ስለ ፍቅር X ፓየርድ የለወም ታዋቂ ሙስሊም ቲክቶከሮች ምን ይላሉ/ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 50

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  Месяц назад +9

    ሚስክ ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉruclips.net/video/G18I_l-1tNY/видео.htmlsi=gFzb4aZVgagsll59

  • @Topg-dx8im
    @Topg-dx8im Месяц назад +5

    እኔ ደግሞ ተለቀቀ ብየ ማነዉ እንደ እንደኔ በጕጉት የሚጠብቀዉ እረ ይለቀቅልን ቀጣዩ የምትሉ ላይ አድርጉ

  • @haba6822
    @haba6822 Месяц назад +2

    ማሻአላህ ተባረክ አራህማን እኔ በጣም ነው የምወደው ፕሮግራም ነው ብዙ ትምህርት ወስጄበታለው አልህምዱሊላህ እባኮን ቀጠይኑ ይልቀቁልልኝ በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @JdhdHed-fc4jw
    @JdhdHed-fc4jw Месяц назад +2

    ማሻ አሏህ እምወደው ፖሮግራም ነዉ ቦይቀቐረጥ ቀጣይ በጉጉት እየጠበኩ ነው ሹክረን ዉስጤ ያለውን ነው ያወራችሁት

  • @Hanany-y1m
    @Hanany-y1m Месяц назад +1

    ዶክተር ዘይኔ ጀዛክላህ ኸይር እባክህ አላህን ፍራ ሴቶች ይሰተሩ ወላሂ አላህ ሴቶችን አክብሮ አሳይቶናል በኸዉለት ቢት ሰአለባ እነዚ እህቶች አዉራ ናቸዉ ካስያቱን አርያት ለብሰዉ ያለበሱ አላህን እንፍራ

  • @Rahmajemal-cx5wd
    @Rahmajemal-cx5wd Месяц назад +16

    ዶክተር ዘይኔ እረ ሴቶች ይሠተሩ

  • @Tube-mu2bc
    @Tube-mu2bc Месяц назад +2

    አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ ወላሂ እነሱን መከታታል ከጀመርኩ ጀምሮ ተቀይሬለሁ ቶቶለ ልቀቅልን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ተለይ ሂባን እደ ሂባእድሆን እህቶቸ ዱአ አድረጉልኝ❤❤❤❤

  • @rahimatube1288
    @rahimatube1288 Месяц назад +4

    ታዋቂ መሆን አላህ ዘንድ እንጅ ለስው ልጅ በሚዳ አይደለም የነሱ ታዋቂነት ለኛ አይጠቅመንም ስንት እሙያስተምር ነገር እያለ እነዚህ ኒቃቢስት አስዳቢወች ናቸው እኛን አይወክሉም ኒቃቢስት መስለው ቅንድባቸውኮን በደንብ ሳይሸፈን አይናቸውን እያጉረዘረዙ አላህ ይሂድኩም ይሂድና በስ

  • @rahmetawoka5750
    @rahmetawoka5750 Месяц назад +1

    ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ አህለን ዶክተር አላህ ይጠብቅህ ያሠብከዉን ያስተካክልልህ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁኝ የፍቅር Xፓየርድ እንደት እደናፈቀኝ የአላህ እነ ኸሊል ሂባ አብዱል ሀይ እነ ሱሳና 5:56 ናፍቀዉኛል እነ ያሲንሁሉም ደጋግ ሁሉም የአላህ መልካም ባሮችህ አድርገኝ እኔንም ያርብ ይለቀቅልን 107 ይለቀቅልን ኡስታዝ ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቅህ የመጀመሪያ ልጀ ሴት ከሆነች ሂባ ወንድ ከሆነ ኸሊል እላቸዋለሁ ምኞቴ ነዉ እንሺአላህ

  • @الحمدلله-ه3ق8د
    @الحمدلله-ه3ق8د Месяц назад +1

    ማሻአላህ እንደትያለ ትምህርት አምልጦኛል እግዳነኚ ተቀበሉኚ

  • @MohomedHusen
    @MohomedHusen Месяц назад

    Masha allah

  • @AbduRezak-ur7xd
    @AbduRezak-ur7xd Месяц назад

    Mahsa allah

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ Месяц назад +4

    ምን አይነት ፕሮግራም ነው ደሞ. እኛ ታሪኩን ብቻ ነው የምንፈልገው. ደግመህ እዳታመጣ ሴቶችን ።

  • @merambushra6897
    @merambushra6897 Месяц назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ይቀጥልልን ጠፍተሀል በጉጉት የምንጠብቀው ፕሮግራም ነው እኮ

  • @ኩፈየኩን
    @ኩፈየኩን Месяц назад +2

    የፍቅር ኢክስፓይረድ ልቀቅልን ዶክተር ዋሊኩም ሰላምውራህመትውላህወበረካትሁ በጉጉትእጠብቃለን

  • @اميجنتي-ش3ر4ه
    @اميجنتي-ش3ر4ه Месяц назад

    በጣም ነው የምወደው ማሻ አላህ ብዙ ትምህርት አለው

  • @RehmaArega
    @RehmaArega Месяц назад

    እኔ በጣም የምወደውብዙ የተማርኩበት ራሴን የፈተሽኩበት
    የት ላይ ነኝ ብየ ራሴን የጠየቅኩበት እና በፍቅር xፓየርድ የለውም ያልነካውና ያልዳሰሰው ነገር. የለም ጀዛክላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ

  • @susu5964
    @susu5964 Месяц назад

    _ወልኢያዙ ቢላህ አላህየ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን ያረብ ምን የሚሉት ነዉ አሁን ይሄ ደግሞ ተገላልጠዉ የሚመጡት አላንስ ብሎ ደግሞ በዚህም_

  • @yasinjemal2541
    @yasinjemal2541 Месяц назад

    ahlen ahbabi

  • @umuabedurohman7657
    @umuabedurohman7657 Месяц назад

    አዝኛለሁእኔበማለቁ በእጥልጥል በ1ወርነውየጨረስኩትድጋሜአይቸው🎉🎉🎉

  • @FatmaBano-k8f
    @FatmaBano-k8f Месяц назад

    በቅርብ ይለቀቅልልን ክፍል 107

  • @FatmaBano-k8f
    @FatmaBano-k8f Месяц назад +1

    ክፍል 107አይቀጥልምደ ይለቀቅልን

  • @Kenubish34
    @Kenubish34 Месяц назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህሌን ዶክተር እረ ዶክተር ክፍል107ይለቀቅልን የምር ናፍቆናል😢😢😢😢

  • @SikkSilo
    @SikkSilo Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kenzmobile9444
    @kenzmobile9444 Месяц назад

    አህለን ወሳህለን ደኩተር ልቀቅልን ወለለሂ ናፍቆኛል😢❤❤❤❤❤

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ Месяц назад +1

    የዛሬው አልተመቸኝም ሶቶቹ ምነው ሸዋ

  • @fafi7153
    @fafi7153 29 дней назад

    እኔ ደሞ ተለቀቀ ብየ ሰፍ ማለቴ አር ካንተ አንጠብቅም ምን እንማር ከዚህ እኛ ታሪኩን እጅ ሴቶቹን አንፈልግም በበኩሌ አፍወን

  • @remla_8503
    @remla_8503 Месяц назад +2

    ባንተ ቻናል ሴቶች በመፖሰትህ አዘንኩ ሴቶች ተሰተሩ ብሎ መምከር ግዴታ ነበረብህ'ኮ

  • @bedriyayesuf-r3o
    @bedriyayesuf-r3o Месяц назад

    ማሻአላህ

  • @DuRy-sw6tl
    @DuRy-sw6tl Месяц назад

    ማሻአላህ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ Месяц назад

    እኔ በበኩሌ አንድ ወደ እስልምና ሲገባ አንብበው ቢገቡ ይሻላል እኔ ሰለምቲነኝ ግን ባይብልን ከጥቅጨ አንብቤ ነው የሰለመኩት ለወንድ ብየ እምነት ከምቀይር ይሻላል ለመስለም ካሰባችሁ አንብቡና ባልሽ የፈታሽ ለት ወድኩር ትመለሳላችሁ አንብቡ እስልምና የኢቅራ ኡመቶች ነው

    • @fafi7153
      @fafi7153 29 дней назад +1

      ማሻ አላህ እህቴ አሏህ ያጠክርሽ🌺🌺🌺

  • @sgsgqqqiss8271
    @sgsgqqqiss8271 Месяц назад

    አረየጠፈሰዉ ዶክተሪ ዘይኔ በሰለምነዉ የጠፈዉረ

  • @hananhussenali1091
    @hananhussenali1091 Месяц назад

    ራዚቃ ድምጿ ለትረካ ፀዴ ነው

  • @Withhayat09
    @Withhayat09 Месяц назад

    Finally 🤔

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 Месяц назад

    መቸነው ግን እሚለቀቀው

  • @DoctorzeyneAbdulbasit
    @DoctorzeyneAbdulbasit Месяц назад

    Des yilal entebkalen

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ Месяц назад

    ወይ ጉድ. የለላትን መልክ በፊልተር አብዳ ትመጣለች አይ ፊልተል የስራህን ይስጥህ ግን እኛ መቸ እምንማረው አጣን

  • @YomileHassan
    @YomileHassan Месяц назад

    Yaa Allah ketayi be tolo lekekulen

  • @ኩፈየኩን
    @ኩፈየኩን Месяц назад

    መቶሽ እናስገባው ውድማችንን ሰብእስክራብአድርጉ

  • @الصبراجميلا
    @الصبراجميلا Месяц назад

    በቃ ልጃምራው ላቅቄው ነባር

  • @Mohammed2023-s1y
    @Mohammed2023-s1y Месяц назад

    ባለኒቃማ

  • @ሚሞፍቅር
    @ሚሞፍቅር Месяц назад

    እረ ግን ይሄ ነገር አልቋል ነው ወይስ ተቋርጦ ነው

    • @AminaAmina-ps9qo
      @AminaAmina-ps9qo Месяц назад

      😢አላለቀም ስላልተመቻችለትነው