አነቃቂ ልብ-ወለድ ? ወይስ እዉነተኛ ታሪክ !!!! የዚህን ታሪክ መጨረሻ የሰማ በፍፁም ተስፋ አይቆርጥም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • አያ የቁርዓን እና የዲን ትምህርት ማዕከል ኢስላማዊ ስነምግባርን መርሁ በማድረግ የቂርዓት፣ የተርቢያ እና የቋንቋ ትምህርትን በተዋቀረ መልኩ ብቃት ባላቸው ኡስታዞች ለህፃናት፣ ለአዋቂዎች እና ለወላጆች በማሰናዳት ልዩ የክረምት ፕሮግራም አዘጋጅቶሎታል:: ልጅዎ በእረፍት ጊዜያቸው
    ዲናዊ እዉቀቶችን የሚቀስሙበትን አጋጣሚ እነሆ ብለናል።
    በተጨማሪም ቤት ለቤት የቂርዓት አገልግሎት እንሰጣለን።
    ባሉን ዉስን ቦታዎች ለመመዝገብ
    በ 0903525352/ 0911278182 ይደዉሉልን::
    ለተጨማሪ መረጃ፡ በ t.me/ayahquran... ያናግሩን።
    አልያም ቤተል አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 3ኛ ህንፃ ላይ በአካል ያገኙናል።
    •ኦንላይን ቂራዐትን ለመቀላቀል👇 chat.whatsapp....
    •ኦንላይን ቋንቋን ለመቀላቀል 👇chat.whatsapp....
    •ለልጆች እና ወላጆች ተርቢያ👉t.me/Ayahterbiya
    ለማንኛዉም መረጃ በ 0903525352/ 0911278182 ይደዉሉልን::

Комментарии • 914

  • @Ismail_Tekle
    @Ismail_Tekle  Месяц назад +152

    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏
    ለየትኛዉም ሀሳብ : አስተያየት : ጥቆማ ከታች የተቀመጠዉን ስልክ በቀጥታ ለመደወል ይጠቀሙ ( ወይም በቴሌግራም ሊያገኙን ይችላሉ ) !
    ☎ +251917898283
    እናመሰግናለን !

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm Месяц назад +6

      ዛሬ ኮሜትልጣፍ አላህ ይጨምርልሽል ጥሩ አስተማሪ መልክት

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Месяц назад +5

      መርሀባ ኡስሚ ዛሬ ሂወቴን የቀየረልኝን ንግግርህን ስለነገርኩህ ደስ ብሎኛል ሶፊንም በጣም ነው የምወዳት አብራችሁ እስተጀነት አብራችሁ ኑሩ🎉 አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ያረብ ዛሬ በረምላ ቤት መተህ ባልነግርህም በጀነት እነግርህ ነበር ምግዜም ቀጥልበት ቡዙ እንደኔ አይነት ሰወችን ሂወት ትቀይራለህ ኢንሻ አላህ🎉🎉🎉

    • @nafesasharef9640
      @nafesasharef9640 Месяц назад +1

      እኔመማርእፈልጋለሁእግሊዘኛወድሜ

    • @Sofiasadek-mf3yk
      @Sofiasadek-mf3yk Месяц назад

      ❤❤❤❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Месяц назад

      ድመሪኩህ🎉🎉 10:07

  • @Remlashemsu
    @Remlashemsu Месяц назад +252

    አላህ ይጨምርልሽ ወላሂ እንዲህም ጀግና ሴት አለች ነው ያልኩት በጣም ነው የቀናሁት በጥሩ ነገር መቅናት ይፈቀድልኛል ለአላህ ብላችሁ ለኔም ቁርኣንን እንዲያገራልኝ ዱኣ አርጉልኝ አንተንም አላህ ያቆይህ እንዲህ አይነት አስተማሪ የህይወት ተሞክሮ ስሰማ ወላሂ ነው ምልህ ለማወቅ ለመረዳት እጎጎለሁ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ❤❤❤❤❤

    • @fatumemohmmedaa3902
      @fatumemohmmedaa3902 Месяц назад +6

      አሚንንንንን ይረብ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-qg5ds6xz9m
      @user-qg5ds6xz9m Месяц назад +8

      አሚንንንንን ወላህ ለመወቅ .በቀ ዞትር ሰለ ቁራአን ሰላስበ አለውቅም እያሞከርኩነኝ ህለሜም እሱነው እሱን ለማሳካት ብቻ what is your goal ?Dawit Dreams ገብቼ አደመጥኩኝ በዱአ አግዙኝ .😢

    • @user-tc7gh3fr5j
      @user-tc7gh3fr5j Месяц назад +7

      አላህ ያግራልሺ

    • @mahifashion1267
      @mahifashion1267 Месяц назад +4

      አቺ ራሱ አነጋገርሽ ማሺአላህ ❤ አብሺሪ ካሰብሺው በላይ ያድርስሽ

    • @tayibuh-q9u
      @tayibuh-q9u Месяц назад +4

      እኔ ጠለብ ነበርኩ ልጠፋነበር ተዉኩት ወላሂ ኢንሻ አላህ በሀቄ እዚሁ ይረዳኛል ዬኔጌታ

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee Месяц назад +64

    እራሴን ታዘብኩት ወላሂ እራሴን ለምንም ሳላዘጋጅ አላህን አማርራለሁ አላህ ይቅር ይበለኝ ጀግናዋ እናመሰግናልን❤

  • @RiVomedia2030
    @RiVomedia2030 Месяц назад +20

    አለህ ይጠብቅሽ በጠም ደስ ምትል ሰው ነት ክብር ለእህቴ ይገበታል የሚትሉ ለይክ👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Mokamil-gd2ok
      @Mokamil-gd2ok Месяц назад

      👍👍👍👍👍👍❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @RiVomedia2030
      @RiVomedia2030 Месяц назад

      @@Mokamil-gd2ok 👍👍👍👍👍

  • @ቀሚtube4409
    @ቀሚtube4409 Месяц назад +50

    አባት ከሆንክ አይቀር እንደዚህ ነው ማሻአላህ እባካችሁ ወላጅ ስትሆኑ እውነተኛ ወላጅ ሁኑ ውጤቱን በዱንያም በአሄራም ታገኙታላችሁ የዝችልጅ ጥንካሬ አባታ ነው አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ዱዋ አርጉላት ❤❤❤

  • @mesaudmuhamed2922
    @mesaudmuhamed2922 Месяц назад +27

    ኣላህ በድንያ ኣኺራ ስኬታማ ያድርግሽ

  • @madena1330
    @madena1330 Месяц назад +130

    ማሻ አላህ ጎበዝ እወቅ ያለው በአርባ ቀኑ ያውቃል
    ይባላል ልክ ነሺ እህቴ አባትሺን አላህ ይራህማቸው በጀነተል ፌርዶስ የምትገናኙ ያድርጋችሁ ኢንሻ አላህ
    እኔም ሀላፊነትን የተማርኩት ከ7 አመት
    ጀምሮ ነው በሂወቴ ብዙ ፈተናወች አልፈዋል አልሀምዱሊላህ
    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
    አላህ ከአስብሺው በላይ ያድርስሺ ዛሬ ነው ፖሮግራም ያቀረብክልን።በኢኮሎሚ ያቅማችንን ብናግዛት ደስ ይለኛል እንድሁም ስትመረቅ ስርፖራይዝ ብናደርጋት ምን ይመስራችሃል ያጀማአ

  • @user-rq8ft2jz4k
    @user-rq8ft2jz4k Месяц назад +80

    ቢስሚላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ሁቢ እኔም ሀ ብየ ከዛሬ ጀምሬ እችላለሁብየ ልጀመርነው ዱአ አድርጉልኝ

    • @user-gr5if9fh4s
      @user-gr5if9fh4s Месяц назад +1

      አላህ የግራልሽ የግረልን የረብ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 25 дней назад

      ኢሻአላህትችያለሽ

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk День назад

    ማሻ አላህ አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ትልቅ ጀረጃ ላይ እደምደርሽ አልጠራጠርም ኢንሻ አላህ ❤❤❤❤❤

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy Месяц назад +31

    ተስፍ ሰጭ ትውልድ እድሜሽንበረካ ያድርግልሽ እውቀትንም አላህ ይጨምርልሽ ማሻ አላህ መሰሎችሽን አላህ ያብዛልን

  • @mohammedAliya-fy8oq
    @mohammedAliya-fy8oq Месяц назад +18

    ያ 4ልጆች እናት ስበል ያወለደቻቻው ማስሎኝ ማሻ አለህ ❤

  • @se5561
    @se5561 Месяц назад +12

    የልጅ አዋቂ ማሽአላህ ❤

  • @tube-iy6bs
    @tube-iy6bs 15 дней назад +1

    ያአላህ የምትገርም ልጂ ማሻአሏህ ያረብ ቁረአንን የልባችን ብረሀን ያረግልን በዱአ አንረሳሳ

  • @SurprisedCorgi-xb5nm
    @SurprisedCorgi-xb5nm Месяц назад +35

    እምትገርም ሴት ልጅ ናት የኢሰላም የሴቶች ሀላፊ መሪ እሰተማሪ

    • @tebal678
      @tebal678 Месяц назад

      ሃሃሃ ማነው ያለው ? አልተጋነነም?

  • @ghvj6635
    @ghvj6635 Месяц назад +30

    ማሻአላህ ኩራቱ ላንች ብቻ ሳይሄን ለሁላችን ሙስሊም ወንድም እህት ነው አላህ ደገሞ እንዳች አይነቱን እህት አላህ ያብዛልንንን

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Месяц назад +54

    ጎበዝ ነሽ እኔ ደሞ 4 ልጆች የወለደቻቸው መስሎኚ የአክስትን ልጂ ማሳደግም ጎበዝ ነሽ

    • @zehraissa5162
      @zehraissa5162 Месяц назад +2

      እኔም

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Месяц назад

      እኔም

    • @سميرةبننعلي
      @سميرةبننعلي Месяц назад +1

      እኔም በጉጉት ምን እስከ ምትል እየጠበኩ ኬሚትሽን ሳነብ ተረጋጋሁ

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 Месяц назад +60

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ ብዙ ተምረንበታል ታሪክሽን በርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ውድ እህቶቼ በዱአችሁ አስቡኝ🌹🌹🌹🌹

  • @reemreemo8751
    @reemreemo8751 Месяц назад +36

    ጀግኒት አላህ በጀነት ከአባትሽ ያገናኝሽ ውዴ!!❤❤
    ደሞ ታሪክሽ 95% ፐርሰንት ከጓደኛዬ ታሪክ ይመሳሰላል ደሞ እኮ የጅማ ልጅ ናት ጥንካሬዋ ሰብረኝነቷ ጉብዝናዋ ቁጭ አንቺን ልዩነቱ እሷ አሁንም እሷ በብዙ ነገር አላህ እየፈተናት ነው አላህ በአኼራም በአዱንያም ፈተናውን ያሳልፋት ❤❤ደሞ ይህ ፕሮግራምና ተከታታይ ናት የአንቺው የበለጠ ጥንካሬ ይሆናታል ብዬ አስባለሁ

  • @Alhmdulilh-hd4qc
    @Alhmdulilh-hd4qc Месяц назад +13

    ማሻአላህ ምንኛ መታደል ነዉ በረቢ
    ቁርአንን በዚ ልክ መረዳት በዚ ልክ የሂወት መመሪያ ማድረግ
    ንግግሮ እራሱ ቁርአን እኮ ነዉ

  • @FAiza24434
    @FAiza24434 Месяц назад +4

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ኡክቲ❤
    ሱብሀን አላህ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ቀጥሉበት👏🌷💯☑

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 Месяц назад +20

    እናትና አባት ለልጂ ያላችሁ ዋጋ በጣም የምንረዳዉ በዚች ጀግና ልጂ ነዉ በዚህ በተበላሺ ጊዜ 4 ወዶች ጋር መተዉ ይገርማል ልጆጁም ጪዋናቸዉ

  • @user-ij8st3ej7q
    @user-ij8st3ej7q Месяц назад +36

    እኔ ሀላፋነት የተሸከምኩት በ8አመቴ ነው ምጣዲን ስለማችለው አባቴ ይጥድልኝ እና ይሔዳል ከዛ እጋግራለሁ ከዛ ማውጣቱን ስለማይሆንልኝ ሲመጣ ያነሣው ነበር ብቻ ታሪካችን ቢወራ ብዙ አለ በተለይ የገጠር ልጆች

    • @user-hb4mu9on8b
      @user-hb4mu9on8b Месяц назад +1

      እኔም የሚያወጣልኝ ካጣሁ ተጥዶ ይውል ነበር

    • @user-hn2ni3ck8d
      @user-hn2ni3ck8d Месяц назад +1

      እኔስ ብትይ የኔ ወድ አባት አላህ እድሚወን ያርዝምልኝ

    • @mahihani
      @mahihani 28 дней назад

      የኔ ደሞ በጣም ይገርማል 😂😂😂 ያስቃልም

    • @user-lb7yb9pf7r
      @user-lb7yb9pf7r 16 дней назад

      አይዞን እማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የማይቀየር ታሪክ የለም ብቻ አልሀምዱሊላህ ውዶችየ

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 12 дней назад

    ማሻአላህ ተባረክ አረህማን አላህ ይጨምርልሽ ንግስቷ❤❤

  • @sudeysibrahim
    @sudeysibrahim 28 дней назад +3

    ማሻ አላህ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ አላህ ትልቅ ቦታ ላይ ያድርስሽ : : ወንድሞችና እህቶችም ልጆቻችንን ከልጅነታቸው ጀምረን በጎ ነገርን በዲነል ኢስላም በማነፅ በአላህ ፈቃድ ለትልቅ ደረጃ እናብቃቸው: : ወሰላሙ አለይኩም

  • @guufbx
    @guufbx Месяц назад +6

    ማሻአላህ ይጨምርልሽ እኔም ልጄን በ13 አመቷ ነበር 3ልጆቼን ጥየባት የመጣሁት አባቷጋር ወላሂ አሁን ላይ ማሻአላህ ወንድሞቿምጠነከሩ መተጋገዝመተባበር የአይኔ ብሌንናት አልሀምዱሊላህ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Месяц назад +34

    ማሻአላህ ጀግኒት ንግግርሽ እንዴት ደስይላል አላህይጨምርልሽ❤❤❤❤❤

  • @FadumaYusuf-e1t
    @FadumaYusuf-e1t 22 дня назад +1

    ወላሂ አላህ ይጨምርልሽ ማሻ አላህ

  • @ZeharaAhmed-ek3hd
    @ZeharaAhmed-ek3hd Месяц назад +15

    ማሻአላህ እህቴ ሂጃብሽ ዘላለማዊ ይሁን ከሚዲያ መታየት አላህ ይጠብቅሽ ፊትሽ ለሀጅ ነብይ አይጋለጥ ያለሽን ኢማን ያብዛልሽ

  • @kedirahmed5846
    @kedirahmed5846 День назад

    ማሻአላህ እዳቺ ጀግና ጀግና ወጣት ያስፈልገናል አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል ወድማችንም ጠንክርልን አላህ ይርዳህ እኛም ኢንሻአላህ ከጎንህ ነን በተረፈ በጣም ብዙ ሰወች ተምረውበታል ተምረንበታልም ቀጥልበት ጀግና ነህ በርታ

  • @habibagh
    @habibagh Месяц назад +32

    ብቻ በእባነው የጨረስኩት ቪድዮው ያረቢ ምን እደምላት አላቅም ያአላህ ማሻአላህ ብያለው አላህ መጨረሻሽን ያሳምረው አላህ ኢስቲቃማን ይስጠን ባቺ ብዙ ነገር ተምርያለው

  • @Ashykiya
    @Ashykiya Месяц назад +44

    አላህ ይጨምርልሽ እርጋታሽ ሱባአነላሀ ልቤን አመመኝ ያረቢ ልጆቼ እንዳንቺ እንደምትሆንለኝ አልጠራጠርም በ11 ዓመቷ አፊዝ ሆናላች ከዚሂ በላይ እጠብቃለዉ

    • @ecrammekash773
      @ecrammekash773 Месяц назад

      ማሻአላህ ተባርከላህ አላህ ይጨምርላት. ማሻአላህ

    • @Njat-jd5lz
      @Njat-jd5lz Месяц назад

      M,allah tebarekilah enam adi sat leji aleciy dua areguliy ❤❤❤

    • @NeimaSemaw
      @NeimaSemaw 22 дня назад

      ማሻአላህ

  • @asinaaburai5748
    @asinaaburai5748 Месяц назад +8

    ማሻ አላሕ አላሕ ይጨምርልሽ ያረብ አንዳች አይነቴ ጠንካራ ልጆችን ያብዛልን

  • @user-kb9ig1ny1v
    @user-kb9ig1ny1v Месяц назад +12

    ወላሂ መታደል ነዉ የሴት ጠንካራ መሆን አላህ ይጨምርልሺ

  • @user-dy5yk1ex4w
    @user-dy5yk1ex4w Месяц назад +18

    ماشاء الله አሏህ በዱንያ አኺራ ስኬታማ ያድርግሽ ለኡማዉም በጣም ጠቃሚ ሴት ያድርግሽ በዛ ዉስጥ አጅርሽን ያብዛው

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 Месяц назад +14

    ማሻአላህ ነቢላ አለህ ይወድሻል። እስቲ ለኡመት ሙሐመድ (ሰ.አ.ወ) ዱዓ አድርጊ እንደ አንቺ ጠንካራ እንዲሆን በዚያዉ ለኔም ይደርሰኛ። ለአባትሽ አላህ ጀነተል-ፍርደዉስን ይወፍቃቸዉ። እሄን ኮመንት የምታነቡ የኔም ወላጆች ሁለቱም ወደ አኽራ ሄደዋል ለነርሱም አላህ ጀነትን እንዲወፍቃቸዉ ዱዓ አድርጉላቸዉ። ነቢላ የሙስሊም ሴቶች ተምሳሌት ነሽ አላህ አስከመጨረሻዉም ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤።

  • @samiraabdullah6637
    @samiraabdullah6637 Месяц назад +28

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ያኔ ቆንጅዬ አምሰግናለሁ ዋላሂ ራሴን አንዳይ አርገሺያል

  • @user-zj6dl4dh6o
    @user-zj6dl4dh6o Месяц назад +21

    አንቺ ጀግና የሴቶች ምሳሌ መሆን የምትቺዪ ሴት ነሽ ፤ምክንያቱም የዱንያውንም የአሄራውንም አያይዘሽ የምቴጂ እህታችን አለህ ከዚም በላይ ገር ያርግልሽ ።❤❤❤❤

  • @RabiaHassen-sc9gy
    @RabiaHassen-sc9gy Месяц назад +7

    ማሻ አላህ ጀግና የሚለው ቃል አይገልፁሽም ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-xw8eq8es2s
    @user-xw8eq8es2s Месяц назад +4

    ማሻ አላህህህህህህህ አላህ ይጨምርልሽ ከዚህም በላይ ከክፉ እና ከአደናቃፊ ከሰውም ከሰይጣንም አላህ ይጠብቅሽ ረጋ ያልሽ ሴት ነሽ ማሻአላህህህህህ

  • @user-gk7sy6qh6v
    @user-gk7sy6qh6v Месяц назад +10

    ማሻአላህ ሀቂቃ በጣም ቀንቼብሻለው ታድለሽ ያሰብሽው ሁሉ አላህ ያሳካልሽ አባትሽን አላህ ይዘንላቸው🤲🤲🤲

    • @SoDo-dw3ke
      @SoDo-dw3ke Месяц назад

      ማሻአላህ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐✅✅✅✅✅✅✅✅አላህይጥብቅሽ

  • @LEYILAYENUS
    @LEYILAYENUS Месяц назад +8

    Mashallah nebila happy to see her , I know her in person while i was in jimma university as resident she is very passionate student i have been in one of her oral exams in orthodontics her explanation seems she was teaching, I'm the witness for her confidence inshallah may Allah protect u

  • @zuzuyoutube4965
    @zuzuyoutube4965 Месяц назад +10

    ብስምላሂ ማሻሏህ አሌይኩም 🎉🎉🎉🎉አሏህ ይጨምርሽ ከሰው አይን ጀሊሉ ይጠብቅሽ😢

  • @NejatAhmed-ox2df
    @NejatAhmed-ox2df Месяц назад +5

    የኔ ውብ አላህ ይጨምርልሽ እንደዚህ ነው ካቀረባችሁ አይቀር ❤❤❤❤

  • @Ake8346
    @Ake8346 8 дней назад +1

    Masha Allah betam des ylal Allah mecereshanim yasamirilin!!!!

  • @user-up1dq7vr7v
    @user-up1dq7vr7v Месяц назад +10

    ሀቅ ለአላህ ቅርብ መሁን ውጤት አንደበት ጣፉጭ ዋው መሻአላህ አልሀምዱሊላህ ኒአመትል ኢሥላም

  • @zehraissa5162
    @zehraissa5162 Месяц назад +16

    ማሻአለህ እኔም በ9 አማቴ ነበር የቤታሰብን ሀለፍነትን ተቃብዬ ከሀገርም ዋጣዉ ግን እቻላል ሁሉም ነገር ካ አለህ ገር አለህምዱሊለህ አበቴ በልጅነት ጥሎን ሞተ አለህ የጄነት ይስጥልኝ ሚን ዉደዉን ማጣት ከብድ ነዉ ግን ካአለህ ገ ሁሉም እቸለል ሀሊፍነት ከብድነዉ

  • @MekeayaMohammad
    @MekeayaMohammad Месяц назад +10

    መሰኮት ቲዩብ አናመሰግናለን እንደዚአይነት ጠቃሚ ፐሮግሬም ሰላቀረባቹልን

  • @FetiyaMohammed-uk3tj
    @FetiyaMohammed-uk3tj Месяц назад +6

    ሡብሀነአለህ አልሀምዱሊለህ አለሁአክበር ለሀዉለወለቁወተኢለቢለህ ማሽአለህ አለህ የሁለችንም መጫረሻ የሠምርልን

  • @Kinze-jh9sk
    @Kinze-jh9sk Месяц назад +7

    ማሻአላህ አላህኮ ስንት ጀግና ባሮች አሉት አልሀምዱሊላህ ኢነኒ ሚነል ሙስሊሚን አላህ ይውደዲሺ እውቀትም ይጨምርልሺ መጨረሻሺም ዘመንሺም ይመር የኔ ቆንጆ እኛንም ጠንካራ ሰወች ያርገን ሙስሊምነኝ ማለት ብቻ ሳይሆን እንዳንች በእስልምና መኖር ግዲነው ኢንሻአላህ...

  • @user-pi6ci1pi1l
    @user-pi6ci1pi1l 2 дня назад

    ጀግና እንስት ነሽ ወላሂ እህቴ ምን እደምልሽ አላቅም ልገልፅሽ ቃላት ያጥረኛል እና አላህ ይጨምርልሽ ማሻ አላህ ወላሂ ብዙ ነገር በዚች አጭር ግዜ አስተምረሽናን በተለይ ስለቁርአን የአላህን ቃል ስለዘነጋውት ነው እዚ ያለውት እና አላህ ዱንያሽንም አኺራሽንም ያሳምርልሽ❤❤እህቴ

  • @user-hy6ml4rz9o
    @user-hy6ml4rz9o Месяц назад +3

    ወላሂ ትለያለሽ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ አላህ ይጨምርልሽ አዳድ ታሪክሽ ከኔጋር ይመሳሰል

  • @semiramohammed2720
    @semiramohammed2720 23 часа назад

    ጎበዝ ማሻአላህ 🙏🙏🙏

  • @user-dk7li8lh4x
    @user-dk7li8lh4x Месяц назад +20

    ኢንሻአላህ የኔንም ታሪክ አካፍላችሀለሁ💦💦💦💦

  • @zeinab554
    @zeinab554 День назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልሽ እኔ 13 አመት ስደት ነበርኩ አሁንም ስደት ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @susubintseid1021
    @susubintseid1021 Месяц назад +6

    ማሻ አላህ እዳንች አይነት 100ሰዉ ቢኖር ሀገራችን ምን ላይ በደረሰ ነበር አላህ ሰላምሽን ብዝት አድርጓ ሀገርሽን የምጠቅሚ ያድርግሽ😘😘😘😘

    • @SameeraAmiin
      @SameeraAmiin Месяц назад

      Masha allah ❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @user-nk3ek3bu2b
    @user-nk3ek3bu2b 9 дней назад

    አላህ ይጨምርልሽ ጀግና

  • @user-yy4zg7dc7w
    @user-yy4zg7dc7w Месяц назад +9

    ማሻአላህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @setegnmayew4753
    @setegnmayew4753 Месяц назад +1

    Masha Allah, she will be a model for the next generation. I wish her all the best.

  • @user-bi6uc5tz7j
    @user-bi6uc5tz7j Месяц назад +8

    ሳላደቅሺአላልፍም ማሻአላህ ጀግና

  • @ShemsuJemal-iy4yf
    @ShemsuJemal-iy4yf Месяц назад +2

    ማሻላ እንዴት ደስ ምቲዪ ልጅ ነሽ ሁሉም ያደለሽ

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 Месяц назад +15

    ማሻአላህ ሀቢበቲ አላህ በ እውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ ቪድዮሽን ጨርሼ ነው ያየሁት በጣም ገራሚ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok Месяц назад +1

    ሡለላሁ አለይ ወሰለም ትክክል ቁረአን ልዬነው አልሐምዱሊላ ናአመተል ኢሰላም

  • @nahii994
    @nahii994 Месяц назад +14

    Proud of everything you have achieved so far Nebe.Keep shining❤️

  • @ffaattttrree2335
    @ffaattttrree2335 Месяц назад +2

    አለህ ይጨምርልሽ መጨረሻችንን አለህ ያሳምርልን

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Месяц назад +9

    ቢስሚላሂ ማሻአላህ ወ አላሁ አክበር !!አላህ ያህፍዚክ ሀቢበቲ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @user-bs3tg5it5i
    @user-bs3tg5it5i 28 дней назад +1

    አለህ ትልቅ ቦታ ያድርግሽ።ቤተ-ሰቦችሽንም በቻልሽው አቅም አስደስቻቸው።

  • @user-og8ue7xx3n
    @user-og8ue7xx3n Месяц назад +7

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህታችን እኛንም አላህ ይምራን ያረብ

  • @AbubakarKHAN-lu7oy
    @AbubakarKHAN-lu7oy Месяц назад +1

    ማሻ አላህ በጠም ጠንከራናሽ አላህ ይጨምራርልሽ

  • @user-ih6kp3yx5y
    @user-ih6kp3yx5y Месяц назад +6

    ማሻአላህተባረከላ የምትናገሪው ነገር ከልብሽ ስለሚወጣ በጣም ልቤን ሰርስሮ ገብቷል ሲያልቅ እራሴን ያገኘሁት እያለቀስኩ ነው ሁሉን ነገር ከቁርአን ጋር ማያያዝ ምንኛ መታደል ልቦናችንን አላህ ይክፈትልን

  • @arabiarabi8795
    @arabiarabi8795 16 дней назад

    ማሸአላህ🎉

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 Месяц назад +8

    አጂብ,ሱብሀንአላህ🎉🎉🎉🎉አላህይጨምርልሺ

  • @SofiyaSead
    @SofiyaSead 13 дней назад

    ማሻ አላህ ❤❤❤

  • @AdamSaida-sw5cm
    @AdamSaida-sw5cm Месяц назад +4

    Oh God This girl is diffrent. Mashallah. May allah keep you in his circle. What a principaled lady.
    Nabila... You shoud have social media to teach how your principal work. So many people might need it.

  • @FaeteKalej
    @FaeteKalej 25 дней назад

    መሸ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Месяц назад +3

    አላሁመ ባሪክ የኔ ውድ ጀግና❤

  • @user-fx5go9yt7c
    @user-fx5go9yt7c 20 дней назад

    ማሻ አልሀ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-eq3wr3do3t
    @user-eq3wr3do3t Месяц назад +4

    እውነቶን ነው ቁረአንን በደንብ ከተረዳን ወላሂ ሌላ ምንም አያሣሥበንም ሁሉ ነገር ቀላል ነው የሚሆነው

  • @EmuFahad
    @EmuFahad Месяц назад +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ተባረክ አላህ

  • @user-sz3wf7wn5n
    @user-sz3wf7wn5n Месяц назад +6

    ማሻአሏህ ይሻአሏህ ትዉልድ እዳቼ እዴያረግልን አሏህን እማፀነዉ አለዉ. ድቅሴትነሽ. አለህ ይጨምርልሽ. ለህቶችሽ ድዋአድርጌልን

  • @SofiaAT-y7g
    @SofiaAT-y7g День назад

    Allah kayn yawtash edmeshin ybarklsh aminn

  • @RainaAbdala
    @RainaAbdala Месяц назад +5

    የኔጎበዝ እንቺ ጥሩ አነቃቂነሽ

  • @user-oh6oc2fi6r
    @user-oh6oc2fi6r 18 дней назад

    ያሠላም ማሻ አላህ በጣም ጀግና እህት ነሽ ወላሂ እኔ ለራሴ ትልቅ ትምህት ነው የወሰድኩት ወላሂ አላሁ አክበር ሀቢበቲ ማሻ አላህ በስራ መተማመን ያለሽ ደግና እንስት ነሽ ወላህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ct7uv6ee5v
    @user-ct7uv6ee5v Месяц назад +4

    ኣላህ በመረጥሽው በሱ መንገድ ዱኒያሽንም ኣኺራሽንም ያግራልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DuEf8
    @DuEf8 17 дней назад

    ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ ጀግና

  • @user-ro4wc9cv5g
    @user-ro4wc9cv5g Месяц назад +8

    የኔ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢አላህ ያበርታን እኝንም

  • @kejitube-16
    @kejitube-16 Месяц назад +1

    Mashallah you are strong enough and wise. You will be a model for all women. Inshallah I 'll teach for my children the 7 u described as a life principle.💕 I wish u z best😍

  • @user-nm7bv3xq4s
    @user-nm7bv3xq4s Месяц назад +4

    እህቴ አላህ ያሠብሺውን ሁሉ አላህ ያሣካልሺ አንች ሀቂቃ ያላህ ባርያ ነሺ እደዚህ አይነት ሤትም አለወይ ነው ያሥባልሺኝ

  • @AbubekerAnwar-w8v
    @AbubekerAnwar-w8v 13 дней назад

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-hp1wy6ef1q
    @user-hp1wy6ef1q Месяц назад +3

    ማሸአላህ እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ። በጣም ተአምረኛ ልጅ ነሽ።የሚገርም አእምሮ ነው ያለሽ ።አላህ ይጠብቅሽ ።አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ።እባክሽን ጉዞሽን አለህ በፈቀደልሽ ልክ እንዳታቁዋሪጪ ። መጨረሻሽን ማያት በጣም ያጉጉዋል ።ኢንሸአለህ ለሀገርና ለህዝብ ጠቃሚ እንደምትሆኚ እርግጠኛ ነኝ ።አንቺ የኡማው ኩራት ነሽ ።

  • @arabiarabi8795
    @arabiarabi8795 16 дней назад

    🎉ማሸአላህ

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 Месяц назад +3

    ምርጥ ታሪክ ማሻአላህ

  • @GbzHhd
    @GbzHhd 14 дней назад

    ማሻ አላህ

  • @FffSss-ym3ez
    @FffSss-ym3ez Месяц назад +8

    ማሻአላህ አላህ ሃሳብሽን ያሳካልሽ ላአባትሽም አላህ ፍርደውስል ጀነት ይወፍቀው❤😢

  • @user-nr5fq7kr6s
    @user-nr5fq7kr6s 18 дней назад

    mashalla habibti ❤ Alla idimeshin yichamirilish😙😙😙😙😙

  • @awola100
    @awola100 Месяц назад +7

    የአላህ ጥበብ ገራሚ ነው አባትሽን የወሰደብሽ ለዚ ሊሆን ይችላል። በጣም ጠንካራ ያረገሽ ! She need to be a teacher and she must be on social media to show her daily life ! I will show this clip to my daughters, who knows about the future…?

  • @IkramDubai-v1c
    @IkramDubai-v1c Месяц назад +2

    ማሻአላ ተባረክ አላ አላህ ይጨምርልሺ እህቴ

  • @seadamolaw8494
    @seadamolaw8494 Месяц назад +8

    የአሏህ ለማመን የሚከብድ ታሪክ ነበር ምን አይነት አይምሮ አሏህ ቢሠጥሽ ነው በራሤ እዳፍር ነው ያደረግሽኝ አሏህ ይጨምርልሽ ❤

  • @faakuumer5387
    @faakuumer5387 23 дня назад

    Masha Aallah Allah yi tebekesh❤❤

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 Месяц назад +8

    ማሻአላህ አጂብ አሏህ ይጠብቅሽ ካንች ብዙ ተማርኩ በተለይ ስለሀዘን የተናገርሽው ነገር

  • @zaynabmohamed1208
    @zaynabmohamed1208 Месяц назад +2

    ማሻአላህ አላህ ከአይነናስ ይጠብቅሽ ጀግኒት በጣም ለአላህ ብዬ ወድሻለሁ በጣም አስተማሪ ነሽ ❤❤❤❤❤ አላህ ካሰብሽዉ ከነየትሽዉ በላይ ያድርስሽ