ጥያቄዬ እምነት አልባ አድርጎኝ ነበር!| የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 221

  • @hathat7509
    @hathat7509 Год назад +54

    ያረቢ እናቴን እናአ ወንድማቼን ቀጥተኛውን መንገድ ምራልኝ ያረህማኔ😢😢

  • @tthabshawit3709
    @tthabshawit3709 Год назад +1

    ያረብ አንድ በጣም እሚያሳዝነኝ ልጅ አለ እስልምናን ወፍቀው ያረብ😥😥😥

  • @amenazaranch799
    @amenazaranch799 Год назад

    መሻለ

  • @HawaMuhemed-w7r
    @HawaMuhemed-w7r Год назад

    አሠላሥ አለይኩም

  • @مشاعلالمطيري-ظ8ف
    @مشاعلالمطيري-ظ8ف Год назад +20

    አህለን ሶፍ መነዉ የኔ መኔገድን እኔደኔ በጉጉት የሚጠብቅ በለይክ አሳዩኝ 👍👍

  • @anggsgafys7535
    @anggsgafys7535 Год назад +24

    ያረቢ ለኔም ዱዓ አድርጉልኝ እህቴ እና ልጆቿን አላህ እንዳሰልምልኝ

  • @rokiarokia8572
    @rokiarokia8572 Год назад +10

    ላይክ ብታደርጉ ትሞታላችሁ የተባላችሁ ነው የምትመስሉት

    • @hallowiyatube575
      @hallowiyatube575 Год назад

      በጣም ወላሂ እኔ ገና ሳልከፍተው ነው ላይክ እማረገዎ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ Год назад +25

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱ የኡመተል ሙሀመድ አላህየ የረፍት እጀራ ይስጠን ከሸቃልነት ወደ ማዳምነት መቀየር አማረኝ የማዳም ስራ አስጠላኝ ደከመኝኝኝኝኝኝኝ😢😢😢

    • @BiftuSuheybi
      @BiftuSuheybi Год назад

      Abshiri yene ehiti😢😢😢😢😢😢

    • @አለህከዐርሽበለይነው
      @አለህከዐርሽበለይነው Год назад +2

      ወላሂ ሁላችንምነው 😢😢😢😢 እሽ ምን እሻላን ማማዬ ማቼም ካአላህ ተስፋ አይቆ ረጣም ላኔም ድዓ አድርግልኝ ዉዴ ባአላህ❤❤❤❤

    • @nejimiakedir9991
      @nejimiakedir9991 Год назад

      አይዞሽ፡እህቴ፡አላህ፡የሰብሺውን፡የሰከልሽ፡

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Год назад

      እኔም ዲክምም

    • @jamisweet6787
      @jamisweet6787 Год назад +2

      አይ ዞን ቀጣይ የመዳምነት ተራው የኛ የመዳም ቅመሞች ነው🎉

  • @hawaomafrah5905
    @hawaomafrah5905 Год назад +33

    ሶፊ ነፍሰጡር ነች ምትሉ አሳዩኝ😂
    የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱልን ሶፊዬ ስወድሽ አንደኛ ጋዜጠኛ ነሽ❤

    • @Umumahi-s3i
      @Umumahi-s3i Год назад +1

      እኔም ልል ነበረ ድምፃም ሆነ ፊዚካሏ ወፈረ በሏል

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад

      ፊቷም ወፍሯል

    • @AsNee-y6p
      @AsNee-y6p Год назад

      የምር እኔም ልል ነበር ክክክክ

    • @abumaida8138
      @abumaida8138 Год назад

      ​@@hshhehsge7113ጭና ነው መሰለኝ ወፈረች

    • @eman6877
      @eman6877 Год назад

      Subhanallah ene ftiwa sayat eriguz timesilalech biye asibye neber

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 Год назад +16

    አህለን የኔ መገድ ይመቸኛል የሰለምቴወች ብርታት ይገርመኛል. አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ መጨረሻችንንም አሳምርልን

    • @አለህከዐርሽበለይነው
      @አለህከዐርሽበለይነው Год назад +1

      አላሁማ አምን ዉዴ እስክ ድዓ አድርግልኝ ባአላህ ስምሽም ሞክሼነው

    • @mekiyatube3184
      @mekiyatube3184 Год назад +1

      @@አለህከዐርሽበለይነው ኢሻ አላህ አብሽሪ ውዴ

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ

    የመዳም ቅመሞች ሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የማታ እንጀራ ይስጠን ለሁላችንም ያረብ

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Год назад +4

    አኔ ከሠለምቴወቺ እሚገርመኝ ቢኖር ጥናታቸዉ ነዉ

  • @HayatAbdella-hz2ih
    @HayatAbdella-hz2ih Год назад +3

    ገና ፕሮግራሙን ሰላየው 👍ማደርገው ነገርስ😊የኔ መንገድ😍😍😍😍

  • @gryhyy4223
    @gryhyy4223 Год назад +30

    አሰላም አለይኩም ውድ ሙስሊም እህቶች. ወንድሞች እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ፣ብዙ ሰወች በየጊዜው ሲ ሰልሙ እያየሁ ነው ፣ግን አጎቴ ዘገየብኝ ፣ዱአይ፣ምኞቴ ዘገየ ።

    • @hayatmuhammad3771
      @hayatmuhammad3771 Год назад

      አብሺሪ አላህ በቅረብ ያድረግልሺ

    • @poklasd9927
      @poklasd9927 Год назад

      አላህ ያሳብሸን ያሳካልሸ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Год назад

      አብሽሪ በዱአሽጠክሪተስፋእዳቆርጪ ውዴ لا تقنطومرحمتلله

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ Год назад

      አብሽሪ አሁንም በዱዓ አትሰለቺ በርትታሽ አድርጊ

    • @HN-rs9fv
      @HN-rs9fv Год назад

      አብሽር አለህ በፋቃደው ጌዜ ይማጣል ዱዓ አድሪግ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Год назад +3

    ወላሂ የገረማል እሰልምናን የመሰለ እቁ እምነት በመቀበልክ መፈተን እድለኛነክ

  • @floraflower9525
    @floraflower9525 Год назад +68

    ዛሬ ገና አንደኛ ቀደምኳችሁ በጉጉት ስለ ጠብቀው ያ ረቢ ወንድሜን ወደቀጥተኛው መንገድ ምራልኝ

    • @sada-or9gx
      @sada-or9gx Год назад

      ኢሽአላህ አብሽር

    • @munaali2129
      @munaali2129 Год назад +1

      Dawaa argilat , Allah qaxtagawn mangd yemraw InshAllah

    • @floraflower9525
      @floraflower9525 Год назад

      @@munaali2129 አሚን አሏሁመ አሚን

    • @Hhh-gs9wi
      @Hhh-gs9wi Год назад +1

      ከፍሮብሽ ነው አላህ ያቃናው

    • @tajuredi5146
      @tajuredi5146 Год назад

      አሜን

  • @BdHd-ee9lg
    @BdHd-ee9lg Год назад +4

    ሰለምቴች እህት ወንድሞቼ አላህ በድኒያለይ ፈተና ቢበዛባችሁ አላህ ሰለሚወዳችሁ ነው ግን ጠንካራ ሁኑ አብሺሩ የኔን መንገድ ስቀርቡ ሳላንቃችሁ አላልፍም ጥንካሬቸውን ሳላደንቃችሁ አላልፍም ስታለቅሱ እያለቀስሁ ነው የምጨርሰው አላህ ያጠንክራችሁ

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ Год назад +14

    ሲህርተኞችና ደጋሚወች አስደጋሚወች የአላህ በላ ይውረድባችሁ የስንቱን ህይወት አመሰቃቀላችሁት እንኳንም አላህ አፊያህን መለሰልህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @b.6015
    @b.6015 Год назад +6

    አህለን ማሻ አላህ ማነው እደኔ በጉጉት የኔ መገድን የሚጠብቅ ኢንሻ አላህ የኔ እናትና አባትም ሠልመው ይመጣሉ እስኪ ደአ አርጉልን ውድ የአኬራ እህት ወድሞቸ አባት ኝናቶቸ አላህ ሆይ አተው መልስልኝ አተ አይቸግርህም ያከሪም 🎉

  • @ajaybaajayba7645
    @ajaybaajayba7645 Год назад +5

    አህለን ሶፊ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣችሁ
    ሶፊ የመሀመድ ፈረጅ የቁርአን ተፍሲር
    ሙሉው ተለቀዋል ብላሽን ነበር ግን አይከፍትም ለኔ ብቻ ነው ለሁላችሁም ነው ሹክ በሉኝ

    • @hallowiyatube575
      @hallowiyatube575 Год назад +1

      ምን ላይነው እምገኘው በአላህ ጠቁሙኝ ለሰለምቴ ጓደኛዬ ልጋብዛት ትማርበት ቁርዓን እንድት ቀራ እፈልጋለሁ🎉❤❤❤

    • @abumaida8138
      @abumaida8138 Год назад

      ruclips.net/video/1DwI22qD2po/видео.html

    • @abumaida8138
      @abumaida8138 Год назад

      በዚ ሊንክ ትግባና ታዳምጥ

    • @abumaida8138
      @abumaida8138 Год назад


      የቱብዋ ንገሪኝ ወይም ዋትሳፖዋ

  • @samiraseed1131
    @samiraseed1131 Год назад +2

    ማሻአሏህ ሚስትዮይቱ ታስቀናለች ጀግና አቦ አሏህ ይበሽርሽ በጀነት እኛንም እዳች ያድርገን

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 Год назад +2

    ጠማችሁ የምታጠሙ ጠማሞች ሆይ እባካችሁ ወደራሳችሁ ተመለሱ ቢያንስ የራሳችሁ ስህተት ይበቃችሁዋል ለሌላው የብርሀን እንቅፋት አትሁኑ ።ግልፅ እና ነጭ ነው እየሱስ ፍጡር ነብይ እና የአላህ ባሪያ ነው አለቀ።ያረብ መጨረሻችንን አሳምረው አጂብ የተፈለገው ሳይሞት ያልተፈለገው ሞተ አላህን የያዘ መቸም አይወድቅም።

  • @mehdichala2074
    @mehdichala2074 Год назад +1

    በአላህ ፍቃድ እርሱ ሂዳያ ወፍቋቸው የሚመጡ እህት ወንድሞች በኢኮኖሚ የሚደገፉ በት ሁኔታ ማመቻቸት ተቋም መፍጠር ላይ ምን የታሰበ ነገር አለ? መላው ሙስሊም አስተባብራቹ ዘላቂ ችግር የሚፈታ ተቋም እንዲመሰረት ሚንበሮች እንቅስቃሴ አድርጉ ኢንሻአላህ አላህ ያሳካልናል

  • @سعدا-ظ9ه
    @سعدا-ظ9ه Год назад +9

    ቀጥተኛውን መገድ ምራን ያረብ በርታ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Год назад +4

    ሱባሀን አላህ ሙስሊም ስለሆነ ብቻ ይህ ሁሉ ፈተና አላህ እስቲቃማውን ይስጥህ ከሀሲዶች ከሟርተኞች ይስውርህ

  • @ahmedqwer1245
    @ahmedqwer1245 Год назад +3

    እኔንም አስቡኝ ተጎኔ ሆና አስልማ የምደምረውን

  • @ethiyopiyakwt6279
    @ethiyopiyakwt6279 Год назад +1

    መታደላ ሚስቱ እዲሕ አልቅሶ ኸይረኛነቷን ሲመሰክርላት ቀናሁ በጣም ቀናሁ

  • @Dubaiddubai
    @Dubaiddubai Год назад +4

    አህለን ሶፊ ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ

  • @riyadsmart2624
    @riyadsmart2624 Год назад +2

    መሸአላህ ኤልያስ ወንድሜ አላህ በ ፈተናወች ለይ ዬምትፀና የድርግህ።

  • @እሙአብዱሮህማን-ኘ4አ

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላ ሰላም ነን😊

  • @abdudenur1503
    @abdudenur1503 Год назад +3

    አሏህ እንኳን ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራህ
    ውድ ወንድምና እህቶቼ ዲናችንን እንወቅ እንማር ቢያንስ የተቃራኒ እምነትን ካላወቅን የራሳችንን እንወቅ

  • @rozaqatar1653
    @rozaqatar1653 Год назад +3

    Aselame Alyekume. Werahamtulhe. Webarekatu. Sofe Enkuwane. Dena. Maxashe

  • @omaradnan9845
    @omaradnan9845 Год назад +2

    اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آل وصحبيه أجمعين

  • @ኡሙመግፊራ
    @ኡሙመግፊራ Год назад +1

    ማሻአላህየታመሙሁሉአላህጨርሦያሽራቸው

  • @najahamusa2934
    @najahamusa2934 Год назад +4

    Well come habibti

  • @doramahasen8538
    @doramahasen8538 Год назад +3

    Masha allah tabarekallah ye safare lij Mash allah❤❤

  • @nasibanasiba9498
    @nasibanasiba9498 Год назад +2

    ዋለኩም አሰላም ዉራህመቱላሂ
    ወበረካቱ ውዶች ደምሩኝ

  • @monbd1019
    @monbd1019 Год назад +3

    Alha yafalhagawene yemalisali

  • @RuqiiyaaMuhammaad
    @RuqiiyaaMuhammaad Год назад +3

    Maashaa allaah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤sofi iwedishalowo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤l

  • @HdudhhBdbdb
    @HdudhhBdbdb Год назад +1

    ማሻ አላህ እንኮን ወደ ተፈጠርክበት ሀይማኖት ተመለስክ

  • @BiftuSuheybi
    @BiftuSuheybi Год назад +3

    Maashaa allaah ❤❤sofi ❤❤❤❤I love you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج Год назад +3

    الله اكبر بسم الله ماشاء الله تبارك الله وتبارك الرحمن الحمدلله رب العالمين ❤

  • @حبيبه-م6ش
    @حبيبه-م6ش Год назад +1

    የምታስተናግጂው አንች የተመቼሽን ብቻ ነው
    ትምርት ይወሰድበታል ተብሎ እስከተሰራ ድረስ በምርጫሽ ማድረግ ለምን አስፈለገ ?

    • @Hawa-js4jl
      @Hawa-js4jl Год назад

      ቀድማ ስለምታቀርባቸው እግዶቿ ሁሉን ነገር ስለምታውቅ ነው. እምጠይቃቸውጅ በራሷ አይደለም

  • @rahmarahma7226
    @rahmarahma7226 Год назад +1

    الحمدالله عل دين ا لإسلام

  • @umasam6820
    @umasam6820 Год назад +2

    Masha Allah Alhamdulilah Allahu Akber

  • @اللهملكالحمد-ظ7ش

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ ባለቤትህንም ልጆችህንም ያረብ ሶፊ በርቺ ማሻአሏህ አለይኪ

  • @monbd1019
    @monbd1019 Год назад +3

    Alhawe akibhare

  • @nasibanasiba9498
    @nasibanasiba9498 Год назад +4

    አዲስ ጀማሪነኝ ሰብክራይብ ላይክ
    አርጉኝ ስወዳቹ ፍሎ አርጉኝ ደምሩኝ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Год назад +1

      መልካም ነገር አቅርቢ ሴብ አርጌሻለሁ

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Год назад +1

    ማሻአላህ የሰውልጅኮ ተኮሉ ያኢላሂ አላህ ጠብቆሀል

  • @saeedhsan5768
    @saeedhsan5768 Год назад

    ሠለምቴውችነም አላህ ያጠክራችሁ በድናችሁ እኛነም ሙሢሊሞችነም አላህበድናችን ያጠክረን ያረብ

  • @rozabati3686
    @rozabati3686 Год назад +1

    የሰለምቴወች ጥንካሬ የሚገርም ነው

  • @alialzabbi7662
    @alialzabbi7662 Год назад +4

    ‏الحمد لله على دين الإسلام❤❤

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و Год назад +1

    አላህ ዋክበር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و Год назад +1

    አላህ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤

  • @ሩተ
    @ሩተ Год назад +3

    አህላን

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Год назад

    አይ ካፌሮች የገረማሉ ሴጣኖች ሰለ አሰልምና ቢያቁ

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل Год назад +2

    ሶፊ ኡሌም ሰቂ ጀጊኒትነሺ

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 Год назад +3

    ማሻ አላህ

  • @MaicheJemal
    @MaicheJemal Год назад

    ማይረባ ጥያቄ አታብዢ..እስቲ እንስማው አፍአፋን አትበይው

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 Год назад

    አልምዱሊላህ ረበልአለሚን ከሰብር በሃላ አፍያ ሰጠህ ማሻአላህ ተባረካላህ ወንድማችን

  • @hnenyealahbariyaamassi2668
    @hnenyealahbariyaamassi2668 Год назад +3

    🌺🌺🌺🌺🌺

  • @floraflower9525
    @floraflower9525 Год назад +3

    ❤❤❤

  • @SaraMuhddin
    @SaraMuhddin 4 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @vi21t42
    @vi21t42 Год назад

    ምርጥ የአመቱ ፕሮግራም አላሁአክበር ወድሜዋ አላህ በጀነት ያስደስትክ ያረብ የሁላችነንም ሃቲማ አላህ ያሳምርልን

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Год назад +2

    ማሻ አላህ እኳን አላህ እስልምናን ወፈቀህ

  • @solomonnegash4265
    @solomonnegash4265 Год назад

    ከፊር፣ለዚ፣የተግመማ፣እምነተቻው፣የምካፊሉት፣ዋገ፣ይገርመል፣ጥቦች፣አለሐ፣የጀቸውን፣ይሥጠቻው

    • @Kemaila-yz7gz
      @Kemaila-yz7gz 5 месяцев назад

      አትሳደቢ ዉደ አሁን ቢያዩ አላህንና መልክተኝዉን ሀቢቡና ሙስጠፍን ስሳደባሉ

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Год назад +2

    አህለን ወሳህለን ሚበሮች & ሶፊሻ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @samerasamera9378
    @samerasamera9378 Год назад +3

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @michuusabaa6387
    @michuusabaa6387 Год назад

    Ye collee lijoch kalachu like ke gunu mekom yemifelig ke ale

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN Год назад

    የኢትዮጵያ ፡ ፡ kuፋሮች ፡ ክፋታቸው ፡ የተለየ ፡ ነው

  • @noornono2355
    @noornono2355 Год назад

    ማሻአላሀ ተባረከላ❤❤❤❤❤ሱባነላሀ ያረብ ሰው የፈለገውን እሚነት የመከተሊ የባለቤቱ ውሳኔ ነው ሰው እዴት ኢደራሱ ሰው የሆነውን በናቱ የሰው ዝሪያ ያለውን ፈጣሪ ነው ብሎ ያሚናሊ???

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 Год назад

    አቤት ኮሜታተሮች ላብላቶር ሆናችሁ

  • @makiaman
    @makiaman Год назад

    Pils yee Dr fatiya kutur askemitulin

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад

    ማአሻአላህ አላህ እንኳን ወደቀጥተኛው መንገድ መራህ አልሀምዱሊላህ 🎉

  • @Aaas-e1g
    @Aaas-e1g 5 месяцев назад

    🌹🌹🌹💐💐💐💐💐🌹🌹🌹❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐

  • @asmatube1022
    @asmatube1022 Год назад

    ማሸአለህ ወንድማችን እንኳን አለህ ወደ ቀጥተኛው መንጋድ ማራህ አለህ ያፅነህ በጠም ደስ ሚል ፕሮግረም ነው ጀዘኩምአለህ ኸይር

  • @makhaithopiya6653
    @makhaithopiya6653 5 месяцев назад

    አሏህ ያረብ የራህመትህን በረ ክፈትልን

  • @weledmoha9966
    @weledmoha9966 Год назад

    Aselamualykum warehimetullh wabrekatuhu
    Hijra bank endea acseyon engazalen adrashachewu

  • @kadijakadija6993
    @kadijakadija6993 Год назад

    Mashalla Mashalla Mashalla ❤️❤️❤️🙏

  • @zinet4736
    @zinet4736 Год назад

    አልሀምዱሊላ ኢሥላም ላደረገን ጌታ ሽኩሪላህ ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሀሊቅ

  • @emuhikmachanale2891
    @emuhikmachanale2891 Год назад

    ማሻአላህ ተባርከላህ አላሁ አክበር ያርብ አላህ ይፆናችሁ 👍👍👍👍👍👍

  • @ውቢትዋኢትዮጵያ
    @ውቢትዋኢትዮጵያ Год назад

    Absher wendme ayzoh yedunya fetena bibeza Allah be Akhera yasdestehal insha'Allah.Allah hulem kantega yihun 🤲

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Год назад +1

    ማሻአለ ሁለችንም በእስልምን የፆነን

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 Год назад

    የመሐመድ አባት ዶሞ አፍያቹ ይስጣቹ ያረብ

  • @ramahmohamad4757
    @ramahmohamad4757 Год назад

    ወይ ሶፊ ጥያቄሽእኮ ወጥረሽ ያሽው ጀግና

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ Год назад

    አህለን ሶፊ
    አልኸምዱሊላህ ወንድማችን አላህ ቀጥተኛው መንገድ መራህ በረታ

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Год назад

    አላህ እስልምናችንን ይጠብቅልን

  • @Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ

    yallhe hidiyahen lebatsebocha betlye lenata😥

  • @edriseshetu
    @edriseshetu Год назад

    ጮሌ ምርጥ ሀገር አውቃታለሁ ማሻ አላህ አላህይ ጠብቅህ

  • @nesriyamn1167
    @nesriyamn1167 Год назад

    ማሸ አለሀ ተበራክ አለሀ ሌሎችንም አለሀ ቀነው መንጋድ ይምራቸው የራብ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Год назад +1

    አህለን. ሶፊ. ❤❤❤❤

  • @ahimedaliyyi-hj4cc
    @ahimedaliyyi-hj4cc 5 месяцев назад

    chollee malet oromenyaa faxan malot now

  • @MmMm-vs5pi
    @MmMm-vs5pi Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እሙሳምር
    @እሙሳምር Год назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AhmedAbdurahmen
    @AhmedAbdurahmen Год назад

    Alhamdulilah

  • @AhmedAbdurahmen
    @AhmedAbdurahmen Год назад

    Allahu Akbar

  • @fhdhdhdh2578
    @fhdhdhdh2578 Год назад

    MASHAALLAHA MASHAALLAHA

  • @AhmedAbdurahmen
    @AhmedAbdurahmen Год назад

    Maashaa Allah

  • @khairioibrahim4586
    @khairioibrahim4586 Год назад

    Mesalah Alhamedililah alhyehfzke wendeme anser🌹🌹🌹

  • @hayatfentaw4801
    @hayatfentaw4801 Год назад

    Masha Allah