ነው ያለን ተስፋና መከታ። ጃዋር ለማ ገዱ ገለመሌ ብሎ ነገር ከእንግዲህ አማራ አይቀበልም።

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 День назад +16

    አርፈህ ቁጭ በል በለው ከዚ ብኋላ ፋኖ አማራ ታግሎ አንተ ጠቅላይ ሚንስቴር ለመሆን አትፍጨርጨር በለው
    አማራን በመጨፍጨፍ ሁላችሁም አንድ ናችሁ ድሮ ቀረ ድሮ ቀረ በለው

    • @mulugetaashebir2374
      @mulugetaashebir2374 23 часа назад +1

      Ethiopia needs a cool headed person, not a ballistic personality.

    • @fantalemessa3710
      @fantalemessa3710 20 часов назад +1

      Do you think Fano will arrive Addis? if so, how U pass to reach there, I mean How think about OLA? Fukera yetim ayidersihim. Inde Fukerachu behonima 24hr wusx iza litderzu neber!

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 14 часов назад +1

    ድል ለፋኖ❤💪💪💪🎅🙏

  • @woine123
    @woine123 День назад +9

    ጃዋር መሀመድ የአብይ አህመድ እኩይ ተግባር ብሎ ሰሞኑን የሚደሰኩረው የፋሽዚም ተግባርን ድሮም ያውቀው የነበረ እና ከአብይ ጋር ሆኖ አብሮ ሊተገብረው "...አንገት አንገቱን በሜንጫ ... ብሎ መመሪያ ሰጥቶ ያጨፈጨፋቸው ምስኪን ህዝቦች ደም አልደረቀም!! ዛሬ አብይ አህመድ በነጃዋር ልብ ውስጥ ተሸፍኖ የተቀመጠውን እና መመሪያቸው የነበረውን የፖለቲካ አጀንዳውን ነው:: ታዲያ ዛሬ ምነዋ ጃዋር በተቃዋሚ መስመር ላይ ቆሞ እንዲህ መጮሁ ልምን ይሆን ???? አብይ አህመድ ስልጣን አላጋራም ስላለው ይሆን!!!!!

    • @riselioness5044
      @riselioness5044 2 часа назад

      @@woine123 በትክክል !!! He wants to be in power. Trust me , he doesn’t have no other agenda besides being in power. I hope Ethiopians are awake now. He will be worse than any other president existing in history. Lord help us 🙏

  • @MulunehEndris
    @MulunehEndris День назад +10

    ምንም የቀረ የጥፋት አቅም የለህም ጨርሰሀል አሁን ምላስህ ብቻ የቀረህ አልቆልሀል።

  • @BetemariamZewdie
    @BetemariamZewdie 19 часов назад +6

    King king to king jawer

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 День назад +6

    ጀዋር ለዘንዶው አብዬት አራጅንገረው

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 День назад +9

    Jawar will be the worst person to be elected for Ethiopians politics 🇪🇹. ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥም።
    If these people are concerned about Ethiopian politics, they should work together. Everything is for gaining power and control over the people of Ethiopia 🇪🇹 period

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 День назад +5

    ተው ጀዋር ሜጫው😂😂😂😂😂

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 День назад +6

    አብይ: በአፈህ: አራ😮😮 አየተነፈሽ😮ፍሺ: በአፍሽ: ደልይ😮አራም: አብይ😮

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 День назад +4

    አብይ ወላ ጀዋር ማንኛቸውም ተጠራርገው መወገፍድ ብቻ ሳይሆን ወዳ ፍርድ መቅረብ አለባችው

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    ጀዌር ጀዌር. ጀዌር. በቃህ. እች. ዳር. ዳር. ኢትዮጵያን. ወደ. አረብ ሊግ. ለማስገባት. በሼርያ. ለማስገባት. ነው. ኩስ ኩስ. ምትለው. መቼም. የኢትዮጵያ. ህዝብ. ልባችን. ተስልቧል. እግዚአብሔር. ብቻ. ይርዳን. በእውነት

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 День назад +6

    አሁን ደግሞ በሌላ ሰልፍ እንደገና በጦርነት እና በጥላቻ የጎበጠ የስጋት Atmosphere ውስጥ ልንሳፈፍ መጀመራችንን ሳስብ ምን አይነት እርግማን ቢኖርብን ነው ብዬ አለቅሣለሁ።

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 День назад

      😢😢😢Tekekel. Huuu Endyawo Geta Eyesus Menewo Tolo bimeta. 😢 MARRANATHA MARRANATHA MARRANATHA 😢😢😢

  • @SemereBerhe-s4g
    @SemereBerhe-s4g День назад +3

    ያለቀ ህዝብ ይብቃን ሰላም እንፍጠር የሚል ፖሎቲከኛ ታጣ ጦሮቶኞች በረሃብ ኣለንጋ እየተቀጣን ነው በንሮ ውድነት እየተሰቃየን ነው ሁሉም ነገር ውድ ሆነብን የሚበላ የሚቀመስ ኣጣን ፖሎቲከኞች መፍትሄ ፍጠሩልን ካልሆነበረሃብ ቀድመን የምንሞተው ጦሮቶኞች ነን ማለቅያ ጊዚያችን ኣሁን ነው ሁሉም ሲጨመርለት ጠሮቶኞች ግን ረሃብ ተፈርዶብናል የልጆቻችን ኣሣሳባ ሁኔታ ወድቀዋል ኤንጅኦ ርዳታ ካለ ኣቅሙ ያላችሁ ኣስተባብሩልን እባካችሁ ከመንግስት ተስፋ የለም ጉዳችን ፈላ በረሃብ ኣለቅን

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od 21 час назад

    A❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SazamHusan-m4u
    @SazamHusan-m4u 19 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Negadras_kassa
    @Negadras_kassa День назад +2

    ጠቅላይ ሆይ፣
    አሁንም ከስህተትዎ እዬተማሩ አይደለም ያለውን ድንጋይ ሁሉ የሚወረውር እብድ ፈሪ ብቻ ነውና
    የቀረዎ የለም፣አያስፈራሩን!!

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion День назад

      Yihe Diablos Antu lemebal aybekam!!

  • @Habibi-p4i
    @Habibi-p4i 15 часов назад +1

    እባካችሁ እንርዳው

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 День назад +4

    እናንተን በሙሉ በፈንጂ መጨረስ ነው!!!

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 16 часов назад +1

    ፋኖ ብቻነው ነፃ አውጪ

    • @ElsaTeklezgih
      @ElsaTeklezgih 16 часов назад

      Yes fanoooo 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @wondimkunalayou1012
    @wondimkunalayou1012 День назад +1

    Well composed reporting.

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 День назад +5

    ደግሞ ጁአር ሊመራን እንዳይሆን ያስፈራል?

  • @merigetasenaysenshaw9152
    @merigetasenaysenshaw9152 День назад +3

    መልካም የልደት በዓል ይሁንልህ ለአንተም ወንድማችን።

  • @Negadras_kassa
    @Negadras_kassa День назад +2

    ጠቅላይ ሆይ፣
    አሁንም ከስህተትዎ እዬተማሩ አይደለም ያለውን ድንጋይ ሁሉ የሚወረውር እብድና ፈሪ ብቻ ነው;;
    የቀረዎ የለም፣አያስፈራሩን¡

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion День назад

      Yihe Diablos Antu lemebal aybekam!!

  • @Tilakhun
    @Tilakhun День назад +5

    አቡነ ማትያስ በፊት የት ነበሩ ገና የእርስዎ ጉድ ይወጣል ማስመሰል ጥሩ አይደለም

    • @The_AgentSmith
      @The_AgentSmith День назад +1

      ከሳቸው በየጊዜው መግለጫ ይወጣል። ምናልባት EOTC TV ብዙም ስለማታይ ይሆናል።

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 День назад +4

    ፈሶፈሶ እብዱ አብይ።

  • @talenigussie4402
    @talenigussie4402 23 часа назад +1

    ፖለቲከኛ እና አስመሳይ አባቶችን ማየትና መስማት ሠለቸኝ

    • @tsefeshbangewe9912
      @tsefeshbangewe9912 15 часов назад

      ማነው ፓለቲከኛ ግልፅ አርግልን

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 День назад +3

    አብዪ፣፣ፎኖፎኖ፣፣ያላሸነፍከዉ፣፣፣፣፣፣የናትክን
    መቀነትስልተጠክ፣፣ነዉ፣ሁሉንምአድርገሀል
    ግን፣፣ማሰነፍየለም፣፣ፎኖፎኖ፣፣ዪጨረሰሀል

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 День назад +1

    ከመቼ ጀምሮ ነው ለኢትዮጲያ እና ለአማራ ፋኖ አሳቢ ሆኖ የቀረበው? ያን ሁሉ ሕዝብ ያስጨፈጨፈ በgenocide መጠየቅ ሲገባው አሁን ንፁህ ሰው ይመስል የጀዋርን ስም ስታራግቡ ትገርማላችሁ

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 День назад +12

    ኢትዮጵያን ከአብይ ለማዳን ሳይሆን አማራ ስልጣን ሳይዝ ተሽቀዳድሞ ማኮላሸት ነው ጃዋር የተያያዘው;::

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 День назад +3

      በትክክል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 День назад +1

      ትክክል ! አብይን ተክቶ ስረወመንግስታቸውን ለማዳን ህዝብ እያጃጃሉ እነደሆነ ነው የሚሰማኝ

  • @AbushuAbushu-y9e
    @AbushuAbushu-y9e 19 часов назад +1

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ድሜ ነው የምጀምረው ድንጋይ ምቶህ ሁልትኛ ለይ ክምታህ ድንግዩ አንተንህ እንጂ ድንጋዩ አይድልም ድንግዩ ስላዝህ ውግኔ ተክብባአልሁ ብሎ ማን እንድ ተ ጭፍጨፋ እና ኢትዮጵያ ሱስ ነው ሱቅ ስምጡ አጥሺቱላቺው ይልው እንማን ናቸው ውድድክም ትላህም አንድ ንግር ልንግርህ የውንግን እና የብልጽግና ኮትታ ኮትት ስላቶ አንፈልግም ፋኖእና ፋኖ ነው ትልቁ ያአማራ እና የኢትዮጵያ ምዳኛ ትግላቺን እስክ ቅራንዮ ነው ድል ለ ጀግቻቺን ድል ለ አማራ

  • @AbdulselamKoshita
    @AbdulselamKoshita 11 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dallol253
    @Dallol253 День назад +3

    እነዚህን ጠራርጎ ቂሊንጦ ከዛም ወደማይመለሱበት ሰላም አጣን በእነዚህ አልቂቶች ለኪሳችሁ መደለብ ነዉ የምትሯሯጡት 3ታችሁም ዝቃጭ ቀማኛ ባንዶች ናችሁ ምንታደርጉ ወንድ የቆረጠ ጠፋ

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 13 часов назад

    ሀሀሀሀ😊

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl 8 часов назад

    ከፈጣሪ በታች ፋኖ ነው ተስፋችን

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 День назад +2

    አቶ አብይ አቅመቢስነቱን ያመነ በዘረፈው የቤተመንግስት ወርቅና አልማዝ በኤሜሬትስም በተላላኪነቱ ለመኖር እየተዘጋጀ ያለ መሆኑን በግልጽ እየነገረን እንደሆነ ሁሉም ልብ ሊለው ይገባል።

    • @elelanmikias1262
      @elelanmikias1262 День назад

      Imrets eko gold moltoachewal. Endante deha meslewh neew?

  • @Zenvgj
    @Zenvgj День назад +2

    አስቀድሞ የተቀነባበረ ድራማ ቃለ አቀባይ እና ፊት አዉራሪ ነዉ የተበላ እቂብ

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 День назад +2

    ከዚህ በላይ ምን ላታደርገን ፈለክ!እንደ ጣሊያን በጋዝ ልትጨርሸን ነው እንዴ!
    ከአሁን በኋላ ምንም ዓቅም የለህም!

  • @samuellegesse7343
    @samuellegesse7343 20 часов назад

    ጃዌ ቀዌ ቅዠታም ነው። ህልም የለውም።

  • @kulitmamo7930
    @kulitmamo7930 День назад +2

    አቃጣሪ

  • @Alkebulan-13
    @Alkebulan-13 День назад +4

    ማስመሰል ስራው ነው😅

  • @MatyosMelemo
    @MatyosMelemo День назад

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 День назад +2

    ጀዋር!
    ዓቢይን ማሰወገድ እንጂ መለሳለስና ይታረሙ ማለትህን በፍፁም አርመው።

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 15 часов назад

    በአጭሩ ኢትዬጵያን ፋኖ ያድናታል

  • @abrehamdejene7497
    @abrehamdejene7497 23 часа назад

    Jaa ✌️🔥

  • @Abdella700
    @Abdella700 18 часов назад

    ❤❤❤❤💚💚💚💚💚

  • @mukesilte5957
    @mukesilte5957 13 часов назад +1

    Ethiopia lidatu yemirati

  • @AHw-v7q
    @AHw-v7q День назад +2

    The father of ecense of ethinic and religious predjudice is/ was Jawar Mohamed. How can he be cosiderate regarding Ethiopian; rather his malicious political strategy leads to mess and another sabotage.

  • @EmuAbubekr-h3e
    @EmuAbubekr-h3e День назад +2

    እፊትተሰለፍወንድሁኑውንድመሆንይጠይቃልበሚድያብቅእያሉመቀዴድበቃ

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 14 часов назад

    አብይ ምን ቀረኝ ሊል ነው? የቀረውን አቅሙን እንየው እስኪ ይሞክር! ስልጣን የሕዝብ መሆኑን የሚያይባት ቀን ቅርብ ናት!💪💪💪🎅🙏

  • @mastewalize
    @mastewalize 23 часа назад

    ጀዋር ሜንጫው ማንን ለማታለል እየሞከረ ነው?

  • @tsegaye4803
    @tsegaye4803 20 часов назад

    Ay jewar

  • @aidatadesse2203
    @aidatadesse2203 День назад +3

    Keft aff

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 День назад +1

      ናቹ ሽንታም ሁላ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @samuellegesse7343
    @samuellegesse7343 20 часов назад

    እንደመገናኛ ብዙሃን ሚዛናዊ ሁን። ወገንተኛነት ይታይብሃል

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 День назад

    ሰውየው ,ህዝብን ለማጥፋት በአለም ያልታየ ዘግናኝ ጉድ በሰው ልጅ ላይ ፈፅመሀል ምንም የቀረህ ነገር የለም ,እና አታስፈራራን

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي День назад +2

    እሥሙከይርየለው

  • @Mustafa-o6y
    @Mustafa-o6y День назад +1

    🎉🎉🎉

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t День назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @chakebodage7402
    @chakebodage7402 16 часов назад

    if Jointly Politicians from all 86 ethnicity Govern Ethiopia ,we are happy ,I agree on jawar ideas ,jawar is Nice idea wit multiple ethnic politics

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 День назад +8

    ፓትራራክክክክክ አሉ እንዴ ኡኡኡኡኡኡ አቤቱ ሰው መሳይ??? ጉድ በል ጎንደር። ያሁሉ አማኚ ሲጨፈጨፍ ድምጡን አጥፍቶ የነበረው ዘረኛው ማትያስ ዛሬ የእብዱ አህያ አህመድ ወምበር ሲነቃነቅ አይኑን በጨው አሺቶ ብቅ አለ ትሉን ጀመር ኧረ እረፉልን በፈጣሪ ። እኔ አማራ ነኝ ይህ ሰው ይረፍ ባለየ።

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 День назад

      ደፋር መንፈስ ከሰይጣን እንጂ ከሰው አይደለም ዝም ማለት አይሻልም

  • @ZayedaZayeda-qc6mf
    @ZayedaZayeda-qc6mf 21 час назад

    amarenyA TICHILALAHE

  • @aidatadesse2203
    @aidatadesse2203 День назад +1

    ABEY METO JEWAR TEFTEFO YESERAL

  • @aaa3215
    @aaa3215 День назад +1

    ጀዌ አንበሳ ❤❤❤

  • @BelayBobBelayLisanu
    @BelayBobBelayLisanu 14 часов назад

    ብልፅግና እስካልተወገደ በኢትዮጵያ ምድር መቼም ሰላም አይሰፍንም

  • @seid-cp2fu
    @seid-cp2fu 21 час назад

    አረጎበዝ የኮምበልቻ ከቲባና የደሴ ከንቲባ ለፍርድ ይቅረቡ

  • @habtamutilahun9156
    @habtamutilahun9156 День назад +1

    አይከሰት...አይከሰቱ

  • @alexgetiye2919
    @alexgetiye2919 20 часов назад

    ታስፈራራለህ እንዴ ሀገሪቷን ያላደረካት ምን ቀረህ ደሞ?

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp День назад +1

    Jawar!! Ethiopiawinet is Respect for all Ethiopians by Outside World During Prosperity party only Disrespect by Outside World even they refused to shake Ethiopian prosperity party. How embarrassing is that? Revive Ethiopia bring respect by replacing degrading party period

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 День назад

    አንበሳ

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 22 часа назад

    እሄ ቀዉስ የገል ነብረቱ ሰለውዴ ኢትዮጵያ ተጎትቶ ይወርዳታል ኑጉሱም ወርደዋል ገፅ በሻሻ እኳን አድ ታራ ሰው

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 22 часа назад

    ተጠቀቁ አማሮች መቸም ልብ የላችሁ ኦሮሞ እዳተምኑ በርትታችሁ አሸንፉ እረሰበአስ ሰተገፋፉ ዳገም ለባርነት እዳቀረቡ አደራ

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 День назад +3

    አይ ጳጳሱ ! አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ፈጣሪን ያላከበረው!
    ምነው አካፋን አካፋ ቢሉ ይህን ሁሉ በደል እየፈፀመ ያለውን መንግስት ድንቁርናውን ቢነግሩት !
    እናንተም በህዝብ ላይ ቁማር! ኧረ ይብቃ!!!

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 День назад

      መዝሙር ዳዊት140 /141 አንብብ ለአፊ መዝጊያ ደፋር መንፈስ ከሰይጣን እንጂ ከሰው አይደለም

  • @girmaneway8106
    @girmaneway8106 21 час назад

    ይቺ አንዲት ሀገራችን መቼ ይሆን ከአምባገነነኖች ዛቻ፣ፉከራና የጥፋት እሽቅድድም እፎይ የምትለው???

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    ደሞ. መጣ. ስቱን. አስገደልክ. ካለ ስው ደም. መኖር. እይችልም ይገርማል

  • @danadkw9918
    @danadkw9918 День назад +1

    In my observations, Abiye made many goals on Jaware. Let us see Jawar's penalty kicks. I assume Abiye can easily foolish Jawsr. Let us wait and see these hot political games 🎮

  • @aaa3215
    @aaa3215 День назад +1

    እዉነት ጀዌ ጀግና

  • @ERMIYASKETEMA-h3r
    @ERMIYASKETEMA-h3r 22 часа назад

    ጳጳሱ ካድሬ ነው

    • @tsefeshbangewe9912
      @tsefeshbangewe9912 15 часов назад

      ማነው ያለው አንተ እብድ የእብድ ልጅ ንገረረው ለዚ እብድ አባትክ በንፁሀን ደም እጁን ለታጠበው

  • @صديقه-ث5د
    @صديقه-ث5د 15 часов назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 День назад

    አይ ከበቡሽ ,ብቅ ብቅ አልሽሳ ?

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc 20 часов назад

    እውነት ይሄ ከባድ እርግማን ነው።አይ ኢትዮጵያ በነውጠኛ ሠዎች የተምላች ምድር።በቃ እረፍት የለም??

  • @ashenafihailemariam-y3p
    @ashenafihailemariam-y3p 12 часов назад

    VIVA FANO mot le zeratfiw Abiy ahmed

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 21 час назад

    የጠ/ሚውን የገና መልዕክት በቀጥታ አግኝተነዋል።
    ያንተን ፍሬ ከርሲኪ ማብራሪያ አስፈላጊነት አይታየኝም።
    ዓብይ አህመድ ጀምሮ መጨረስ የሚችል መሪነቱን አንተም የማትክደው ነገር ነው።
    እርስ በርስህ እንደ እንስሳ እየተቆራቆስክ ዓብይን መወንጀል ደደብነት ይባላል።

  • @SolomonWorku-e2v
    @SolomonWorku-e2v 11 часов назад

    Egziabher yetalewu hizb,,Tnbite Ermias 31,31-36 & 3,116

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 14 часов назад

    አስኪ መጀመሪያ ከአግዚኣብሄር የመጣውን መኣት ይቅር በለን በሉ የኣፋር ህዝብ አኮ አየተሰደደ ነው😢

  • @elelanmikias1262
    @elelanmikias1262 День назад

    Jawarn yemalaybet yet lehid?????

  • @Asiya570
    @Asiya570 21 час назад

    ጅሐር አብዳል😂😂😂😂😂

  • @felsatamulugeta1726
    @felsatamulugeta1726 День назад +2

    What is wrong with you? Please broadcast real news . The jemala is not Ethiopian, who cares what his wishes are.

  • @aidatadesse2203
    @aidatadesse2203 День назад +1

    Achebchab hula

  • @ahmedumar817
    @ahmedumar817 День назад +1

    Ethiopia Abiy Ahmed his fascism only through armed struggle Jawar Mohammed is anti armed groups so he is only Paper Tiger. Can OLA and Fano Amhara forces work collaboratively to remove common enemy Opdo???

  • @SeidMusa-j3z
    @SeidMusa-j3z День назад

    fano wedding na

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o 10 часов назад

    Jiuwer, your one of them divided and concerned Addis Ababa Kennssjhaa

  • @AskaleMamo-zq2mx
    @AskaleMamo-zq2mx 9 часов назад

    አረ አሁንስ በቃቹ ቢለን አስጠላቹን ሁላችሁም ፈጣሪ በቃቹ ይበለንና እናተን ያንሳልን

  • @ahmedumar817
    @ahmedumar817 День назад +1

    Jawar Mohamed is an opportunist who want PM of colonial empire Ethiopia. Personal power and wealth accumulation by Jawar. Ethiopia people s demand New Fresh Start Jawar to sell his books 📕

  • @zainhassen5259
    @zainhassen5259 11 часов назад

    ጀዋርም ሆነ ፋኖ ተቢየ ጉራ ብቻ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 21 час назад

    አንተ የመጣህ ግዜ የባሰ እዝብን ታሳርዳለህ የባሰ አገሪቱን ታጠፋለህ አንተ ከመጣህ ነዉ ማረዱ የተጀመረዉ

  • @efremgirma4577
    @efremgirma4577 9 часов назад

    Weragna

  • @aidatadesse2203
    @aidatadesse2203 День назад +1

    Memochaw newu

  • @JemalKemal-uq1eu
    @JemalKemal-uq1eu День назад +1

    እንደጀመረው ኤሄው መንግስት በሉት እስስት በናካ እጁ ቢጋላን ይሻላናል ባምን አቅማችን ዎለሂ እነሳዝናቹ ለፍተኡንካን ፈታስጡን ቢያንስ መጪ ራመዳን አለሃን እነውሳ እባካቹ ታላመኑን

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t День назад +2

    እርግጥ ነው አብይ አቅመቢስ አይደለም።ሆኖም ግን ህሊና ቢስ ነው።