ዳጊ የድብቅ ትዳር እንዳለው አወቀችበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 108

  • @JDCouples
    @JDCouples  3 часа назад +37

    ቤተሰብ በሰራሁት ስህተት ለጣት ነው 😢😢 ዱአ አድርጉልኝ🙏🙏🙏

    • @FatimaMuhammed-z7f
      @FatimaMuhammed-z7f 2 часа назад +1

      አብሽር አስርዳት አንችም ተርጅው❤❤❤❤❤

    • @fahedali632
      @fahedali632 2 часа назад

      ዳጊቀስብለህለማስርዳትሞክር በተቻለህ አቅም በርግጥ እውነትከሆነ ያነድዳል ብቻ አላህ ሰላማችሁን የመልሰውያርብ❤❤❤

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 2 часа назад

      እደ ኡነትክን ነዉ እረ መናገር ነበረብክ ወድሜ ለማንኛዉም አላህ ይርዳችሁ

    • @samirakamel-f7y
      @samirakamel-f7y 2 часа назад

      @@JDCouples በአለህ ፖረንክ ነዉ ወይስ ሀቂቃ ነዉ

    • @LubabagoogleAhmied
      @LubabagoogleAhmied 2 часа назад

      እ❤

  • @Wolverine454
    @Wolverine454 2 часа назад +8

    ዳጊ እሷ እየወደደችህ አንተ እንዴት እንዲህ ታደርጋለህ😢😢

  • @ሀዩ27ይቱብ
    @ሀዩ27ይቱብ 2 часа назад +3

    አይ ጃዝሜን ድራማ ጀመራችሁ እናተም ይሻላል ቀጥሉበት እወነት እደሆነ ማንም አያምንም😂😂

  • @Satube12
    @Satube12 Час назад +2

    በመድሀኒያለም አትጣሉ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i 44 минуты назад +1

    አቦ ፕራክ ነው በሉኝ. አችጋር ከመተዋወቁ በፊት. ከሆነ ኖርማል ነው ቢነግርሽ ጥሩ ነበር. ግን.

  • @Susiyeeiluu
    @Susiyeeiluu 32 минуты назад

    Rakko Mali qabaa ree amaa jala hin jirtuu mitti❤❤❤

  • @MubarkGode
    @MubarkGode 48 минут назад

    የኢትዮጵያ ቲክቶከሮች ከብቶች አንድ አይነት ናቺሁ

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 2 часа назад +3

    ቆይ ትዳር ይዛችሁዋል እና እደት ድብቅ ነገር ይኖራል ከእውነት የራቀ

  • @Aikal-jd7mg
    @Aikal-jd7mg 18 минут назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SIJEYESIJEREKERETA
    @SIJEYESIJEREKERETA 20 минут назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HalfiyaAsbali
    @HalfiyaAsbali 17 минут назад

    rakko hin qabu ama ati jarti isati 😢😢😢

  • @Samsunga13-o6e
    @Samsunga13-o6e 2 часа назад +1

    Wl wr wb sobaa moo dhugaa wnikuni garuu😢😢

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 2 часа назад +1

    የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c Час назад

    በርቱ ዳጊ

  • @LovelyBonsaiTree-jj1fg
    @LovelyBonsaiTree-jj1fg Час назад

    be allah yene wud ehet

  • @Qamariyaaturaa
    @Qamariyaaturaa Час назад

    Hin kijibinaa kaa hangaa wogga 11 kana muluu akamitii hin dhagenye

  • @Rainsound-xw9ff
    @Rainsound-xw9ff Час назад

    😢😢😢😢

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 8 минут назад

    ወዶች እኮ ልክ እደውሻናቸው ቱ ሂወትን ያክል መደበቀ ሂወት ቀላል አይደለም

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q Час назад

    ኸረአትጩሂበት ጉድኮነው የዘዲሮ ጥፊ ሴቱእደትነው ሚያደርገው ዲሮ ወንድልጅ እደዚህ በዚህአይነት መልኩ አቤትአላህየ😂

  • @feruzaoro1714
    @feruzaoro1714 Час назад

    ❤😢

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Час назад

    ድራማ ነዉ ወይስ😢 ጎበዝ ሆ

  • @fahedali632
    @fahedali632 2 часа назад +1

    ጂዝሚ ተይማሬ አንችስ ስንትነገር አድርገሽዋል ወላሂ ይቅርታአለሽአይደለሽ❤❤❤❤

    • @GdfFdd-m8z
      @GdfFdd-m8z Час назад

      እሷ ምን አድርገዋለይ ግን ለሷ ከባድ ነው😢

  • @samirakamel-f7y
    @samirakamel-f7y 3 часа назад +4

    መሸ አለህ ተምረለቹ ግን ትንሽ በንደዚ ነገር ፕረንክ አትደረረጉ ስቀጥል ወደ ዲኑ እንዲጠገ አድርጊዉ በቸለቹት ዲነዊ ከዲን ገ መይገጭ ነገሮችን ስሩ እኛም እናንተም እንመርበተለን

    • @Remla1s
      @Remla1s 3 часа назад

      ዋሽቷት ነው ውዴ በአላህ እንዳይለያዩ😢

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q Час назад

    ወንዶችየ ከቻላችሁ1234አግቡ የፈቀደው የአለሜቱጌታ አላህነው ምዲረሰገጤ ሴቱ እደትነው ሚያደረገው ኸረቢስሚላህ እትትትትትትትትትትትትት ሆ

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @VshshhdhdBshshudhhdh
    @VshshhdhdBshshudhhdh Час назад

    ፕራክነው በሉን 😢😢😢

  • @habibullah3935
    @habibullah3935 Час назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ፎዚነኝከወደወሎ
    @ፎዚነኝከወደወሎ 2 часа назад +1

    ዛሪስ መነፀሩ የለም ክክክክክክክክክ

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y Час назад

    😂😂😂አይ ወድ ሴጀመር ለምን ተደብቃ እሶ ላተ ብላ ቀርታ የለ አይ ወዱች

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 2 часа назад

    በርቱ

  • @Amna-z6j
    @Amna-z6j Час назад

    Dhira amanun ulfatadha dhuga😢

  • @فيصلالشمري-ش2ف2ع
    @فيصلالشمري-ش2ف2ع 2 часа назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Час назад

    ሲጀመር አያደርገዉም ድራማ ነዉ😅😅😅😅😅

  • @heyuti
    @heyuti 33 минуты назад

    አረጋጊው ምንችግራለው እሷም አንችም የተፈቀደላችሁን ነውእምኖሩት እርዚቅ በአላህእጅነው እውነትከሆነ ለምን እንዳልነገረሺ ቀስብላችሁ አውሩበት

  • @fho3984
    @fho3984 2 часа назад

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 2 часа назад

    እእእ🎉❤ምድነው

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian 2 часа назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @tersetkashuneuser7513
    @tersetkashuneuser7513 2 часа назад

    ውይይይይይ ዳግ😅

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 3 часа назад +1

    መድሀኒ አለም አባቴ 😮😮 ፕራንክ መሆን አለበት ሆ ሆ ሆ 😮 😮 ምኑነው ሠርፕራይዙ ወገን

  • @najatnajat5784
    @najatnajat5784 Час назад

    እናቴም ጀርቹልን 🤣😂😂😂😂

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 2 часа назад +1

    ተመካክረው ፕራንክ ነው ወይንም እሱ ቀድሞ እሷን እዳሳምኗት የሚያደርግ መረጃ አዘጋጅቶ ፕራንክ እያደረጋት ነው

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 2 часа назад +1

    ቢያገባሥ ሜን ችግር አለዉ ከሌለች በቃ

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj Час назад

    ላ ብራክ መሆን አለበት ዳጊ አያዳርገውም😊😊

  • @Haymibura
    @Haymibura 2 часа назад

    እንደኔ ጨጓራዉ እያረረ ያየ😢😢😢

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um 3 часа назад

    Awo krstamsh hushetm nachew

  • @milat223Com
    @milat223Com 3 часа назад

    ተረጂው

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt 2 часа назад +2

    አይ ወዶች ወላሂ እኔማ ትዳርን ከመፍራቴ የተነሳ 23 አመት ሞላኝ😭

    • @حكمتحكمه
      @حكمتحكمه 2 часа назад

      ክክክክክክክ

    • @LubabagoogleAhmied
      @LubabagoogleAhmied Час назад

      ክክክክየኔጔዴኛ

    • @Frdos-d6j
      @Frdos-d6j Час назад

      ክክክ፣እንኳ፣ፍርቸሳይሆን፣ሰደትአስሮኚነው25አመቴ

  • @tersetkashuneuser7513
    @tersetkashuneuser7513 2 часа назад

    Yen maroche

  • @Anisa-xs8rv
    @Anisa-xs8rv Час назад

    💔💔💔💔❤️‍🔥🥹🥹🥹🥹😭😭😭😭😭😭

  • @HayatMohammed-u2c
    @HayatMohammed-u2c 2 часа назад

    እኔ ፕራክ ነው የሚመስለኝ

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 Час назад

    ፕራክ ነዉ በሉኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 12 минут назад

    እሷሥማኝ ሥትልህ ሙድመያዝህ ምድነው

  • @FlowerFlower-f3b
    @FlowerFlower-f3b 2 часа назад

    Minnn

  • @FarisHusen-m7o
    @FarisHusen-m7o 2 часа назад

    it must be film.I don’t believe it

  • @seadamohammed7952
    @seadamohammed7952 6 минут назад

    ጠይለምን እቤት ቁጭ አርገሽ አልጠቅሽውም

  • @NasriahJordan
    @NasriahJordan 2 часа назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢🤭🤭🤭

  • @HdgSh-h2w
    @HdgSh-h2w 2 часа назад

    እንዴ አብረን ነዉ ያደግነዉ አላልሽም አንድ ላይ ነን አላልሽም እንዴት አላወቅሽም

  • @MadenaaOmar
    @MadenaaOmar 2 часа назад

    ፕራክ መሖን አለበት የምር ከሖነ አዝናለሁ

  • @HgJg-t9m
    @HgJg-t9m Час назад

    አስብለህአስረዳትስለምትወድህነዉየተናዴዴችብህስለምታምንህነዉየከፋት

  • @SurprisedGo-Kart-by8ix
    @SurprisedGo-Kart-by8ix 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉

  • @የእናቷልጅ-ቨ3ቘ
    @የእናቷልጅ-ቨ3ቘ 3 часа назад +1

    ያለፈ ህይወት ከሆነ ምንችግርአለው ታዳ አታካብጅ

    • @Remla1s
      @Remla1s 3 часа назад

      በትዳር ላይ ነው እኮ ኒካህ ያሰረው😢😢

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 2 часа назад

    😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔🙄🙄🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 часа назад +4

    ያኔውዶች ስወዳቹ እኮ ቅማሞቼ 50k እናስጋባቻው😢😢😢🎉🎉😂😂😂

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um 3 часа назад

    Mnie Frank new😂😂😂😂

    • @Remla1s
      @Remla1s 3 часа назад

      በአላይ ፕራንክ አይደለም😢😢😢 ያሳዝናል

  • @Remla1s
    @Remla1s 3 часа назад

    ዳጊ እንዴት እንደዚህ አይነት ውሸት ትዋሻለህ ያሳዝናል😢😢

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 9 минут назад

    ካማረኛውጭ ምትበልህ አልገባኝም

  • @seadamohammed7952
    @seadamohammed7952 12 минут назад

    ባለፈ ልጅ አለህ ስትይው የመጀመሪያነሽ አላለም ወይ ለምን ተመልካችን መዋሸት ለምን አስፈለገ የኢትዮጵያ ይቱበሮች ሁላችሁም ሟርተኞች ናችህ እንደት የሚወደውን ሰው ላይ እንድህ ይደረጋል. እውነትስ ቢሆንስ 11አመት አብረን ነን አላላችሁም. እንደት አልተዋወቃችሁም ሱብሀን አላህ. እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ. ግን እናንተም ድራማ ጀመራሁ. ውሸትን አላበረታታም እኔ እራሳችሁን ሁናችሁ ስትመጡ. አከተላችሗለሁ ተትናንት ወዳ የለቀቃችሁትን. አመድ ፊቱን የቀባሽውን ቪደው ወላሂ ከአምስተየ በላይ ደጋግሜ አይቸዋልሁ በጣ አዝናንቶኛል. ያሁኑግን መግቢያውን አይቸ ወጣሁ ይደብራል

  • @banaoran2210
    @banaoran2210 2 часа назад

    ጭራሽ ካንች ጋ እያለ ነዉ እንዴ ይሄን ነገር ያረገ ወይስ ካንች በፊት ካንች በፊት ከሆነ ያለፈ ታሪክ ነዉ

  • @nefisasemane
    @nefisasemane Час назад

    እናንተም ጀመራቹህ ድራማ እጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭ

  • @Mubuna31
    @Mubuna31 2 часа назад

    እጁ ላይ tattoo አየሁ ልበል🧐

    • @HayatMohammed-u2c
      @HayatMohammed-u2c 2 часа назад

      አወን በፊት ሳይሰልም

    • @Mubuna31
      @Mubuna31 2 часа назад

      @HayatMohammed-u2c እሺ ግን ሞት አለ ያጥፋው

    • @GdfFdd-m8z
      @GdfFdd-m8z Час назад

      ሰለምቴ ነው ውዴ

    • @GdfFdd-m8z
      @GdfFdd-m8z Час назад

      ​@Mubuna31ለምን ያጠፋል ወንጅል አይሆንበትም ምክንያቱም ሳይሰልም በፊት ባለማወቅ ነው

    • @Mubuna31
      @Mubuna31 Час назад

      @GdfFdd-m8z እሱን አቃለሁ ግን ማርፈድ ያስቀጣል ሲባል አልሰማህም

  • @Haymibura
    @Haymibura 2 часа назад

    ለ process ቢሆን እሷ እያለች አንተ ነዉረኛ

  • @بلال-م2ه
    @بلال-م2ه Час назад

    ደጊ አስመሰይነክ ዉሸታም ግን ሌበነክ

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek 39 минут назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemenshe
    @Alemenshe Час назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @habibullah3935
    @habibullah3935 Час назад

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭