Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድም ሙሐመድን ማግኘት እና መርዳት ለምትፈልጉ:-0914415133 | Mohammed | 1000520175478መሀመድ ፀጋዬ
እሺ ልጠይቅ ነበር
አብሽር የኔ አባት ያልፋል ባአቅማችን እንረዳሃለን😢😢😢😢
እንሻ አላህ ለሌለም ጊዜ ቭድኦዉን ስትለቁ አድረሸቻዉን አስቀምጡ😢😢👍👍💝
@@minbertv1 ሽኩረን
😭😭😭😭
ያአላህ ለሰለምቴ እህት ወድሞች የምንረዳበትን ቋሚ ና ዘላቂ የሆነ ነገርን ስጠን
እህት ሙስሊም ያልሆኑት አጀዳ ያደርጉታል በነሶፊ በኔ መገዲ ማዲረስ እችላን እጂ በዚህ በገዘብ እያተለሉ ብዙ ስም የሚጠፈበት ነገር ነዉ
በትክክል ቢያንስ ቢያንስ አካውንት ስልክ ሙሉ ስም የሚኖርበት አካባቢ አስቀምጡልን
አሚን መሪ ቢኖረን ተቋም ይኖር ነበር ኡማውን የሚመራ አካል ጠፋ ይመጣሉ እንመራለን ብለው ይደነዝዛሉ ብቻ አላህ ኸይሩን ይሻልን ያረብ
ያአላህ ልብ የነካል በምን አግተን እንርዳው
አምን የራቢ
የኔ መገዶች ማቅረብ ብቻ ሳይሆን አድሬሳቸውንም አስቀምጡ ብዙ የሚረዷቸው አሉ👆👆👆👆👆👁👁👁👁👁👁👁
ሀቅቃ ብቻ እሄንን አዳምጦ ልቡ ያልታነከ የኖራል ብዬ አላሰብም .ሁሉም አቅም የቻላ አንድ ሺ እንኳን ብልክ ለሱ ይጠቅማል እኮ ከበድነው😢❤
Haqe new welahi balen be menchilewe akem ehet wenede mochachine benagezachiwe wenedemaaaaa lena elekese 😢😢😢😢😢😢😢 wenede seyalekese weseti enekale yamale set egna benalekese eshalale 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@@Sነኝወሎየዋ-c5o ዘግይተው ሊለቁ ይችላሉ አለዛ ሶፊያን በግሎ ጠይቁት እያሳዝን ወጣት ነው ተረባርቦ ልጁና ሚስቱጋ ተመቻችቶለት እንድኖ በተደረገ
@@WtipirerOitfdhhf😢😢
እውነት ነው
ሚንበሮች ግን በጣም በችግር የተጎዱ ሰለምቴወችን ለመርዳት አካውንት ብታስቀምጡ ሀሪፍ ነበር አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረው አሚን
0914415133 | Mohammed1000520175478መሀመድ ፀጋዬ
@@minbertv1 In active account እያለ እያስቸገረ ነው።
አሚንያረብ
@@Zebibahussen-xx5zy ይኸው አስቀምጠዋል ቁጥር ገብታችሁ ውሰዱ
🎉🎉@@minbertv1
አረ በአላህ እንደዛሬ ደግጨ አላቅም ይህን ልጂ ሰራ እነስጀምረው የአላህ ምን ጉድ ነው
እንኳንም አድራሻውን አስቀመጣችሁልን ኢንሻአላህ ይህን ችግሩን ይረሳ ዘንድ አቅማችን የቻለውን ያክል ሁሉ እንረዳዋለን ለሌላም ጊዜ የተቼገረ ሰው ስታቀርቡ ልክ እንደዚህ ልጅ ሰዎች እንረዳ ዘንድ አድራሻ ወይም አካውንት አብራችሁ ልቀቁልን
እናግዘዉና ሚስቱና ልጆ ጋር ይኑሩ. ያማል የኛ ነገር. አካውንት አስቀምጭልን ሶፍያ
@minbertv1 جزاكم الله خيرا
@@Leyla-p7d እኔ እንደዚ ልጅ አጀቴ የበላኝ የለም አላቅም ብዙ ግዜ አብሬ አለቅሳለሁ አዝናለሁ የቻልክትን አደርጋለሁ ግን የዚ ልጅ እጃ ጉችሬ ስለማቀው ነው መሰለኝ እንደዚ በዘሩ ሚገፋ ሰው አለ ብዬ እስቤም አላውቅም ለዛውም ሙስሊም ሆኖ አኡዙቢላ
@qtrdoh2067 በጣም ከባድ ነዉ በዚህ ዘመን ጃሂሊያ በሙስሊሙ ማህበረሰብ መኖሩ ያማል. አሏህ ያስተካክለን ያረብ
@@Leyla-p7d ጅህልና ይገልፀዋል እንዴ በጣም ያማል ከሁሉም የልጅቷ ቤተሰብ እነሱ ሚያገቧት ይመስል አላህ ልቦና ይስጣቸው በዛሬ ጊዜ ተዋዶ የሚኖር ትዳር ማደናቀፍ በራሱ ትልቅ ወጀል ነው ሌላው ይቅር የኔ ወድም ስብር አለ ኡፍፍፍ💔🥺
አረብ አገር ያለን ሰዋች ለማይርባ ነገር ብራችንን ከምበተን እደዚህ አይነቶችን ብንርዳ ተጠቃሚዎች ነን ነገ በአኼራ ኢንሻአላህ
በትክክል
ወላሂ የነገ ስቃችን ነው እንበርታ አድራሻውን አስቀምጠዋል
@@فوزيهمحمد-و6ق ያው አስቀመጡ የላ እናበርታው የዲን ወድማችን ሀባይቢ እኛ ቅመሞች አለንለት አብሽር
አላህ በሀቅ ላይ አፅንቶህ የነብያቶች የሷሊሆች እና የደጋጎች ጎረቤት ያድርግህ ኢላሂ
የኔ ወንድም ማልቀስ ያለብኝ እኔ ነኝ እነደ ሰሀባ ነው የተፈተንከው ጀነት ተደግሶልሀል አላህ ወዶህ ነው
ያአላህ አብሽር ወድማችን አላህ የዱኒያን ፈተናወች ያቅልልህ አኼላይም በጀነት ያበሽርህ ያረብ
ካፊሮች ውሸትን የበላይ ለማድረግ ገንዘባቸውን ግዜያቸው ህይወታቸው ይሰጣሉ። እኛ ሙስሊሞች ግን በተቃራኒው በዱንያ ፍቅር ተዘፍቀናል። እኛ ያለንበት ሁኔታ ሰለምቴዎች የሚደርስባቸው መከራ ስቃይ የሚላስ የሚቀመስ ማጣት በረዳ እስከማደር ይደርሳሉ። በመስለማቸው የሚደርስባቸው ችግር በራሱ ምስክር ናቸው። በሆነ አጋጣሚ ሚዲያ ላይ ከወጡ እንኳን ለማገዝ የሚራራጡት እድሜ ልካቸውን በአረቡ አለም ሰው ቤት የሚሰሩ ጀግና የሆኑ የማዳም ቅመሞች ብቻ ናቸው።።።።።።
Tikikil
ትክክል
በትክክል የኔ ውድ አይዛን
ትክክል አላህ አፊያ ይስጣቸው
ሡብሀን አላህ አብሽር ወድም አላህ ከታጋሾች ጋር ነዉ
ኸስቤላህ ወኒእመል ወኪል የዚህ ወንድማችንን እንባ ያስፈሰሳችሁ ጥንብ ዘረኞች ክርፋታሞች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ እንዳዋረዳችሁን ያዋርዳችሁ ኡፍፍፍፍፍፍ ልቤ ተሰበረ አብሽር ወንድም አለም አላህየ ዱኒያ አኼራህን ኑርርርርር ያርግልህ ያረብ
Zereynet tenbe nat ye Heweket hetret new Duha adriglchew
Ameen🤲🏽
አላህ ስራህን ይውደድልህ
መረረዳት ያለበት ይህ ነው
አካውንቱን ንገሩን የቻልነውን እናግዘው አብሽር ወንድሜ አላህ ካንተጋ ነው
አለ bro አካውንቱን ለጥፈውታል።
ሀባይብ ለጥፈዋል እንገዘው
ኮመት ስር አለ ገብተህ ውሰድ ወድም ተቀምጦዋል
ከላይ ስልክ ቁጥሩ አለልሽ
የኔ ወንድም አብሽር እኛ ሰለመቴዎች በዱንያ ብንፈተንም አሏህ ነገ በጀነት አይን አይቶት በቀልብም ሽው ብሎ የማያውቅ ጀነት ውስጥ ምርጥ መስተንግዶ አለን በዱንያም ደሞ ያበሽረናል ከሶብር በዃላ ትልቁን ውዴታውን እና ፍቅሩን ሰጥቶናል ከጀነት የሚበልጠውን አይደል አብሽር❤❤❤ርዝቅህንም ይከፍትልሀል ናልም በዱአ እንበርታ አሏህ ሀቁን ስለገለጸልን ያንተው ሰለምቴ ወንድምህ ነኝ ዱአ እንዳረግ❤❤
አብሺሩ
ወንድማችን አላህ ከጎንህ ይሁን ሶፊ በእውነት የልጁ ታሪክ ውስጥ ይነካል ኘሮግራም በዚ ዙሪያ ሰርታችው ኡማው እንደዚ አይነት ሰዎችን በተቻለን መጠን ሚረዳበት ነገር ቢፈጠር ጥሩ ይመስለኛል ለአሁኑ ግን የልጁን አካውንት ብታስቀምጡልን ደስ ይለናል አሰላም ዋለይኩም
ያአሏህ ያረህማን አንተው ደግፍቸው ❤❤❤
Amen
አልሀምዱሊላህ ምርጥ ባሮች አሉህ ግን ከሙስሊም እድህ ነገር ሢሠማ ያሣዝናል የአላህ የኔ ወንድም አላህ ያልታሠበ ሲሳይ ይለግስህ ያረብ
ኦኦ ያአላህ እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም በጣም ነው ዬረበሸኝ ሰለምቴ ለሆናቹህ ሁሉ አላህ በእስልምናቹ ላይ ያጠንክራቹ ❤❤❤❤❤
ይህን ዘረኝነት አላህ ከሀገራችን ያጥፋልን
አላሁ አክበርአልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ አላህዬ ያስደስትህ ይጠብቅህ ያረቢ አኺ ሀቢቢ 🤲💝💝💝
ሡባሀን አላህ እሚገርም ጥናትነው አላህ ያልታሠበ እርዝቅህን ይክፈትልህ ወድሜ ያረብ አስለቀሠኝ ኡፍ
እረ ሶፊ ባአላህ አካውት ካለው ኮሜት ስር አስቀምጭልን ኢሻአላህ ያቅማችን እንረደዋለን 😢😢😢😢 በጣም አንጀቴን የበላው
@@FoziaYesuf ሽኩረን
@@PeacefulDaffodils-vd1fs አፉወን
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ሶፊዬ እና ወንድማችን እንግዳወ ❤❤❤❤❤❤❤የኔ መንገድ የኔ መድረሳ ሰንትና ሰንት ነገር ያሰተማረኝ እኔ ምን ላይ እንዳለሁ እራሴን የምፈትሸበት ፕሮግራም ሶፊዬ ጀዛሸን አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ በአዱኛም በአኺራም ያሰደሰትሽ ካሜራማን ሁላቹሁም ለዚህ ምርጥ ፕሮግራም ደፈ ቀና እምትሉትን ሁሉ ጀዛኩሙላሁ አልፍ አልፍ አልፍ አልፍ አልፍ ኸይረ ጀዛአ ሁላቹሁን ለአላህ ብዬ እወዳቹሀላሁ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ይወደዳቹህ አሚን አላሁማ አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያኢላሂ ዘርኝነት እዚህ ደርሶል አንተ ኻትማችን አሳምርልን
ሲያሳዝን የኔ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ አስለቀሰኝ አይዞህ ወንድሜ አላህ ፅናቱን ይስጥህ
ያረብ ታረቀን እደዛሬ አዝኜ አላቅም ወድሜ ጥቂት ሰዎች ቢበዱልህ በ ሺ የምንቆጠር ከጎንህ ነን አብሽረ❤
ያአላህ ሰላምና እዝነት በሁላችንም ላይ ይውረድ!!ሰሏላሁ አለይሂ ወሰለም❤
እኔ ጉራጌ ነኝ ኑራጌዎች ይህን ካደረጉ አላህ ይበቀላቸው እስልምናንም ጉራጌም አይኩሉም በጣም አዝናለሁ ወላሂ😢😢😢😢😢😢
አሏህ ፅናቱ ይስጥህ ያአዩብ ምሳሌ ያድርግህ 😢😢ኢንሻሏህ ያልፉል ፈተና ለነብያቶችንም አልቀረም አሏህ ሱብሀነሁ ወታላ ለወደደውን ነው ሚፈትነው። والله يحب الصابري አሏህ ሱብሀነሁ ወታላ ታጋሾችንም ይወል ከባለቤትህንም በሰላም ያገናኛቹ እናንተም ኸይር ጀዛቹ አሏህ ሱብሀነሁ ወታላ ይክፈላቹ
ሱብሃነላህ አላህ ሰብር ይስጥህ አብሽር በቅርብ ህይወተህ ተቀይሮ የምናይ ያረገን ያረብ ውስጤነው የነካው ያአላህ
አብሽር ወንድሜ ከችግር በዋላ ፅጋ እና ተድላ ይመጣል ሁላችንም ተባብረን ቤተሰብህን ይዘህ በአላህ ፍቃድ በሰላም ትኖራለ አንተ ብቻ አድራሻህን አሳውቀን
ያ አላህ እረ እኔ ተጨነኩ በነገሮች ሁሉ ያረብ ሁሉንም ለኛ የሚሻለውን ታውቃለህ እና በራህመትህ እዘልኝ
ሱባሀን አላህ እባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ሚመሮች በአላህ እድህ አይነት እህት ወድም እህቶች ሲቀርቡ አድራሻቸውን አስቀምጡ 😭
@@seadaabera4805 ይኸው ቁጥር ውዴ
ከመጀመሪያ አርጉት አካውንቱን
ስብሀን አላህ አላህ ምኞትህን ሁሉ ያሳካልህ የኔ ወንድም አላህ ሲዋድህ ይፈትነሀል አላህ ምኞትህን አሳክቶልህ ከባለቤትህጋ ከሊጅህጋ እንደ ምትኖር ምኖቴ ነው ኢንሻአላህ 🥀🥀🥀🥀🥀💯💯
የአላህ አድሬሱን አስቀምጡ ሊላህ ያልን እንረዳዋለን ከሙስሊይም የማይጠበቅ አዳብ አላህ ይሄዳቸው አምስትም አስርም ያለንን እንርዳው የኔ አገት ድፍት ሊቤን ሰበረስን 😢😢😢😢
የሰደቃ ትንሺ የለዉም እንበረታ ወገኖቼ
@ghgh2316 ኢሻአላህ በእዚንአላህ
የመጀመሪያ ኮሜት ላይ ስልክ አካውንት ተቀምጧል
በዘርኝነት የተጨማለቃቹ ሙስሊሞች እፈሩ አሏህ ያዋርዳቹ
ወላሂ በእስልምናም ብቻ አይደለም እዉነት ሁሌም መከራ አለዉ እሚገርመዉ በችግርም ዉስጥ ምቾቹ ወላሂ የደረሰበት ነዉ እሚያቀዉ
አንተ አላህ ይወዲሀን ወንዲማችን አይዞህ ራሀብ መጥፎ ነዉ ሚስትህም አንተም አብራችሁ ትኖራላችሁ ያልፋን ገዘብ ታገኛለህ አላህ ያላሰብከዉን ይስጥህ!!!!
መንበሮች እባካቹ መርዳት ምንችለው መንገድ አመቻቹልን ያረቢ የዛሬ ይለያል አብሽር ወንድሜ ሁሉም ያልፋል.
ኮሜትላይ ፅፈዋል ስልክ ቁጥርና አካውቱን ፈልጊው ውዴ
እሄን ወድማችንን ተባብረን ትዳሩን አብረዉ እንድኖሪ እናድርግ. ልቤን ነዉ የሰበረዉ አቤት የሰለምቴዎች ጽናት
በትክክል 👍👍👍👍👍👍
አወ ወላሕ
እንረባረብ ያጀምአ 50 ሎሚ 1ሰዉ ሸኽሙ ነዉ ለ50 ሰዉ ጌጡ ነዉ
እባክሽን አድራሻውን ተባበሪን አይ ዘረኝነት አላህ ያጥፋልን የላኢለላህ ወንድሜ ደሜ አብሽር አማራ በየሄደበት ተገፍቶ አይቀርም ኢንሻ አላህ
@@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ ዘረኝነት ምን ብሄር አለው ብለሽ ነው በተለይ በእስልምና አፀያፊ ነው አኡዙቢላ እንርዳው የላ
የጉችሬ ልጆች ካላችሁ እባካችሁ አግኙት ውይ የኔ ወድም እኔ ልሰቃይ
ኢንሻአላህ
@Zehara-f7u ሽክረን ሀባይቢ ምነው አገር ውስጥ በሆንኩ አልኩኝ
ሶፊ እንደው በአላህ ይሁንባቹ እንደዚህ የተቸገሩ ወንድሞች ሲመጡ አካውንት አስቀምጡ
አለ በደብ እይው ኮትም ላይ አለ ለቀውታል😢
አካውንትና ስልክ ብታስቀምጡልን አሪፍ ነበር ወላሂ አሳዛኝ ታሪክ ነው በተለይ ሚስቱ እና ልጁን በእቅፉ እናስገባለት ያለችንን 5 ትም አስርም ያለንን የገር ሀታለው በሀሳብም ቢሆን እንርዳው አካውንትና ስልክ አስቀምጡልን ለውሰማህቱ😢
@@lubabamuhammed425 ገብተሽ ውሰጅ ውዴ ✌️🌹
መሻ አላህ ህልም እውነት ነው ሱበሀን አላህ እኔም ልክ እንደሱ ሰባት ቀን ኢሻራ አይቸ ነው ወደስልምና የገባሁት አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ
ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ ዉዴ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ
ስብሃን አሏህ ክፋታችን ጥግ የደረስ ነው ሶፍ እባክሽ በዝህ ዓይነት ችግሮች ዙርይ መማረያ የምሆን ፗረግራም ሲሩበት
አሰላሙአለይኩም ያ በኒ አደም ለአላህ ብለን እንረዳዉ ሰደቃ ነዉ 5/10 ነገ ለአሄራችን ይጠቅመናል ከሚወዳት ሚስቱ በማጣት አይለያዩ ቀጣዩን ደግሞ በደስታ ከባለቤቱ እና ከልጁ ጋር አብረዉ አሏህ ያሳየን የረብ አብሺሩ ይሄን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ በዱንያም ምቾትን በአሄራም ጀነትን አሏህ ይመዳችሁ❤❤❤
እንርዳዉ
ሱባህን አላህ የኢትዩ ሙስልሞች ባልሀብቶች ይህን አይታቹሁ እዳታልፎ ቤትም ስራም ስጥታቹሁ ከሚስቱ እና ከልጁ ጋር መልሱት ስንት ባልሀብት አላቹሁ
በእውነት ሙስሊሙ እንድ ነገር ማድረግ እንዳለበት ይሰማኛል:: አሳዛኝ ህይወት ነው::ሊረዳ ይግበዋል::
ኢናሊላህ ወኢናኢልሂ እራጁኡል ላሀዉላ ወለቁወተ ኢላህ ቢላህ ሀስባላሁ ወነኢመል ወክል አብሺር ውንድማችን ከችግር ቢኋላ ሚቹት አለ አላህ ጥናቱን ይስጥህ መጨርሻህን አላህ ያሳምርልክ ያርብ መጨርሻችንን አሳምርልኝ ዘርኝነት ጥንብ ነው ብለውናል ነብዩ ሱለላሂ አለይሂ ወሰለም
ሳህ
የኔ ከርታታ ወንድም አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ።እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት።ዘረኝነት ጥብ ናት ራቋት ወንድም እህቶቸ
ያአላህ የኛ የሙስሊሞች ድክመት ያሳፍራል አላህ ይሃዲና ነገር ግን በጣም ያሳዝናል ታሪኩ 😢 የኔ መንገድ እንደዚህ ስታቀርቡ የኢኮኖሚ ችግር ለገጠማቸው ሰዎች አካውንታቸው ብታስቀምጡ ጥሩ ነው ብንተባበር አላህ ዘረኝነትን ከምድር ያጥፋልን
አላህ ያግራለት እንሻአላህ የቻልነውን እንርዳ ነገ ከአላህ እናገኛለን
አቤት ጥንካሬ አቤት መቻል የኔወድም አላህ አዱኒያ አኼራህን ኑርያድርግልህ አላህ በኸይር ነገር ይተካህ ወድሜ አይ ሰዉ ክፉ ማንም ያመነበትን ነዉ የሚከተለዉ ለምን ይሄንንያህል እሱ ነዉ የሚጠየቀዉ በሂወቱ ምንአገባችሁ እናት ለመግደል የሞከራችሁ ወበዴወች አብሽር ወድምአለም ጀግና ነህ ወላሂ የሙስሊም ባለ ሀብቶች ይህንንልጅ እርዱት እኛም መቻልነዉ እንርዳዉ ለማንም ወበዴከመላክ 👍👍👍👍👍👍
ሱበሀን አላህ የእኔ ወንዲም አላህ ያፅናክ ቤኖርኝ ቤቱ ሁሉ ሰራልህ ነበር ያልፍል አብሺር
አብሽር ወንድሜ የኛ ማሃበረሰብ የውሥጥህ ችግር ቀርቦ ከመረዳት ይልቅ ፊለፊት ባየው ነገር ይፈርዳል እርግጠኛ ነኝ ከዛሬ በኋላ ህወትክ ይሥተካከላል ሶፊ እህታችን ከባለቤቱጋር ያለውን ችግር ጠይቃትና አብሮ እንዲኖሩ አመቻቺ ጀግናችን
አቅሙ ስላልፈቀደ ነው እጅ ሌላ አይደለም ኢሻአላህ ብልህ ፈቃ ይህን ያየሁሉ እንረዳዋለን ከባልተቤቱም ጋር በተሻለ ሁኔታ እደሚኖር ባላህ ላይ ሙሉ ተስፋ አለኝ ኢሻአህላ
@Sነኝወሎየዋc5oበምን አድራሻ ነው የሚረዳው ሚንበሮች ፍቃደኘ ከሆናቸ እንደዚ ችግርላይ ያሉትን ሰለምቴዎች ላቦኬ ሚዲያ ብታሥተላልፉ ባይነኝ ለምን እናንተ አድራሻቸውን ሥለማትሰጡ አቦኬ ሚዲያ የተቸገሩ ከሆነ ሥልካቸውን አካውንታቸውን ያሥቀምጣል ብቻ ያለውን ችግር የምታቁት እናንተ ናቹና አፉዋን
በጣም የሚገርመዉ መድረሣ እየቀራ የመታው አላህ መልስ ይሰጠው ያዛዝናናል
ወላሂ በዚህ ልክ በዘረኝነት የወረድን አልመሰለኝም ነበር በጣም አዘኩኝ በጣም ልቤ ቆሰለ. ሙስሊም ሁኖ. ስለዘረ የሚያወራ ያለ አይመስለኝም ነበር. ሁሌም እኔ ዘረኝነትን እዴተቃወምኩኝ ነው እምኖረው ምክናያቱም ዘረኝነት ጥብነው. ጥብን አልከተልም. ያሳፍራል ሙድሊም ሁኖ ስለዘረኝነት ማሰብ. 😢😢😢😢. አተን አላህ ፅናቱን ይስጥህ. አላህ ካተጋር ይሁን
ኢሻላህ ወድሜ የአላህ ራህመት ቅርብነው የወደዳዉን ባረያው ሊፈትገው ይፈልጋል ብዙ የአገሬ ሙስሊሙች ገና አልገባቸውም ባዱንያ ተጠምደዋል እሱ የዘረጋው ፈጥረት አለም የግላቸው አረጉት አላህ ይመልሳቸው የአያቱ መሬት ላያቱ ማሰጠው ዞር ብለው እንድያስቡ ያድርጋቸው ቢገባቸው የሶሰት ክንዱ ቢያስቡ ይሻላቸው ነበር
የሚወዱትን ለሚወዱት መመኘት የሠው ልጅ ሁሉ ፍላጎት ነውና እኔም የምወደውን እስልምና ለምወዳቸው እናትና አባት ሁለየ እመኛለሁ እስኪ አላህ ይወፍቅልሺ በሉዩኝ የኔ አለኝታወች በዱአችሁ አግዙኝ ወላሂ እነሡን ሳስብ ልቤ በጣም ያዝናል😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ይወፍቃቸው ሁቢ
አላህ ይወፈቃቸዉ የረብ
አላህ የልብ መሻትሽን ያሟላልሽ አላህ ሱብሀነ ታአላ ህድያ ይጣቸው ❤❤❤❤❤
አብሸር ወድማችን አላህ በጀነት ያበሸርህ ያረብ የዱኒያን ፈተናወች ይአላፈሊ አላህ የሚወደዉን ሰዉ ነው የሚፈት ነው አብሸር
ያአላህ በጣም ከባድ ነው ሶፊ በአላህ የምንርዳው መንገድ ከለ አስቅምጭልን በአላህ
የአላህ አላህ እምነትህን ዘላቂ ያድርግልህ
ያሱበሀን አላህ ከዛረኝነት እራቁ ስንበል አልሰመ አልን አላህ ያዉጣን
ያአላህ😢 አላህ ያልታሰበ እርዚቅ ይወፍቅህ የዛሬዉ እባ ወደ ደስታ ይቀይረዉ ያረብ ወንድማችን🎉
የኔ አባት መረዳ ያለበት ነዉ ሲሳዝን ኡፍ😢
አብሽር ወንድሜ አላህ አይሳሳትም ሆን ብሎ ነው የሚፈትንህ ፈረጃውን ሊሰጥህ ነው አላህ ይፈርጅህ
ወላሒ ሙስሞች እንተባበር እባካችሑ ኸረ ተው ሐብታችሑን ለዚሕ እናውለው ዱአቸውን ታገኛላችሑ ለአላሕ ብለችሑ መርጃ ድርጅት ከፍተን እርዳቸው
የኔ ወንድም እዴት አይነት ነገር ነው ያሳለፍከው ወድልጅ ሲያለቅስ አልችልም አላህ ይጠብቅህ
ሱብሀን አላህጀግና ወድማችን ከልጆችህ ከሚስትህ አብራቹ ትኖራቸው ኢሻአላህ
አይ ሙሥሊሞች ሥም ብቻ ታሣዝናለችሁ ትክክለኛው ሙሥሊም ሠለምቴ ነው አላህ በዱኒያም በአኬራም ያሥደሥታችሁ ያረብ ያረብ ☝
ያአሏህህህህህህህ😢 እሷን ያለማየት ያለው ኢማን እባካችሁ እንርዳው ሚስቱና ልጁጋ ይኑር
አህለን ሶፊ ❤❤❤❤❤ እንካን ደህና መጣህ ወንድማችን ወደ ተፈጠርክበት ሃይማኖት አልሃሙዱሊላህ ❤❤❤❤😢😢
ያዱኒያ ፈታነ ብዙ ነው ብቻ ሰብሩ አለህ ከሶብረኞች ነው ረሱለችን ሶሎ አለሁ አለይሂ ወሳሊም በረብ ያታነሳ ድንገይ በሆዳቻው ያስሩ ነብር ዳሞ አለህ ይወድሀል ወዳ ብርሃን አምጥቶሀል
ስልኩን እንኳ አስቀምጡልን ለአላህ ብላችሁ ይህ ሰለምቴ ካልተረዳ እናንተ ሚምበሮችም ያው በአላህ ዘንድ ተጠያቂዎች ትሆናላችሁ ልክ እንደገፉ ሙስሊሞች
ሱብሀን አላህ አላህ ያፅናህ እርዚቅህንም አላህ ይክፈትልህ
ውድ የአሄራ ወንድሜ አላህ ያግዝህ የተሻለ ህይወት ይስጥህ
አሚን ያረበ
አላሁአክበር አላሁ አክበር ወላሂለየት ያለ ሂስትሪ ነው ያረብ የሁላችንም መጨረሻ አሳምርልን ያረብአላህ ይውደደን
የኔ አባት አብሽር ቡክ አሥቀምጡ በተቻለኝ ለመርዳት እፈልጋለሁ ❤
አለ
@@Saeda263ምን ቡክ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልሽ /ህ
ወድማችንም አብሽ አላህ የወደደዉባሪያነዉ ሚፈትነዉ እምነትህምጥርት ሊያረግልህ ፈልጎነ ዉ አላህ በተከበረቃሉ ሠዎች አመንን ብቻ ሥላሉ ሣይፈተኑ ሚቀሩ ይመሥላቸዋል እዴ እምነታቸዉ ምንያክል እደሆነ ሣይፈተኑ ይለናል አላህ ፈተናዎቹ በፅናት የምንወጣያድርገን ያረብ
Be Allah Accauntun askemichilign ...please magez infeligalen
በጣም የምያሳዝንና እንደ ሙስሊም ሊናፍርበት የሚገባ ታሪክ ነው 💔
የአላህ ቁርአን ያህል እየቀሩ እየሀፈዙ ስለዘረኝነት ማውራት አላህ እሚዎደውን ባሪያ ይፈትናል አላህ ዱኒያ አኼራህን ኑር ያድርግል ያረብ ወላሂ ሱመ ወላሂ ሱመ ወላሂ ሙስሊሞች ነገ ተጠያቂ ናችሁ ቁጥሩን//አካውቱን አስቀምጡ ሚበሮች ምን ሁናችሁ ነው እናንተ እየበላችሁ እየጠጣችሁ ዘንጣችሁ እየዎጣችሁ አንድ ሰአት ሙሉ አስለፍልፋችሁ ይሄ ልብ ሳይሆን ያላችሁ ድጋ ነው😢😢
@minbertv1 ❤❤❤ ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ 10ም/20ም ያቅማችንን እናግዘው ከልጁጋ ከሚስቱጋ በሰላም እንድኖር ኢንሻአላህ
የኛ የሰለምቴወች ታሪክ ሆድ ይፍጀው አብሽር ወንድሜ ሁሉም ለኸይር ነው አላህ ከጭቀት ያውጣህ
Ebakachihu accauntun ena silikun askemitulin abshir enibelew egnam agjir enagignbet
መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አብሽር ሙስሊም እዱኒያለይ የፈተናል ይኀየታውቅነው አላህ የሚውደውን ይፈትናል አላሀምዱሊላሂ እኒያመተል ኢስላም ኢስላም ኑርነው
አብሽርወንሚአላህይርዳህሁሉምነገርያልፈል
አላህ አንተ ጠብቀን ይቅርታህን እለምናለው ፣ከዘረኝነት በሽታ ነፃ አድርገኝ አላህ ሁላችንንም ሙስሊሞች ጠብቀን ፣ወንድሜንም ከችግሩ ነፃ ታወጣው ዘንድ እለምንሀለው!
የኔ ወንድም ከዚህ ቡሀላ ችግር አረቆ ከለጅህና ከባለበትጋ እምትኖር ያድርግህ አላህ ይደግፍህ
አሰ ወም ሶፊ የኔ መንገድ ኘሮግራምሽ በጣም ተወዳጅ ነው ከዚህ እልፍ ሲል እስልምናን እውነት አውቀው መንገዱን ለጀመሩ ደግሞ የሚገጥማቸውን ለሌሎች ሰለምቴዎች ትምህርት ይሆናል እኛም ሙስሊሞች ደግሞ እነሱን በማገዝ ምን ያህል እንደምንወዳቸው መግለፅ አለብን ከዚ በዘለለ በአንች በኩል የምታቀርቢያቸውን እንግዶች አካውንታቸውን ከነስማቸው አሳውቂላቸው ሚረዳ ይርዳቸው
❤❤❤
ያአሏህ በተሰቦቸን ሂዲያ ይሥልኝ
ወይኔ ወይኔ ምን አይነት ዘረኝነት ነው የተረገሙ ቤተሰብ ውይ አንገቱን ያስደፋቹት ይድፋቹ እረ እንዴት እንርዳው በዚህ ፕሮግራም ላይ ብዙ የተበደሉ ይቀርባሉ ዝም አንበል ተባብረን እንርዳቸው ኡስታዞችም የት ናቹ
ያረብ የአላህ አብሽሪ ወድሚ አካዉት አስቀምጡልን
@minbertv1 ኢንሻአላህ
Mashaallah Allah yichemirlih Abshir Abshir yalfal ,hulum yistekakelal,ke balebetih ke ijihi ga r yagdnagnih
ሥልክና አከካውንትቁር አሥቀም እናግዘው
ያአላህ ጥክርና ማሻአላህአላህ እሪዚቅህን ይክፈትልህ ወድሜ
አራ አዎንት ከላቹህ ሲጡኝ የቅሜን ለግዘዉ😢😢
Enem efelegakwu account
ወንድም ሙሐመድን ማግኘት እና መርዳት ለምትፈልጉ:-
0914415133 | Mohammed | 1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
እሺ ልጠይቅ ነበር
አብሽር የኔ አባት ያልፋል ባአቅማችን እንረዳሃለን😢😢😢😢
እንሻ አላህ ለሌለም ጊዜ ቭድኦዉን ስትለቁ አድረሸቻዉን አስቀምጡ😢😢👍👍💝
@@minbertv1 ሽኩረን
😭😭😭😭
ያአላህ ለሰለምቴ እህት ወድሞች የምንረዳበትን ቋሚ ና ዘላቂ የሆነ ነገርን ስጠን
እህት ሙስሊም ያልሆኑት አጀዳ ያደርጉታል በነሶፊ በኔ መገዲ ማዲረስ እችላን እጂ በዚህ በገዘብ እያተለሉ ብዙ ስም የሚጠፈበት ነገር ነዉ
በትክክል ቢያንስ ቢያንስ አካውንት ስልክ ሙሉ ስም የሚኖርበት አካባቢ አስቀምጡልን
አሚን መሪ ቢኖረን ተቋም ይኖር ነበር ኡማውን የሚመራ አካል ጠፋ ይመጣሉ እንመራለን ብለው ይደነዝዛሉ ብቻ አላህ ኸይሩን ይሻልን ያረብ
ያአላህ ልብ የነካል በምን አግተን እንርዳው
አምን የራቢ
የኔ መገዶች ማቅረብ ብቻ ሳይሆን አድሬሳቸውንም አስቀምጡ ብዙ የሚረዷቸው አሉ👆👆👆👆👆👁👁👁👁👁👁👁
ሀቅቃ ብቻ እሄንን አዳምጦ ልቡ ያልታነከ የኖራል ብዬ አላሰብም .ሁሉም አቅም የቻላ አንድ ሺ እንኳን ብልክ ለሱ ይጠቅማል እኮ ከበድነው😢❤
Haqe new welahi balen be menchilewe akem ehet wenede mochachine benagezachiwe wenedemaaaaa lena elekese 😢😢😢😢😢😢😢 wenede seyalekese weseti enekale yamale set egna benalekese eshalale 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@@Sነኝወሎየዋ-c5o ዘግይተው ሊለቁ ይችላሉ አለዛ ሶፊያን በግሎ ጠይቁት እያሳዝን ወጣት ነው ተረባርቦ ልጁና ሚስቱጋ ተመቻችቶለት እንድኖ በተደረገ
@@WtipirerOitfdhhf😢😢
እውነት ነው
ሚንበሮች ግን በጣም በችግር የተጎዱ ሰለምቴወችን ለመርዳት አካውንት ብታስቀምጡ ሀሪፍ ነበር አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረው አሚን
0914415133 | Mohammed
1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
@@minbertv1 In active account እያለ እያስቸገረ ነው።
አሚንያረብ
@@Zebibahussen-xx5zy ይኸው አስቀምጠዋል ቁጥር ገብታችሁ ውሰዱ
🎉🎉@@minbertv1
አረ በአላህ እንደዛሬ ደግጨ አላቅም ይህን ልጂ ሰራ እነስጀምረው የአላህ ምን ጉድ ነው
እንኳንም አድራሻውን አስቀመጣችሁልን ኢንሻአላህ ይህን ችግሩን ይረሳ ዘንድ አቅማችን የቻለውን ያክል ሁሉ እንረዳዋለን ለሌላም ጊዜ የተቼገረ ሰው ስታቀርቡ ልክ እንደዚህ ልጅ ሰዎች እንረዳ ዘንድ አድራሻ ወይም አካውንት አብራችሁ ልቀቁልን
እናግዘዉና ሚስቱና ልጆ ጋር ይኑሩ.
ያማል የኛ ነገር. አካውንት አስቀምጭልን ሶፍያ
0914415133 | Mohammed
1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
@minbertv1 جزاكم الله خيرا
@@Leyla-p7d እኔ እንደዚ ልጅ አጀቴ የበላኝ የለም አላቅም ብዙ ግዜ አብሬ አለቅሳለሁ አዝናለሁ የቻልክትን አደርጋለሁ ግን የዚ ልጅ እጃ ጉችሬ ስለማቀው ነው መሰለኝ እንደዚ በዘሩ ሚገፋ ሰው አለ ብዬ እስቤም አላውቅም ለዛውም ሙስሊም ሆኖ አኡዙቢላ
@qtrdoh2067 በጣም ከባድ ነዉ በዚህ ዘመን ጃሂሊያ በሙስሊሙ ማህበረሰብ መኖሩ ያማል. አሏህ ያስተካክለን ያረብ
@@Leyla-p7d ጅህልና ይገልፀዋል እንዴ በጣም ያማል ከሁሉም የልጅቷ ቤተሰብ እነሱ ሚያገቧት ይመስል አላህ ልቦና ይስጣቸው በዛሬ ጊዜ ተዋዶ የሚኖር ትዳር ማደናቀፍ በራሱ ትልቅ ወጀል ነው ሌላው ይቅር የኔ ወድም ስብር አለ ኡፍፍፍ💔🥺
አረብ አገር ያለን ሰዋች ለማይርባ ነገር ብራችንን ከምበተን እደዚህ አይነቶችን ብንርዳ ተጠቃሚዎች ነን ነገ በአኼራ ኢንሻአላህ
በትክክል
0914415133 | Mohammed
1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
ወላሂ የነገ ስቃችን ነው እንበርታ አድራሻውን አስቀምጠዋል
@@فوزيهمحمد-و6ق ያው አስቀመጡ የላ እናበርታው የዲን ወድማችን ሀባይቢ እኛ ቅመሞች አለንለት አብሽር
አላህ በሀቅ ላይ አፅንቶህ የነብያቶች የሷሊሆች እና የደጋጎች ጎረቤት ያድርግህ ኢላሂ
የኔ ወንድም ማልቀስ ያለብኝ እኔ ነኝ እነደ ሰሀባ ነው የተፈተንከው ጀነት ተደግሶልሀል አላህ ወዶህ ነው
ያአላህ አብሽር ወድማችን አላህ የዱኒያን ፈተናወች ያቅልልህ አኼላይም በጀነት ያበሽርህ ያረብ
ካፊሮች ውሸትን የበላይ ለማድረግ ገንዘባቸውን ግዜያቸው ህይወታቸው ይሰጣሉ። እኛ ሙስሊሞች ግን በተቃራኒው በዱንያ ፍቅር ተዘፍቀናል። እኛ ያለንበት ሁኔታ ሰለምቴዎች የሚደርስባቸው መከራ ስቃይ የሚላስ የሚቀመስ ማጣት በረዳ እስከማደር ይደርሳሉ። በመስለማቸው የሚደርስባቸው ችግር በራሱ ምስክር ናቸው። በሆነ አጋጣሚ ሚዲያ ላይ ከወጡ እንኳን ለማገዝ የሚራራጡት እድሜ ልካቸውን በአረቡ አለም ሰው ቤት የሚሰሩ ጀግና የሆኑ የማዳም ቅመሞች ብቻ ናቸው።።።።።።
Tikikil
ትክክል
በትክክል የኔ ውድ አይዛን
ትክክል አላህ አፊያ ይስጣቸው
ሡብሀን አላህ አብሽር ወድም አላህ ከታጋሾች ጋር ነዉ
ኸስቤላህ ወኒእመል ወኪል የዚህ ወንድማችንን እንባ ያስፈሰሳችሁ ጥንብ ዘረኞች ክርፋታሞች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ እንዳዋረዳችሁን ያዋርዳችሁ ኡፍፍፍፍፍፍ ልቤ ተሰበረ አብሽር ወንድም አለም አላህየ ዱኒያ አኼራህን ኑርርርርር ያርግልህ ያረብ
Zereynet tenbe nat ye Heweket hetret new Duha adriglchew
Ameen🤲🏽
አላህ ስራህን ይውደድልህ
መረረዳት ያለበት ይህ ነው
አካውንቱን ንገሩን የቻልነውን እናግዘው አብሽር ወንድሜ አላህ ካንተጋ ነው
አለ bro አካውንቱን ለጥፈውታል።
ሀባይብ ለጥፈዋል እንገዘው
ኮመት ስር አለ ገብተህ ውሰድ ወድም ተቀምጦዋል
ወንድም ሙሐመድን ማግኘት እና መርዳት ለምትፈልጉ:-
0914415133 | Mohammed | 1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
ከላይ ስልክ ቁጥሩ አለልሽ
የኔ ወንድም አብሽር እኛ ሰለመቴዎች በዱንያ ብንፈተንም አሏህ ነገ በጀነት አይን አይቶት በቀልብም ሽው ብሎ የማያውቅ ጀነት ውስጥ ምርጥ መስተንግዶ አለን በዱንያም ደሞ ያበሽረናል ከሶብር በዃላ ትልቁን ውዴታውን እና ፍቅሩን ሰጥቶናል ከጀነት የሚበልጠውን አይደል አብሽር❤❤❤ርዝቅህንም ይከፍትልሀል ናልም በዱአ እንበርታ አሏህ ሀቁን ስለገለጸልን ያንተው ሰለምቴ ወንድምህ ነኝ ዱአ እንዳረግ❤❤
አብሺሩ
ወንድማችን አላህ ከጎንህ ይሁን ሶፊ በእውነት የልጁ ታሪክ ውስጥ ይነካል ኘሮግራም በዚ ዙሪያ ሰርታችው ኡማው እንደዚ አይነት ሰዎችን በተቻለን መጠን ሚረዳበት ነገር ቢፈጠር ጥሩ ይመስለኛል ለአሁኑ ግን የልጁን አካውንት ብታስቀምጡልን ደስ ይለናል አሰላም ዋለይኩም
ያአሏህ ያረህማን አንተው ደግፍቸው ❤❤❤
Amen
አልሀምዱሊላህ ምርጥ ባሮች አሉህ ግን ከሙስሊም እድህ ነገር ሢሠማ ያሣዝናል የአላህ የኔ ወንድም አላህ ያልታሠበ ሲሳይ ይለግስህ ያረብ
ኦኦ ያአላህ እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም በጣም ነው ዬረበሸኝ ሰለምቴ ለሆናቹህ ሁሉ አላህ በእስልምናቹ ላይ ያጠንክራቹ ❤❤❤❤❤
ይህን ዘረኝነት አላህ ከሀገራችን ያጥፋልን
አላሁ አክበር
አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ
አላህዬ ያስደስትህ ይጠብቅህ ያረቢ አኺ ሀቢቢ 🤲💝💝💝
ሡባሀን አላህ እሚገርም ጥናትነው አላህ ያልታሠበ እርዝቅህን ይክፈትልህ ወድሜ ያረብ አስለቀሠኝ ኡፍ
እረ ሶፊ ባአላህ አካውት ካለው ኮሜት ስር አስቀምጭልን ኢሻአላህ ያቅማችን እንረደዋለን 😢😢😢😢 በጣም አንጀቴን የበላው
0914415133 | Mohammed
1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
@@FoziaYesuf ሽኩረን
@@PeacefulDaffodils-vd1fs አፉወን
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ሶፊዬ እና ወንድማችን እንግዳወ ❤❤❤❤❤❤❤የኔ መንገድ የኔ መድረሳ ሰንትና ሰንት ነገር ያሰተማረኝ እኔ ምን ላይ እንዳለሁ እራሴን የምፈትሸበት ፕሮግራም ሶፊዬ ጀዛሸን አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ በአዱኛም በአኺራም ያሰደሰትሽ ካሜራማን ሁላቹሁም ለዚህ ምርጥ ፕሮግራም ደፈ ቀና እምትሉትን ሁሉ ጀዛኩሙላሁ አልፍ አልፍ አልፍ አልፍ አልፍ ኸይረ ጀዛአ ሁላቹሁን ለአላህ ብዬ እወዳቹሀላሁ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ይወደዳቹህ አሚን አላሁማ አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያኢላሂ ዘርኝነት እዚህ ደርሶል አንተ ኻትማችን አሳምርልን
ሲያሳዝን የኔ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ አስለቀሰኝ አይዞህ ወንድሜ አላህ ፅናቱን ይስጥህ
ያረብ ታረቀን እደዛሬ አዝኜ አላቅም ወድሜ ጥቂት ሰዎች ቢበዱልህ በ ሺ የምንቆጠር ከጎንህ ነን አብሽረ❤
ያአላህ ሰላምና እዝነት በሁላችንም ላይ ይውረድ!!
ሰሏላሁ አለይሂ ወሰለም❤
እኔ ጉራጌ ነኝ ኑራጌዎች ይህን ካደረጉ አላህ ይበቀላቸው እስልምናንም ጉራጌም አይኩሉም በጣም አዝናለሁ ወላሂ😢😢😢😢😢😢
አሏህ ፅናቱ ይስጥህ ያአዩብ ምሳሌ ያድርግህ 😢😢ኢንሻሏህ ያልፉል ፈተና ለነብያቶችንም አልቀረም አሏህ ሱብሀነሁ ወታላ ለወደደውን ነው ሚፈትነው። والله يحب الصابري አሏህ ሱብሀነሁ ወታላ ታጋሾችንም ይወል ከባለቤትህንም በሰላም ያገናኛቹ እናንተም ኸይር ጀዛቹ አሏህ ሱብሀነሁ ወታላ ይክፈላቹ
ሱብሃነላህ አላህ ሰብር ይስጥህ አብሽር በቅርብ ህይወተህ ተቀይሮ የምናይ ያረገን ያረብ ውስጤነው የነካው ያአላህ
አብሽር ወንድሜ ከችግር በዋላ ፅጋ እና ተድላ ይመጣል ሁላችንም ተባብረን ቤተሰብህን ይዘህ በአላህ ፍቃድ በሰላም ትኖራለ አንተ ብቻ አድራሻህን አሳውቀን
0914415133 | Mohammed
1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
ያ አላህ እረ እኔ ተጨነኩ በነገሮች ሁሉ ያረብ ሁሉንም ለኛ የሚሻለውን ታውቃለህ እና በራህመትህ እዘልኝ
ሱባሀን አላህ እባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ሚመሮች በአላህ እድህ አይነት እህት ወድም እህቶች ሲቀርቡ አድራሻቸውን አስቀምጡ 😭
0914415133 | Mohammed
1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
@@seadaabera4805 ይኸው ቁጥር ውዴ
ከመጀመሪያ አርጉት አካውንቱን
ስብሀን አላህ አላህ ምኞትህን ሁሉ ያሳካልህ የኔ ወንድም አላህ ሲዋድህ ይፈትነሀል አላህ ምኞትህን አሳክቶልህ ከባለቤትህጋ ከሊጅህጋ እንደ ምትኖር ምኖቴ ነው ኢንሻአላህ 🥀🥀🥀🥀🥀💯💯
የአላህ አድሬሱን አስቀምጡ ሊላህ ያልን እንረዳዋለን ከሙስሊይም የማይጠበቅ አዳብ አላህ ይሄዳቸው አምስትም አስርም ያለንን እንርዳው የኔ አገት ድፍት ሊቤን ሰበረስን 😢😢😢😢
የሰደቃ ትንሺ የለዉም እንበረታ ወገኖቼ
@ghgh2316 ኢሻአላህ በእዚንአላህ
የመጀመሪያ ኮሜት ላይ ስልክ አካውንት ተቀምጧል
በዘርኝነት የተጨማለቃቹ ሙስሊሞች እፈሩ አሏህ ያዋርዳቹ
ወላሂ በእስልምናም ብቻ አይደለም እዉነት ሁሌም መከራ አለዉ እሚገርመዉ በችግርም ዉስጥ ምቾቹ ወላሂ የደረሰበት ነዉ እሚያቀዉ
አንተ አላህ ይወዲሀን ወንዲማችን አይዞህ ራሀብ መጥፎ ነዉ ሚስትህም አንተም አብራችሁ ትኖራላችሁ ያልፋን ገዘብ ታገኛለህ አላህ ያላሰብከዉን ይስጥህ!!!!
መንበሮች እባካቹ መርዳት ምንችለው መንገድ አመቻቹልን ያረቢ የዛሬ ይለያል አብሽር ወንድሜ ሁሉም ያልፋል.
ኮሜትላይ ፅፈዋል ስልክ ቁጥርና አካውቱን ፈልጊው ውዴ
እሄን ወድማችንን ተባብረን ትዳሩን አብረዉ እንድኖሪ እናድርግ. ልቤን ነዉ የሰበረዉ አቤት የሰለምቴዎች ጽናት
በትክክል 👍👍👍👍👍👍
አወ ወላሕ
እንረባረብ ያጀምአ 50 ሎሚ 1ሰዉ ሸኽሙ ነዉ ለ50 ሰዉ ጌጡ ነዉ
እባክሽን አድራሻውን ተባበሪን አይ ዘረኝነት አላህ ያጥፋልን የላኢለላህ ወንድሜ ደሜ አብሽር አማራ በየሄደበት ተገፍቶ አይቀርም ኢንሻ አላህ
0914415133 | Mohammed
1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
@@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ ዘረኝነት ምን ብሄር አለው ብለሽ ነው በተለይ በእስልምና አፀያፊ ነው አኡዙቢላ እንርዳው የላ
የጉችሬ ልጆች ካላችሁ እባካችሁ አግኙት ውይ የኔ ወድም እኔ ልሰቃይ
ኢንሻአላህ
@Zehara-f7u ሽክረን ሀባይቢ ምነው አገር ውስጥ በሆንኩ አልኩኝ
ሶፊ እንደው በአላህ ይሁንባቹ እንደዚህ የተቸገሩ ወንድሞች ሲመጡ አካውንት አስቀምጡ
አለ በደብ እይው ኮትም ላይ አለ ለቀውታል😢
ወንድም ሙሐመድን ማግኘት እና መርዳት ለምትፈልጉ:-
0914415133 | Mohammed | 1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
አካውንትና ስልክ ብታስቀምጡልን አሪፍ ነበር ወላሂ አሳዛኝ ታሪክ ነው በተለይ ሚስቱ እና ልጁን በእቅፉ እናስገባለት ያለችንን 5 ትም አስርም ያለንን የገር ሀታለው በሀሳብም ቢሆን እንርዳው አካውንትና ስልክ አስቀምጡልን ለውሰማህቱ😢
0914415133 | Mohammed
1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
@@lubabamuhammed425 ገብተሽ ውሰጅ ውዴ ✌️🌹
መሻ አላህ ህልም እውነት ነው ሱበሀን አላህ እኔም ልክ እንደሱ ሰባት ቀን ኢሻራ አይቸ ነው ወደስልምና የገባሁት አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ
ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ ዉዴ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ
ስብሃን አሏህ ክፋታችን ጥግ የደረስ ነው ሶፍ እባክሽ በዝህ ዓይነት ችግሮች ዙርይ መማረያ የምሆን ፗረግራም ሲሩበት
አሰላሙአለይኩም ያ በኒ አደም ለአላህ ብለን እንረዳዉ ሰደቃ ነዉ 5/10 ነገ ለአሄራችን ይጠቅመናል ከሚወዳት ሚስቱ በማጣት አይለያዩ ቀጣዩን ደግሞ በደስታ ከባለቤቱ እና ከልጁ ጋር አብረዉ አሏህ ያሳየን የረብ አብሺሩ ይሄን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ በዱንያም ምቾትን በአሄራም ጀነትን አሏህ ይመዳችሁ❤❤❤
እንርዳዉ
ሱባህን አላህ የኢትዩ ሙስልሞች ባልሀብቶች ይህን አይታቹሁ እዳታልፎ ቤትም ስራም ስጥታቹሁ ከሚስቱ እና ከልጁ ጋር መልሱት ስንት ባልሀብት አላቹሁ
0914415133 | Mohammed
1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
በእውነት ሙስሊሙ እንድ ነገር ማድረግ እንዳለበት ይሰማኛል:: አሳዛኝ ህይወት ነው::
ሊረዳ ይግበዋል::
ኢናሊላህ ወኢናኢልሂ እራጁኡል ላሀዉላ ወለቁወተ ኢላህ ቢላህ ሀስባላሁ ወነኢመል ወክል አብሺር ውንድማችን ከችግር ቢኋላ ሚቹት አለ አላህ ጥናቱን ይስጥህ መጨርሻህን አላህ ያሳምርልክ ያርብ መጨርሻችንን አሳምርልኝ ዘርኝነት ጥንብ ነው ብለውናል ነብዩ ሱለላሂ አለይሂ ወሰለም
ሳህ
የኔ ከርታታ ወንድም አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ።እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት።ዘረኝነት ጥብ ናት ራቋት ወንድም እህቶቸ
ያአላህ የኛ የሙስሊሞች ድክመት ያሳፍራል አላህ ይሃዲና ነገር ግን በጣም ያሳዝናል ታሪኩ 😢 የኔ መንገድ እንደዚህ ስታቀርቡ የኢኮኖሚ ችግር ለገጠማቸው ሰዎች አካውንታቸው ብታስቀምጡ ጥሩ ነው ብንተባበር አላህ ዘረኝነትን ከምድር ያጥፋልን
0914415133 | Mohammed
1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
አላህ ያግራለት እንሻአላህ የቻልነውን እንርዳ ነገ ከአላህ እናገኛለን
አቤት ጥንካሬ አቤት መቻል የኔወድም አላህ አዱኒያ አኼራህን ኑርያድርግልህ አላህ በኸይር ነገር ይተካህ ወድሜ አይ ሰዉ ክፉ ማንም ያመነበትን ነዉ የሚከተለዉ ለምን ይሄንንያህል እሱ ነዉ የሚጠየቀዉ በሂወቱ ምንአገባችሁ እናት ለመግደል የሞከራችሁ ወበዴወች አብሽር ወድምአለም ጀግና ነህ ወላሂ የሙስሊም ባለ ሀብቶች ይህንንልጅ እርዱት እኛም መቻልነዉ እንርዳዉ ለማንም ወበዴከመላክ 👍👍👍👍👍👍
ሱበሀን አላህ የእኔ ወንዲም አላህ ያፅናክ ቤኖርኝ ቤቱ ሁሉ ሰራልህ ነበር ያልፍል አብሺር
አብሽር ወንድሜ የኛ ማሃበረሰብ የውሥጥህ ችግር ቀርቦ ከመረዳት ይልቅ ፊለፊት ባየው ነገር ይፈርዳል እርግጠኛ ነኝ ከዛሬ በኋላ ህወትክ ይሥተካከላል ሶፊ እህታችን ከባለቤቱጋር ያለውን ችግር ጠይቃትና አብሮ እንዲኖሩ አመቻቺ ጀግናችን
አቅሙ ስላልፈቀደ ነው እጅ ሌላ አይደለም ኢሻአላህ ብልህ ፈቃ ይህን ያየሁሉ እንረዳዋለን ከባልተቤቱም ጋር በተሻለ ሁኔታ እደሚኖር ባላህ ላይ ሙሉ ተስፋ አለኝ ኢሻአህላ
@Sነኝወሎየዋc5oበምን አድራሻ ነው የሚረዳው ሚንበሮች ፍቃደኘ ከሆናቸ እንደዚ ችግርላይ ያሉትን ሰለምቴዎች ላቦኬ ሚዲያ ብታሥተላልፉ ባይነኝ ለምን እናንተ አድራሻቸውን ሥለማትሰጡ አቦኬ ሚዲያ የተቸገሩ ከሆነ ሥልካቸውን አካውንታቸውን ያሥቀምጣል ብቻ ያለውን ችግር የምታቁት እናንተ ናቹና አፉዋን
በጣም የሚገርመዉ መድረሣ እየቀራ የመታው አላህ መልስ ይሰጠው ያዛዝናናል
ወላሂ በዚህ ልክ በዘረኝነት የወረድን አልመሰለኝም ነበር በጣም አዘኩኝ በጣም ልቤ ቆሰለ. ሙስሊም ሁኖ. ስለዘረ የሚያወራ ያለ አይመስለኝም ነበር. ሁሌም እኔ ዘረኝነትን እዴተቃወምኩኝ ነው እምኖረው ምክናያቱም ዘረኝነት ጥብነው. ጥብን አልከተልም. ያሳፍራል ሙድሊም ሁኖ ስለዘረኝነት ማሰብ. 😢😢😢😢. አተን አላህ ፅናቱን ይስጥህ. አላህ ካተጋር ይሁን
ኢሻላህ ወድሜ የአላህ ራህመት ቅርብነው የወደዳዉን ባረያው ሊፈትገው ይፈልጋል ብዙ የአገሬ ሙስሊሙች ገና አልገባቸውም ባዱንያ ተጠምደዋል እሱ የዘረጋው ፈጥረት አለም የግላቸው አረጉት አላህ ይመልሳቸው የአያቱ መሬት ላያቱ ማሰጠው ዞር ብለው እንድያስቡ ያድርጋቸው ቢገባቸው የሶሰት ክንዱ ቢያስቡ ይሻላቸው ነበር
የሚወዱትን ለሚወዱት መመኘት የሠው ልጅ ሁሉ ፍላጎት ነውና እኔም የምወደውን እስልምና ለምወዳቸው እናትና አባት ሁለየ እመኛለሁ እስኪ አላህ ይወፍቅልሺ በሉዩኝ የኔ አለኝታወች በዱአችሁ አግዙኝ ወላሂ እነሡን ሳስብ ልቤ በጣም ያዝናል😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ይወፍቃቸው ሁቢ
አላህ ይወፈቃቸዉ የረብ
አላህ የልብ መሻትሽን ያሟላልሽ አላህ ሱብሀነ ታአላ ህድያ ይጣቸው ❤❤❤❤❤
አብሸር ወድማችን አላህ በጀነት ያበሸርህ ያረብ የዱኒያን ፈተናወች ይአላፈሊ አላህ የሚወደዉን ሰዉ ነው የሚፈት ነው አብሸር
ያአላህ በጣም ከባድ ነው ሶፊ በአላህ የምንርዳው መንገድ ከለ አስቅምጭልን በአላህ
የአላህ አላህ እምነትህን ዘላቂ ያድርግልህ
ያሱበሀን አላህ ከዛረኝነት እራቁ ስንበል አልሰመ አልን አላህ ያዉጣን
ያአላህ😢 አላህ ያልታሰበ እርዚቅ ይወፍቅህ የዛሬዉ እባ ወደ ደስታ ይቀይረዉ ያረብ ወንድማችን🎉
የኔ አባት መረዳ ያለበት ነዉ ሲሳዝን ኡፍ😢
አብሽር ወንድሜ አላህ አይሳሳትም ሆን ብሎ ነው የሚፈትንህ ፈረጃውን ሊሰጥህ ነው አላህ ይፈርጅህ
ወላሒ ሙስሞች እንተባበር እባካችሑ ኸረ ተው ሐብታችሑን ለዚሕ እናውለው ዱአቸውን ታገኛላችሑ ለአላሕ ብለችሑ መርጃ ድርጅት ከፍተን እርዳቸው
የኔ ወንድም እዴት አይነት ነገር ነው ያሳለፍከው ወድልጅ ሲያለቅስ አልችልም አላህ ይጠብቅህ
ሱብሀን አላህ
ጀግና ወድማችን ከልጆችህ ከሚስትህ አብራቹ ትኖራቸው ኢሻአላህ
አይ ሙሥሊሞች ሥም ብቻ ታሣዝናለችሁ ትክክለኛው ሙሥሊም ሠለምቴ ነው አላህ በዱኒያም በአኬራም ያሥደሥታችሁ ያረብ ያረብ ☝
ያአሏህህህህህህህ😢 እሷን ያለማየት ያለው ኢማን እባካችሁ እንርዳው ሚስቱና ልጁጋ ይኑር
አህለን ሶፊ ❤❤❤❤❤ እንካን ደህና መጣህ ወንድማችን ወደ ተፈጠርክበት ሃይማኖት አልሃሙዱሊላህ ❤❤❤❤😢😢
ያዱኒያ ፈታነ ብዙ ነው ብቻ ሰብሩ አለህ ከሶብረኞች ነው ረሱለችን ሶሎ አለሁ አለይሂ ወሳሊም በረብ ያታነሳ ድንገይ በሆዳቻው ያስሩ ነብር ዳሞ አለህ ይወድሀል ወዳ ብርሃን አምጥቶሀል
ስልኩን እንኳ አስቀምጡልን ለአላህ ብላችሁ ይህ ሰለምቴ ካልተረዳ እናንተ ሚምበሮችም ያው በአላህ ዘንድ ተጠያቂዎች ትሆናላችሁ ልክ እንደገፉ ሙስሊሞች
0914415133 | Mohammed
1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
ሱብሀን አላህ አላህ ያፅናህ እርዚቅህንም አላህ ይክፈትልህ
ውድ የአሄራ ወንድሜ አላህ ያግዝህ የተሻለ ህይወት ይስጥህ
አሚን ያረበ
አላሁአክበር አላሁ አክበር ወላሂለየት ያለ ሂስትሪ ነው ያረብ የሁላችንም መጨረሻ አሳምርልን ያረብአላህ ይውደደን
የኔ አባት አብሽር ቡክ አሥቀምጡ በተቻለኝ ለመርዳት እፈልጋለሁ ❤
አለ
@@Saeda263ምን ቡክ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልሽ /ህ
ወድማችንም አብሽ አላህ የወደደዉባሪያነዉ ሚፈትነዉ እምነትህምጥርት ሊያረግልህ ፈልጎነ ዉ አላህ
በተከበረቃሉ ሠዎች አመንን ብቻ ሥላሉ ሣይፈተኑ ሚቀሩ ይመሥላቸዋል እዴ እምነታቸዉ ምንያክል እደሆነ ሣይፈተኑ ይለናል
አላህ ፈተናዎቹ በፅናት የምንወጣያድርገን ያረብ
Be Allah Accauntun askemichilign ...please magez infeligalen
0914415133 | Mohammed
1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
በጣም የምያሳዝንና እንደ ሙስሊም ሊናፍርበት የሚገባ ታሪክ ነው 💔
የአላህ ቁርአን ያህል እየቀሩ እየሀፈዙ ስለዘረኝነት ማውራት አላህ እሚዎደውን ባሪያ ይፈትናል አላህ ዱኒያ አኼራህን ኑር ያድርግል ያረብ ወላሂ ሱመ ወላሂ ሱመ ወላሂ ሙስሊሞች ነገ ተጠያቂ ናችሁ ቁጥሩን//አካውቱን አስቀምጡ ሚበሮች ምን ሁናችሁ ነው እናንተ እየበላችሁ እየጠጣችሁ ዘንጣችሁ እየዎጣችሁ አንድ ሰአት ሙሉ አስለፍልፋችሁ ይሄ ልብ ሳይሆን ያላችሁ ድጋ ነው😢😢
0914415133 | Mohammed
1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
@minbertv1 ❤❤❤ ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ 10ም/20ም ያቅማችንን እናግዘው ከልጁጋ ከሚስቱጋ በሰላም እንድኖር ኢንሻአላህ
የኛ የሰለምቴወች ታሪክ ሆድ ይፍጀው
አብሽር ወንድሜ ሁሉም ለኸይር ነው
አላህ ከጭቀት ያውጣህ
Ebakachihu accauntun ena silikun askemitulin abshir enibelew egnam agjir enagignbet
መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አብሽር ሙስሊም እዱኒያለይ የፈተናል ይኀየታውቅነው አላህ የሚውደውን ይፈትናል አላሀምዱሊላሂ እኒያመተል ኢስላም ኢስላም ኑርነው
አብሽርወንሚአላህይርዳህሁሉምነገርያልፈል
አላህ አንተ ጠብቀን ይቅርታህን እለምናለው ፣ከዘረኝነት በሽታ ነፃ አድርገኝ አላህ ሁላችንንም ሙስሊሞች ጠብቀን ፣ወንድሜንም ከችግሩ ነፃ ታወጣው ዘንድ እለምንሀለው!
የኔ ወንድም ከዚህ ቡሀላ ችግር አረቆ ከለጅህና ከባለበትጋ እምትኖር ያድርግህ አላህ ይደግፍህ
አሰ ወም ሶፊ የኔ መንገድ ኘሮግራምሽ በጣም ተወዳጅ ነው ከዚህ እልፍ ሲል እስልምናን እውነት አውቀው መንገዱን ለጀመሩ ደግሞ የሚገጥማቸውን ለሌሎች ሰለምቴዎች ትምህርት ይሆናል እኛም ሙስሊሞች ደግሞ እነሱን በማገዝ ምን ያህል እንደምንወዳቸው መግለፅ አለብን ከዚ በዘለለ በአንች በኩል የምታቀርቢያቸውን እንግዶች አካውንታቸውን ከነስማቸው አሳውቂላቸው ሚረዳ ይርዳቸው
❤❤❤
ያአሏህ በተሰቦቸን ሂዲያ ይሥልኝ
ወይኔ ወይኔ ምን አይነት ዘረኝነት ነው የተረገሙ ቤተሰብ ውይ አንገቱን ያስደፋቹት ይድፋቹ እረ እንዴት እንርዳው በዚህ ፕሮግራም ላይ ብዙ የተበደሉ ይቀርባሉ ዝም አንበል ተባብረን እንርዳቸው ኡስታዞችም የት ናቹ
ያረብ የአላህ አብሽሪ ወድሚ አካዉት አስቀምጡልን
0914415133 | Mohammed
1000520175478
መሀመድ ፀጋዬ
@minbertv1 ኢንሻአላህ
Mashaallah Allah yichemirlih Abshir Abshir yalfal ,hulum yistekakelal,ke balebetih ke ijihi ga r yagdnagnih
ሥልክና አከካውንትቁር አሥቀም እናግዘው
ያአላህ ጥክርና ማሻአላህ
አላህ እሪዚቅህን ይክፈትልህ ወድሜ
አራ አዎንት ከላቹህ ሲጡኝ የቅሜን ለግዘዉ😢😢
Enem efelegakwu account
አለ