🦋ሁሉም ነገር ሰልችቶኛል በጣም ነው የናፈቀኝ😔

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025
  • ‪@BirukTube-‬ ‪@OfficialHassentube‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@MiftahKey‬ ‪@abgrace7318‬ ‪@marketube391‬ ‪@alazaralaka‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@Haymitube01‬ #family

Комментарии • 4,8 тыс.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 День назад +2093

    ሀይሚ ከፍቷት ማየት የማትፈልጉ ብቻ እስኪ

    • @SahaySahay-wj9og
      @SahaySahay-wj9og День назад +6

      ❤❤❤❤❤❤

    • @AbtamMarii-q9e
      @AbtamMarii-q9e День назад +2

      ❤❤❤❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG День назад +2

      Achi sime qeyiri

    • @AlMudam
      @AlMudam День назад +6

      ዛሬበጣምደስብሎኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Drhfu
      @Drhfu День назад +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @LuLu-c7j
    @LuLu-c7j День назад +1246

    ለፍፁም ቻናል ይከፈትለት እምትሉ 👍🙏👈ዉለታ ዉሎልናል ምርጥ ልጅ ነው 🎉🎉🎉

    • @MoniraEthopia
      @MoniraEthopia День назад +11

      ጥሩ ልጅ ነው ቻናል ሊከፈት በራሱ ቻናል ማምጣት ፈልግ ያለው

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf День назад +2

      ❤❤🎉🎉

    • @sofyasofya-j1n
      @sofyasofya-j1n День назад +6

      አወ ይከፈትለት ❤❤❤❤❤

    • @AzimeraKahaSi
      @AzimeraKahaSi День назад +6

      እወ የዋህ እኮ ነዉ ልጁን 😢

    • @IrosIros-k9v
      @IrosIros-k9v День назад +1

      ❤❤

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 День назад +1060

    ሀይሚ እና ቡራ ወደፊት የምትሉ ብቻ👍👍💪💪💪

  • @mkvivjvhhgohofh5976
    @mkvivjvhhgohofh5976 День назад +173

    በእዉነት አንቺ ልጅ በጣም ነዉ እምታስደንቂኝ ንግንግርሽ ቅመም ነው አእምሮሽ ንስር ነው❤❤❤

  • @IfjtDjvጢባራሟ
    @IfjtDjvጢባራሟ День назад +313

    ለፍፀ ቻናል ይከፈት 50k ነሥገባዋለን ባደየ ውለታውሏል የጋደኛነት ጥጌ🎉🎉

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 День назад +651

    ጨረቃዎቼ☺😘❤ ሠላማችሁ ይብዛልኝ

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w День назад +4

      የኔዉድ እህት ትለያለሽ እኮ❤❤❤❤❤

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ День назад +2

      አልሙዬ ተሳክቶልናል

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh День назад +1

      ❤❤🎉🎉😊

    • @fatemahery
      @fatemahery День назад +1

      ❤🎉

    • @soos6412
      @soos6412 День назад +1

      ❤❤❤

  • @Kalekedane
    @Kalekedane День назад +845

    ከዚ በኋላ ከባድ ፕራክ አይደራረጉ የምትሉት ላይክ አርጉኝ 😢😢😢👍👍👍👍👍👍👍

    • @ShewaAdmasu-s8c
      @ShewaAdmasu-s8c День назад +5

      ይሄንን ፍራንክ አቁሙ🤐🤐🤐🤐👎👎👎👎

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare День назад +3

      ከዚበላይ ደሞአለ ብለሽነው

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ День назад +3

      ​@@KasaneshAsmare ደምሪኝ ውዴ🎉❤

  • @tghaile2015
    @tghaile2015 День назад +58

    ብሩክን ብሩክ ያረገችሁ ሀይሚ ነች አስተዋይ ካለ ገጫ🤙🏻

    • @ሀሚ..2
      @ሀሚ..2 День назад +1

      ውነት ነው

    • @ghdt7801
      @ghdt7801 День назад

      ማለት

    • @nigesttadesse4985
      @nigesttadesse4985 23 часа назад +1

      ምን መሸለት ነው? ብሩኬ ድሮም ብሩኬ ነው ነገር መሰንጠቅ ምን አስፈለገሽ

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 День назад +790

    ሀይሚ ቡራን አታስጨንቂዉ የምትሉ😢😢

    • @ኘኘ
      @ኘኘ День назад +12

      አሁን ደሞ ምነዉ ሂጪጪጪ😳

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q День назад +5

      ጅል ምንያቃል ይሄውናቸው​@@ኘኘ

    • @TUg-q3l
      @TUg-q3l День назад +6

      ድል ለፍፂም🫶👍 የጓደኝነት ጥግ

    • @mfmmamd6002
      @mfmmamd6002 День назад +2

      እረ እውነት ነው

    • @ZhraArr-c9m
      @ZhraArr-c9m День назад +1

      እዎ😢

  • @MubarekBederu
    @MubarekBederu День назад +397

    በመታረቃቸው እንደኔ ደስ ያለው ዉይ እኔ ምለው የሰው ደስታ እሚያስደስተው እንደኔ አይነት ሰው አለ😂😂😂😂

    • @MariamHussen-vk2bh
      @MariamHussen-vk2bh День назад +2

      ተጣልተዉ ነበር እንዴ ቢከፈላቼዉም አይጣሉም እኑሱ ያለፈኝ ነገር አለ እንዴ ቤተስብ

    • @fatum164
      @fatum164 День назад +4

      ወላሂ ገና ስቀው ሳያቸው ነው ደስ ያለኝ❤❤❤ሁለየም ሳቅ ከፊታቸው አይጥፋ❤❤❤❤❤❤

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 День назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @UaqDxb-li4xu
      @UaqDxb-li4xu День назад +2

      አረወላሂ እኔ እራሡ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @KadejahAli
      @KadejahAli День назад +2

      🥰🥰🥰

  • @MrsMrs-zw1sp
    @MrsMrs-zw1sp День назад +134

    ማርያምን ማራ ሓዚነ ነይረ ተመሰግን ኣንኮዕ ደስ በለኩም ደስ ብሎኛል እልልልልል❤❤❤ሃየሚየ ቡሩኩየ

    • @China-vl3ol
      @China-vl3ol День назад +1

      አዘንሸላት ትግሬ ሰለሆነች

    • @lemlem2014
      @lemlem2014 21 час назад

      ​@@China-vl3olሆሆሆሆ ነገረ ፍለጋ መን ይቡሉኹ ንስኽኸ ጓለይ

    • @MrsMrs-zw1sp
      @MrsMrs-zw1sp Час назад

      @@China-vl3ol እረ እንደዛ አይባልም እህቴ ነውር እኮ ነው ብጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤

    • @MrsMrs-zw1sp
      @MrsMrs-zw1sp Час назад

      @@China-vl3ol የትግሬ ልጅ እኮ ብቀላሉ ኣይገኙም

  • @Alika-l2g
    @Alika-l2g День назад +256

    ለፍፄ ስጦታ ይሰጠው የምትሉ የት ናቹ❤❤ምርጥ ወንድም❤❤

    • @yabsrabantihun3669
      @yabsrabantihun3669 День назад +4

      አዎ በጣም ጓደኝነት እንደዚክ ነው❤❤❤❤

    • @HannaBirhanu-f8m
      @HannaBirhanu-f8m День назад +3

      ❤❤❤❤❤

    • @Alika-l2g
      @Alika-l2g День назад +2

      @@HannaBirhanu-f8m 🥰🥰🥰

    • @Alika-l2g
      @Alika-l2g День назад +1

      @@yabsrabantihun3669 👍👍🥰🥰🥰

    • @TadaluBalcha
      @TadaluBalcha День назад +2

      Tikekil

  • @WorkWork-qk3ej
    @WorkWork-qk3ej День назад +307

    ስሙኝ እማ እናት ለዘላለም ትኑርልን ጉሉ አሜን(3)🥰ደግሞ ጨረቃወቸ ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛን🎉❤😂

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa День назад +143

    ማሪያምን ሪከርድ የሚደረግ ቢሆን ስንቱን እናገረው ብቻ ደስስስስ ብሎኛል😘😘😘😘

  • @poliuyad7564
    @poliuyad7564 День назад +243

    ተመስገን ❓❓❗️❗️❗️ሑለተኛ ከ1ቀን ያለፈ ፕራክ እዳትደራረጉ እኛ በናተ ምክነያት ታመምን❗️❗️❗️❗️

  • @Weyninani
    @Weyninani День назад +16

    ሀይሚ እርቁ ደስ ይላል ግን ደግሞ መንገር የፈለግሽውን ነገር ጊዜው ሲደርስ መንገር ነበረብሽ እናም መልካም ነገር እንደሚሆን ተስፋ አለኝ።

  • @KalkidanAvinod
    @KalkidanAvinod День назад +176

    ደስታይን መቆጣር አቃተኝ ኮመንት በድምፅ ቢሆን 🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👩‍❤️‍👨💃💃💃🎇🎇🎇🎇🥂ጨረቃ ፋሚሊ ሽብረብ አለች ምድር ጋሺይ ልጁ ስድር እሆ ሆ እሙሺ ልጀዋ ስድር እልልልል 👏ፈጣሪ ይጠብቅልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የኔ ቆንጆዎች, ቆንጆ ለ ቆንጆ ያፈራል ጎጆ 😍😍😍ቪዲዮ በደብ ልድገም

    • @MominaMuhammed-k5p
      @MominaMuhammed-k5p День назад +4

      Naman aka koo gamadan burukefii hayimii waliti rararamu like godhaa❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌🙏🙏

    • @genetbeyene1323
      @genetbeyene1323 День назад +1

      Ewanet new ❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x День назад +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube День назад +224

    አረ ዛሬ አልቻልኩም😂😂😂😂😂እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ውይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ እመቤቴ አንቺን ያመነ የዘላለም ሂወት አለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Rahma-fg2jg
      @Rahma-fg2jg День назад +9

      አንድ አላህንብቻ በብቼኝነት አምልኩ ወገኖቼ እየሱስ ፈጣሪ እንዳልሆነ ብዙ ቦታ ተገልፆል መፅሀፋችሁን አንብቡ

    • @SalauddinSalah-u7s
      @SalauddinSalah-u7s День назад

      እንዴው በየኮመንቱ እስኪ አትርመጥመጡ ማፈሪያ ሁላ 😂😂😂😂😂የሙሀመድ ቡችሎች​@@Rahma-fg2jg

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي День назад +6

      ​@@Rahma-fg2jgአወ ከአድ አላህ ውጭ ፍጡርጅ አምላክ የለም አላህ ያስተካክላችሁ ትክክለኛውን መንገድ ይምራቸው አይናቸው ተሸፍኗል እኛንም በእስልምናችን ያፅናን

    • @Fadela-s9s
      @Fadela-s9s День назад +1

      Woooooowww uuuuuuuf zere bxam dase belwonyaliii

    • @ጨረቃዎችፎሚላ
      @ጨረቃዎችፎሚላ День назад

      አኔም❤❤❤እህህህህ

  • @HiwotFentaw-c9v
    @HiwotFentaw-c9v День назад +161

    ሀይሚዬ ስለታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምን እፍፍፍፍፍ😭

    • @HeyuLove-d8m
      @HeyuLove-d8m День назад

      ተጣልተው ነበር. እደ

  • @MaseGrace
    @MaseGrace День назад +4

    Buruke fi hayiyee baga gammaddan ijjollee jaalalaa ❤❤❤ Amma bayee dasi nama jetuu ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube День назад +317

    ሀይሚዬ እባክሽ ለጥላቶችሺ ደስ አይበላቸው መቸም አትለያዩም ሀይሚዬ እና ብርኬ የምትሉ ፀልይ እኔ ፁለት እያረኩ ነው 👍🙏🙏🥰

  • @fetyasima4593.
    @fetyasima4593. День назад +78

    ፍፄ ይለያል ምርጥ ጋደኛ በጣም ደሥ ብሎናል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @SemiraMusema-t5k
    @SemiraMusema-t5k День назад +8

    ሀይሚ በጣም ደስ ብሎናል ስለታረቃቹ ትንሽ አለባበስሽ እያበላሸሽ ነው እንደ በፊቱ ሁኚ ብሩኬ ለፍፄ ቻናል ክፈትለት በአንዴ 50ሺ እናስገባው

  • @Etutube22
    @Etutube22 День назад +80

    የኔ ምርጦች ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ❤😘

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l День назад +122

    በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ይበላቸው ይሄ አመት በየደስታ የፈለጋችሁት አመት ይሆን 🎉🎉🎉🎉

  • @fikirtegebremichael745
    @fikirtegebremichael745 День назад +49

    ሀይሜ ጌታ ይባርክሽ በጣም ጥሩ ስራ ነው የስራሽው ለወደፌትም ስራው አንች ጋ ነው ብሩክ ጌታ የስጠሽ የወደፌትሽ ነው ፈሬሀ እግዜአብሄር ያለወ ነው ነው ነገ እሙሽ ጋ ስትሄጀ አንድ ነገር ይዘሽላት ሄጀና እቅፍ እድርጌያት

  • @GzlanAbdualkhair
    @GzlanAbdualkhair День назад +4

    Wowwww haymiye ❤❤❤❤waqqayo yomiyu adda sin hin basuu azosh dhugaa namni akka anati gamadan 👍👍👍👍👍

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 День назад +34

    ምድን ነዉ እምትነግሬው እማስከፋ እዳይሆን አደራሽን ሃይሜ ቆጆ

  • @عبداللهحسين-ج7ي6ت
    @عبداللهحسين-ج7ي6ت День назад +324

    የረሡል ኡመት አላህ ያገሰራልሽበሉኝ ቁርአን ደምሬ ነው🎉🎉🎉

  • @Fatima-zg2uu
    @Fatima-zg2uu День назад +65

    በሉ ኮመታተሮች ስራቹሁን ጀምር 🎉🎉 ደስ ሲል ዋዉ የደስታ ምንጭ 😂 ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ በተርፍ እንዃ አደረሳችሁ 👏👏

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 17 часов назад +2

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሰን❤❤❤መልካም በዓል ❤❤❤እንዲህ ስትሆኑ ነው የምታምሩት❤❤❤

  • @KalkidanKbret
    @KalkidanKbret День назад +41

    ሀይሚየ ቡራየ እዉነት እንደዛሬ ቀን ደሥ ብሎኝ አያዉቅም ዋዉ ዋዉ እዉነት በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d День назад +84

    ወይኔ የዛሬ ደስታ የት ልግባ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ጨረቆች ባህልሜ ነው የመሰለኝ ምራቹ አይደል 😢💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃በጣም ደስ ስላለኝ ቸርች ጨረቆቼ 🍻🎤🎸

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau День назад +77

    ሀዪሚዬ በመታረቃቹ ደስ ብሎኛል ግን አለባበስሽ እየቀየርሽ ነው በፊት አሪፍ ነበር አሁን እምብርት ጥሎ መሄድ ጀመርሽ ተይ የኛ የወደድምሽ ከነ አለባበስሽ ነው ትንሽ ስትፈምሱ መስመር አትልቀቁ እጂ

    • @Fathma-y2s
      @Fathma-y2s День назад

      እስኪ ተዋታ እሷን ታውቃለች😊

    • @SmilingFriendlyRobot-zo6wp
      @SmilingFriendlyRobot-zo6wp День назад

      እስኪ ተዋት ዝንጥ ትበል ምን ታካብጃለሽ በጣም ነዉ እደዉም ያማረበት እደ ዘመኑ ትሁን

    • @zeharadiyau
      @zeharadiyau День назад +3

      @@SmilingFriendlyRobot-zo6wp ውይ ውዴ ተሳስተሻል ሀይሚዬ ከድሮም ዘናጭ ናት እብርቷ ስላ ጣለች አይደለም የዘመኑ ሴት ምትሆነው እንደዚ ማበረታታት የለብሽም ስንት ሚያዘምጥ ልብስ እያላት

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و День назад

      Keft af edzenewu mamrbat alche demo tu😢😢😢

    • @zeharadiyau
      @zeharadiyau День назад +2

      @@صالحالمطرفي-ق2و እኮ የበፊት አለባበስዋ ነው ሚያምርባት

  • @electrocell8377
    @electrocell8377 День назад +10

    ዋው ዋው እልልልልልልልልል ስጠብቀው የነበር ደስታ የኔ ዉዶች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እደዚ ስቶኑ ነው የምያምርባቹ

  • @SaadaAbera
    @SaadaAbera День назад +98

    ሀይየን በዝህ ፊደወ 150ሽ ትገባ የምትሉ ❤❤❤❤❤ ደሞ ወደደስታ ስለተመለሱ ደስ ያለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y День назад +99

    እልልልልልልልልልልል ተመስገን ጌታየ ምንይሳነዋን ሁሌምሳቁልኝ የኔጨረቃ ደሞእደትነው ያማረብሽ ነገየበአልልብስ ለብሳችሁፏፈሽ ብላችሁኑልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq День назад +3

      በጣም በጣም እልልልልልልልል❤❤❤💪💪💪💪👌

    • @SamiraSamira-g3r
      @SamiraSamira-g3r День назад +2

      💓💓💓💓💓💓

  • @NasirTube327
    @NasirTube327 День назад +339

    ⫸ቁረኣን የቀልብ ምግብ ነውꪜ
    ⫸ቁረኣን የልብ ብረሀን ነውꪜ
    ⫸ቁረኣን የነፍስ መረጋጊያ ነውꪜ
    ⫸ቁረኣን የህይወት መመሪያ ነውꪜ
    =መልክተኛውም ‘ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ ይህንን ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት’ አለ፡፡" [አልፉርቃን: 30]
    ያኔ ምን ይሆን መልሳችን?
    ኡመተል ሙሀመድ በቅንነት አበረታቱኝ

    • @fatum164
      @fatum164 День назад +2

      ❤❤❤

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 День назад +2

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

    • @hawaabudu1598
      @hawaabudu1598 День назад +2

      ❤❤❤❤

    • @حياهحياه-ت5ح
      @حياهحياه-ت5ح День назад +2

      አዉነት ነዉ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ

    • @dhdgdg6231
      @dhdgdg6231 День назад +2

      አይወላ ሳህ🎉

  • @MiAl-hn2ti
    @MiAl-hn2ti День назад +3

    Ufyi nefse arfech getan❤❤❤❤❤❤ temesgen das belogal hb betem wuddddddddd❤❤❤❤❤

  • @BezaBerihun-j1k
    @BezaBerihun-j1k День назад +73

    ተመስገን ተመስገን እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ ሀሚየ የኛ ፀባየ ሰናይ 👍👍👍

  • @AlemNiguse-u3g
    @AlemNiguse-u3g День назад +21

    ዋው ደስ ሲል የዛሬው ይለያን ሀይሚና ብሩኬ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @ZemzemWedad
    @ZemzemWedad День назад +69

    ፍፁም እናመሰግ ናለን ደስብሎኛል ብሩኬ ወንድሜ ሀይሚ እህቴ ይህፈገግታ ናፍቆኝ ነበረ ብቻ ዛሬ በጣም ደስብሎኛል መልካም በአል❤❤❤❤❤😅😅😅

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu День назад +2

    ፈጣሪ ይመስገን 🙏🙏 ሰላማቹ ስለተመለሰ 🎉🎉🎉🎉ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም ይሁን merry Christmas 🎄🎄🎁🎁

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c День назад +65

    ፋበይልኝ እባክሽ ሁለተኛ እዳታለቅሺ ምንም ቢመጣብሽ ቻል አርጊና ወደ ፊት💪💪ለጠላት በር አትክፈቺ 💪💪💪🙏🙏🙏

  • @HighOne-rt9oi
    @HighOne-rt9oi День назад +35

    ወይኔ ዛሬ አንደኛ ነኝ ጋይስ ላይክ ሀይሚዬ የኔ ጨረቃ 🎉🎉🎉 0:48

  • @dei2024
    @dei2024 День назад +55

    እኔ እራሴ ካንች ጋር አልቅሻለሁ ግን ዋናው መታረቃችሁ ነው ደስ ብሎኛን❤❤❤❤

    • @Halima-y1v
      @Halima-y1v День назад +2

      ወላሂ እኔም አልቅሻለሁ

  • @SandSand-h3n
    @SandSand-h3n День назад +26

    Ufffffffiii galanni isaa aguu guyannuu eggaa turree dhufferraa mee namii widoho adhaa sitameche anni affannii ko dubisittuu likkee godhe👍👍👍🥰👌👌🙏🌹🌹😘

  • @SamiraJamal-m7t
    @SamiraJamal-m7t День назад +2

    ኧፍ ግን ደስታም እድህ ያደርጋል በጣም ደስ አለኝ ❤❤❤❤❤የኔ ውዶች ሠላማችሁ ብዝት ይበል

  • @ZinetDawud-w4u
    @ZinetDawud-w4u День назад +41

    ሀይሚም ብሩኬም አይከፋችሁ ከአሁን ቡሀላ አትጣሉ በትንሽ ነገር ብዙ መንገድ ተጓዛችሁ ደሥ ይላል መታረቃችሁ

  • @netsi8708
    @netsi8708 День назад +74

    ሀይሚ የልጅ አዋቂ የጋሽዬ ልጅ የብሩኬ ንግስት የኛ ድምቀት በርቺልኝ ፍቅር ያሸንፋል 💕🙏💕

  • @mulufantaye5845
    @mulufantaye5845 День назад +4

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ እንደዚህ ደስተኛ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የሚያምርባችሁ እንደዚህ ነው የኔ ውዶች መልካም በዓል ይሁንላችሁ በዓልን ደስ ብሏችሁ ልታሳልፉ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @HayatHassan-d4d
    @HayatHassan-d4d День назад +2

    ብጣምነው የምታምሩት ወላሂ እደዚህ ሰቶኑ መለያየት አያምረባችሁም ሀይሚ የኔሆደባሻ ❤❤❤❤❤

  • @Yiyguc
    @Yiyguc День назад +28

    እልልልልልልልልል የኔ ዉዶች እኳን ታረቃችሁልኚ በአልን ፏበሉልኚ 💋💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NetsiGalHaylush
    @NetsiGalHaylush День назад +2

    በጣም ደስ ብሎኛል ደሰ ይባላቸው የኔ ማሮች H❤️B🙏

  • @hanichotube
    @hanichotube День назад +47

    ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ
    የጨረቃ ቤተሰቦች እንኳን ደስስስስ አላችሁ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዋውውውውውውው ተመስገን❤️❤️❤️🌹🌹🌹🙏

    • @mefordad
      @mefordad День назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደአሰን

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 9 часов назад +1

    እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በስላም አደርሳችሁ እመብርሀን ምስክሬን ስላም ስለሆናችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የተስጣችሁን ካራክተር ተዋታችሁዋል ደስ ይላል ደግሞ እወዳችሁአለሁ እሽ ❤❤❤❤❤

  • @hawwiioromoo6407
    @hawwiioromoo6407 День назад +2

    Egizaver yimsgi enkan tasmamachu das belonali❤❤❤❤

  • @BirtukanAdelegn
    @BirtukanAdelegn День назад +3

    አምላኬ ሆይ ተመስገን የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁሉም ደስታችሁ ይቅደም እንደኔ ደስ ያለው 🤙🤙❤❤❤❤❤❤❤❤ heyimiye &biruke best ❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @TsehayneshTades
    @TsehayneshTades День назад +47

    የኔ ጨረቃዎች🙏 ❤️‍🩹 ሀይሚየ የኔ ሰጣት ሰወድች 🤏💋🫰🥳

  • @KemilaGirma
    @KemilaGirma День назад +2

    ዊውውውውውውው በጣም ደስ ብሎኛል ስለታርቃቺሁ ሁለተኛ እዲትጣሉ እደዝክ ነው የምታምሩት ቡራ ሰብራይዝ አዲርጋት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LalsiA-c5o
    @LalsiA-c5o День назад +31

    Wooowwww torbee lamma ol osoo ilkaan keessan hin argiin turee har'a garuu gamaneera ❤❤❤❤😂😂😂

  • @ገኒ555
    @ገኒ555 День назад +39

    እልልልልልልል ዛሬ በጣም ደስ ኣለኝ የኔ ማርች እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞🍫💥👸🤴🤞🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌🙏🙏🙏😢

    • @Yes-u7t
      @Yes-u7t День назад

      አልልልልልልልልልል በጣም ደሰ አለኝ የኔ ማርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ByshaBasho
    @ByshaBasho День назад +26

    Wo yeroo akkantii kofaii tani maali das jetu dhugaa rabbii bayyee gammadee dhugaa❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ZainabZainab-te4qm
    @ZainabZainab-te4qm День назад +9

    Haymiye koo ama boda akka wal hin lolee hadara numitanii rabbi walif isin hadhisuu bareduu too 💕💕

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube День назад +48

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ሲከፉሽ ይከፉናል የምርርር❤❤❤❤❤ደስ ስል ዛሬ ያበደ ነው ደስ ያለው ብቻ ላይክ😍😍😍😘❤❤❤❤እንዲህ ነው የሚያምርባችሁልልልልል

  • @rhfh1431
    @rhfh1431 День назад +34

    ኣሰይ ተመስገን ኣምላክየ2⃣7⃣ ኣባቴ ይጠብቃቹ👏❤❤❤❤❤

  • @كوماريكوماري-و8ج
    @كوماريكوماري-و8ج День назад +28

    Wowowo baye namati toltuu kolfuma kesan yane dhugaa walif isin hadhusu h.b ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikadusemere239
    @fikadusemere239 День назад +2

    Temesgen fetari 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇹❤❤❤yene wudochye marrrroch fkrrrrrrrr

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 День назад +2

    ሀይሚዬ የኔቆጆ ኡዲነው የሚያሙሩባቹ ብሩኬ እዲ ስላየዋቹ ደሱቡሎኚ ማርያምን ሀይሚዬ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ ኡህቴ

  • @EtsehiwotKindu
    @EtsehiwotKindu День назад +26

    እፍፍፍፍ ተመስገን ፈጣሪ ሆይ ይች ቀን እንዴት ናፍቃኝ ነበር ስለታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሀሚየ ብሩኬ ።ከበዓል በኋላ የምጠይቀውም የምነግረውም ነገር አለኝ ያልሽው ግን አይደለም ብሩኬን እኔንም አሳስብኛል አደራ ክፋ ነገር አንዳይሆን ሀይሜየ

    • @mulubrhanu
      @mulubrhanu День назад

      እኔም ፍርሁ

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 19 часов назад

      አይዞሽአትፈሪሁሉንኀገርፈጣሪያቃል❤❤❤🎉

  • @IyerusermiasElias
    @IyerusermiasElias День назад +32

    እውነት በጣም ከፍቶኝ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤ከበዓል በኋላ ፍቅራቹን ተገላለጹ እንጂ ፀብ እንዳይኖር እባካችሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @HayimiAssefa
    @HayimiAssefa День назад +2

    የምር ደስታየን በምን ልግለፀው እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ እመቤቴን እንደት ደስ እንዳለኝ በቃ ብአልን በሳቅ በፈገግታ እናሳልፋለን ❤❤❤

  • @MasMas-j9t
    @MasMas-j9t День назад +2

    WOWWWWWWWW yene wadoch sewedachu damo setxalu yideberal atexaluben❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤enkuwan lebrahan ledetu beselam aderesachuu

  • @AaAa-jy2rx
    @AaAa-jy2rx День назад +32

    ተመስገን ኣምላክየ🙏🙏🙏ሃሚየይ የኔ ለባም ብራየይ የኔ ለባም❤❤❤❤ውድድድድ

  • @Hananwasie
    @Hananwasie День назад +86

    ምድረ አጨብጫቢ ምን ይሻላችሖል ሰው ሲደሰት የማይስድስተው ሰይጣን ብቻ ነው ይህን ውዶች ሑሌም ደስተኛ ሑኑ ለጠላት ለወዳጁ ደስ አይበለው እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadajamal977
    @saadajamal977 День назад +2

    ማሻአላህ ስለታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎናል ግን ከአሁን በሗላ ያለፈ ነገር እንዳታነሽ ባአላህ😢😢😢

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu День назад +23

    እልልልልልልልል የኔ ጨረቃ የኔ ልዩዩዩ የኔ ጀግናናናና የኔታታሪ ሁሉንም ነገር በግልፅ አዉሩበት የማይፈታ ችግር የለም የሠዉ ወሬ ደሞ አትስሚ እሽ ጠላት ብዙ ይላል ሁሌ በፍቅር ኑሩልን

  • @BerkeGeremew
    @BerkeGeremew День назад +39

    የኔ ማር አወ ሴት ልጅ ጠካራ መሆን አለባት አይክፍሽ የኔ ምርጥ አች የሴት ትምሳሌት ነሽ የኔ ወለላ❤❤❤❤❤

  • @FEYISEJEBSSA
    @FEYISEJEBSSA День назад +40

    Buruke & Hayimiye bagaa gamadan❤❤❤❤🎉🎉🎉nutis gamanera 👌👌👍👍Aayana garii isiniif haa ta'u ❤❤❤❤

    • @Anuharanuhar235Anuharanuhar23
      @Anuharanuhar235Anuharanuhar23 16 часов назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋

  • @malove6587
    @malove6587 16 часов назад +2

    ሀይሚዬ የኔዉድ አደራሸን ለጠላት በርእዳከፈች የምትነግሪዉነገር ጥሮዉእደሚሆን ተሰፋአለኝ መችምከዚህቡሀላ የናፈቅነዉን ሳቃችሁን ከጎኑሆነሸ እደበፊታችሁ በድሰታ እድትምጡዉ እርግጠኛነኝ

  • @TsegeMekoya
    @TsegeMekoya День назад +32

    አልልልልልልልልል አመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረሳት ዋዉ ሀሚዬዬዬዬ ደስስስስስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SsSs-h1i8o
    @SsSs-h1i8o День назад +13

    Goshii akkasi maalee akkanati baarreedduu kuno😘😘😘🫶🫶👌

  • @FatimeFatime-s2q
    @FatimeFatime-s2q День назад +34

    ማሽአላህ ደስይላል ዋው መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ ❤❤❤

    • @AjqkavFahaha
      @AjqkavFahaha День назад

      ሶለላህአለይሂወሰለም

  • @rebkaamdebrhan4327
    @rebkaamdebrhan4327 День назад +9

    አለባበስሽ ግን?????????🤔🤔 ወይኔ ሳየዉ እየደነገጥኩ ለምን እንዲ ለበሽሽሽሽሽ ጌታ ሆይ

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 16 часов назад +1

      Betam yastelal yeseletenech mesluwatal gin yidebral

  • @AwAw-b7l
    @AwAw-b7l День назад +38

    የኔ ሴት ሃሚየ የኔ ኣመላይ በጣም ነው እምወድሽ ኣቺ ሉዩ ሴት ነሽ የኔቆንጆ ባንቺ የሚመጥብኝ ደሞ ኣልወድም አህቴ ነው የምትመስልኝ የኔ ውዱ ሴት❤

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 День назад +2

    ከአሁን በሗላ እዳይደገም ኘራክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁሁሁሁ ሲቀጥል ሀይሚየ እብርትሽንና ሆድሽን ለህለናሽና ለተመልካች አይን አትገላላጭ ነጭ እኛም ነጭ ነን አላህ ፈርተን እንጂ ሰተር የምንል እናተም ፈጣራችሁን ፍሩ የምትሉ ምርጥ ቀሚስ ፋስታን ብትን ያሉ በጣም ያምርብሻል ያን ልበሽ ባይ ነኝ

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g День назад +21

    አምላኬ ሆይ እነዚህን ልጆች ከክፉ ጠብቅልኝ ኦ አምላኬ ከክፉ አይን ጠብቃቸዉ

  • @yesusgooftadhaa
    @yesusgooftadhaa День назад +7

    Wawwwoo bayyee namatii toltu dhugaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bayyee sinii jaladhaa dhugaa ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Qabbane
    @Qabbane День назад +98

    Wowowo yeroo akkanatti kofalitani mali dasi jetu dhuga bayy'ee gamaddee jabadha walifi jiradha hamitu addaa issini bassu waqayyoo jidduu kessani ha basu warri Hamiyee fi Buruke Gamachuu sani jalatani leki godha piles 🎉❤H❤B❤

  • @tespanishgeta3997
    @tespanishgeta3997 День назад +56

    ተመስገን❤❤ ፍቅር እኮ ነው ኝኝኝ ምያስብልሽ😂😂🙈🙈

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove День назад

      😂😂😂😂😂😂😂የምር አዎ ደምሪኝ

    • @AboAjgz
      @AboAjgz День назад

      😅😅😅😅 awo

    • @MahbobaM-oc6qo
      @MahbobaM-oc6qo День назад +2

      😂😂😂😂😂😂አወ አቀሽዋል ደርሶብሻል መስል

    • @Hbeesun-g8v
      @Hbeesun-g8v День назад +1

      በጣም ማርያምን😂😂😂😂😂😂

    • @AsdAsd-sz1qg
      @AsdAsd-sz1qg День назад +1

      አወ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 День назад +3

    ፈጣሪ ምስጋና ይግባው ሃይሚዬ በጌታ ልደት የህን የመሰለ ዜና ስላበሰርሸን እናመሰግናለን ። ፍቅር ያሸንፋል እንወዳቹኧለን ❤❤❤❤

  • @HayatHassan-d4d
    @HayatHassan-d4d День назад +2

    በጣም ደስ ብሎኛል ሰቃችሁ ሰለመጣችሁ እድህ ነው የማምረባችሁ ሀይሚ የ የኔቆጆ ❤❤😂

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ День назад +66

    አንደኛ ነኝ ❤የጨረቃዋ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ🎉ወደ ዱሮ ስለተመለሱ እደኔ ደስ ያለው👍❤

  • @Meri.2146
    @Meri.2146 День назад +25

    የኔ እናት ሀይሚ ብሩኬ እደዚ ስለ ኣያችው ደስ ብሎኛል የሄቀን በደብ ናፎቆኝ ነበር ተመስገን የኔ ጨረቃዎቼ በደስታ ንሩልኝ ለዘልኣለም ❤🎉 በዓል ከሙሹ ይሁን እንካን ኣደረሳችው ❤

  • @kbberhe4558
    @kbberhe4558 День назад +71

    ተመሰገን እንኳዕ ተዓረቅኩም💜🙌
    ኣነሰ ከምዚ ናይ ቀረባ ኣሕዋተይ ብጣዕሚ ሓዚነ ቀንየ 🥺🙏

    • @محمدالابي-ص4ش
      @محمدالابي-ص4ش День назад

      😂እወዶ?

    • @meri-n9w
      @meri-n9w День назад

      ኣጃታነኪ እዙይ ልሓሳብኪ ትብል ዛደዋይ ሲ ታይ ኮይንኪ ኢኪ ትሓዝኒ😁😁😂

    • @kbberhe4558
      @kbberhe4558 День назад

      @@meri-n9w ጎበዝ መሳሊት ኢኪ'ባ😁🤭
      ለለ ሰለ ዝፎትዬም እየ ዛጓል ዓደይ😌🙌

    • @TsegaTsega-k1o
      @TsegaTsega-k1o День назад

      ኦች ክንዴይ ዘሕዝን መልኡናስ😠ንስኪ ካዓ

    • @tittit-l9o
      @tittit-l9o День назад

      አረ ተረጋግዒ ጋደኛይ😂😂😂

  • @Almaz-c9p
    @Almaz-c9p День назад +7

    Wwww bag gamadani wali irra baredu ❤❤❤❤ Amma namati tola 🙏 ayyana gaarii isinf haa taa.u jaalamtota ko 💔💔💔💔💯💯💯

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 День назад +2

    እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ ዋውው ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh День назад +44

    ለፍፁም ቻናል ይከፈትለት እምትሉ 👍👍 ዉለታ ዉሎልና ምርጥ ልጅ ነው 🎉😊😊😊

  • @BurteAbito
    @BurteAbito День назад +3

    Uuuuufffffff dhugaa waqaa akkaa gamadee haraa 😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉nakaf,ee turee 😢😢Azoshii nan jedhaa mee qimamochee

  • @huaweiprimer180
    @huaweiprimer180 22 часа назад +3

    ሀይሚዬ የምትጠይቂውን በግል ከካሜራ ጀርባ የሆድ የሆድሽን ጥርጣሬ የሚፈጥርብሽንም ተረጋግታችሁ ጠይቂው አውሩ ፍቱት