እራሴን ለማጥፋት ሁለቴ ሞክራለው የዛሬዋ ባለታሪካችን ሩቅያ በስኬት መንገድ ላይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 242

  • @EthioNasEntertainment
    @EthioNasEntertainment  20 дней назад +41

    ቪድዮን ላይክ ሼር ያድርጉ😍 ቻናላችንንም ሰብስክራይብ አድርጉትና 100k አስገቡን😌
    የአህታችን ሩቂ ዮቱብ ቻናልም ሰብክራይብ አድርጓት 👉 youtube.com/@rukitube-t4k?si=VP68Z2eUliK8pZyp

    • @RukiTube-t4k
      @RukiTube-t4k 20 дней назад +2

      Teru koyet nber ❤❤❤
      Amsgenalhu

    • @zakerwazekarya
      @zakerwazekarya 20 дней назад +1

      አድርገናል

    • @Kareema-r1p
      @Kareema-r1p 20 дней назад

      ደምሩኝ ያበናት

    • @zakerwazekarya
      @zakerwazekarya 20 дней назад

      ሩቂ ጀዛኪሏሁ ኸይረን💚አላህ ይጠብቅሽ

    • @zakerwazekarya
      @zakerwazekarya 20 дней назад

      ​​@RukiTube-t4k💚🌷 💚

  • @كاميليا-م5ز
    @كاميليا-م5ز 20 дней назад +89

    ጌታዬ ላንተ ቡዙ ባሮች አሉህ እኔ ግንያላአንተ ማንም የለኝም ከእዝነትህ ከራህመትህ አታዉጣኝ

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t 20 дней назад +68

    ረሴቶች ይቅረታና የሙስሊም አለባባስ ተማሩ አገራችን ተሸውድናል ባለማውቅ አሁን ግን አላሀምዱሊላሂ ሱመ አላሀምዱሊላሂ አረብ አግረ የመጣይ ሴት ኳን ድት ሂጃቧን አታስተካክልም ድኔ ጀልባብ የሚውድ ላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kokokko8695
      @kokokko8695 19 дней назад

      ትክክልል ማሬ ምን አይት አለባበስነው ውጥርጥሪ ያለልብስ ፀጉራቸውን መቆለል

    • @ZeynebEbrahim-j2t
      @ZeynebEbrahim-j2t 19 дней назад

      @@kokokko8695 ሱብን አላህ ኢቶቢያ ረፍት ሲሂድ አባያ ካለበስኩ ክፈፍ ይለኛል ይህማ ያድኩበት ጉረድ ቀሚሰ ድት ድሚያሰጠላኝ ወላሂ ነው የሚልሸ ባልተቤቴ ጋረ ስሂድ ያትማ ይጀን ጀግና ኒቃሚስት ያልኩ ተማረኬ ባሌንም አሳያለሁ ድስ ይሎኛል ይህማ ፋሸን ተብሎ ሱስታል የሚባለውን ነው ኢቶቢያ ለሚለብሱት ጥብቅብቅ ብለው በቅረብ ነበረ የሂድኩት

    • @የአላህ-መ1ሸ
      @የአላህ-መ1ሸ 19 дней назад +1

      እኔስ የሚገረምኝ ይህ ነው እንዴት ሰቀቅ እንኮን አይላቼወም እንዴ

    • @ሀሊማሁሴን-በ8ሸ
      @ሀሊማሁሴን-በ8ሸ 5 дней назад

      ❤❤❤❤❤

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 20 дней назад +135

    ምነው ሙስሊሞች አላህ አላህ ማለት ከበዳቸው አው ፈጣሪ ነው ግን አላህ ሱብሀነ ወታአላ ብዙ ስሞች አሉት አረህማን አረሂም አልአዚዝ ረህማኑ ረሂም አረተው ተግሊደል አማ፡ይዱር አለ ሰውየው

    • @Kareema-r1p
      @Kareema-r1p 20 дней назад +5

      ሳህ የዉስጤን ነዉ የተናገርሽዉ ደምሪኝ ማማየ

    • @imanksa3017
      @imanksa3017 20 дней назад

      @Kareema-r1p ከምኑ ልደምርሽ የኔውድ ይቱብ ቸከታታይነ ኝ

    • @amena8601
      @amena8601 20 дней назад +14

      እኔ እራሱ ሙስሊም ሆነው ፈጣሪ ፈጣሪ ስሉ ደሜን ያፈሉታል አላህ አይሉም እዴ ሹሀዳ

    • @imanksa3017
      @imanksa3017 20 дней назад +2

      @amena8601 አይዋ ወላህ ምን ለማለት ፈለጉ አላሁመ ላቱአህዝነ በማፋአለሁ ሱፋኡ ሚነ

    • @z-qh7dt
      @z-qh7dt 19 дней назад

      😢😢

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 19 дней назад +10

    አንዳንድ ኮሜንተሮች
    ጀግና ሴት ስታዪ አትወዱም እከን ፍለጋ መጋጋጥ ነው ስራችሁ😮እህቴ አላህ ያበረታሺ ጀግና ነሺ ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደረሻለሺ ኢሺ አላህ በርቺ❤

  • @ማማhus
    @ማማhus 20 дней назад +20

    የምንማረው ነገር ይኖራል አላህ ጥንካሬሽን ያዝልቅልሽ አላህየ እያልሽ አውሪ እንግሊዘኛ አውቀሽ ሳይሆን አላህን አውቀሽ ኑሪ

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 20 дней назад +13

    አላህ አረህማን አረሂም አልመሊክ አልቁዱስ ላተየተዋቡስሞችአሉህ የኔጌታአላህየ🎉

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 19 дней назад +10

    የኔ ቆንጅዬ አገላለፅሽ ተመችቶኛል የሚገርምነው 😂😂ጎበዝ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @mekiyamekiya9980
      @mekiyamekiya9980 19 дней назад

      ግን ግን አባትሽ ምን አሉሽ አልተደሰቱምወይ አሁንሥ ማዘርሽሥ ሣትነግሪን 😂😂😂😂😂😂አጂበላህ ፍቅር 😂😂

  • @MariamYibrie
    @MariamYibrie 19 дней назад +7

    እንዴት ደነገጥኩ ,ረቅያ የሀገሬ ልጅ የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ ካየሁሽ አስር አመቴ በይቱብ መስኮት ሳይሽ በጣም ነው የደነገጥኩት ሱብሀን አላህ እስኪ ላዳምጥ ዮትዮብ ብዙም አልከታተልም ግን አንች ሆንሽና በጽሞና ላዳምጥ ክክክ

  • @FaysalKsa-w1h
    @FaysalKsa-w1h 19 дней назад +9

    እባካችሁ ሙስልም ወንድም እህቶች መድረክ ቀርባችሁ ስትጠየቁ አላህ እያላችሁ አላሀን አመስግኑ ፈጣሪ የምለውን ቃላት ባትጠቀሙ ልክ ነው ፈጣሪ የምለው ቃላት ትንች ሌላ ሀይማኖት የከተሉ ስለ ምጠቀሙት ቃላቱን አላህ የምለው ይበልጠዋል አላሁ አክበር
    سبحان الله

    • @Zeabrhot
      @Zeabrhot 19 дней назад +1

      እኔኮ የማይገባኝ ነገር አላህ ማለት በአማርኛ ፈጣሪ በእንግሊዘኛ God ማለት አይደለም እንዴ ምንድነው ችግሩ ደሞ በቋንቋ እንጣላ አረ እያስተዋልን ወገን🤔🤔

    • @זינבזינב
      @זינבזינב 17 дней назад +1

      ​@@Zeabrhot
      Ehit enesu lik nachew fchu and biyhonm hulum hulken bemitekembet kalat bulu des ylal ehiniy Lila haymanot teketay bihon eniniy enatna lju eyalu sntiy ymlu neber geta lulum and bihun hulum bemnetun bil arf new

    • @mekaali8991
      @mekaali8991 16 дней назад

      የኔም ጥያቄ ነው ፈጣር ሲሉ ሙስሊም አይመስሉኝም

  • @sikosilo9832
    @sikosilo9832 20 дней назад +12

    ይገርማል የኔ መገድነው

  • @YasminTube-u8o
    @YasminTube-u8o 20 дней назад +17

    ሙስሊም ሴቶች ግን አለባበሳችሁን ብታስተካክሉ 🙄አሁን ይሄ አለባበስ ነው አኡዙቢላህ አንተው ጠብቀኝ ያረብ ለዎንዶች ፈተና ከመሆን

    • @لاالهالاالله-ر2ع1ر
      @لاالهالاالله-ر2ع1ر 20 дней назад +1

      አሚን

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 19 дней назад +1

      አሚንንያረብ

    • @SusuLove-r4r
      @SusuLove-r4r 10 дней назад

      ሙስሊሞች እስትከር አትጠቀሙ አይፈቀድም 😢😢😢 እኔዝህን እና መሰሎችውን እኔ ልብ ቅርፅ አትጠቀሙ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 20 дней назад +12

    ወላሂ ምርጥ ምክር ለኛ ለቅመሞች ጀዛኩም አላህ ኸይርን ደምሩኝ

  • @Zoomarh
    @Zoomarh 3 дня назад

    አላህይጨምርልሽእህት አነተንም በጣም ነው የምናመሰግንውወድምአላህ ይጠብቅህ

  • @kokokko8695
    @kokokko8695 18 дней назад +3

    ያአሏህ መመሳሰል የኔንው ታርክ ነው የተናግርሽው ትንሽ የኔ ካችበላይ ፍትኖኛል ብቻ አልሀምዱሊሏ የቀርኚ ቀሪሀብት በሂውቴ አለመሳቄ ነው ስብራትን ይዘንነው የምንቀርው 😢😢😢

  • @سوسوبنتحسينامعبدلمجد

    ጀግና የኔ ቆንጆ እህት እንኳንም ራሤሽን ከማጥፍት አሏህ ጠበቀሽ ነገ ሌላ ቀን ነዉ የምን ተስፍ መቁረጥإن مع العُسرِ يُسرا

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 20 дней назад +17

    የዛሬው ታሪክ አልመሰጠኝም አላህ የደበቀላችሁን ወንጀል ባደባባይ አታውሩ ሰወች በሀራም ግንኙነት ሀራም ነው አልሰማሺም ጭራሺ ባደባባይ አወራሺው ላች ሳይሆን ለትውልድ ጥሩ አይደለም አይንችን እየመከርኩሺ አይደለም ምክንያቱም ባደባባይ አወርተሺዋል ትውልድ እንደ ቀላላ ያየውን ይጠፋል ተጠቀቁ የምትናገሩትን የምታወሩትን ካሰቀምኮችሁ አፉ በሉኝ ያው የድን ጉዳይ ሁላችንንም ሰለሚመለከተን ነው

    • @ታመነ
      @ታመነ 19 дней назад +1

      በቶክክል ለኔም ያው ነው ልጅቱ ቀዥቃዣ ነገር ናት ጎንደር ነው ተወልጀ ያደኩት እንኳን አላለችም አየሽ አማራ ክልል ደብረታቦር ነው የተወለድኩኝ አላለችም ይቺ ቀበሮ ፊት

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 18 дней назад

      አቤትነገርአማርኛዋክሽንያለችጀግና

    • @AnaAli-p2n
      @AnaAli-p2n 6 дней назад

      ​@@ታመነየተወለደችው ደብረታቦር ከሆነ እንደዛ መሰለኝ ማለት ያለባት

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 20 дней назад +12

    እኔም ሀገሬ ብገባ. የትልቅ ድርጅት. ሀላፊ. እደምሆን ነው. ሀይምሮየ የሚነግረኝ. ግን እዴት. ነው. አስረዱኝ. እዲሁ. በቃ ወደፊት. ሀብታም ነሽ. እህት ወድሞችሽን. ታወጫለሽ. ይለኛል ልቤ ? ቢኢዝ ኒ ላህ

  • @ayshayim
    @ayshayim 11 дней назад +3

    አልሀምዱሊላህ በቃ እኔም ተስፍ አለኝ የኔን ህይወት ተመሳሳይ አለደ ባቺ ውስጥ ራሴን አገኝሁት ወንድማችን እድሜና ጤና ይጨምርልህ ተበደልን ሄደ እያልን ከምናለቅስ እኔ ማን ነኝ ብለን ራሳችንን እፈልግ ከዛ የፈለግነው ፈልጎን ይመጣል

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 20 дней назад +17

    ያሴት ልጅ ጥቃት ይቁም ያምትሉ 👍😌😌

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 17 дней назад +2

    ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ አላህ ያግዝሽ መልካም ትዳር ይወፍቅሽ

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian 19 дней назад +5

    ለምንድነው ብዙ ሙስሊሞች አላህ አላሕምዱሊላሂ መላት ስገበቻው ልክ እንደሌላ እምናት ተከታዮሽ ፈጣሪ ይመስጋን 😢😢

  • @mmmmmm-x2come
    @mmmmmm-x2come 20 дней назад +12

    የሀገሬ ልጆቸን ተመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቀን

    • @yutube-u4r
      @yutube-u4r 17 дней назад

      አሚን ያረብ

  • @Jujutahir-v
    @Jujutahir-v 18 дней назад +1

    አይ ክሎሮክስ ፌመስ ሆነችኮ ክሎሬክስ so አብሽሪ በጣም ጠንካራና ጀግና ገና ወጣት ልጅ ነሽ አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hebshawit
    @hebshawit 17 дней назад +1

    ሩቅያ የኔ አበሳ😊😊😊እኳንም አቀርብኳት❤❤❤

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 20 дней назад +11

    ኧረ ከባድነው እኔም በጣም በራብ የተፈተኩበ አረብ አገርነው አልሀምዱሊላህ

  • @ያረብ-ኰ1ኸ
    @ያረብ-ኰ1ኸ 18 дней назад +3

    ምነው ወጥ ቤትኮ የተከበረ ስራ ነው ሞያም ያስተምራል ቢሰሙስ ምን ችግር አለው?

  • @aynadis5886
    @aynadis5886 20 дней назад +2

    ጀግና ጎበዝ ቅመም በርች ♥️😍🌹🌹👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    👏
    ደግሞ ድምጿ ሲያምር 😍

  • @abdilhamidHamza
    @abdilhamidHamza День назад

    መሻ አላህ በሠመነዉ ምንጣቀም ያርገን

  • @AyishaEthio
    @AyishaEthio 15 дней назад

    ❤❤🎉ማሻአላህ፣አቤት፣አገላለፅ

  • @አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር

    የስደት፣እህቶቼ፣አላህ፣አሳባችን፣ይጠግነን፣ይሙላልን፣ያሳካልን፣በልጅ፣በሳሊህ፣በሳልህ፣ባል፣ያሰብነው፣ያሳካልን፣የልባች፣ይሙላልን

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 20 дней назад +3

    ልጆችን አችአረቢም አችየትም አደርሽም ካሉአለቀነገሩ ወላሒ ከባድነው😢ጥሩአይደለም

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 15 дней назад

    ጎበዝ:በርታትሽልክነሽ:መለወጥም:አለ:ለካሥ❤❤❤❤

  • @ErukiaAhmed
    @ErukiaAhmed 4 дня назад

    ❤ሩቂ አመሰግናለሁ
    ስሜም ታሪኬም መመሳሰሉ ገርሞኛል

  • @sikosilo9832
    @sikosilo9832 20 дней назад +2

    አብሽሪልኝ ኢክሩየ ይሂን ስሚት አቀዋለሁ ያውም የልጀ አባት አይሴት መከራ ብዙነው

  • @JimaaAbajifari
    @JimaaAbajifari 16 дней назад

    ❤❤❤ thank you 👍👍👍

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 9 дней назад +1

    ጀዛክአላህአህቴአህመድጀዛክአላህ

  • @ĹobabaMm
    @ĹobabaMm 18 дней назад +1

    አህመድ በአላህ ይቺን ሌጂ አገናኘኝ የዶሮ ስልጠና እድትሠጠኝ እፈልጋለሁ

  • @مريمابراهيم-ك9ظ
    @مريمابراهيم-ك9ظ 19 дней назад +6

    ምንም አልጣመኝም ትምህርት የለው አላማ የለውም ስነምግባር የለውም አለባበስሽን አስተካክይ እህት ምንም የተማርኩብሽ የለም 😂😂😂🎉

    • @መድመቅደላዋማሻ
      @መድመቅደላዋማሻ 19 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @AnaAli-p2n
      @AnaAli-p2n 6 дней назад

      በወር ሶስመቶ ሽህ ብር እያገኘች እኮ ተው።ይሄ እንዴት አያነቃም

  • @bilalsleman9379
    @bilalsleman9379 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤የትነው ይህች እድራሻዎን

  • @NemaMuhamed
    @NemaMuhamed 17 дней назад +1

    ሣህ❤❤❤❤

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 20 дней назад +1

    ወደ ወሎ ዶሮ እርባታ እደት ይሆን እኔ ራሱ ሌላ አማራጭ አይኖረኝም ወደዚሁ ካልተሰማራሁ ሀገር ስገባ

  • @salehaliromedan6877
    @salehaliromedan6877 12 дней назад

    Allhamdulillah Allah akbar

  • @محمدمحمد-ز1ذ5ض
    @محمدمحمد-ز1ذ5ض 17 дней назад

    Ere ahmadi gaiwoti setochin atakirbln lebsa yalebesechii yichi nat anda😊

  • @WasKan-hw8sb
    @WasKan-hw8sb 20 дней назад +2

    በርች

  • @mediwoloyewa
    @mediwoloyewa 18 дней назад

    masha allah yene jegna sete alah ytebkshi

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 7 дней назад

    ሰላማሌላላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sumeyaa9913
    @sumeyaa9913 17 дней назад

    በርች❤

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 18 дней назад +3

    ሀገር ከገበሁ ሁለት አመት መንገዱን የምመረኝ አጥቼ ቁጭ ብየለሁ እስቲ እንደኔ የሆነቹ በተለይ አድስ አበበ የለቹ

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 18 дней назад

      አድስአበባከሆንሽ፣ነይ በውስጥ ❤

  • @maryamkasaw5131
    @maryamkasaw5131 18 дней назад

    Mesha allah

  • @Zahra-t7d8o
    @Zahra-t7d8o День назад

    እስክ ዱኣ ኣድርጉልኝ ባጣም እያማማኝ ነው ያጋሬ ልጆች ኡፉፉፉፉ ኣሁንስ ባጣም ካፈኝ 8 አመት ሙሉ ኣራብ ሃጋር ቆይቼ ምንም ብር ያላኝ ብቻ ኣልህምዱሊላህ

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 20 дней назад +1

    የኔ ጀግና ሴት❤

  • @noranora-jx7ut
    @noranora-jx7ut 17 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ 19 дней назад

    እቱቤኤሄነው አህመዴጀግናውበርታ ቅደም ቁጡርህ የሠጣህኝ ሊጅነኝ ኢሻአላህበአካልነው ❤ምነግርህየኔልዩ❤❤❤❤😊😊

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 19 дней назад

    ስደት ከባድ ነው

  • @TaibaAbdu
    @TaibaAbdu 19 дней назад

    👍👍👍👍

  • @ሀዩ-ወ
    @ሀዩ-ወ 20 дней назад +1

    ወላሂ የኛ ሠውየ አባት እኮነው እኛ ባለንበት አይዞርም

  • @SaraMuhddin
    @SaraMuhddin 20 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @መይሙናዩቱብ-ገ8አ
    @መይሙናዩቱብ-ገ8አ 4 дня назад

    አነጋገረሽን ሳላደቅ አላልፍም 🎉

  • @HedHed-s8c
    @HedHed-s8c 20 дней назад

    እንም እሄን ህይወት አሳልፌዋለሁ ከአንድም በሁለት ሰዉ 😢

  • @eexx1737
    @eexx1737 9 дней назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🙏🙏🙏👌👌👌

  • @IilOl-fc1wc
    @IilOl-fc1wc 20 дней назад

    ማሻአሏህ ሽጋ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 19 дней назад

    🎉🎉

  • @zakerwazekarya
    @zakerwazekarya 20 дней назад +3

    ስሜን ትመልስ ንገራት😅

  • @uAemn
    @uAemn 18 дней назад

    መጥቸ ምን እዴምስራ ግራ ገብቶኝ አለሁ

  • @SnapW321a
    @SnapW321a 19 дней назад

    👍

  • @AgeeMulm
    @AgeeMulm 18 дней назад

    በፍቅረመጭበረበር አንድመባል አለበት በፍትሄ ያሥፈልዋል እደት በአገራችን ጎረምሳ ናልቀሥ በሠው ሀገር ሳንጭበረበር ያገራችን አይጦች በሉን ያለፉ በትን ገዘብ ማጭበርበር ወድነትመሥሏቸው ያሳዝናል ወዶች ሀገረና ሴትን ጠባቂነበር አሁን ተቃራኒሆነ😢😢😢

  • @MohamedIbrahim-n4b
    @MohamedIbrahim-n4b 19 дней назад

    👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 17 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢ኔወደአበሺሪ😢😢😢😢😢😢😢

  • @فوزيهمحمد-و6ق
    @فوزيهمحمد-و6ق 4 дня назад

    ስኬት ማለት ለኔ አሏህን ባዘዘው መልኩ በትክክል መገዛት ነው ይህ ነው ሌላው ከዚህ በታች ነው

  • @حواءاا
    @حواءاا 19 дней назад +2

    አህመድየሚገርምታሪክነዉያለኝአቅርበኝ

  • @VidaAbdel
    @VidaAbdel 8 дней назад

    👏👏👏👏✌👌👍💞💞💞❤👂

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ 19 дней назад

    ማሻአላህ በርች

  • @አልሀምዲላ
    @አልሀምዲላ 19 дней назад

    መሻአለህ❤❤

  • @Fafi-l6d
    @Fafi-l6d 20 дней назад +5

    ወንድሜ ውስኪእኔንምአናግረኝ ያለሁት. ሳእውዲ ነው. ወይ እናት ወይአባት ወይወንድምየለኝም. ሀገርለመግባት ተስፋየለኝም ቤተሰብስለሌለኝ ቤትምመኪናምበቤተሰቦቹ ስምኡድርጎ ከዱኝ ዉዴት ልጩህ ሀቄን እንዳልጠይቅ ያስፈራሩኛል ፍትህ የለምወይ ዘመድለሌለን አረቦቼ ጥሩ የሚባሉ ስለሆኑ አለሁ እባሲ ብሄድም አልቀርብም ብሎ ሱደባቸው ከዛም ሼሪአውን ተቀይሮ ተደበቀ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @RehatLove
      @RehatLove 20 дней назад +3

      የአላህ እስኪ በሀቢባ ቲክቶክ ቅረቢ ፎቶው ካለሽ ፖስታ የምትችለውን ብታግዝሽ ከአላህ በታች አላህ በዳዩችን ይበቀልልን አቦ

    • @EthioNasEntertainment
      @EthioNasEntertainment  20 дней назад

      +251946262600

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 20 дней назад +1

      @RehatLove አሚንውዴ ለመናገርሞክሬነበርአላገኘዋትም እኔደሞ ንምብዙየምናገርአይደለሁም ልጆችሀገርቤት አሳግተውልኛልመኪናውንግንእናቱም ብዙከሄንኩላትቡሃላወንድሞቹም አናቃትምአሉ እዚህሳእውዲ ከሀቅየሚቆሙ ተከታትለውያሲዙትና ይላኩትሀገርቤትከዛየማያምኑከሄነ ይታሰራል ተባልኩ ግን ደከመኝ ዱአአድርጉልኝ እርያድ ሰውአላውቅም

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 20 дней назад

      @@EthioNasEntertainment እሺወንድሜ

    • @sojoo-zw2nb
      @sojoo-zw2nb 20 дней назад +1

      የአላህእህቴ ሚስኪንአላህይገዘሽ በጣምነዉየሳዘንሺኝአብሸርሁሉምነገርለኸይርነዉበየትላግኚሽስልክሽንባገኝዉደስይለኝነበር

  • @Amtellah-tube
    @Amtellah-tube 18 дней назад +2

    እኔም ውስጤ የተሰበረበት ሳአት ነው አሁን

  • @ኩንፈየኩን-ለ9ጀ
    @ኩንፈየኩን-ለ9ጀ 8 часов назад

    ምናለሂጃብ ብለብሺ

  • @مسارتمساري
    @مسارتمساري 19 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube 17 дней назад +1

    የሄንኮሜት የምታነቡ ሙስሊም እህት ወድሞቸ የአሏህ ስም 99 ነው ምነው ምነው አዱን መትራት አፈራችሁ የአላህ ብዙ ሰው አየሁ ፈጣሪ ፈጣሪ ማለትምንማለትነው አላህ ብትሉ ምንያሳፈራል አሏህ ልቦናይስጣችሁ

    • @Faizajemal-dw7yx
      @Faizajemal-dw7yx 15 дней назад

      😢በትክክል እኔም በጣም ገርሞኛል
      ያሰላም ❤ያቅዱስ ❤ያአዚዝ ❤ያሃሊም ❤ያህይ ያቅዩም ❤ 🫶🥰🥰🥰🥰✅✅

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 18 дней назад

    የኔም ሂወትነው በግማሽ ቤተስብ መጠላቱ ሲቀር በትዳር ሂወቴ እደዝህ ሁኛለሁው እኔም አልህምዱሊላህ

  • @KdraMhmad
    @KdraMhmad 18 дней назад

    👍👍👍👍🫶🫶🫶💪💪🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @adghjj7447
    @adghjj7447 16 дней назад

    😢😢😢😢😢😢🎉🎉

  • @akjlgfaloka3848
    @akjlgfaloka3848 13 дней назад

    እና አሁን ለሶሰተኛ ጊዜ እራሽን ልታጠፊ ነው ዋው ብራቦ መቸ አሰብሽ ሸርሙጣ አንች አላውቅሽም ሴተኛ አዳሪ ትሰሪ አል ነበር

  • @IilOl-fc1wc
    @IilOl-fc1wc 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዩ-ወ
    @ሀዩ-ወ 20 дней назад

    አላህ ይርዳን

  • @Jujutahir-v
    @Jujutahir-v 18 дней назад +1

    ግን የመዳም ቅመሞች ለምን 100ሺ አናስገባውም ሰብስክራይብ አረ ተው አሁን እነስም አይጠሬን እንኳን አርጉ ብላችሁ ከመቶ በላይ አስገብተናቸው የለም ለማንኛውም ጉዞ ወደ ስራ❤❤❤

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ 19 дней назад

    ምስኪን የሚቀቅያቀዋል

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 20 дней назад

    ማሻአላህ

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 19 дней назад +1

    አህመድ እኔም ታሪክ አለኝ ሪከርድ ሚሠብር😢😢😢😢😢አብሺሪ

    • @EthioNasEntertainment
      @EthioNasEntertainment  19 дней назад

      +251946262600 አናግሪኝ

    • @alzeinphone9732
      @alzeinphone9732 19 дней назад +2

      አላህካለሣምት ቀራኝልገባ ሀገሬ አህመዲዬኢሻአላህ በአካልነው ምነግርህ አላህከወፈቀኝ ዱአአርጉሊኝ በሠላም እድገባኢሻአላህ

    • @HawigeremameAsfa
      @HawigeremameAsfa 15 дней назад

      ክክክክክ😂😂😂😂ሑሉም አለው

  • @kayrujamel6775
    @kayrujamel6775 20 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @JamilaJam-yf1si
    @JamilaJam-yf1si День назад

    አይ የኛነገር

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 19 дней назад

    ትክክል

  • @MarthaBettie
    @MarthaBettie 15 дней назад

    Hi

  • @RozaAhmid
    @RozaAhmid 10 дней назад

    እሽ ምሳሌ ባል ያለን ወልደን በርቀት ያለን እንደት እንመን ብቻ ይከብዳል

  • @suzanyoutbesuzan9034
    @suzanyoutbesuzan9034 20 дней назад +1

    ውይ እኔም ያንች ነው የገጠመኝ አንዲ አመት ሙሉ አፈቀርኩሽ ሞትኩ ሄዲኩ ሲለኝ ከርሞ ምክንያቱን ሳላቀው ጠፍ እኔ ግን ገደል ግባ ነው ያልኩት ወንዶች ግን ምን ይሻላችሃሀል ሴትን ማስለቀስ

  • @كاميليا-م5ز
    @كاميليا-م5ز 20 дней назад +1

    አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @VidaAbdel
    @VidaAbdel 8 дней назад

    😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @HadhiyaEmmam
    @HadhiyaEmmam 20 дней назад

    ሀወ😢😢😢❤

  • @zkassawtube3078
    @zkassawtube3078 15 дней назад

    ግን አብዘሀኛው ኮምንት በማፍቀር የተጎዱ ናቸው አዳዴየማ እኔ ብቻ እስከሚመስለኝ ሰዉ መቅረቤን እፀፀትበታለሁ 😢

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ 19 дней назад

    የስውን ተኮል ስናይ የፈጣሪን እዝነት እናያላን