- Видео 774
- Просмотров 7 790 818
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Саудовская Аравия
Добавлен 14 авг 2019
محمد صلى الله عليه وسلم
የኸንደቅ ወይም የአህዛብ ዘመቻ ከባዱ የሙስሊሞች ፈተና/ሰብዓ መሳጂድ غزوة الخندق او غزوة الآحزاب
የመዲና ማስታወሻ 9ruclips.net/video/y9X39avurkQ/видео.htmlsi=ko8MZzHRzZEnQa7Z
Просмотров: 1 438
Видео
እስካሁን ድረስ ያልፈረሰ የሶሃባ ቤት /ኢትባንبيت عتبان بن مالك የመዲና ማስታወሻ 8
Просмотров 5 тыс.14 дней назад
የመዲና ማስታወሻ 8 ruclips.net/video/e9f8_syA4Ss/видео.htmlsi=XLbCIzlC-12NDEsG
ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 107 /የመርከዝ የህይወት ታሪክ
Просмотров 3,9 тыс.21 день назад
የመዲና ማስታወሻruclips.net/video/e9f8_syA4Ss/видео.htmlsi=ksl_QOkiLlQd8Gzc
ስለ ፍቅር X ፓየርድ የለውም ምርጥ ቲክቶከሮች የመጨረሻውን ክፍል ሰሩ/ክፍል ሁለት
Просмотров 3,6 тыс.21 день назад
ዛሬውኑ ይጀምሩትruclips.net/video/Y8FS3CCCyU4/видео.htmlsi=i0kORxRdl8LnjTnt
ስለ ፍቅር X ፓየርድ የለወም ታዋቂ ሙስሊም ቲክቶከሮች ምን ይላሉ/ክፍል 1
Просмотров 2,6 тыс.Месяц назад
ሚስክ ቲዩብruclips.net/video/G18I_l-1tNY/видео.htmlsi=SmdSypJFyOoUxpCh
መስጅድ ቂብለተይን /የሁለት ቂብላ ባለቤት ብቸኛ መስጅድ የመዲና ማስታወሻ 7 مسجد قبلتين
Просмотров 1,2 тыс.Месяц назад
የመዲና ማስታወሻ 7
ረሱል ሰዓወ የጀነት የጉድጓድ ውሃ ነው ብለው የመሰከሩለት ቢዕሩ ገርስ ጣፍጭ ውሃ በቦታው የመዲና ማስታወሻ ክፍል 6
Просмотров 1,1 тыс.2 месяца назад
መዲናና ታሪኮቿ ruclips.net/video/jnEZoxo3zyk/видео.htmlsi=wg9jTnj1Cx-BsE-K ruclips.net/video/jnEZoxo3zyk/видео.htmlsi=wg9jTnj1Cx-BsE-K
የረሱልን ቀለበት የዋጠች የውሃ ጉድጓድ /ቢዕሩ አሪስ /ቢዕሩ ኻተም/የመዲና ማስታወሻ ክፍል 5
Просмотров 2,6 тыс.2 месяца назад
ስለ መስጅደል ቁባ ruclips.net/video/jnEZoxo3zyk/видео.htmlsi=mYEhPCSxCIob9Lfg ruclips.net/video/jnEZoxo3zyk/видео.htmlsi=mYEhPCSxCIob9Lfg
በእስልምና በመጀመሪያ የተገነባው መስጅደል ቁባ/ እዚህ መስጅድ ሁለት ረከዓ የሰገደ የኡምራ አጅር አለው/ቁባ መስጅድ የመዲና ማስታወሻ ክፍል 4
Просмотров 8432 месяца назад
مسجد قباء اول مسجد بني في الإسلام
ስለ ዘምዘም ውሃ ይሄን ያውቃሉ የሚደረገውስ ዱዓ ምንድን ነው? ማኡ ዘምዘምን ነይተን ለጠጣነው ሃጃ ሁሉ መቅቡል ነው የመዲና ማስታወሻ ክፍል 3
Просмотров 2,2 тыс.3 месяца назад
ስለ ዘምዘም ውሃ ይሄን ያውቃሉ የሚደረገውስ ዱዓ ምንድን ነው? ማኡ ዘምዘምን ነይተን ለጠጣነው ሃጃ ሁሉ መቅቡል ነው የመዲና ማስታወሻ ክፍል 3
ረውዷው የቁበተል ኸድራ ሚስጥር የመዲና ማስታወሻ ክፍል 2 /አረንጓዴው ቁባ
Просмотров 2 тыс.3 месяца назад
ረውዷው የቁበተል ኸድራ ሚስጥር የመዲና ማስታወሻ ክፍል 2 /አረንጓዴው ቁባ
ጀበሉ ኡሁድ የጀነቱ የኡሁድ ተራራ/ስለ ጀበሉ ሩማና ስለ ሃምዛና ሹሃዳዮቹ ሙሉ መረጃ በዶክተር ዘይኔ ከቤታው የመዲና ማስታወሻ ክፍል 1
Просмотров 2,3 тыс.3 месяца назад
ጀበሉ ኡሁድ የጀነቱ የኡሁድ ተራራ/ስለ ጀበሉ ሩማና ስለ ሃምዛና ሹሃዳዮቹ ሙሉ መረጃ በዶክተር ዘይኔ ከቤታው የመዲና ማስታወሻ ክፍል 1
አንዲት ቆንጆ ሴት ወንድ ወንድ ሽተት አለችው ለምን ይሆን?
Просмотров 1,9 тыс.4 месяца назад
አንዲት ቆንጆ ሴት ወንድ ወንድ ሽተት አለችው ለምን ይሆን?
የኡዱህያ ትክክለኛ አስተራረድ በዶክተር ዘይኔ ትልቅ የኢድ አስተራረድ ስህተቶች
Просмотров 7005 месяцев назад
የኡዱህያ ትክክለኛ አስተራረድ በዶክተር ዘይኔ ትልቅ የኢድ አስተራረድ ስህተቶች
ሲህር ወይም ድግምት የሰው አይን ልዩነቱና ስለ መድሃኒቱ በዚህ ፕሮግራም ይማራሉ
Просмотров 2 тыс.6 месяцев назад
ሲህር ወይም ድግምት የሰው አይን ልዩነቱና ስለ መድሃኒቱ በዚህ ፕሮግራም ይማራሉ
ነብያችን በ6 አመታቸው የናታቸውን ቀብር ቆፍረው ቀብረዋል/
Просмотров 4867 месяцев назад
ነብያችን በ6 አመታቸው የናታቸውን ቀብር ቆፍረው ቀብረዋል/
ሰጅደተ ቲላዋና አሰጋገድ ስንት ቦታስ አለ የሚለውን ከነ ማብራሪያው
Просмотров 6057 месяцев назад
ሰጅደተ ቲላዋና አሰጋገድ ስንት ቦታስ አለ የሚለውን ከነ ማብራሪያው
በመቄዶንያ ትልቅ የኢፍጧር ፕሮግራም ከከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር
Просмотров 1,4 тыс.7 месяцев назад
በመቄዶንያ ትልቅ የኢፍጧር ፕሮግራም ከከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር
ብ 5:58
😊እደድምፃህም ቀብሪህም የመራ አለህ የሰምርልክ እኘንም መጨረሸችን የሰምሪልኚ
ካሁን በኻላ ካፈርን ከሥኡድ ጠቅልሎ ማሦጣት ነው
ማሻ አላህ❤❤❤❤
Sallallahuu Alehii wossallam ❤Subahanallah 😭 😭 😭 Astagahfirullahaa 😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
መሽአላህ
ሡለሏአሊወሠለም 💯💯 መቶሺእናስገባው
ኡመርና ኡስማንን የፈረጠጡበት ጦርነት 😂😂😂 የአኢሻ ዘገባ አቅርብ😂😂😂😂😂
አሳፋሪ የእስላም የጦርነት ታርክ አንተ አሳፋሪ ሰው የጦርነት ታርክ ታነባለህ😂😂😂😂 እስላም ስለምንድነው የምያስተምረው?😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ እስላም መሀመድ ነጃሳው የደም ሰው ፈጣሪ የእጁን ከፍሎታል ዘሮቹ የልጅ ልጆቹ እንደበግ ታርደው ጭንቅላታቸው በግመል እየተጎተተ አልቀዋል😂😂😂 ምንድነው ጦርነት ጦርነት ደም አቡበከር ሰዲቅ በመርዝ ኡመር በጩቤ በአኢሻ ወንድም ኡስማን በጦላሀና ዙበር አሊይ በሱኒ መሪዎች በሙአዊያ ልጅ በዘይድ 😂😂😂😂 እስላም ታርኩ ኡፍፍፍ ስዘገንን
ሥለማታበው አቀባጥር ሠው ሥእል አሚላኪ ካፈር😅😅😅😅😅😅
ማነው የጨረሠን በአለም ላይ በሀብት በእምነትም በከፍተኛ ደረጃ ላይ ያለ እምነት አረቦች ሙሢሊም እደደሆነ አታነብምደ አኛ ገና እበዛለን በናፍጣም እየበለጰግን ካፍር ጣኡታቹሁን እየሠበረን ዘላለም እንኖራለን እናተም እየተቃጣለችሁ ከኛ በኻላ ያለ እምነት በለጠን እያለቹሁ እያረረችሁ እንጨታችሁ ተሸክማችሁ ወደ ጀሀነም ትወርዳለችሁ😅😅😅😅😅😅😅😅
ኤልሳ፣አቃጥላሽ፣ንው፣ምቲወሪው
أللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيراﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺﷺ❤ﷺﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺ
Subane. Allha
ሥለላህ ዋለሂህ ወሠለም መሽአላህ አለይክ ጀዛከላህ ካይር ያረብ ወድማችን
Subane. Allha
ሰለሏሁአለሂወሰለም ፊዳከ አቢወኡሚ ያረሱለሏህ❤❤❤❤
ማሻአላህ ያረቢ አላህ ያግራልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ena melew lebweld new weyes ewentga tarik
ጀዛክ አላህ ከይር ጣፍጭ ታሪክ ነው እኛ ሙሲሊምች አላህ ካዘንልን ውጭ ፕራክ አለበት ቦታ ላይነን አላህ ይዘንልን
ሱብሃን አሏህ ሰባአ መሳጀደ የኛ ሰፍር ነብር ሰደት ከምጥሁ 13 አመቴ ግን መያዘን እየፈራን አንሂድም አይ ዱኒያ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
Salallahu aleyhi wasallam❤ radi allahu an sahaba❤ Shukran jazak allah khayer
ጀዛ ከላህ ኸይር ኡስታዝ ዶክተር ባላለቀ የሚያስብል ደስ የሚል አቀራረብ ነበር🎉🎉🎉
Masha allhe 💗❤💖❤💖
جزكلخيرررر❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ በቴሌግራም. ዳዉሎዲ ይደረግልን ሁሉም. ማስታወሻወች አማና. እጠብቃለሁኢንሻአላህ።
ማሽ
አሏሁ አክበር
Masha Allah Tebarek Allah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሱብሃን አላህ ይህንን ታሪካዊ ዘመቻን {ገዝወተል ሀንደቅ}ን ውሎና ታሪካዊ አብነቱን በተመስጦ ነበር ያደመጥኩት፡፡ እውነት ለመናገር እንዲህ የመሰለና ልናውቀው የሚገባንን የቀደመ ታሪካችን ባማረ መልኩ ፈልፍሎ የሚያቀርብልንን ድንቅ ወንድምን አላህ ስለሰጠን ልናመሰግን ይገባል {አልሃምዱ ሊላሂ ረበል አለሚን}፡፡ በመጨረሻም ለዚሁ ጥፍጥ ላለው ግብዣም ወንድም ዘይንን በማመስገን በቀጣይ ይዤ እመጣለሁ ያለንን ግብዣ በጉጉት ከሚጠብቁት አንዱ መሆኔን ጠቆም አደርጋለሁ እናንተስ ?፡፡ ጀዛከላሁ ሀይረን ዶክተር ዘይን፡፡
ዶክተር አላህ ይጨምርልህ በሳኡዲ አረቢያ ቆይታህ በኢስላም ታሪክ ውስጥ ሙስሊሙ ሁሉ ይህንን ታሪካዊ ሁነት ሊያውቀው ይገባል ብለህ ግዜህን ሰውተህ ላካፈልከን እውቀት አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ። እኔ እስከዛሬ ድረስ አንተ ባቀረብከው መንገድ ታሪካችንን ያስቃኘ ኢትዮጵያዊ የለምና አንተ የመጀመሪያ ሰው ትመስለኛለህ እና አላህ ይህን እድል ስለሰጠህ ልታመሰግነው ይገባል ምክኒያቱም ይህ እድል መሰጠትም ነው። አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ በበኩሌ ይህ የሪህላ ማስታወሻህ ሳኡዲ ላይ ተገድቦ እንዳቀር ከኢስላም ጋር ታሪካዊ ትስስር ወደ አላቸው ሃገራት ሂደህ መሰል ትርክቶችን ከቦታው ብታስቃኘን እላለሁኝ። የሃገራችን ባለ ሃብቶችም ለዚህ ድንቅና ውድ ወንድማችን እስፖንሰር በመሆን እራሳችሁንም ኢስላምንም በመኻደም ተጠቀሚ ብትሆኑ በዱንያም በአኼራ አትራፊ ትሆናላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ። ዶክተራችን በርታልን አላህ ያግዝህ እላለሁ።
@@Yemaledasenek ትክክል በድሬ ወለሂ አሏህ ይጨምርለት ለንታም እንደዛው
*ሱለላህ አለይሂ ወሠለም*
*ላይክ ሸር ላይክ ሸርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር*
ማሻአላህ ላይክ ሸር አድርጉ ያጀመአ
صلى الله عليه وسلم
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉
MashallAllah
ተዉ 1500መቶ ቀረዉ 100k እኳን እናስገባዉ ስብስክራይፕ ያላደረጋቺሁ አድርጉጉጉ🎉አይከፈልበትም
እኔም እያየሁት ነበር መች ነው ሚገባው እያልኩ
አብሽሩ
ኡመርን የአኢሻ ወንድም መሀመድ ቢን አቡበከር ለምን ወግቶ ገደለው? የመሀመድ ሳሀቦች ለምን እርስበርስ ተገዳድለው አለቁ? 10በጄነት የተመሰከረላቸው እርስበርስ ተጨራረሱ ተገዳደሉ?😂😂 @@doctorzeyne6913
@@doctorzeyne6913 የጦርነት ታርክ ለአማኝ ምን ይጠቅማል ?😂😂😂 መሀመድ የጦር መሪ ነው😂😂😂
አወ የኛ ነቢይ ለአመፀኞች አይመቹም የጦር መሪም ናቸው የእዝነት ተምሳሌትም ናቸው እኛ ታሪካችንን አንረሳም ያለፉትንም ችግርም ይሁን ደስታ የተሰነደ ነው ሰው ከታሪክ ውጪ ሆኖ መኖር አይችልም ደካማ
Mash Allah doctor zeyne lemerdat bemikel melku new yakerebkln jezakellah keyren part.... 2....
@@SemiraMahmud-oh4eo ❤💓
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛካላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ
አላሁመሰልይወሰልምአላነብይናሙሀመድ ዋአላአሊሙሀመድ
ዋለይኩምእሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ መሻላህ በጣምደስየሚልታሪክ ነው ዶክተረዘይኔ በተውፈቅ ጀዛአክ አላህ ኀይረ
Wallaahi suratul Ahzabin endiwod new yaregegn❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Jazakallaahu khayiran
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
ማሽአላህ ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላህ ኸይር እየጠበኩህ ነበር ፍቅር ❌ፓየርድ የለውም የለምደ እኔ በሁለት ቀን 36ደርሻለሁ እዳታቋርጠው
Masha Allhe ❤❤❤❤❤
ﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺﷺ❤ﷺﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺ
ሀቢቢ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም😢😢😢😢
መሻአላህ አላህ ሁላችንም ይወፍቀን ለመዘየር