ለ 11 አመት የተፈተነ ፍቅር ፡ ከልጅነት እስካሁን አፈቅረዋለው || ጋቢ ሾው || EP 24

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 704

  • @alazaralaka
    @alazaralaka  Месяц назад +242

    ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጓቸው ❤️🙏 youtube.com/@jdcouples?si=-aGNG_Xny_Lfj37A

  • @JDCouples
    @JDCouples Месяц назад +303

    እናመሰግናለን ብዙዎች እንደሚማሩበት ተስፋ አለን ❤❤❤❤

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s Месяц назад +2

      በርቱ ያኔ ቆንጆ❤❤❤😢😢😢

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ Месяц назад +5

      እወዳችኃለሁ የኔ ጨርቃዎች😢❤❤❤

    • @ያራብ-9
      @ያራብ-9 Месяц назад +4

      ያኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤በርቱልን

    • @Dgfstxsk
      @Dgfstxsk Месяц назад

      ❤❤❤❤

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Месяц назад +283

    ልጅቷ ግን ጀግና ናት በፍቅር ጠብ አርጋዉ ጪራሽ ወደ ተፍጠርበት እምነት አመጣችዉ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ እር ይመችሽ የኔ ቆጆ ❤❤❤

    • @ዜድወለየዋ-መ6ወ
      @ዜድወለየዋ-መ6ወ Месяц назад +14

      ፉአድንም አላህ ይጠብቀው

    • @Vip-og2fw
      @Vip-og2fw Месяц назад

      😂😂😂

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Месяц назад

      አሚን እኔም ፈራሁ ባልሄደ ፉዉ ደካማ ነዉ​@@ዜድወለየዋ-መ6ወ

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn Месяц назад +1

      ​@ዜድወለየዋ-መ6ወ አሚን ያረብ

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 Месяц назад +2

      @@ዜድወለየዋ-መ6ወ አላህ ሂድያ ይስጣት እሷን ዱአነዉ ፉአድን ግን ስልኩን የምታቁ ንገሩት የኡስታዞቸችን ንፅፅር እዲያዳምጥ ስለድኑም ጠልቅብሎ ቢያቅ አሁን ያለበትን ስተተመሆኑን እሷን ለመመለስ ሲል አስረድቶ ቢያሳምናት ብየ አሳቤነዉ

  • @ሱሱ-ዩቱብ
    @ሱሱ-ዩቱብ Месяц назад +210

    ኢስቲ የቁረኣን ድምፅ ደስ ያምላቹ ሙስልሞች ደምሩኝ ደስታኛ ካሆነቹ ብቻ

  • @samira7462
    @samira7462 Месяц назад +116

    የአላህ ይችን ልጅ ሥወዳት እርጋታዋ ዋዉ❤❤❤

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s Месяц назад

      እኔም❤❤❤

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 16 дней назад

      ውበት ስለተሰጣት ነው።

  • @kedjaahmedkedi-g5v
    @kedjaahmedkedi-g5v Месяц назад +40

    ወላሂ በጣም ደስ ይላል እኔም በጣም የማፈቅራት ልጅ ነበረች አስራ አንድ አመት ሙሉ ነው ማፈቅራት ብዙ ነገሬን ቀይራኛለች እስልምናን በሷ ነው ያወኩት ግን አሁን አብራኝ አይደለችም በጣም ነው ማፈቅራት ጋቢ ሾ ላይ አድቀርብ አርጉኝ

    • @MakAsser
      @MakAsser Месяц назад +5

      አላህ አድላይ ያድርጋችሁ ወድልጅ ሲያፈቅር ደስይላል ጋቢሾላይ ቆረብ ደውልለትና እንማር እኛም❤❤❤❤❤

    • @fetiyaanwar546
      @fetiyaanwar546 5 дней назад

      ስልክ ልላክልህ እና ላቅርብህ እባክህ ግን ጋቢ ሾ ላይ አይደለም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +464

    እስኪ ሙስሊሞች አልሀምዱሊላህ ባሉ😢😊😊🎉🎉❤❤❤❤

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud Месяц назад +72

    በጣም የሚመቹኝ ጥንዶች አላህ ይጠብቃቹ

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s Месяц назад

      አሚን ❤❤❤

    • @AjaybaBedru
      @AjaybaBedru Месяц назад

      ክፍል 2 የታለ??

  • @የኡሚልጅ-የ6ቈ
    @የኡሚልጅ-የ6ቈ Месяц назад +45

    የመዳም ቅመሞችች አሳድጓቸዉ እነዚህን ልጆች

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ Месяц назад +35

    አላህ ቀጥተኛዉን መገድ እደመራዉ መጨረሻዉን አሏህ ያሣምርለት ወድማችን

    • @razwali4987
      @razwali4987 Месяц назад +1

      ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርለት ዎደቀጥተኛው መንገድ ይምራው ፈጣሪ ይመልሰው. ለሰው ልጂ ብሎ እምነቱ ከመካድ ይሰውረን

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Месяц назад +47

    ጀግና ነሽ በተለይ አንችን ብሎ ሳይሆን አስተምረሽዉ ከሆነ የተቀየረዉ

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن Месяц назад +3

      አወ በቅርብ ተምሮ አውቆ ነው የሰለመው

    • @Aliya485
      @Aliya485 Месяц назад +1

      ❤❤

    • @burtugebashr
      @burtugebashr Месяц назад +2

      ተምሮ ነዉ የሰለመዉ መሸአለሀ🎉🎉

  • @Akram-r3w
    @Akram-r3w Месяц назад +18

    እነዚህን ልጆች ስወዳቸዉ ርጋታቸዉ ያረቢ ደስ ሲሉ በሉ እናበረታታቸዉ በአላህ እሱም አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ እስልምናን ተቀብሏል ❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AbduseidSeid-h6t
    @AbduseidSeid-h6t Месяц назад +33

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብያችን ሶለላህ አለሒ ወሰለም

    • @ZizuAli-k9k
      @ZizuAli-k9k Месяц назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @saadas9954
      @saadas9954 Месяц назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @hgj9782
      @hgj9782 10 дней назад

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @fetyakedri
    @fetyakedri Месяц назад +28

    አላሀምዱሊላሂ ወላሂ ሙስሊም መሆን መታደል ነዉ እኳን ወደተፈጠርክበት እምነት አላህ መለሰክ

    • @ephremkassaye9594
      @ephremkassaye9594 19 дней назад

      ክርስቲያን ሂንዱ ቡድሀ ጁ መሆን መታደል አይደለም እያሉ ነው? Moron

  • @alahamalaham
    @alahamalaham Месяц назад +11

    አላህ ሢወድህ ምክኒያት ያረግልሀል እሡም አላህ ወዶታልአላህ በድንህያፅናህ በዚህ ቪደወእርግጠኛ የሚሣደቡምይኖራሉ ግን በዝምታ እለፊቸዉ አላህ መርጦሀል

  • @Gurage4
    @Gurage4 Месяц назад +23

    አልሀምድሊላህ የሚለው ቃል አቤ ደሰታም ❤❤❤❤

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Месяц назад +37

    ወላሂ ፍቅርኮ ከባድ ነዉ የደርሠበት ብቻ ነዉ የሚቀዉ ደሞኮ ፍቅር ስሙ እራሱ ስጥም ያሠላም ማፍቀር መፍቀር መታዴል ነዉኮ ግን ግን የወደዱትን ማገኝት መታዴል ነዉ ❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Месяц назад +3

      ማፍቀር መፈቃቀር ጥሩ ሆኖ ሳለ መለያየት ሲመጣ ነዉ ጭቁ😢💔💔💔💔በአለም ላይ እደለኛ ሰዉ ማለት ታፈቀረዉ ጋር አብሮ ሚኖር ነዉ😢

    • @umemuhammad1752
      @umemuhammad1752 Месяц назад +3

      ለፍቅር ብሎ ሳይሆን አምኖበት ቢቀይር ሀሪፍ ነበር

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Месяц назад

      @@umemuhammad1752 የሱ አምኖበት ዉዴ ከተፍቀሩ ቆይቷል ሲጠና

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Месяц назад

      እኔ ይዞኚ አያቅም ድቁር ያልኩ ግን ብዙ ልጆች ነበሩ ከፈለጉኚ ለሰዉ ነዉ የሚልኩ በጣም ኮስታራ ነኚ ወድች አይጠጉኚም

    • @MameAhmdin
      @MameAhmdin Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂 Ayzzoshe​@@MadenaUae-lw9wy

  • @ልዕልቷ
    @ልዕልቷ Месяц назад +27

    ቤተሰብ ኑጂ ብቻዬን ማየት አሎድም😮😮❤❤

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu Месяц назад +9

    ዋዉዉዉዉዉ እንኳን መጣቹሁልኝ ሰወዳቹሁሁሁ❤❤❤❤❤❤

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Месяц назад +17

    አላህ ፅናቱን ይስጠው ለሴት ብለው የሚሰልሙ ወንዶች ከባድ ናቸው ካገኙ በኋላ ከወላለዱ በኋላ ይመለሱና ወደኔ ይላሉ በዚህ ሸር የተጠቁ አሉ እና እህቴ ዲኑን አሳውቂው አንችም በዲንሽ ጠክሪ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው Месяц назад

      ቆየ እኮ እስካሆን አልሰለመም ነበር ይህ ማለት እውቀቱን11አመት ሙሉ ኢስልምና እና ያለበት ሀይማኖት ልዩነት እያንበብ ይሆናል የሰለመው ቅርብ ቀን ነው

    • @YonasYoni-j6g
      @YonasYoni-j6g 15 дней назад +1

      Geta yiredawal wede Eyesus kiristos endemimeles

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Месяц назад +14

    ስወዳችዉ ደሞኮ አላህ በፍቅር ያቆያችሁ በሀላል ነገር ላይ ያቆያችሁ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 Месяц назад +10

    ቁጅና ከርጋታ የኔ ቆጆ እህት አይለያችሁ ዋውውው በጣም ደስስስስ ይላል ታሪካችሁ👍

  • @sbjl_9315
    @sbjl_9315 Месяц назад +45

    እኔም ባሌንያገኝሁት 8ኛ ክፍልነው አሁንም አብረነን

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED Месяц назад +6

      እኔም 10ኛክፍልነዉ 2004 አልሀምዱሊላ እስካሁንድርስ አብረንነን ሀሳባችኝ አንድ ምክራችንአንድ በመሀላችን እኳን አንድም ክፍተት አንፈጥረም

    • @EmuZulki
      @EmuZulki Месяц назад

      ​@@SADEMOHAMMEDAllah yetbekachu

  • @fatumafatuma-g4c
    @fatumafatuma-g4c Месяц назад +20

    ምረጥ ጥዶች አላህ የጠበቃችሁ ደጊ በደንህ ብርታ ወዶች ሰብሰክራይብ እናረጋቸው 50ሺ እንካን የገቡ

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Месяц назад +12

    የምወዳት ልጅ መታለች ዛሬ እልልልልሌሌሌሌ❤❤❤❤❤

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d Месяц назад +26

    የኔ ቆንጆ ከውበት ጋር እርጋታ ተሰጥቶሻል❤

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d Месяц назад +11

    ከፍል ሀለት ቶሎ ይለቀቅልን ለመጀመራያ ግዜ በዚህ ሙዲያ ጨረሸ ሳዳምጥ😂❤

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove Месяц назад +108

    የሲንዴሬላዋን መከታ የምትወዱ ❤️ደምሩኝ😊😊

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Месяц назад +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉 ሰወድህ ድቡሸ አላዘር

  • @Haji_Muhammed
    @Haji_Muhammed 4 дня назад

    ማሻ አላህ እህታቺን የተናገረቺው ሁሉ ትክክልነው እኔ ሳይንሳዊ ከፍተኛ የባህል ህክምና ነው ነው እምሰራው ዪቺን መድሀኒት እኔም ለተሀካሚወች እሰጣቸዋለው ለግር ክንታሮትና ለጅ አሪፍ ናት ለፊንጢጣ ግን አይሆንም

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ Месяц назад +3

    ማሻአላህ ውብ ታሪክ ነው አላህየ መጨረሻቺሁን ያሳምረው በይ ተከባከቢልነን እሱኮ አድስ የአላህ ሙሺራነው መጨረሻውን አላህ ያሳምርለት እኔ ይህን እድል ለአላዛር በጣም አመኝለታለሁ አላዛር ብርጥ ለጂ ነው በውነት የሚመአከውን አዱን ፈጣሪ ለማምለክ ያብቃህ

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj Месяц назад +5

    የሄሁሉ ተመልካች ዝምብሎጂ ብዙ የታፈነፍቅርእኮ አለው❤❤

  • @የማሜእህትየማሜእህት
    @የማሜእህትየማሜእህት Месяц назад +20

    ላንች ብሎ መሰለሙ ምንም ጥቅም የለውም በፍቅር ማሀል ፀብ አለ ልጅ በትወልጅ መለያየት ቢመጣ አሰበሸዋል አምኖበት ከልሆነ. ፋይዳ የለውም

    • @ነኝጎንደሬ
      @ነኝጎንደሬ Месяц назад +4

      አምኖበት ነወ የመጣወ በቅርቡ ነወ የሰለመው አብርታቷቸወ

    • @burtugebashr
      @burtugebashr Месяц назад +2

      የነሱን ቸነል እከተተለለዉ ተምሮ ነዉ በቅሪቡ የሰለመዉ🎉🎉

    • @HimaSar-p3s
      @HimaSar-p3s 26 дней назад

      አቾአደለሽምአዋቂዉአላህነዉእስልምናንበደብከነገረችዉአይቀይርም

    • @RrEe-zw9lh
      @RrEe-zw9lh 17 дней назад

      ሸርሙጣ ናት

    • @Frdos-d6j
      @Frdos-d6j 13 дней назад

      ​@@HimaSar-p3sተናግራል፣ለሷብየአይደለሕ፣አምኔበትነውብሏል🎉

  • @istoremobile9007
    @istoremobile9007 Месяц назад +6

    አለሀምዱሊላህ ሙሰሊም የደራከን አለህ❤❤❤❤❤

  • @uaeuae3009
    @uaeuae3009 Месяц назад +29

    ማሻ አላህ ባለፈው አህሙጋ ሲመጡ አላዛር ጋ ይቅርቡ ብለን ነበር

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም Месяц назад +10

    ዛሬ አደኛ ነኝ ታድዬ😂😂 እልልልልል አይ ፍቅር

  • @ilma.walloo-p3o
    @ilma.walloo-p3o Месяц назад +3

    الحمد لله، لقد أعطاك الله الطريق الصحيح ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሄሉዬየኔውድድ
    @ሄሉዬየኔውድድ Месяц назад +7

    ሄሉዬ መከታ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q Месяц назад +33

    ወይኔ አረቀጣይ 🎉ቆይ ግን ይኸ ግን እሄሉጋ የሚሰራው አላዛር ነው 😂😂😂

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ Месяц назад +1

    የኔ ጣፋጭ እየሳኩ ጀምሬ እየሳኩ ጨረሰኩት የኔዉድ አላህ ይጠብቃቹህ😂😘😍ቀጣዩን እንጠብቃለን የሂሉዪ መከታ😉❤🎉❤

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ Месяц назад +10

    አይ ፍቅር ❤

  • @ልዕልቷ
    @ልዕልቷ Месяц назад +17

    አላዛር ምርጥ ሰው ማነው እደኔ ሚወደው❤

  • @drr8432
    @drr8432 Месяц назад +4

    የሄሉዬ መከታ ወንድሜ❤❤❤🎉🎉

  • @Mmm-r7y6s
    @Mmm-r7y6s Месяц назад +6

    ያኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ Месяц назад +7

    ዋው እኔም አስቤ ነበር ብጋብዛቸው ብየ ጋይስ እናሳድጋቸው

  • @ZeyinebHamid
    @ZeyinebHamid 29 дней назад +2

    የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝኝ እኔ ለፍቅር ብዙ መስዋት ከፍያለው በአላህ እኔም ማውራት በቻልኩ ❤ ሀይማኖቴን ቀይሬለት ነበር ግን ልጅ ከወለድነ በዋላ ተቀየረብኝ አለኝ ኔም ዱላው በረታብኝና እየወደድኩት አረባገር ጥየው መጣሁሁ 6 አመታችን ኡኡኡኡኡ መርሳት አልቻሉም ልኩም ምከሩኝ እባካችሁሁሁ

    • @Gech-oo9gr
      @Gech-oo9gr 24 дня назад

      Ayizosh andi ken yistekalel ehite alelush

  • @EmuhuzeyifaEmuhuzeyifa
    @EmuhuzeyifaEmuhuzeyifa Месяц назад +27

    ሠው የወሬ ጥማት እንዳለበት በዚህ ቪድዮ ማየት ይቻላል ምክንያቱም እነኝህ ጥንዶች ማሥመሠል እና ሥድብ ድራማ ነገር ሥለማይሠሩም አይናገሩም

  • @AdefrisGebre
    @AdefrisGebre 28 дней назад +1

    የዚህች ልጅ ታሪክ እኔ በተወለድኩበት አካባቢ የሱ ጓደኛ የሴት ጓደኛው እቤት ስትመጣ እናቱን አዮ ዛሬ ውሃ አትቀጅም ይላትና እናቱ ውሃም ቢኖር ደፍታ ውሃ ልትቀዳ ትሄዳለች ያለኝ ነገር አስታወሰኝ

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 21 день назад +1

    ለፍቅር ሲል እምነቱን መቀየሩ የት ላይ ነው ነውሩ እግዚአብሄር በፍቅር ተመላለሱ አይልም ወይ
    ምነው እኔንም ባጋጠመኝ ፍቅሩ እግዚአብሄር የፈቀደው ከሆነ

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt Месяц назад +6

    ማሻ አሏህ

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ Месяц назад

    እናበረታታቸው እነጃዝሚንን ብዬ አልሰማ አሉኝ እንኳን ጋበዝክልኝ በዚ አይቶ ፎሎ ካረጉዋቸው እባካቹ ሰብስክራይብ አርጉዋቸው ይስሩ ምርጥ ጥንዶች ናቸው

  • @allall8995
    @allall8995 Месяц назад +22

    ፈርቱናን አቅርብልን የሕይወቷን ታሪክ እንወቅ

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 Месяц назад +1

    ጀሙየ. የኔማር. እኮን በሰላም መጣቹህልን❤❤❤

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube Месяц назад +5

    የኛ ዉዱ ነቢ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሰሉ አለነቢ ሀባይብ

  • @MohammedAli-rd9vn
    @MohammedAli-rd9vn 28 дней назад

    እጅግ በጣም ያስደስታል ልጁንም አላህ ህዳያ ሰጠው ምንኛ ደግ ልጅ አላህ የወደደው ልጅ እሷም በጣም ጀግና ጎበዝ አላህ ይጨምርልሽ ሁለታችሁም አላህ ያስደስታችሁ

  • @thomasaraya1561
    @thomasaraya1561 5 дней назад

    Amazing love God bless you 🎉

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Месяц назад

    የፍቅር ታሪክ መስማት ውስጤነው❤❤ ሰውኮአስቦበትአይደለምየሚያፈቅረው የልጂነትፍቅር የተለየነው እኔምክርስቲያልጂ አፍቅሬ ነበር ከ5ተኛ_9 ክፍል አብረነበርንግን ተው በመባልግፊትሲበዛ ስደትመጣሁ 😢😢

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf Месяц назад +2

    ማሻአላህ ውበት ከርጋታ ጋ ❤❤❤

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ Месяц назад +5

    ለሴት ወይም ለወንድ ብላችሁ እምነታችሁን የምትክዱ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ጭንቅላት የተሰራልን እኮ ለማገናዘቢያ ነው እምነቱን አውቃችሁ ተምራችሁ እንደ ፈለጋችሁ መሆን ይቻላል ምክንያቱም ነጻ ፈቃድ አለችሁና ብትክዱ ለእራሳችሁ ብታምኑ ለእራሳችሁ ጥቅም ለእራሳችሁ ነው እንጂ ለቤተክርስቲያን የሚጨመር የሚቀነስባት ነገር የለም ሃይማኖት ቀልድ አይደለም ነገ መሞት አለ መግቢያችንን ብናስብ ጥሩ ነው ባል or ሚስት አይደለም ባዳ ይቅር እና እናት አባትም ቢሆን ከግሃነም እሳት አያድኑንም!!!

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Месяц назад +6

    ስወደቸው ጥንዶችን

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት Месяц назад +1

    የኔ ቆንጆ ስታምር ደሞ😮❤❤

  • @FerhadinNur-o2w
    @FerhadinNur-o2w 25 дней назад +1

    ፍቅር ዋጋ ያስከፍላል ,,,❤❤❤

  • @Semrawit
    @Semrawit Месяц назад +2

    የሲንዴሬላዋ መከታ ወንድም🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nugusaabuu3407
    @nugusaabuu3407 5 дней назад +1

    Enem ye chora timrt bet temari negn wooww timrt bete😘tariku gn mashallah nww des yilal

  • @zufanAhmed-z3b
    @zufanAhmed-z3b Месяц назад +6

    የኔ ውድ ጃዝሚን

  • @FuadMoshe
    @FuadMoshe 25 дней назад

    በሉ አላህ ያጣፍጥላቹ ማሻ አላህ ዋው

  • @AhmedAragawu
    @AhmedAragawu Месяц назад +1

    ቀጣይ❤❤

  • @ajaebalezin2728
    @ajaebalezin2728 26 дней назад

    ርእሱን አስተካክል እውነት ልትገለጥለት ፍቅር ምክንያት ሆነው እጂ ለፍቅር ሲል አልቀየረም።

  • @ማሂወሎየዋ
    @ማሂወሎየዋ Месяц назад

    ወይኔ በጣም እምወዳት ልጂ ናት የኔ ልዩ❤❤

  • @rfdos2152
    @rfdos2152 8 дней назад +1

    Ethiopian Muslin different. This girl she wears her Hijab which is she have a respect for her belief. This is Romeo and Juliet story . The lady looks very relaxed

  • @Hነኝ
    @Hነኝ Месяц назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤አህለን የሂሉዬ መከታ

  • @jezzyBelay-x9l
    @jezzyBelay-x9l 5 дней назад +1

    እኔም University ነው ያገኘሁት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsyaAbdurahman-h9k
    @AsyaAbdurahman-h9k Месяц назад

    የኔ አባት እካን አላህ ወደቀጥተኛውእና የተወለድክበት እምነት አላህመራህ አበረተታችው እማ ትምርቶችን አሥተምርው

  • @WEt-pj4jv
    @WEt-pj4jv Месяц назад +1

    የሢደሬለወ መከተ ይመችሕ❤❤🎉🎉

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad Месяц назад +1

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤

  • @MeremaHusen-v6q
    @MeremaHusen-v6q Месяц назад +1

    ማሻአላህ አቀረብካቸዉ እነዚህን ልጆች ስወዲህኮ አላዛር

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 28 дней назад

    ደስ ይላል አሁን ላይ ይሄ ደስ የሚል ፍቅር ቢኖር ጥሩ ነበር

  • @RahiimaRahiima
    @RahiimaRahiima Месяц назад +1

    አልህምዲሊላ❤❤❤❤

  • @SvhsgsWhhsgs
    @SvhsgsWhhsgs Месяц назад

    የኔ አበባዎች🎉🎉🎉🎉 ስወዳቹኡኮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن Месяц назад +3

    የኔ ጣፋጭ እፉፉፉፉፉ ስወዳት እሟ ብየሻለሁ የኔ ውድ እህት

  • @razwali4987
    @razwali4987 Месяц назад +1

    የኔ አባት ፈጣሪ ዎደ ትክክለኛ እምነትህ ይመልስህ የሰው ፍቅር ያልቃል የፈጣሪ ግን ዘላቂ ነው ለሰው ብለን ከመቀየር እምነታችንንን ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @MuradUk-rx3lk
    @MuradUk-rx3lk Месяц назад +3

    አረ እኔ መታገስ አቃተኝ part 2 እንዳይቆይ😟😟😟😟

  • @milat223Com
    @milat223Com Месяц назад +1

    ረጋ ያለች ሴት ነች ቆጆ

  • @JemalEndris-zp9oc
    @JemalEndris-zp9oc 11 дней назад

    ዋው❤❤❤❤

  • @FilagotAbera
    @FilagotAbera Месяц назад

    በጣም የጓጓውለት ታሪክ ነው በናትህ ቶሎ ልቀቀው

  • @SaedSaed-n3b
    @SaedSaed-n3b Месяц назад +3

    አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ

  • @umu267
    @umu267 Месяц назад +3

    የእኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣቹ

  • @ZainabAlain
    @ZainabAlain Месяц назад +2

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒኢመተል እስላም

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye Месяц назад +4

    ዛሬ አንድናን 😂❤❤

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Месяц назад

    ስለተጋባችሁ ደስ ብሎኛል

  • @HawultAli
    @HawultAli 28 дней назад

    የኔውድ ደስ ስትይየኔቆጆሴት❤❤❤

  • @semariachannel1513
    @semariachannel1513 8 дней назад

    ለሴት ብሎ እምነቱ በመቀየሩ በጣም ነው ሚገርመው ደግሞ ለመሃመድ ሙቅ ላሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MohammedSeid-s7u
    @MohammedSeid-s7u Месяц назад

    ማሻአሏህ እንደት እንደምታምር

  • @RukyaYimam-r1r
    @RukyaYimam-r1r Месяц назад +1

    ❤❤❤❤ማሻጠላህ❤❤❤❤

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame Месяц назад +1

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShemsyiaJemal88
    @ShemsyiaJemal88 Месяц назад

    ቅጥይ የልቀቅልንንንንን❤❤❤ ልመጭርስ ኅኅው

  • @ERMIYASKETEMA-v8r
    @ERMIYASKETEMA-v8r 23 дня назад

    ምን ያረግልናል ስለፍቅር ስለ ኮሪደር ልማት ዘግብ

  • @uadh7751
    @uadh7751 Месяц назад +5

    ያበላፋውን ያዙዙን እታርቪ ቃጣዩን ይላቃቅልን ያምትሉ 👍👍❤❤🥰

  • @SirajHussein-m7v
    @SirajHussein-m7v 26 дней назад

    Woww amazing love history

  • @ፎዚያወሎየዋ-ዠ2ጘ
    @ፎዚያወሎየዋ-ዠ2ጘ Месяц назад

    ቀጣይ ዛሬ ይለቀቅልን❤❤❤