የራሴን መንገድ አግኝቻለሁ || ክፍል - 1 ​⁠

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 205

  • @AfricaTV1
    @AfricaTV1 5 месяцев назад +46

    መሃመድ አሊ ቡርሃን የሰጠንን ያህል መስጠት አልቻልንም ሙስሊምን መጥቀም የሚችል እምቅ አቅም ያለው ሰው ነው

    • @ethiotalk3802
      @ethiotalk3802 5 месяцев назад +1

      Bakh lerasu ale yetebale susegna new enkuan egnan litekm

    • @Amatuallah_Bint_Hussein
      @Amatuallah_Bint_Hussein 5 месяцев назад

      አቶ አፍሪካ ቲቪ
      ሙስሊሙን ባህበረሰብ በፍልስና ነዉ ሚያገለግለዉ
      ወይስ ሙስሊሙን ማህበረሰብ በማወዛገብና
      በማይጠቅመዉ ቢዚ ለማድረግ
      የሙስሊም እስልምናዉ ከማማሩ
      የማይመለከተዉን መተዉ ነዉ

    • @abedulmjedkedir1744
      @abedulmjedkedir1744 5 месяцев назад

      @@ethiotalk3802 kemer susgha new weys gemtek new bemen aweke susgha mhonune

  • @sirajabdo430
    @sirajabdo430 5 месяцев назад +11

    በመጀመርያ እስምሽ እናመሰግናለን ተገቢውን ጥያቄ አቅርበህ ተረጋግተህ ሳትረብሸው አድምጠህ እንዲናገር ማድረግህ እጅገ ምፈልገውን ነገር አንተ ላይ አይቻለው።
    ስለ ማሜ ጥልቅ እውቀት መናገር ከምችለው በላይ ነው አላህ እድሜና ጤናውን ይስጥው በመጨረሻም ኢስላሚክ ሚዲያዎች ማሜን መጠቀም ያለብን ያህል አልተጠቀምንበትም እሱንም አልጠቀምነውም በድጋም እስምሽ እናመሰግናለን ግዜ ካለው ደጋግመህ አቅርብልን

  • @semira-511
    @semira-511 5 месяцев назад +7

    ፍልስፍና አልገባሁበትም ይላል ገብቶ እየዋኘበት ወንድሜ ወደ እራስህ ተመለስ ነብዩ ፣ሰሃቦች እና ሰለፎች የተብቃቁበት ለእኛም በቂያችን ይሁን እሱም ቁርአንና የነብዩ ሀዲስ ።

    • @edrismohammed1167
      @edrismohammed1167 5 месяцев назад +2

      የመሀይም ኮመንት እስልምና አታንቡ ይላል

    • @oumersabir8480
      @oumersabir8480 5 месяцев назад +1

      ወንድሜ ቡርሃን አለማወቄን አውቃለሁ የሚል አዋቂ ነዉ ፣ አንተ ግን አለማታቅህን የማታውቅ በመሆንህ ፣ ስትናገርም ሆነ ስትጽፍ ቢጤህን ብቻ ታገኛለህ !!

    • @munabedru-fe9of
      @munabedru-fe9of 5 месяцев назад

      eslmena lehulu neger keft nw drom yetebebe chnklat yalachw nachw quranen yatebebut enji sefi nw

    • @munabedru-fe9of
      @munabedru-fe9of 5 месяцев назад

      Saygebaw mamen malet lek endanchi nw yegebaw mewzageb yeshalal endalw

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 6 месяцев назад +6

    ወይኔ ማሜ እንደት እንደጠፋሁ እንዳጠይቀኝ ስምጥ ነዉ ያልኩት ልብን አእምሮን መግዛት እንደት እንደቻልክበት ዋዉ ይሄደግሞ እራስን በማወቅ የሚመጣ ይመሥለኛል ታድለህ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም እምወድህና እማከብርህ ሰዉ ነህ አቅራቢዉም እናመሰግነዋለን በእርግጠኝነት አንተም ብዙ ትማራለህ ። ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህ❤ብርሃን ለአላህ ብዬ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ምርጥ ምህሩ ጀግና የኢስላም ልጅ🎉🎉🎉🎉

  • @HawaAli-cu8kh
    @HawaAli-cu8kh 5 месяцев назад +3

    Muhamed burhan betam dess yelal akerarebhe

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 6 месяцев назад +6

    ሙስሊም መሆኑን ገና ዛሬ አወቅኩ ቴሌግራሙ ላይነዉ ብዙ ጊዜየን የማሳልፈዉ ሳልረበሺ ማዳመጥ ያለብኝንነገር እዳዳምጥ ይረዳኛልና ትምርቴም በዛዉ ስለሆነ ነዉመሰል ግን ተመቸኸኝ ደሞ ሙስሊም መሆንህ አስደረተኝ ማሻ አሏህ

  • @abduselamhamza486
    @abduselamhamza486 6 месяцев назад +16

    ፈጣሪን ለማወቅ ቁርአንና ሃድስ እንጅ ፈላስፍነት አያስፈልግም ያጠፍሃልጅ ቁርአን ሃፍዝበት አእምሮህን ይጠቅምሃል

    • @munabedru-fe9of
      @munabedru-fe9of 5 месяцев назад

      Saygebaw mamen malet lek endante nw yegebaw mewzageb yeshalal endalw egnako selmen enji alamenmko amnenal sayhone selmenal belu endalw allah endwm yesu negegr yeblet eslemnan lemerdat ansastognal

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 5 месяцев назад +2

      መች ፈላስስፋ ነኝ አለ
      አረ ተረጋጉ መጀመሪያ ሃዲሱን በደንብ አዳምጭ ለኔ ንግግሮች ሁሉ ማሻአላህ ሃዲስ ናቸው ዘላችሁ በጭፍን ከመኮመታችሁ በፊት አዳምጡ

    • @MohammedSalih-kb7fo
      @MohammedSalih-kb7fo 5 месяцев назад

      እስልምና ፈላስፋነትን (ተፈኩርን )አይቃወምም እንደውም ያበረታታል አንጂ፣ ረሱል ሶ.ዐ.ወ ነብይ ከመሆናቸው በፊት በሂራ ዋሻ ውስጥ ለረጅም ሰአት ተፈኩር አያደረጉ ይቆዩ እነደነበር ይታወቃልና አስተያየት ከመስጠት በፊት ስለ ፍልስፍና ያለን አይታ ቢስተካከል ጥሩ ይሆናል።

  • @SawSaw-um4ci
    @SawSaw-um4ci 5 месяцев назад +3

    A man with integrity. Mohammed Ali.
    We love you brother

  • @AnwarHusen-l5d
    @AnwarHusen-l5d 29 дней назад

    لا اله الا الله በብዛት ግን ቁርአን እናንብብ ምክንያቱም ቁርአን ሀሌ አዲስ ነው አጅርም አለ😂😂ው በተረፈ የቁርአን ምሳሌዎችክ
    ሁሉ ደስ ይላሉ በተጨማሪ ደግሞ አንድ በአካል የሚነበብ መፅሀፍ አለ እሱን ደግሞ ብናነበው ደዕዋ ኹሩጁ ፊሰቢሊላህ የሚባል ማሜ እንዴት ሚጥም መፅሀፍ መሰለህ ኢስሜ እንኳን ሳታነበው አትቀርም በተረፈ እንወዳችኋለን

  • @endrislemma1052
    @endrislemma1052 5 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ እስሚ ሀሪፍ conversation ነው
    ጥያቄወችህ ደስ ይላሉ
    ከመልካም አቀራረብ ጋር ሹክረን❤❤❤❤

  • @suleymanleulseged3176
    @suleymanleulseged3176 6 месяцев назад +4

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ከማሜ ማዎቅ የምፈልጋቸው ጥያቄዎች የተመለሱበት መድረክ ነበር። መስኮቶች ሽኩረን 🙏

  • @Mekiyasaudiarabia123Aliy-oi6mn
    @Mekiyasaudiarabia123Aliy-oi6mn 6 месяцев назад +15

    የመዳም ቅመም ነኝ በድአ አስቡኝ ላገሪ እዲያበቃኝ
    ስለንግግሩ እና ትተናው 👌👌በጣም ነው የሚመቸኝ ማሻአላህ

    • @yewerkezebfashion
      @yewerkezebfashion 5 месяцев назад +1

      አላህ ላገርሽ እና ለደስታ ያብቃሽ

  • @Wtu2840
    @Wtu2840 6 месяцев назад +2

    ጀዛከላሁ ኽይር የሚደንቅ ትንታኔ ሱብሀን አላህ

  • @AbubekerAbduljelil
    @AbubekerAbduljelil 6 месяцев назад +3

    We proud of you as a Muslim

  • @kedirkamil4072
    @kedirkamil4072 4 месяца назад

    ጀግና እስምሽ የማሜን ከዚህ በፊትም የእየታ አድማሱን ለመገንዘብ ችያለው ዛሬ ድግሞ ያንተን ሰላየው ደስ ብሎኛል

  • @sofianyimam9424
    @sofianyimam9424 5 месяцев назад

    ስሜቱ የበለጠው ሰው
    በጣም ትክክል ጥሩ አገላለፅ

  • @romanshifa3399
    @romanshifa3399 6 месяцев назад +5

    ማሻአላህ እንዴት አይነት ትንተና ነው የሚስጠው
    መንፈስን ያድሳል አላህ ካለ
    ሲቀጥል እቀጥላለሁ

  • @Agent47-n4b
    @Agent47-n4b 5 месяцев назад

    Welahi ትለያላቹ ቃላት የለኝም እሚገርም ቃለምልልስ ከስንት ጊዜ በዋላ ❤

  • @yonasadhune7303
    @yonasadhune7303 5 месяцев назад +2

    Knowledgeable explanations!

  • @kedijaahmed5354
    @kedijaahmed5354 5 месяцев назад +1

    አላህ ይረሀመው ወንድሜን ይመሥለኛል

  • @asyawudale8224
    @asyawudale8224 3 месяца назад

    ማሻአላህ ወድሞቸ አላህ ይጠብቃቹህ ባላቹህበት በእወቀት ላይ እወቀት ይጨምረላቹህ
    صل الله عليه وسلم❤❤❤

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 6 месяцев назад +8

    ፈላስፍነት እራስ አያስጠብቅም ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ ወድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 5 месяцев назад

      መች ፈላስፋ ነኝ አለ
      አረ ተረጋጉ ዘላቹ ትችት ከምትፅፉ አህምሮአችሁን ከፍታችሁ አድምጡ ማሻአላህ የማሜ ትምህርት ሃዲስ እንጁ ፍልስፍና ኡይደለም

  • @me_212
    @me_212 5 месяцев назад +3

    አቅራቢው ጎበዝ ሰከን ያለ ሰዉ ነው 👍

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 6 месяцев назад +2

    My wonderful young philosopher♥️♥️♥️✌🏻

  • @mahdishibliyi1582
    @mahdishibliyi1582 5 месяцев назад +1

    I like very much this man,he is really astonish me!

  • @tofikshemsu9273
    @tofikshemsu9273 5 месяцев назад +1

    ይሄ ስለጠየቀዉ ነገር ብቻ የመለሰዉ ነዉ
    እንጂ ኮሜንት ከምንሰጠዉ ሰዎች በላይ ዲኑን የተረዳ ነዉ ከምታስቡት በላይ አስተያየት ከመስጠት በፊት የሱን ብዙ ኢንተርቪዉ እና ፕሮግራም እዩ

  • @Abuuutube
    @Abuuutube 6 месяцев назад +31

    ጥሩ አቀራረብ ነው ቡርሃን 👍 Mahir ጥያቄዎችህ + የቡርሀን መልሶች በደንብ እንድናገናዝብ ሚያደርግ ነው...
    ...ከቀልቡ ያልሆነ ሰዉ ይረብሸኛል ኖረም አልኖረም ስሜቱም መንፈሱም ይረብሻል.. 🤷‍♂️
    ..ለንባብ በር የከፈተልኝ ድህነት ነው... ብዙ ፍሬ ሃሳቦችን አንስቷል
    ትንሽ የመድረኩ Color Combination ወንበሩ, cup, Bar ground ድብልቅልቅ color ቢስተካከል ሳቢ እይታ ይኖረዋል... የሆነ home studio ቢሆን የሆነ ቀልል ያለ ግን ማራኪ ያደርገዋል... Sophyi Post ስታደርገው ነው ግብቼ ያየሁት so በደንብ Advertised ቢደረግ መልካም ነው
    በተረፈ ምርጥዬ ነው ውድጄዋለው ✌️

    • @Ismail_Tekle
      @Ismail_Tekle  6 месяцев назад +1

      Thanks a lot brother !

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 5 месяцев назад

      Masallah masallah masallah Allah with you Allah gve to you Longer Life

    • @bentsiraji6300
      @bentsiraji6300 5 месяцев назад

      ​​@@Ismail_Tekleኢህሳን ብሎ ያብራራው አልገባኝም ድጋሜ ያስረዳኝ😢😅 በተረፈ ብዙ እዳስተውል አድርጎኛል አላህ ይጠብቀው እናንተንም ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 6 месяцев назад +2

    አላህ ጠቃሚ ውጤትን ይስጠን

  • @homealzarooni5161
    @homealzarooni5161 5 месяцев назад

    ማሻ,አላህ,ማሜ,ኢስሚ,የደሴ,እንቁዎች,አላህ,ይጠብቃችሁ,❤❤❤❤

  • @Musaseyida
    @Musaseyida 6 месяцев назад +3

    I appreciate this man❤

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 6 месяцев назад +2

    የጠፋ ሰው ቡርሐን አድስ ተናፍቀሃል።

  • @Brook-e7d
    @Brook-e7d 5 месяцев назад +1

    ካልገባን ማመን የገባን መወዛገብ የተሻለ ነው ማለት የሰው ልጅ ያለውን የኔ ነው የሚለውን ሃይማኖትም ሆነ እምነት ቁሻሻ መጣያ ውስጥ እንደ መጨመር ነው ይህ ደግሞ በኔ ዘንድ የሚደገፍ ነው ።
    ሌላው እውነት ምንድነው ላልከው ደግሞ እውነት ማለት አንተ ወይም ደግሞ ህይወትህ ለመጨመርም ያህል ክርስቶስ ማለት ነው
    አላህ ለማለት ያልደፈርኩት ከሰው ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ስለሌለውና አላህን ሰው ሩቅ ለሩቅ ስለሆነብኝ ነው
    ስለ ትንሳኤ ላወራህው ደግሞ ትንሳኤ ማለት ወቅት፣ጊዜ፣ስፍራ ማለት አይደለም
    ትንሳኤ ማለት ክርስቶስ ማለት ሲሆን
    ክርስቶስ ማለት ደግሞ ህይወት ማለት ነው
    ህይወት ደግሞ ባንተ ውስጥ ህያው ሆኖ የሚኖር ማለት ነው
    ያ እዉነት ያ ህይወት ደግሞ አሁን ነው
    በእይቀትም በጥናትም በንባብ ሽምደዳም የተለያየ ዓለም አቀፍ መፃህፍትንም በማንበብ አይገኝም
    ይህ ሁሉ የፃፍኩት ፊደል ለሰው ለማስረዳት የተንደፋደፍኩት እንጂ እውነትን ፊደልም ቃላትም ስሜትም አይገልፀውም ።

  • @nejatmohamed4148
    @nejatmohamed4148 6 месяцев назад +3

    ረዥም ግዜ ጠፋህ ወንድም ቡርሀን ስላየሁ ደስ ብሎኛል አትጥፋብን ወንድም ኢስማኢል ክፍል ሁለት ብሰራልን ጥሩ ነበር

  • @EmuMohammed
    @EmuMohammed 5 месяцев назад

    መሀመድ አሊ ቡርሃን ራሱን የማይቆልል በሳል የሆነ ትልቅ የሃገር ሃብት ነው
    ከሚዲያ መድረክ ግን በጣም ርቆብናል እባካችሁ በዚህ ሚዲያም ሆነ በ main stream ሚዲያ ተከታታይነት ባለው ፕሮግራም የሚቀርብበትን ሁኔታ አመቻቹና ያለውን ልምድ እውቀት ያካፍለን!!!
    በርግጥ የሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ለእንደሱ አይነት ምሁራን መራቅ አስተዋጾ ይኖረዋል ብየ እገምታለሁ!!!

  • @ShemsuKufa
    @ShemsuKufa 5 месяцев назад

    Are bak ketayun mame sewedi Allah ye tebik 🙏🙏

  • @AminetTesfa
    @AminetTesfa 5 месяцев назад

    mashallah allah yichemrlh wondme

  • @sibarksibark1247
    @sibarksibark1247 5 месяцев назад

    This guy is brilliant. Sebhat Gebregziabher has influenced him and Alemayehu Gelagay on how they talk

  • @nuraShwmolo
    @nuraShwmolo 5 месяцев назад

    ቡረሀን አዲስ ምትገርም ሰው እኮ ነህ ሁሌም ያንተን prgrame ስከታተል አዲስ ነገር አገኛለው፡፡

  • @AdnanNuru-vt
    @AdnanNuru-vt 6 месяцев назад

    Wow mehama temescha new yadametkut thanks

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 6 месяцев назад

    መሜ ሁሌ ነው የምየስተወስህ ግን በጠም ጠፈህ እውቀት የለቸው ሰዎችን የምየስፈልጉን ጊዜ ነው ወንድም መሜ ከንታ ብዙ ነገር እየተማርን ነበር

  • @NewCestemer
    @NewCestemer 5 месяцев назад +2

    Esmael zare talak sew naw yakerebklen

  • @Mensur-ir8ur
    @Mensur-ir8ur 6 месяцев назад +2

    ደስ የሚል ቆይታ ነበረኝ 59 ደቆቃዎቼ አልባከኑምኝም

  • @umureham3001
    @umureham3001 2 месяца назад

    Ismail thank you mohameden after 3 month new makrebekn yawekut muluwen salayew new des selalegn. Betam adenkewalew yetacheke ewket endalew yesemagnal beza lek gen midiaw lay aytayem thank u betam ketlebet. Muluwen kayew buhala degmo le coment emelesalew😊

  • @abduselamhamza486
    @abduselamhamza486 6 месяцев назад +6

    ኮሜንታተሮች ጀዛከላህ የምትሉ ነብዩ ሰ ዐ ወ አንድሰው ጠዋት አማኝ ሆኖ ማታ ካሃድ የሚይሆኑ አሉ ብለዋል ይህሰው በቁርአንንና በሃድስ ላይ ጥርጣሬ ያለበት ሰው ነው እኔ እንደተረዳሁት ያልኩበት ምክኒያት ለሁሉም ጥያቄ መልስ ሲሰጥ በንጥልጥል ነው የሚተዋቸው ለዚህ ለዚህ ሃሳብ በቁረአን በሃድስ ልብን የሚያረጋጋና ትክክለኛ መልስ አለ አይልም ፈገጣሪን ለመፈለግ ከቁርአንና ከሃድስ ምንስ ያህል ቢመራመር ማን መልስ እንድሰጠው ይፈልጋል ጋዜጠኛው እራስህ በሱ ወሬ ጥርጣሬ ካደረብህ መጀመሪያ የጠቀስኩት ሃድስ ውስጥ ትካተታለህ ተጠንቀቅ

    • @Zubaidha-p8h
      @Zubaidha-p8h 6 месяцев назад +1

      በትክክል ቁራናና ሀዲስ ያስቅርልን ነገር የልም ከፍላስፍዎች ቅድሞዋችዋል

    • @SeadaSeid-rm8xb
      @SeadaSeid-rm8xb 6 месяцев назад

      Betikikil yasebkuten new yetenagerkew

    • @AhmedRedwan-lk5id
      @AhmedRedwan-lk5id 5 месяцев назад

      Ante denez negeroche sefa argeh yemayet cheger yetayebegal ena temermer!!!

    • @Amatuallah_Bint_Hussein
      @Amatuallah_Bint_Hussein 5 месяцев назад

      ሙሽኪላ አሉ አንድ ሸይኽ
      ሚናገረዉን እንግሊዘኛ ቀላቅሎ ስላቀረበዉ ነዉ እንጂ
      ንግግሩን ከቁርአን ከሀዲስ አንፃር ገምግሞት
      አይደለም ህዝቡ

    • @mdjamel103
      @mdjamel103 5 месяцев назад

      ዝምበል ጀዝባ የጀዝባ ልጅ ዝምብለህ የመጣልህን አትፃፍ ቀዳዳ።

  • @logout1224
    @logout1224 5 месяцев назад

    ማሽ አላህ በአደብ እንደዚ ጠለቅ ያለ ሀሳብያንን መጠየቁም መመለሱም ያስተምራል ጀዛኩሙላ ህይር

  • @Hayat-q5t
    @Hayat-q5t 6 месяцев назад +4

    የፈላስፎች ችግር እኮ ይሄ ነው
    አምላካችን አላህ ስለ ነፍስ አጠይቁ ከዐይምሮ በላይ ነው ስላቸው ለምን አንጠይቅም ብለው ይከራከራሩ ንግግሩ ከይቅርታ ጋር አልተመቸኝም በሐይማኖቱ ላይ ሸክ ያለው ይመስላል አምላኩን ፈልጎ አላገኘም ምስኪን ፈላስፋው

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 5 месяцев назад

      Allahkub ER l don't have words to say something about you l don't have even for you to you and give in ting

    • @me_212
      @me_212 5 месяцев назад +2

      በደንብ አለማዳመጥህ ከሰጠሐው comment መረዳት ይቻላል.

    • @munabedru-fe9of
      @munabedru-fe9of 5 месяцев назад

      saygebaw mamen malet lek endant nw yegebaw mewzageb yebltal endalw

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 6 месяцев назад +2

    የስ።ት ኑሮ ከባድ ነው አላህ መጨረሻችን ያሳምሩው ደምሩኝ ቅመሞች

  • @rahatube1307
    @rahatube1307 6 месяцев назад +5

    አላህ ሆይ ጠቃሚ እውቀትን ለግሰን ።

    • @Amatuallah_Bint_Hussein
      @Amatuallah_Bint_Hussein 5 месяцев назад

      ሰሙ አንችም ወደ አነቃቂ ሚመባሉ ሰዎች
      የፍልስፍና መፅሀፎች ማንበብ ታደያለሽ
      እና ተጠንቀቂ አንድ እዉቀት ለዱኒያ ለአኼራ ካልጠቀመ ምን ያረጋል ፍልስፍና ማለት መዉጫ የሌለዉ አረንቋ በይዉ ፈጣሪ ሚባል የለም ብሎ እስከማመን ያደርሳል

    • @rahatube1307
      @rahatube1307 5 месяцев назад

      @@Amatuallah_Bint_Hussein አረ ስለማታቂው ነገር አታውሪ። ሰው በግምት እንዴት ይናገራል አላህ በሚያቀው ጭራሽ የፍልስፍና አለም ሱበሀን አላህ አላህ አትፈሪም አልሀምዱሊላ ረበል አለሚን ምን ልማር በምን ፊልድ ልመረቅ ምን አሳወቀሽ አጅብ ።

    • @Amatuallah_Bint_Hussein
      @Amatuallah_Bint_Hussein 5 месяцев назад

      ሆ ምናለ ሰከን ብትይ ሰሚራ
      እኔ ከፃፍኩልሽና አንቺ ከመለሽልኝ ሰማይ ምድር ነዉ
      ደሞ ስለማዉቅሽ ነዉ ያልኩሽ
      አዋ ራስሽም ተናግረሻል እንደሚመስጡሽ
      ምሸጫቸዉ መፅሀፍ መስካሪ ናቸዉ

    • @rahatube1307
      @rahatube1307 5 месяцев назад

      @@Amatuallah_Bint_Hussein ሌላ ችግር አለብሽ መሰለኝ አላህ የሽፊኪ

    • @rahatube1307
      @rahatube1307 5 месяцев назад

      @@Amatuallah_Bint_Hussein ሲጀመር መካሪነት አንዲት ባህሪ የለብሽም። ኸይር ያዘለ ሰው ለሚናገረው ለሚያረገው ነገር ማስተዋል ሊኖረው ይገባል ዘለሽ ሰው ላይ ፊጥ ያልሽበት መንገድ ልክ አደለም በርግጥ ምላሽም አያስፈልግም ነበር ።

  • @حاجرةمحمد-خ3ب
    @حاجرةمحمد-خ3ب 5 месяцев назад +4

    አሠላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ
    በ ሀያሉ አላህ ስም ልጠይቃችሁ አንድ ልጅ አለኝ ገጠር ዉስጥ ነዉ የሚኖረዉ ልጄን ከገጠር አዉጥቶ ቁርዓን መድረሳ የሚያስገባልኝ ለዱንያም ለአኼራም ስንቅ ይሆንለታል በአላህ ፈቃድ እባካችሁ ተባበሩኝ በአላህ ስም
    ስደተኛዋ ሀያት ከዱባይ

  • @Yopx22Million
    @Yopx22Million 5 месяцев назад

    ቡርሃን አውነትን ፈልገህ አምላክ እግዚአብሔር እንደሆነ እንደምትደርስበት አምናለው።

    • @seidgetahunmolla943
      @seidgetahunmolla943 5 месяцев назад

      Deuteronomy 6:4-15
      4 Hear, O Israel: The Lord our God is one Lord!!! selezih wodaje andun amlak eyameleke eko newu...yilekunes erasehen theyikena wede andu amlak Allah temeles.

  • @ZeynebaMohe
    @ZeynebaMohe Месяц назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @hassenhamze5399
    @hassenhamze5399 5 месяцев назад

    አሂ ሙሀመድ ባክህ በምትችለው አቅም
    አስተምር❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaadaBasto
    @SaadaBasto 5 месяцев назад

    ደስ የሚል ነገር

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ

  • @SumeyNur
    @SumeyNur 6 месяцев назад

    ማሻ አሏህ

  • @MerjanUlle
    @MerjanUlle 5 месяцев назад

    በስንት ሰብር ብሰማውም የበለጠ ተወዛገብኩ....ባልሰማሁት ግን አልልም😊

  • @jhhk4650
    @jhhk4650 6 месяцев назад

    ماشاءالله تبارك الله❤❤

  • @yasinmohammed9141
    @yasinmohammed9141 5 месяцев назад +1

    Part 2 Please

  • @jemalabdela-qv5zt
    @jemalabdela-qv5zt 5 месяцев назад

    አሏህ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርክ አቦ

  • @EsaGerado-c9w
    @EsaGerado-c9w 5 месяцев назад

    ጥያቄዎችም የማሜም ምላሽ ማሻ አሏህ ነዉ እንደ ጋዜጠኝነትህም መጠየቅ ያለብህን ጠይቀህ ዝም ብለህ አድማጭ መሆንህም ዉበት አለዉነ ማሜም እዉቀት ይጨምርልህ ፈተፈትከዉ አላምጦ መዋጥ ከኛ ሆነ እንጂ

  • @Eritrose1991
    @Eritrose1991 5 месяцев назад

    One of the differences and discrepancies between philosophy and religion is the difference in the nature of the approach. The approach of religion is based on faith and submission to the set of principles and pillars that have been proven by revelation from Almighty of Allah, while philosophy is a purely rational research based on argument, logic, and free reasoning. Hence some of them said: Religion is the philosophy of the people, and philosophy is the religion of the elite.

  • @emanbesher9499
    @emanbesher9499 5 месяцев назад

    MashaAllah

  • @EsXx_y2k
    @EsXx_y2k 19 дней назад

    Allah's great

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 6 месяцев назад +4

    ከሗላ ጀመአ እየተሰገደ ከዚህ በጥመት መንገድ ላይ ካለ ሰው ጋር ጊዜ ማባከን use less ነው !!! ፈጣሪን ማወቅ እያለ የሚቦተረፍ ቁርን ተፍሲር አንደ 6 ወር ጊዜ ሰጥተህ ተፍሲር ቅራ ሌላ መፀሀፍ አያስፈልግህም ከፍልስፍናህም ይቆርጥልካል !!!

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 5 месяцев назад

      you make me cry memmy

    • @alawiyaemam8227
      @alawiyaemam8227 5 месяцев назад

      አስልምና ለሙሥሊም ብቻ አይደለም

    • @SuedAhmed-d8c
      @SuedAhmed-d8c 5 месяцев назад

      በጥላቻ የተሞላህ ከንቱ ሰው አትሁን ትጎዳለህ

  • @MubarekmehammedsalihMeha-zn2yf
    @MubarekmehammedsalihMeha-zn2yf 5 месяцев назад

    selam part 2 please mame is unique for me he undestand how life it is .... isma lemitadergew nger jezakelahu kier

  • @ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ
    @ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ 5 месяцев назад +8

    ፍላስፋ ብዙ ግዜ መጨረሻው አያምርም ይልቅ በግዜ ቁርአንን ደጋግመህ አብብ ቁር አን ብርሀን ነው ለነገ ቤትህ

    • @munabedru-fe9of
      @munabedru-fe9of 5 месяцев назад

      Ante gen qranen terdtkwal saygebaw mamen malet lek endante nw yegebaw mewzageb yeshalal endalw

    • @munabedru-fe9of
      @munabedru-fe9of 5 месяцев назад

      Ante gen terdtkwal quranen saygebaw mamen malet lek endante nw yegebaw mewzageb yeshalal endalw

    • @ybrahimymer
      @ybrahimymer 5 месяцев назад

      በሚገባ ያነባል በቃ የኛ ሰው በማያውቀው ገበቶ ማጨብጨብ ይወዳል

    • @tofikshemsu9273
      @tofikshemsu9273 5 месяцев назад +1

      የራስዋ አሮባት የሰዉ ታማስላለች አሉ።

    • @Yopx22Million
      @Yopx22Million 5 месяцев назад

      በደንብ ያንብብ በተለይ መፅሐፍ ቅዱስ

  • @HayutiAwel
    @HayutiAwel 6 месяцев назад +1

    Thanks🙏🙏🙏 maskotoch

  • @MahmudHussen-u2x
    @MahmudHussen-u2x 5 месяцев назад +1

    ኢማሙ ማሊክ እንዳሉት እኔ ተንከል ምማረው እራሤን ከተንከለኞች ለመጠበቅ ነው እንጂ ለምንም አይደለም ብለዋል
    ስለዚሕ ፍልሥፍና ምንማረው ከእሥልምና ውጪ ሚመጡ የፈላሥፋዎች ማምታቻ ለመመለሥ እንጂ ethistoch ዪመሥል ሌላ ምንም ፋይዳ የለውም ፍልሥፍና
    ለነ አልራዚም ለነ ኢብን ሢና አልሆነም
    ሐቅ ምንፈልገው ፍልሥፍና በመማር ሣይሆን
    ዲን በመማር ነው ።

  • @AbduletifMudesir
    @AbduletifMudesir 5 месяцев назад

    ማሜ እጅግ ማከብረው ሠው

  • @abdurahmanmohammed5676
    @abdurahmanmohammed5676 6 месяцев назад

    Mashllah

  • @JunedinHusen-f3f
    @JunedinHusen-f3f 6 месяцев назад +1

    ስል የመረዳት ችሎታ ጥልቅ እይታና ትዝብት። በተለይ ከቀልቡ ያልሆነ ሰው ገራሚ ነው

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 6 месяцев назад

    Masha allhe

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 5 месяцев назад +1

    እድሜና ጤና ወንድም ሙሀመድ ቡርሃን በርታ አትጥፉ ቢቻል በራስሀ3 ቻናል እንዲሁም በአፍሪካና በሌሎችም ኢስላሚክ ቻናሎች በቋሚነት ብትቀርብ ጥሩ ነው እላለሁ አላህ ይጠብውህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚወች ያድርገን

  • @khadijakhadija3847
    @khadijakhadija3847 6 месяцев назад

    wow ማሻ አላህ

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj 6 месяцев назад +3

    ሳያነቡ መፃሕፍ ጂናባ ሳይታጠብ እንደ መሰገድ ነው ተመችቶኛል ማሜ

  • @ahmedsiraj8855
    @ahmedsiraj8855 5 месяцев назад

    Mashallah ismi ketilibet

  • @Fatuma-mg5ui
    @Fatuma-mg5ui 5 месяцев назад

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ademabkadir4771
    @ademabkadir4771 5 месяцев назад

    Sura Alrahma:verse33:will help you to your discussion. You will not need to read much to know your God. The verse is clear, there is maximum limit of knowledge jins and human beings that can do. The power is unto Allah, the onmificient, omnipotent, the most merciful, and beneficent.

  • @AbubekerAbduljelil
    @AbubekerAbduljelil 6 месяцев назад

    I like you M.A KEEP GOING

  • @AsdoliAsdoli-pq1qn
    @AsdoliAsdoli-pq1qn 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @alawiyaemam8227
    @alawiyaemam8227 5 месяцев назад

    Enidi ayhnat saw nafqony neber

  • @mdmohammed9931
    @mdmohammed9931 5 месяцев назад +2

    ማበብ ይቀድማል አላህም ለመጀመርያ ያወረደው አብብ ነው ያለው

  • @seidgetahunmolla943
    @seidgetahunmolla943 5 месяцев назад

    Ye meche newu yihe ???🥲🤣🥲Wolahii bayigebagnim gen wondemachin lemen thefa yemil theyake neberegn??? and even now it isnot clear too.Any way we love you Burhan Addis!!!

  • @wasemuhe1958
    @wasemuhe1958 6 месяцев назад

    Yezarew aynefam ::

    • @nasirshafi6250
      @nasirshafi6250 6 месяцев назад

      ኧረ በጣም ነው የሚነፋው፦እስቲ አንዴ ተመልሠህ አድምጠው፥ የማይነፋ ነገር ከእሡ አንደበት አትሠማም ባይሆን ውስብስብ ነው በለኝ።

  • @lawihabesha
    @lawihabesha 6 месяцев назад +19

    ቀዳሚ ተመልካች 😁 በእርግጠኝነት ጠቃሚ ነገር እንደምናገኝ ።

    • @Akab-d1f
      @Akab-d1f 5 месяцев назад

      Mendenew?

  • @seidmohammed2807
    @seidmohammed2807 5 месяцев назад

    በዲኑ ጎበዝና የተረዳ ሰው እኮ ነው ባለኮሜንቱ ዝም በል እስኪ

  • @Hayat-q5t
    @Hayat-q5t 6 месяцев назад +2

    እመነኝ ልብህ እስከወዳኛው አያርፍም
    ልብህ እንዲያርፍ ቁርኣን አንብብ

    • @alawiyaemam8227
      @alawiyaemam8227 5 месяцев назад

      ልጁን ሥረዳው ስለኛ ሙሥሊሞች አይደለም ሚያወራው ለሰው ልጅ ሁላ ነው

    • @munabedru-fe9of
      @munabedru-fe9of 5 месяцев назад

      Saygebaw mamen malet lek endante nw yegebaw mewzageb yeshalal endalw yebelt endewm quranen bedenb edemermerw argognal burhan telk merdat nw yalw

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 6 месяцев назад +3

    የመሀመድ ቡርሃን ንግግር ሳታውቀው ነው ውስጥህ ገብቶ ምታገኘው ገራሚ ወንድማችን ፣ አትጥፍ እየመጣህ ተናገር ብዙ ሰው ይማራል

  • @ShemsuKufa
    @ShemsuKufa 5 месяцев назад

    Mananet komint new ye mesetuhi metsefochu abibu esun lemerdat

  • @marmes868
    @marmes868 3 месяца назад

    I wish you can list the book he most needs somehow.

  • @AmarHussein-jy7ix
    @AmarHussein-jy7ix 5 месяцев назад +1

    ማሜ ፈጣሪህን ለማወቅ ቁርአንና ሀዲስ በቂ አይመስልህም?،

  • @LeylaMm-y4c
    @LeylaMm-y4c 27 дней назад

    አጃኢብ ያስባለኝ አገላለፁ አረዳዱ ወላሂ ቁርአንን የተረዳሀው በደብ ነው አላህ ይጨምርለህ ስጨርስ ነው ኮመት የፃፍኩት

  • @DubaiDubai.
    @DubaiDubai. 5 месяцев назад

    ማሜዬ ንገረኝ ምን አይነት መፅሐፉ ልላክልህ❤.????

  • @biniyamahmed5916
    @biniyamahmed5916 5 месяцев назад

    ለአንድ ሰው ካልገባን ማመን የገባን መወዛገብ የተሻለ ነው:: I see

  • @zennibaarez6718
    @zennibaarez6718 2 месяца назад

    @manyazewaleshetu could you please invite him on your podcast?

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 5 месяцев назад

    Part 2 ይለቀቅ

  • @zekaryasmohammed
    @zekaryasmohammed 5 месяцев назад

  • @endrislemma1052
    @endrislemma1052 5 месяцев назад

    ትምህርታዊ ነው

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k 6 месяцев назад +1

    ደስ ይላል ማሻአላህ ግን እንደት ነው ፍልስፍናኮ አያልቅም በመንፈሳዊ ብትፈላሰፍ ስ?! ጌታየን ለማውቅ ካልክ ግን ትንሽ ግራ ያጋባል ማለት ስትፈላሰፍ መኖር -----መኖር----ከዛስ

    • @Lguama
      @Lguama 6 месяцев назад

      እንቅልፉን አጥቶ ጤና ማጣት ነው ትርፉ 😂😂

    • @Amatuallah_Bint_Hussein
      @Amatuallah_Bint_Hussein 5 месяцев назад

      ከዛማ ተወዛግቦ መሞት አዋ

    • @alawiyaemam8227
      @alawiyaemam8227 5 месяцев назад

      አውነቱን አኮ ነው ብንፈላሠፍ ቁጭ ብለን የነሡን ፕሮግራም አይተን ባልኮመትን

    • @munabedru-fe9of
      @munabedru-fe9of 5 месяцев назад

      lek nw yalwko mech awknw getachnen amnenal sayhon selmenal belu endalw malt nw allah esuko ene dreamea getayen mawk nw sil shek norobet aydelm tekeklegna amagn nw mehon mefelgew ye iman levlun nw yaskmetw