አብርሽ እና ሩታ ተጫወትንባቸው. ዳኒ ተመታ😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 2 тыс.

  • @zuzumchale
    @zuzumchale Месяц назад +278

    በአቤላ ቻናል ቪዲዮ ይለቀቅ የምትሉ👍👍😍❤

    • @yifrumesay5503
      @yifrumesay5503 Месяц назад +2

      ፅጌ የያዠሽ የሌሊት ፍሬንድሽ ባህር ሲሻገሩ ይተዋል ይባል ነበር ያንቺ ምነው ሙጭጭ አለ ወይኔ ላንቺ ባል አዘንኩለት 😂😂😂😂😂

    • @ሰዉነት
      @ሰዉነት Месяц назад +4

      እራስ ወዳድ ናቸዉ አንድ ቀን እንኳን በሱ ቻናል ሰርተዉ አያዉቁም

    • @jebdb
      @jebdb Месяц назад +1

      ግዴታ ነው አወን

    • @jebdb
      @jebdb Месяц назад +1

      ​@@ሰዉነትሳህ እኮ

    • @MaM-hd3mi
      @MaM-hd3mi 29 дней назад +1

      አራ አዉ ይለቀቅ🎉🎉

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Месяц назад +675

    ንፉግ ካልሆናችሁ ልጅ ይዤ የምሰራ ነኝ አስር ሺ አስገቡ 🎉🎉

  • @ከአብናት
    @ከአብናት Месяц назад +382

    በአቤላ ኢቱብ አንድ ቢድዎ ስሩለት😊

    • @alahamalaham
      @alahamalaham Месяц назад +9

      እኔእራሡእያልኩነበር እሱም ዝም አለሚሥኪን

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore Месяц назад +2

      iko😢

    • @EdenGselase
      @EdenGselase Месяц назад +1

      እኮ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 Месяц назад +1

      እኮ አሁን 4 ቢድዎ በያንዳንዳቸው ሰርቷል አሁን ተራ የአቤል ነው

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 Месяц назад

      ደምርኝ❤

  • @ekru-f9p
    @ekru-f9p Месяц назад +71

    ማነው የፅጌ ስልኳላይ ያለው ፎቶ እንደኔ ያሳቀወው😅😅😅😅

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Месяц назад +2

      😂እራቁት😂ሆኑ😂ነው😂መሰል😂ያላት፡ፎቶ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Месяц назад +2

      😂እኔ😂በጣም

    • @Strrrtt8765
      @Strrrtt8765 29 дней назад +3

      😂😂😂😂😂 ሁለት ጥርስ

    • @saweda-we7wo
      @saweda-we7wo 28 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ

  • @Menelik27
    @Menelik27 Месяц назад +17

    በነዚህ ልጆች እንዲህ ሰላም መሆን እንዴት ደስ እንዳለኝ የእውነት።እግዜር ይሄን ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ በጣም ቅኖች ናችሁ ሁላችሁም ከፅብ ምንም አይገኝም❤❤

    • @LemLe-t7i
      @LemLe-t7i Месяц назад

      ደምሪኝ❤❤🎉🎉

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 Месяц назад +325

    ፍቅር በመሆናቸው ደስ ያለው❤

    • @ToybaAragaw-jz8ss
      @ToybaAragaw-jz8ss Месяц назад +2

      በጣም ወላ❤❤❤❤❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад

      ​@@ToybaAragaw-jz8ssውዴ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ

    • @nnnLoop-u9v
      @nnnLoop-u9v Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @EdenGselase
      @EdenGselase Месяц назад +2

      መቸ ተጣሉ ድራማ ነበር እኮ 😂

    • @YordaTsegay-k1s
      @YordaTsegay-k1s 28 дней назад

      ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @GENZB5
    @GENZB5 Месяц назад +188

    አብርሽ የሩታ ጀግና ይመችህ 💪💪💪💪ደምሩኝ ጋይስ😂😂😂

    • @KhedarSudani
      @KhedarSudani Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @HayatHamza-tf6nw
      @HayatHamza-tf6nw Месяц назад +1

      ,አብርሽየሀይሜቀብራርወድም❤❤❤❤

    • @saraalsara-d4w
      @saraalsara-d4w Месяц назад

      ደመርኩሰ❤❤

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym Месяц назад +196

    ፅጌን የሚወድ ላይክ የኔ የዋህ ፅጌ❤❤❤

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 Месяц назад +48

    ሩታ የላት ፍቅር ለአብርሽ በጣም ነው ድስ የሚለው

  • @RhmhAli-b2x
    @RhmhAli-b2x Месяц назад +15

    እሩታ ለአብርሽ ያላት ፍቅር የኔ ዉድ ይጨምርላችሁ

  • @TalefTalef-e8i
    @TalefTalef-e8i Месяц назад +53

    ቆይ ግን ለምድነው በአቤላ ቤት የማይሰሩት ጋይስ ይስሩ የምትሉ ላይክ 😢😢🎉

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 Месяц назад

      ደምርኝ ውዴ

    • @jebdb
      @jebdb Месяц назад

      ሳህ

    • @Yektie
      @Yektie 29 дней назад

      👍

  • @yes6292
    @yes6292 Месяц назад +88

    ሩታየ የኣብርህሽ ንግስቲ ፅጌ የዳኒ ልእልት ስታምሩ❤❤❤❤❤❤እንድህ ነው በቃ

  • @ዜድሻሀበሻዋ
    @ዜድሻሀበሻዋ Месяц назад +157

    ይችን የምታነቡ ሁሉ አሏህ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 Месяц назад +39

    ዳን ሩታ ሩታ አትበል ለቀልድ ብሆንም ይደብራል እሷ የባል ባል ናት ደግሞ የበፊቱ ነገር ትዝ ይለናል እና አብረሽ ይከፈዋል 😊

  • @AlemazandyouAlemazand
    @AlemazandyouAlemazand Месяц назад +15

    ኣቤላ አብርሽ እና ዳኒን እሚያጣላ ብራክ ሰራ እምትሉ ላይክ ኣርጉኚ

  • @Jamela-ql5eh
    @Jamela-ql5eh Месяц назад +105

    ሩታየ ያላት ፍቅር ለአብርሺ ውይ ምቀኛን ይያዝላችሁ ሩታየ አብርሺ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Месяц назад

      ❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 Месяц назад +1

      በጣም በነሱ ባይቀኑ ነበር የሚገርመኝ የኔ ምርጦች ❤❤❤

    • @ግሬስfam
      @ግሬስfam Месяц назад +1

      በጣም ጠላት በዛባቸው እንጂ😢😢

    • @sahadasahada7998
      @sahadasahada7998 Месяц назад

      ❤❤❤❤

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 Месяц назад

      ❤❤❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Месяц назад +92

    አብሪሽና. ሩታ ዳንና ፅጌ. በጣም ነው ምንወዳቹ. እንድ ነው የምያምሪባቸው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @SisoSiso-d8h
      @SisoSiso-d8h Месяц назад

      በጣም ኣምሮባቸዋል👍👍👍👍👍

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Месяц назад

      Tekkl❤❤❤❤❤

    • @HayatHamza-tf6nw
      @HayatHamza-tf6nw Месяц назад

      ,እኔየምወደ..የሀይሜ..ቀብራራወምንነዉ..አብርሽየ❤❤❤❤❤

  • @JcId-ks6np
    @JcId-ks6np Месяц назад +86

    ሌላዉን ተዉትና ኣብርሽና ሩታ❤ሃይሚ እና ሙቤ ይዛቹ በቢድዮ ምጡልን በቃ ያስጠላል እንደዚ ተለያይታቹ ማየት ኣንወድም 😢😢

    • @tsehaytekle1238
      @tsehaytekle1238 Месяц назад +1

      ትክክል ትክክል

    • @tsehaytekle1238
      @tsehaytekle1238 Месяц назад +1

      ትክክል

    • @EmuLove-bk8ho
      @EmuLove-bk8ho Месяц назад

      batam ywdaberean anedekan tesefa alan endameganagew

    • @jebdb
      @jebdb Месяц назад

      ትክክል በተለይ ሙቤ አብረው ይሰሩልን

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ Месяц назад +18

    ሩታዬ ግን ለአብርሸ ያለት ነገር😢❤

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 Месяц назад +67

    ሩታዬ ለባሏ ያላት ነገር😢

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 Месяц назад

      ደምርኝ

    • @busyline3833
      @busyline3833 Месяц назад

      ዳኒሻ😂😂😂ቻለው😅😅😅

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Месяц назад

      በጣም ትዙዬ በትናቱ ፕራንክ ተሰደበች እንጂ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 29 дней назад

      አይጣበቅባትም ስዲቡ አጠፍች አለፌ

  • @MaryamHassan-hl9cj
    @MaryamHassan-hl9cj Месяц назад +94

    ግን ጌታን ማነው ፅጌን ና ዳኒ እንደኔ በጣም የሚውድዳቸውውውውው❤❤❤

    • @XxxXxx-r1j
      @XxxXxx-r1j Месяц назад +1

      እኔ❤❤❤❤❤

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia Месяц назад

      እኔ ደምሩኚ🎉

    • @LemLe-t7i
      @LemLe-t7i Месяц назад +1

      ደምሪኝ❤🎉🎉🎉

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia Месяц назад

      @LemLe-t7i መልሺ ደምራሽ አለሁ

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 29 дней назад +1

      @@SadaAthiobia Demerigne Wede

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 Месяц назад +166

    ❤❤❤አብርሽን ሩታ የምትወድ ላይክ ጉጬኝ የማትገጬኝ ደም የቆመ መኪና ይግጫቹሁ😂😂😘😘💪💪💪

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Hhfh-e6y
      @Hhfh-e6y Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @drr8432
      @drr8432 Месяц назад +6

      አረ ተይ መኪናዋ እኛ ጋር ሳትደርስ ትከስከስ😂😂😂😂

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d Месяц назад

      😂😂😂

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 Месяц назад +3

      ደግነቱ ቆሞ መግጨት አይችልም😂😂

  • @SamsungClss
    @SamsungClss Месяц назад +100

    ሆይ,አብርሽ.እሩታ.የምትወድ🎉🎉❤❤

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 Месяц назад

      ደምርኝ ውዴ😊

  • @Haymi-21-r1g
    @Haymi-21-r1g Месяц назад +24

    እሩታዬ የኔ ስስት ለአብርሽ ያላት ፍቅር ❤❤❤

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ Месяц назад +34

    አብርሽ የራሱ ፕራክ ሲሆን ብቻ ነው የሚዝናናውም የሚደሰተውም😂😂😂

    • @SusuLove-kn9cj
      @SusuLove-kn9cj Месяц назад

      አብሪሽ ሁሉንም በጣም ይችልበታል

    • @jebdb
      @jebdb Месяц назад

      እሱ ይህው ነው ትንሽ ይበቃዋል

  • @Titi-l5c
    @Titi-l5c Месяц назад +61

    ፅጌ ረዳ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️ ሲወድሽ ❤❤

  • @BintNuri
    @BintNuri Месяц назад +64

    ሩታን የሚወድ ብቸ ላይይከ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Месяц назад +3

      R❤❤❤

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Месяц назад +1

      አለን የሩታየ አንደራደርም በሩታየ የኔ ታጋሺ ፅጌ ረጋ በይ ቅንዝንዝ ነሺ ተማረ ተሩታየ ረጋ በይ ፅጌ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Месяц назад

      R❤❤❤❤

    • @ghj5689-u3h
      @ghj5689-u3h Месяц назад

      አለን❤❤❤

    • @ZeybaAhmed-w9c
      @ZeybaAhmed-w9c Месяц назад

      እኔ😘😘😘😘😘😢😢😢😢

  • @AynalemAnshebo
    @AynalemAnshebo Месяц назад +53

    ሩታዬ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪

  • @HewoteEdmaalem
    @HewoteEdmaalem Месяц назад +2

    የዳኒ እና የጽጌ ጭቅጭቅ እንደኔ ደስ እሚለው😂😂አብርሽ &ሩታዬ የኔ ውዶች ውድድድድድ❤❤❤❤❤💞💞💞💞

  • @tamytamy590
    @tamytamy590 Месяц назад +30

    ፀጋ የመዎዱ ፀጋ የኔ 😘♥️

    • @LemLe-t7i
      @LemLe-t7i Месяц назад +1

      ደምሪኝ❤🎉🎉🎉

  • @Rabia-wj7wr
    @Rabia-wj7wr Месяц назад +86

    ዳኒ ሳይ ደስ ይለኛል የኡነት ፈታያለልጅ ነው የሳቄ ምንጪ😂😂😂😂❤❤❤

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل Месяц назад +141

    ዳኒን የሚወድ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @زهره-ث5ذ
      @زهره-ث5ذ Месяц назад

      የዛሬዉደሞአብርሽእደዚህፈሪነህጭቅላቱንአለዉእኮ

    • @ነገንበተስፍ
      @ነገንበተስፍ Месяц назад

      😂😂❤❤

    • @nnnLoop-u9v
      @nnnLoop-u9v Месяц назад

      😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GjgJf-k8b
    @GjgJf-k8b Месяц назад +36

    😂😂😂ፅጌ&ዳኒ ፈታ ነው❤❤

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs Месяц назад +1

      በጣም ነው ፈታ የሚያደረጉት ሰራቸው ያሰቀኛል😂😂😂😂

  • @Meazafikru
    @Meazafikru Месяц назад +10

    ሩታ ጀግና ባል አለሽ

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o Месяц назад +12

    እሩታ ላብርሺ ያለሺ ፍቅር ይለያል እግዚአብሔር ምቀኞቻችሁን ያጥፋላችሁ❤❤❤❤❤

  • @WaabiiGadisa-ok1hw
    @WaabiiGadisa-ok1hw Месяц назад +27

    Abrish & Rutaye I love you ❤️❤️❤️❤️❤️, faataa jedhaa yeroo gaarii qabadha❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ Месяц назад +35

    ለምን በአቢልስ ቤት አመጡም ይቱቡ እዳድግለት በሱም ኑ ነገ 👍

  • @KMm-xu9fx
    @KMm-xu9fx Месяц назад +52

    ባቤላ ቻናል ልቀቁልን😢😢

    • @drr8432
      @drr8432 Месяц назад +2

      አወ ይልቀቁልን 👍👍👍

  • @almanal8814
    @almanal8814 Месяц назад +7

    😂😂😂😂 ወይኔ መጨረሻላይ ያሣቀኝ ዳኒ በምንድነው የቀወረኝ አላለም 😂😂😂😂

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa Месяц назад +14

    የኔ አባት ካሜራማኑ ለሁሉ ታዛዢ ነው ግን❤❤❤❤❤❤

    • @LemLe-t7i
      @LemLe-t7i Месяц назад +1

      ደምሪኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @SosunaKasa
      @SosunaKasa Месяц назад +1

      @@LemLe-t7i እሽ እማ❤️❤️❤️

  • @Makiyah-lz3hh
    @Makiyah-lz3hh Месяц назад +66

    በአቤለ ቪድዮ አለቁም እዴ❤😢

    • @jebdb
      @jebdb Месяц назад

      እኮ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +72

    ዳኒዬን ያሚዋድ ለይክ ሲማቻኝ እኮ😊😊😂😂😂😂❤D❤

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c Месяц назад +27

    ያብርሺና የሩታ አድናቂወች ላይክ😂😂❤

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 Месяц назад +4

    ሩት ❤❤❤❤❤❤❤🥰

  • @samritube645
    @samritube645 Месяц назад +12

    *እባካችሁ ለፕራክ አትማሉ ጽጌ ተይ ተይ በተረፈ ምርጥ ፕራንክ ነው*

    • @LemLe-t7i
      @LemLe-t7i Месяц назад

      ደምሪኝ🎉🎉🎉❤❤

  • @mominajuhar-tz3rx
    @mominajuhar-tz3rx Месяц назад +71

    ሩታዬ❤💋💋💋 የኔልዩ የኔቆጆ እወዲሻለሁ 💪💪💪❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Месяц назад +3

      R ❤❤❤🙏

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 Месяц назад +1

      ❤❤❤❤

    • @Zubaida-z8k
      @Zubaida-z8k Месяц назад +1

      R💋😘

    • @ZeybaAhmed-w9c
      @ZeybaAhmed-w9c Месяц назад +1

      እኔም።ውዲዲዲዲዲዲዲዲአረጋታለሁ😢

    • @Zubaida-z8k
      @Zubaida-z8k Месяц назад +1

      @@ZeybaAhmed-w9c 💋💋😘😘✌️

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ Месяц назад +36

    እባካች እህተችይ ወንዲመች ፕራንክ ስትስረ ስም እግዚአብሔር ኣታናሱ 😢 ደስ ኣይልም 👏👏💕💕

    • @nnnLoop-u9v
      @nnnLoop-u9v Месяц назад

      አወ እነት ነው😢😢😮😮

    • @VvHv-qt5wd
      @VvHv-qt5wd Месяц назад

      ትክክክል❤❤❤

    • @LemLe-t7i
      @LemLe-t7i Месяц назад

      ደምሪኝ❤🎉🎉🎉

  • @AlmazBirara
    @AlmazBirara Месяц назад +99

    ፅግሻ እናእሩትየ የሚወድ❤

    • @nnnLoop-u9v
      @nnnLoop-u9v Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @LemLe-t7i
      @LemLe-t7i Месяц назад

      ደምሪኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Месяц назад +10

    ፂጌ እኮ የፀይም ቆንጆ እኮ ናት ወብ ❤❤

  • @ግሬስፋምሊ
    @ግሬስፋምሊ Месяц назад +6

    አብርሺ የኔ ጀግና ❤❤❤❤ የ ሩቲ ንጉስ 💝💝💝💝💝💝💝💪💪💪💪💪 ደግ አደረከው😂😂😂😂😂😂😂

  • @Fati-w8o
    @Fati-w8o Месяц назад +56

    ሩታዬ የኔ ዳይመንድ የኔ ሁሉ ነገር ስስት የምልልሽ😚❤️

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Месяц назад +1

      R💋💋🤌

    • @ZeybaAhmed-w9c
      @ZeybaAhmed-w9c Месяц назад +4

      ሩታየ።የኔቀብራራ።የኔስማርት።የኔእንቁ።እህትሽውዲዲዲዲዲዲዲዳዳነውየምታርግሽ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Месяц назад +1

      @@Fati-w8o ❣️❣️❣️❣️🤌R ❣️❣️

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад

      ​@@ZamniyZamniyውዴ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ

    • @ZeyineAdem
      @ZeyineAdem Месяц назад +1

      😂😂😂😂ደይመድ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Месяц назад +107

    ፅጌ የኔ አሽቃባጪ የሰሞኑ ፕራካችሁ አንደኛ ነው👌😂🎉

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs Месяц назад +1

      ❤❤❤😂😂😂

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Месяц назад +1

      አሽቃባጭ ብቻ አጋጋይ አለያይ ነች

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Месяц назад +66

    ኣብርሽ እና ሩታዬ የኔ ጅግኖች ዳኒ እና ፅጌ የኔ ማሮች ፈጣሪ በፍቅር ያንራቹ ውዶቼ ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Месяц назад

      ❤❤❤❤❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ Месяц назад

      አሜን የኔ ቆንጆ😘🥰❤ኮሜንትሽ👌

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 Месяц назад +1

      እኔ ልቤ የነካኝ የሩታዬ ንግግር ነው ፕራክ ቢሆን ለኣብርሽ ምን ያህል እንደምትወደው ነው የተገነዘብኩት ምንም ልትሆንብኝ ኣልፈልግም ካንተ ጋር ነው የሚሆነው ብላ እሱ ጋር ሔዳ ስትጠጋ ገረመኝ የኔ ውድ ሩታዬ ሚስት ብቻ ሳይሆን እናትም ጭምር ናት የኔ ማር 💋🌹👌

    • @LemLe-t7i
      @LemLe-t7i Месяц назад

      ደምሪኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SaifulRana-h4q
    @SaifulRana-h4q Месяц назад +2

    አብርሽ የሩታ ንጉስ ጀግና👄💪💪💪

  • @masal2667
    @masal2667 Месяц назад +5

    ፍቅር በመሆናቸው ደሰ ያለው👍❤❤❤

  • @HekmahJjjj
    @HekmahJjjj Месяц назад +51

    ሩታዬ የኔ ልእልት የኔ ማር እድው ምን ልሁነልሽ ❤❤❤❤😢

    • @ZeybaAhmed-w9c
      @ZeybaAhmed-w9c Месяц назад

      ሩትየ😢😢😢😢❤

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h Месяц назад

      ❤❤❤❤❤😢

  • @AlemtsehaySalelow
    @AlemtsehaySalelow Месяц назад +32

    Tsega & Dani sewdachu yimechachew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fff-v8i
      @fff-v8i Месяц назад

      Ename Betame New Yenewedachew❤❤

  • @ከአብናት
    @ከአብናት Месяц назад +29

    ሩቲ የኔ ቆጆ❤❤

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض Месяц назад +2

    አይይይይ ዳኒ እዴት አድርገህ ነው የወቀርከኝ አላለም ኡፍፍፍፍ😂😂😂😂

  • @SaddKfas
    @SaddKfas Месяц назад +16

    አረ ፅጌ ይመችሽ የድሮዋን ፅጌ እያመጣሻት ነው🎉🎉🎉🎉

    • @LemLe-t7i
      @LemLe-t7i Месяц назад +1

      ደምሪኝ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @የኢትቶበር
    @የኢትቶበር Месяц назад +14

    ዳኒ ዘና የሚያረገው እዴኔማነው😅😅😅😅

  • @hayathayat-gg9pn
    @hayathayat-gg9pn Месяц назад +35

    የኔ ቀብራራ የታደሰ ልጅ ስወድህኮ የኔ ሸጋ❤❤❤❤❤❤

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Месяц назад +65

    የሌሊት መንፈሳስ ተጀመረ ደስ ሲል 😂😂😂ፅጉ የኔ ማር ስወድሽ እኮ ❤❤😂😂

  • @AlainAlfoah-k7q
    @AlainAlfoah-k7q 29 дней назад +1

    ጎበዝ ሩታዬ የኔትሁት ለባሏ ያላት ፍቅርና ክብር ተባረኪ ሁለየም ለአብርሽ ኑሪ❤❤❤😂

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e Месяц назад +9

    ፅጌ ሳቅሽ እንዴት እንደሚያስቀኝ😅😅😅እሰይ ለሩታና አብርሽ ሰራሽላቸዉ!!

    • @Alfi-z3k
      @Alfi-z3k 29 дней назад

      በጣም ነው ያዝናናቹኝ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Месяц назад +31

    በስደት ላይ ላይ ያላችሁ በሙሉ ወቶ ተመቅረት ተክፉ. ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 Месяц назад +24

    የዳኒና የፅጌ ሁኔታ በፊት ያስከፋኝ ነበር አሁን ግን ውድድድድ😍👍

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e Месяц назад +17

    ሩታዬ የኔ የዋህ አለቀሰች እኮ አይ ዳኒ እንዴት ነዉ የቀወረከኝ አላለም😂😂😂😂

    • @nejatahmed4030
      @nejatahmed4030 Месяц назад +1

      እዛ ከሄዱ የሚሰሩት ፕራክ ሁሉም ተመችቶኛል😅😅😅😅

    • @Mommom-c7e
      @Mommom-c7e Месяц назад

      @@nejatahmed4030 እኔም

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg Месяц назад +1

    ሩታየ የአብርሽ ንግስት ጽጌ ዳኒ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እሙየየፍቅርሰው
    @እሙየየፍቅርሰው Месяц назад +1

    ሩትና አብርሺ በቃ ከነኝህ ልጆች ተፋቱ በቃ😢እኔ ምኑም አልጣመኝ😢❤❤🎉

  • @ግሬስ-ፋሚሊ
    @ግሬስ-ፋሚሊ Месяц назад +18

    ሁለት ለሁለት ሀሪፍ ነው እየብቻ አታዲርጉ ፀጌ አሁን ሀሪፍ ነው አብርሸና ሩታን ፕራንክ ሁለቱን ጥሩ

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej Месяц назад +32

    ኣብሩሽየ ሩታየ የድሮ ፍቅራቹ ናፈቀኝ😢😢😢የናተ ፍቅር የነበረ ሀይሚ ብሩኬ ኣለ💪💪💪ኣብሩሽ ሩታ😢😢

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 Месяц назад

      ኣሁንም ፍቅር ናቸው ውዴ ❤❤❤

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej Месяц назад +4

      @nfffdt931 ኣዉ ማሬ ሰራ ቢሆን ወዳጅ የነበሩ እየ ራቁ ነዉ እኔ ለኑሱ ለመጠላ ኣጀት የለኝም ወድድድድ ከልቤ😘😘😘😘 ግን ከዳኒ ከፅጌ ?!?

  • @HajaebaAbdulshikur
    @HajaebaAbdulshikur Месяц назад +21

    ዳኒና ፅጌ ግን ለምንድነው ከልባቹ የማትዋደዱት!

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 Месяц назад

      ችግሩ የዳኒ ነው ምለኝ።በቃ ከአቤላ ስጧት ፂጌን ከዝያ ዳኒ ።።ልክ እንዳአየሁሽ ፍቅሬ ከሰው ጋር ሳይሽ የምለው የግርማ ተፈራ ዘፈን ይዘፋናል😂😂

    • @HajaebaAbdulshikur
      @HajaebaAbdulshikur Месяц назад

      😇😇

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed Месяц назад +4

    አብርሺኮ ጀግና ነው የሩትየ ታማኝ ❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Месяц назад +9

    ዳኒ ለሩቲ ስላሰብክላት እናመሰግናለን አዝግ የሆንክ ልጅ

  • @BeletechDemise
    @BeletechDemise Месяц назад +16

    ዳኒ ሳይ ደስ ይለኛል ፈታያለልጅ ነው አብርሽ የሩታ ጀግና ይመችህ ደምሩኝ ጋ ይስ 😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 Месяц назад

      @@BeletechDemise ደምርኝ ውዴ

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 Месяц назад +35

    Bagaa Nagaa dhuftaanii Tisge Dani Abrish Ruta Nice parnk new waaree ijollee kana jalatanii Likely godhaa❤❤❤😂😂😂

    • @Dammeeshow
      @Dammeeshow Месяц назад

      Tsge fii danii jarsaa jartidhaa moo naa himamee maloo

    • @MashoDubre
      @MashoDubre Месяц назад

      Mitii hiriyadhaa😅😅

    • @kamilajimmaa7972
      @kamilajimmaa7972 Месяц назад

      ​@@Dammeeshowwogaa dheraa mana toko kesaa jiratani jalale mitii godinya normal kana dura akaa jalale fakatani yutubii dalaga turan bodaa midia gudaa iratii nutii jalale mitii jedhani dubatani

    • @Dammeeshow
      @Dammeeshow Месяц назад

      @@kamilajimmaa7972ok galatomaa anaa amoo natii fakatee silan amarifaa hin dhagenyef

    • @lomitumideksa
      @lomitumideksa Месяц назад

      Anii yeroo naa dabaareeni issan laluu dhufaa

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 Месяц назад +27

    ክክክክ ወይኔ በሳቅ 😂ሩታ እያለች ፅግሻ እዘለኝ አላለችም😂😂😊

  • @AsterAermedo
    @AsterAermedo Месяц назад +2

    ሩት የኔ 👸

  • @hghytuu9326
    @hghytuu9326 29 дней назад +1

    ዳኒ ግን ለሴትልጅ,ክብር,ይኑርሕ ፅጌን,የንቀት ብሓሪ ነው።የምታሳያት ሑለየ ኣይሓለሑ ፅጌደሞ ፈታያለች ሳቂታልጅነት ማንም,ከማንም,ኣያስም ሑላችንም ፈራሽ ሰውነት,ኖ,የያዝነው ቦታችነም.እደዛው ኣድነው ስለዚ ካድላይ ስንኖር እኩል መተያየት ኣለብን ብየኖ,የማምነው ስለዚ ዲኒ ፅጌ የሒወትሕ ኣዶሻማነች እሶከልቦትወድሓለች ኣተግን ንቀትኣለብሕ ይሕኣያዋጣሕም ተከባከባት

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад +50

    እኔግን አብርሽና እሩታዬ እደድሮዉ ፏ እያሉ ለብቻችዉ የሚመጡበት ቀን ናፈቀኝ

    • @drr8432
      @drr8432 Месяц назад

      እኔም ❤❤❤

    • @RozaEthio
      @RozaEthio Месяц назад

      Are bakish hulee abrawuu yimxuu

    • @HekmahJjjj
      @HekmahJjjj Месяц назад

      እኔም❤❤❤

    • @xoxo6891
      @xoxo6891 Месяц назад +1

      _በእውነት እኔ ራሱ ድሮ ስስት ብዬ ኘው እምጠብቃቹ አሁን ግን😭😑😂_

  • @አለሜእናቴናት
    @አለሜእናቴናት Месяц назад +27

    ሩታዬ የኔ ልዕልት ሴት አለሜ ❤ ዳኒዬ የኔ ቀብራራ የስደተኛው ራስ ምታት 😂😂

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Месяц назад +1

      R D❤❤❤

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs Месяц назад

      በጣም 😂😂😂

    • @HaniMar-g1z
      @HaniMar-g1z Месяц назад

      😂😂😂😂😂

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 Месяц назад

      R D❤❤

    • @Zዜድ
      @Zዜድ Месяц назад +1

      ወግጅ አፍሺን አትክፈቺ

  • @SemiraAli-l1k
    @SemiraAli-l1k Месяц назад +13

    ወይ ፅጌ😅😅😅ቅብጠቷ ዴሥ ይላል

  • @Zad-k6h
    @Zad-k6h Месяц назад +6

    ሩቲ የኔ ሚስኪን😢❤❤❤❤❤😂😂

  • @hdjjd2178m
    @hdjjd2178m Месяц назад +3

    አይሩታ አተጋእሆናለሁ አለች አይፍቅር አብረን እንሙት ማለቷነው ተረዳትአብርሽ

  • @ShewitAlem-s7u
    @ShewitAlem-s7u Месяц назад +16

    ሩታዬ😢❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Месяц назад +1

      R💋💋❣️

    • @ZeybaAhmed-w9c
      @ZeybaAhmed-w9c Месяц назад

      የኔማር።የኔስስት።የምልልሽ።ነገርስ❤❤❤😍😍😍😘😘🎉

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ Месяц назад +13

    እንደዚሕ አይነት ፕራን ነው የሚያምርባችሁ የኔ አዝጎች🤣ዳኒና ጽጌ የስራችሁን🤭ጉድ የዳኒ ማሽቃበጥሽ ምን ይሉታል ሩታዬን ተይ አላለም🤭😂😁 ሩትነቴ የኔ ቀንቀጥ ሴት አለሜ 🥰የኔ እናት እሩትነቴ ብቻህን አልተውክም አለችኮ🥺 ❤አብርሽዬ አይዟችሁ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Месяц назад

      ❤❤❤❤❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ Месяц назад +1

      @anshaebrahim3901 🥰❤😘❤

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h Месяц назад +1

      የኔዋ🥰💞🫶🫶💕🫶💞🥰የምወድሽ❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ Месяц назад +1

      @Zad-k6h የኔ ቆንጆ እኔም ውድድድ ማማዬ🥰❤😘😘😘

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h Месяц назад

      @@አማራዊቷ 🙏🙏🙏🫶🫶🥰

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    😂😂😂😂ሚስኪን ዳኒሻ አንተ ግን እንዴት ነዉ የቀወርከኝ አላለም ❤👫❤👫ፍቅር ብቻ

  • @genifkr-w1y
    @genifkr-w1y Месяц назад +4

    ሩታዬ የኔ ውድ💖💖💖

  • @MetekuHussan
    @MetekuHussan Месяц назад +1

    ሩቲ የባሏ ንግስት እንዴት እንደምትጠነቀቅለት እኮ❤🎉

  • @yeshiDejena
    @yeshiDejena Месяц назад +21

    ወይኔእንዴት ነውምታምሩት የማንንም ወሬአትስሙ በፍቅርስሩልን❤❤❤

  • @Mesiሜስ
    @Mesiሜስ Месяц назад +11

    አብርሽዬ። ዬኔ ጅግናው💪💪💪💋💋💋👌

  • @SofiaAli-z6x
    @SofiaAli-z6x Месяц назад +17

    Tsgishaa❤❤❤❤❤❤

  • @HaymiHaymu
    @HaymiHaymu Месяц назад +2

    አይ ዳኒ ሩታ ፕራክ አትደረግም አላለም 😂😂😂😂

  • @Menelik27
    @Menelik27 Месяц назад +1

    ኢትዬጵያ ሰላም ነው እንደዚህ በጨለማ የምትዝናኑት? ደብረዘይት ከዚህ በፊት ሰው ሄዶ በጣም ተረባብሸው ነው የተመለሱት። ወይ አገሬ ሥጋት ባይኖር እንዴት ደስ የሚል ቦታ ነው ያላችሁት። ዳኒ ተረጋጋ ስለሩታ ማውራት አቁም ፅጌን የመሰለች ቆንጆ አጠገብህ እያለች ለምን ስለሌላ ሰው ታውራለህ?

  • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
    @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ Месяц назад +6

    ኣይ ዳን የታደሰ ልጅ ተሳካብህ እግድ ቻሎዎ በቦክሰ ይችላል የሩታዬ ሸጋ ባል ቀብሯሯዉ❤❤❤ዳን ኣሰሰነኝ ኣይ ፅግ ቅልብልብ ኣያልቅብሸ ሕብ😂😂😂

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ Месяц назад +15

    አብርሽን እና እሩታንየ የኔ ቅምጠል የኔሴት የምትወዱ 👍❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    የሩታዬ ንጉስ❤❤❤❤

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ Месяц назад +1

    አይዳኒ ሩታን እንዳታርጊያት አላለም ጉድ በል ጎንደር😂😂😂 ኧረ ደስ አይልም ሲቀጥል ዳኒ ለፅጌ ክብር ይኑሩክ የምር በጣም ነው ምትወድክ የልጅነት ጨወታ ተወው

  • @etheth8142
    @etheth8142 29 дней назад

    ጽጌ ዳኒ ጭቅጭቅ ❤❤❤❤❤ ደስ ሲል አቤል ስለተባበርካት እናመሰግናለን