ይህን ሳትሰሙ ብታገቡ ወይም ብትፋቱ ... ፀፀቱን አትችሉትም !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 262

  • @Ismail_Tekle
    @Ismail_Tekle  20 дней назад +74

    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏
    ለየትኛዉም ሀሳብ : አስተያየት : ጥቆማ ከታች የተቀመጠዉን ስልክ በቀጥታ ለመደወል ይጠቀሙ ( ወይም በቴሌግራም ሊያገኙን ይችላሉ ) !
    ☎ +251917898283
    እናመሰግናለን !

    • @Djgh-ll2th
      @Djgh-ll2th 17 дней назад

      ማሻኣላህደሰየሚለተምረት❤❤❤❤

  • @كاميليا-م5ز
    @كاميليا-م5ز 20 дней назад +179

    ጌታዬ ላንተ ቡዙ ባሮች አሉህ እኔ ግንያላአንተ ማንም የለኝም ከእዝነትህ ከራህመትህ አታዉጣኝ

    • @yuosefetheth6516
      @yuosefetheth6516 19 дней назад +4

      ሁሌየም ዷኣ እማረገዉ። ጡሁፍ🎉🎉🎉

    • @HamziaBatool-yh7pb
      @HamziaBatool-yh7pb 19 дней назад

      Amiiin 🤲🤲

    • @AmiraBedru
      @AmiraBedru 19 дней назад

      አብሽሩ ሁላችንም አንድ ነን
      አላህ የልባችንን አይቶ አይጥለንም

    • @AsmadeNure
      @AsmadeNure 19 дней назад

      አሚንንንን

    • @HananTesfaye-n8g
      @HananTesfaye-n8g 17 дней назад

      AMEEN 🤲

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 19 дней назад +70

    ማሻ አላህ ሙስሊም ሁለቱም ዓይነት እውቀት ሲኖረው ለብዙዎች ጥሩ ምሳሌ ይሆናል ወንድማችን በርታ

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 19 дней назад +1

      ትክክልል

  • @OsmanMunwere-ph1bq
    @OsmanMunwere-ph1bq 19 дней назад +40

    በየ ሚዲያው ትውልዱን የሚበክሉ መርዛማ ሰዎች በበዙበት ወቅት እንዲህ ተስፋ ሰጭ በሀሳባቸውና በእውቀታቸው አለምን መግዛትና መቅረፅ የሚችሉ ሰዎች ወደ ፊት ማምጣት የግድ ነውأنا فخور دائمًا بأنك أخي الله يحفظك

  • @munthamuntha-zs8pq
    @munthamuntha-zs8pq 20 дней назад +60

    ማሻአላህ ወንድማችን እውቀት ፣ አገላለጽ ፣ ማሻአላህ ኮንፊደንስ ፣ማሻአላህ ሙስሊም እንዲህ ቀዊይ ስሆን ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠራን አላህ ኢስማኢል ፈገግ አደረከኝ ይፈቀዳል እንዴ አልክ 😂 ሀቢቢቲ የኔ ቆንጆ የገሊቢ ያሩሂ በል ከዘሬ ጀምሮ ሶፊን አልሃምዱሊላህ ደናችን ግልፅ ነው በሀላል እፍረት የለም ። በሰማነው ተጠቀሚ አላህ ያድርገን አላህ ከይሩን ይወፍቀን ባራክ አሏህ ፊኩም ያአክዋቲ

  • @user-Manatube
    @user-Manatube 16 дней назад +8

    እንደዚህ አይነት እንግዶች በብዙ ያስፈልጉናል ባረከላሁ ፊኩም ❤

  • @MuhabetHelil
    @MuhabetHelil 20 дней назад +38

    ማሻአላህ እደዚህ አይነት ሙህሮችን አላህዬ ያብዛልን ❤❤❤ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ እስማኤል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HubiRuhi
    @HubiRuhi 19 дней назад +29

    ወላሂ ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ

  • @LemraSolomon
    @LemraSolomon 19 дней назад +18

    ራስን መገምገም : ራስን መቆጣጠር: ሌሎችን መረዳት ፣ በስሜት መብሰል ( ሰብ ር )❤️❤️❤️

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 20 дней назад +24

    ሴቶችን ትወዳለክ ወላሂ አላህይውደድክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Hawelate
    @Hawelate 20 дней назад +19

    ማሻአላህ በሳል አስተሳሰብ አላህ ይጬምርልህ መሰሎችህ ይብዙ ጥሩ
    ትምህርት ነው share ያዴረከው ጄዛካሏህ ኸይር ወንድማችን✅

  • @RehatLove
    @RehatLove 20 дней назад +20

    ሱበሀን አላህ ገራሚ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ጀዛከሏሁ ኸይራት

  • @لمى-س2ش
    @لمى-س2ش 20 дней назад +23

    ማሻላአላህ፣ይጨምርህኢሄ፣ጠፍቶነዉ፣ትደር፣የፈረሰ፣ያለዉ፣🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

    • @لمى-س2ش
      @لمى-س2ش 20 дней назад +1

      በጣም፣ደስ፣የሚለ፣እረስነዉ፣ሸኩረን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selimtube404
    @selimtube404 20 дней назад +15

    ማሻአላህ ተባረከረህማን ጀዛኩሙላህ ኸይር
    ጥሩ ጥሩ ሀሳቦች ተነስተዋል ኢስላማዊ ተቃሞች መብዛት አለባቸዉ በርቱልን

  • @ኢዘድንአብዱልከሪም
    @ኢዘድንአብዱልከሪም 19 дней назад +12

    መሻአላህ ያአሂይ. ዉብ አገላለፅ. ተመስጨነዉ የሠማሁት. አላህ. ይጨምርልህ።

  • @GhGh-b8y
    @GhGh-b8y 12 дней назад +1

    የኔ ውድ ባል አላህ በሠላም ያገናኘን እጂ ማሻአላህ ምርጥ ባል አለኝ አላሀምዱሊላ አላህ እርዚቃቺንን ክፈትልን ያረብ ያአላህ ያረቢ ❤❤❤❤❤

  • @Fatmayasin-nq1pd
    @Fatmayasin-nq1pd 17 дней назад +4

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ርጋትህ አነጋገርህ አላህ በዱኒያ ደስታን በአኸራ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርንል እናተም ምጥ ጥዶች ጠንክሩ በርቱ ሶፊየ አንችም ባልተቤትሽም 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍

  • @RahmiBintislam
    @RahmiBintislam 2 дня назад

    ማሻ አላህ እውቀት ሲለካ በኢስላም ነው ለካ የዚህ አይነት ቁምነገር የተሞላበት ፕሮግራም ስላቀረባችሁልን ጀዛኪላህኸይር

  • @bintomer6193
    @bintomer6193 19 дней назад +9

    ቆንጆ የሆነ ትምህርትነዉ
    ትንሽ ነገር ብዙነገር ያፈርሳል
    መጋረጆዉ ትክክል ነዉ
    የማንወደዉ ከለር ከሆነ ባየንዉ ቁጥር ያብሰከስካል የሁለቱ ሰወች ከለርምርጫ ካልተስማሙበት ምሳሌእኔ ሳያቸዉ የምጠላቸዉ የማልወዳቸዉ ሁለት ከለሮች አሉ ያብሰከስከኛል ሁሉ ጪራሽ አልወዳቸዉም

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 19 дней назад +1

      ወላሒ ትክክል ነሽ

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 20 дней назад +9

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሜል መልክትነው
    ጀዛኩሙ አላህ ኸይር

  • @Mነኝየባሌንግስት-hb5so
    @Mነኝየባሌንግስት-hb5so 18 дней назад +3

    አላህ ይውደድህ ወዶም ያስወድድህ ውድማችን ማሻአላህ አላህ እውቀትን በእውቀትላይ ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 19 дней назад +3

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ለመጀመሪያ ጊዜ ቪድዮውን ጨርሼ አየሁት በጣም ደስ ይላል ጀዛኩመላ ኸይር ❤❤❤❤

  • @saadaAbdelah-2024
    @saadaAbdelah-2024 19 дней назад +8

    ማሻ አላህ ምርጥ የምክር ፕሮግራም ነው ደስ ይላል

  • @ፋጡማኡሙአብዱልሐኪም
    @ፋጡማኡሙአብዱልሐኪም 20 дней назад +18

    አላህ ይጨምርልህ
    እናመሰግናለን ጀዛከሏህ ኸይር
    ድምፁ ግን ለኔ ብቻ ነው የኡስታዝ ካሊድ ክብሮን የመሰለኝ ወንድሙ ነው እንዴ😊

  • @SemiraEe
    @SemiraEe 20 дней назад +14

    ❤❤እኔፍቅርነበርየምፈልገዉ,ገዘብ,ጠፊነዉፍቅርካለይገኝነበር🎉ግንአልሀምዱሊላልጀንአላህያሣድግልኝ

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 20 дней назад +10

    اشءالله تبرك الله❤❤❤ወንድሞቸዋናዉፋቅርነበር አምሳገጠሬብርብቻእየጠየቁአዛአረጉን ኢትዮ ተቀምጠው አላህይሰቱርሁሉምአላፊነዉ ልጀንአላህእንድያሳድግልኝበዱአአትርሱኝ😢😢😢

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 19 дней назад +5

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሠቦችህ እንዲህ በዲንም በአለማዊይም እውቀት የታጨቁ ሠዎች ማቅረብ ትልቅ ጥቅም አለው። በሰማነው የምንጠቀም ያርገን እኔ በዱኒያ እውቀትና ሥኬት ያላቸው ሰዎች ምክር ወይም እውቀት ምንም አይመሰለኝም ምክንያቱም እነሡም ያለዲን እውቀት ጎደሎ ሥለሆኑ ለራሣቸውም ምክር ሥለሚያሥፈልጋቸው እነሡን መሰማት አልፈልግም።

  • @FkfFnhj
    @FkfFnhj 20 дней назад +12

    ማሻ አላህ ,አላህ ይጨመረልህ

  • @ShimlesbelachewShimles
    @ShimlesbelachewShimles 19 дней назад +2

    ማሻ አላህ ደስ እያለኝ ጀምሬው ደስ ብሎኝ አለቀ ገራሚ ዕውቀት እና ደስ የሚል አንደበት ነው ያለህ ብዙ ነገርን ተምሬበታለው እናመሰግናለን!🙏❤👍

  • @LeylaMm-y4c
    @LeylaMm-y4c 19 дней назад +8

    ባረከላሁ ፊኩም ገራሚ አገላለፅ

  • @neimay4696
    @neimay4696 11 дней назад +1

    Mashallah Tebark, Allah, it is a great show. may Allah bless you guys

  • @ZeynebAli-x6h
    @ZeynebAli-x6h 19 дней назад +5

    አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ እስልምናን መረዳት እንደት ያስደስታል አላህ ይጨምርልህ መልክትህም ብዙወች ሰምተን የምንጠቀምበት ያርገን

  • @EmuHanan261
    @EmuHanan261 19 дней назад +3

    Masha Allah. Meselochihn yabzaln Gobez wettatochi. እስሜኤል & ሶፊ ለማህበረሰብ ጠቃሚ የሆነ ትምህርቶችን ስለምታቀርቡ ከልቤ አመሠግናለሁ ብዙ ትምህርት እየወሰድነው በርቱ

  • @medicoffeeshow3758
    @medicoffeeshow3758 18 дней назад +3

    Alihamdulillah ሙስሊም አድርገህ ስለፈጠርከኝ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን😢

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 20 дней назад +5

    ማአሻአላህ ጀኧዛኩምአላህ ኸይር ☝️🤲🤲🤲💐

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 19 дней назад +6

    ማሽአላህ ❤ አላህ ይጨምርል ችሁ

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 2 дня назад

    ማሻ አላህ ምርጥ ነሲሀ ነው ከምር መሰሎቹን ያብዛልን

  • @jamilajamila8797
    @jamilajamila8797 20 дней назад +7

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ አለነእመተል ኢስላም ❤❤❤

  • @የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ እስኪ እሔን ትውልድ ምክር ብጤ ጣል ጣል አድርጉበት እደዚ

  • @JmeliasareafSaraf
    @JmeliasareafSaraf 15 дней назад

    ማሻ አላ ወንድማችን የሴት ልጂ አከባበሪ አጂብ ነው አላህ ይጨምረህ ደስ ብሎኝ ያደመጢኩት

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 8 дней назад

    ማሻ አላህ ምርጥ ምክር ነው ያአጢኩም ልአፊያ የሱ የግሉ ሚዲያ ካለ ሪኮመንድ አድርገና

  • @aimam9825
    @aimam9825 13 дней назад

    በጣም ቆንጆ ወሳኝ ትህምርት ነው
    በሁለት በሶስት ክፍል በቅርብ መልካም ነበር ለማድመጥም አመቺ ይሆን ነበር

  • @rodaahmed2753
    @rodaahmed2753 19 дней назад +1

    ማሻአላህ አገላለፁ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮምን ይመስላል
    አላህ ይጨምርልህ

  • @Nabliayosfes
    @Nabliayosfes 19 дней назад +4

    ሽክረን አላህ በማንችለው ነገር አይፈት ነን

  • @fatumasultan2515
    @fatumasultan2515 19 дней назад +3

    Alhamdulilihi rablalmin brother may Allahusubhanwataala increase your knoledge !!!

  • @Kedo-i05
    @Kedo-i05 19 дней назад +4

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ኢብራሂም ስላየሁክ ደስ ብሎኝል የጎደኛዬ ወንድም ምርጥ ወንድም ነው

  • @SadaabrarBint
    @SadaabrarBint 20 дней назад +4

    wow your expression is so powerful thanks a lot my dear 🙏

  • @aminaAmina-gg1rd
    @aminaAmina-gg1rd 20 дней назад +5

    جزاك الله خير

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 19 дней назад +2

    ማሻአላ አላ ይጨሚሪሊህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉💯💯💯💯💯💯💯💯💯😁😁😁🙏🙏🙏😘😘😘💯💯🙏🙏🙏

  • @marsmoringa3912
    @marsmoringa3912 19 дней назад +2

    mashaallah brother Ebrahim perfect and attractive speech

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 15 дней назад

    I am orthodox i admier you b/s when you staret said Aslamalikum ......... it's very inportant every one have on religen but starting with LORD NAME.Thank you p/s be Ethiopian don't foulw Areb they didin't know about ALAH NEED.

  • @rumanasadik8746
    @rumanasadik8746 19 дней назад +4

    mashallah ebrahim bezi huneta silayehu dess belognal
    Allah yechemerleh

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 20 дней назад +12

    አልሀምዱሊላህ አለነእመተል ኢስላም

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 18 дней назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ ወንድማችን

  • @merufamily7993
    @merufamily7993 18 дней назад +1

    Shukeren wendmoche techemari kifil hulet (2) yolekekilin 🙏🙏🙏

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 18 дней назад +2

    ማሽአአላህ እስሚ በረቱ ውንደማችንም በሌላም ገዜ ይምጣልን ጥፊጥ ያለ ትምህረት ነው ጀዛክላህ 🎉

  • @gddhhug2488
    @gddhhug2488 20 дней назад +4

    ማሻ አላህ ደስ እያለኝነው እሰከመጨረሻው ነው ያደመኩት ❤❤❤❤

  • @FaxumaAli-o7o
    @FaxumaAli-o7o 19 дней назад +6

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማቺን

  • @ma12ms78
    @ma12ms78 19 дней назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ደስእያለኝ ነው የሰማሁት❤❤❤❤

  • @teyibamehammed-c1z
    @teyibamehammed-c1z 4 дня назад

    አላሁአክበር ማሻላተባረካላህ አላህ አላህ እደት ተመስጨ እደሠማሁት ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ መሠሎቻችሁን ያብዛልን ያረብ እደዚህ ያሉ ምሁሮች እባካችሁ በቻላችሁት ለወጣቱ ትልቅ ትምህርት ስለሆነ እባካችሁ ወደሚድያ ኑልን እባካችሁ ወላሂይ አሁን ላይ እደዚህ ያለ ትምህርት ነበር ትውልዱ የሚያሥፈልገው ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ስቱ የሙስሊም ወድሞች እህቶች ማግባት እጅይ ሀቅእና ሀላፊነታቸውን ባለማወቅ ስቱ አለቀሰ አላህም ተቆጣብን ወዶች በተለይ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ወላሂይ ስቱእህቶች በስደት ይሰቃያሉ በእውቀት እና በሀላፊነት ጉድለት

  • @HawaEthopia-c1i
    @HawaEthopia-c1i 19 дней назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ኢስሚ የሶፊ ንጉስ

  • @Madina-z7m
    @Madina-z7m 14 дней назад

    በጣም ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ወላሂ ብዙትዳሮ የፈረሰበት ምክን ያቶች ጠቀሳቹልኝ ልቤ ሰከን አለ ሽኩረን

  • @FoziMyወሎ
    @FoziMyወሎ 20 дней назад +8

    ዋሊኩምእሰላምወራህመቱላሂውበረከቱ🎉🎉🎉

  • @mediwoloyewa
    @mediwoloyewa 17 дней назад

    ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ወላሂ አገላለፅህ ሴትነትን የተረዳህበት መንገድ አጂብ ነዉ አላህ እንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ያረቢ ሀገራችንም ሠላም ያርግልን

  • @fayikamuhammed8536
    @fayikamuhammed8536 10 дней назад

    Masha Allaha an amazing speech.

  • @marmes868
    @marmes868 20 дней назад +7

    Postpartum depression is so real.

  • @SemiraBedru-y6d
    @SemiraBedru-y6d 15 дней назад +1

    እናንተም ባወራቹት እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን እናመስግናለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Madinh-k1t
    @Madinh-k1t 20 дней назад +5

    ማሻ አላህ ደስ ስል❤❤

  • @nasredeinmohammed4840
    @nasredeinmohammed4840 16 дней назад +2

    ጠያቂው፡ በማሐል፡ ባትገባ፡ ሙሉ፡ ሐሳቡን፡ አስጨርረሰው፡ ምጥ: ተናጋሪ፡ ነውና፡ ረዳት፡ አይፈልግም : ከይቅርታ፡ ጋር፡

  • @AnshaHasen-m1t
    @AnshaHasen-m1t 16 дней назад +1

    Masha'allah alah yichemerih betam astemari program nw

  • @mesrijeldi5954
    @mesrijeldi5954 17 дней назад +1

    Wow Mashallaaa amazing keep it up jzk

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 20 дней назад +9

    ማሻአሏህ

  • @meram123
    @meram123 20 дней назад +9

    እናዳምጥ እነ ፈትፍቶች መቸም ጥሩ ነገር አይወድልን 😂😂😂 አደል መግባቴ ነው ቀይ ላዳምጥ❤❤❤

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 20 дней назад +4

    Walaykem selam waerhmtlhe waberkthe masha allhe jazklhe kayer

  • @Suleiman1787
    @Suleiman1787 19 дней назад

    መሻአላህ ጥሩትምህርትነው ጀዛኩምከእላህይረን

  • @HykelAli
    @HykelAli 20 дней назад +4

    allahe yederaselene yarabe ❤❤❤❤

  • @MaryamAhemd
    @MaryamAhemd 20 дней назад +8

    ያረቢ ባሌን እዳከበር እርዳኚ😢

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 20 дней назад +5

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤❤❤

  • @Sofia-ly8ux
    @Sofia-ly8ux 19 дней назад +1

    ማሻ አሏህ 2ስፈልግ ጥሩኝ ኤሄ ወንድሜ

  • @safinamahmod
    @safinamahmod 15 дней назад

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቀን ይጠብቀቻው ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @asmabnt3941
    @asmabnt3941 20 дней назад +6

    መሻአለህ🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 20 дней назад +4

    አላህን ትክክል

  • @neimaali7125
    @neimaali7125 16 дней назад

    ኢብራሂም እድሜና ጤና ይሥጥክ❤

  • @حليمهإبراهيمابراهيم
    @حليمهإبراهيمابراهيم 18 дней назад +1

    አላህይስአድክ ክፉል 2 እጠብቃለን

  • @SitiAhmed-ib2lz
    @SitiAhmed-ib2lz 19 дней назад

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት

  • @كاميليا-م5ز
    @كاميليا-م5ز 20 дней назад +4

    አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @Bec-y3q
    @Bec-y3q 17 дней назад

    ምርጥ podcast 👍🏽

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 20 дней назад +6

    ማሸአላህ

  • @AwolHussen-m2w
    @AwolHussen-m2w 10 дней назад

    Ebiro mashalh alhe yewedadek bareta

  • @Redmi-h5e9y
    @Redmi-h5e9y 20 дней назад +5

    ማሻላህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🤲🤲🤲

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 19 дней назад +1

    ማሻአላህ አላህይጨምርልላችሁ በርቱ

  • @SofMalt
    @SofMalt 20 дней назад +2

    Allah geletsa mashaallah tebarekellah❤❤

  • @كاميليا-م5ز
    @كاميليا-م5ز 20 дней назад +10

    አይአሁንእማ ወንዳጡረተኛሴቱሰራተኛ

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 20 дней назад +4

    ማሻ አላህ

  • @FatimaAam-h1b
    @FatimaAam-h1b 20 дней назад +5

    jezakelah

  • @semiranura3336
    @semiranura3336 18 дней назад

    Subhanallah imigerm ingida mashallah wellahi bettam temarkubet

  • @UmuSelman
    @UmuSelman 19 дней назад +3

    Masha Allah

  • @MekaAhmed-p4h
    @MekaAhmed-p4h 20 дней назад +6

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @fetiyamohamedawol458
    @fetiyamohamedawol458 15 дней назад

    👌🏼👌🏼👌🏼👍👍 Mashallah meseretawi timhirt Thank you!

  • @Zmzm-e1p
    @Zmzm-e1p 20 дней назад +3

    ngerln ,lewdo↗️👍👍👍