Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቤተሰብ 100k ብታስገቡኝ ደስ ይለኛል 🥰
@@zuzufamily2012 አብሽሪ የኔ ቆንጆ አላህ ያግዝሽ በርችልን ከጎንሽ ነን እህቶችሽ
አብሽሪ የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤❤
አይዛሺ እሙ ዙዙ አንቺ ጠካራ ሴት ነሺ ወላሂ
አብሽሪ እንተርቪው መረግ ብቻ ሰይሆን ቸነሏንም ሼር አድርጉለት አበረታተት
አብሽሪ ጀግናችን የኔ ጠካራ❤❤❤❤❤
ሚበር ቲቪ የኔመገድላይ ትቅረብልን ጀግና ሰትነሽ እኔም ሰለምቴነኝ አገር ስገባ የደገሱልኝን ድግስ ሠሞኑ ሰምቼ ራሤን አዘጋጅቻለው አይዞሽ በመገድሽ ፅኚ ውዷ
የኔ እህት በርችልኝ የት ነሽ ያለሽዉ ችግር ከገጠመሽ አለንልሽ ግን አይድረስብሽ የኔ ዉድ ፈተናሽን ተወጭ
አይዞሽ ውዴ በእስልምናሽ ፅኚ
አላህሽይጠብቅሽ ያፅናሽ😢
@@FhfGnf-tn6sm አሚን ውዴ ለጊዜው ሳውዲነኝ በቅርቡ እገባለው እያልኩነበረ
የኔ እህት አላህ ያበረታሽ ሰለምቴወች በቤተሰብ ብዙ ጫና ይደረሳል ግን በጣም ጠንካሮች ናችሁ በርቺልኝኝኝ
ሰለምቴወችን አግብታችሁ ከጎናቸው የማትቆሙ ሙስሊሞች አላህ ፍርዳችሁን በዚሁ አለም ያሳየን።
ደምሪኝ🎉
አሚንን
አሚንንንን
@@fatoomabdu1483 ደምሪኝ እህት
አሚንንን😢
የኔ ደርባባ አሏህ ከጎንሽ ይሁን ግን አደራ በዲንሽ እዳትደራደሪ 😢
@@FyHg-n4k ደምሪኝ ማም 🥰
አላህ ይጠብቅሽ አስታዋይነትሽንም አላህ በኢማን በተቅዋ ላይ ጠንክሪ አላህን ስትፈሪው ስትለምኝው ስታመሰግኝው የበለጠ ይደግፍሻል አይዞሽ
ወላሂ የፈታሽ ባልሽ ቀራሽበት መልክ ቁንጅና ስራአት እርጋታ ሁሉን ያደለሽ ማንም ወንድ እሚመኚሽ አይነት ሴት ነሽ ከክርስትና በቅርብ የመጣሽ አትመስሊም ስራአትሽ አለባበስሽ እመኑኚ የወደፌት ህይወቱዋ ያማረ እንደሚሆን አትጠራጠሩ አንዱ የታደለ እመቤት አርጎ አግብቶ ይይዝሻል😘😘😘😘😘😘😘
ሳህ በጣም
ቀላል
Ishealah
Allah yadrglat !!!!
የኔም ምኞት ነዉ ኢሻ አላህ
በትዳርሽ መፍረሥ በጣም አዝኛለሁ እኔም ሠለምቴነኝ እና በሀይማኖትሽላይ ጠንክሪ ባሉ ቢቀር ዋናዉን ማንም ሊያገኘዉ የማይችለዉን እሥልምናን አግኝተሻል በባል ሠበብም ቢህን እና መልካም እድል ሥለሆነ ያገኘሽዉ እና በምንም ሁኔታላይ ብትሆኚ እሥልምናሽን አጥብቀሽ ያዢ
የኔ ውድ አላህ ያጥናቹህ አላህ የሚውድውን ይመራል እኳን ውድትፍጥርሺበት አላማ መጣሽልን የኔድ ያአኽይራ እህቴ አብርን ጅነት ኢንሻአላህ ጠክሬ
ማሻአላህ አንችልም ጀግና ነሽ ❤❤
በትክክል🎉
ሳህ
ማሻ አላህ
አላህ እስልምናሽ ላይ ያፅናሽ አልሀምዱሊላ ሙስሊም መሆን መታደል ነው አለባበስሽ እራሱ ማሻ አላህ ሲያምርብሽ
አህመድ በአላህ ከልጃ አባት ጋ አሰታርቋት እሷ ለኛ ለሙሰሊሞች የአላህ አማናና ናት
ለይታቸው ከካሜራ ብቻ ይለፍልፉጂ ከቀረፆ ቡሀላ ዙሮም አያያት
በሰው ህይወት በአላህ አትበሉ
አገባኮ
@@Kamila-tm2rdሌላ አግብቶዋል
@@Susu-p8v5w 😁😁
ይችን የመሰለች አበባ የመሰለች ልጅ ነው ያጣት❤ ቀረችበት በዛ ጠንካራ ሴት 💙
ይሄንን የመሠለ ትዳር የበተንሽ የለቅሶዋ ምክንያት የሆንሽዋ ሴት አላህ ሳቅሽን ይንሳሽ ያረብ 😥 አብሽሪ ልእልቷ
አሚንያረብ አላህ መከራ ያውረዲባት
ያረቢ እርግማን ሙስሊሞች ናችሁ ድናችን አይፈቅድም አላህ ሁሉንም እንደየስራዉ ይሰጠዋል አላህ ማስተዋሉን ይወፍቀን
@@ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ አታናዲም አስቢውሲ አላህ ይቅረ ይበለንንን
አይቀር በሰፈሩት ቁናነገአስረግዞጥላትይሄዳል😂
እዴት እደምታምሪ እግዚአብሔር ካሰብሽበት ያደርስሽ እምነት የግል ነው የሰው ልጅ ያመነዉ መከተል ይችላል ግን ለቤተሰቦችስ ያለሽ ክብር የተረዳሽበት መገድ በጣም ይገርማ ተባረኬ አህሙም እደዛው ሁሉም የሚከተለውን እምነት የኔነው ትክክል ብሎነው ።
❤❤❤
❤❤❤❤❤
ምርጥ ልጂ ነሽ
የኔ ዉድ ትክክል ነሽ ክበሪልን
አንችም ቅን አስተሳሰብ ያለሽ እህት ነሽ❤
የተረጋጋ መልካም ሰዉ አህመደ ወሎ ነዉ የምትሉ ላይክ ❤
ኡሙ ዙዙ አች ጠካራ ሴት ነሽ ሰዉ የጣለዉን አላህ ያነሳዋል አላህን ያመነ ወድቆ አይወድቅም አላህን ያዥ ቀጣይ ሶፊ ትቅረብ
ለምን ትፈሪያለሽ ትዳር ጥሩም መጥፎም አለው ዱኒያ ደግሞ ፈተና ናት
ሶፊ ምን ልታስተምር ??????
ቢስሚላህ ማሻ አሏህ ስርአታችሁ ቀረጻው ኢንተርቪው ሲያምር ❤ ቤታዬ የኔ ሴት በርችልኝ። አህመድ ስላቀረብካት እና የውስጧን እንደዚህ ባማረ መልኩ እንድታቀርብ ስላደረግካት እናመሰግናለን።
ኣላህ ሲወድህ ወደ የሱስ እና ማርያም ሃይማኖት ወደ እስልምና ይመራሃል
አህመድ እናመሰግናለን ሰለአቅረብካት እሙ ዘዙየ እኛም እንወድሸልን የእኛ ጠንካሪ ሴት የኔቆንጆ አላህ ይጠብቅሸ ልጅሸንም አላህ ያሳድግልሸ 👍👍😍😘❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
የዙዙየ እናት ጀግና ነሽ ወላ ሚዲያ ላይ ወተሽ ሳትነፋረቂ ሁሉንም በልብሽ ይዘሽ የኖርሽ ጀግናየ ነሽ በርች አብሽሪ 📞📞📢📢📢አዋጅ የመዳም ቅመሞች ሳደምሩኝ እዳታልፉ ስወዳችሁ❤
ድሀ ብሎ ማለት ኢማን የለለወነወ አሉ የአላህ መልእክተኛ ሱበሀን አላህ ❤️ወድ የአገረ ልጅች ሠብሲክራይብ አረጉኝ አይከፈልበት👍👍
😂ለነዛለነፍራቃወች ታስተምራለች
ወዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬሰምተናል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የባቷ ልጂ ከወሎ
እኔም ሀገርሰገባ እቀርባለሁ እዛዲረሰ ታሪክ የሚሆነኝ ሰራልሰራና በወረቀቴ ላሰፍርና
መደመርስትይ
ትክክል ጀግና መጠከር ነው ከሄደ ሄደ በቃ በርች ቁርአንሺ ቅሪ
በቢሉነዉ ምታገባዉ ማሻላህ እርጋታዋ❤❤❤
የኔ ቆንጆ የኔ ውብ ቢቻል መቶ ጊዜ አረግሻለሁ የኔ ጠካራ ታሪክ ይቀየራል ትልቅ ደረጃ እደምደርሽ አልጠራጠርም የኔ አበባ ቀረሽበት
ደምሪኝ
ማሻአላህ ርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ የተዋብሽ አላህ ይጠብቅሽ❤
አላህ የተሻለ ሂወት ይስጥሽ የኔ ቆጆ
የዙዙ እናት በመቅራቡዋ ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰🥰🥰
ስደት ላይ የምንኖር ሴቶች አንድ አይነት ስቃይ አንዳይነት ክህደት አንድ አይነት የዋህ ልብ ነዉ ያለን አይገርመም ግን ደሞ ጠንካራ ነን ወደቀች ሲሉን ተንስተን የበለጠ አምሮብን እንታያለን ስደተኛ እህቶቼ እወዳቺሆለሁ❤ 😘😘
የኔ እንቁ የኔ ልዩ የኔ ፀባየ ስናይ የኔ ቆንጆ አላህ ይገዝሽ የኔ ሙአደብ🎉🎉🎉🎉🎉
አብሽሪ ሁቤ አንቺ ሁሉም ለኸይር ነው አስልምና መቀበልሽ ብቻ ትልቅ ኒእማ ነው ውዴ አላህ አብዝቶ ያጠንክርሽ
ድሀ ብሎ ማለት ኢማን የለለወነወ አሉ የአላህ መልእክተኛ ሱበሀን አላህ ❤️ወድ የአገረ ልጅች ሠብሲክራይብ አረጉኝ አይከፈልበት👍👍 1:28
የኔ ቆጆ ጠካራነሽ አች ኢሻአላ ያሠብሽዉ ሁሉ እደሚሳካልሽ ተሥፋ አለኝ❤
ስትናገሪኮ ❤🌹እውነት እልሻለሁ ልብ ትገቢያለሽ የኔ ቆጆ ❤
አሜራካ. አውሮባ. ያላችሁ. አግቦት. ምርጥ. ልጀ. ናት
እዛ ያሉ ወንዶች ጤነኛአይዴሉም
ዛያሉትኮ ሠካራም ናቸው
@@MdEt-ns3xq ሁሉም. አዴሉም.
ሲጀመርልጇንታሳደገትደርሳለችለትዳር@@brkaEmuAemn
ክክክክ አሳቃችሁኝ
በጣም አንደበተ ርቱዕና ቁጥብ ሀሳብን በስነ ስርአት መግለፅ የምትችል አንበሳ ልጅ ነች አላህ ይጠብቅሽ👌👌👌👌👌
የኔ ውድ የዙዙየ እናት አችን መግለፅ አልችልም በርችልን ከጎንሽ ነን የኔ ጠንካራ እህትሽንም አላህ ይስጣት አላህ ይምራት ማሜም ካየኸው ወንድሜ ሰውሆኖ እማይሳሳት የለም ይቅርታ ጠይቅና ልጅህንና ሚስትህን ተንከባከብ የምትሳደቡ አላህን ፍሩ ጉዞ ወደ 100ኬ ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ልዩ እሙ ዙዙ ረጋታሽ ቁጅናሽ ፅናትሽ እጁጉን ያስደስታል መሻአላህ እረግጠኛ ሆኘ የምነግረሽ በዚህ ደረጃ ከቀጠልሽ ነገ ትልቅ ደረጃ ደረሰሽ እደምናይሽ አልጠራጠረም ኢንሻ አላህ አህመድ ወሎ ቢታንያን አደራ በሚታገዘው ሁሉ እገዛት አላህ ይጠብቅሽ እስከ ልጅሽ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ❤❤❤
@DadaTube225 አብሽረ ደምሬሻለሁ እደጉ
ደርባባ ማንኛዉም ወንድ የሚፈልጋት አይነት ሤት ነሽ በርች እሙን ዙዙ😍😍😍😍
ወንድ ልጅ ለሴት ጠላት ነው😢😢
❤
ለማመን ትገድናል
@redwan905ሁላችንም አንድ አይደለንም መጥፎ ሴቶች እንዳሉ መጥፎ ወንዶች አሉ ጥሩ ሴቶች እንዳሉ ጥሩ ወንዶችም አለን አብሸሩ ሴቶችዩ አላህ ለሁላችን ቀልብ ይሥጠን
አረ አይደለም ሁሉንም አትክ😅😅
Saah 💔
የዙዙ ቆጆ እናት ጠካራ መሆን ነዉ ያለብሽ ከልጅሽ ጋር ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣለ አላህ ከአስመሳይ ወዶች ይሰዉረን
ልእልቷ ቢታኒያ ጀግና ሴት ነሽ አላህ ላቺ የሚመቸውን ሂወት ይስጥሽ
@DadaTube225ደምሪሻለሁ
ከእድሜሺ በላይ አስተሳስብሺ ይበልጣል የኛ የሤቷ ጀግና የምን እባ ፈክት ብለሺ እንደፅጌሬዳ የምትታይ ልዩነሺ በዉስጥሺ ሁሉ ነገር ድብቅ አርገሺ ደስታሺን አጉልተሺ ያሳየሺ ትክክለኛዋ ሴትነሺ ሶፊን ምከሪልን አልቅሳ ሳይሆን ከማንም በልጣ ሳቃ ነዉ ማየት የምፈልገዉ
@DadaTube225 እሺ
ደምሩኝ@@FhhhGfgg
አላህ እኳ የሚወደዉንነው ወደ እሰሊምና የምሰጠዉ እንኳን የደሰልመና ቺን በደህናመጣሺ እህቴ በደንሺ እምፅኒ ያረግሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
በአላህ ሰብስክራይብ አርጎት አይከፈልበትም ሊላም ይደረጋል እንኳን ቤታኒያን ጀግና አላህ ብርታቱን ይስትሽ
ዋው ብስል ናት ማሻአላህ ወላሂ ከምር ባልየው ችኩልነው በጣም እውነትነው አመለጠችው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እርዳት አህመድ ከጎኖ ሁን በገንዘብም በሀሳብም እናግዛት
እውነት ለመናገር ቪድዮ እንኳን የምትሰራው ከሰው ስልክ እየተዋሰች ነው 😢
@@EthioNasEntertainmentየኔ እናት ስታሳዝን 😭😭😭😭😭
@@EthioNasEntertainmentአህሙግን መቅረብ ለምፈልግ በምድነዉ የምናገኘህ ስልክ
እረ ይቅርባቹ ሙስሊም ሴቶች በሚድያ ችግራቹ ከማዉራት በሱጁድ ታገዙ@@ኢክራምቆንጂት
ያረቢ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳት እርግት ያለች ናት አላህ ይጠብቃት ከዚህ የበለጥ ጠንካራ እንድትሆን ወንድሞች አግዟት በማስታወቂያ ፣በንግድ ብቻ በእምነታችን የማይከለከል ስራ አበረታቷት ኢንሻ አላህ የማያልፍ የለም ያልፋል @@EthioNasEntertainment
ወላሂ በጣም ጀግናነሽ እዳች የተበደለ የለም የዙዙዬ እናት 🎉❤ ከቻልክ እሱን ካገኘኸው ማስታረቅ ከቻልክ ብታስታርቃቸው ጥሩ ነበር😢
የኔዉዲ አላሕ ያበርታሽ
አረ ስንት አሉ የተበደሉ እ አላየሁም በይ
አገባኮ እሱ
@@SofiaHassan-d5c ስንት አሉ እሱ ሀገር ተቀምጦ እሷ በስደት ለፍታ በሰራችው ቤት ክዶ ቤቷን አግብቶ ወሎዶ እሷን የሚፈታ አሉ የሷ እሱ እየሰራ አስቀምጧት ነው የከረመው ወደ ሳውዲ ሊመልሳትም ብዙ ገዘብ እዳወጣ ተናግራለች ስለዚህ ይመስለኛል እሷም አላግዘው ስትል ነው የተዋት አዳደየ ጥፋታችን ብናቅ ጥሩ ነው
@@ሪምወልየዋ ውደየ ቢሆንም ህጋዊነዌ እሷኮብቸኛነች ታቂለሽከበተሰብ በሀይማኖት ብዙአደሎም
የኔማር ያች አለመብሰል ሳይሆን የሱ ድክመት ነው❤❤❤😊
የኔ አለም የኔ ጠንካራ ቢብስሽም ዋጥ አድርገሽ አውርተሽ ጨረሽ የሴት በላይ ሳቅሽንና ፈገግታሽን እንጂ ውድቀትሽን አላህ አያሳየኝ ኢንሻ አላህ ነገ ሌላ ቀን ነው ነበር ተብለው የሚወሩ እልፍ አእላፍ ነገሮች አሉ
አላህ በእስልምናሺ ያፅናሺ አላህ የተሻለውን ሷልህ ባል ይስጥሽ ያረብ 🤲 በጣም ነው የሚያሳዝነው 😢
እኔም ፈተና አለብኝ ስመጣ ትዞራለች ይላሉ እኔ ግን አዴለም ልዞር አላስብም ባልገባ እመርጣለሁ ለብር ብለሽ ነው የሄዲሽው ስመጭ ኒቃቡን ትጥያለሽ ሰላም ትያለሽ እያሉ ይፎክራሉ እኔም አላህ አለኝ
ዝም በይው ኒቃብሽን እንዳታወልቂ ሚስቱን እሚወድ ወንድ ለሰው አያሳይም በይው አላህ ይርዳሽ
ለሱ ብለሽ አታዉልቂ ሰለምቴ ነሽ 33:13
አብሽሪ አላህ ያበርታሽ
አልሀምዱሊላህአለነኢመተልኢሥላም ኡም ዙዙዬ ቤታዬ ጠንክሪአላህን ያመነወድቆአይወድቅም አላህእኳንመርጠሸአንችጀግናነሸ ወደፊትብቻ
ደምሪኝ ሁቢ
የኔ ውበታም ስታምሪኮ ከረሚላነው የምትመስይው አብሺሪ እህቴ
አህመድ ወሎ አስታርቃቹ በአለህ በመሀከለቻው ልጅ አለች ወለሂ ቢተራቁ ደስ ይለኝ ነበር ከድሮ ጀምሬ እክታተለቸው ነበር አሰዛኑኝ
አህመድ አሪፍ ፕሮግራም ጄምረሀል በርታ ሀቢቢ ብዙ ያልተሰሙ ድምፆች አሉ በርታ ጠንክር በዚህ ቀጥል ግን ብዙ አተቆይ
አግባት ጀምአጅርታገኛለህ የተገፍችሴትነች ሚስትእፈልጋለሁ ሥላልክ😊
😂😂😂😂😂😂@@AyushMohammed-x5m
ምነው ሙሳፊር ናት አልክ😂😂😂😂😂
አንች እሚያገባሽ አተሻልዴ ሲቀጥል አግቡኝ አላለችም@@AyushMohammed-x5m
🙄🙄🙄🙄🙄 እኔ ሚስቱ ነኝ የጀማል 😅😅😅@@AyushMohammed-x5m
ኡሙ ዙዙ አይዞሺ🎉🎉🎉🎉 የኔ ጀግና
ወላሂ እርግት ያልሽ ነሽ አላህ ያጠክርሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
የኔ ንግስት በርቺ እንደ አንድ ሙስሊም በችግርሽ ጊዜ ከጎንሽ ስላልነበርንም አዉፍ በይን 😢
አብሸሪ እህቴ 😥😥😥❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅
የኔ ቆንጆ አብሽሪ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ይገዝሽ❤❤
አላህ ፅናቱን ይሥጥሽ የኔቆጆ
ያጀመአ የምችሉ ሰወች አግዞት በገንዘብ በሀሳብ አብራችሁ በመስራት ሽር አድርጉላት ስልክ ተዉሳ ነው የምሰራዉ ዩቶብ አለ አህመድ እታች ኮሜት ላይ 😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት እሙ ዙዙ በረች የኔ እህት ❤❤❤❤
የኔ ቆንጅዬ እህት አላህ ቀሪ ህይወትሽ ያማረ ያድርግልሽ የአላህን ገመድ አጥብቀሽ ያዚ እሺ ውዷ አላህ ከጎንሽ ይሆናል
የኔጠካራ ሴት የሸጋ ዙዙዬ እናት አይዞሽ ሀቢበቲ በርች የማያልፍየለም 👍😍😍😍
የንግግር ብቃትሽን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ ውድ አፌን ከፍቸ ነው እያየሁ የሰማሁሽ አላህ ይጠብቅሽ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ በርችልኝ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ ❤❤❤
አንድበተ ኩሩ ወላሂ አላህ ያፅናሽ 👌😢😢😢😢የኔማር ደስስትል
የኔ ውድ ሁላችንም በሚድያ ሰላማን ወጣ እጁ ብዙ ችግር አለ ግን ትልቅ ኒእማ እሰልምናነው በድንሽ ጠክሪ ፈተና የማይቀር ነው ግን ጠክረን መውጣት ነው ለማንም እዳትሸነፊ የፈጠረሽ አሏህ ከፍ ያረግሻል አብሸሪ ወድ
ቢታኒያ የምር ጀግና ሴት ነሽ የኔ ጀግና እንስት በረች❤❤
ቀረችበት እሄ እበት እኔ እድረሻለሁ ዘመደን መቸም ወንዲ አይታመንም
ለምንሠላም ትላለህ አህመድ ወሎ እረተውአሠላሙአለይኩም ወራህመት ለሉላሂ ወበረካትሁ አትልም ወይ👀👀
ማሻ አላህ እስልምና ያምርብሻል
አቤት እረጋታ ሴቶች ከእሱ ተማሩ እስኪ እረጋ በሉ አቤት ውበት የሴትን ልጅ ውበትን ያየሁት በአንች ነወ በዚህ ቀጥይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ አብሽሪ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው❤❤❤
መጠከር እና መጠከር ብቻ ነው ለኛለሴቶች የሚጠቅመነ ወዶቹ ዱቄት ሁነዋል እነዚህ አመዳሞች 😢
ወላሂ በወንድ ምክንያት ያለሁበት ሁኔታ ብታዩ ሱባሀን አላህ ጥሩ ልጅ አላህን ይፈራል በድኔ ያጠነክረኛል ብየ አግብቸ ምስቅልቅል አደረገኝ በሂወቴ እድህ ያደርገኛል ብየ አልጠበኩትም እና አላህ ያጠክረንጅ ከባድ ነው
@@Zmzm-uy1qs ደምሪኝ ውደ
አብሸሪ እህት ጠንካራ ሁኝ አላህ አሚያመጠወ ተናገሪ ለሀይሩ ይሆናል
አይ ጠካራ ናት ታስታወቃለች ጉበዝ❤❤❤ ማፊ መለፈስፈስ እኔ የሚናፈረቁ ሴቱች ያስጠሊኛል
የኔቆንጆ ዙዙየ❤❤❤❤ ትለያለሽ ጠባይ ቁንጅና የኔቁጥብ
ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት የምረ አይዞሽ በቻላችሁት ከጎኗ ሁኑ
ኡሙ ዙዙዬ የኔ ውድ በርቺልኝ ❤
ቢስሚላ ማሻአላህ ውድ እህቴ አይዞሽ
አብሽሪ የኔእህቴ🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ ካቸጋ ይሁን በርቺ❤❤❤❤
አላህ አብዝቶ ያጠንክርሽ ያረብ
ያኔ ቆንጆ ፍቅሪን ያዋቃ ያዉቃዋል ሁሉን ቲቶ ዋዳ አንቺ ሚማጣ ያርጋዉ ሚቶጂዉ በልሽ ያጋናቹ እንሻ አላሀ አልሀምዱልላ ዋዳ ታፋጣርሺበት ሀይማኖት ስላማጣሺ በዲኒሽ ጣንቂሪ አላሀ ካንቺ ነዉ ሀቢቢት❤
ማሻአሏህ እሙ ዙዙ በርችልን አሏህ በዲንሺም ያፅናሺ የኛ ብርቱ ሶፊያ ነይ ከዙዙ እናት ተማሪ ቆራጥ ጀግና እዳች እየወጣች አትነፊረቅም ሰው የሆዱን በሆዱ እያረጉ ሰብር እያረጉ እጂ ካች የበለጥ ሥት የተፈተኑ አሉ
የኔ ሙሉ ሴት አብሽሪ ሁሉም ለከይሩ ነው ሰለምቴ እህታችን አሏህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም እንደት ናችሁ ዉዱና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች 😍😍 ብታንያ የኔ ቆጆ አብሽሪ ሁለም ነገር ለቦጎነዉ አችጠካራ ብርቶ ልጁ ነሽ አላህ ልጂሽን ያሳዲግልሽ የወንዲ ልጂ ነገር ማመን ቀብሮነዉ 😘 እኔንም አቅርበኝ አህመዱ 11 አመት መስዋት የከፈልክበት እጂግ ገራሚ ታርክ አለኝ እደምታቀርበኝ እለምንሀለሁ ከዱባይ ከመጣሁ 3 ወርሆነኝ ትቅርብ የሚትሉ ላይክ አዱርጉ👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘
ቅርቢ የኔ ውድ
በውስጥ ጻፊለት. ስልክ አለ ደውይለት
ቁጥሩን አላቀዉም@@EmuHiba-pv3wr
ድሀ ብሎ ማለት ኢማን የለለወነወ አሉ የአላህ መልእክተኛ ሱበሀን አላህ ❤️ወድ የአገረ ልጅች ሠብሲክራይብ አረጉኝ አይከፈልበት👍👍 1:52
የኔ ቆጁ አይዞሽ እባካችሁ ሸር አድርጎላት ስታምርማሻአላህ አድነገር የተረዳሁትነገር ልጅቱየሚግዛትኳብፈልግአልፈልግምአለች ያማለት የሰወችንአፍፈርታነው
ጀግና ሴት በርችልን
ደምሪኝ 🎉
በርች ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስሽ
ይችንየመሰለች ቆጅዬልጅ መልከመልካም ቀረችበት በርች እሙዙዙ አችጠካራሴትነሽ
የኔ ማር ❤❤❤❤ እዳው የዘዱሮ ትዳርኮ አቃጥሎ ጨረሳቸው እህቶች ተው ሰራ ሰራ አርገን ሀገራችን እንግባ እዛው እናገባለን
አህድ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን
አብሽርይ ዙዙየ የኔ ጀግና
አቤት ዉበት እሙ ዙዙ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሺ ምርጥ እህታችን
ማሻኣላህ ኣላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤
ጠካራ ሁኒ ኡሙ ዙዙ አላህ በተሻለ ነገር ይቀይርልሽ እህት
የኔ ውድ ያፍቅርአለቀ 😢😢😢ይገርማል የስውልጅ
ታይ ልጅ ይውዲሻል የሱፍ እሽ በይው ህይወት ይቀጥላል የኔ ቆንጆ❤❤❤
ማነዉ የሱፍ
@asqw6481 የሱፍ ዩቲብ የሚሉት አለ ገብተሽ እይው
ያኬራእህታችን ስላሆሽ ደስብሎኛል
ዙዙዬ የኔ ልዩ አይዞሽ💚💚💚💚
እሙዙዙ ❤❤👌👌👌👌👌🥰🥰 መሻአላህ እርጋታሽ አነጋገርሽ አለባበስሽ ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ ቆጆነሽ አህዞሽ ቀረሽበት እጅ አለቀረብሽም አላህ ይጠብቅሽ❤❤🎉🎉🎉🎉
እውነትሽን ነው አስተዋይ ነሽኮ እህህህ የኔን የተናገርሽልይ ነው የሚመስለይ
አላህ የተሻላ ሂወት ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
ሀቢብቲ አላህ ሂወትሽን ያስተካክልልሽ
የኔሴት አላህ የተሻለውን ይስጠን አብሽሪ🥰🥰🥰🥰🥰
ቢስሚላ ማሻአላህ አላሁክበር
የእኔ ቆንጆ አላህ ያበርታሽ ❤
ቤተሰብ 100k ብታስገቡኝ ደስ ይለኛል 🥰
@@zuzufamily2012 አብሽሪ የኔ ቆንጆ አላህ ያግዝሽ በርችልን ከጎንሽ ነን እህቶችሽ
አብሽሪ የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤❤
አይዛሺ እሙ ዙዙ አንቺ ጠካራ ሴት ነሺ ወላሂ
አብሽሪ እንተርቪው መረግ ብቻ ሰይሆን ቸነሏንም ሼር አድርጉለት አበረታተት
አብሽሪ ጀግናችን የኔ ጠካራ❤❤❤❤❤
ሚበር ቲቪ የኔመገድላይ ትቅረብልን ጀግና ሰትነሽ እኔም ሰለምቴነኝ አገር ስገባ የደገሱልኝን ድግስ ሠሞኑ ሰምቼ ራሤን አዘጋጅቻለው አይዞሽ በመገድሽ ፅኚ ውዷ
የኔ እህት በርችልኝ የት ነሽ ያለሽዉ ችግር ከገጠመሽ አለንልሽ ግን አይድረስብሽ የኔ ዉድ ፈተናሽን ተወጭ
አይዞሽ ውዴ በእስልምናሽ ፅኚ
አላህሽይጠብቅሽ ያፅናሽ😢
@@FhfGnf-tn6sm አሚን ውዴ ለጊዜው ሳውዲነኝ በቅርቡ እገባለው እያልኩነበረ
የኔ እህት አላህ ያበረታሽ ሰለምቴወች በቤተሰብ ብዙ ጫና ይደረሳል ግን በጣም ጠንካሮች ናችሁ በርቺልኝኝኝ
ሰለምቴወችን አግብታችሁ ከጎናቸው የማትቆሙ ሙስሊሞች አላህ ፍርዳችሁን በዚሁ አለም ያሳየን።
ደምሪኝ🎉
አሚንን
አሚንንንን
@@fatoomabdu1483 ደምሪኝ እህት
አሚንንን😢
የኔ ደርባባ አሏህ ከጎንሽ ይሁን ግን አደራ በዲንሽ እዳትደራደሪ 😢
@@FyHg-n4k ደምሪኝ ማም 🥰
አላህ ይጠብቅሽ አስታዋይነትሽንም አላህ በኢማን በተቅዋ ላይ ጠንክሪ አላህን ስትፈሪው ስትለምኝው ስታመሰግኝው የበለጠ ይደግፍሻል አይዞሽ
ወላሂ የፈታሽ ባልሽ ቀራሽበት
መልክ ቁንጅና ስራአት እርጋታ ሁሉን ያደለሽ ማንም ወንድ እሚመኚሽ አይነት ሴት ነሽ ከክርስትና በቅርብ የመጣሽ አትመስሊም ስራአትሽ አለባበስሽ
እመኑኚ የወደፌት ህይወቱዋ ያማረ እንደሚሆን አትጠራጠሩ አንዱ የታደለ እመቤት አርጎ አግብቶ ይይዝሻል😘😘😘😘😘😘😘
ሳህ በጣም
ቀላል
Ishealah
Allah yadrglat !!!!
የኔም ምኞት ነዉ ኢሻ አላህ
በትዳርሽ መፍረሥ በጣም አዝኛለሁ እኔም ሠለምቴነኝ እና በሀይማኖትሽላይ ጠንክሪ ባሉ ቢቀር ዋናዉን ማንም ሊያገኘዉ የማይችለዉን እሥልምናን አግኝተሻል በባል ሠበብም ቢህን እና መልካም እድል ሥለሆነ ያገኘሽዉ እና በምንም ሁኔታላይ ብትሆኚ እሥልምናሽን አጥብቀሽ ያዢ
የኔ ውድ አላህ ያጥናቹህ አላህ የሚውድውን ይመራል እኳን ውድትፍጥርሺበት አላማ መጣሽልን የኔድ ያአኽይራ እህቴ አብርን ጅነት ኢንሻአላህ ጠክሬ
ማሻአላህ አንችልም ጀግና ነሽ ❤❤
በትክክል🎉
ሳህ
ማሻ አላህ
አላህ እስልምናሽ ላይ ያፅናሽ አልሀምዱሊላ ሙስሊም መሆን መታደል ነው አለባበስሽ እራሱ ማሻ አላህ ሲያምርብሽ
አህመድ በአላህ ከልጃ አባት ጋ አሰታርቋት እሷ ለኛ ለሙሰሊሞች የአላህ አማናና ናት
ለይታቸው ከካሜራ ብቻ ይለፍልፉጂ ከቀረፆ ቡሀላ ዙሮም አያያት
በሰው ህይወት በአላህ አትበሉ
አገባኮ
@@Kamila-tm2rdሌላ አግብቶዋል
@@Susu-p8v5w 😁😁
ይችን የመሰለች አበባ የመሰለች ልጅ ነው ያጣት❤ ቀረችበት በዛ ጠንካራ ሴት 💙
ይሄንን የመሠለ ትዳር የበተንሽ የለቅሶዋ ምክንያት የሆንሽዋ ሴት አላህ ሳቅሽን ይንሳሽ ያረብ 😥 አብሽሪ ልእልቷ
አሚንያረብ አላህ መከራ ያውረዲባት
አሚንንንን
ያረቢ እርግማን ሙስሊሞች ናችሁ ድናችን አይፈቅድም አላህ ሁሉንም እንደየስራዉ ይሰጠዋል አላህ ማስተዋሉን ይወፍቀን
@@ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ አታናዲም አስቢውሲ አላህ ይቅረ ይበለንንን
አይቀር በሰፈሩት ቁናነገአስረግዞጥላትይሄዳል😂
እዴት እደምታምሪ እግዚአብሔር ካሰብሽበት ያደርስሽ እምነት የግል ነው የሰው ልጅ ያመነዉ መከተል ይችላል ግን ለቤተሰቦችስ ያለሽ ክብር የተረዳሽበት መገድ በጣም ይገርማ ተባረኬ አህሙም እደዛው ሁሉም የሚከተለውን እምነት የኔነው ትክክል ብሎነው ።
❤❤❤
❤❤❤❤❤
ምርጥ ልጂ ነሽ
የኔ ዉድ ትክክል ነሽ ክበሪልን
አንችም ቅን አስተሳሰብ ያለሽ እህት ነሽ❤
የተረጋጋ መልካም ሰዉ አህመደ ወሎ ነዉ የምትሉ ላይክ ❤
ኡሙ ዙዙ አች ጠካራ ሴት ነሽ ሰዉ የጣለዉን አላህ ያነሳዋል አላህን ያመነ ወድቆ አይወድቅም አላህን ያዥ ቀጣይ ሶፊ ትቅረብ
ለምን ትፈሪያለሽ ትዳር ጥሩም መጥፎም አለው ዱኒያ ደግሞ ፈተና ናት
ሶፊ ምን ልታስተምር ??????
ቢስሚላህ ማሻ አሏህ ስርአታችሁ ቀረጻው ኢንተርቪው ሲያምር ❤ ቤታዬ የኔ ሴት በርችልኝ። አህመድ ስላቀረብካት እና የውስጧን እንደዚህ ባማረ መልኩ እንድታቀርብ ስላደረግካት እናመሰግናለን።
ኣላህ ሲወድህ ወደ የሱስ እና ማርያም ሃይማኖት ወደ እስልምና ይመራሃል
አህመድ እናመሰግናለን ሰለአቅረብካት እሙ ዘዙየ እኛም እንወድሸልን የእኛ ጠንካሪ ሴት የኔቆንጆ አላህ ይጠብቅሸ ልጅሸንም አላህ ያሳድግልሸ 👍👍😍😘❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
የዙዙየ እናት ጀግና ነሽ ወላ ሚዲያ ላይ ወተሽ ሳትነፋረቂ ሁሉንም በልብሽ ይዘሽ የኖርሽ ጀግናየ ነሽ በርች አብሽሪ 📞📞📢📢📢አዋጅ የመዳም ቅመሞች ሳደምሩኝ እዳታልፉ ስወዳችሁ❤
ድሀ ብሎ ማለት ኢማን የለለወነወ አሉ የአላህ መልእክተኛ ሱበሀን አላህ ❤️
ወድ የአገረ ልጅች ሠብሲክራይብ አረጉኝ አይከፈልበት👍👍
😂ለነዛለነፍራቃወች ታስተምራለች
ወዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬሰምተናል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የባቷ ልጂ ከወሎ
እኔም ሀገርሰገባ እቀርባለሁ እዛዲረሰ ታሪክ የሚሆነኝ ሰራልሰራና በወረቀቴ ላሰፍርና
መደመርስትይ
ትክክል ጀግና መጠከር ነው ከሄደ ሄደ በቃ በርች ቁርአንሺ ቅሪ
በቢሉነዉ ምታገባዉ ማሻላህ እርጋታዋ❤❤❤
የኔ ቆንጆ የኔ ውብ ቢቻል መቶ ጊዜ አረግሻለሁ የኔ ጠካራ ታሪክ ይቀየራል ትልቅ ደረጃ እደምደርሽ አልጠራጠርም የኔ አበባ ቀረሽበት
ደምሪኝ
ማሻአላህ ርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ የተዋብሽ አላህ ይጠብቅሽ❤
አላህ የተሻለ ሂወት ይስጥሽ የኔ ቆጆ
የዙዙ እናት በመቅራቡዋ ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰🥰🥰
ስደት ላይ የምንኖር ሴቶች አንድ አይነት ስቃይ አንዳይነት ክህደት አንድ አይነት የዋህ ልብ ነዉ ያለን አይገርመም ግን ደሞ ጠንካራ ነን ወደቀች ሲሉን ተንስተን የበለጠ አምሮብን እንታያለን ስደተኛ እህቶቼ እወዳቺሆለሁ❤ 😘😘
የኔ እንቁ የኔ ልዩ የኔ ፀባየ ስናይ የኔ ቆንጆ አላህ ይገዝሽ የኔ ሙአደብ🎉🎉🎉🎉🎉
አብሽሪ ሁቤ አንቺ ሁሉም ለኸይር ነው አስልምና መቀበልሽ ብቻ ትልቅ ኒእማ ነው ውዴ አላህ አብዝቶ ያጠንክርሽ
ድሀ ብሎ ማለት ኢማን የለለወነወ አሉ የአላህ መልእክተኛ ሱበሀን አላህ ❤️
ወድ የአገረ ልጅች ሠብሲክራይብ አረጉኝ አይከፈልበት👍👍 1:28
የኔ ቆጆ ጠካራነሽ አች ኢሻአላ ያሠብሽዉ ሁሉ እደሚሳካልሽ ተሥፋ አለኝ❤
ስትናገሪኮ ❤🌹እውነት እልሻለሁ ልብ ትገቢያለሽ የኔ ቆጆ ❤
አሜራካ. አውሮባ. ያላችሁ. አግቦት. ምርጥ. ልጀ. ናት
እዛ ያሉ ወንዶች ጤነኛአይዴሉም
ዛያሉትኮ ሠካራም ናቸው
@@MdEt-ns3xq ሁሉም. አዴሉም.
ሲጀመርልጇንታሳደገትደርሳለችለትዳር@@brkaEmuAemn
ክክክክ አሳቃችሁኝ
በጣም አንደበተ ርቱዕና ቁጥብ ሀሳብን በስነ ስርአት መግለፅ የምትችል አንበሳ ልጅ ነች አላህ ይጠብቅሽ👌👌👌👌👌
የኔ ውድ የዙዙየ እናት አችን መግለፅ አልችልም በርችልን ከጎንሽ ነን የኔ ጠንካራ እህትሽንም አላህ ይስጣት አላህ ይምራት ማሜም ካየኸው ወንድሜ ሰውሆኖ እማይሳሳት የለም ይቅርታ ጠይቅና ልጅህንና ሚስትህን ተንከባከብ የምትሳደቡ አላህን ፍሩ ጉዞ ወደ 100ኬ ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ልዩ እሙ ዙዙ ረጋታሽ ቁጅናሽ ፅናትሽ እጁጉን ያስደስታል መሻአላህ እረግጠኛ ሆኘ የምነግረሽ በዚህ ደረጃ ከቀጠልሽ ነገ ትልቅ ደረጃ ደረሰሽ እደምናይሽ አልጠራጠረም ኢንሻ አላህ
አህመድ ወሎ ቢታንያን አደራ በሚታገዘው ሁሉ እገዛት አላህ ይጠብቅሽ እስከ ልጅሽ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ❤❤❤
@DadaTube225 አብሽረ ደምሬሻለሁ እደጉ
ደርባባ ማንኛዉም ወንድ የሚፈልጋት አይነት ሤት ነሽ በርች እሙን ዙዙ😍😍😍😍
ወንድ ልጅ ለሴት ጠላት ነው😢😢
❤
ለማመን ትገድናል
@redwan905ሁላችንም አንድ አይደለንም መጥፎ ሴቶች እንዳሉ መጥፎ ወንዶች አሉ ጥሩ ሴቶች እንዳሉ ጥሩ ወንዶችም አለን አብሸሩ ሴቶችዩ አላህ ለሁላችን ቀልብ ይሥጠን
አረ አይደለም ሁሉንም አትክ😅😅
Saah 💔
የዙዙ ቆጆ እናት ጠካራ መሆን ነዉ ያለብሽ ከልጅሽ ጋር ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣለ አላህ ከአስመሳይ ወዶች ይሰዉረን
ልእልቷ ቢታኒያ ጀግና ሴት ነሽ አላህ ላቺ የሚመቸውን ሂወት ይስጥሽ
@DadaTube225ደምሪሻለሁ
ከእድሜሺ በላይ አስተሳስብሺ ይበልጣል የኛ የሤቷ ጀግና የምን እባ ፈክት ብለሺ እንደፅጌሬዳ የምትታይ ልዩነሺ በዉስጥሺ ሁሉ ነገር ድብቅ አርገሺ ደስታሺን አጉልተሺ ያሳየሺ ትክክለኛዋ ሴትነሺ ሶፊን ምከሪልን አልቅሳ ሳይሆን ከማንም በልጣ ሳቃ ነዉ ማየት የምፈልገዉ
@DadaTube225 እሺ
ደምሩኝ@@FhhhGfgg
አላህ እኳ የሚወደዉንነው ወደ እሰሊምና የምሰጠዉ እንኳን የደሰልመና ቺን በደህናመጣሺ እህቴ በደንሺ እምፅኒ ያረግሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
በአላህ ሰብስክራይብ አርጎት አይከፈልበትም ሊላም ይደረጋል እንኳን ቤታኒያን ጀግና አላህ ብርታቱን ይስትሽ
ዋው ብስል ናት ማሻአላህ ወላሂ ከምር ባልየው ችኩልነው በጣም እውነትነው አመለጠችው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እርዳት አህመድ ከጎኖ ሁን በገንዘብም በሀሳብም እናግዛት
እውነት ለመናገር ቪድዮ እንኳን የምትሰራው ከሰው ስልክ እየተዋሰች ነው 😢
@@EthioNasEntertainmentየኔ እናት ስታሳዝን 😭😭😭😭😭
@@EthioNasEntertainmentአህሙግን መቅረብ ለምፈልግ በምድነዉ የምናገኘህ ስልክ
እረ ይቅርባቹ ሙስሊም ሴቶች በሚድያ ችግራቹ ከማዉራት በሱጁድ ታገዙ@@ኢክራምቆንጂት
ያረቢ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳት እርግት ያለች ናት አላህ ይጠብቃት ከዚህ የበለጥ ጠንካራ እንድትሆን ወንድሞች አግዟት በማስታወቂያ ፣በንግድ ብቻ በእምነታችን የማይከለከል ስራ አበረታቷት ኢንሻ አላህ የማያልፍ የለም ያልፋል @@EthioNasEntertainment
ወላሂ በጣም ጀግናነሽ እዳች የተበደለ የለም የዙዙዬ እናት 🎉❤ ከቻልክ እሱን ካገኘኸው ማስታረቅ ከቻልክ ብታስታርቃቸው ጥሩ ነበር😢
የኔዉዲ አላሕ ያበርታሽ
አረ ስንት አሉ የተበደሉ እ አላየሁም በይ
አገባኮ እሱ
@@SofiaHassan-d5c ስንት አሉ እሱ ሀገር ተቀምጦ እሷ በስደት ለፍታ በሰራችው ቤት ክዶ ቤቷን አግብቶ ወሎዶ እሷን የሚፈታ አሉ የሷ እሱ እየሰራ አስቀምጧት ነው የከረመው ወደ ሳውዲ ሊመልሳትም ብዙ ገዘብ እዳወጣ ተናግራለች ስለዚህ ይመስለኛል እሷም አላግዘው ስትል ነው የተዋት አዳደየ ጥፋታችን ብናቅ ጥሩ ነው
@@ሪምወልየዋ ውደየ ቢሆንም ህጋዊነዌ እሷኮብቸኛነች ታቂለሽከበተሰብ በሀይማኖት ብዙአደሎም
የኔማር ያች አለመብሰል ሳይሆን የሱ ድክመት ነው❤❤❤😊
የኔ አለም የኔ ጠንካራ ቢብስሽም ዋጥ አድርገሽ አውርተሽ ጨረሽ የሴት በላይ ሳቅሽንና ፈገግታሽን እንጂ ውድቀትሽን አላህ አያሳየኝ ኢንሻ አላህ ነገ ሌላ ቀን ነው ነበር ተብለው የሚወሩ እልፍ አእላፍ ነገሮች አሉ
አላህ በእስልምናሺ ያፅናሺ
አላህ የተሻለውን ሷልህ ባል ይስጥሽ ያረብ 🤲 በጣም ነው የሚያሳዝነው 😢
እኔም ፈተና አለብኝ ስመጣ ትዞራለች ይላሉ እኔ ግን አዴለም ልዞር አላስብም ባልገባ እመርጣለሁ ለብር ብለሽ ነው የሄዲሽው ስመጭ ኒቃቡን ትጥያለሽ ሰላም ትያለሽ እያሉ ይፎክራሉ እኔም አላህ አለኝ
ዝም በይው ኒቃብሽን እንዳታወልቂ ሚስቱን እሚወድ ወንድ ለሰው አያሳይም በይው አላህ ይርዳሽ
ለሱ ብለሽ አታዉልቂ ሰለምቴ ነሽ 33:13
አብሽሪ አላህ ያበርታሽ
አልሀምዱሊላህአለነኢመተልኢሥላም
ኡም ዙዙዬ ቤታዬ ጠንክሪአላህን ያመነወድቆአይወድቅም አላህእኳንመርጠሸ
አንችጀግናነሸ ወደፊትብቻ
ደምሪኝ ሁቢ
የኔ ውበታም ስታምሪኮ ከረሚላነው የምትመስይው አብሺሪ እህቴ
አህመድ ወሎ አስታርቃቹ በአለህ በመሀከለቻው ልጅ አለች ወለሂ ቢተራቁ ደስ ይለኝ ነበር ከድሮ ጀምሬ እክታተለቸው ነበር አሰዛኑኝ
አህመድ አሪፍ ፕሮግራም ጄምረሀል በርታ ሀቢቢ ብዙ ያልተሰሙ ድምፆች አሉ በርታ ጠንክር በዚህ ቀጥል ግን ብዙ አተቆይ
አግባት ጀምአጅርታገኛለህ የተገፍችሴትነች ሚስትእፈልጋለሁ ሥላልክ😊
😂😂😂😂😂😂@@AyushMohammed-x5m
ምነው ሙሳፊር ናት አልክ😂😂😂😂😂
አንች እሚያገባሽ አተሻልዴ ሲቀጥል አግቡኝ አላለችም@@AyushMohammed-x5m
🙄🙄🙄🙄🙄 እኔ ሚስቱ ነኝ የጀማል 😅😅😅@@AyushMohammed-x5m
ኡሙ ዙዙ አይዞሺ🎉🎉🎉🎉 የኔ ጀግና
ወላሂ እርግት ያልሽ ነሽ አላህ ያጠክርሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
የኔ ንግስት በርቺ እንደ አንድ ሙስሊም በችግርሽ ጊዜ ከጎንሽ ስላልነበርንም አዉፍ በይን 😢
አብሸሪ እህቴ 😥😥😥❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅
የኔ ቆንጆ አብሽሪ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ይገዝሽ❤❤
አላህ ፅናቱን ይሥጥሽ የኔቆጆ
ያጀመአ የምችሉ ሰወች አግዞት በገንዘብ በሀሳብ አብራችሁ በመስራት ሽር አድርጉላት ስልክ ተዉሳ ነው የምሰራዉ ዩቶብ አለ አህመድ እታች ኮሜት ላይ 😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት እሙ ዙዙ በረች የኔ እህት ❤❤❤❤
የኔ ቆንጅዬ እህት አላህ ቀሪ ህይወትሽ ያማረ ያድርግልሽ የአላህን ገመድ አጥብቀሽ ያዚ እሺ ውዷ አላህ ከጎንሽ ይሆናል
የኔጠካራ ሴት የሸጋ ዙዙዬ እናት አይዞሽ ሀቢበቲ በርች የማያልፍየለም 👍😍😍😍
የንግግር ብቃትሽን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ ውድ አፌን ከፍቸ ነው እያየሁ የሰማሁሽ አላህ ይጠብቅሽ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ በርችልኝ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ ❤❤❤
አንድበተ ኩሩ ወላሂ አላህ ያፅናሽ 👌😢😢😢😢የኔማር ደስስትል
የኔ ውድ ሁላችንም በሚድያ ሰላማን ወጣ እጁ ብዙ ችግር አለ ግን ትልቅ ኒእማ እሰልምናነው በድንሽ ጠክሪ ፈተና የማይቀር ነው ግን ጠክረን መውጣት ነው ለማንም እዳትሸነፊ የፈጠረሽ አሏህ ከፍ ያረግሻል አብሸሪ ወድ
ቢታኒያ የምር ጀግና ሴት ነሽ የኔ ጀግና እንስት በረች❤❤
ቀረችበት እሄ እበት እኔ እድረሻለሁ ዘመደን መቸም ወንዲ አይታመንም
ለምንሠላም ትላለህ አህመድ ወሎ እረተው
አሠላሙአለይኩም ወራህመት ለሉላሂ ወበረካትሁ አትልም ወይ👀👀
ማሻ አላህ እስልምና ያምርብሻል
አቤት እረጋታ ሴቶች ከእሱ ተማሩ እስኪ እረጋ በሉ አቤት ውበት የሴትን ልጅ ውበትን ያየሁት በአንች ነወ በዚህ ቀጥይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ አብሽሪ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው❤❤❤
መጠከር እና መጠከር ብቻ ነው ለኛለሴቶች የሚጠቅመነ ወዶቹ ዱቄት ሁነዋል እነዚህ አመዳሞች 😢
ደምሪኝ ሁቢ
ወላሂ በወንድ ምክንያት ያለሁበት ሁኔታ ብታዩ ሱባሀን አላህ ጥሩ ልጅ አላህን ይፈራል በድኔ ያጠነክረኛል ብየ አግብቸ ምስቅልቅል አደረገኝ በሂወቴ እድህ ያደርገኛል ብየ አልጠበኩትም እና አላህ ያጠክረንጅ ከባድ ነው
@@Zmzm-uy1qs ደምሪኝ ውደ
አብሸሪ እህት ጠንካራ ሁኝ አላህ አሚያመጠወ ተናገሪ ለሀይሩ ይሆናል
አይ ጠካራ ናት ታስታወቃለች ጉበዝ❤❤❤ ማፊ መለፈስፈስ እኔ የሚናፈረቁ ሴቱች ያስጠሊኛል
የኔቆንጆ ዙዙየ❤❤❤❤ ትለያለሽ ጠባይ ቁንጅና የኔቁጥብ
ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት የምረ አይዞሽ በቻላችሁት ከጎኗ ሁኑ
ኡሙ ዙዙዬ የኔ ውድ በርቺልኝ ❤
ቢስሚላ ማሻአላህ ውድ እህቴ አይዞሽ
አብሽሪ የኔእህቴ🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ ካቸጋ ይሁን በርቺ❤❤❤❤
አላህ አብዝቶ ያጠንክርሽ ያረብ
ያኔ ቆንጆ ፍቅሪን ያዋቃ ያዉቃዋል ሁሉን ቲቶ ዋዳ አንቺ ሚማጣ ያርጋዉ ሚቶጂዉ በልሽ ያጋናቹ እንሻ አላሀ አልሀምዱልላ ዋዳ ታፋጣርሺበት ሀይማኖት ስላማጣሺ በዲኒሽ ጣንቂሪ አላሀ ካንቺ ነዉ ሀቢቢት❤
ማሻአሏህ እሙ ዙዙ በርችልን አሏህ በዲንሺም ያፅናሺ የኛ ብርቱ ሶፊያ ነይ ከዙዙ እናት ተማሪ ቆራጥ ጀግና እዳች እየወጣች አትነፊረቅም ሰው የሆዱን በሆዱ እያረጉ ሰብር እያረጉ እጂ ካች የበለጥ ሥት የተፈተኑ አሉ
የኔ ሙሉ ሴት አብሽሪ ሁሉም ለከይሩ ነው ሰለምቴ እህታችን አሏህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም እንደት ናችሁ ዉዱና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች 😍😍 ብታንያ የኔ ቆጆ አብሽሪ ሁለም ነገር ለቦጎነዉ አችጠካራ ብርቶ ልጁ ነሽ አላህ ልጂሽን ያሳዲግልሽ የወንዲ ልጂ ነገር ማመን ቀብሮነዉ 😘 እኔንም አቅርበኝ አህመዱ 11 አመት መስዋት የከፈልክበት እጂግ ገራሚ ታርክ አለኝ እደምታቀርበኝ እለምንሀለሁ ከዱባይ ከመጣሁ 3 ወርሆነኝ ትቅርብ የሚትሉ ላይክ አዱርጉ👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘
ቅርቢ የኔ ውድ
በውስጥ ጻፊለት. ስልክ አለ ደውይለት
ቁጥሩን አላቀዉም@@EmuHiba-pv3wr
ድሀ ብሎ ማለት ኢማን የለለወነወ አሉ የአላህ መልእክተኛ ሱበሀን አላህ ❤️
ወድ የአገረ ልጅች ሠብሲክራይብ አረጉኝ አይከፈልበት👍👍 1:52