ኡስታዝ ወሂድን አስገድዶኝ ነው የሰለምኩት ያለችው ሴት መጨረሻ| አጭበርባሪ ናት? | Ethiopia| ወሂድ አቃቤ ኢስላም| ንፅፅር | tiktok live

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ኡስታዝ ወሂድን አስገድዶኝ ነው የሰለምኩት ያለችው ሴት መጨረሻ| አጭበርባሪ ናት? | Ethiopia| ወሂድ አቃቤ ኢስላም| ንፅፅር | tiktok live

Комментарии • 308

  • @ZikraTube-c1f
    @ZikraTube-c1f Месяц назад +20

    ኡስታዙና እድሜህን አላህ ያርዝምልን መሰሎችህን ያብዛልን

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h Месяц назад

      አሚንንንንን ዉደ አንዳንድ ተልካሳሠወች እየገቡ ኡስታዞቻችንም ያሰድባሉ የኛምርጥ ኡስታዞች አላህ ይጠብቅልንንንንን

  • @citydubai9621
    @citydubai9621 Месяц назад +31

    ኡሥታዛችን እዲሁም ለዲን የምትለፍ እህት ወድሞቻችን አላህ እድሜያቹን ያርዝምልን ከክፍነገር በሙሉ ይጠብቃቹ

    • @JemalDuressa
      @JemalDuressa Месяц назад +1

      Amin yarab Amin

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d Месяц назад +1

      አሚን ያረብ🎉

    • @b.6015
      @b.6015 26 дней назад +1

      አሚን አሚን ያረብ

  • @seidhamza3731
    @seidhamza3731 Месяц назад +19

    ኡስታዝ ወሂድ ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ አላህ ስራህን ይውደድልህ

  • @Habibaaaa-n7o
    @Habibaaaa-n7o 5 дней назад

    ኡስታዝ ወሂድ በሰባት አመቲ ድምፅህን ሰማሁት አላህ ይጠብቅህ ስዴት እናተን አሳወቀን ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @MohammedZein-e3x
    @MohammedZein-e3x Месяц назад +11

    የኔ ኡስታዝ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ላንተ ያለኝ ክብር በጣም የላቀ ነው እድሜና ጤናህን ያብዛልልኝ

  • @زهرةزهره-ن1ف
    @زهرةزهره-ن1ف 11 дней назад +4

    ኡስታዛችን አላሕይጠብቅሕ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 11 дней назад +1

    ማሻአላህ ኡስታዞቻችን እኮ በጣም ሙህር እና አስታዋይ ናቸው አላህ ይጨምርላቸው ሙስሌሞች እወዳችኋለሁ ♦♦♦❤❤❤

  • @hindbedr9347
    @hindbedr9347 Месяц назад +7

    አላህ እስልምና የሚሰጠዉ ለሚወደዉ ሰዉ ብቻ ነዉ

  • @sikosilo4042
    @sikosilo4042 26 дней назад +8

    ሙስሊም መሆን መታደል ነው የተመረጠ ብቻ ነው እሚያገኝው

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ማሻአላህ ሠለምቴወች በጣምነዉ የምወዳችሁ በምነታችሁ ድርድር አታቁም 😍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍አላህ ይጠብቃችሁ

  • @alizein1887
    @alizein1887 Месяц назад +3

    ወይ የካፊሮች ሴራ አላህ የሥራቸዉ ይሥጣቸዉ የኛ ኡሥታዞች አላህ ይርዳቹ የኛ ጀግኖች❤❤❤❤

  • @ZeasnYasen
    @ZeasnYasen Месяц назад +11

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ውድ ውስታዝ የተዉሂድ ጀግና

  • @hindbedr9347
    @hindbedr9347 Месяц назад +2

    የኛ ጀግና አላህ ባላቹበት ሁላቹም ቦታ ሁላቹንም አላህ ይጠብቃቹ እስልምና ሙሉ ዲን ነዉ የጎደለዉ ነገር የለም አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ የፈጠረን አላህ ምስጋና ይገባዉ

  • @KunFeykunSolatehzenM
    @KunFeykunSolatehzenM Месяц назад +3

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመቱል ኢስላም ኡስታዝዬ አላህ ኸይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይወፍቅህ ያረብ🥰🥰🥰🥰🥰 ስለ ይቅርታው ስታወራ የራሴን ታሪክ ትዝ አለኝ በሒወቴ የማረሳዉ ጠባሳ አለብኝ ግን ይቅርታዬ የዉሸት ሆኖነዉ ወይ ብዬ እራሴ እጠይቅ ነበር ለካ ይቅር ስላልን ብቻ ቁስላችን መርሳት አንችልም 💔💔💔💔 ብቻ የሚረሳ የሚመስላቸዉ ሰዎች ግን ፕሊስ በምላሳቹ የሰዉን ልብ አታቁስሉ ተጠንቀቁ

  • @جمعةال
    @جمعةال Месяц назад +3

    Masha allah ustaz ewunetun tenagerk eslmna yemisetewu allah newu ytadelutal enji aytagelutm ustazochachn allah ytebkachu eslmna yesewu chgr yelebetm

  • @NeimaTigistu
    @NeimaTigistu 20 дней назад +1

    Ustazachn allah ytebkh❤❤❤

  • @Fatima-ov7ut
    @Fatima-ov7ut Месяц назад +5

    ጀዛክ አላህኸይር ዉስታዝ

  • @mohammedshifa8482
    @mohammedshifa8482 Месяц назад +4

    ጀዛከላህ ኡዝታዝ ወሂድ💌💘💝💖💗💓💞💕❣💔🧡❤💛💚💙💜🤎💯

  • @sakinjafar
    @sakinjafar Месяц назад +5

    አላህ ወንድም እህቶቼን መልካም ስራቹን አላህ እጥፍ ድርብ ያድርግላቹ ሁሌም የአላህ ጥበቃ አይለያቹ

  • @E.W.G
    @E.W.G Месяц назад +14

    ኡስታዝ ሁለተኛ ባታስገባት ጥሩነው ኢስልምና ሙሉነዉ እንኳን አሷ አለም ላይ ያለ ሙስሊም ቢከፍር ኢስላም አይጎድልም

  • @b.6015
    @b.6015 26 дней назад +1

    አላህ ልቦና ይስጣት ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝየ

  • @yusef-m5c
    @yusef-m5c 21 день назад +1

    الله يجزاك بالخير ويبارك فيك يا شيخنا وحيد

  • @ludanlud7076
    @ludanlud7076 Месяц назад +3

    Ustaz Allah ytebkh. You’re our hero keep going brother 🙏

  • @ceesnmuneer-gq2og
    @ceesnmuneer-gq2og Месяц назад +6

    ኡ ስታዝ አላህ ይ ጨ ምር ልህ የ ኛ ጀግና
    አላህ። ይጠ ብቅህ አብሽር

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g Месяц назад +3

    እኛ ሙስሊሞች ማለት በእምነታችን የምንኮራ ቀብራሮች ነን ማጭበርበር የለም እምነታችን ሁሉ ነገራችን ነው

  • @inshallaheveninghewillbebe9201
    @inshallaheveninghewillbebe9201 Месяц назад +1

    Mashallah betam dess mele program
    Jazakum Allah Khair

  • @YusraMuhammed-d6r
    @YusraMuhammed-d6r 22 дня назад

    ይሄንን ሚድያ እስካሁን ባለማወቄ አዘንኩ ماشاءﷲ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቹ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @GgGg-g1l5h
    @GgGg-g1l5h Месяц назад +5

    ኡስታዝ ወሂድ አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁላችሁ🤲

  • @SaraNiguss
    @SaraNiguss Месяц назад +5

    አልሀም ዱሊላህ አል ኒእመተል ኢስላም

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l Месяц назад +2

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለመ

  • @hayu4429
    @hayu4429 Месяц назад +3

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @hawatahireyoutube
    @hawatahireyoutube 10 дней назад

    አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለሁላችሁ

  • @b.6015
    @b.6015 26 дней назад +2

    ማሻ አላህ አላህ አክበር ሠለቴኮ ጥንካሬአቸው ሡብሀን አላህ

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 Месяц назад +2

    صلى لله عليه وسلم❤❤

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h 12 дней назад

    እድሜና ጤና ለዉስታዞዛችንእመኛለዉ❤❤❤❤

  • @hayatabdulkader2301
    @hayatabdulkader2301 Месяц назад +3

    አላህ ይጠብቅህ ዑስታዝ ወሂድ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ZamZam-kg8ls
    @ZamZam-kg8ls Месяц назад +1

    ኡስታዞች አለህ ከክፊ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d Месяц назад +1

    አልህምዱሊላህ አላ ኒመቱል ኤስላም💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mouminakassim6089
    @mouminakassim6089 Месяц назад +1

    ማኣሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube Месяц назад +2

    جزاكم الله خيرا

  • @mohammedkemal8997
    @mohammedkemal8997 Месяц назад +4

    Subahn Allah

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th Месяц назад +7

    ባማስገደድ ሃይማኖት የሚያስቀይር ሃይማኖት ኣይደለም እስላም

  • @NejatsalihKemal
    @NejatsalihKemal Месяц назад +2

    ትክክል ኡስታዝ አላህ ከተበዳዬች ያድርገን

  • @SeadaAhmed-z9p
    @SeadaAhmed-z9p 11 дней назад

    እናመሠግናለን ቲክቶክ ለሌለን በዚህ ስለምትለቁልን

  • @ወይዘሪትAmina
    @ወይዘሪትAmina Месяц назад +4

    ጀዛክ አላህ ኸይር 🎉

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s Месяц назад +11

    የምርግን ድፍረቷ እኔ ብሆን እጠፋለሁ ምን ጉድናትናት አረ ስፈልጊ ገደል ግቢ ኡስታዜ አላህ ይጠብቀው

    • @zburamohmmde9421
      @zburamohmmde9421 Месяц назад +2

      ወላሂ አፈርኩ😂😂😂😂

    • @Ahlamahmed_c9u
      @Ahlamahmed_c9u Месяц назад

      በጣም እኔ ጭራሽም ሸበካ አልገባም ሆሆ ሰው ሁሉ ደፋር ነው

    • @zburamohmmde9421
      @zburamohmmde9421 Месяц назад

      @@Ahlamahmed_c9u 😁😁😁😁

  • @purplestars029
    @purplestars029 Месяц назад +2

    May Allha Subahana watala help you!!!

  • @Feruzagetachew-e3w
    @Feruzagetachew-e3w Месяц назад +2

    ማሻ አላህ ኡስታዝ

  • @ceesnmuneer-gq2og
    @ceesnmuneer-gq2og Месяц назад +10

    ኢሻ አላህ በሰው። አይጠፋም አይችሉ ም
    ወ ላሂ። አይችሉ ም ወ ላሂ። አይችሉ ም
    ከ ጭ ላማ ወደ። ብር ሀ ን ላ መጣኸ ኝ
    ያ ለ ማቱ ጊ ታ አ ዱ። አላህ። 😢😢😢
    አ ል ሀ ም ዱ ሊ ላ ❤ አል ሀ ም ዱ ሊ ላህ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SusuKocha-l9m
    @SusuKocha-l9m Месяц назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ🎉🎉🎉

  • @NebiyatKedir-qg1eb
    @NebiyatKedir-qg1eb Месяц назад

    ene eko migermegn selemtewoch maen eskemikebdegn dres muslim hono yetewelede erasu yenesun Iman hayai estikama yelewum mashallah allah eko siyageraw subhanellah yichemrlachu ❤❤❤❤❤❤

  • @Hh-ov3nj
    @Hh-ov3nj Месяц назад +15

    ኡስታዚ አላህ ይጣብቂህ❤❤❤❤❤

  • @Lubaba-p6e
    @Lubaba-p6e 27 дней назад +1

    ማሻአሏህ

  • @ShinbraAhmed
    @ShinbraAhmed 27 дней назад +1

    አላህ ይጠብቅህ አበሳ. ለራሷጂ ለማንም አይደለም ብሰልም ቀጣፉ ናት

  • @purplestars029
    @purplestars029 Месяц назад +1

    Mashallha Tabarakala ❤️

  • @JemalHassen-jl8ei
    @JemalHassen-jl8ei 3 дня назад

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር

  • @NuritIbrahim-hz4hn
    @NuritIbrahim-hz4hn 19 дней назад

    አላህ ይተብቃቹህ እናተ ያላህ ባራዎች❤

  • @Zahra-x1d3c
    @Zahra-x1d3c Месяц назад +1

    ኡስታዝ ጀዛክ አሏህ ሁላችሁንም

  • @EJjre
    @EJjre Месяц назад +4

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @HalimaArebo-c6j
    @HalimaArebo-c6j Месяц назад +4

    አልሀምዱሊላ ኒኢመተል ኢስላም

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed Месяц назад +3

    አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዛችን 💐💐

  • @Mekiy690
    @Mekiy690 Месяц назад +6

    እውነት ሁሌ እውነት ነው ። የፈለገውን ያህል ቢጋጋጡ እስልምናን መሸፈን አይችሉም።

  • @SefyaMossa
    @SefyaMossa Месяц назад +3

    ሰለለሁ አለሂ ወሰሊም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haykelawel8550
    @haykelawel8550 Месяц назад +2

    ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kalokalo901
    @kalokalo901 Месяц назад +4

    አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 26 дней назад +1

    አሚን አሚን አሚን ያረብ

  • @qader6010
    @qader6010 Месяц назад +5

    ያኧላ ሰልማን ወድሜ ተሻለህ አልኸምዱሊላ ድምጽህ ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቅህ

  • @زهرهإثيوبيا-ش8ك
    @زهرهإثيوبيا-ش8ك 19 дней назад

    እስኪኔንም አበረታቱኝ የቁረአንማዳመጥ ፍላጓትያላችሁ💐💐💐💐💐

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 Месяц назад +3

    ሱሉላሁአለይሂወሰለም

  • @SefyaMossa
    @SefyaMossa Месяц назад +2

    ሰለለሁ አለሂ ወሰሊም❤❤❤❤❤

  • @HgFg-x2l
    @HgFg-x2l 25 дней назад

    አላህልቦናይስጣትያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fathia-y6x
    @Fathia-y6x Месяц назад +3

    አላህ ይጠብቀን

  • @ZainabkamikZainabkamil
    @ZainabkamikZainabkamil 25 дней назад

    ማሻ አለህ አይኩም አለህ ይጣብቀችሁ የረብ ቃለት የለኝም ወለህ

  • @samerakader9665
    @samerakader9665 6 дней назад

    ሰለምቴዎች የኔ መምህሮች ❤

  • @Shamsiyehali-ff4gz
    @Shamsiyehali-ff4gz 7 дней назад

    Mashallah

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 Месяц назад +3

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝና

  • @SefyaMossa
    @SefyaMossa Месяц назад +2

    ሰለለሁ አለሂ ወሰሊም አሏህ ይጠብቀን

  • @AyalewDamise
    @AyalewDamise 8 дней назад

    ዉዝታዝወሒድ አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ኧረጠፋህ ዘይረኝ ናፍቀኸኛል

  • @OumerSeid-b8m
    @OumerSeid-b8m Месяц назад +1

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 Месяц назад +2

    የእግዚአብሔር ልጆችም የሰውን ሴቶች ልጆች መልካሞች እንደ ሆኑ አዩ፤ ከመረጡአቸውም ሁሉ ሚስቶችን ለራሳቸው ወሰዱ።”
    - ዘፍጥረት 6፥2

  • @jgsghssu2202
    @jgsghssu2202 Месяц назад +1

    ትክክል ወላሂ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ሠለለላሁአለይሂወሠለም

    • @sbsbvsga48
      @sbsbvsga48 Месяц назад

      ይህ ትክክለኛ ቻናሉ ነው እዴ

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 Месяц назад +1

    Amin

  • @uugh5188
    @uugh5188 Месяц назад +6

    ጀዛካላህ ኽይርን ኡስታዝ

  • @Mfk367
    @Mfk367 Месяц назад +11

    መስለምም አለመስለምም ለራስህ/ለራስሽ/ነው። እስልምና ለማጭበርበር የማይመች እምነት ነው አልሓምዱሊላህ።እምነቱ ሙሉ ፣መመሪያውም ሙሉ ነውና ።እህቴ ሴና እምነቱን ከልብሽ ከፈለግሽው የአላህ በር ክፍት ነው። ካልፈለግሽውም (ክፍት)ነው።በፈለግሽው ጊዜ ተመልሰሽ ነይ።አብሺሪ። ሰለምኩ ተብሎ ለሚድያ ፍጆታ አይውልም።ወንድም ወሒድ እኔ ባላውቅህም እውነት ሊኖርህ ይችላል ግን የዳእዋ አለም ፈተና ነው እና በርታ።አትናደድ።

  • @Zyzutube
    @Zyzutube 20 дней назад

    ኡስታዝ ወሂድ ጀዛከላኸይር,

  • @nuriaibrahim1355
    @nuriaibrahim1355 Месяц назад +3

    እስታዝ አላህ ይጠብቅህ ይአረብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatimaedrise2020
    @fatimaedrise2020 Месяц назад +1

    Alhamdulilah des yemil groep new Allah yetbqchu

  • @Asya-td9cq
    @Asya-td9cq Месяц назад +3

    Allah ytebqen

  • @HabibaKedir-h6f
    @HabibaKedir-h6f Месяц назад +1

    ማሻላህ

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v Месяц назад +1

    ወድመሠልማንአላህያሽራት

  • @FateYassin
    @FateYassin Месяц назад +4

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድም እህቶቼ አላህ በጀነት ያገናኘን

  • @FhfgGjc-o3b
    @FhfgGjc-o3b Месяц назад +46

    እኔምለው ግን ቲክታክ የምትጠቀሙ ሰዎች ካፊር ቤት ባትገብ ጥሩ ነበር የካፊሮች ሴራ አላህ ያክሽብባቸው 🎉🎉🎉

    • @TimetoSafe
      @TimetoSafe Месяц назад

      ቂጥ አጣቢ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Месяц назад +4

      ማሜ ይሙት በይ 😂😂

    • @ethio125
      @ethio125 Месяц назад +3

      አማኝ ፃድቅ ምን ይሻልሻል ስልጣን ያለው እና አዋቂ አንቺ ነሽ ወይስ እግዚአብሔር ትገርማልቸችሁ ግን ፍሬ ያለው ዛፍ እና ዕውቀት ያለው ሰው ዝቅ ይላላል አማኝም እንደዚያው ግብዝ በራሱ ወንጀል ነው እኔ የእጁቹ ሥራ ነኝ ሁሉን አዋቂ እሱ ብቻ ነው ክብር ለአምላካችን ይሁን

    • @ethio125
      @ethio125 Месяц назад

      ወንድ የለለበት ሰርግ ቤት ደስ አይልሽም አይደል እዚያ ጋር ዝሙት አለ አየሽ ደካማነትሽን የፈጣሪ ስም የምጠራበት ላንቺ ያምሻል ሰው ራሱን ፃድቅ ሲያደርግ የእውቀት ማነስ በሽታ እንዳለበት ያሳያል ፈጣሪ ልብ ይስጥሽ ፅድቅ በእኛ እጅ አይደለችም እኛ ደሞ ያመነው እናውቃለን እንደ ቆርቆሮ አንጮህም ሰውንም እምነት እናከብራለን ባለጌ አይደለምን ስድብ እና ሰው መዝለፍ የአማኝ ስነምግባር አይደለም

    • @ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ
      @ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ Месяц назад +1

      Quran ye"Allah" ቃል ነው ትላላቹ" ሙስሊሞች በ6መ/ክ/ዘ ለ"መሐመድ በጂብሪል" ወረደለት ትላላቹ" ይህን ሁሉ የምትሉት "ቁርአን" ግን የቁሩአኑ መስካሪ መሐመድ ብቻ እንጂ አንድም ቦታ "አላህ" የምትሉት አካል በቀጥታ መሐመድን ሲያነጋግረው አይታይም! ይህንና በመሣሠሉት ምክንያቶች መጻፍ ታአማኒነት ያጣል ብቻ ሳይሆን ሕይወት የለውም የቁርአኑ ምስክር መሐመድ ብቻ በሆነበት...

  • @Ggtvfgccgvvggcf
    @Ggtvfgccgvvggcf Месяц назад +2

    صحيح والله ان شاحيد

  • @mubarekmubarek4354
    @mubarekmubarek4354 Месяц назад +2

    ኡስታዝ ወሒድ አለህ ይጠብቅህ እነዚህ ኮተት ካፊሮች አንተን አይመጥኑም።

  • @SefyaMossa
    @SefyaMossa Месяц назад +2

    አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር

  • @hindbedr9347
    @hindbedr9347 Месяц назад +1

    አያስቅም አትሳቂ ሲጀመር አላህ መርጦሽ ነበር እስልምናን የሰጠሽ

  • @AbduselamMuhammed-z4f
    @AbduselamMuhammed-z4f 12 дней назад +1

    ይሄ የጴንጤ ሴራ ነው😮ተጠንቀቋቸው 🤔ወይ ጴንጤ ገና ብዙ ይተውናሉ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    አላህ ይጠብቅህ ዉስታዝ ወሂድ በስት ፍለጋ አገኘሁት ቤቱን አልሀምዱሊላህ

  • @Zyinbamtelh
    @Zyinbamtelh Месяц назад +1

    አላህ ይቀበልክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉