Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኒዛምን ለማግኘት : 0918221001እንወዳችኋለን ! ስለምትመለከቱን እናመሰግናለን !Like , Share , Subscribe !!!!
ቁጥሩን ልቀቁ ወይም ይቱብ ይክፈት በጣም ነዉ ልቤን የነካዉ ቁጥሩን ከታች አስቀምጥ
ሣህ
Where is his number. Thanks Amina my sister.
You are the best!
አብሽር ኒዛም ከአላህ ጋር ከጎንክ ነን ኢንሻአላይ
አቦ አላህ በራህመቱ የርዝቅን በር ይከፍትልህ ሙሉ የኢትዮጸያ የቲምን የምታለብስበት ምርጥ ማለት ለሚስቱ ምርጥ የሆነ ነው❤❤❤በፍቅር ውስጥ ያለ ጥል በጣም ደስ ይላል በጥላቻ ውስ ያለ ጥል አላህ ቤታቹ አያስገባ
አሜን. ደምሪኝ
አሚን
መታደል ነው ስንት ጨጓራ የሚለጥ ባል ተብዬ ባለበት ሀገር እድለኛ ነሽ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና አና ከኢማን ጋር ይስጣችሁ
አዎ እንድህ አይነት በሞላበት የቱበሮች ትዳርን አረከሱት እኔን አያካትም😂
ያረብ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ አላህ ጤናህን ይስጥህ ረጅም እድሜ ሰቶህ ሀሳብህን አሳክቶ ያስደስትህ ቤተሰብህንም ትዳርህንም ልጆችህንም አላህ ጥሩ ጀረጃ አድርሶ ያሳይህ
እውነተኛ ፍቅር ነበር የያዘህ ያፈቀሩትን ማግባት መታደል ነው❤ አላህ እስከጀነት ያዝልቃችሁ
እስኪ ልሹፈው ያረብ. የሚወደኝ የምወደውን. ጀባ በለን. አላህ
አማን
አሚንን
Yistish❤
Aminnn
Amennnnn
ማሻአላህ ተባረካላህ አላሁመ ባርክ ያረቢ አላህ በጀነተልፍርዶስ ይሞሽራችው ውንድሜ አላህ ከሰው አፍ ይጠብቃችው
Amin
ደምራኝ
አሚንንን
አሚን ያረብ
ማሻአላህ በጣም ከልቤ ሁኜ ያዳመጥኩትታሪክ አላህይጨምርልህ አላህ የልብህንያሳካልህ ወንድሜ ኒዛም❤❤❤
ኒዛም ከረሱል ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም ጉርብትና ይወፍቅክ አብሽር በርታ ከችግር ቧሃላ ምቾት ኣለ በለቤትህንም አላህ ጀዛዋን ይክፈላት
ጀዛ ከላህ ኸይር አላህ አፊያህን ሙሉ ያድርግልህ ልጆችህንም አላህ ሳልህ ያድርግል ወንድሜ
አሜን ደምሪኝ🎉
መልካም ስራህን አላህ ይዉደድልህና አንድ ነገር እንደ ምክር ልለግስህ ወደድኩ። እንደምታዉቀዉ የኛ ዲን የነገሮችን ባላንስ ጠብቆ መጓዝን ይመክራል። የሚስትህንና የልጆችህንም ሀቅ ጠብቅ። የቲሞችን ማልበስ የተቀደሰ ስራ ሆኖ ሳለ አላህ የጠየቀን በምንችለዉ እንድናደርግ ነዉ። ለሁሉም ሀቅ ሀቁን ጠብቅ። አላህ ይዉደድህ።
ሡብሀነክ የኔ ጌታ ሥንት መልካም ባሮች አሉህ ያአሏህ
እስን እስከሚጎዳ ቅንነት ማሻአላህ አሚናየ አቺም እዲለኛ ነሺ እዲህ ሁሌም የሚወዲሺ ባል የታደልሺ
አላህ ይዉደድህ ይጨምርላቹ ዙርያቹን የሳምርላቹ አይኑን ባሪድ ዐለይኩም
በዘመናችን እምተገርምና የምትደነቅ ልዩ ሰዉ ነህ ለማንኛዉም አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ርዝቁን ያስፋላችሁ ጤናና ዕድሜ ከሰላም ጋር የሰጣችሁ።
ጀዛክ አላህ ህይር የየቲም አባት ነህ መጨረሻህን ያሳምረው ተስፍ አለኝ ፍፁም ጥሩ ጨዎ ዌው ነህ ማሻ አላህ በዚህ ደግነትህ ልክ አላህ ይክስሀል ❤❤❤
ኸረ ቃል አጣሁ እምገልፅብህ ብቻ ለካእንድህ ያለም አፍቃሪና ለቤተሠብ ክብር ያለዉ ወንድ አለ አላህ ይጠብቃችሁ👍❤❤❤
ወላሂ ሚስቲቱም ምንኛ ብትታደል ነው😢
ደምሪኝ
ወላሂ😢😢. ወረቀቱን. ሲያንብ ተለያየን ሊልልመስሎኝ እባየ ፈሰሰ. እውነት ለመናገር እህቴየ. አሚና የኔ ምርጥ. ለባልሽ አሰበሽ መሆኑው ገብቶኛል እባክሽ እገዛሽ እዳይለየው መሞምርጡባልሽ አላህ ከፍያርጋችሁው ያረብ🎉🎉
ማሻ አላህ አላሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላልአላህ አንድ ወንድ ሚስቱን የሚወድ ካገኘን አላሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ ጀግናነህ ጀግና ሚስትም አላህ ሰቶሀል ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹህ አላህ በጀነት የረሱል ሰለላሁ አሌሂ ወሰለም ጎረቤት ያርጋቹህ ኢንሻ አላህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይ ወድምዬ አለህ በየቲሞችጉዳይ የሚሳተፈውን ያብዛን አጋዢህን ያብዛው እያለቀስኩ የሳቅኩት አኡዙቢላህ ሚነል ኢዳ የተባለው
ሱባሀን አላህ አላህ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ ርዝቃችሁን ያስፍላችሁ
ደምሩኝ
ሱብሀን አሏህ ወድሜ አሏህ ሀጃህን ሁሉ ይሙላልህ ሥራህን ይውደድልህ እዳተ የለ ወድሞችን የብዛልን ለኡማው ጠቃሚ ያርግህ ያረብ ሁላችንም በመልካም ነገር ሁሉ ያሠማራን
ማሻአላህ ወንድማችን አይዞህ የኢትዮጵያ ህዝብ ሊረዳህ ይገባል በአኼራም አላህ ከነቢዩ ጋር ያድርግህ
ተማሪ ነኝ በአቅሜ በዱዓ አግዝሃለሁ።እሱ ከሁሉም በለይ ነዉ።ም/ቱም እንድያግዝህ ሚጠይቀዉ ሰጥቶ የማያልቅበትን አላህን ነዉ።አብሽር አላህ ለሚወደዉ ነገር ቆመህ አላህ የሚጠላዉ ነገር ቤትህ ዉስጥ አይከሰትም።ም/ቱም ለወንድሙ ሃጃ ለቆመ ሰዉ አላህ ለሱ ሃጃ ይቆምለታልና።።።
ትክክል. መክሼ ደምሪኝ
ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ አላህ ይሀፍዝኩን
ወላሂ ምንም አይነት ቃል የማይገልፅህ ባል ነህ አላህ በዱንያከቤተሰብህ ጋር እስከመጨረሻው በሰላም ያቆይህ እና አላማህንም አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ ስራቹህንም ጀነተል ፊርዶስን የምትገዙባት ያድርግላቹ
እረ ያንተስ ይለያል ማሻአላህ ለኛም ባሎች ትምህርት ነው ያሁኖቹማ ለሁለተኛዋ ነበር ቢደግሱ ደስ የሚላቸዉ
😅😅😅😅
ማሻአሏህ በአተ ሌሎች ቢማሩበት ጥሩ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ይጨመርለ ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ስራ ነው አላህ ያግዜ እኛም አለን ከጎኔ ሁልጊዜ ኢንሻ አላህ በቻልዋኬል ፍቅራችሁን እስኪነት ጀነት የስልክላችሁ
ማሻአላህ አቅም ያላችሁ አግዙት መችም ጥሩ ነገር ማዳመጥ ይከብደናል እስከመጨረሻው አዳምጡት ፕራክ ሠሪወችን ከምንከተል
በ ጣም ሚገርም ታሪክ አላህ ይጨምርለችሁ በጣም አዛኝ በመሆንህ አላህ ይጨምርለሰህ የባለቤትህ ፀባይ ትዕግስትሚገርም ነው በጣም ልብ ይነካል አላህ ከናንተ ጋር ይሁን
ማሸአላ ማሸአላ አላህ ይጨምርልህ እዱኒያ አኼራህን አላህ ያሳምርልህ
❤❤❤❤❤ዋዉአጂብነዉ እስማኤል አተም ተናዘዝአንድቀንሰለአተእና ሶፊዬ😊😊😊
ሱብሀን አላህ አሏህ ሁሉንም ያሟላልህ ወድም
ያአላህ ብቻህን ሆነህ ተቸገርክ በየአካባቢያ አንዳንድ የቲም ብንረዳ በቂ ነበር ሙስሊሙ ማሀረሰብ ትብብር ያንሰነል አላህ ይርዳህ አኔ ተረድቸሃለሁ በርታ
ኡስሚ ፀጉርህ ላይክ አድርገነዋል 👍👍
ያሳቀኝኮሜት😂 ቁልጭ ብሏልአደል😂
🤣
የተመታሽ፣ክክክክ፣ጠጉሩን፣ማንእይአለሽ፣ዋሶፌእንዳታይሽ
ክክክክ እኔም አቲሺን የእስማኢል ፀጉር ወስዶት ነበር😂😂😂😂
ወላሂ የቲም ስታለብሱ የሚደሰቱት ደስታ እኔም በለጅነቴ ነው አባቴን ያጣሁት አጎቴ ልብስ በስፌት የፈለግሺው መረጪ ሲለኝ በጣም ነበር ምፈነድቀው አላህ ረጅም እድሜ ይስጠልኝ
ባለኘ ነገር ጁምአ እና ኢድ ከየቲሞች ጋር ማሳለፍ ሁሌም እመኛለሁ የወደፊቱ ህልሜ ነው ኢንሻ አላህ ሁሌም ህልሜ ነው እና ህልሜ ገና ነው ሀገሬ ገብቸ ሂወቴን እየመረሁ ስላላደለ ህሌሜ ከነየሁት ብዙ አመታትን አስቆጥሬያለሁ እናም ወንድሜ እህቴ አጎቴ የምለው አቻየ አጎቴ አብሮ አደጌ ወር ከ2 ሳምንቱ ሆነ የሚሳሳላትን የምትሳሳለትን አንዷን ፍሬ የ2 አመት ልጁን ጥሎ ወደማይቀረው ሄደ አላህየ በጀነት ያበሽረው የሁሉ አዛኘ ቀና አሳቢ ሙስሊም ክርስትያኑ በጥሩ ስነመግባሩ በጣም አለቀሱ
እህቴ አጎትም ሁለተኛ አባት ነው ደስ ይላል አላህ ያቆይልሽ
አህለን ኒዛም ወንድማችን። ይኸንን ታሪክማ እያረፍኩም ቢሆን እጨርሰዋለሁ ኢንሻ አሏህ። ኢስሙ በጣም ታረዝማለህ ሰአቱ በዛ ።
መሻአለህ መሻአለህ አለህ የጀነተር ፍርደውስ መግቢያ ሰበብ የርግልህ እስቲቀመውንና እኽለሱን አለህ ይወፍቅህ
ማሻአላህ ያሰላም ታድላ አላህ እሰከመጨረሻ ያረግላችሁ ያረብ
ማአሻአላህ አላህ ይጨምርህ አላህ ሰርተዉ ከሚጠቀሙ ያርግህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ህይርስራአ ሚሰሩት ያርገን
ወንድማችን ሚዛን ጀዛከላህ አላህ ይጨምርልህ
አሚና ምን አይነት ድቅ እንስት ነሺ ያአላህ ምን አይነት ሙሀባነው ❤❤
አፍቃሪነትህ ማሻ አላህ ግን ለምን አዲስ ፈጠራ ማምጣት አስፈለገ ካፊሮችን ይመስል ድጋሚ ድግስ ባይኖር ኸይር ነበር ስለቤተሰቦቿ ስለዲናቸው ስታወራ በጣም ደስ ይላል ብቻ አላህ ይጨምርላቸው አላህ በሚወደው መንገድ ያኑራችሁ ከቢድአ ያርቃችሁ
ትክክል የኔም ጥያቄ ነበረ መልሰሽዋል አዲስ ነገር አታምጡ
ትክክል
Sah
ምንም አድስ ፈጠራ የለዉም የሆነዉን ነው ቀጥታ ያወራው አልሃምዱሊላ ዛሬ ላይ ድናቺንን እየወጣንም በአገር ዉስጥም ሆነን እየተማርም አወቅን እንጅ ዱሮ አልበም ነው የሚጋበዘው እንግዳ ሲመጣ ለምን ያለማወቅ ከዉቀት ነፃ ከመሆን የተነሳ ዛሬው ድረስ ቤቱ ዉስጥ ፎቶ ያለ ሙስሊም እንዳለ ይታወቃል ሰርግም እኛ ሀገር ላይ ትልቁ ባህላቺን ነው ስለዚህ እሱ ደግሞ ለድኑ ቀላል ወንድም አይደለም አላህ ይጠብቀው ነቀፌታ አታብዙ ተው
እሷን ለማስደሰት ብሎ ይሆናል እጂ አዲስ ፈጠራ ለመፍጠር አስቡ አይሆንም
ማሻአላህ አሪፈፕሮግራም መታገሥዋጋአለዉ
ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል ወላሂ በተለይ የባለቤትህ ጥንካሬ ትዳሯን ለማዳን ለመጠበቅ የተጓዘችበት ጥግ ብልህ ሴት ናት አላህ እጆችህን ይጠብቅልህ በትህን በደስታ ይሙላልህ የቲም ስለሆንኩ ምን በምታለብሳቸው ልጆች ቦታ ሆኜ ነበር ምን አይነት ደስታ እንደምሰማቸው እያሰብኩ ፕሮግራሙን የተከታተልኩት የምትሰጠውን አያሳጣህ ረበል አለሚን ኪስህን ሙሉ እጅህን ርጥብ ያድርገው ያረቢ ምንኛ መታደል ነው ወላሂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሽ አላህ ወላሂ አንተን ሰምቸ ራሴን አየሁት😢😢😢አላህ እንደተመኛህው የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎረቤት ያድርግህ 😢😢እስከመጨረሽው አዳንጡት ውዲ ተመልካቾች
መሻአላህ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም. ቤተሰቦችህንም አላህ ይጠብቃችው
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ
ሱበሀን አላህ ታሪኩን ስሰማው አለቀስኩ ወላሂ ከኔጋር የሚመሳሰል ታሪክ ነው አላህ ይገዛችሁ እዴህ አይነት ታሪክ ስላቀረብክልን አላህ ይስጥልን ወዱማችን ትልቅ ትምህርትነው ልብያለው ይስማ ሰምታንም እምንተገብር ያርገን ያረብ
መሸአላህ ወድሜ አሏህ ትዳራችሁን አላህ ያለምልምላችሁ ደስይላል ፈቅራችሁ አሏህ ያልታሰበውን እሪዝቅይስትጥህ በርታ ግን እራስህን ጠብቅ ጭቀትላይ መሆንህ ፊትህ ይናገራል ለሚስትህ ለልጆችህ ኑርላቸው ካቅም በላይ አትጨነቅ
ኸይር ጀዘአህን አላህ ይክፈልህ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
ያ አላህ ምን አይነት ታሪክ ነው በረቢ አንዴ ሳቄ አንዴ እንባዬ እየመጣ ጨረስኩት
ማሻአላህ አላህ ያበርታችሁ እስከጀነት በራህመቱ እኛንም ከኸይረኛ ያርገን
እላህ ይጨምርልህ ደሰ እሚል ታሪክ ነወ እላህ ከነብዩ ጒን ይድርግህ ትዳርህንም እላህ ይጨምርልህ❤
ማሻአላህ ፊቅራቸው ያስቀናል አላህ እስገጀነት ያርግላቹሁ እንሻአላህ በምንችለው እንተጋገዛለን❤🎉🎉🎉❤❤❤
ማሻ አላህ ፍቅራችሁንም እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ልባችሁንም ሩዝቃችሁንም አላህ ያስፍላችሁ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር አላህ ያብቃላችሁ የቲምነት ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል እህህህ አብሽሩ ኢንሻ ሁሉም ይሳካል🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ እንድህም ያለ አፍቃሪ አለ
አላህ፣በሰፈው፣ይጨምርልህየዱንያውም፣የአኽይራውንም፣አላህ፣ያሳምርልህ፣እማያልቀውን፣ይስጥህ❤❤❤
Masha allha mengna metadel new allha yechemrelek ❤ insha allha mechershawen yasamerlachu akirachun
ልዩነው ማሻአሏህ ተባረከሏህ
ለካስ እንደዚህም አይነት ባል አለ ያአላህ አንተ ከመልካሙ ጋ አገናኘኝ እኔንም መልካምሴት አድርገኘ
መጀመሪያ አሳቀኝ እና በሗላ አስለቀሰኝ መስኮት እደዚህ አስተማሪ አዝናኝ ባለታሪክ አቅርቦአያቅም ማሻአሏህ ኒዛም አሏህ የአንተ አይነቶችን ሰዉ ያብዛልን አሏህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከባለቤትህጋር አሏህ አይለያችሁ ዱኒያ ወልአህይራ ያረብ እህቶቸ ኒዛምን ማገዝ ግዴታችን ነዉ ሁላችንም እንደግዴታ እንየዉና ግማሺ ደሞዛችንን እንነይት አይጎዳንም አብሸር ወንድም ኒዛም የመዳም ቅመሞች አለንልክ አይዞህ
ሹክረን
ማሸአላ አላህ ወክባር ❤❤❤ አላህ ባጀነትም አብሮ ያድርጋቹ
ማሻአላህ በጣም አሥተማሬ ታሪክ ባሉቹ እደሡ እልመዱባቹ❤
ኑ እህቶች ኑቱበሮች አዋታቹ ጊፍት የምትልኩ አሁንስ የት ናቹ ከኔ መወዳደር ሚፈልግ እኔ 2የቲም የረመዳን ኢድ አለብሳለው ባለቤቴ ሙያው ስላለው ሊያግዝህ ይችላል እህቶች የታላቹ ተቀላቀሉ ኑኑኑ ባአላህ ለነገ የኛልጆች የቲም አለመሆናቸው በምን እርግጠኛ ነን የስደት ሂወት እደምታቁት ነው ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ኑኑኑኑ
😢 ፍቅር ህመም ነዉ ብቻ ማአሻአሏህ
የአላህ ታድላ አላህ ለልጅ እንድህ አይነት አፍቃሪ ቆጆሂወት ይስጥልኝ ያረብ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይረዘጋቹ
አላህ ይጨምርላችሁ ወይኔ እንደት እደደነገጥኮ የምር ተጣሉ ብየ ❤❤❤❤❤
Allah Yechmrlke Lemistk Yelke Kebrna Fkr Mashallah ❤
ማሽአሏህ ወይ መታደል ኸረ አሏህዬ በሰው ቤት 12 አመት ግርድና ደክሞኛል እና ምርጥ ባል እርፍ የምልበት ታማኝ ባል ሷሊህ የሆነ አህላቁ ያማረውን ሀብታም ቤት መኪና ብር ያለው ብዬ አላስቸግርህም ጌታዬ አሏህ ትዳሬ ትዳሬ ቤቴ ቤቴ የሚለውን ወፍቀኝ ደክሞኛል😢😢😢😢😢😢😢😢 ብዙ ምርጥ ባሪያዎች አሉህ ያረቢ አንዱ ምርጡን ባሪያህን ወፍቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
Allahuma ameen 🤲 አብሽሪ እህቴ በአላህ ላይ ተስፋ አትቁረጪ
Allah yagezeh. Keyere serakene yabezalehe
ማሻአላህአላህይጠብቃችሁበጣምደስትላለች
ማሻአላህ አላህ ያበርታህ ያረብ
የሚያፊቅራችሁን አግቡ እህቶቼ
አለህ የምየፈቅረን የምየከብረን ሰልህ በል ይወፍቀን የረብ 🤲🤲🤲🤲
አሚንያረብ
ኒዛም የምኖደው የምነከብረው ማሻአላህ
ወይኔ ስስሰማ ቆይቼ ኽልሙ አዝናናኝ
ማሻላተባረካላህ መሠሎቹህ ይብዙ ወድሜዋ አላህይጨምርልህ ወላሂይ ወድሜ ኢሥማኤል የጠየቀው ጥያቄ ደስ ሲል ብዙወቹ ሰወች በጃቸው ካሥገቡ ቡሀላ ችላይላሉ ያለው ተመቸኝ እውነትነው ብዙወቹ እደዚህ ናቸው ወላህ ሚሥቶቻቸውን ዞረውም አያያዩ ግን በፊት ኤደት እደት እደሚሆኑ ነበር ሱበሀንአላህ 😢
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ያርቢ እንዴት ደስይላል እርባሌ መልስህ አግባኝኝ😅😅😅
እኮ😂😂
እኮ😂😂በተለይ ከስደት መልስ
ያረብ እኔም ተመኘሁ ግን ውዴ ምኞት ብቻ ነው እሺ ክክክክክ
እኮ😂
የያሺውን ያጣፍጥልሺ እኛ አንዴም አላገባን😂
ዋውዋው🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤ Allaaha yiwudadili❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ!
❤❤❤❤❤❤ginoi ba Isiilami ideti yitayalih😮
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉
አላህ ይጠብቅህ !!!
የአላህ አላህ የምትወደውን እንኳን ሰጠህ
አላህ ባሎቻቺንን እዳተ ያዲርግልን
አላህይጨምርላችሁ፡ልጅችህንምአላህያዛዲግላችሁ፡፡አላህይጨምርልህ
እንሻአሏህ አብሽር
አቦ ካሰብከዉ በላይ የሆነን እርዚቅ ከአፍያጋር አሏህ ይሥጥህ😢
Masha allhe enken taskalehe dase yalle yamwedeten saw magebat sallallhi allehi wassllam
ሹክረን እንኳንም አቀረብከው እኔ ተምሬበታለሁ በጣም መልካም ነሽ እባላለሀ ግን ቶሎ እቆጣለሁ ድምፄን ከፍ እኛ እናገራለሁ ስናደድ. ምንም ቢሆን. ልክ ሊኖ
አላህ ያግዝህ
ማሻአላህ ሱብሀነ አላህ አላህ ፍቅራቹው ይጨምረላቹው ኸይር ሰራቹውም አላህ ይቀበላቹው ጀግኖች ናቻው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የየትሞች አባት አላህ እረጂም እድሜ ከጤና አላህ ያቆይህ ከእነ ቤተሰቦችህ እኛም ከጉንህ የሚንሆን አላህ ያድርግን ❤❤
አላህ ይግዝህ ባለቤትክም አላህ ይስደስትሽ
ALLAH endante ayentun yareb shiiiii yaregelen ALLAH yetbkh teleyaleh.
ኒዛምን ለማግኘት : 0918221001
እንወዳችኋለን !
ስለምትመለከቱን እናመሰግናለን !
Like , Share , Subscribe !!!!
ቁጥሩን ልቀቁ ወይም ይቱብ ይክፈት በጣም ነዉ ልቤን የነካዉ ቁጥሩን ከታች አስቀምጥ
ሣህ
Where is his number. Thanks Amina my sister.
You are the best!
አብሽር ኒዛም ከአላህ ጋር ከጎንክ ነን ኢንሻአላይ
አቦ አላህ በራህመቱ የርዝቅን በር ይከፍትልህ ሙሉ የኢትዮጸያ የቲምን የምታለብስበት ምርጥ ማለት ለሚስቱ ምርጥ የሆነ ነው❤❤❤
በፍቅር ውስጥ ያለ ጥል በጣም ደስ ይላል በጥላቻ ውስ ያለ ጥል አላህ ቤታቹ አያስገባ
አሜን. ደምሪኝ
አሚን
መታደል ነው ስንት ጨጓራ የሚለጥ ባል ተብዬ ባለበት ሀገር እድለኛ ነሽ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና አና ከኢማን ጋር ይስጣችሁ
አዎ እንድህ አይነት በሞላበት የቱበሮች ትዳርን አረከሱት እኔን አያካትም😂
ያረብ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ አላህ ጤናህን ይስጥህ ረጅም እድሜ ሰቶህ ሀሳብህን አሳክቶ ያስደስትህ ቤተሰብህንም ትዳርህንም ልጆችህንም አላህ ጥሩ ጀረጃ አድርሶ ያሳይህ
እውነተኛ ፍቅር ነበር የያዘህ ያፈቀሩትን ማግባት መታደል ነው❤ አላህ እስከጀነት ያዝልቃችሁ
እስኪ ልሹፈው ያረብ. የሚወደኝ የምወደውን. ጀባ በለን. አላህ
አማን
አሚንን
Yistish❤
Aminnn
Amennnnn
ማሻአላህ ተባረካላህ አላሁመ ባርክ ያረቢ አላህ በጀነተልፍርዶስ ይሞሽራችው ውንድሜ አላህ ከሰው አፍ ይጠብቃችው
Amin
ደምራኝ
አሚንንን
አሚን ያረብ
ማሻአላህ በጣም ከልቤ ሁኜ ያዳመጥኩትታሪክ አላህይጨምርልህ አላህ የልብህንያሳካልህ ወንድሜ ኒዛም❤❤❤
ኒዛም ከረሱል ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም ጉርብትና ይወፍቅክ አብሽር በርታ ከችግር ቧሃላ ምቾት ኣለ በለቤትህንም አላህ ጀዛዋን ይክፈላት
አሚን
ጀዛ ከላህ ኸይር አላህ አፊያህን ሙሉ ያድርግልህ ልጆችህንም አላህ ሳልህ ያድርግል ወንድሜ
አሜን ደምሪኝ🎉
መልካም ስራህን አላህ ይዉደድልህና አንድ ነገር እንደ ምክር ልለግስህ ወደድኩ። እንደምታዉቀዉ የኛ ዲን የነገሮችን ባላንስ ጠብቆ መጓዝን ይመክራል። የሚስትህንና የልጆችህንም ሀቅ ጠብቅ። የቲሞችን ማልበስ የተቀደሰ ስራ ሆኖ ሳለ አላህ የጠየቀን በምንችለዉ እንድናደርግ ነዉ። ለሁሉም ሀቅ ሀቁን ጠብቅ። አላህ ይዉደድህ።
ሡብሀነክ የኔ ጌታ ሥንት መልካም ባሮች አሉህ ያአሏህ
እስን እስከሚጎዳ ቅንነት ማሻአላህ አሚናየ አቺም እዲለኛ ነሺ እዲህ ሁሌም የሚወዲሺ ባል የታደልሺ
ደምራኝ
አላህ ይዉደድህ ይጨምርላቹ ዙርያቹን የሳምርላቹ አይኑን ባሪድ ዐለይኩም
በዘመናችን እምተገርምና የምትደነቅ ልዩ ሰዉ ነህ ለማንኛዉም አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ርዝቁን ያስፋላችሁ ጤናና ዕድሜ ከሰላም ጋር የሰጣችሁ።
አሚን
ጀዛክ አላህ ህይር የየቲም አባት ነህ
መጨረሻህን ያሳምረው ተስፍ አለኝ
ፍፁም ጥሩ ጨዎ ዌው ነህ ማሻ አላህ
በዚህ ደግነትህ ልክ አላህ ይክስሀል ❤❤❤
ኸረ ቃል አጣሁ እምገልፅብህ ብቻ ለካእንድህ ያለም አፍቃሪና ለቤተሠብ ክብር ያለዉ ወንድ አለ አላህ ይጠብቃችሁ👍❤❤❤
ወላሂ ሚስቲቱም ምንኛ ብትታደል ነው😢
ደምሪኝ
ወላሂ😢😢. ወረቀቱን. ሲያንብ ተለያየን ሊልልመስሎኝ እባየ ፈሰሰ. እውነት ለመናገር እህቴየ. አሚና የኔ ምርጥ. ለባልሽ አሰበሽ መሆኑው ገብቶኛል እባክሽ እገዛሽ እዳይለየው መሞምርጡባልሽ አላህ ከፍያርጋችሁው ያረብ🎉🎉
ማሻ አላህ
አላሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል
አላህ አንድ ወንድ ሚስቱን የሚወድ ካገኘን
አላሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ ጀግናነህ ጀግና ሚስትም አላህ ሰቶሀል ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹህ አላህ በጀነት የረሱል ሰለላሁ አሌሂ ወሰለም ጎረቤት ያርጋቹህ ኢንሻ አላህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይ ወድምዬ አለህ በየቲሞችጉዳይ የሚሳተፈውን ያብዛን አጋዢህን ያብዛው እያለቀስኩ የሳቅኩት አኡዙቢላህ ሚነል ኢዳ የተባለው
ሱባሀን አላህ አላህ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ ርዝቃችሁን ያስፍላችሁ
ደምሩኝ
ሱብሀን አሏህ ወድሜ አሏህ ሀጃህን ሁሉ ይሙላልህ ሥራህን ይውደድልህ እዳተ የለ ወድሞችን የብዛልን ለኡማው ጠቃሚ ያርግህ ያረብ ሁላችንም በመልካም ነገር ሁሉ ያሠማራን
ማሻአላህ ወንድማችን አይዞህ የኢትዮጵያ ህዝብ ሊረዳህ ይገባል በአኼራም አላህ ከነቢዩ ጋር ያድርግህ
ተማሪ ነኝ በአቅሜ በዱዓ አግዝሃለሁ።እሱ ከሁሉም በለይ ነዉ።ም/ቱም እንድያግዝህ ሚጠይቀዉ ሰጥቶ የማያልቅበትን አላህን ነዉ።አብሽር አላህ ለሚወደዉ ነገር ቆመህ አላህ የሚጠላዉ ነገር ቤትህ ዉስጥ አይከሰትም።ም/ቱም ለወንድሙ ሃጃ ለቆመ ሰዉ አላህ ለሱ ሃጃ ይቆምለታልና።።።
ትክክል. መክሼ ደምሪኝ
ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ አላህ ይሀፍዝኩን
ወላሂ ምንም አይነት ቃል የማይገልፅህ ባል ነህ አላህ በዱንያከቤተሰብህ ጋር እስከመጨረሻው በሰላም ያቆይህ እና አላማህንም አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ ስራቹህንም ጀነተል ፊርዶስን የምትገዙባት ያድርግላቹ
እረ ያንተስ ይለያል ማሻአላህ ለኛም ባሎች ትምህርት ነው ያሁኖቹማ ለሁለተኛዋ ነበር ቢደግሱ ደስ የሚላቸዉ
😅😅😅😅
ማሻአሏህ በአተ ሌሎች ቢማሩበት ጥሩ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ይጨመርለ ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ስራ ነው አላህ ያግዜ እኛም አለን ከጎኔ ሁልጊዜ ኢንሻ አላህ በቻልዋኬል ፍቅራችሁን እስኪነት ጀነት የስልክላችሁ
ማሻአላህ አቅም ያላችሁ አግዙት መችም ጥሩ ነገር ማዳመጥ ይከብደናል እስከመጨረሻው አዳምጡት ፕራክ ሠሪወችን ከምንከተል
በ ጣም ሚገርም ታሪክ አላህ ይጨምርለችሁ በጣም አዛኝ በመሆንህ አላህ ይጨምርለሰህ የባለቤትህ ፀባይ ትዕግስትሚገርም ነው በጣም ልብ ይነካል አላህ ከናንተ ጋር ይሁን
ደምሩኝ
ማሸአላ ማሸአላ አላህ ይጨምርልህ እዱኒያ አኼራህን አላህ ያሳምርልህ
❤❤❤❤❤ዋዉአጂብነዉ እስማኤል አተም ተናዘዝአንድቀንሰለአተእና ሶፊዬ😊😊😊
ሱብሀን አላህ አሏህ ሁሉንም ያሟላልህ ወድም
ያአላህ ብቻህን ሆነህ ተቸገርክ በየአካባቢያ አንዳንድ የቲም ብንረዳ በቂ ነበር ሙስሊሙ ማሀረሰብ ትብብር ያንሰነል አላህ ይርዳህ አኔ ተረድቸሃለሁ በርታ
ኡስሚ ፀጉርህ ላይክ አድርገነዋል 👍👍
ያሳቀኝኮሜት😂 ቁልጭ ብሏልአደል😂
🤣
የተመታሽ፣ክክክክ፣ጠጉሩን፣ማንእይአለሽ፣ዋሶፌእንዳታይሽ
ክክክክ እኔም አቲሺን የእስማኢል ፀጉር ወስዶት ነበር😂😂😂😂
ወላሂ የቲም ስታለብሱ የሚደሰቱት ደስታ እኔም በለጅነቴ ነው አባቴን ያጣሁት አጎቴ ልብስ በስፌት የፈለግሺው መረጪ ሲለኝ በጣም ነበር ምፈነድቀው አላህ ረጅም እድሜ ይስጠልኝ
ባለኘ ነገር ጁምአ እና ኢድ ከየቲሞች ጋር ማሳለፍ ሁሌም እመኛለሁ የወደፊቱ ህልሜ ነው ኢንሻ አላህ ሁሌም ህልሜ ነው
እና ህልሜ ገና ነው ሀገሬ ገብቸ ሂወቴን እየመረሁ ስላላደለ ህሌሜ ከነየሁት ብዙ አመታትን አስቆጥሬያለሁ እናም ወንድሜ እህቴ አጎቴ የምለው አቻየ አጎቴ አብሮ አደጌ ወር ከ2 ሳምንቱ ሆነ የሚሳሳላትን የምትሳሳለትን አንዷን ፍሬ የ2 አመት ልጁን ጥሎ ወደማይቀረው ሄደ አላህየ በጀነት ያበሽረው የሁሉ አዛኘ ቀና አሳቢ ሙስሊም ክርስትያኑ በጥሩ ስነመግባሩ በጣም አለቀሱ
እህቴ አጎትም ሁለተኛ አባት ነው ደስ ይላል አላህ ያቆይልሽ
አህለን ኒዛም ወንድማችን። ይኸንን ታሪክማ እያረፍኩም ቢሆን እጨርሰዋለሁ ኢንሻ አሏህ። ኢስሙ በጣም ታረዝማለህ ሰአቱ በዛ ።
ደምሩኝ
መሻአለህ መሻአለህ አለህ የጀነተር ፍርደውስ መግቢያ ሰበብ የርግልህ እስቲቀመውንና እኽለሱን አለህ ይወፍቅህ
ማሻአላህ ያሰላም ታድላ አላህ እሰከመጨረሻ ያረግላችሁ ያረብ
ማአሻአላህ አላህ ይጨምርህ አላህ ሰርተዉ ከሚጠቀሙ ያርግህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ህይርስራአ ሚሰሩት ያርገን
ወንድማችን ሚዛን ጀዛከላህ አላህ ይጨምርልህ
አሚና ምን አይነት ድቅ እንስት ነሺ ያአላህ ምን አይነት ሙሀባነው ❤❤
አፍቃሪነትህ ማሻ አላህ ግን ለምን አዲስ ፈጠራ ማምጣት አስፈለገ ካፊሮችን ይመስል ድጋሚ ድግስ ባይኖር ኸይር ነበር ስለቤተሰቦቿ ስለዲናቸው ስታወራ በጣም ደስ ይላል ብቻ አላህ ይጨምርላቸው አላህ በሚወደው መንገድ ያኑራችሁ ከቢድአ ያርቃችሁ
ትክክል የኔም ጥያቄ ነበረ መልሰሽዋል አዲስ ነገር አታምጡ
ትክክል
Sah
ምንም አድስ ፈጠራ የለዉም የሆነዉን ነው ቀጥታ ያወራው አልሃምዱሊላ ዛሬ ላይ ድናቺንን እየወጣንም በአገር ዉስጥም ሆነን እየተማርም አወቅን እንጅ ዱሮ አልበም ነው የሚጋበዘው እንግዳ ሲመጣ ለምን ያለማወቅ ከዉቀት ነፃ ከመሆን የተነሳ ዛሬው ድረስ ቤቱ ዉስጥ ፎቶ ያለ ሙስሊም እንዳለ ይታወቃል ሰርግም እኛ ሀገር ላይ ትልቁ ባህላቺን ነው ስለዚህ እሱ ደግሞ ለድኑ ቀላል ወንድም አይደለም አላህ ይጠብቀው ነቀፌታ አታብዙ ተው
እሷን ለማስደሰት ብሎ ይሆናል እጂ አዲስ ፈጠራ ለመፍጠር አስቡ አይሆንም
ማሻአላህ አሪፈፕሮግራም መታገሥዋጋአለዉ
ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል ወላሂ በተለይ የባለቤትህ ጥንካሬ ትዳሯን ለማዳን ለመጠበቅ የተጓዘችበት ጥግ ብልህ ሴት ናት አላህ እጆችህን ይጠብቅልህ በትህን በደስታ ይሙላልህ የቲም ስለሆንኩ ምን በምታለብሳቸው ልጆች ቦታ ሆኜ ነበር ምን አይነት ደስታ እንደምሰማቸው እያሰብኩ ፕሮግራሙን የተከታተልኩት የምትሰጠውን አያሳጣህ ረበል አለሚን ኪስህን ሙሉ እጅህን ርጥብ ያድርገው ያረቢ ምንኛ መታደል ነው ወላሂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሽ አላህ ወላሂ አንተን ሰምቸ ራሴን አየሁት😢😢😢አላህ እንደተመኛህው የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎረቤት ያድርግህ 😢😢እስከመጨረሽው አዳንጡት ውዲ ተመልካቾች
መሻአላህ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም. ቤተሰቦችህንም አላህ ይጠብቃችው
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ
ሱበሀን አላህ ታሪኩን ስሰማው አለቀስኩ ወላሂ ከኔጋር የሚመሳሰል ታሪክ ነው አላህ ይገዛችሁ እዴህ አይነት ታሪክ ስላቀረብክልን አላህ ይስጥልን ወዱማችን ትልቅ ትምህርትነው ልብያለው ይስማ ሰምታንም እምንተገብር ያርገን ያረብ
መሸአላህ ወድሜ አሏህ ትዳራችሁን አላህ ያለምልምላችሁ ደስይላል ፈቅራችሁ አሏህ ያልታሰበውን እሪዝቅይስትጥህ በርታ ግን እራስህን ጠብቅ ጭቀትላይ መሆንህ ፊትህ ይናገራል ለሚስትህ ለልጆችህ ኑርላቸው ካቅም በላይ አትጨነቅ
ኸይር ጀዘአህን አላህ ይክፈልህ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
ያ አላህ ምን አይነት ታሪክ ነው በረቢ አንዴ ሳቄ አንዴ እንባዬ እየመጣ ጨረስኩት
ማሻአላህ አላህ ያበርታችሁ እስከጀነት በራህመቱ እኛንም ከኸይረኛ ያርገን
እላህ ይጨምርልህ ደሰ እሚል ታሪክ ነወ እላህ ከነብዩ ጒን ይድርግህ ትዳርህንም እላህ ይጨምርልህ❤
ማሻአላህ ፊቅራቸው ያስቀናል አላህ እስገጀነት ያርግላቹሁ እንሻአላህ በምንችለው እንተጋገዛለን❤🎉🎉🎉❤❤❤
ማሻ አላህ ፍቅራችሁንም እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ልባችሁንም ሩዝቃችሁንም አላህ ያስፍላችሁ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር አላህ ያብቃላችሁ የቲምነት ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል እህህህ አብሽሩ ኢንሻ ሁሉም ይሳካል🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ እንድህም ያለ አፍቃሪ አለ
አላህ፣በሰፈው፣ይጨምርልህየዱንያውም፣የአኽይራውንም፣አላህ፣ያሳምርልህ፣እማያልቀውን፣ይስጥህ❤❤❤
Masha allha mengna metadel new allha yechemrelek ❤ insha allha mechershawen yasamerlachu akirachun
ልዩነው ማሻአሏህ ተባረከሏህ
ለካስ እንደዚህም አይነት ባል አለ ያአላህ አንተ ከመልካሙ ጋ አገናኘኝ እኔንም መልካምሴት አድርገኘ
መጀመሪያ አሳቀኝ እና በሗላ አስለቀሰኝ
መስኮት እደዚህ አስተማሪ አዝናኝ ባለታሪክ አቅርቦአያቅም
ማሻአሏህ ኒዛም አሏህ የአንተ አይነቶችን ሰዉ ያብዛልን አሏህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከባለቤትህጋር አሏህ አይለያችሁ ዱኒያ ወልአህይራ ያረብ
እህቶቸ ኒዛምን ማገዝ ግዴታችን ነዉ ሁላችንም እንደግዴታ እንየዉና ግማሺ ደሞዛችንን እንነይት አይጎዳንም
አብሸር ወንድም ኒዛም የመዳም ቅመሞች አለንልክ አይዞህ