ከእዉነተኛ ተሞክሮ የተሰጠ ምስክርነት ! አለም ሁሉ በቁርዐን ይድናል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 373

  • @Ismail_Tekle
    @Ismail_Tekle  Месяц назад +126

    እንወዳችኋለን !
    መርጣችሁን ስለምትመለከቱን እናመሰግናለን !
    Like , Share , Subscribe !!!!

    • @jaffermohammed2292
      @jaffermohammed2292 Месяц назад +11

      አሰ ወራ ወበ በቁርአን ጉዳይ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮምንም ብታጋብዘው ወላሁ አእለም

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm Месяц назад +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Sanya-hx2wf
      @Sanya-hx2wf Месяц назад +8

      መች ነው ልጃቹሁን ምታስተዋውቀን ወላሂ ለእደሆነ አላውቅም እስካየው በጣም ነው የጓጓሁት 🎉🎉🎉

    • @wollokocha
      @wollokocha Месяц назад +1

      الله يشفيها

    • @MuhabetHelil
      @MuhabetHelil Месяц назад +2

      ❤❤❤❤

  • @ሰአዳአወል-ጐ2ገ
    @ሰአዳአወል-ጐ2ገ Месяц назад +133

    ወላሂ ወላሂ በጌታየ እምላለሁ እኔ ምስክርነኚ ጨለማ ውስጥ ነበረኩ አላህ ቁረአንን አግረቶልኚ ስደሰትም ስከፋም እሱን አስቼ ስቀራ ሁሉ ነገሬ ሙሉ እደሆነ ይሰማኛል በስደት አለም ሁኔ ነው የቀረሁት አልሀምዱሊላ የማለቅስበት ሰው ጋደኛ የለኚም ግን ቁረአን ሰጠኚ እደለኛነኚ አልሀምዱሊላ

    • @EmanAli-jt7tk
      @EmanAli-jt7tk Месяц назад

      ​@SerkieWondim yet, nesh?

    • @ሰአዳአወል-ጐ2ገ
      @ሰአዳአወል-ጐ2ገ Месяц назад +2

      @@Serkie28 አብሺሪ ፍቃደኛ ከሆሺ እኔ አግዝሻለሁ ቁጥረ አስቀመጣለሁ መልሺልኚ

    • @ሰአዳአወል-ጐ2ገ
      @ሰአዳአወል-ጐ2ገ Месяц назад

      @@EmanAli-jt7tk ዱባይ

    • @HaLiqyA8979
      @HaLiqyA8979 Месяц назад +2

      ተድለሽ ቁርአን ምንም አልገረልሽ ብሎኘል በዱአ አትርሽኝ❤❤❤❤❤

    • @ZinetMohammad
      @ZinetMohammad Месяц назад +1

      ማሻአላህ ይሄ መታደል ነው ለኔም ዱአ አዲርጉልኝ ቁረአን እንዲገራልኝ

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 Месяц назад +20

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ እዴት አርገህ ነው ቁርዓንን የምተነትነው አሏህ ይጠብቅህ መሰሎችህን አሏህ ያብዛልንንንንን ያረብ 🤲

  • @nasirshafi6250
    @nasirshafi6250 Месяц назад +24

    ወንድም አቡበክር አለሙን በስም እንጂ በሚዲያም ቀርቦ አይቼው አላውቅም። በጣም ሊመሰገን ይገባዋል፣ ቁርአንን በዚህ ደረጃ ከየትኛውም ኡለማ በጥልቀት ሲተነተን ሰምቼ አላውቅም። አላህ ያቆየው

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Месяц назад +106

    😢አላህ አፍያ እንዳደርጋት አላህ ጤናዋን እንደመልስላት ለሴትዩየ ዱአ አርጉልኝ የሆድ ካሰር ተማሚሆናለች አሁላይ ኬማዉይ ቸምር 6ጨረሰች አሁንደሞ 6ጨመርባት ከሳች እስዋ አትመስልም ሱዳንናቸዉ ሰወቸ በጣም መልካምሴትናት አላህለልጁችዋ ያትርፍት ካሰርህመም ለጥላትም አይስጥ 😢😢😢😢አላህአፍያ ያረግሽ የኔ ኡሙ ሀምዳን😢

    • @ሰአድያባቴልጅ
      @ሰአድያባቴልጅ Месяц назад +12

      አላህ አፍያ ያርጋት አችም መልካም ሰዉነሽ እደዚህማለትሽ አላህ ይጨምርልሽ

    • @rahmarahma7002
      @rahmarahma7002 Месяц назад +7

      አላህሱብሀነሁተአላ ሙሉ አፍያዋን ይመልስላት ኢንሻአላህ

    • @starcall9965
      @starcall9965 Месяц назад +3

      አላህያሽራት

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 Месяц назад +3

      አላህ አፋያዋን ይመልስላት ይመልስልን
      የሆድ ካንስርም አለ እንደ ያአላህ አላህ ይጠብቀን

    • @HayatAlemayehu-ix8nj
      @HayatAlemayehu-ix8nj Месяц назад +2

      አላህ አፊያ ያድርጋት

  • @jemalseid9165
    @jemalseid9165 Месяц назад +33

    እጅግ ውብ የሆነ አቀራረብ ነው፣ ጀዛከላህ!

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k Месяц назад +11

    ወላሂ በአላህ ስም እመሰክራለሁ ሁሌም ስራ ቦታዬ ጠዋት ጠዋት እቀራለሁ ወደማታ ላይ የሚመጣው ገበያ ማሻአላህ በባሀሪዬ ቶሎ ተናዳጅ ነበርኩ አሁን የለም እና ተጠቀሙበት

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit Месяц назад +84

    ታይትሉን ሳይ በካንሰር የታመመችው እህታችን ፋጡማ ናት በሰከንድ የታወሰችኝ የአዩሀል ሙእሚኒን በዱአችሁ አትርሷት ልጆቸን አደራ ስትል ምንኛ ልብ ይረብሻል ኢላሂዋ አፍያዋን መልስላት
    አንዳንድ የእውቀት ባለፀጋወች የት እየተደበቃችሁ ነው እንድህ ወጣ በሉ ታስፈልጉናላችሁ
    اللهم صلي علي نبينا و حبيبنا محمد صلي الله عليه وسلم

    • @starcall9965
      @starcall9965 Месяц назад +2

      አላህይፈውሳትያረብብብብብብብብብብብብብብብ

    • @ShahBaz-y5e
      @ShahBaz-y5e Месяц назад +3

      Ameen Ameen

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 Месяц назад +3

      አላህ አፋያዋን ይመልስላት

    • @HayatAlemayehu-ix8nj
      @HayatAlemayehu-ix8nj Месяц назад +1

      አላህ አፊያ ያድርጋት

    • @AyshaHiba-q6v
      @AyshaHiba-q6v Месяц назад +2

      አላህ አፊያዋን ይመልሥላት

  • @ZynbHussen
    @ZynbHussen Месяц назад +19

    አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አላህ

  • @Hayat-q5t
    @Hayat-q5t Месяц назад +19

    የሚገርም ትንታኔ
    አምላካችን አላህ አለ በተቀደሰ ቃሉ
    አማኞች የአላህ አንቀፅ ሲሰሞ ኢማናቸው ይጨምራል
    ወላሂ ይችን ትንታኔ በመስማቴ የተሰማኝን አላህ ነው የሚያውቀው
    ጀዛችሁን ያብዛልን

  • @jamilaj-rs5pe
    @jamilaj-rs5pe Месяц назад +14

    አወ እዉነት ነዉ እኔም ሱረቱል በቀራን በመቅራት ነዉ የተፈወስኩት ዶክተሮቹም ስበብ ነበሩ አልሀምዱሊላህ አሁን ሙሉ ለሙሉ ድኛለሁ ለአላህ ሺኩር ይገባዉ

  • @MuhabetHelil
    @MuhabetHelil Месяц назад +29

    WA.WR.WB❤❤❤ ያጀማ ቁራአን ምቀራዉ ተደብቄ ነዉ 😢😢😢 አላህዬ የራሴ ቤት ሰቶኝ እደልቤ ማንም ሳይቆጣጠረኝ😢😢😢እድቀራ ዱኡ አርጉል 😢😢😢አደራቹን ዉድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ❤❤❤ ለአላህ ብዬ እወዳቹአለዉ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zumerazuzu1717
      @zumerazuzu1717 Месяц назад

      ለምንድን ነዉ ተደብቀሽ የምቀሪዉ

    • @AbdulhafizHassen-c1p
      @AbdulhafizHassen-c1p Месяц назад +1

      ለአላህ ሁሉ ነገር ገርነው የግል ቤት ይስጥሽ ያ ረበል አለሚን

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ Месяц назад

      ለምንየላሺባችውስወች ከልክለውሺነው

    • @MuhabetHelil
      @MuhabetHelil Месяц назад

      @AbdulhafizHassen-c1p አሚንንን ያረብ

    • @MuhabetHelil
      @MuhabetHelil Месяц назад

      @ስአዲውሎየ አይወዱም ስቀራ

  • @fedilamohammed595
    @fedilamohammed595 Месяц назад +13

    የሚቀጥል ክፍል ቢኖር ወንድም ኢስማኤል......ርቀናል ከቁርዓን .....እባክህ እንደዚህ ነገር አለሙ ውጥንቅጡ በወጣበት ዘመን ለነፍስ የሚሆን ነገር እንድንሰነቅ የሚያነቃ፣ የሚያስታውስ ስው ያስፈልገናል ። እናም የሚቀጥል ክፍል ቢኖረው። አላህ ይህ ትምህርት ለኡማው እንዲደርስ አስትዋፅኦ ያደረገ ሁሉ የዚህ ታምራት ቁርዓን ብርሃንን ይወፍቀው፣ የህይወት መንግዳቸው በቁርዓን እንዲመሩ ከአላህ የተቸራቸው ያድርጋችሁ። ብቻ ምን እላለሁ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ በየቀኑ ይምራን

  • @FuadKedir-r3s
    @FuadKedir-r3s Месяц назад +28

    ቀጣይ ኑሩ ቱርኪ😘

  • @samira-c2d4m
    @samira-c2d4m 27 дней назад +2

    ሱብሀናላህ አቤት አገላለፃ ማአሻአላህ ቁራንን ያግራልን ያርብ ዱዋ አርጉልኝ እህት ወድሞቼ

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied Месяц назад +13

    ጄዛከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry Месяц назад +6

    ጀዛከላህ ከይር ሚገርም ትምህርትነዉ አጀብ በጣም ተመስጭ ነዉ ያዳመኩት ቃላት የለኝም ይሄን መድማችንን እምገልጥበት አላህ ሀያትህን ያርዝም ዱኒያ አኬራህን አላህ ያሳምርልህ እስማየልም ይሄን የመሰለ ወድማችንን ስላቀርብክልን አትንም አላህ ዱኒያ አኬራ ያስደስትህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 Месяц назад +9

    ጀዛኪላህ ኸይርን የሚገረምተንትና ማሻአላህ አላህይጨምረልህ ያረብ እኛንም ቁረአንን አላህ ያግራለን ኢላሂ ያረብ👍👍👍😍😘😘😘😍

  • @IkramDubai-v1c
    @IkramDubai-v1c Месяц назад +6

    ማሻአላ ተባረክ ረህማን አላህ ይጨምረልህ ለኛም ቁረአንን የሂወታቺን ብረሀን ያረግልን በሰማንው ተጠቃሚ ያደረገን ለታመሙ ሙሉ አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይሰጣቸው

  • @AnshaHussein
    @AnshaHussein 12 дней назад

    ማሻአላ አላህ ይጠብቃችሁ ደስ የሚል ትምህርት ነው ጀዛከላሁ ኸይር

  • @Zmd901
    @Zmd901 4 дня назад

    ባረካለሁ ፊኩምሃሪፍነዉበርቱ ቀጥሉበት ጀዛኩአላህከይር

  • @SalemDj-kz2iy
    @SalemDj-kz2iy Месяц назад +10

    ❤❤❤ማሻ አላህ ጀዛከሙላህ ኸይር ሽኩርን ወንድሞቼ በጣም ደስ የሚል ፓሩግራም ነው አላህ ስብሀነውተአላ ሰምቶ ከሚጠቀሙት ያድርገን❤❤❤❤

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 23 дня назад

    አላህ ይጨምርልህ በጣም አስተማሪ አጀንዳ ነው ጀዘከላሁ ከይረን

  • @HaliShifa
    @HaliShifa 13 дней назад

    ሱብሃን አለህ ረበል አለምኑ ይጨምርልክ❤

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    አቤት አገላለፅ አላህ ይጠዉል ኡምርክ❤❤❤

  • @TMG-b4w
    @TMG-b4w Месяц назад +6

    Allah yerdan ቀልባችን ደርቋል ትክክል ነህ ከቁርአን ጋር እየኖርን ያለነው ከላይ ከላይ ስለሆነ ነው ዱአችንም ተቀባይነት የሚያጣው ነገሮችም ውስብስብ የሚልብን👍

  • @AbdulhafizHassen-c1p
    @AbdulhafizHassen-c1p Месяц назад +6

    ኡስታዝ አቡበከር አለሙን አላህ ከመጥፎ ይጠብቀዉ።ከ13 አመት በፊት እኔ አዉቀዋለሁ ጠንካራ ወንድም ነው ።አላህ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @Badawe2023
    @Badawe2023 Месяц назад +8

    ሱብሀነላህ አላሁ አክበር

  • @mensuramohammed1310
    @mensuramohammed1310 Месяц назад +5

    Masha'Allah Tebark'Allah
    It is amazing. JazakAllah khair

  • @zahara8997
    @zahara8997 Месяц назад +2

    በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር❤❤❤

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 Месяц назад +1

    ዋዉ አላህ ይጨምርልህ አምሳዮችህን ያብዛልን አልሓምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 22 дня назад

    የአላህ 🤲🤲🤲🤲

  • @HayatGumataw-r1x
    @HayatGumataw-r1x Месяц назад +2

    ማሻአላህ የሚገርም አገላለፀ ነው አላህ ተጠቃሚ ያዲርገን ያርብ

  • @RabyaRabya-q2n
    @RabyaRabya-q2n 2 дня назад

    ماشاء الله ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TABY-j9u
    @TABY-j9u Месяц назад +8

    እሚገርም ትተና ማሻ አላህ ❤

  • @ZUBEIDAAMAN
    @ZUBEIDAAMAN Месяц назад +2

    ሰ አ ወ
    በጣም ደሰየሚል ደአዋ ነወ እናመሰግናለን

  • @nejmaas2542
    @nejmaas2542 Месяц назад +3

    ሱብሀነአላህ የአንዳድ ሰዉ መረዳ አጂብነዉ ማሻአላህ

  • @SaddHadf
    @SaddHadf Месяц назад +6

    ወላሂ እርግጠኛ ነኝ ቁርአን ለሁሉም በሽታ መደሀኒት ነው ካንሰር በሽታ በቁርአን ብቻ ነው የሚድነው በአላህ ፈቃድ በህክምና. እድሜ ለማራዘም ቢሆን እንጂ ዝም ብሎ ነው በሽታውን አይነቅልም ።

  • @Abduselamsayid
    @Abduselamsayid 24 дня назад

    ሱበሀን አላህ የሚገር አገላለፅነው ወላሂ ማሻአላህ

  • @XamdaAxmed-n1h
    @XamdaAxmed-n1h 29 дней назад +1

    Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmtleF
    @AmtleF Месяц назад +4

    Masheallah allah yechmrelh alllah yetebikh wedmi
    Akrabiwum allah hyer serawu yabizalte

  • @fedilamohammed595
    @fedilamohammed595 Месяц назад +7

    አትዝጋው የሚቀጥል ክፍል ይኑርው.......እባክህ..... አለም ዱንያ ያው እንደምታዩት አይሞላ😢😢😢😢😢😢😢😢። በዚህ መንገድ ስለ ቁርዓን የሚያስታውስን ያስፈልገናል።

  • @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
    @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ Месяц назад +5

    አላሁ አክበር

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub Месяц назад +4

    ማሻአላህ በሳል ሰው።

  • @ዙዑዙዑየአላህባሪያ
    @ዙዑዙዑየአላህባሪያ Месяц назад +3

    Alhamdulillah for everything

  • @HUSSU664
    @HUSSU664 Месяц назад +4

    አልሀምዱሊላህ

  • @ShigultishLeulseged
    @ShigultishLeulseged Месяц назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ Месяц назад +2

    ማሻአላህ በጣም የምገርም ምክርነው ጀዞኪላህ ኸ የር

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ 19 дней назад

    ሱበሁን አላህ ❤❤❤❤

  • @mekias7895
    @mekias7895 Месяц назад +1

    ማሻአላህ በጣም የሚጠቅመንን ፕሮግራም ነው ያቀረባችሁት ይህን ቪድዮ ያየ በጣም ተጠቃሚ ነው ብዙ ጥሩ ይህይወት ለውጦችን ሊይስገኝ የሚችል ነው ንጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @Amenaamenaabdu
    @Amenaamenaabdu Месяц назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Yaallah des sil agelaletu

  • @HayatEndrisHayatEndris
    @HayatEndrisHayatEndris Месяц назад +4

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ እኔ የተናግርኩት ነው የመስለኝ በትክክል ነው የገለጠው የአላህን ኒማ

  • @AminaMolaw-bt1it
    @AminaMolaw-bt1it Месяц назад +2

    ወአለይኩም ሰላም
    ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @SamEera-jl1iu
    @SamEera-jl1iu 23 дня назад +1

    አለዪጠብቅሕ

  • @ZUBEIDAAMAN
    @ZUBEIDAAMAN Месяц назад +4

    S A w
    ሱብሀናላህ

    • @SaeEed-kv7gk
      @SaeEed-kv7gk Месяц назад +1

      በአጪር መለት አይቸልም ተቢሎወል
      በሙሉ በይ ለሰለወት ከሁነ
      ለሰለምተም ከሁነ

  • @HalimaAhmade
    @HalimaAhmade 25 дней назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሻላህ ተባረክ አላህ አላህ ያግራልን ሽኩራን ጀዛ ካላህ ሀይር

  • @zamzamkadir479
    @zamzamkadir479 Месяц назад +4

    MassAllah.the best explain about quran.

  • @nimedinKemalabuzer
    @nimedinKemalabuzer 16 дней назад

    ኣጅብ ኣላዋክባር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Memejemaljemal
    @Memejemaljemal Месяц назад +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤🎉🎉🎉

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ 19 дней назад

    ትክክል ነው ❤❤❤😢😢😢

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq Месяц назад +1

    Allahu akber tellequ deges ye hayyalun Allah fit lezelalem mayet subhanellah Allah yiwefeqen

  • @InspirationalPizzaOven-im9nx
    @InspirationalPizzaOven-im9nx Месяц назад +2

    መሻ አላ ተባረክ አላህ አላሁ አክበር

  • @jemilahussen9006
    @jemilahussen9006 Месяц назад +4

    Masha Allah jezakumullah keyran ❤

  • @onelove4538
    @onelove4538 Месяц назад +7

    S.A.W

  • @rabyarabya-o3b
    @rabyarabya-o3b День назад

    HaQ MashaAllah ❤❤❤❤❤

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy Месяц назад +2

    ቁርአን የታላቅነት ሚዛት ትክክል ነው አላህ የቁርአንን ፍቅር ይስጠን ያረብ እዘንልን ችግር ሁሉ እየገዘፈ የመጣብን ከቁርአን በመራቃችን ነው አላህ ይታረቀን አሚን

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 27 дней назад

    ማሽአላህ አላህ ይጨምራልህ ያረብ እናም ያገራልን አየአላህ

  • @ftm9892
    @ftm9892 23 дня назад

    ሱብሐን አላህ

  • @faziaali6464
    @faziaali6464 Месяц назад +2

    Yes Yes Yes Yes Yes

  • @ZynbHussen
    @ZynbHussen Месяц назад +3

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ አላሁ አክብር

  • @MikiAle-n4f
    @MikiAle-n4f Месяц назад +3

    ደስ የሚል ልብ የሚሞላ ንግግር

  • @Zamzam2023-u4d
    @Zamzam2023-u4d 28 дней назад

    Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin yaa Allah Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin yaa

  • @Fatuma-l7x
    @Fatuma-l7x Месяц назад +2

    ጥፍጥነዉ እንዲህ ነዉተብሎ አግለፅ አይቻልም ጥፍጥነዉን ያየዉ ነዉ የሚአዉቀዉ መጨርሻችንን አላህ ያሳምርልን ያርብ

  • @Chnbfxzs65
    @Chnbfxzs65 Месяц назад +4

    سبحان الله

  • @huriaosman3223
    @huriaosman3223 День назад

    جزآك الله خيرا

  • @JibrilLamren8-gc6px
    @JibrilLamren8-gc6px Месяц назад +2

    MashaAllah

  • @HayatAhmed-uo7wu
    @HayatAhmed-uo7wu Месяц назад +1

    ሽኩረን ❤❤❤

  • @فاطمه-ه6غ4ك
    @فاطمه-ه6غ4ك Месяц назад +3

    Jezakumulahu heyir masha allah tbareklah

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 27 дней назад

    ማሻአላህ ያረብ አላህ ብዙ እድሜ ይሥጥልኝ በግሌ ዋውነው ሀቅነው አቡኪ የሚባልሥም እራሡ የተሠየመላቸው እቁ ሰዎችናቸው ከምር 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @assyaabdulaziz1035
    @assyaabdulaziz1035 Месяц назад +4

    Jezakumulah Jenah !!!
    Best leason

  • @rozaahamdii636
    @rozaahamdii636 Месяц назад +2

    ደሰየሚልልብየሚምላነግግረ

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 19 дней назад

    ቀጥሉበት ...ለኔ ጠቅሞኛል ወላሂ እንደ ቁርአን እና ዚክር ለነፍስ መዳኒቷ የለም ወረት የሌለበት የማይሰለች ....❤❤❤

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 Месяц назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛእ

  • @Minber-vt5iw
    @Minber-vt5iw Месяц назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ይባረክህ

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c Месяц назад +1

    ማሻአሏህ

  • @nuramohamed9226
    @nuramohamed9226 Месяц назад +2

    MashAllah it’s true no doubt for sure ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MialOareb
    @MialOareb 29 дней назад

    Alhamdu lilah
    Alahu akber
    Wahidul kahar

  • @MurshedaYdada
    @MurshedaYdada Месяц назад +3

    አሰላም አለይኩ ጀዛኪላህ ኧይረን ሚገመም እይታ በሰማነዉንየሰራ የያርገን

  • @munazaki4622
    @munazaki4622 Месяц назад +4

    ማሻአላህአላህይጨምርላቹ❤

  • @Zamzam2023-u4d
    @Zamzam2023-u4d 28 дней назад

    Maashaalah Maashaalah Maashaalah Maashaalah Maashaalah Allah yetabik ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayatMuhammde-m9h
    @HayatMuhammde-m9h 27 дней назад

    እኔ ይህትምህርት የሰጠኝ ስሜት ልክ ተኝቼ ከእንቅልፌ እንደነቃሁ ነው በጣም አስተማሪ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @Shifaahmed-o5w
    @Shifaahmed-o5w 26 дней назад

    ❤❤❤❤yarahman tataqami Argen.yarahman.tabiqillin.ustazochachinin❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @جمعةال
    @جمعةال Месяц назад +1

    Masha Allah Allah ytebkachu des yemil newu

  • @SemiraNuru-l3v
    @SemiraNuru-l3v 24 дня назад

    ሹክረን❤❤❤❤❤❤❤

  • @letebrhanambaye2155
    @letebrhanambaye2155 Месяц назад +1

    Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Allahkuber Allah

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 26 дней назад +1

    ለምን 2 ክፍል ኣታደርገውም ነበር ይህ ሰው ንግግሩ ጣፋጭ ነው ኣላህ ይጨምርልህ ለኔም ቁርስዓን እንዲገራልኝ ዱኣ ኣድርጉልኝ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Месяц назад +2

    May Allah protect you my dear brother

  • @Fatuma-l7x
    @Fatuma-l7x Месяц назад +1

    አልሀምዱሊላቃሉንያሳወቀኝጓደኝየቁርሀንነሰዉበለለኝግዜ በፀነኝመደሰቻሁኖኝልሀላህያዝልቀኝእጀእነጓንትያርግልኝያርብኢንሻአላህትልቅ ፀጋነዉአልሀምዱሊላህመጨርሻችንንያሳምርልል ያርብ

  • @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
    @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ Месяц назад +5

    ወላሂ እኔም ምስክር ነኝ ቁርአን ከሞት በስተቀር ሁሉንም ያድናል

  • @Halo20Tesh
    @Halo20Tesh 26 дней назад

    ሱብሀን አላህ ቆንጆ ትንታኔ