ይህን ብንሰማ ህይወታችን ይቀየራል !!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии •

  • @Ismail_Tekle
    @Ismail_Tekle  18 часов назад +25

    እንወዳችኋለን !
    ስለምትመለከቱን እናመሰግናለን !
    Like , Share , Subscribe !!!!

    • @TemreAhmed-u8o
      @TemreAhmed-u8o 16 часов назад

      አሰላም አሊኩም
      ወድሜ ተባበረኝ
      እኔ ችግርውስጥ ነኝ
      የሚያግዘኝ ሰው እፈልጋለሁ
      ከሳይኮሎጅው ጋር አገናኘኝ
      ጀዛከላህ ኸይር

    • @رحمهعمر-ل2د
      @رحمهعمر-ل2د 15 часов назад

      ያአላህየፈማአእኔጉበበቴንያመኛልያለሁትቨሥደትነውህክምናአላጘኘሁዱአአድረጉልኝመዳኒቱንማወቕአልቻልኩምበዱአዐትረሡኝ

    • @IBNUAADAM-nw6rl
      @IBNUAADAM-nw6rl 10 часов назад

      @@رحمهعمر-ل2دወፍራም ከሆንሽ ውፍረት ቀንሺ በአላህ ፍቃድ ትድኛለሽ ውፍረት ካልሆነ ሱረቱል ፋቲሃ 3 ጊዜ ቀርተሽ ትፈትፍ ብለሽ አብሽው እኔ። ሰርጀሪ ተብዬ ቁርአን እየቀራሁ። አብሰዋለው። አሁን አልሃምዱሊላህ

    • @meriamm9966
      @meriamm9966 2 часа назад

      Aselam walikum wendma ymaggbtin adras ballh tebabrig

  • @RehatLove
    @RehatLove 16 часов назад +19

    ድብሬሽን ልክ እንደሲህር ነው እኔ ሲህር ተሰርቶብኝ ድብሬሽን ውስጥ ገብቸ ለረጅም አመታት ተሰቃይቻለሁ ❤እስኪ ዱአ አድርጉልኝ

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث 15 часов назад +3

      አላል ጨርሶ ይማርሽ እህቴ😢

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 5 часов назад

      ሙሉ አፊያ ያርግሽ❤🎉

  • @BurtokanAbuAli-ne1oj
    @BurtokanAbuAli-ne1oj 30 минут назад +1

    ማሻ አላሕ እንደት ጣፍጭ ትምርት ነዉ በሰማንዉ ተጠቃሚ ያድረገን
    اللهم اليمنا مالا يفعنا

  • @omamasaeed568
    @omamasaeed568 21 час назад +16

    በጣም አታምሹ ስራያለው ሰውአለ

  • @አላህመረጦንግስትአድረጎኛ

    " አልሃምዱሊላህ እስላምናን ለሠጠኝጌታዬ አላህ}ሱሉ አለረሱለሏህ
    አላሁመሠሊ ወሠለም አለሙሀመድስለላሁአለይሂ ወሠለም

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 13 часов назад +6

    ጀዛኩሙ አላህ ኸይር በርቱ አላህ ያግዛችሁ

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk Час назад

    ጀዛከላህ ኸይር🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mukedisbedir2818
    @mukedisbedir2818 5 часов назад +3

    ኢስማዒል ኡስታዝ አ/ገፋርን ብትጋብዘው

  • @HamzaHabesha-uj2ps
    @HamzaHabesha-uj2ps 16 часов назад +2

    ማሻአላህ በ ሰፊው ደሞ ያገናኘን እንሻ አላህ ❤🙏🏻🙏🏻

  • @Hasent-f1p
    @Hasent-f1p 56 минут назад

    Mashallah Allah yevezek☝️

  • @ZUBEIDAAMAN
    @ZUBEIDAAMAN 19 часов назад +2

    እናመሰግናለን
    ሰ💚 አ 💛 ወ ❤️
    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @shemawel9745
    @shemawel9745 11 часов назад +2

    May Allah bless you all, oh yaa Allah bless this brother… keep up the good work!

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 11 часов назад +3

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 11 часов назад +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ትክክል👍👍👍👍👍

  • @ReidynaEbrahim
    @ReidynaEbrahim 5 часов назад

    solelahu aleyhi weselem
    ማሻ አሏህ አሏህ ይጠዉል ኡምረኩም ያረቢ

  • @ALYke-f2i
    @ALYke-f2i 4 часа назад

    እደኔ የዚህን ፕሮግራም በጉጉት ምጣቅ ማነው ብዙ ነገሮች ታምራላሁ ጀዛከላአከይር ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabuSisay-dm2dp
    @HabuSisay-dm2dp 5 часов назад

    MashaAllha geram ye hone maliket timert nw Allha yetabekachu Allha yechamirelike ustaz mashaAllha lelam geze gabzuline buzu nager enemarbetalen inshaAllha

  • @rafikaadildeti
    @rafikaadildeti 22 минуты назад

    Current issue with perfect consultation 😊😊😊

  • @Hasent-f1p
    @Hasent-f1p Час назад

    Subehan Allah

  • @SofiTube-q1v
    @SofiTube-q1v 3 часа назад

    ትክል ሃገራች መየሞትወጀል ተራሁኖን ሞትእረክሷን አሏህይጠብቀን

  • @مرضيالنمشان
    @مرضيالنمشان 2 часа назад +1

    ሶፊዬ ውሀ ብታዘጋጁ እኔ ትንታ ስላለብኝ ሰው ትን ይለው ይሆን ብዬ እፈራለሁ የምራቅ ትንታ ከባድ ነው

  • @meram123
    @meram123 17 часов назад +5

    😮😮😮 እሱኪ ቆይ ልስማ ሠላም ሠላም ሁላቸሁም ኑ እንስማ

    • @meram123
      @meram123 14 часов назад

      እንቅልፊን ቀጥቸ ነው ያዳመጥሁት ክፍል ሁለት መኖሩ ጥሩ ነው አንጅ በሗላ እመለሰበታለሁ እያለ ብዙ ነገር ዘሎናል😂😂😂❤❤❤

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 11 минут назад

    ማሻአላህ

  • @SofiaAbdrahman
    @SofiaAbdrahman 13 часов назад

    መሸ አላህ
    አላህ ይጨምርልህ
    አላህ ረዥም እእድሜ ከጤና ጋ ይስጠቹ

  • @SemiraZeynu-co6jv
    @SemiraZeynu-co6jv 4 часа назад

    ማሻ አላህ

  • @TamarHussain-g3n
    @TamarHussain-g3n 5 часов назад

    ጀዛኩመላኸይርወዲሞቸ

  • @hikmaabdutube4333
    @hikmaabdutube4333 21 час назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @HassanTube-1
    @HassanTube-1 12 часов назад +1

    Masha allah❤

  • @maydashhussen2932
    @maydashhussen2932 20 часов назад +1

    Mashaallah good discussion wow

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 8 часов назад

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤

  • @aminaabdinoor3598
    @aminaabdinoor3598 6 часов назад +1

    Assalamu aleykum I am watching from Kenya and I struggle a bit with Amharic i am kindly requesting for English captions because this is a very beneficial lecture. Shukran

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 16 часов назад

    أحسن الله إليك وجزاك الله خيرا الله يحفظك محمد أول

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 21 час назад +1

    ጄዛከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን ቀጥልበት❤ ፕራክሲሆን ነውሠውእሚሮጠው ያረህማን ላይክክክመቶሽእናስገባው 💯

  • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
    @የበረሃዋርግብ-oi6uz 13 часов назад +3

    እኔ አንድ ወድሜ ነበር በኢጂነር ስራ ላይ የነበረ አሁን ግን ያለበት ሁኖታ በጣም ከባድ ድብሬሽን ውስጥ ነው ስራም ከተወ አመታት ተቆጠሩ እደው የስነ ልቦና አማካሪ ቢያገኝ ይሻል ይሆን እያልኩ ነበር በምን መገድ ማገናኘት እዳለብኝ ራሡ ከባድ ነው እሱ ቤተሰብ አይቀርብም

  • @MariyamRediwan
    @MariyamRediwan 21 час назад

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ماشاءاللہ جزاكم الله خيرا و احسن الجزء

  • @Ksa-sl3ox
    @Ksa-sl3ox 19 часов назад +3

    ማስታወቂያውን ትክቶክ ላይ አይቸ መገኛው የት ነው ብዩ አገኘሁአችሁ

  • @ZebibaAbdela-jl8rg
    @ZebibaAbdela-jl8rg 17 часов назад

    Ketayi binorew arif neber jezakumullah

  • @አላህመረጦንግስትአድረጎኛ

    يسلم

  • @zubeyerebrahim5093
    @zubeyerebrahim5093 14 часов назад

    ❤❤❤

  • @Sah280k
    @Sah280k 6 часов назад

    Aselamualikum werahmetulah
    Esmael muhammedn yemnagegnbet adrsha negeren beallah le consultation felgew new

  • @OmerHabesh
    @OmerHabesh 15 часов назад

    ሳህ

  • @wuwutube-h2v
    @wuwutube-h2v 18 часов назад +3

    ቤተሰብ ያኛው ይቱቤ ተደለተብኝ በስተት በዚህ ደምሩኝ እባካችሁ ግን እደት ነው የሚመለሰው😢😢😢😢

  • @umuliza844
    @umuliza844 6 часов назад

    ክፍል ሁለት የኖረዋል መቼም

  • @aljebfzcyassin1273
    @aljebfzcyassin1273 21 час назад +1

    Grameee new yet nbr it's amazing interview really thx

  • @madena-qp1ld
    @madena-qp1ld 9 часов назад

    ወሊሂ እኔ6 አምቴ እተስቃየሁ መፈቴየው መድነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 7 часов назад

    እኔ እፈልጋለሁ የሚያክመኝ ታማሚ ነኝ😢

  • @فدوسابب
    @فدوسابب 20 часов назад

    አለቀ እዴ እ

  • @رحمهعمر-ل2د
    @رحمهعمر-ل2د 15 часов назад

    ዱአአድረጉልኝጉቨቴንየያመኛል

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 20 часов назад +1

    የሚገርመው የኔእኔን ባህሬ መሳቅነው ሡባሀንአሏህ አባቴ ሀኪባት መሄድአለብሽይለኝ ነበር ዝብሎመሳቅምድነው ይሉኝኝኝነበር

    • @ReidynaEbrahim
      @ReidynaEbrahim 20 часов назад

      ታድለሺ ዛሬም ትስቂያለሺ??

    • @ReidynaEbrahim
      @ReidynaEbrahim 20 часов назад

      ታድለሺ ዛሬም ትስቂያለሺ??

    • @ReidynaEbrahim
      @ReidynaEbrahim 20 часов назад

      ታድለሺ ዛሬም ትስቂያለሺ??

    • @ReidynaEbrahim
      @ReidynaEbrahim 20 часов назад

      ታድለሺ ዛሬም ትስቂያለሺ??

    • @LubabagoogleAhmied
      @LubabagoogleAhmied 20 часов назад

      @ReidynaEbrahim አወ የኔውድ ሀታ ሀረብሀገር ሁኔ ዴስተኛነኝ ችግርምን እዴሆነ ሳላቅ በጥጋብ ሀረብ ሀገርመጣሁ አባቴ ዩሠጠኝን ልብስ ቤት ትቸ እዚም በጣምተመችቶኝ ነው እምኖረው አልሀምዱ ሊላህ አላኩሊሀል ዴህናነኝ አንድቀን ስዴት ሲይመስለኝ ሴስትአመትአስቆጠርኩ

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 15 часов назад

    ለይሰል ገሪቡ የሚለዉን የሠራዉ አይደል

    • @Sah280k
      @Sah280k 5 часов назад

      Adrasha yet new

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 7 часов назад

    ❤❤❤

  • @umuliza844
    @umuliza844 6 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @mekamuhammed4299
    @mekamuhammed4299 2 часа назад

    ❤❤❤