እስልምናን በመቀበሌ ፀጉሬን ለማቃጠል ሞክረዋል | ወደ እስልምና | harun media | minber tv የኔ መንገድ yene menged | nejah media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024

Комментарии • 459

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 4 месяца назад +114

    ወገን ኮመት ፅፈን ከምንወጣ በሚለቀቀው ስልክ ከጓደኛ ከቤተሰብ ጋር በመሆን አንዳችን አንድ ሰለምቴ እንርዳ በቻልንው ወገን እንበርታ በአሏህ እገዛ እንችላለን ሞክሩት

    • @Wereqatube
      @Wereqatube 4 месяца назад +2

      ትክክል❤❤

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 4 месяца назад +2

      ትክክልዉዴ

    • @አቡጊዳ-አ9ነ
      @አቡጊዳ-አ9ነ 4 месяца назад +1

      account ? I am ready Insha Allah

    • @X697Infinix
      @X697Infinix 4 месяца назад

      ትክክል ወላሂ

    • @رحم-ب7ظ
      @رحم-ب7ظ Месяц назад

      @@seadayimam8488 ኢሻአላህ አላህአንዲያርገን እንሰብሰብእሰኪ ያበናት

  • @ttww9470
    @ttww9470 4 месяца назад +49

    አልሀምዱልላ አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም

  • @Eyruseyy
    @Eyruseyy 4 месяца назад +45

    ሱቡን አላህ አብሽር እህቴ እስልምና ወረቅ ነዉ ዉዴ አላህ ይወድሻል የኔ ማር አሁንም ጠንክሪ እሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰዎች ብዙ ያወራሉ አይዞሽ እህቴ ሰለላዋ ወሰለም የኞ ዉድ ነብይ

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 4 месяца назад

      MashaAllah Ayzosh edemena tena
      Yestesh lej JZK yejenet megebena metet tagenylesh inshaallah hulm halafe newna Atekefe
      Enkan Allah kenawn meneged merash,,,

  • @رحم-ب7ظ
    @رحم-ب7ظ 4 месяца назад +34

    ❤❤❤❤❤❤❤ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላዲኒክ አላህ የመራውን ማንም አያጠመውም አይዞን የኔ ቆጆእህት

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 4 месяца назад +194

    አላህ ያግዘን እንጅ እኔም ገና ነው ፈተናይ ሳኡድ ነወ ሰለምኩት😢

  • @mohammedtadessetadesse-ik7ms
    @mohammedtadessetadesse-ik7ms 4 месяца назад +10

    እዴት ታድለሻል አላህ ለሚወደው ሰው እስልምናን ይሰጣል በአላህ ዘድ በመወደድሽ እንኳን ደስ አለሽ አፈጣጠርሽም ለእስልምና የተዘጋጀሽ ነሽ ጥሩ ዲን ያለውን ባል አላህ ይወፍቅሽ ዬኔ ጀግና ነሽ።

  • @seidhussen-e9w
    @seidhussen-e9w Месяц назад +2

    الله ያግዝሽ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

  • @JgHg-r3u
    @JgHg-r3u 2 месяца назад +3

    ማሻ አላህ የኔ ውዴ አላህ ቀጥተኘው ማንገድ አማጠሽ የኔ ውዴ አልሃምዱሊላህ

  • @SofiyaHaji-ov8he
    @SofiyaHaji-ov8he 4 месяца назад +7

    የኔ ቆጆ ወሏሂ አሰለቀሺ አሏህ እሰከመጨረሻው በእምነትሺ ያፅናሺ

  • @رحم-ب7ظ
    @رحم-ب7ظ 4 месяца назад +19

    አላህይምራልሽ እናትሽንም ያረብ እናትሽንም አልፈርዲባትም ያረብ ደስ ብሎሽ እናትሽም ሰልማልሽ አብሬ ልያችሁ ያረብ

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 4 месяца назад +164

    ለእስልምና የሚከፈል ዋጋ ሁሉ መጨረሻው አላህ ነው እሚመነዳው ወላሂ

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 4 месяца назад +1

      ሰሁህ ኢንሸአላህ

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍

    • @رحم-ب7ظ
      @رحم-ب7ظ Месяц назад

      @@tubeysikit አልሀምዱሊላሂ አወ ካላህብቻነው ምንኛያማረ መጨረሻነው ያረብ እኔላይ ኒእማህሙሉነው ከአመሰጋኞች አርገኝ

    • @ceciliasianoi2437
      @ceciliasianoi2437 15 дней назад

      8678uy6kg667787776y​@@ramzia3457

  • @الحمداللهعلىكلحاليارب-ح3م

    ማሻአላህ የኔእናት አላህ ሢመርጥ እድሜ አይገድበውም አላህ ያጠክርሽ ሙስሊሞች ለሠለምቴወች ሀጎናቸው እንቁም ሀላህ በታች ብዙነገር ያሥፈልጋቸዋል ያረብ ጠካራአርገነ በድነልእስላም 🤲🤲🤲☝️☝️☝️

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei 4 месяца назад +6

    ማሻአላህ እህቴ አይዞሽ አላህ የሚወደውን ይፈትናል አላህ ሶብሩን ይስጥሺ እሰልምና ብረሀን ነው አልሀምዱሊላህ በይው አንቺን መርጦ እስልምናን ለወፈቀሽ ጌታ ጠንክሪ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @JshGeh-dn4hi
    @JshGeh-dn4hi 4 месяца назад +9

    የኔ ጀግና አላህ ያበርታሺ በስልምናሺ

  • @SiruHassen-q3v
    @SiruHassen-q3v 4 месяца назад +11

    ዱንያ ከሚደርስ ፈተና አኼራ ላይ የሚገኝ ደስታ ወደር የለውም አሏህ እስቲቃማ ይስጥሽ

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 4 месяца назад +9

    አሏህ በመንገዱ ያፅናሽ እህቴ አይዞሽ ይህ ስቃይ ዱኒያዊ ነው ያልፍል

  • @Rabisaid134
    @Rabisaid134 4 месяца назад +9

    ሱበሀን አላህ ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @Zebura-d5v
    @Zebura-d5v 4 месяца назад +9

    ማሻአላህ ወላሂ ከደሥታዬ ብዛት አሥለቀሽኝ ወላሂ አላሁአክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ❤❤❤❤❤

  • @Fatiha-Vlog24
    @Fatiha-Vlog24 4 месяца назад +3

    ማሻአላህ የኔ እህት አላህይጠብቅሽ እህት ወንድሞቼ ለእስልምና እሄንን ያህልዋጋ የሚከፍሉ እህት ወንድሞቻችንን በምንችለው አቅማችን እንርዳ

  • @qatardoha405
    @qatardoha405 4 месяца назад +14

    አጠገብዋ ያላቹ እህቶች ስለዲን
    በማስተማር በማሳወቅ ግዴታችን እንድትወጡ በትህትና እጠይቃቸዋል

  • @b.6015
    @b.6015 4 месяца назад +11

    😢😢😢😢😢 ታድለሺ አለሀምዲሊላህ አላህ ሆይ እናት አባቴን አተው ሂዳን ወፍቅልኝ ያከሪም አላህ የሚወደውን ነው የሚወፍቀው ያከሪም

  • @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ
    @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ 4 месяца назад +13

    ማሸአላ አይዞሺ እህት በድንሺ ጠክሪ እስልምና ገርነው አለባበስሺ ማሸአላ

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur Месяц назад +1

    የኔ ጠካራ እህት አላህ ካንቺጋ ይሁን

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 4 месяца назад +6

    ሱብሀናላህ እህቴ አብሽሪ አላህ ያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv Месяц назад +1

    አላሁአክበር

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 4 месяца назад +4

    አልሀምዱሊላህ አለኒእመተልኢሥላም አብሺሪእህት አላህ ይገዝሽ

  • @Dev-sq4ck
    @Dev-sq4ck 3 месяца назад +1

    ያአላህ😢😢😢😢😢 የኔ ውድ እንኳንም ወደቃትጠኛው መንገድ መጣሽ

  • @ekrW
    @ekrW 4 месяца назад +4

    ማሻአላህ አላህ ያፅናሺ እንኳንም ውድ ተፈጠርሺበት ሀይማኖት ተመለሺ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 месяца назад +4

    አላህ ይጠብቅሽ እህታችን አብሽሪ ይቺ ምድር ጠፊ ናት

  • @Mohammedhusein-k2z
    @Mohammedhusein-k2z 4 месяца назад +2

    الله يحفظك يا أختي

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 месяца назад +10

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. የኔ ቆንጆ አላህ. ያጽናሽ በኢስላም ላይ. ❤❤❤ ❤❤❤❤❤ ወላሂ የሰለምቴዎች ታሪክ መስማት ደስስ ይለኛኛ ጥንካራቸው ሱብሃና አላህ 😢😢😢.

  • @MakferaKamil
    @MakferaKamil 17 дней назад +1

    ማሸ አላህ እህቴ አልሀምድልላህ ሙስሊም ላራገኝ ጌታ ሱብሀን አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg 3 месяца назад

    እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩሽ አላህ በእስልምናሽ ያፅናሽ 🙏❤️

  • @Amriya-id8sr
    @Amriya-id8sr 3 месяца назад +2

    አለልሀምዱሊላ አሥለም ለረገኝ ለከ እሄን የክል የሚከፍልላት አሥልምነ ነው የለኝ ሙስሊሞች ቡዙዎች አየውቁትም❤❤❤❤❤መሸአለህ👍👍👍አለሁ አክበር

  • @MuhammedAdem-qg7rv
    @MuhammedAdem-qg7rv 4 месяца назад +5

    አላህ በሃይመኖትሽ ጠንካራ ያድርግሽ

  • @AmiriyaHassen
    @AmiriyaHassen Месяц назад

    አልሃምዱልላህ እስልምነ አላህ ለዎደደ ሰዉነዉ ምሰጣዉ ዉዴ አብሽር በርች ዬኔ ዉድ❤❤❤❤

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 4 месяца назад +1

    አይዞሽ አላህ ያፅናሽ ውድ የሆነን እስልምና ነው አላህ የወፍቀሽ

  • @TurkeyAjman-ml2bp
    @TurkeyAjman-ml2bp 4 месяца назад +5

    ሱብሀናላህ,ማሽአላህ

  • @mohdmohd973
    @mohdmohd973 26 дней назад

    አልሃምዱሊላህ እህቴ አላህያፅናሽ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 4 месяца назад +1

    አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ ጀግና ነሽ ኢንሻ አላህ ነገ የተሻለ ይሆናል

  • @seadamehamed5241
    @seadamehamed5241 2 месяца назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @MohammedDamu
    @MohammedDamu 3 месяца назад

    Masha Allah

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 4 месяца назад +3

    አይዞሽ አለህ ወዶ ኢስልምነን ሰቶሸል አለህ በቂሽ ነው ኢም የልፈል አቺን የተቀወሙሽ ሁሉ ሰበቢ ልቲሆኘቸው አለህ የቢቀሽ አቢሺሪ❤❤❤

  • @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
    @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም 4 месяца назад +3

    አላህ ፅናቱን ይሰጣችሁ ያረብ❤❤😢😢

  • @saralove6759
    @saralove6759 4 месяца назад +4

    ያረቢምን ይገጥመኝ ይሆን መቸምበሥደት አላረጅ😢ያአላህአንተው አግዘን😢😢😢😢

    • @X697Infinix
      @X697Infinix 4 месяца назад +1

      አብሽሪ እህቴ አሏህ ያግዝሻል

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد 3 месяца назад +1

      አለህ ያበርታሽ ያረብ ቤተሰቦቻችሁን አለህ ሂድያ ይስጣቸው

    • @aishamohammed4459
      @aishamohammed4459 Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤Ayzosh❤❤❤❤❤

    • @saralove6759
      @saralove6759 Месяц назад

      @@حضرمحمدسيد አሚን

  • @HbBbv-r1l
    @HbBbv-r1l 13 дней назад

    አላህ ያግዝሸ አብሽራ ❤❤❤🎉🎉

  • @AbduZakir-s7w
    @AbduZakir-s7w Месяц назад

    የኔማር ወላሂ እያለቀስኩ ያደመጥኩሽ 😭😭😭 ሁሉ ቢያዳምጠው ደሥታየ ይህን

  • @mohamedmussa9993
    @mohamedmussa9993 Месяц назад

    Absher ALLAH love SAVE and protect you ameeen

  • @AMEBAKARE-p1g
    @AMEBAKARE-p1g Месяц назад

    Masha Allah❤❤❤❤

  • @EmanSulitan
    @EmanSulitan 4 месяца назад +4

    ለሀወለወለቁዋተ ኢለቢለሃ፣አለህ ይጠብቅሽ።የሚያፅናና ሀላልም ይስጥሽ።

  • @IstirahaSharafu
    @IstirahaSharafu 4 месяца назад +1

    maashaa Allaah sobr argi. kifil 2 please

  • @fghggtty5847
    @fghggtty5847 Месяц назад

    አላህ ይጨምርልሺ

  • @IsmailJemal-fd6md
    @IsmailJemal-fd6md 4 месяца назад +3

    አላህ የሁለችንም መጨረሸ የሰምርልን

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
    @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 4 месяца назад +2

    ሱበሀን አላህ አላህ ያበርታሽ ሀቢበቲ

  • @رحم-ب7ظ
    @رحم-ب7ظ 4 месяца назад +7

    ሱበሀን አላህ ❤❤❤❤አላሁ አክበር ማሻአላህ የኔውዲ እህት አላህ ይገዝሽ ይርዳሽያረብ የኔ ጀግናእህት

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg 3 месяца назад +1

    ማሻአላህ❤አላህ ያበርታሽ እህቴ❤

  • @GuledMuse-ue4xn
    @GuledMuse-ue4xn 4 месяца назад

    JAZZAAKALLAAAH FOR UR SECRYFICE OF OUR SWEET 💕 RELEAGION OF ISLAM ALLAAHU AKBER❤❤

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn 4 месяца назад +1

    አብሽሪ ውዴ ኢንሻ አሏህ ሁሉም በአሏህ ውሳኔ ያልፋል አብሽሪ በርቺ ጠንካራነሽ የምር

  • @gygtda7911
    @gygtda7911 4 месяца назад +1

    ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ እህት አለሜ❤❤

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ 4 месяца назад +1

    ማሻአላህተባርክአለህ

  • @سلامعلي-ز6ث
    @سلامعلي-ز6ث 4 месяца назад

    Allahu akber Allahu akber
    Masha allah tebarek allah ayizoshi iheteayi berchi allah brtatun yisitshi

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 4 месяца назад +1

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ እህት❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

  • @umuhayat1831
    @umuhayat1831 4 месяца назад +3

    ሱብሃን አላህ የነዉድ አላህ ጥናቱን ይስጥሺ ማሻአላህ

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 4 месяца назад +1

    ማሻአላህ አላህ ወክበር አልህምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም

  • @NesriyaAhmedin-l2z
    @NesriyaAhmedin-l2z 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤ማሻ አላህ አላህ ይጫምርልሽ አላህ ያግዝሽ

  • @Hekma-sk2it
    @Hekma-sk2it 3 месяца назад +1

    ,ማሻአላህ😢😢እህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @SUDTUBE-i3t
    @SUDTUBE-i3t 4 месяца назад +1

    masha allah

  • @fantayemuhammad
    @fantayemuhammad 4 месяца назад +1

    ዋአሊኩም ሰላም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህ እንኳን ድስ አልሽ አላህ ውድትፍጥርሽብት መገድ መልሰሽ

  • @TyFg-bw3uu
    @TyFg-bw3uu 3 месяца назад

    አላህ ይጨምርልሽ

  • @FuadMohammed-ge8gu
    @FuadMohammed-ge8gu 3 месяца назад

    Mashallah ewuket lay berchi

  • @RRutu
    @RRutu 3 месяца назад

    አላህ ያበርታሽ እህቴ

  • @HaDf-qg1eo
    @HaDf-qg1eo 3 месяца назад

    ማሻላ አላህ የመራውን ማንምልመልሰው አይዞሽ የኔ ውድ እህቴ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉አላህ ይጠብቅሽ🎉

  • @ያረቢ-ጘ8ደ
    @ያረቢ-ጘ8ደ 4 месяца назад +3

    ሱባሀን አለህ መሸአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdllog1723
    @abdllog1723 4 месяца назад +1

    ማይሻላህ አላህ የተሻሌ ህይወት ይሰጠሸ

  • @nurigofore3949
    @nurigofore3949 4 месяца назад

    MashAllah my sister in Islam my bless you don’t worry about for everything InshaAllah one day everything will be fine this Dunia like this Wealahi you lucky
    You are so strong don’t be too sad

  • @habeshist
    @habeshist 4 месяца назад +3

    ማሸአላህ በርቺ አንቺ ውስጥ ካለው ጥንካሬ ጥቂቱን ቢሰጠኝ

  • @لبابه-ع7س
    @لبابه-ع7س 4 месяца назад +1

    አይዞሽ እህቴ አላህ ያበረታሽ። በናትሽ ማለተ ትንሹ ሽርክ ነዉ

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer 4 месяца назад

    ማሽአላህአላህያጠክርሽ

  • @ZobediAbdo
    @ZobediAbdo 2 месяца назад

    መሽ አለህ፡ኢህቴ

  • @NurhusenSeid-i1z
    @NurhusenSeid-i1z 3 месяца назад

    ማሻ።አላህ።አላህ።ጠንካራ።ያድርግሽ

  • @obseyoutube2531
    @obseyoutube2531 4 месяца назад +1

    Maashaallaha maashaallaha ❤❤❤❤❤

  • @Susu_Q1
    @Susu_Q1 4 месяца назад +1

    አላህ ፅናቱን ይሰጣችሁ ያረብ 😢❤

  • @JemalSeid-nt2gs
    @JemalSeid-nt2gs Месяц назад

    Mashalalh

  • @ahmedosman21
    @ahmedosman21 4 месяца назад

    Allahu Akbar may Allah protect you and bless you

  • @cgf8399
    @cgf8399 4 месяца назад +1

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለንእህታችን አብሽሩስለምቴወችዛሬእዱኒያላይብትፈተኑብትስቃዩ ነገበአኸይራ አላህይመነዳችሆል ኢንሻአላህ አላህጥናቱንይስጣችሁ አልሀምዱሊላሂአለኡመተልኢስላም ስነመግባሮደስሲልማሻአላህ

  • @mekdesdear2768
    @mekdesdear2768 4 месяца назад +3

    ስልኳን

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم 4 месяца назад

    ሱባሀንአለህአብሺሬ❤❤

  • @MersalMersal-h9l
    @MersalMersal-h9l 4 месяца назад

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 4 месяца назад +1

    Walaykem selam werhmtlhe waberkthe masha allhe allhe akbar allhe akbar ayzeshe ehtahen huleme yalfale ayzeshe

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 4 месяца назад

    ማሻ አላህ ሀቢበቲ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ ❤❤❤ ጀግነናነሽ አላህ ያበርታሽ

  • @አብዱYouTube-k4w
    @አብዱYouTube-k4w 4 месяца назад

    አብሺር አለህ አለሽ

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 Месяц назад

    Allah yastnash binti❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @wrgggwrgdf-xy5uv
    @wrgggwrgdf-xy5uv 4 месяца назад

    አላሕ ያበርታሽ እሕት

  • @b.6015
    @b.6015 4 месяца назад +1

    ታድለሺ የኔ ልእልት ደሞ ስታምር አላህ ያፅናሺ ማማየ አብሺር አላህ ሁሉንም ያመቻችልሺ

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 3 месяца назад

      ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲👐👐

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 месяца назад +2

    አላህ መርጦሻል አላህ ያዝልቅሽ አብሽሪ

  • @هاشمهاشم-ك4ه
    @هاشمهاشم-ك4ه 4 месяца назад +1

    Masha Allah habibti ❤

  • @ሀያትሃይሌ
    @ሀያትሃይሌ 3 месяца назад

    ሱበሃን አላህ እህቴ አላህ ይጠክርሺ የኔ ውድ እህት❤❤

  • @Hamed-wo7zn
    @Hamed-wo7zn 4 месяца назад +1

    الحمد لله اللذي وفقك خير الدنيا والآخرة افرحي فرحا ططبا

  • @Elham-v9c
    @Elham-v9c 3 месяца назад

    ማሻሏህ አላህ አሁንም ፅናቱን ይስጥሽ እውቀቱንም ጨምሮ ጨማሜሮ ይስጥሽ ቁራኑንም ገር ያድርግልሽ❤❤❤❤

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube Месяц назад +1

    አልሀምዶሌላህ ውዴ አብሸሬ ለእውነተኛ ዴንሸ የደከምሸበት ዋጋ አላህ ጋ ተፀፎል ምንዳሸን ይክፈልሸ በርች