በመስለሜ ጋዝ አርከፍክፎ አጎቴ አቃጠለኝ | ወደ እስልምና | Ethiopia | nejah media | minber tv የኔ መንገድ | ነጃህ ሚዲያ | ምርኩዝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 770

  • @Abekidada
    @Abekidada  Год назад +99

    በረመዳን ሰለምቴዎችን ማስፈጠር የምትፈልጉ በዋትሳፕ 0911692486 አናግሩን በፌስቡክ ፔጃችንን ይከተሉንfacebook.com/profile.php?id=100083558044761&mibextid=ZbWKwL

    • @alfiya4607
      @alfiya4607 Год назад +1

      Abshiri

    • @amayoyos9643
      @amayoyos9643 Год назад +1

      As wr wb 7000 bir asegabechalow please let me know jzk Allah

    • @Abekidada
      @Abekidada  Год назад +1

      @@amayoyos9643 ለረመዳን ነው ወይስ ለኢክራም ለኢክራም ከሆነ ቪዲዮ ላይ ባለው አካውንት ማስገባትሽን አረጋግጪ

    • @amayoyos9643
      @amayoyos9643 Год назад

      Abuki and Dada le lijita now ye sane sem alyazekutm blue hijab yelbesechi ke Canada now you going to receive it by Tuesday please let me know if you received it jzk Allah bless you and your family

    • @MOHAMEDAMENREDESALEH
      @MOHAMEDAMENREDESALEH Год назад

      ​@@Abekidada 🎉❤🎉

  • @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ
    @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ Год назад +74

    የጀመአ የቅመችንን እነግዘት😭😭😭😭አቡኪ ሹክራን

  • @su3adkelifa563
    @su3adkelifa563 Год назад +88

    ወይ ሐፍተይ 😭😭😔😔 መጀመሪያ እንኳዕ አብ እስልምና ሐወሰኪ። ቀጺለ ብሰብርኺ ኢማንክን ከየድነቅኩኺ ክሐልፍ አይደልይን። ብጥዕሚ ኢኺ ፅንዕቲ ማሻአላህ ዎተባረከላህ። አብሺሪ አብሺሪ ዛሐፍተይ ጃዛኺ አብ ረቢ ዓቢ እዩ።😘❤️💞👌

  • @omerahmed4640
    @omerahmed4640 Год назад +72

    አብሸሪ እዛ ሓፍተይ እዚ ኹሉ ፈተና እዩ ብዙሕ ፈተናታት ዉን ሓሊፍኪ ኢኺ :ደጊም ዓፍያኺ ንኽምለሰ ን ረቢ ንልምን እንሻአላህ ን መቅፊራ ከምኡ 'ዉን ጀነት ይወፍቅኪ አሚን አሚን አሚን ።

    • @su3adkelifa563
      @su3adkelifa563 Год назад +1

      አሚን ያረብ አልአሚን

    • @mubareknatiibrahim8716
      @mubareknatiibrahim8716 Год назад

      Amen inshallah kabzi ndehar nihna mukana sdrea aynresie nimhgaz aynhmeq

    • @asiasaed1251
      @asiasaed1251 Год назад

      አሚን ያረብ😘

    • @abduidris4042
      @abduidris4042 Год назад

      Adrasha'a abey eyu ke mobile kuxri alowa de'u ? Abshiri haftina fitna gidn eyu Allah misaki yikun

    • @hayatehayate6543
      @hayatehayate6543 Год назад

      አሚን. ያረቢ. አብሺሪ. ሁቢ

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው Год назад +137

    ኡፍፍፍፍፍ እንዲህ ለአንቺ የደከመችልሽ እህትሽ አንቺን የመጣሽበትን ቀጥተኝ መንገድ ይምራት ያ ረብ ሰልማ አንድላይ በዚህ ሚዲያ ለማየት ያብቃን ያ ረብ በዚህ ሌሊት ይሁንበት ጌታዬ

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 Год назад +167

    #ኢላሂ አንተ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታዬ ሆይ ልባችንን
    #በዲንህና በቀጥተኛው #ረሱል ﷺ መንገድ ላይ አፅናት።☝️

    • @gihi2885
      @gihi2885 Год назад +2

      አሚንንንን

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 Год назад

      ማሸ አላህ

    • @jujumha5411
      @jujumha5411 Год назад +1

      አሚንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲

    • @hanamam
      @hanamam Год назад +1

      አሚን

    • @bintahmed
      @bintahmed Год назад

      ሥለላህአለይሂወሰለም

  • @yusratube4197
    @yusratube4197 Год назад +64

    በአላህ እናግዛት የቻልነውን የሠሀቦች ታሪክ ትዝ አለኝ

    • @fatumafatuma4447
      @fatumafatuma4447 Год назад

      ተይ እንጅ በዘይት የተጠበሱት በድጋይ የተቃጠሉት ማለትሽ ነው

    • @Fatima-cd8or
      @Fatima-cd8or 6 месяцев назад

      አወ በዚህግዜ እደሷየለም

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 Год назад +97

    አቡኪ ይሄ ፕሮግራም በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት

    • @Ibnuawol
      @Ibnuawol Год назад +2

      ያ ሙቀሊበል ቁሉብ ሠቢት ቀልበና አላ ዲኒክ

  • @ahmedibrahimli3297
    @ahmedibrahimli3297 Год назад +36

    በጣም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ወላሂ እቺን እህታችን በተቻለን መጠን አቅማችን የፈቀደ ኣንድንረዳት ይገባል።ያው አሁንም አድንያ ረመዳን ነው አላህ አጅር ያርግልን።እንሽአላህ !!!

    • @Momi.87
      @Momi.87 Год назад

      ጉርብ ካለ አሥገቡኝ በአላህ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Год назад +36

    እህቴ አልሀምዱሊላሂረብል አለሚን አላህ ስባቱን ወኪል የሚረዳሽና የሚወድሽ
    የሚከባከብሽ ሳልህ ዘዉጅ ሳልህ ልጆች ይወፍቅሽ ያረብ

  • @ግዜናገዘብ
    @ግዜናገዘብ Год назад +30

    😭😭😭😭😭😭ሀስቢ አላሁ ወኒመሁ ወኪል ምናነት ጭካኔ ነው አቤት ፅናት ሠለምቴዎች

  • @አላሁመእንሱርና
    @አላሁመእንሱርና Год назад +38

    አንቺ የከፈልሽው መስዋትነት በጀነት የገዛሽው ውድ ዋጋ ነው አላህ ይወድሻል
    አንዳንዶች ተሰድብን ብለው ከእስልምና ይወጣሉ

    • @Zed00-fw2ed
      @Zed00-fw2ed 10 месяцев назад

      በጣም ወላሂ😢😢😢

  • @የተኝቢ
    @የተኝቢ Год назад +38

    ማሻአላህ አላህ የወደደው ስው ነው እስልምና የሚወፍቀው🌹🍇🍓❤😭

  • @asffamile7990
    @asffamile7990 Год назад +27

    ያረብ ልቤን ባንተ መንገድ ላይ አፅናልኝ

  • @fatumafatuma4447
    @fatumafatuma4447 Год назад +36

    የአላህ የልብ እርጋን የልብን ፅናትን ወፍቀን ያረበላአለሚን አላሁመ ሰቢት ቁሉበና አላድነክ ያረብ 🤲🤲 አብኪ ጀዛአክ አላህ ኸይር ጀዛአ

    • @مممااا-ي7ظ
      @مممااا-ي7ظ 8 месяцев назад

      ማነው እደኔ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @እሙፈቲሀ
    @እሙፈቲሀ Год назад +34

    ማሻአሏህ የኔ እህት እንደት ደስ ይላል ፅናትሽ እኔላልቅስልሽ መታደልነው ወላሂ አይዞሽ ሚሊዮን እህትወንዲሞችአለንሽ

  • @zenabal6831
    @zenabal6831 Год назад +19

    ያኡመተል ኢስላም ጉሉ አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
    አላህ ኒቃብን ይወፍቅሽ እንሻ አላህ አላህ በድንሽ ላይ ቀጥያድርግሽ ሀያቲ

  • @jemilahelil4086
    @jemilahelil4086 Год назад +18

    ኡፍፍ የኔ እህት አብሽሪ 😢አልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ አተረፈሽ እስከ መጨረሻው አላህ ያፅናሽ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል አላህ በጀነት ይክፈልሽ

  • @oustar1212
    @oustar1212 Год назад +7

    ምን አይነት ጥንካሬ ነው! እህቴ አንች የፅናት ተምሳሌት ነሽ! አላህ ሁላችንም ያፅናን!

  • @huah7293
    @huah7293 Год назад +121

    አላህ የትንሳኤ ቀን ከአሲያ ጋር ቀስቅሶ ጀነት ያስገባሽ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Год назад +20

    ያኡሙሪ አላሕ በድንሽ ያጠንክርሽ ወላሒ እባየ መጣ የቀሩትን ቤተሠቦችሽን አላሕ ድነል ኢሥላምን ይወፍቅልሽ

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 Год назад +15

    ኢሸ አላህ ወላሂ በጣም ከባድነው እነሱንም አላህ ሂደያ ይስጣችው አብሺር ማማየ በሀይማኖትሺ ያፅናሺ

  • @Wedi_kahsay
    @Wedi_kahsay Год назад +8

    ጽንዓትኪ ብጣዕሚ ዝድነቅ ኢዩ። ኣጆኺ ረቢ ምሳኺ ይኹን።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @hulegebtube6089
    @hulegebtube6089 Год назад +23

    አይዞሽ አላህ ከፊያርግሽ እህቴ ጀነትን ይወፊቅሽ

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    አህህህህህህህህ የክፍት ጥግ የሷ ጥንካሬ አብሽሪ አህቴ አላህ ወዳጅ ባሪያዉን ይፍትናል ጠንካራ ሁኒልኝ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @SeadaShumiye
    @SeadaShumiye 7 месяцев назад +1

    እህቴ አላህ ታእምር ሰጠሽ ፈተነሽ ምርጥ እህት ነሽ አላህ ለቤተሰቦቺሽም ኢድያ ይስጥሽ የኔ ውድ ጀግና ነሽ አላህ በስልምና አኑሮ በኢስላም ይውጠደን ያረብ እህቴ አላህ ጤናሽንም አላህ ይመልስልሽ የኔ ውድ ጀግና እህት

  • @nurahmedimam1017
    @nurahmedimam1017 Год назад +16

    አሰላሙ:ዓለይኩም:ኢክራም:አልሓምዱሊላህ:ረቢ:ካብ:ጸልማት:ናብ:ብርሃን:ዘምጻአኪ:እቲ::ኩሉ:ፈተና:ሓሊፍክዬ:እንዃዕ:ረቢ:አብዚ:አብጻሓኪ:አነ:ሓውኺ:ወዲ:መንደፈራ:አብዚ:ጊዜ:ዝነ:ሓገዝ:እንተ:ደሊ:ዱሉው:እየ:ክሕግዘኪ::

  • @አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር

    ሁላችንም፣የዚችእህታች፣መተባበር፣አለብን

  • @mohammedamer9367
    @mohammedamer9367 Год назад +12

    ኣሰላሙ ዓለይኩም ኢክራም ሓፍተይ ኩሉ እዚ ዘጋጠመኪ ንምኽንያት እዩ ኣብሽሪ ኩሉ ፈተና ሓሊፍክዮ ኢኺ በይንኺ ኣይኮንክን ሕጂ 1'5 ቢልዮን የሕዋትን ኣሓትን ኣለዉኺ ንስድራኺ ኻኣ ረቢልዓለሚን ህዳያ ዪሃቦም ዱዓ ግበርሎም ኩሉ ኡመት ማሓመድ ኣብግድንኺ ኣሎ ዎላሒ ብጣዕሚ ዕድለኛ ኢኺ ራባና ሱብሓና ዎታዓላ ኣብሸዊት ዕድመኺ ንስልምና ናብቲ መጀመርያ ተፈጥሮኺ እስልምና ዝመርውጸኪ ኣልሓምድሊላህ ንኻልኦት ኣራያ ኢኺ ንቶም ዝበደሉኺ ኻኣ ሓስብያላህ ዎንዕመልውኪል ኩሉ ንረቢ ግደፊዮ ኣብሽሪ ብዝካኣለና ክንሕግዘኪ ኢና ኣጆኺ ሓፍተይ ናተይ ኣልሓድሊላህ ዓላ ንዕመትል ኢስላም

  • @proudhabesha7963
    @proudhabesha7963 Год назад +1

    አላህ (ስወ) ወደተወለዱበት ዲን የመሰላቸው ወንድሞቼና እህቶቼ ሲናገሩ መስማት እንዴት ደስ ይላል!

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Год назад +10

    የኔ. ውድ አብሽሪ. ያንቺ. በጣም ያሳዝናል. ታሪክሽ ፉፉፉፉፉፉ 😢😢😢😢😢😢. አብሽሪ እህቴ. ካፊሮች አላህ. የስራችሁን ይስጣችሁ. አልቅስሽ አስለቅሽኝ 😢😢😢 ከባድ. ነው. አላህ. ያጽናሽ በኢስላም ላይ. ቤተሰቦችሽንም አላህ. ሂዳ. ይስጣቸው. እኛ ሙስሊም እህት ወንድሞችን ከጎንሽ ነን አብሽሪ. እህቴ

  • @lubabaseid3686
    @lubabaseid3686 Год назад +13

    አልሀምድሊላ አልኢመተል ኢስላም ያረብ ሙስሊም ላዴረገን ጌታ

  • @hayiratadem965
    @hayiratadem965 Год назад +8

    ሱብሀን አላህ መከራ ሲበዛ በፅናት አላህን የያዘ ሲያሸንፍ የአላህ ሶብር ጀሚል ወፍቀን አብሸር እህቴ ኢከራም ወይም ደሰ የሚለሸ ሰም ሰሚራ አይዟሸ ጠንካራ ነሸ ከባዱን ግዜ አልፈሻል ከመከራ በሆላ መችት አለና አላህ በቃሸ ብሎ ቀሪው ሄወትሸን በምቿት የተሞላ ያድርግልሸ አይዟሸ ውዴ

  • @hadiyaasnake26
    @hadiyaasnake26 Год назад +8

    አብሽሪ እህት
    ሱብሃን አሏህ ፅናትሽ አጅብ ወሏሂ በዛ እድሜ ለእስልምና ዋጋ መክፈልሽ አሏህ ያሽርሽ
    አሏህ ይጠብቅሽ

  • @ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ

    አብሽሪ ማዓረየ ኹሉ ያሓልፍ እዬ!!

  • @taybatube194
    @taybatube194 Год назад +13

    ማሻ አላህ🕋ማሻ አላህ🇪🇹ማሻ አላህ🕌አልሀምዱሊላህ ኔማተል ኢስለም
    ያኔ ዉድ ኢህት በጠም ጀግና ነሽ አብሽሪ አላህ አፊየሽን ይመልስልሽ መጫረሸሽንም የሰምርልሽ በዚዉ አገጣሚ ከኔ ቆዳ ይሰጣት የለችወን እህትሽን ሰለመሰግነት & ሰለዳንቀት አለልፍም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምረት
    አሚን ያረብ

    • @gihi2885
      @gihi2885 Год назад

      አሚን ያረብ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ Год назад +23

    ያረቢ ጭካኔ ሰዉ እዴት እሂን ያህል ይጨክናል ያረቢ እኔን እህቴን የረቢ 😭😭😭😭

  • @uamamarali4794
    @uamamarali4794 Год назад +8

    ፅናት እምነት አቤት አሏህ ያሽርሽ ኢክሩየ አሏህ አፊያ ይስጥሽ

  • @sadh5915
    @sadh5915 Год назад +12

    አይዞሽ የኔህት አላህ ያጠክርሽ አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ዒስላም

  • @meaadotb2074
    @meaadotb2074 Год назад +9

    እፍፍፍፍ ልብ ይነካል አላህ መርጦሻል እህት አለም አላህ የሚወደውን ለው የሚፈትነው አንቺም ጀግና ነሽ ፈተናሽን ተወተሻል አሁንም አላህ ያጠክርሽ ቤተሰቦችሽንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው

  • @بنتحسن-ظ2ل
    @بنتحسن-ظ2ل Год назад +7

    ሱብሀን አሏህ ጥንካሬሽ የኔ እህት አሏህ ሙሉ አፊያሽንም ይመልስልሽ አብሽሪ በምንችለው አቅም እንርዳት እህታችን ቢዶው መጨረሻ ላይ አካውት ቁጥሯና ስልክ ቁጥሯ አለ

  • @baria7210
    @baria7210 Год назад +9

    አይዞሽ ኢህቴ ጀግነነሽ ለኢምነትሽ መስዋትነት ከፍለሸል ወለሂ ጠከረነሽ አብሽሪ

  • @nitsiabdi9943
    @nitsiabdi9943 Год назад +9

    አላህ አፊያሽን መልሶልሻል አልሀምድሊላህ ጀነትም ይወፍቅሽ እህቴ በርቺ ፈተናው ያልፋል

  • @kemalabdurehim1188
    @kemalabdurehim1188 Год назад +25

    በጣም ያሳዝናል ላኪን ኢማን ስላላት ማሻኣላህ ለዚህ በቅታለች

  • @RahmetAbdela-uq8sf
    @RahmetAbdela-uq8sf 7 месяцев назад +2

    በሚንበር ቲቪ ትቅረብልን ታሪኳ ሠፊ ነው

  • @halimaAbdi-p8d
    @halimaAbdi-p8d Год назад +2

    አሏህ ና መልክተኛውን ፈልገሸ ሃቅን ፈልገሸ ነው የሁሉ ፈተና ተፈራረቀብሸ በምዝህምትክ አሏህ ኸይሩ ያብዛል በዱንያም ምቾት በአኼራም ጀነተል ፊረድውሰ የኔ እናት አሁንም አሏህ ያጠክረሸ

  • @abduidris4042
    @abduidris4042 Год назад +9

    መርሓባ መንገዲ ሰላም መሪጽኪ ሰሚር ሓፍተይ

  • @habibaali8766
    @habibaali8766 Год назад +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ ወጣቱ እየስለመ ነው ትክክለኛ ሐይማኖት መሆኑ ገብቶታል አላህ ይወፍቃችሁ

  • @Amanfashion1
    @Amanfashion1 Год назад +15

    የኔ ዉድ አፈር ይብላኝ አይዞሽ አላህ በጀነት ቤት ይስራልሽ 😭☝️

  • @taibataiba9361
    @taibataiba9361 Год назад +2

    አብሺሪ እህቴ የሰሀቦችን ታሪክ ነዉ የ ያሽዉ በጀነት ሚንዳሺን ይሰጥሻል አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን
    የፈተናሽ ብዛት

  • @mekibuser9912
    @mekibuser9912 Год назад +5

    አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን አላህ ጠንካራ ሙስሊም ያርግሽ

  • @sነኝየአላህባሪያ-s1h
    @sነኝየአላህባሪያ-s1h Год назад +5

    ሰብሀን አላህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ለኢላሀኢለላህ
    አላህ አክበር
    አላህ አፊያሽ ይመልስልሽ ያረብ የሰለምቴወች ጥንካሬ አልምዱሊላህ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Год назад +19

    ማሸአላሕ ፅቦእቲ ኤርትራዎች በጣምነዉ የምወዳችሑ

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 Год назад +3

    ይሄ ያቡ ጀሀል ጎረቤት አሏህ ያቃጥለው መላኢኮች አምሳ ሺ አመት ያቀጣጠሉት እሳት አለ ለሱ አይዞሽ ሙስሊም በዱኒያ ላይ ፈተና ይበዛበታል

  • @zainbqwer6520
    @zainbqwer6520 4 месяца назад

    ሡበሀን አላህ እኛ እሥላም አድርጎ ፈጥሮን እድላችንን አንጠቀምም ያረቢ አንተ በራህመትህ ቅረበን

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ Год назад +4

    ማሻአላህ አላህ ያጠክርሽ በረቺ አልኸምዱሊላህ አላህ ቀጥተኛው መንገድ መራሽ

  • @Tefekur
    @Tefekur Год назад +15

    አቅም ያላችሁ ባቅማችሁ የሌላችሁ በዱአችሁና ላላቸው ሼር በማድረግ እንገዛት አላህ በጉዳያችን ያግዘናል።

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    እሰኪ. ላደምጠው
    ሠለምቴዋች የኔ ብርቱዋች 😍

  • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
    @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 8 месяцев назад +2

    ሚምበር ቲቭ ላይ ትቅረብ የምትሉ በላይክ👍👍

  • @ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ

    ኡፍፍፍ የኔ እህት ወላሂ አልቅሣ አሥለቀሠችኝ😥☝☝👍😥አይዞሽ

  • @asiyaederis
    @asiyaederis 4 месяца назад

    አላህ የሚወዳቸውን ባሮች ይፈትናል አብሺሪ እህቴዋ አላህ ሙሉ አፊያሺን ይመልሥልሺ ያረብ

  • @FetiyaAbduyouhave
    @FetiyaAbduyouhave Год назад +1

    የኔ ቆንጆ ደስታዋን ገልፃው አልጠግብ አለች አልሀምዱላህ ዲእነተል ኢስላም ❤❤❤

  • @naseha4406
    @naseha4406 Год назад +2

    አይዙሽ እህት አላህ ጀነተል ፊዶስን ይውፍቅሽ አብሽር አላህ የጥሩ ሰሪውችን ሚንዳ አያበለሽም አብሽር አላህ ይወድሽል

  • @habibibrahimi3545
    @habibibrahimi3545 Год назад +5

    ዋው ምሻአላህ ጀግና ነሽ ኣላህ ምሳኺ ይኹን፡ወላሂ በጣም ይገርማል፡

  • @zone8505
    @zone8505 Год назад +2

    ኡፍፍፍፍፍ እሰከውን ከሰመሁት ተሪክ የንቺውስ ይለየል ወለሂ 😢😢አብሽሪ አለህ መአክ

  • @Striving-Muslimah
    @Striving-Muslimah Год назад +16

    SubhanAllah what a painful journey 💔 May Allah keep you steadfast sister.

  • @እሙሲሃም-ሸ1ጸ
    @እሙሲሃም-ሸ1ጸ Год назад +3

    ወላሂ ማለት እንደምችል አላውቅም እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም አላህ ፅናትን ወፍቆሻል ይህ መታደል ነው ወላሂ
    ያኢላሂ ፅናትን ወፍቀን
    አሏሁ የህዲ መየሻኡ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Год назад +5

    ማሻአላ ጥንካሪሽ. አላህ እህትሽንም ቤተሠብሽን. ቀጥተኛዉን መንገድ ዪምራልሽ

  • @asmeraeritrea1241
    @asmeraeritrea1241 Год назад +15

    የኤርትራ ካፌሮች አላህ ያጥፋቸው እስላም አይወዱም 🇪🇷

    • @zainabsaed9874
      @zainabsaed9874 Год назад

      በጣም

    • @mominaahmed1784
      @mominaahmed1784 Год назад

      Amen

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 Год назад +4

      ኧረ የኢትዮጲያወቹም አይወዱ አንድ ናቸው

    • @abdelhadiali2342
      @abdelhadiali2342 Год назад

      Mashaallah ayzoch ? Enkuae ab qenue mengedi amstiaki abshiry haftna kemiu nebetesebki Rebi yehdiyom ? Allah ttena yesttish

    • @ZaenulZaenul-u9w
      @ZaenulZaenul-u9w 11 месяцев назад +1

      አይባልም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ነው እሚባል

  • @HewanHewan-t7g
    @HewanHewan-t7g Год назад +2

    የምር በጣም ነው ያሳዘነችኝ ማሽአላሃ ፅናትሽ !

  • @merem-xi9oo
    @merem-xi9oo Год назад +7

    አላህ ያግዝሺ እህታችን አላህ ያጠክርሺ

  • @hasnatube5214
    @hasnatube5214 Год назад +2

    አብሽሪ እሄ ዱኒያ ፈታኝና ጠፊናት አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ

    ሱብሀን አሏህ በጭቀት ጨረስኩት አሏህ የወደደውን ይፈትናል አብሽሪ ጀግናነሽ ከችግር በኋላ ምቾት አለ

  • @munatube5308
    @munatube5308 Год назад

    😢ሱብሃን አሏህ በጣም እድለኛነሽ አላህ እስከመጨረሻው ያጽናሽ አላህ የሚወደውን ነው ሂዳያና ፈተና የሚሰጠው

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም Год назад +3

    😢😢😢😢ሀስቡን አሏህ ወኒእመል ወኪል የኔ ውድ እህት አሏህ የጀሀነብ እሳትን ይሀርምልሽ ለሱ ደሞ መጥፊያና ማለቂያ የሌሌው ጀሀነብ ያስገባው ኢንሻ አሏህ ጨካኝ የካፊር ክፋት ና ከይድ የትም አያደርሳችው የአብራሂም ጌታ ለተአምር አድኖሻል የሱንም መንገድ አጥብቀሽ ያዥ ☝😭😭😭😭

    • @mdvine316
      @mdvine316 Год назад +1

      Lesua yesebra waga ystat lesu demo alah hadeya ystew new mibalew alah. Katimatn ysamrln

  • @nejaemumaozemumaoz2031
    @nejaemumaozemumaoz2031 Год назад +4

    😭😭😭ኣሚን ኣላህ የህዳዮም እናይም እንዳንቻ ናን ብ 13 ናን ይሳልማኩት የንች ስቃዩን የበሳል ኣላህ ሰበር ይሰታሺ 😭😭😭

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ Год назад +1

    ማሻአላህ አሏህ አክበር አይዞሺ እህቴ አላህስለሚወድሺ ነው እስልምናን የወፈቀሺ አላህ ያፅናሺ አጎት ተብየውግን አላህ የስራውን ይስጠው ካፊር

  • @እሙበረካYouTube
    @እሙበረካYouTube Год назад +4

    እኔን የእኔ ውድ እህት በጣም አለቀስኩ አይዞሽ አላህ ይወድሻል ያአላህ የሰለምቴ እህቶቻችን ስቃይ ወይኔ አላህ ስባቱ ይስጣቹ

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 Год назад +17

    بسم الله ماشاء الله تبارك الله وتبارك الرحمن الله اكبر الحمدلله رب العالمين ❤

  • @MuktarMahammedMuktarMahammed
    @MuktarMahammedMuktarMahammed Год назад +1

    ወላህ የሳሀቦቹ ታሪክ አስተዋሽኝ 😢😢😢😢😢😢ያአላህ 😢😢😢

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 Год назад +7

    አጂብ ሱባሀንአላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አብሺር በጀነት ዉዶ እህቴ

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p Год назад

    እነ ልለህ ወእነ ረጁን ወለህ ጠንከረ ነሺ አለህ እህትሺንሚ ቀጥተኛዉን መንገዲ ይሚረት እህቴ ከልቤ እዎዲሸለዉ ሚክንየቱሚ እሲልሚነ ቢለሺ ይህን ሁሉ ፈተነ አለፊሺ❤❤❤❤

  • @hayatabebe3509
    @hayatabebe3509 Год назад +3

    አላህ ምኞትሽን ያሳካልሽ አይዞሽ ሰው ተደገፈው አላህ የደገፈውን የሚያክል የለም አላህ ያፀናሽ ያርብ

  • @munasalih3350
    @munasalih3350 Год назад +2

    አጂኼ እዛ ሐፍተይ ናተይ ማዓረይ ረብልዓለሚ ንነ ዝፈትው ዝፍትኖ ሐፍተይ ናተይ ብጣዕሚ ዘሕን ታሪክ እዩ

  • @jamaaladam6867
    @jamaaladam6867 Год назад +6

    Jabadhuu obbolettii tiya qama kee ibiddii
    Jahanaan hin argatiin inshaa allah ♥️

    • @jaalanneekemar
      @jaalanneekemar Год назад

      Amiin amiin amiin amiin amiin amiin amiin amiin amiin amiin amiin amiin amiin amiin amiin amiin amiin amiin amiin

  • @salihmahmud6089
    @salihmahmud6089 Год назад +4

    معجزه سبحان الله الله يثبتك ي اختي ❤️❤️

  • @asffamile7990
    @asffamile7990 Год назад +2

    እህታችን አብሽሪ ጀግና ነሽ ጀግና ነሽ አይገልፅሽም ማሬ አብሽሪልኝ የእኔ ውድ እህት

  • @Temre-he2uo
    @Temre-he2uo Год назад +1

    ወአለይኩም ረላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ሱብሀን አሏህ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ አልሀምዱሊላህ አላህ የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ አካዉንት ክፈቱላትና እናሳክማት

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi Год назад

    ሱብሐንአላህ ያፍዓልማያሻእ በጣም አደንቅሽሎህ አላህ በመከራ ሳዓት ፅናት የሰጠሽ ስለሚወድሽ ነው ለሰብሪሽ ማሻአላህ መከራሽ በደስታ ይቀይርልሽ ዕድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ እንወድሽአለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatimaa615
    @fatimaa615 Год назад +3

    ተቁስልሽ ይልቅ የንግግር ቁስል ይበልጥ ያማል አላህ የሰብረኖቹን አጅር ይስጥሽ

  • @IbraDwd
    @IbraDwd Год назад +11

    Subhanallahil azim Your are so strong my sister ‘Allah bless you …!

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 Год назад +2

    እህህህ አቦምንልበልሽ አንጄቴን በላሽው አንቺውድድድድ አላህ ከሲቲና አሲያጋር ነገ ይቀስቅስሽ ኢንሸአላህ አንቺ የሙስሊሞች እንቁነሽ እኔጃ እምልሽ ቃላት አጠረኝ አላህ ረጂምሀያት ከአፊጋይስጥሽ እህትዋ ድንገት ስነካካ አውርጄው ነው በጣምነው እሚዴንቀው እኛበምነቱውስጥያለነው አላህ የህድና 😭

  • @አምርያከማል
    @አምርያከማል 9 месяцев назад

    አብሽር እህታችን ሁሉም ያልፋል መፈተን ጥሩ ነው ውዴ አላህ ያጠክርሽ❤❤❤❤❤

  • @cgf8399
    @cgf8399 Год назад +6

    ያአላህ ጨካኔ አብሺሪሀያቴ እእእእህህህህህህህ ሱባሀንአላሂ ልብይሰብራልይሂ።

  • @بنتامي-ز3ث
    @بنتامي-ز3ث Год назад +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እኳን አላህ ሀዳኪ ውድ አብሽሪ ትልቁን ኒዕማ እስልምናን አላህ ወፍቆሻል

  • @فيداكيارسولالله
    @فيداكيارسولالله Год назад +4

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድእህት አላህያጠንክርሽ ብርታትን ይስጥሽ መጨረሻሽንም አላህያድርግልሽ

  • @Redwan1532
    @Redwan1532 Год назад +2

    አይዞሽ እህቴ የቀድሞ ኣፍያሽን አለህ ይመልስልሽ አለህ ይመልስልሽ ቤተሰቦችሽንም አለህ ህዳያ ይስጣቻው

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN Год назад

    አላህ ፡ ለያንዳንዳቸው ፡ የስራቸውን ፡ ይስጣቸው ፡ ዶክተር ፡ ተብዬ ፡ ቃል ፡ የገባውን ፡ በላው !

  • @YasminAbdo-kk9ko
    @YasminAbdo-kk9ko Год назад

    አሚን ያረብ ቤተሰቦችሽንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው አንቺንም እኛንም በሀይማኖታችን አላህ ያፅናን አሚን

  • @Fatema-sw5br
    @Fatema-sw5br 6 месяцев назад

    አሏህ የወደደውን ይፈትናል ጀግና ነሺ አንች አሏህ የመርጠሺ