Tadiya seweko wexero sereto new y genzeb nezanet yawenut hulum sew serg bihed fabricaw yezegal endewem ene yalewebet hager serg mata new k 3:00 behola😅😅
Roba congratulations. She’s very matured I like her so much. Stay blessed. Mese try to prepare yourself before the show please. No offense. Even the title should be positive. Avoid negative title. Berta.
@Mesele There is a strong paradox in the real estate advertisement, which says a 1-bedroom unit of 89 m2 with 3.9m Birr, and a 2-bedroom unit of 153m2 with 2m.
በናትህ ሰይፍ ተጠይቆ አያቅም መጠየቅ ብቻነው ጠይቀው
Yes seyfuye next
በእውነት የሚገርም የሚከበር የተቀደሰ ሀሳብ ነው ካደክበት ሰፈር ተሞሽረህ መውጣትህ።ኢትዮጵያዊነት ይለምልም።
የምትደንቅ ሚስት። ነገሮችን በጥልቀት የምታይ የሰከነች ሴት። ታዴም ተወዳጅ ደግ ሰው።አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ። መንፈስ ቅዱስ ጥምረታችሁን ይጠብቅ
እኔ ከአውቋቸው አርቲስቶች አንጀቴን ሚበሉኝ ታምራት ደስታ ማድጎ ሀጫሉ ዳዊት ነጋ ማናልቦሽ በሰው ምክንያት ያጣናቸው ነብሳቸውን ይማር
ኬኔዲ መንገሻ ዜኒት ሙሀባ በልጅነት የተቁጩ
😢😢😢😢😢@@saranigatu6037
በሰው ምክኒያት ማለት?
በሰዉ ምክንያት ??ግራ ገባን
@@Mekdes-t5w ገብቶሻል ባክሽ
ታዴ በጣም ምርጥ ሰው ነው አርቲስቶች ሁሉም በብዛት የ90 ዎቹ መነሻቸው ታዴ ነው ላፎንቴን ። ቀጣይ ማሚላ ሉቃስን ጋብዝልን ስለ ሀረርም ጠይቅልን መሴ
በጣም ደስ ይላሉ። 50 ዓመት ለማክበር ያብቃቸው!
Seyfu Fantahun ይቅረብልን የብዙ ነገር ምሳሌ ነው
አምላካችን ሆይ ያለዘር ልዮነት ሐይማኖቶቻችንን ተከባብረን የምንኖርበትን ጊዜ መልሰልን😢😢 ማረን ይቅር በለን እንደቸርነትህ😢😢😢😢
😢
ቅዱስ ሚካኤ አባቴ ሁሌ ልጆች ሆነን አንተንና ብርሃኑን ለማየት አድሱ ሚካኤል የእለቱ ቀን እንጠብቀው ነበር❤
ማድየ ነብስክን እግዚአብሔር ባፀደ ደገነት ያሳርፍልህ🙏😭
Am Eriteran guy from USA I like this singer and abd madngo 90 time 🎉
ሚገርመው ደጋግሜ ባየው አልሰለችውም ሚገርም እርጋታ በእውንት ትባርከሀል ስእራቷ እርጋታ ስታምር አንትም በጣም ነው የማደንቅእ አብራቹ ጃጁ
ቅዱስ ሚካኤል የሁላችንንም ፀሎት ይስማን
ታዴ ትንሽ እንደው ጨርስህ ፀጉርህን መቁረጥ ቢያቅትህም ትንሽ እኩል አድርግና ከወገብህ በላይ አድርገህ ቁረጠው በንእናትህ በጣም ተንዙላዘለ አያምርም በተረፈ ደስ ትላላችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
Beautiful! I never knew Tadele has this beautiful grace and manner!! God bless you!
ሰባት በፈጣሪ ይሰየማል፤ የፍጽምነት መግለጫ። እግዚአብሔር ጋብቻችሁን፣ ኑራችሁን፣ ልጆቻችሁን አብዝቶ ይባርክላችሁ።
መሤ ከምርህ መሥሎኝ አቦ ደንግጬ ነበር ሆሆ... የዛሬው ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል ታዴና ቤቲዬ ❤❤❤❤ ትዳራችሁ ይባረክ አብራችሁ አርጁ🙏
Happy Anniversary many more returns of the day ❤Beautiful couples Betty and Tade much love and respect ቀሪ ዘመናችሁ በደሰታ ይሁን
Thank you bro because our generation 90s I remember wow his legend singer but my generation🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👌👌👌👌😎🇪🇹🇺🇸😎
መስየ አምበሳው በጣም ሀሪፈ ሾ ነው ተባረክ❤❤
ታዴ ምርጥ አርቲስት
ታዴ ኤልሾን ስላነላህ ደስ ብሎኛል የእዉነት ቪዲዮዉም ላይ እየፈለኩት ኣንተም ስለእሱ እንደምታነሳ እየጠበኩ ነበር ደግሞም የኣብረሃም የሳራ ኣይለያቹ ብለናል💙🙏
መሴ በርታ🎉🎉🎉 መብረቅ የመሰለው የማዲንጎ ድምፅ ሁሌ አይረሳም❤
ታደ የደሀ አባት መርካቶን አጠገብክልኝ አለሂ እድመአችሁን ያርዝመው ከጸጋ ጋር❤❤❤
Beautiful couple!!!! God bless you!!!ቤቲየ እንዴት እንደምታምሪ ንግግርሽ ሁሉ ምሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብም I like the way you talk
እኔም በጣም የማደንቃት ሴት ነው እውቀት የንግግሯ ዘይቤ ይማርካል እርጋቷም ውበት አለበት ቤትዬ እንወድሻለን
አይ ጊዜ ትላንት እንዲህ አምሮ ሲታይ ምዲንጎ በቅርብ እምናጣው አይመስልም ነበር እንዴት እንደሚቆጭ ምናል ብትቆይ ብቻ ነብስህ ትረፍ 😢
Edlegna sew new…. She is so intelligent 🥰
የኢትዮጵያ ልቾች እንቁዋች አርቲስቶች ❤❤❤
የታዴ ሚስት ውብ ነች😍አይ ኢትዮጵያዊ ሀበሻ መሆን መታደል ነው ሰርጉ ሀዘኑ ድግሱ ምኑ በቃ ሞቅ ደመቅ ያለ ነው ደስ ሲል ነጮች ሰርጋቸው ከ 40-50 ሰው ነው ሚጠሩት😂😂 አንድ አንዴ ባል እና ሚስት የባል የሚስት ቤተሰብ አለቀ😂አይደብርም
👍
Tadiya seweko wexero sereto new y genzeb nezanet yawenut hulum sew serg bihed fabricaw yezegal endewem ene yalewebet hager serg mata new k 3:00 behola😅😅
@@FrehiwotSelam-u5o 😂😂😂😂😂😂😂
💚💛❤ዉዶቻችን ስወዳቹ እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰባቹ በእድሜ በጤና ያኑራቹ ይጠብቃቹ አሪፍ ፕሮግራም💚💛❤
በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ታዴ እን ባለቤቱ በልካም የትዳር ዘመን አይለያችሁ ቅድስሜካኤል ይጠብቃችሁ
Ay madiy yene shkrker kbrarawi gonderiy 💎💎🤴🤴❤️❤️ ay moet 😭😭😭😭😭
Tade never gets old I'm so jealous what's your secret I remember he used to make me dance breakdancing especially his late friend (ABADO BARYIAW) RIP
አርትስት።።።ታዴ ምርጥ ሠው እግዛብኤር እናትክን የመርካት እናቶችክን የምት ወዳቸው ወዳጆችክ። እድሜጤና ይስጣቸው ለአተም።።እስከ ልጆችክ እስከቤተሠብክ ሁሉ ዘመድ ወዳጆችክ ሁሉ ይጠብቅ ላችው🎉🎉🎉❤ ተባረኩ ታዴ መልካም ሠው እንወድከ አለን 😘😘
ታዴ ቀና ልብ ያለው አርቲስት
ኢንተርቪው በምታደርግበት ጊዜ ኢንተርቪው የሚደረገው ሰው አታቋርጠው ንግግሩን ይጨርስ
ማዲየ ነብስህ በሰላም ትርፍ
ታዴ ትልቅ ሥራ መሥራት አለብህ መርካቶ ያሉ አባቶችህ እናቶችህ ወድሟችህ እንዳይበተኑ እዛው ባሉበት አባርታማ ሥራላቸው።።።
Am so happy to see you guys .God blessed .
ታዴ በጣም ብዙ ትዝታዋች ባንተ ሙዚቃዋች አሉኝ አከብርሀለሁ ሚስትህ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ መስላ ደስ ምትል ተጫዋች
Beautiful couple. May God keep blessing you. መሰለ ግን professionalism ይጎድልሀል አጠያየቅህም አድናቆትህም የተጋነነ ነው። ሁሉም በልኩ ሲሆን ሳቢ ይሆናል።
መሴ በርታልን ጥሮ ፕሮግራም ነው። በመቀጠል ዶክተር ቴዲ አፍሮ ከባለቤቱ አመለሰት ሙጪ አቅርብልን አድናቄህ ነኝ ከመዳም ቅመም
አይቆጭህም ማዲጎ እንኮን ኖረ❤
Lovely couple❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማድየ ነፍስህን እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑርው
መሴ አሰደነገጥከኝ እኮ ትን ያለህ መሰሎኛል😂😂❤ ደስ ይላል ጋብቻችሁ ሁሌም ይድመቅ ❤ማዲ ለሰርግህ ሽር ጉድ አለል ታዴ ደግሞ ለሽኝቱ በርትተህ እደወንድም ቆመህ ሽኝኸዉ መቼም አረሳህም ማድዬ💔ወንድሜ🙏🏼
Happy anniversary 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉 beautiful couple
She’s so pretty ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Wow amazing God bless you more
Happy Anniversary to both of you! Wishing you all the love and happiness today and forever.
ማድ ነፍስ ይማር 😭😭😭😭
ማሸአላህ ቆንጆናት
Tade ye Areda lij yemache ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Roba congratulations. She’s very matured I like her so much. Stay blessed. Mese try to prepare yourself before the show please. No offense. Even the title should be positive. Avoid negative title. Berta.
ታዴ ምነው ፆጉሩ ቆርጦ መስቀል ባሰረ ✝️😭 ብዬ ተመኞሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርከው
አሪፍ ነዉ አዘን ችግር የተጫነው ነዋሪ እና የሰፈር ሰው ፈታ ማድርግ ግድ ነዉ.
እግዚአብሔር ትይሪችው ይበሪክልች🙏🏽🦋
መሴ አርቲስት ዮሴፍ ገብሬ (ጆሲ ኢን ዘ ሀውስ) አቅርብልን!!!!!
What happened to him? He used to have great shows
በትክክል በጣም መረሳት የሌለበት ነው ❤
በጣም የምንወደውመልካም ስራ የስራ አርቲስት ነው አባክህ አቅርብልን መሲ
Mist apgebam
አቅርብልን
ቤቲ የማከብርሽ የምወድሽ ❤❤❤
Thank you 🙏🌹❤️
መርካቶ ፍቅር ነው ❤❤❤❤
Tade im really appreciate you guys now i know how you're great person and good speaker happy anniversary ❤
ደስ የሚል ሰርግ አንደኛ
ማድዬ😢😢 ታሜ😢😢😢😢
ወንድሜ እባክህ ሰይፉ ፋንታሁን ሁሌ ጠያቂ ነው እስቲ ባንተ program. ተጠያቂ አድርግልን እናመሰግናለን።
Enem ke USA merkato naw sergen yarkut ke 10 amethyst befit I love merkato and atobistera I 😂😂😂miss all too much
አይ አብዱ ኪያር ትክክለኛው የመርኬ ልጅ በጣም ታምራላችሁ።
መሴ ዜና ስታነብ ነው ምታምረው በዚህም ታምራለክ
በጣም ትልቅ ስም ያለው ስራ ነው ምትስራው ።አድናቂህ ነኝ መሲ።ግን በጣም ጣልቃ ትገባለህ አታስወራቸውም ።ያንተን ትልቅነት እንዳይወስድብህ ነው ምነግርህ ።አስተካክል
❤❤❤ እንወዳችሁ አለን ማዲየ 😢
Next Selmon hileyesus Etv please please ❤
ደስ ሲሉ
Beti selam from medhanealem
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝💝
ማዲኒጉ ነብስህን ይማረው
ስለማዲ ሲወራ እንባዬ ይመጣል ማዲ ነብስህን ይማር
❤የተባረከ ዘመን ይሁንላችሁ
Ropa don't forget nibsate your old friend ela rip we love you your best friend
ማዲ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርው
Mushirochim enkuan aderesachihu
Tade❤❤❤
Mese❤❤❤
መሴ እናመሰግናለን እባክህን ጆሲን አቅርብልን
ማዲ አይ ሞት አጉዳይ ነው 😭😭😭😭😭
ይሄን አይነት መንፅር እነዚህ ራስታዎች ከየት ነው የሚገዙት ክክክክ
መሴ በርታ
ለታዴ እና ቤቲ Happy Anniversary 🎉 የፀና ትዳር ያድርግላችሁ። መልሶቻችሁ አስተዋይነት እርጋታ የተሞላበት ነው። አዘጋጁ ግን ዜና ማንበብ ማነብነብ ከሾ አቅራቢነት በጣም ልዪነት ስላለው ትንሽ ወይ የሆነ ስልጠና ብትወስድ እና በእውቀት ወይ እራስህ በማተማር ብታዳብረው ምክንያቱም በጣም ለተመልካች ሳቢ ስላልሆነ አቀራረብህ ዋናው ደግሞ ተመልካችን በእንግዶች ብቻ ሳይሆን በአቀራረብ መሳብ ስለሆነ ጥያቄዎችህ እራሱ ጥንቅቅ ያላሉ ግራ የሚያጋቡ እራሰህ ጠይቀህ የተጠያቂውን መልስ እራስህ የምትመልሰው ነገር ደግሞ ያበሳጫል።
Tede betam yemimechegn 1gna kene semtu yetebarek yetedar zemen
@Mesele There is a strong paradox in the real estate advertisement, which says a 1-bedroom unit of 89 m2 with 3.9m Birr, and a 2-bedroom unit of 153m2 with 2m.
ጋዜጠኛው ተረጋጋ ጠይቀ ጠብቅ መልሰው እስኪጨርሱ ትቸኩላለ😊
Please bring Jose in the house
Madiye nefsi yimar
መነፅሩን ታብራሩልኝ እባካችሁ
Madi❤
ሳክስ ፕሮማክስ. White snake. Tade you are good person.
ምንድነው ምለማለት ፈልገህ ነው
Tadde ye sefere sewe back in the day. Look different, i hope he is okay
እነ ታደለን ያለ መነፀር አይቼው አላውቅም
አዎ፡መግዛት፡አትችሉም
Jossin akirbeln(jossi in the hous)
Wow
Happy anniversary, guys, ❤
Please ሴፉ ፋንታሁንን ኣቅርብልን
አረ ጥበብ ወርቅዬ አቅርብልን መሴ