አልቃሻዋ ሶፊ ሞታለች አዲሷን ሶፊ ተዋወቋት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @EthioNasEntertainment
    @EthioNasEntertainment  2 месяца назад +508

    የሶፊ ወዳጆች አድናቆታችሁን በሰብስክራይብ አሳዮኝ😍☺️

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 2 месяца назад +4

      የኔልዩ ሶፊየ😘😘😘😘😘😘😘እኔ ክስት ልበል

    • @RahmatMustefa
      @RahmatMustefa 2 месяца назад +10

      አህመድ ከቻልክ ሰፈር ቀይረላት እዳትጠቃ

    • @xb6fj
      @xb6fj 2 месяца назад +2

      አህሜ ኢንተርቪዉ ቀጥልበት ተወዳጅነት አግኝተዋል ህዝቤ ወሬ ይወድ የለ ከኔም ጭምር ዜና ትተህ በዚ ቀጥል ለሌሎችም ብዙ ትምህርት የሚሰጡ መልክቶች ይኖራሉ🙏🙏

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 2 месяца назад

      አለን❤❤❤❤❤❤

    • @fatima-w3c8s
      @fatima-w3c8s 2 месяца назад

      እትዕስህን አስተካክል

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 2 месяца назад +628

    የአላህን ቃል ስስሙ ደስታ የሚሰማችሁ አበረታቱኚ

    • @Jemilayoutube
      @Jemilayoutube 2 месяца назад +2

      እንደማመር ውዴ

    • @Hawa-ji4hi
      @Hawa-ji4hi 2 месяца назад +1

      @Jemilayoutube እሽ ዉደ

    • @Jemilayoutube
      @Jemilayoutube 2 месяца назад +1

      ደምሬሻለው

    • @MHdgdk
      @MHdgdk 2 месяца назад

      ደምረሻለሁ ደምሪኝ

    • @MHdgdk
      @MHdgdk 2 месяца назад

      ​@Jemilayouደምሬሻለሁ ደምሪኝtube

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 2 месяца назад +64

    ሶፊየ የኔ ጀግና በርች አወ ይህ ጀዝባ አይሆንሺም አላህ የተሻለውን ይወፍቅሺ ቶፊቅ አይሆናትም የምትሉ

  • @hayati559
    @hayati559 2 месяца назад +274

    ሶፊ ቶፊቅን በጣም ነው ያፈቀረቺው ነበር ሚስኪን የኔ የዋህ አላህ ከውስጥሽ ያውጣልሽ

    • @zuzuYasin-d4y
      @zuzuYasin-d4y 2 месяца назад +10

      አሚን አላህ ወደራሷ ይመልሳት ፋቅር መጥፎ ነው አላህ ልቧን ይጠግንላት

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 2 месяца назад +1

      አሚን

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 месяца назад +5

      አወ ወላህ እኔም አፈቀርኩ እል ነበር በ3"🙊ቀን የረሳሁት😂አሚን አላህ ያዉጣላት

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 месяца назад

      ክክክ😁😁🤭🤭🤭😁አሳቅሽኝ ሳምንት እንዃ ሳታደርጊው በ3 ቀን🤣🤣🤣​@@hilamoo928

    • @ሶፋ33
      @ሶፋ33 2 месяца назад +4

      @@hilamoo928ያች ያይን ፍቅር ነው😂😂😂😂😊

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 месяца назад +120

    የኔ ንግስት የኔ የዋህ የኔልዩ የኔ አዛኝ የኔ ቅመም የኔ ቆንጆ የኔ አንድበተ ጣፋጭ. የኔ ልእልት ምንልበልሽ በቃ አማልቶ የሰጠሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘ሁሌም ወደፊት እወድሻለሁ

  • @IhFg-w5m
    @IhFg-w5m 2 месяца назад +154

    አህመድ ሰዉ አክባሪ ምርጥ ሰዉ ነዉ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ🤲

    • @ሂክመትTube
      @ሂክመትTube 2 месяца назад

      ደምሩኝወደ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 месяца назад

      👍👍👍👍

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 месяца назад

      ​@ሂክመትTuመልሽ እኔ ቤተሰብ አረግኩሺbe

    • @mediwoloyewa
      @mediwoloyewa 2 месяца назад

      ewunet newu allah ytebkh

  • @Ksa-ll1nh
    @Ksa-ll1nh 2 месяца назад +87

    የኔቆንጆ ወላሂ እዳትለማመጭው ገደለ ይግባ የተሻለ ይሠጥሻል

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 2 месяца назад +2

      tikikil my sister

    • @GfggCcg-e5g
      @GfggCcg-e5g 2 месяца назад

      ዱሮም የሄዴ ሰው አይመለስም ልቡ ስለሄደ እግሩ ቢቀመጥ ምን ይሰራል ብቻ ለፍቅር መሰዋት መክፈል ማልቀስነው

  • @gggttttt2680
    @gggttttt2680 2 месяца назад +184

    ቶፍቂኝ አታንሱባት ረስታው ትኑርበት 😭❤️❤️

  • @heyuti
    @heyuti 2 месяца назад +101

    አልሀምዱሊላ የሴትጓደኛ የለኝም ጓደኛየም ሁለነገሬ ቁርአንነው አላህ ከክፉነገር ይጠብቀን

  • @محمدمكين-خ2ن
    @محمدمكين-خ2ن 2 месяца назад +116

    መሻአላ እህቴ የወደፊት ህይወትሽን አላህ ያሳምርልሽ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +56

    ሶፉዬን አይቶ ያማጣ😮😂🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @AhammedAhammed-p8u
    @AhammedAhammed-p8u 2 месяца назад +39

    ምክነያቱም መልሶ እጉዳታል ሶፊ ለትዳር ምርጥ ልጅ ናት አላህ የተሻለውን ይወፍቃት

  • @ዘይነብወሎዘይነብወሎ
    @ዘይነብወሎዘይነብወሎ 2 месяца назад +57

    ኡነትም ተመርጣ ነሽ የኔ የዋህ

  • @leylayimam
    @leylayimam 2 месяца назад +96

    የኔ ጀግና የስደት ወታደር የኢትዮጵያ ሴቶች ጀግኖች ነን አሠማም በራሣችን መተማመን አለብን ያጀመአ በርቱ

  • @emu-yenata-lig-negn
    @emu-yenata-lig-negn 2 месяца назад +37

    ሶፊየ የኔ ጀግና❤❤❤የኔ ስደተኞ❤❤❤የኔ ውዶች ለምን ሞተች አልክ ርህሱ የምትሉ ልክ ነው ✅👌አሁን ያለችው ሶፊ ነች ትክክል ❤እወዳቹካለሁ❤❤❤ቅመሞችየ❤❤❤

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 2 месяца назад +48

    ሶፊዬ የኔ ጀግና አብሽሪ ሰዎችን አትመኝ ❤❤

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 2 месяца назад +47

    ካኣሁን ብሃላ ተጠንቀቂ የኔ ውድ😢😢😢👏👏👏

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 2 месяца назад +24

    _ሶፊ የኔ ሆደ ባሻ😍 ከዚህ በኃላ ጀግና ሆነሽ ነው ማየት የምንፈልገው ስታለቃቅሽ እንዳናይሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉_

  • @ddt7909
    @ddt7909 2 месяца назад +68

    አምላኪሆይ ልቡናዊን ቀይሬላት ሶፊ ለቶፊቅ አትገባዉም።ሶፊዪ ወደፊት።

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 2 месяца назад

      አዎ💔 ግንእኮ ቀረፆዉየቆየነዉ

    • @ddt7909
      @ddt7909 2 месяца назад +1

      @FatumaFatuma-gs8qr አሆንነዉ ያየሆት ዋይፋይ የለኚም ነበይ ለዛነዉ ሶ።ፊዪ የኔንግስት ወደፊት❤❤❤

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 2 месяца назад

      አሚን

  • @SelamSeli-e3t
    @SelamSeli-e3t 2 месяца назад +37

    አይዞሽ ሶፊ ጠንካራ ሁኚ እኔም እንዳችው ነው ባመኩት ተከድች 💔😢ግን ወደ ኋላ ሳይሆን ወደ ፊት ነው

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 2 месяца назад +19

    ምስጭ ብየ የሰማሁት ቪድዮ ሶፍየይ የኣባትዋ ልእልት የጓደኞችዋ ቀባጥ የኔ ጨረቃ የኔ ዉድ በቃ ሱስ ሆነሽብኝ ኣንቺ ያለሽበት ቦታ ገደል ቢሆንም እገባሃለዉ ከዚ በላይ ጠንክረሽ እንደታሳይኝ ኣለጠራጠርም የኔ ወርቅ ❤❤❤

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 2 месяца назад +90

    አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
    🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
    "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @hellofuj3353
      @hellofuj3353 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @samurai-h6y
      @samurai-h6y 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @mareymabebawtube733
      @mareymabebawtube733 2 месяца назад +1

      አላሁመ ወጃአልና ሚንል ሙተቂይንን❤❤❤❤❤

    • @ekramekram6901
      @ekramekram6901 2 месяца назад

      ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f 2 месяца назад +27

    ሶፊ የኔናት አላህ ያጠክርሽ😢

  • @serjd9882
    @serjd9882 2 месяца назад +19

    ሶፊ እህቴ ለአንቺ የተሻለውን ይወፍቅሽ።የኔ ልዩ ሙስሊሟ እህት አፊያሽንም አሏህ ይመልስልሽ።የሴት ጀግና።የሴት ልጅ ቆራጥ❤❤

  • @Neju-w7k
    @Neju-w7k 2 месяца назад +13

    ጨዌ የጀግና ዘር ሶፊ አንቺን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ነገ ሁሉም ነገር አልፎ በትልቅ ደረጃ ዉስጥ ነዉ የምንጠብቅሽ የኔ ማር አንደበተ ርቱ::
    ጀግና እና ጠንካራ ሴት መሆንሽን አሳይተሽናል የኢትዮጵያ ልእልት thank you
    Sofiye you are strong woman and we love you yene konjo❤❤

  • @sikosilo6942
    @sikosilo6942 2 месяца назад +10

    ሶፊ ማሬዋ አብሽሪ ከመበደል መበደል ይሻላል አላህ በመልካም ነገር እንደሚክስሽ አትጠራጠሪ እርግጠኛ ሁኚ ከጭቅ በሗላ ደስታ አለ

  • @የሀርቡልጅወሎየዋ
    @የሀርቡልጅወሎየዋ 2 месяца назад +17

    ስስቂ ደግሞ የምትወጣዉ ድምፅ ❤❤❤❤❤ በቃ ጥንካሬሽና ሳቅሽ ይበልጥ ወበትሽን አጉልቶታል ቀጥይበት

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 2 месяца назад +25

    የኔ ውድ ሶፊ እደዝህ ጠካራ መሆን አለብሺ

  • @Elham-j1z
    @Elham-j1z 2 месяца назад +29

    የኔ ቆጆ ወደፊት 😢😢😢

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 2 месяца назад +31

    ሶፊየ ጀግና ጠንካራ ሁኒ የኔ ዉድ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Abeni
    @Abeni 2 месяца назад +29

    ብዙ ጊዜ ሁለት አይነት ሰዎች ካልሆኑ በስተቀር ሌላው አይርረዳህም። አንደኛው ባንተ ዓይነት ሁኔታ ያለፈ ሰው፤ ሁለተኛው በጣም የሚወድህ ሰው። ሰለዚህ ቤተሰብ ደምኑኝ

  • @daruselamtube
    @daruselamtube 2 месяца назад +20

    በጣም የሚወድ ሰው በጣም እንደሚጠላ እኔ ምስክር ነኝ ግን ያጠንክራል

  • @SaraSara-gq3kd
    @SaraSara-gq3kd 2 месяца назад +16

    ሶፊዬ የኔ ውድ አይዞሽ በርቺ አንቺ ጀግናነሽ❤❤

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 2 месяца назад +24

    አይዞሽ ለፍቅር ዝቅ ማለት መጎዳት ምንም ማለት አይለም ያልፋል አብሽሪ

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 2 месяца назад +15

    አህመድ ወሎ ወንድማችን ምርጥ ወንድማችን አላህ ይጠውል ኡምረክ ያረብ አህመድ ኢንሻአላህ ሁሌም ከፍ ከፍ በል

  • @sofinasofi1412
    @sofinasofi1412 2 месяца назад +62

    በሶፊ ስም ሠብሥክራይብ አርጋለው የኔ እናት ሁሌም ደና ሁኝልን ያንቺው እህት ሶፊያ ነኝ

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 2 месяца назад +26

    ጀግና ሶፊያ የኔ ቅመም አይዞሸ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 месяца назад +1

      መኪ ደምሪኝ ሰብ❤

  • @xb6fj
    @xb6fj 2 месяца назад +32

    እህቶቼ ወንድ አያታላቹ በራሳችን ላይ ስላልደረሰ ብቻ ሳይሆን ከሌሎች ሰዎች መማር አለብን ብራቹ ለወንድ ሰታቹ ከሚበላቹ ቤተሰብ ቢበላዉ ይሻላል ለማይሆን ፍቅር ግዜያቹ ገንዘባቹ ከሚያባክኑባቹ አላህ ለኔ ያለዉ አለ ብላቹ መጠበቅ ይሻላል እዩ ሶፊ እንዴት እንደተጫወተባት😮

    • @AminaAm-y6q
      @AminaAm-y6q 2 месяца назад

      በትክክል❤❤❤

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk 2 месяца назад +23

    ሶፊ አብሽሪ አላህ ከተበዳይ ጎን ነው ዱአ አርጊ የተሻለ ግዜ ሂወት ይመጣል

    • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
      @fatumaebirahimfatumaebirah7628 2 месяца назад

      ደምሩኝ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 2 месяца назад

      😂😂😂ምን ተጎዳይ ሽርሙጥናው ይብቃንነውያለው ሊላአደሞ ጋር ልሸርሙጥነውያለው አይ ዬመዳምቅመሞትገርሙኝላችሁ😅😅

    • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
      @fatumaebirahimfatumaebirah7628 2 месяца назад

      @fatimaabdlqw4374 ደምሪኝ

  • @AhammedAhammed-p8u
    @AhammedAhammed-p8u 2 месяца назад +54

    እውነቱን ነው አልቃሻዋ ሙታለች አዲሷ መታለች ነው ትክክል

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 2 месяца назад +7

    እኔ ለሠማሁት ነዘርኚ የኔውድ አላህ አተርፍሺ ውደ ሂጃብሢን መሸፍኑ እርደዝ ከፍጣሪ በታች😢😢😢

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 2 месяца назад +26

    ኧረ ወይኔ እርዕሱን አይቸ በስመአብ 😢😢😢ሶፊዬ የኔ ጠንካራ ሴት ጠንክረሽ ሴት ሁነሽ ሴትነትሽን አሳያቸው🥰❤በተረፈ ፈጣሪ ይርዳሽ🥰

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 2 месяца назад +1

      ይሄ ፋንድያ እነዲት እንደተጠቀመባት ከሷ ስህተት ለለማውጠት ነው ያቀረባት ይሄ ርኩስ ጎጠኛ

    • @MymunaMymunaHussen-y5j
      @MymunaMymunaHussen-y5j 2 месяца назад +1

      Sah

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 2 месяца назад +26

    የኔውድ ሶፊየ ጠካራ ሁኝልኝ አብሽሪ አላህ የተሻለውን ሁሉ ይወፍቅሽ

  • @TeweresBeyene
    @TeweresBeyene 2 месяца назад +18

    ውይ የኔ ቆንጆ በርች ሁሉንም ለአምላክ ስጭው አይክፋሽ ሀይማኖትሽንአክብሪ

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 2 месяца назад +54

    ሶፊ የውሰጥ አድራሻሸ ቢኖረኝ አሪፍ ነበር አህሜዋ ፈኪ የተባለችውን ልጅ አሁንም ጥንቃቄ በጣም ርቀቷን ትጠብቅ ሶፊን የምታጠቃባት ብዙ መንገዶች አሉ ። መልዕክቱን አሰተላልፍልኝ

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 2 месяца назад +1

      ሥልኳን እሠጥሻለሁ

    • @SadabiSb
      @SadabiSb 2 месяца назад

      Aybliem. Eht😂

    • @ekramOumer-v6z
      @ekramOumer-v6z 2 месяца назад

      ስጭኝ ለኔም​@@RaheemaRaheema-k9d

    • @rahmakemal1920
      @rahmakemal1920 2 месяца назад

      ዊ በአላህ የሶፊን ቁጥር ካላቹ ላፅናናት በጣም ዉስጧ ተጎድቷል​@@RaheemaRaheema-k9d

    • @ዘሀራZ
      @ዘሀራZ 2 месяца назад +4

      አይ ማሸቃበጥ የራሰሸን ሂወት በኖርሸ😅😅😅

  • @zinetyoutube5162
    @zinetyoutube5162 2 месяца назад +3

    አህመድ በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ሰዉ አትንቅ በጥቅም አታምን በቃ ሰዉ እኩል ነዉ ብሎ የሚያምን ቅን ሰዉ ነህ አላህ እድሜ ይስጥህ

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 2 месяца назад +10

    ሶፊዬ እሰይ እንድህ ጠከር እንድትይ ነው እምንፈልገው ፈገግ ፍክት በይልን የኔውድ አላህ ይጠብቅሽ

  • @seniyyotub
    @seniyyotub 2 месяца назад +24

    ሶፊየ በዛሬዉ ንግግርሽ በጣምነዉ ደስ ያለኝ አችኮ ተሱበላይ የምታገቢነሽ ትበልጭዎለሽኮ የዎህነትሽ ነዉ የጎዳሽ የኔ አልቃሻ አች ስታለቅሽ እኔም አለቅሳለሁ ወላሂ ጠካራሆነሻል ማሻአላህ❤❤❤

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 2 месяца назад +17

    የኔ ውድ እንደዚህ ቆራጥ መሆን አለብ🎉🎉🎉

  • @youtub4690
    @youtub4690 2 месяца назад +11

    ሶፊዬ የኔ ዉዴ አይዞሺ የልፈል እረስሺን ጠብቂ💪

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 2 месяца назад +29

    🌴ኢማም ማሊክ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል
    ❝አንድ ሰው የሰማውን ሁሉ መናገሩ ትልቅ "ፈሳድ" ጥፋት መሆኑን እወቅ ብለዋል

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 месяца назад +14

    ሶፊየ በረች የኔ ቆንጆ አላህ የተሻለዉን ይሰጥሽ❤እደዚህ ነዉ ሚምር ቆሰጠን ብለሽ የኔ ጀግና ቀጥይበት💪👈

  • @Tቾ-s5v
    @Tቾ-s5v 2 месяца назад +21

    የኔ ቆንጆ የኔ ልዩ ሴት ❤❤❤

  • @HayatNasir-m8u
    @HayatNasir-m8u 2 месяца назад +8

    ከአሁን በኧላ ጠክሪ ሶፊ ብልጥ ሁኚ አብሽሪ ወጥሪ በርቺ ከጎንሽ ነን ሁላችንም እንወድሻለን የኔ የዋህ❤❤❤❤❤

  • @ዚክሩአሏህዪቱብ
    @ዚክሩአሏህዪቱብ 2 месяца назад +32

    ማሻ አላህ ሶፊ ጀግናናናናና።ጨዋ የጨዋ ልጂ ንግግራ ጣፋጪ።❤🎉 አሰደስተሽኛል ዛሬ ማነው ቶፊቅ አላውቀውም ይመቸሽ

    • @gdgddgdy9047
      @gdgddgdy9047 2 месяца назад +1

      በጣም ተመቸ ቺኝ

  • @Tayubatayuba-m7u
    @Tayubatayuba-m7u 2 месяца назад +12

    ዛሬ በሶፊ ስም ሰብ አደረኩህ ደግሞ ስጀምር አሰላሙአለይኩም ብለህ ጀምር ከተሳሳትኩ ይቅርታ በጣም ነው የማከብርህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ሶፊየ ❤❤❤❤❤❤

  • @ቅድስት-ኰ5ጘ
    @ቅድስት-ኰ5ጘ 2 месяца назад +30

    የቶፎክ ቻናል መዘጋት አለበት መቀጣትአለበት. እሡ ቢስከብራት😢 እድህ አቶንም. እኳን ፈጣሪ አተረፈሽ. ዉዴ. ከቤተስብሽጋሁኚ ከጎደኞ እራቂ

    • @bleanmeomken
      @bleanmeomken 2 месяца назад +2

      awo albti❤❤❤❤

    • @momojon6175
      @momojon6175 2 месяца назад

      አወ

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 2 месяца назад

      ሣህ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 месяца назад +3

      ጉሮሮሽ ይዘጋ ምቀኛ ፈጣሪ ክፉወችን ከምድር ያጥፋችሁ አንድቀን ይታረቃሉ ፈጣሪ አላሣካላችሁ ብሎ እንጂ ሞክራችሁ ነበር

    • @SihumSeid-i2p
      @SihumSeid-i2p 2 месяца назад +1

      ይች ሀሲዲ ለምን ይዘጋል ስፈልግ እሷ ገደል ትግባ እሷ በዋሸች ቁጥር እሱ መሰደብ አለበት እሷ ማንም ሊገላትፐየተነሳ የለም ውሸቷን ነው😏😏😏😏

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 2 месяца назад +7

    ሡበሀን አላህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ወላሁአክበር
    ወላኢለሀኢለላህ
    ላኢላሀኢለላህ አንተ ሡበሀነክ ኢኒኩንቱ ሚነዟሊሚን
    ሠሉ አለነብይ

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 2 месяца назад +38

    የኔውብ ኡነትም ተመርጣ ነሽ ውድ ነሽ አላህ ያሽርሽና 😢

  • @Bintmohammed-m6v
    @Bintmohammed-m6v 2 месяца назад +20

    ማሻ አላህ በረች እህቴ
    አላህን ያግዝሽ
    አላህነ ብቻ ጎደኛ አድረጊው አላህን ያዘ መቸም አይወድቅም ከምን በላይ አዋዋላችንን አላህ ያሳምረው ሂድያው ይስጠን ያረብ

  • @NefisaAbebe
    @NefisaAbebe 2 месяца назад +79

    ያሳዝናል ቶፊቅ ውሻ ነው አይሆንሽም ተይው በርች አች በጣም ጎበዝ ቆጆ ነሽ ተመራጭ ነሽ

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 2 месяца назад +4

      አችነሽ ውሻ እሱ አይደለም ምንያርግሽ ሚድያ ስላልወጣጅ ብዙሰው ለፍቅር መፅዋት ከፍሎ ይለያያል

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 2 месяца назад

      በጣም

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 2 месяца назад +1

      ​@Faእረባክሽ ከማንም ካፊር ሤትጋ እየተሻሼ ምን ማለት ነዉ ከዚያም ከዚያ እያለ እየተልከሠከሠ ሦፊ ጀግናነል አወ አይሆናትም ወሬኛ tumaTadesse-k9u

    • @MekyaEbrahim-s2k
      @MekyaEbrahim-s2k 2 месяца назад +1

      ​@@FatumaTadesse-k9uአሁን አንች ሴትነሽ እስዋ ላይ የደረሰህን አላህ ያቅምስሽ

    • @NefisaAbebe
      @NefisaAbebe 2 месяца назад

      @@FatumaTadesse-k9u አች ብሽቅ በእሷ የደረስው ባችም አላህ ያዲርስብሽ አች አሁን ሴት ነሽ ቱ

  • @amaamm-wi2by
    @amaamm-wi2by 2 месяца назад +13

    ሱሱዬ ያኔ ኡድ🎉🎉 አብሺሪ ጠንከር በይ መሬ🎉🎉🎉

  • @S.u.yeemanafaki
    @S.u.yeemanafaki 2 месяца назад +31

    ወነትም,ተመርጣ,ፍቅርእኮ,ነሽ

    • @KadjaJeddah
      @KadjaJeddah 2 месяца назад

      አይ ውላህ❤❤

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 месяца назад

      ​@@KadjaJeddahውዴ ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን❤

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 2 месяца назад +1

      😂እኳን ከሸርሙጣነትወጣሽበያት

    • @KadjaJeddah
      @KadjaJeddah 2 месяца назад

      @@fatimaabdlqw4374 ልግግም

    • @Selam209
      @Selam209 2 месяца назад

      ስለሽርሙጥና እሚያወራው ለራሱ እሚያቅ ነው ኤጭጭ አንዳንድሰው ወራዳ ነው 🤓🥵🥵ቅናት ወድቃ ስላላያችኋት ተንገበገባችሁ😏😏😏​@@fatimaabdlqw4374

  • @seidahmed996
    @seidahmed996 2 месяца назад +6

    አረ ወይኔ ሶፊዬ ወላሂ በጣም አንጀቴን በላሺው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አላህ ይደግፍሽ የኔ እናት

  • @هلهغ-ذ1ه
    @هلهغ-ذ1ه 2 месяца назад +14

    አይዞሽ ማማየ እንኳም አተሪፍሽ አላህ አልሀምዱሊላሂ

  • @SeadaSeada-i1h
    @SeadaSeada-i1h 2 месяца назад +5

    አይዞሽ ጠንክሪ ግን ትወጅዋለሽ ወይ ብለህ አትጠይቃት የሰዉ ቁስል አትንካ😂😂😂
    ቁራጥና ፅኑ ሁኝ አይመጥንሽም ተገላገልሽ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 месяца назад +17

    አብሽር ሶፊ አላህ ያተሻላውን ይወፊቅሽ❤❤

  • @فاطمهادريس-ب5ل
    @فاطمهادريس-ب5ل 2 месяца назад +7

    ቶፊቅ አይሆንሽም መልሶ ይጎዳሻል ጠንካራ ሁኚ እኔ ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም አላህ የተሻለውን ይስጥሽ እህቴ

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe 2 месяца назад +19

    ሶፊን አይቼ ነው የመጣሁት ሰብ ያደረኩት። የኔ ጀግና ሶፊዬ በርች የሴት ጎደኛ አታብዢ ራቂቸው ጠንካራ ሁኚ ። ከሴቶች ራቂ በተለይ ከነ ስም አይጠሩ።

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 2 месяца назад +12

    የኔ ውድ ሶፊ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን እባክህ ማሜ ሶፊን እንደወንድም እርዳት በናትህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጒጒጒ
    @ጒጒጒ 2 месяца назад +42

    ሴት ልጅ በምታፈቅረዉ ልክ መጥላት ትችላች

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 2 месяца назад +8

    የኔ ውድ ሶፊ በርቺ አቺ ጠካራ ሴት ነሽ😢❤

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 2 месяца назад +5

    ሶፊ ኩይታሽ ታስታውቂያለሽ የዋህ ሴት ነሽ አሁንም ራስሽን ጠብቂ አላህ ይደግፍሽ አብሽሪ ለኸይር ነው ሁሉም ነገር

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 2 месяца назад +27

    በርቺ ሶፉ ጠክረሽ ትልቅ
    ደረጃ ደርሰሽ ጠላትሽን አገት አስደፊያቸው❤❤❤❤

  • @judjjd644
    @judjjd644 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ን ሶፊን ሳይ ነው ያረኩት ❤❤❤❤❤. የኔ ውድ እውድሻለሁ

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 2 месяца назад +4

    ተወፊቅ መልካምነት አይታየኝም ሶፊ ነት በጣም መልካም ሴት ነት አላህ ይጠብቃት

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 2 месяца назад +4

    ሶፊዬ እህቴ ሁሌም ሳቅሽን ደስታሽን ብቻ ሶፊዬእህቴሁሌምሳቅሽንደስታሽንብቻያሳየኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 2 месяца назад +6

    አበሳ አላቀዉም 💪💪💪💪በረች መጠከር አለብሽ ሶፊዬ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤❤ጀግና በረች ወዴፊት አህሜ ወድማችን ❤❤❤ምን አይነት ሰይጣን ሰወች ናቸዉ በዙረያሽ ያሉት አኡዙቢላ አብሽሪ ዉዴ አች ጠክሪ ወደፊት ለሁሉም ነገር ሀስቡነአላህ ወኒእመል ወኪል ብለሽ ተያቸዉ ሁቢ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @ሱመያ-ሰ7ኰ
    @ሱመያ-ሰ7ኰ 2 месяца назад +4

    ጀግና እሰይ ሴትልጅ ኮስተር ስትል ያምርባታል። አደንቅሻለሁ 👌👌👌👍👍👍👍

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
    @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ 2 месяца назад +10

    ሶፊጀግና በርች❤❤❤እደኔእሚወዳት❤❤❤

  • @zaynabzayna7410
    @zaynabzayna7410 2 месяца назад +20

    ሶፊ የውሀ እና ሆደ ባሻ ናት ለዛም ነው ለትንሽ ለትልቁ ለቅሶ የሚቀናት አላህ አፊያ ያድትጋት አሞታል እያሉ ነበር

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 2 месяца назад +7

    ሶፊዋየ የኔ ሚሲኪን አላህ ያጠክረሽ

  • @hananhanan-vl1zs
    @hananhanan-vl1zs 2 месяца назад +15

    የተተፋ ምራቅ ድጋሚ አይዋጥም ምርጥ አባባል😂😂

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 месяца назад +2

    በሶፊ ሆወት የገባችሁ ሁላ የአላህ እርግማን ይውረድባችሁ ሶፊ አብሽሪ ሁሉም ለከይር ነው

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 2 месяца назад +5

    ቶፊቅ በቅሎ ነዉ አይሆንሽም ሶፊ አገላለፅሽ ማሻ አላህ

  • @አኢሻብንትእንድሪስ
    @አኢሻብንትእንድሪስ 2 месяца назад +5

    የአላህ ምን አርጊ ነው የሚሏት ተዋት ትኑርበት ልጅቷ የሠው ክፋት ግን አዑዙቢላህ

  • @بنتعلي-غ7ث
    @بنتعلي-غ7ث 2 месяца назад +4

    ጉድ በል ጓንደር ለማናኛውም ዝም ያለ ነጃ ወጣ አጃኢብ ነው ጉድ የኛ ሰው ሶፈየ አላህ ያግዝሽ

  • @ሀበሻዊት-h8g
    @ሀበሻዊት-h8g 2 месяца назад +4

    የኔ ውብ የኔ ሴት ሶፊዬ ❤❤አንተ ደሞ ኧረ ረዕሱን አስተካክል '' ሞታለች '' የሚለውን መታለች በሚለው አስተካክል 😌😌😌😌

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa 2 месяца назад +3

    የኔ ብርቱ እህት ካሁን በሗላ ጠንክረሽ ማየት ነዉ የምንፈልገዉ ማማየ ህይወት ይቀጥላል ወደፊት❤❤❤❤❤

  • @Fatumatube3599
    @Fatumatube3599 2 месяца назад +3

    ቆፊቅ ተብየውን አታንሱባት ወደሁዋላ አትጎትቷት ወደፊት እንድትጓዝ ካለፈው ስተቷ እንድታማር ጥሩ ነገር ላይ እድትቆም ነው ማድረግ አይዞን ሶፊየ የኔ ውድ ❤❤❤❤

  • @ወሎየዋ-ጸ9ለ
    @ወሎየዋ-ጸ9ለ 2 месяца назад +3

    አላህ ደህናውን ባል ይሰጥሻል በሀላል ውድ

  • @MBaba-g4i
    @MBaba-g4i 2 месяца назад +4

    የኔ ቅመሞ አነጋገርሽን እንደት እንደምወድልሽኮ❤❤❤❤❤

  • @HayatHB26
    @HayatHB26 2 месяца назад +3

    አልሀምዱሊላህ ሶፊዬ በዚህ ደረጃ መምጣትሽ ለወዳጆችሽ አሰደሰተሽናል ውዴ አብሸሪ አላህ በትልቅ ነገር ይተካልሻል ❤

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 2 месяца назад +3

    ሶፊ የኔ ቆጆ የኔ ልእልት የኔ ቀበጥ የኔ ዉብ❤❤❤❤❤🎉🎉 የኔ ጠካር ጉዞ ወደፊት ካዉን በዋላ ማልቀስየለም እሱን እርሽዉ።👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍 ላች አይገባሽም አላህ የተሻለዉን ይወፍቅሽ አችን ብዙ ሰዉየሚ ፈልግሽ ልጅነሽ

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 2 месяца назад +6

    አህመድ እባክህ ፍቅር ያሸንፋል ቶፊቅም እዴሶፊ ከሆነ አስታርቃቸዉ እባክህ ወድሜ

  • @FatumaAlatyobi
    @FatumaAlatyobi 2 месяца назад +5

    ሶፊ ውዷ እህቴ ጠክሪ ማሻአላህ አላህይጫምርልሽ ጄግናሴት😊❤

  • @saeda123-g2j
    @saeda123-g2j 2 месяца назад +11

    የኔሴትወደፍትአላህአፊያሽንይመልስልሽያርብ❤❤

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ
    @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ 2 месяца назад +11

    ጀግናሶፍየ አላህጥሩነገርይሻልሽ እኔምወድጀሂጀ ወላሂ አቀዋለሁ በደልከባድነው ግንየኔአሁን አድልጅ ወልጀለት ሊላሲገባ ወላሂነውየምልሽ ወደአሂራሂደ አውፍብየለታለሁ የሴቶችንልብየምሰብሩወዶች አላህንፍሩ ከባድነው

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 месяца назад

      ማሪ ደምሪኝበቅንነት❤

  • @Yenata-l2u
    @Yenata-l2u 2 месяца назад +3

    ሶፍዬ በርቺ አላህ ያጠክርሽ 🎉🎉🎉

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 2 месяца назад +4

    ኣይዞሸ ሰፍያዬ ጠንካራ ጅግና ሴት ሁኚ የኔ ቆንጅ ሂወት ይቀጥላል