ከባድ የልጅነት ውሳኔ ነበር የወሰንኩት! ደካማ ጎኔን ያቀዋል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • 📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
    storm-visage-3...
    Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
    / @comedianeshetu
    ልጆችም ውላጆቻችሁን ፤ውላጆችም ልጆቻችሁን አጠገባችሁ እያሉ በሙሉ አቅማችሁ እና በፍቅር ተንከባከቡአቸው ምክንያቱም እየፈለጉ እድሉ የሌላቸው ብዙ ናቸውና እያልን ልጄ ናፈቀኝ ፕሮግራማችንን እነሆ እንላችኋለን!!!
    የዛሬ የልጄ ናፈቀኝ እንግዳችን ሐለዊያ ትባላለች ገና የአንድ ዓመት ከ6 ወር ሕጻን ሳለች እናቷ በስደት ወደ ዓረብ ሀገር ሄዳ የውኃ ሽታ ሆናባት ነበር።
    ሐለዊያ ከፍ ስትል ሕይወት ሲፈትናት የእናቷን ፈለግ ተከትላ ወደ ዓረብ ሀገር ትሰደዳለች ...ሁለት ወንድ ልጆቿንም ካየቻቸው 6 ዓመታት ተቆጥሯል!
    ዛሬ ታዲያ 'ለ2 ወንድ ልጆቼ እስከዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ያልመጣሁበትን ትልቅ ምክንያት እነግራቸዋለው' ትላለች እንዲሁም 'የውኃ ሽታ ሆና የቀረችብኝ እናቴም ይህን ቪዲዪ ዓይታ ትመጣ ይሆናል' ብላ ተስፋ አድርጋለች!
    ሙሉ ፕሮግራሙን አብረን እንመልከት!
    Join us for a heartfelt episode featuring Halewiya, who shares her poignant story of separation and resilience. At just one year old, Halewiya's mother left her behind for exile in an Arab country, a decision that changed the course of their lives forever.
    Now, after facing her own life challenges, Halewiya has made the difficult decision to follow in her mother's footsteps and immigrate to an Arab country. It has been six long years since she last saw her two sons, and today she is ready to reveal the truth behind her absence.
    In this emotional program, Halewiya expresses her hopes that her mother, who is no longer with her, will see this video and understand the reasons for her journey. She plans to share the big reason why she has not returned to Ethiopia until now, and the impact it has had on her family.
    Don't miss this touching story of love, sacrifice, and the longing for reunion. Let's watch the entire program together!
    Stay updated with all new uploads!🔔
    ✅Follow and Subscribe us on
    Facebook: / eshe.melesse
    Instagram: / comedian.eshetu
    TikTok: www.tiktok.com...
    Donkey English / @donkeyenglish
    Donkey Afaan oromoo / @donkeytubeafaanoromo
    Donkey በጎ / @donkeybego
    Donkey Tube Academy / @donkeytubeacademy
    Contact us Donkeytube2017@gmail.com
    #immigration
    #EmotionalStory
    #lifechallenges
    #MotherAndSons
    #Ethiopia
    #ArabCountries
    #PersonalJourney
    #Resilience
    #LongingForHome
    #Heartfelt
    #culturaljourney

Комментарии • 920

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 2 месяца назад +268

    የልጅ ናፍቆት ከባድ ነው፣ እንደናት ግን ማን ጀግና አለ፣ እስኪ ለሁሉም እናቶች በ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @ኡሙተምኪና
      @ኡሙተምኪና 2 месяца назад +6

      እናት እናት እናት😭😭😭😭😭😭😭 አለውያ አብሽሬ የኔ እህት

    • @HalimaYemame
      @HalimaYemame 2 месяца назад +2

      እኔ መመዝገብ ፈልጋለሁ

    • @GhhBgg-el8df
      @GhhBgg-el8df 2 месяца назад

      👍👍👍👍👍

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 2 месяца назад

      ንፍቅ የሚል አይገልጠውም

  • @aminaweloyewa
    @aminaweloyewa 2 месяца назад +458

    የልጅ ናፍቆት ያለበቻሁ በላይኪ

    • @ሂክማ-ለ8ደ
      @ሂክማ-ለ8ደ 2 месяца назад +14

      እኔ በናፍቆት ውስጤ ተቃጥሎብኛል😢😢😢😢

    • @zz6793
      @zz6793 2 месяца назад +10

      አለሁ በልጅ ናፍቆት እየተገላታሁ

    • @AyshayaAli
      @AyshayaAli 2 месяца назад +2

      አሚናየ የኒዉድ አለሽ የጠፋሰዉ

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 2 месяца назад +7

      እኔ ተመስገን ከሰባት አመት በዋል በሰላም በጤና ተገናኝተናል ፣ሁላችሁንም የእኔ ደስታ ይድረሳቹ።

    • @لللاالب
      @لللاالب 2 месяца назад +2

      እኔ አልሁ 😢😢😢

  • @و6ض
    @و6ض 2 месяца назад +211

    የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ነች
    አሏህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ 🎉🎉🎉

    • @TtfgJhgfh
      @TtfgJhgfh 2 месяца назад +1

      አሚን

    • @Alhamdulilah37
      @Alhamdulilah37 2 месяца назад +1

      አላሁመ አሚን

    • @Laila-d3b
      @Laila-d3b 2 месяца назад +2

      አሚን😢

    • @Sofi-fv5hc
      @Sofi-fv5hc 2 месяца назад

      አሚን ያረብ

    • @hayutu
      @hayutu 2 месяца назад

      አሚንንን😢

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 месяца назад +235

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከደገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ

    • @MeseretSolomon-v5t
      @MeseretSolomon-v5t 2 месяца назад

      Amen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

    • @SaadaAlhosani
      @SaadaAlhosani 2 месяца назад

      አሜንንንን ሳርየ ሁላችንም ይጠብቀን

    • @WubealemTakiso
      @WubealemTakiso 2 месяца назад

      Amen

    • @SolmonAlx
      @SolmonAlx 2 месяца назад

      አሜን ሁላቺንም ይጠብቀን ✝️🙏✝️🙏

    • @AbebaDagne-f5n
      @AbebaDagne-f5n 2 месяца назад

      ሳምሪዬ እንደምነሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @casosad
    @casosad 2 месяца назад +69

    አንቺኮ በጣም እድለኛ ነሽ አላህ በስላም በጤና ለሀገርሽ ለልጆችሽ ያብቃሽ ውዴ በርቺ

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 2 месяца назад +9

      ወይ የማስመሰል ጉድ አሁንእኮ ሙስሊሞቹእግዚአብሔርብለው አይፅፉም ይፀየፉታል ዘሎቱስብሀት ያችማሺቃበጥገረመኝ ሙስሊሞቹባድበኩል ደስይሉኛል ማሺቃበጥአይወዱም??

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 2 месяца назад

      Men malet newu bey sladeno achenn anshe ho ymshekabetm lk alewu medanalem yt hedo bshe newu yalemu gata😏😏😏😏😏😏

    • @zinab8199
      @zinab8199 2 месяца назад

      አረ አይባልም መፀየፍ ምን አመጣው ለቀልድም ቢሆን ማለት አይቻልም ነውጅ የመፀየፍ አይደለም እህት የቃላት አጠቃቀምሽን አሳምሪ ውዷ! ​@@sarahmohammed6895

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад +2

      ምነው ተቃጠልሽ አላህ እኮ ፈጠሪሽ ነው ክዳሽው ነው እንጂ ለመንቻውም ፍሬን ያዢ 😂​@@صالحالمطرفي-ق2و

    • @Aster-o4p
      @Aster-o4p 2 месяца назад

      Dedebe

  • @baerhnmtiku
    @baerhnmtiku 2 месяца назад +39

    በጌታ ታናሽ ወንድሜ እንዳይጎዳ ነይለት አላለም💔💔💔💔 በሠላም ተመለሺ ለልጆችሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 месяца назад +24

    ጀግና ሴት ነሽ አንቺ እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ 🙏❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 2 месяца назад +68

    ወላሂ በጣም በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት😢
    እናት ከአላህ በታች የልጆቿ ትምህርት ቤት
    የአላህ በማጣት ከልጆቻችን የተለየን ከልጆቻችን ጋር በማግኘት ያገናኘን

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 2 месяца назад +54

    የሆነ ህግ ቢመጣ ወልደው ሀላፌነት ለማይሠማቸው ወንዶች ምን አለ ከርቸሌ እሚያስገባ ነገር ቢመጣ

  • @Somayube
    @Somayube 2 месяца назад +24

    የኔ አብሮ ማልቀስ 😢አምላኬ ሆይ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን ፈጣሪ ይጠብቀን 💞😢😢😢

  • @አርጎባዋ
    @አርጎባዋ 2 месяца назад +157

    ከልብ አመሰግናለሁ እሸቱ❤

    • @UmFarahRukaei
      @UmFarahRukaei 2 месяца назад +5

      አላህ በሰላም ከቤተሰብ ጋር ያገናኝሽ የኔ ጠንካራ እህት❤

    • @Hነኚወሎየዋያዉምየቦረናል
      @Hነኚወሎየዋያዉምየቦረናል 2 месяца назад +5

      ጀግናእናትነሺወላሂአላህበሰላምያገናኛቹህ❤

    • @muhammadabdul9120
      @muhammadabdul9120 2 месяца назад +4

      ሀዊ እህቴ አለሀ በሰለም ያገናኝቹ❤❤

    • @عائشةال-د7ض
      @عائشةال-د7ض 2 месяца назад +5

      የኔ ውድ አብሽሪ አላህ ያገናኝሽ አስለቀሽኝ😢😢😢

    • @mohammaed-ub2lf
      @mohammaed-ub2lf 2 месяца назад +2

      የኔውድ አላህ በሰላም ከቤተሰብ ጋርያገናኝሸ የኔእህት❤❤❤😥🥺

  • @fafiiTUbe-r9o
    @fafiiTUbe-r9o 2 месяца назад +30

    ያገሬ ልጅ የኔ የፀይም ቆንጆ አላህ ከናፈቅናቸው ሁሉጋ ያገናኘን ያረብ

  • @Zainab-y1r
    @Zainab-y1r 2 месяца назад +38

    ሀሎዬ ተገናኝተሽ ሳቅሽን ያሳየን የኔ ውድ😢

  • @Anaye-b4g
    @Anaye-b4g 2 месяца назад +5

    አንቺ ምስኪን የዋህ ሴት የልጆችሽ አምላክ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ

  • @takelederesa
    @takelederesa 2 месяца назад +8

    በጣም ጀግና ነች በስላም በጤና ለሀገርሽ ለልጆችሽ ያብቃሽ ከልብ አመሰግናለሁ እሸቱ❤

  • @Enat363
    @Enat363 2 месяца назад +29

    በእውነት የዛሬ ደግሞ የተለየ ነው😢😢
    ፩'የልጆቿና የእሷ ናፍቆት😢
    ፪' የትልቀኛው ልጅ ንግግር ምን ትፈልጋለሕ ስትለው አንች ብቻ ነይ እኛ እንቀጥለዋለን ስራውን፣ የተለየ ነው ከእሱ ይልቅ ለወንድሙ አሰበ ለእሱ ስትይ ነይ
    ፫' የእናትየዋ ጥንካሬ ብርታት ለልጇቿ ኗሬ ናት
    ፬' የእኀትየዋ ቃላን አክባር በቃ ምን ልበል ቃል የለኝም😢 ተባረኩልኝ ከስደት በሰላም ይመልሰን❤❤❤

  • @MohammedMoh-vv4xl
    @MohammedMoh-vv4xl 2 месяца назад +25

    ሀሎውያ አይዞሽ ጠንክሪ ደስ እያለኝ በለቅሶነው የጨረስኩት አይዞሽ 👏👏

  • @tsedalegetachew7663
    @tsedalegetachew7663 2 месяца назад +5

    የኔ እናት በጣም ጀግና ነሺ እንኳንም ተከዳሺ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሺ የምር እባዬን እያነባሁ ነው ያየሁት💔💔

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u 2 месяца назад +23

    ይሄ ፕሮግራም በተለቀቀ ቁጥር አልቅሼ ምትክ ልጄ የኔ ናፍቆት እመጣልሻለሁ

    • @aster-j6h
      @aster-j6h 2 месяца назад +1

      😢😢😢

  • @buzobuzo152
    @buzobuzo152 2 месяца назад +10

    የኔ እናት ሃሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ. የኔም ታሪክ ካንች ጋ ይመሳሰላን 🥺

  • @AliaWatad
    @AliaWatad 2 месяца назад +15

    እስከመጨረሻው እያለቀስኩ ነው ያየሁት እግዚአብሄር በሰላም ያገናኝሽ እህቴ

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku 2 месяца назад +10

    የሁላችንም ታሪክ ነው
    ስደት ለያየን ከልጆቻችን 😢😢

  • @fbd1446
    @fbd1446 2 месяца назад +9

    አሏህ በሠላም ከልጆችሽ ያገናኚሽ አብሽሪ የሥደቷ ጀግና

  • @ኡሙተምኪና
    @ኡሙተምኪና 2 месяца назад +14

    ማሻ አላህ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ድሞ ሲያምሮ የኔ ናት አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ልፋትሽን ስቃይሽን በልጆችሽ አላህ ክሶሻል ይክስሻልም አብሽሬ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @tuba6802
    @tuba6802 2 месяца назад +22

    ወይኔ ሀለውያ የኔውድዋ አላህ እናትሽን ያስገኝልሽ❤❤

  • @زهره-ع1ج
    @زهره-ع1ج 2 месяца назад +1

    የኔ እህት አላህ የሁላችንንም ሀጃ ሞልቶ ከልጆቻችን ጋር ያገናኘን

  • @addisetube
    @addisetube 2 месяца назад +20

    ኦፉፉፉ አምላኬ የልጂ ናፍቆት ያሰቃየን እናቶች ከልጆቻች ጋር በሰላም አብረ ቸው አድናሳድጋቸው በፀሎታችሁ አስብ ልጂ ከተለየወት ከተለየውት (13)ሞላኝ ግንምን ምን አልሞላ አለኝ ሁሌ ልጂ የሚለኝ እናቴ ነይ ቆሎ ቆልተሺ ሰጭኝ አድጌልሺ አለ ተይወ ነይ በቃ የሚልኝ ልጂ አለ እውነት የልጂናፍቆት ያቃጥል ከሁለሙ በላይ😭😭😭😭

  • @NefisaEndris
    @NefisaEndris 2 месяца назад +1

    እሸቱ የምር በጣም ጎበዝና ትልቅ ኩሩ ኢትዮጲያ ልጅ ይችን እናት ሥላሥደሠትካት ከነልጆችዋ አመሠግናለሁ

  • @ayshayim
    @ayshayim 2 месяца назад +13

    አቤት እናትነት ስደርስ ተረዳሁት አላህ ያጠክራችሁ ከልጆቻችን ጋር አላህ ድካማችንን ናፍቆታችንን ያውቃልና በስላም ያገናኝን እኔ ላለማልቀስ ምከርኩ አልቻልኩም እህቶቸ በርቱልኝ ልጂ ትታችሁ እደኔ በናፍቆት ለምትስቃዩ ላልወለዳችሁ ደግም ፈጣሪ ለናተም ይረዝቃችሁ

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ

    የኛ ጀግና እህት የወሎዋ ቆንጆ ሀለዊያ አላህ በሰላም ከልጅችሽ ይቀላቅልሽ

  • @teyibamehammed-c1z
    @teyibamehammed-c1z 2 месяца назад +14

    ወይኔ ደግሞ ሲያምሩ ማሻላተባረካላህ አይመለየት😢😢😢😢😢

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 2 месяца назад +2

    😢😢😢እግዚአብሔር ሃሳብሽ መልቶልሽ ከምትናፍቃቸው ያገናኘሽ እናታችሁም በህይወት ኑራ ብትመጣላችሁ አይዛችሁ

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 2 месяца назад +3

    ገበዝ ነሽ የኔ ጀግና አህቴ የልብሽን የሙላልሽ አኔ ለሳቅቅላችሁ ወይይይ❤❤❤❤

  • @TSIHABESHAWIT
    @TSIHABESHAWIT 2 месяца назад +4

    ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ አቦ 😊😊😊 አታልቅሽ በጣም ጠንካራ ነሽ❤

  • @miftahjemal7884
    @miftahjemal7884 2 месяца назад +6

    የኔ ጀግና ሀለውይ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆች ደስ ሲል 😢😢😢 ያአምሪ እኔ እራሴን ነው የምሰጣት አለ😢😢😢😢

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 2 месяца назад

    እሸቱ. የስቱንቀራር ነዉ የምሰማዉ. የኔ ቆጆ. አታልቅሺ. አብሾሪ 🎉🎉🎉

  • @danieldani5530
    @danieldani5530 2 месяца назад +30

    እሺ ታላቅ ሰው እቺ እናት ክብር ይገባታል

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 2 месяца назад +1

    እረ ያማል ኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እንደምንም ብለሽ ባይሞላም ግቢ ወደ ልጆች😢😢😢

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan 2 месяца назад +5

    ማሻእላህ እሸቱ የእዉነት በጣም ነዉየማክበረህ ፊጣሪ ከክፊነገረ የጥበቅህ

  • @emu3288
    @emu3288 2 месяца назад +1

    እግዘብሔር ይርዳሽ፡ ከልጆሽ ያገናኝሽ። እህትዬዋ ደግሞ አብዝቶ ይባርሽ።

  • @Sheibra-nj9xr
    @Sheibra-nj9xr 2 месяца назад +3

    እሽሼይ ተባረክ ለተሰደድን ሰዎች በተለይ በአረብ አገር ላአለን ልፋታችንን በአደባባይ አወጣእልን የበደሉ ሰወች ሰምተው እራሳችውን እንካን ቢችሉ ውሌ ተረጂ ባይወኑ ቢለወጡ እናመሰግናለን from KUWAIT may GOD continue To Bless you and ur

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 2 месяца назад +1

    እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት እናት አላህ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 2 месяца назад +12

    ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ በሠላም ያገናኛችሁ ፋጡማ በጣም መልካም ሰውነሽ ልጆቿን ሰብስበሽ ይዘሽ እንደሌሎቹ ቤተሰቦች ገንዘቧን ሳታጠፊ ቁምነገር ላይ ስላዋልሽላት ልጆቿን ስለያዝሽላት ፈጣሪ ይባርክሽ ፋጡማ ተባረኪ

  • @MitkuEndashaw
    @MitkuEndashaw 2 месяца назад

    ልጆች የፈጠረ ስጦታ ናቸው ፣ ከልጆችሽ ጋር ያገነኝሸ

  • @እናቱማዓዚና
    @እናቱማዓዚና 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ያግዝሽ የኔ እናት በርቺ አትረበሺ እሺ በርቺ ልጆቹ አሳዘኑኝ😢😢

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ያገናችሁ! አንቺንም ለአገርሽና ለልጆችሽ ያብቃሽ!

  • @GrdfAsa
    @GrdfAsa 2 месяца назад +8

    እህት እኮ እናትናት እህት ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ እኔእንኳን አልታደልኩም

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 2 месяца назад +16

    የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት 😢❤❤❤❤

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 2 месяца назад +5

    በርች አላህ ከልጆችሽ ያገናኝሽ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን

  • @leylasaeed9129
    @leylasaeed9129 2 месяца назад +1

    የእኔ አብሮ ማልቀስ አላህ በሰላም ያገናኝሺ እኛንም ከቤተሰቦቻቺን በሰላም ያገናኘን

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 2 месяца назад +4

    ምርጥ እህት ነሽ❤❤ተባረኪ

  • @nebiyathaile2718
    @nebiyathaile2718 2 месяца назад +1

    እግዚአብሄር ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ ሲያሳዝኑ

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 2 месяца назад +2

    እናትሽንም አሏህ ያስገኝልሽ ልጆች ሽን አሏህ እቁም ደረጃ ያድርስለን

  • @FoziyaMohammed-nv7zv
    @FoziyaMohammed-nv7zv 2 месяца назад +5

    የሀርቡ ቆንጆናትእንደዚህያሳለፈችአይመስለኝምወላሂ❤❤❤❤❤❤

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 2 месяца назад +23

    ለሴት ልጆች በሙሉ አንድ ነገር ማወቅ ያለባችሁ ነገር ቤተሠበ የማያዉቀዉን ጋብቻ የምትፈፅሙ ከሆነ ተመሳሳይ እጣፈንታ ይገጥማችሗል

    • @አርጎባዋ
      @አርጎባዋ 2 месяца назад +1

      ቤተሰብ ሳያቀው ማን ኒካህ ያደርጋል 🤔ቤተሰብ አሎደደልኝም እጂ ቤተሰብ አያቅም አላልኩም !

    • @Zerye-xz2sm
      @Zerye-xz2sm 2 месяца назад

      ትክክል

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 2 месяца назад +1

      ​@@አርጎባዋ
      አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

    • @ዘሚካኤልገኒ
      @ዘሚካኤልገኒ 2 месяца назад

      ትክክል እውነት ነው❤❤

  • @JemilaNigus
    @JemilaNigus 2 месяца назад +1

    የአሏህ እንደት እንዳለቀስኩ የኔቆንጅ አላህ በሰላም ያገናኘሽ እናትሽንም ያስገኝልሽ ሁቢ

  • @AminaAbubeker
    @AminaAbubeker 2 месяца назад +4

    እህት የናት ምትክ ነች አላህ ጤናዋን ይስጥልሽ እናት ደግሞ መተኪያ የሌላት ነች

  • @YuyGg-k8n
    @YuyGg-k8n 2 месяца назад +1

    አለሀ በሠለሚ ከልጆቺሺ የገነኝሺ የኔ ከርተተ❤❤❤❤❤

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 2 месяца назад +7

    እኔም ልጄ ናፍቃኛለችችች😢❤
    ያረብ የተራራቅነውን እናትና ልጅ አላህ በሰላም ያገናኘን
    እሼ ወንድማችን እናመሰግናለን እኔ አጋጣሚውን ባላገኝም ለምታገናኛቸው እናትና ልጅ ደስተኛ ነኝ ቀጥልበት❤❤❤❤

  • @kiya9587
    @kiya9587 2 месяца назад +4

    ታድለሽ በልጆችሽ ቀናው ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ 😢😢

  • @user-weloywa
    @user-weloywa 2 месяца назад +1

    ያርብአገሯሴትጀግና ነችአንደንድመጥፎወንዶች😢😢😢የልጅናፍቆትየወለደብቻነውእሚያወቀው
    አላህሀሣባችንንአሳክቶልንከልጆቻችንጋያገናኜን

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 2 месяца назад +2

    አብሬ ነውኮ የማለቅሰው😢😢😢
    ምንም ይሁን ምንም ፈጣሪሽን አመስግኝ 😢😢እድለኛነሽ ያለድሎት በአጋጣሚ ልጆችሽ ከአንድ አባት ሆኑልሽ የማያልፍ ጊዜ የለም ኢሄው አለፈ እና አንቺም በጥሩ ቦታ ሆነሽ ልጆችሽም አድገው ያ ጊዜ አለፈ😢😢😢
    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ የኔ ቆንጆ እናትሽንም ያገናኝሽ😢😢

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 2 месяца назад +2

    ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ጤና ይስጥሽ በሰላም ሀገርሽ ግቢ

  • @zhararashad3159
    @zhararashad3159 2 месяца назад +14

    ተጀምሮእስከሚጨረስ እኔ አለቀስኩ😢😢😢😢አላህ በሰላምከልጇችሽእናከእናትሽያገናኝሽእህቴ

  • @hdbx7051
    @hdbx7051 2 месяца назад +1

    አላህ በሰላም ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ የልጅ ናፍቆት የቀመሰው ያውቀዋል አስለቀሽኝ የኔ ደርባባ😢❤

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 2 месяца назад +3

    ጀግና ነሺ በርች እግዛብሔር ይርዳሺ❤❤❤

  • @NajuMohmd-d9l
    @NajuMohmd-d9l 2 месяца назад

    ውይ የኔ እናት አብሽሪ ውደ ኡፍፍፍፍ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ያስለቀሰኝ ፕሮግራም ኡፍፍፍፍ😢አይዞሽ ቢያስ ልጆችሽን አፍርተሻል አይቆጭሽም እኛም አለንኮ ወይ ንብረት የለ ወይ ልጂ የለን በስደት ጊዜአችንን የጨረስንም አለንና አይዞሽ እህቴ ሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ❤❤❤❤

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 2 месяца назад +57

    የጻድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወዳጆች ጻድቁ ይጠብቋችሁ።

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 месяца назад +1

      አሜን፫ደምሪኝ እማዬ

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 2 месяца назад +1

      አሜን 😢😢😢😢❤❤❤😊😊😊😊😊

    • @AynadisChilot
      @AynadisChilot 2 месяца назад +1

      አሜን😢

    • @Somayube
      @Somayube 2 месяца назад +1

      አሜንንንን 🙏

    • @መቫ
      @መቫ 2 месяца назад +1

      አሜን❤

  • @Semirasemira-g5j
    @Semirasemira-g5j 2 месяца назад +2

    አመላክ ያሳድጋችሁ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ በሰላም ከልጆችሽ ያገናኝሽ❤

  • @SusuAli-l1s
    @SusuAli-l1s 2 месяца назад +5

    ኡፍ የኔ አብሮ ማልቀስ😢😢😢አላህ በሰላም ያገናኛችሁ😢

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 2 месяца назад +5

    አላህ በሰላም ከልጆችሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 2 месяца назад +4

    ኡፍ ፈጣሪ ከልጀቻች የተለያያች ሁላችኡም በሰላም ያጋናናchu 😢😢😢😢😢 ማርያምን ይከብዳል 🇪🇷

  • @ferigezahegn5121
    @ferigezahegn5121 2 месяца назад +2

    ፋጥዬ ላንቺም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነመላው ቤተሰብሽ ካስዬም በጣም ጥሩ ልጅ ስለሆነ ቤተሰቦችሽን በፍቅር ነው የሚቀበላቸው አንቺ ደሞ እነሱን ለማሳደግ የከፈልሽው መስዋትነት እጅግ በጣም ከባድ ነበር በቅርበት ስለማውቅ ጓደኛዬ እንኳንም ፈጣሪ እረዳሽ የልፋትሽን ፍሬ እያየሽ ነው ቤተሰብን ባጠቃላይ ስላየዃችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @fatumasiraj3134
      @fatumasiraj3134 2 месяца назад

      ፍርየ ታውቃላችሁ ድሬዳዋ የነበረውን ሁሉ አሁን ተመስገን ነው አደገች ጎበዝሆና እምለውን ትሰማኛለች ካስየማ ባይፈቅድ አንድ እርምጃ አልራመድ ፈጣሪ እድሜ ይስጠውና ያኑርልን በናቴ ቦታ ፈጣሪ የሰጠኝ እናቴነው❤❤❤❤❤

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 2 месяца назад +6

    አይዞሽ እህቴ አላህ በሰላም ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ😢❤

  • @سعيدعمر-س3ث
    @سعيدعمر-س3ث 2 месяца назад

    እሸቱ በጣም መልካም ሰዉ ነህ ተባርክ 🙏🙏

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤ወይኔ እንዴት እንዳስለቀሰችኝ የኔ እናት ፈጣሪ ምኞትሽን ያሳካልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ በሰላም አገርሽ ያግባሽ ❤❤❤❤❤እንወድሻለን ተባረኪ።

  • @hhjh1775
    @hhjh1775 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኡፊ የውነት አልቻልኩም እባይን መቆጣጠር አቃተኘ አላህያስብሽበት ያድርስሽ ጀግና ❤

  • @RashidSeyid
    @RashidSeyid 2 месяца назад +2

    የኔ የዋህ እህት አላህ በሰላም ለአገራ የብቃት 🤲🤲🤲😥😥

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 месяца назад +2

    ፈጣሪ፡ለሀገር፡ያብቃን፡ስደተኛዎች፡እኔም፡ከአንድ አመት በኋላ፡እገባለሁ፡እግዚአብሔር፡ፊቃዱ፡ይሁን❤❤❤

  • @aminushiferaw9928
    @aminushiferaw9928 2 месяца назад +4

    ሁፍፍፍፍ ምንእናዘጋጅልሽ ሲል ሰፍአልኩ የኔ ድቡሽቡሽ አላህያሳድጋችሁ

  • @የገብርኤልልጅነኝ19አባቴ

    በእንባ ነው የጨረስኩት ፈጣሪ በድጋሜ ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ የኔ ውዴ

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 2 месяца назад +2

    ታላቅ እህት እናት ናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር እረድቶሽ ጤናሽን ስቶ ለልጆሽ በስላም ያገናኝሸ መልካም ቤተስብ ነው ያለሽ የላክሽውን ገንዘብ ለምትፈልጊው አላማ ያዋሉልሽ እግዚአብሔር ይስጣቸው በሰላም ከልጆሽ ለመገናኘት ያብቃሽ እህት እናት ናት እግዚአብሔር ይስጣት ❤

  • @zayedanassir7534
    @zayedanassir7534 2 месяца назад +4

    በለቅሶ ጨራሰኩት ያአላህ ሁሉንም እናት ከልጅ አገናኝን🤲🤲

    • @TfTfcg
      @TfTfcg 2 месяца назад

  • @NeimUmufatuma
    @NeimUmufatuma 2 месяца назад +4

    አላህዬ ከጭንቅ በኅላ ፈረጃ አለህ ፈርጀን ደከመን እኮ ወላሂ ደከመን ብሶት ብቻ ልጆቼን ትቼ የመጣሁበትን ቀን ግን ኡፍፍፍፍፍፍ ያረቢ አደራ ላንተ አደራ

  • @Makiya-qr5vx
    @Makiya-qr5vx 2 месяца назад

    እናትሽንም አላህ ያገናኝሽ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ኢንሻአላህ

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 2 месяца назад +3

    አይዞሽ እህቴ ያልፋል በረች❤❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TigistTigist-z4k
    @TigistTigist-z4k 2 месяца назад +1

    ❤😢የእኔ ጅግና ሴት በጣም ወዳችሁ አለሁ እድግ ብሎን የእኔ 😢❤ማሮቼ አልቻልኩ እናት ዘላለም ትኑረ እሼዬ የእኔ ቅን ስው ::እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ወንድም አለምዬ ❤❤

  • @MisrakFazer
    @MisrakFazer 2 месяца назад +22

    እኔም የአንቺ ታሪክ ተመሳሳይ ነዉ በርች

  • @Medi27944
    @Medi27944 2 месяца назад +2

    እህ በለቅሶ ልሞት ያረቢ የልጂ ናፍቆት ከባድ ነው እናት ከልጆ እማትለይበት ጊዜ ስጠን ያአላህ

    • @YyYu-z2f
      @YyYu-z2f 2 месяца назад

      አሚን

  • @ልድያ
    @ልድያ 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን መልካም እህት መኖር መታደል ነው ስብስብ ብላቹ ስትደሰቱ ያሳየን

    • @fatumasiraj3134
      @fatumasiraj3134 2 месяца назад

      አይቀርም ፈጣሪይርዳን

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 2 месяца назад +1

    እሄ ፕሮግራም የቀጥል። በጣም ደስ ይላል

  • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
    @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 2 месяца назад +15

    “አደራዬ ነሽ" ትልቅ ሚስጥር ያለው ንግግር:: ሰላም ያገናኛችሁ:: ድንቅ እህት አለሽ ያኑርልሽ

  • @hayatenegtu-tc5xz
    @hayatenegtu-tc5xz 2 месяца назад +1

    የልጅ ነፍቆት በጣም ከባድ ነው አላህ በሠለም ከልጅቻችንንን ያገነኝንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 месяца назад +6

    እፍፍፍፍ የኔ እህት አላህ በሰላም ያገኒኚሺ ያረብ 😢😢😢

  • @سينكا
    @سينكا 2 месяца назад +1

    የማያልፍ ቀን ዬለም አምላኬ ሆይ እኛ ስደተኞችን አስበን ፈጣሪ ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @ሀዩነኝወሎየዋ-ተ3ጠ
    @ሀዩነኝወሎየዋ-ተ3ጠ 2 месяца назад +4

    አላህ በሠላም ልጆቺሽጋር እምትገናኚ ያርግሽ የኔ ውድ እህት ሀቺየበለጠ እኔ እባየን መቆጣጣር አቃተኝ

  • @yduhs2113
    @yduhs2113 2 месяца назад +1

    ወይ የኔ የገራ ልጅ አላህ ያሰበሽውን ያሰከልሽ የሀገርሽ ልጅ ነኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dt6hy9x4
    @user-dt6hy9x4 2 месяца назад +5

    የኔውድ እህት እናትሽን ለማገኘት ያብቃሽ

  • @MelaakuFentaw
    @MelaakuFentaw 2 месяца назад +1

    እሸቱ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እናትና ልጂን በማገናኜትህ በጣምደስብሎኛል ለኔ

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 2 месяца назад +4

    ወላሂ እንደዚች አይነት እህት ስላለችሽ አመስጋኝ ሁኒ ሀላውያየ