Abshiri hayati tenker bey allah miwedewun new mifetenew dua adetgilat allah wenjelachewun yimarachew anchinem allah mengedesh lay yatsnash allah yabertash hayati
Wealeyikum sellam werahimetulah weberekatihu yenewudi Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha የኔውድ አላህእናትሽንምጀነተልፊርዶስይወፍቃት አብሽርአላህይገዝሽ
ማገዝ የምትፈልጉ አካውንቷን ቪዲዮ መጨረሻ ላይ ያገኙታል
ኢንሻ አላህ
አወወ ወንድሜ አካውንት ቁጥሩዋን ፖስት አድርገው መርዳት እንፈልጋለን
Silkuan Inna Accountun Description lay askamtulin ba allah
እረ የለም ስልክ ቁጥሯን ላኩልን እድትታገዝ የምትፈልጉ ከሆነ
@@Abekidada ኢሻአላ እናግዛት አለን❤️❤️❤️
ማሻአላህ የኔቃቧ ንግስት እናትሺን አላህ ጀነተል ፈርዶስን አላህ ይወፍቃት
🎉🎉🎉🎉🎉
yetal@@cgf8399
ደምሩን❤
አካውንቷን እና ስልክ ካላት ቁጥሯን በቴክስት አስቀምጥልን ! ሁላችንም ከጎኖ ልንሆን ይገባል!
እድለኛ ነሽ! እናትሽን እና እህትሽን መራልሽ! አላህ አንቺንም እኛንም በኢስላም ያፅናን!
ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ይመልከቱ ያገኙታል
Aminnnnnn
@@Abekidada አካውንተ ቁጥሩ ቪዲዮው መጨረሻ ላይ የለም
ኢህዉ አለላቹ🎉
ስልኩ ካለ ደውልሽ tesetshalc@@Seid-f3y
ታደላለች ሸሀዳ ይዛ ከሞተች በጀነተል ፍርዶስ አላህ ያገናኛችሁ
አሚን ያርብ
ኡፍፍ የኔ እናት አላህ ያአዱኛውንም የአሄራውንም ሀጃሽን ሁሉ ያግራልሽ
ሸሀዳ ከያዘች አልሀምዱሊላህ በይ አብሽር❤❤❤❤❤
አዎን ወላ ሸሀዳ ይዛመሞቷ ደስይላል አልሐምዱሊላህ
የጀማ እችን ሰለምቴ እህታችን እንርደት
Okay 👍
ቁጥር ምናለቢያሥቀምጡ
የእናትሽ አሟሟት በጣም ምርጥ ነው።
So true
እስልምና እኮ አላህ ለመረጠዉ ነዉ ምወፍቀዉ ጀግናነሽ❤❤❤❤እንሸ አላህ አላህ ከእናትሽም በጀነት ያገናኝሽ❤❤❤
ማሻአላህ አላህ እስከመጨረሻው ያፅናሽ الحمد لله على نعمت إسلام🎉እስኪ ኒቃብስቶችበ 👍👍👍አሳውቁኝ
@@emuemran-zw9vj ደሚርኝማ ዉድ
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ እሽ
ሡበሀንአላህ አላህ ያጠመመዉን ማንም አያቀናዉ አላህ ያቀናዉን ማንም አያጠመዉ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረዉ አችንም አላህ ያፅናሽኡኽቲ በጣም እድለኛነሽ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ.የኔቃማ ንግስት ❤❤❤❤. አላህ. ያጽናሽ በኢስላም ላይ ሀቢቢቲ ❤❤❤እናትሽ አላህ. ጀነት ፊርዶስ ይውፍቃቸው 😢😢😢😢
@@FoziaYesuf ደሚርኝማ
ውዷ እህቴ ከዱኒያ ሁሉ ብልጭልጭ አንቺ እያለፍሽበት ያለው መንገድ ይበልጣ አላህዬ እናትሽን ጀነት ይወፍቃት አቡኬ ዮቶብ ክፈትላት ጥንካሬን ታስተምራለች እኛ ሞባይል እንገዛላታለን እነበረታታለን አላህዬ ያግዝሽ
ሞተቺብኚ አትበይ ወላሂ እድለኚ ነቸው አላህ በጀነት አገናኚሺ ውደ❤❤
እድለኛ ናቸው 😂😂😂😂😂😢😢😢ኡፍፍፍ የናተ ድድብና መቸ ይሆን እሚያበቃው
ምን ትሰራለሽ ከሂ ከጥላቻ ውጭ ቅችላትሽን አሰሪ 😭😭😭😭
Yarebay Masallah Masallah Masallah Allah give to you Lonig Life we Love you so much
Pleases put her phone numbers
Allah with you every time Allah bless you
ማሻአላህ ለእናትሽም አላህዬ ፊርዶሰል ጀነት ይወፍቃት እሷ ብትሞትም አልሞተችም ኢስሊምናን ተቀብላ ስለሞተች ደስ ብሎሽ ዱአ ተረጊለተለሽ❤❤❤❤❤
@@SubhanallahSubhanallah-xx3ob ደሚርኝማ ዉድ
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ እሺ
እናትሽ አላህ ይዘንላቸዉ ማለቀስ የለብሽም ወላሂ አላህ ሂዳያ ሰጠለሽ ከዚ በላይ ምን ደስታ አለ ምን የናት ሞት ቢከብድም ❤🎉
አብሽሪ እህቴ አልሀምዱሊላሃህ አቺንም እናትሽም ለመራቹ ጌታ አሏህ ምስጋና ይገባው
@@Bd-xi7pc ደሚርኝማ ዉድ
የኔ ማር እናትሽን አላህ ይርሀማት ይዘንላት አችንም ዱኒያ አሄራን ያመቻችልሽ❤
ማሻ አላህ አህታችን የታጋሾች ምንዳ ጀነት ነው
አሏህ እናትሺን ጀነተልፍርዴወሰ ይወፍቅልሺ እንኳአንም እሰልምናን ተቀበሉልሺ ብዙ ሰለምቴወች የሚጨነቁት ለቤተሰቦቻቼውነው አሏህ መጨረሻችንን ያሣምርልን በኢሰላም ያፅናን
መሸ አላህ አለህ የፆናሽ የኔ እህት አብሽር የንቃብስት ንግስት❤❤❤እናትሽን አላህ ይራማቻው
ማሻአሏህ አለህ እናትሽን ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅልሽ አለህ ወዶት ነው
ማሻላህ 🎉አላህ ሲመርጥ እንደዚ ባማረ ሁኔታ መጨረሻ ስያሳምር ደስ ይላል አላህ እኛም መጨረሻችን ያሳምርልን እናትሽም ጀነተል ፍርዶሰ ይወፍቃቸዉ አንቺም እህትሽ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ አላህ ሷሊህ የሆነ ትዳርም ይወፍቅሽ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ🎉
ወአለይኩም ሰላም ሱበሀናሏህ አሏህ የወደደው መጨረሻው ያምርለታል ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን
አብሽር አላህ የወዳዳሁን ይፈትነል አላህ በሁሉም ነግር ቻይ ነዉ🎉🎉🎉🎉
ሱብሃን አልላህ
አልላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን
አልላህ ጀንነተ ፍርዶስ ይወፍቃት
አላህ።እነትሽን ለጀነተል ፍርደውስ የድርግልሽ
ሱብህን አለህ መጨርሽችንን የሰምርልን መለት ነው እንትሽንም አላህ ለጀነት ይበለት
አልሀምዱ ሊላህ እንኳንም ሙስሊም ሁና ሸሀዳ ይዛ ሞተች ይሄ ትልቅ እድል ነው
መልክተኛው የመጨረሻ ቃሉ ላኢላሀ ኢለሏህ የሆነለት ሰው የጀነት ነው ብለዋል
እናትሽን አላህ ይዘንላት አንችንም በድንሽ ላይ ያፅናሽ
@@alfaruq-s6q ደሚርኝማ ዉድ
አልሃምዱሊሏህ እኳንም እናትሽ በስልና ሞተች አሏህ አችንም እህትሽንም ፅናቱን ይስጣችሁ ሁቢ አብሽሪ ያልፋል ነገ የተሻለ ይሆናል ቢኢዝኒሏህ
ሱበሀነአላህ ምነኘመታዴል ኡፉፉፉ ያአላሀ አሞታቺንንአተአሳምርልን😢😢😢😢
ማሻአላህ እናትሺ በእሥልምና ወደአሄራ መሄዳቸው አላህ ጀነት ላይ ያገናኛችሁ አብሺሪ ውዷእህቴ የኛንም መጨረሻ ያሣምርልን አሚን
እሽ አችን መርዳት የሚቻለው ላግዛሽ እፈልጋለሁሁ❤
ከቪደዎ መጨረሻ አካባቢ አካዉንቷ አለ
አላህ ይርዳሽ ድዋችን ነዉ!!!
ማሻአሏህ የኔዉድ ጠክሪልኝ
ለዲንሽ ስትይ ችግር ውስጥ ማለፍ የግድ ነበር ተሳክቶልሻል። አላህ ይርዳሽ
አሚን
ማሻአለህ ሡብሀን አለህ አለህ ማጫራሻችንን የሰምርልን የአለህ
እናትሺን አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው
እድህ ነው ባመሻሹ ጀበር አረህማን ሲወፍቅ አህልሀምዱሊላህ
Mashallah ውዷ እህቴ አላህ. እናትሽን ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃት
አለህ,ትልቅ,ደረጃ,ያድረስሽ,ዉዴ❤
አብሽሪ የኔዉድ አላህ ነዉመሞቻችንን እናማ እህቴ እናትሽንም ጀነተል ፍርዶስይወፍቃት እህትሽንም እንኮን ወደቀጥተኛዉ ምገድአላህመረልሽ
ያላህ ታአምር በርግጥም አላህ ያቃናዉ ማንንም አያጠመዉም በርግጥም ያጠመመዉም ማንንም አያቃናዉም 😢 ያረበ መጨረሻችን አሳምረልን እናትሸ አልሞቱም አልሀምዱሊላህ☝😭
ማሻ አለህ አለህ ያፅናሽ
ማሻአላህ አላህ ያጽናሺ
ማሻ አሏህ የኔ ጀግና አሏህ ይጠብቅሽ ውዴ እናትሽንም አሏህ ጀነትን ይወፍቃት ያረብ
አይዞሽ እነትሽም አላህ
የጀንት ያርጋት
አብሽሪ ዋናዉ ሸአዳ መያዘዋ ደስ ይላል አላህ ጀነተ ፍርደዉስ ይወፍቃት አላህ ጀነተ ፍርስዶስ ላይ ያገናኛቹ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
አላሁ አክበር አላህ ያፅናሽ እህት አለም እናትሽን አላህ ጄነተል ፌርዶስ ይወፍቅልሽ እድለኛ ነሽ አትዘኚ
Abshiri hayati tenker bey allah miwedewun new mifetenew dua adetgilat allah wenjelachewun yimarachew anchinem allah mengedesh lay yatsnash allah yabertash hayati
ማሻአላህ ታደለሺ አላህ ለኔም እናት አላህ ዪዉፈቃት ዱአ አረጉላኚ😢
You are so brave may Allah help you life of duniya is few but jenah is your reward my best of the best sister bilal and father also may Allah help you
አለህ ያበርታሽ አለህ ይቀበለሽ
ወአሊይኩምስካምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለንእህታችንእንኳንምስላምመጣሺወደ ድነልኢስላም አልሀምዱሊላሂ ምስጋናይገባዉለአለማቱጌታ እስልምናንለወፍቀሺ ማሻአሏህኒቃቧ ሴቶችየ እስኪስትርእንሆንእንደዚችእንቁ ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉
Wealeyikum sellam werahimetulah weberekatihu yenewudi Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha የኔውድ አላህእናትሽንምጀነተልፊርዶስይወፍቃት አብሽርአላህይገዝሽ
ማሸአላህ አላሆ ይራህማቸው እናትሽን የኔ ጀግና አላህ ያጥናሽ
አላህ ያግዝሽ ማማየ ብናግዝሽ
ሡበሀንአላ አላህ የሻዉን ይመራል እናትሽን የጄነት ይበላት አችን በዲንሽ አላህ የጠክርሽ ማሻአላ🎉🎉🎉🎉
መሸአሏህ አሏህ ያበርታሽ እህት እናትሽንም አሏህ የጀነት ያርግልሽ መታደልነው ሸሀዳ ይዞ መሞት
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
صلى الله عليه وسلمሀቢቢቲ አብሽሪ አላህ አፊያ አድርጎሽ ለኛ ለህቶችሽ መምህር ትሆኛለሽ
ዋለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አሚን
ማሻአላህ መታዴል ነው ሰልማ መሞቷ አልሃምዱሊላህ አላህዋየ ቤተሠቦቼን እስልምና ወፍቅልኝ በዱአ አግዙኝ
ዩቱፕ ይከፈትላት እኛ ሰብስከራይብ እናደርግላታለን ሼር እናድርግላት
ማሻአላህ እድለኛ ነሽ እህቴ
አብሽሪ የኔናት በጌታሽ መመረጥ ምንኛ መታደል መሰለሽ ማሻአሏህ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እናትሽን አላህ ጀነትፈረዳስ ይወፈቃት
ሱበሀን አላህ ኡንከን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እህት አብሽሪ እናትሽን አላህ ጥሩዉን መንገድ መርጦላታል መጨረሸዋ ያማረ ነዉ
ማሻአላህአላህፅነቷንይሥጥሽእህቴ
ማሻአላህ አላህ እናትሽን ጀነተል ፍርዶስ ይውፍቃት❤❤❤❤❤አብሽር ለሀይር ነው የኔውድ እህት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ እህቴ እናትሽን አላህ ይራህማት ጀነተልፍርዶሥን አላህይወፍቃት
❤❤ማሻ አላህ አላህ ያበርትሽ እናትሽን አላህ ይርሐማቸው የጀነት ያርጋቸው አልሐምዱልላህ አላህ ያበርታሽ አብሽሪ አሁንም ጠንካራ ሁኝ. አብሽሪ❤❤❤
ማሻ አሏህ እህታችን አላህ ያግዝሽ እኛም በቻልነው እናግዛተ😊
ማሻአላ ጀግናንሺ እህቴ አላህ ያግዝሺ ሁሉም ያልፋል አብሺሪ
የኔ እናት አላህ ይሶብራችሁ እናትሺንም አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃቸው አብሺሪ
ማሻአላህ እስልምነ አላህ ለማራጣዉ ሰዉነዉ ምሳጣዉ እንሻአላህ እናትሻ አላህ ጄነትል ይዎፉቃት ጣንከር በይ በርች ዬኔ ዉድ❤❤
ማሻአለሃ አለህ ይያግዝሽ፣ በቅርብ አካባቢዋ የለችሁ ሙስልም ወንድም እህቶች አግዟት።
ማሸ አላህ ተባረክ አላህየኔዉድ እህቴ አላህ ይጨምርልሽያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናትሽ አላህ ይርሀማት ጀነተል ፍርዶስ ይዎፍቃት ማሻላ ነው አትዘኚ
ያረቢ መጨረሻችንን አሣምርልን
አወወ ወንድሜ አካውንት ቁጥሩዋን ዲስክሪፕሽን ላይ ልቀቅልን ቪዲዮው መጨረሻ ላይ የለም
አለ
አንቺንም አላህ በኢስላያፀናሽ እናትሽንም አላህ የጀነተል ፊረደውስ ያድረግልሽ።
You're so lucky, blessed with Islam, is just Dunya, and Akhira is our aim. May Allah be with you
የኔ ውድ አብሽሪ አላህ ዱኒያ አኺራችንን ያሣምርልን
አልሀምዱልላህ፡ማሻአላህ፡ተባርክ፡አላህ፡ያበሪታሽ፡😢እንኩዋን፡አላህ፡ሻሀዳን፡ሰጣት፡አልሀምዱልላ፡ያአላህ፡እገዛ፡አይለይሽ፡😢❤
ማሻአሏሕ እናትሺንም አሏሕ ለጀነት ይበላቸው
ዉዷ እህቴ አንችን አላህ ስለወደደሽ ነው እኮ ማሬ አላህ ያልወደደውን ወደስልምና አይጠራም እናትሽን አላህ ይዘንላት ማሬ እንወድሽ አለን ማሬ
መሸአለህ አለህ የግዝሽ እነትሽን አለህ ጀነተልፍርዶስ ይወፍቀቸው
አብሺሪ.እህቴ.አላህ.ያበርታሺ🎉🎉🎉እናትሺንም.አላህ..ይራህማት.የኔጀግናእህት.በርች❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ማሻ አላህ
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል አላህ ጽናቱን ይስጥሽ
Alhamdulilah Yene konjo jegna nesh❤ Enatish yemilekesilat aydelechim betam litidesechi yigebashal
አላህ ሁላችንም በድናችን yemntena yadrgen 🎉🎉🎉🎉🎉
Ameen
ጀነተል ፊርደዉስ እናትሽ ያኑራት አንቺም በስልምና ያፆናሽ መጨረሻሽ አላህ ያሳምረዉ
ማሸአላ.ተባረከላ.አላህ.ቀጥተኛዉን.መገድ.መራት.
ጀነተልፍርዶስ አላህይወፍቃት አቺ ንምሠብርይሥጥሽ ሌሎችንም አላህ ወደእስልምናይሥጣቸውውው
አሰላሙ አሌኩም ወራሀመቱላህ ወበረካቱ የኔ እህት አብሽሪ አላህ በጀነት ያገናኛቹ
ማሻ አላህ ❤እናትሽም አላህ ጀናተል ፍርዶስ ይወፍቀት ሱብሃንአላህ ወላሂ የሚገርም ካቲማ❤❤
የአሏህ አሏህ ይገዝሽ ውዴ አይዞሽ ጠክሪ እናት ሽንም አሏህ ይራህማት
ማሺ አላህ
እህታለሜ አላህ በጀነት ያኑራት