ድንገት በገባሁበት ቀረሁ! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 285

  • @seyase3444
    @seyase3444 2 месяца назад +9

    አሚር የሰፈሬ ልጅ አንተ ስትሰልም እኔ ልጅ ነበርኩ በጣም ደስ ብሎን ነበር አላህ ይጠብቅክ ልክ ነክ የኛ ሰፈር ካፊሮች ለእስልምና ያላቸው አመለካከት ደስ አይልም ከዚህ በተሻለ ደስተኛ ኑሮ ያኑርክ

  • @sumaya4132
    @sumaya4132 2 месяца назад +152

    *እንደኔ መነው የኔ መንገድን የምወደው ለይኩኝ1000 እፈልገሌው👍👍✊👈❤😊😢😅*

    • @zurettube638
      @zurettube638 2 месяца назад +1

      አቤት አለን😂😂

    • @uthg7338
      @uthg7338 2 месяца назад

      እኔ😂አለው😂😂😂

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 2 месяца назад +1

      እኔ የኔ መገድ እንጂ ሌላ አላይም ሚበር ቲቪ ግን ወንድ እና ሴት አድላይ ያስቀምጣሉ ለዛ ማይፍሽ

    • @qader6010
      @qader6010 2 месяца назад

      ወድሜ በጉራጌ እዣ ነህ እዴ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 25 дней назад

      የላይክ ሱስ አስር ግዜ አርጌሀለሁ ወይም አርጌሻለሁ ቱ 😜🤣

  • @omureyan4067
    @omureyan4067 2 месяца назад +26

    ማሻ አላህ እከታተላለሁኝ ግን ኮምቼ አላሁቅም ከቻላችሁ ለእግዶቻችን ውሀ እና ሶፍት ይቅረብ እንደ አስተያዬት

  • @NasirTube327
    @NasirTube327 2 месяца назад +43

    ☞በዚች ምድር ላይ እንደ ረሱል ﷺ ያፈቀረ እንደሳቸውም የተፈቀረ የለም።
    ወፊትም አይኖርም!🌹
    ☞ሰሉ አለ ነቢ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመድﷺ
    اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
    اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 2 месяца назад +2

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤

    • @Zነኝወሎየዎ
      @Zነኝወሎየዎ 2 месяца назад +1

      salalahu alayhi wasalam

    • @uthg7338
      @uthg7338 2 месяца назад

      ስለላህ አለይሂወሰላም😢😢የኛውድነብይ❤❤❤❤❤

    • @shemsuidris1021
      @shemsuidris1021 26 дней назад

      Allahumeseli ala Seydina wehabibina Mohammed

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 месяца назад +19

    የእኔ አባት አላሕ እረጂም እድሜእና ጤና ይስጥሕ ሥታለቅስ አሥለቀስከኝ

    • @muhammedabdu7395
      @muhammedabdu7395 2 месяца назад

      Please meet him muhammed Fereje

    • @ghhh5425
      @ghhh5425 14 дней назад

      S0feya mandel akerebu

  • @sumeyamekonen955
    @sumeyamekonen955 2 месяца назад +8

    በትክክል አላህ ከዝናብ መጠለልን ከእሳት በመጠለል ተካልህ ። ስምህም ቦታውን አገኘ ወንድሜ

  • @BirtukanDemissie-v2r
    @BirtukanDemissie-v2r 2 месяца назад +3

    አልሃምዱለ‍ኢላ እንኳንም አሏህ ወደቀኙ መንገድ መራህ ያጽናህ

  • @ronsmc3355
    @ronsmc3355 2 месяца назад +10

    ወይ የዛሬዉ ያዝናናል ማሻአሏህ አሏህ ካቲማችነን ያሳምርልን

  • @AaAa-oc3dq
    @AaAa-oc3dq 2 месяца назад +4

    ምነው አሳጠራችሁት የአባታችንን የሂወት መንገድ የኛ ወድ ነብይ ኡመቴ ኡመቴ አላህ የርሳቸው ጎረቤት ያድርገን ግጥሙ መሻአላ አላህ የኔ አባት እድሜህን አላህ ያስረዝምልን አላህ በጀነት ከነቤተሠብህ ያበስራችሁ ሠለምቴወች ጠንካራወች ናችሁ አላህ ከናተጋ ይሁን ሚንበሮች ግን የሚቀርቡትን ምናለ የሆነ ነገር ዴጎም ብታዴርጓቸው

  • @b.6015
    @b.6015 2 месяца назад +54

    አህለን ወሰህለን ሰለምቴ መሆን መታደል ነው ሙስሊም ሆናችሁጂ አትሙቱ ያአላህ እማየና አባየንም ይከን የሚያምር ሀይማኖት ወፍቅልኝ ያከሪም 😢😢😢😢😢😢😢

    • @Zulfaahmed-s1v
      @Zulfaahmed-s1v 2 месяца назад +1

      አሚንን እህቴ

    • @SaadhMuhabh
      @SaadhMuhabh 2 месяца назад

      አላሕ ይወፍቅልሽ ውዴዋ

    • @asahseid689
      @asahseid689 2 месяца назад +1

      አሏህ ሂዳያ ይስጣቼው ዱዓ አድርጊላቼው

    • @SmilingBassGuitar-dp8dw
      @SmilingBassGuitar-dp8dw 2 месяца назад +1

      አላሕ ይወፍቃቸው ያረብ

    • @madinaaaaa8079
      @madinaaaaa8079 2 месяца назад +1

      አላህ ሂዳያውን ይወፍቅልሽ

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 2 месяца назад +3

    ስለላሁ አለሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
    ስለላሁ አለሂ ወሰለም ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @asmaaabdii1348
    @asmaaabdii1348 2 месяца назад +2

    mashallah mashallah ተባረከላ እናግዘውና ግጥሞ መታተም አለበት በጣም ያምራል🎉🎉🎉

  • @temamucoffee9249
    @temamucoffee9249 2 месяца назад +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ይህ ሰው ልረዳ ይገባል !!!!!!!!!!!!ይገርማል እኔ በሰጠሁት ወረቀት ሙስልም የሆነ ጎደኛው ማሻ አላህ የምያስብል ዛሬ ህይወቱ ተቀይሮ አስመጭና ላክ ነው ብሎ ታሪኩን ስናገር ሰምተን በጣም ነው የተደሰትነው።

  • @Abdilqadir515
    @Abdilqadir515 2 месяца назад +3

    መሻ አላህ ግጥሙ በጠም ይመቸሃል ❤

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 2 месяца назад +3

    ሱባሀናአላህ አላህ ሲፈልግ በፍለገው መንገድ ሂደያ ይስጣል

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 2 месяца назад +4

    ማሻ አላህ እንኳን ደህና መጣህ ግጥሙ ደግሞ ያ አላህ ትልቅ ጥበብ ነው እባካችሁ ለህትመት እናብቃው.

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 Месяц назад

    አሚር ብዙ የማይናገር ታሪክ አለው ብዙ ታሪክ አለው አላህ ጠብቆት ለዚህ ፕሮግሪም ላይ ሳየው ደስነው ያለኝ አላህ ይጠብቅ አልፎአል መጨረሻህን ያሳምረው።

  • @NouredrisAli
    @NouredrisAli 2 месяца назад

    ማሻ አላህ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 месяца назад +4

    ማሻ አላህ ግጥሙ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 месяца назад +2

    የኔ መንገድ ሱብሀንአላህ

  • @SfwDye-rx6ww
    @SfwDye-rx6ww 2 месяца назад +2

    አላሁመ ሶሊ አላ ሙሃመድ ( ሱ አ ወ) ማሻአላህ

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 2 месяца назад

    ማሻአላህ አሏህ አክበር አላህይጨምርልህ

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 Месяц назад

    አሜሪ በጣምነው ደስ ያለኝ እዚህ ፕሮግራም ላይ ሳይህ በጣም ብዙ መከራዎች አልፈሀል አሁንም ለበጎ መንገድ የተከፈለ መስዋትነትነው ቀጣይ ሂወት ጥሩ እንደሚሆን በአላህ ላይ ተሰፉ አለኝ አላህ ይጠብቅህ ክፉ ወቅቶች ፈተናዎች አልፈዋል ነገም ሌላ ቀን ነው።

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 2 месяца назад +5

    Mohammed Seman family betam awekachewalew Masha Allah yemiwededu beteseboch Nachew Allah yetebekachew 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @SefinatMuhammadnur
      @SefinatMuhammadnur 2 месяца назад +1

      ሀጂ ሰማን አላህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር የኔ ጀግና ❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 2 месяца назад +5

    ማሻ አላህ ይቀጠብቅሁ አባቴ ማሻ አላህ መታደል ነው

  • @asfd5625
    @asfd5625 2 месяца назад +2

    መሻአላህ ተባረክ አረህማን ፅናት ይስጠን ለሁላችም

  • @sofiyamohammed2184
    @sofiyamohammed2184 2 месяца назад +2

    ማሻአላህ ላ እናቱ ያሎው ክብር ሳላዳንቂህ አላልፍም ሱብሃን አላህ ጥንካርው ዎው 🎉

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 2 месяца назад +1

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ ✍️የፈጅር ሶላት እምነትን ያድሳል፣ልቦችን ያነቃቃል፣ ደረትን ያዝናናል፣ ነፍስን በደስታ ይሞላል፣ በእርሱም አላህ ሚዛኑን ከብዶ ምንዳውን ያጎናጽፋል፣ የሰገደውም እስከ ማታ ድረስ በአላህ ጥበቃ ስር ነውና አላህ ሆይ! ከመካከላቸው አድርገን። 🤲
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @soretikadir5523
    @soretikadir5523 2 месяца назад

    MashaAllah tabarakallah

  • @mk-tech-talk
    @mk-tech-talk 2 месяца назад

    Masha Allah

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 месяца назад +1

    ተካልኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ቀይሮልሀል

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs 2 месяца назад +8

    ካሁኑ የዛሪው ታሪክ እያሳቀኝም እየገረመኝም ነው አጅብ ነው የአላህ ስራ

    • @dgdgh3966
      @dgdgh3966 2 месяца назад +1

      ወላሂእኔምበጣምነውያሳቀኝሱበሀንአላህ

  • @AarAar-hh6sd
    @AarAar-hh6sd 2 месяца назад +2

    የኔ አበት አይዞህ ጀገና ነህ ሰለምቲውች ሞቸ እወድችሁለሁ ጥንከራቸሁ ያአላህ 😢

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 месяца назад

    ማአሻ አላህ በጣም ጎበዝ አሰተዋይነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @b.6015
    @b.6015 2 месяца назад +31

    እስኪ የዛሬውን ደሞ ልኮምኩመው የኔ መገድ የሰለምቴ ታሪክ ለኔ ብዙ ቦታ አለው ያከሪም ካልክ የማይቸግርህ አዛኙ ጌታየ እዘንልኝ

  • @JameelaThamam
    @JameelaThamam 2 месяца назад

    Maashaallah Tabrakala

  • @begood4all157
    @begood4all157 Месяц назад

    አሚራችን አላህ ዱንያ አኼራህን ከነቤተሰቦችህ ያሳምርልህ

  • @Alhamdulillah-g9s
    @Alhamdulillah-g9s 15 дней назад

    Mashalla ❤❤

  • @fetiyabuser5723
    @fetiyabuser5723 2 месяца назад

    ❤❤ማሻአላህ😢😢😢ማሻአላህ😊😊🎉🎉🎉👍

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 2 месяца назад +3

    ማሻአሏህ

  • @nemaetelhimy7205
    @nemaetelhimy7205 Месяц назад

    ,مشاءالله الله يثبتنا ويثبتك

  • @djhs4135
    @djhs4135 2 месяца назад +2

    ግጥሙ ማሸአላህ ያረሱለላህ ሀቢቢይ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 2 месяца назад +2

    አላህ ወክበር
    ማሻላህ
    አልሀምዱሊላህ.

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs 2 месяца назад +3

    አቤት ልብ የሚነካ የእውነት ግጥም ነው በርታ

  • @SaraMuhddin
    @SaraMuhddin 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @Lebabachannel
    @Lebabachannel 2 месяца назад +2

    ሰለምቴወችንበጣምነውየምወዳቸውየኛጀግኖች
    አላህይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @hussinharun2749
    @hussinharun2749 Месяц назад

    Manshallha

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 2 месяца назад +1

    ሱብሀን አላህ ይገረማል ያለህ ችሎታ ይሄም አንድ የአላህ ስጦታ ነው

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق 2 месяца назад

    ማሻአላህ. ተባረከላህ. አላሁ አክበር ግጥሙ ልብ የሚነካ
    ሰለላሁ. አለሂ ወሰለም

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ 2 месяца назад

    ሀቢቢ ያረሡለላህ ሶለላ አለይሂ ወሠለም

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 месяца назад +7

    አህለን ሶፊ ❤❤❤❤❤. ወንድማችን እንካን ደህና መጣህ ወደ ተፈጠርክበት ሃይማኖት አልሃሙዱሊላህ. ❤❤❤❤❤. እውን እስልምና ውስጥ ካአላህ ሌላ አምላክ አይመልክም በብቸኝነት አንድ ፈጣሪ የሚሙልከበት ሃይማኖት ቢኖር እስልምና ብቻ ነው አልሃሙዱሊላህ. አላኒመተል ኢስላም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
    @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 2 месяца назад +36

    28ነኝ ላይክ አድርጉኝ አይከፈለበትም ደብሮኝ ነው

    • @BehriyaNujeba
      @BehriyaNujeba 2 месяца назад +2

      አብሸሪ ዉዴ አይክፈሸ ደሞ ለለይክ ገጨዉሸ😂

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 2 месяца назад

      Masha allah allah mechershan yasamreleh wendme betesbochehnm allah yetebkleh yareb jzk memberoch

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 2 месяца назад

      😂😂😂

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 2 месяца назад +1

      አብሽሪ ደግሞ ለላይክ ገጭቸሻለሁ የምን ድብ ርት ረካሀ ስገጅ ዚክር አብዥ ውዷ እህቴ ❤❤❤

    • @AbduYimam-bf4vc
      @AbduYimam-bf4vc Месяц назад

      እኔ ልደበር 😂😂

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 2 месяца назад

    ማሻአላህ ደስ ሲል ጉራጌኮ ምርቃት ሲወድ

  • @الحمدالله-ش8ص4ل
    @الحمدالله-ش8ص4ل 2 месяца назад

    ماشاالله تبارك الله الله اكبر الله اكبر

  • @abdelaawol9872
    @abdelaawol9872 2 месяца назад

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉

  • @Gsgs-n8x
    @Gsgs-n8x 2 месяца назад

    ማሻ አለህ❤❤❤

  • @ibrahimmohamedali1695
    @ibrahimmohamedali1695 2 месяца назад +1

    اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلوبنا على طاعتك 🤲

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @fatumamahmud-wk1ku
    @fatumamahmud-wk1ku 2 месяца назад

    የአላህ አነጋገርህ አንደበት ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ ወነትም አጠር

  • @AyshaZeynu
    @AyshaZeynu 2 месяца назад +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @samsuga2053
    @samsuga2053 2 месяца назад

    ማሸአለህ አለሁ አክበር❤❤❤

  • @asmaaabdii1348
    @asmaaabdii1348 2 месяца назад

    Masha Allah tabarakallah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ያስደስትህ ሀቢቢ 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 2 месяца назад +2

    ሱብሀን አላህ አላህ የሻለት ሰው

  • @Ararsoo-p5q
    @Ararsoo-p5q 2 месяца назад +1

    Allah Akubar❤❤❤ mashalla Allaah ❤❤❤

  • @emebetmohammed
    @emebetmohammed 2 месяца назад

    MashAllah! Amen Amen🥰🤲🤲🤲

  • @MekeayaMohammad
    @MekeayaMohammad 2 месяца назад

    ማሻአላህ ደሰየሚልታሪክነው አላህ ዱንያአኬራህን ያሳምርልህ

  • @ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
    @ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ 2 месяца назад +1

    አላህ ያቃናዉን ማንም አያጣምዉም ማሻ አላህ😊😊😊

  • @fatumamahmud-wk1ku
    @fatumamahmud-wk1ku 2 месяца назад

    አላህ ይጠብቅህ

  • @Raheema-f9x
    @Raheema-f9x 2 месяца назад

    Masha ala

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 месяца назад

    ማሻአላህ ተባረክአላህ

  • @Alhamdulillah-g9s
    @Alhamdulillah-g9s 2 месяца назад

    Alahukubra mashalla ❤❤❤❤❤❤

  • @semirawollo
    @semirawollo 2 месяца назад

    ማሻ አላህ🎉🎉

  • @Mensur-ir8ur
    @Mensur-ir8ur 2 месяца назад

    እያለቀስኩ እየሳኩ ያየሁት ጽድት ያለ ፕሮግራም
    ጀዛከላህ ወንድማችን

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 2 месяца назад

    ማሻኣላህ አላህ ይጫምርልህ ግጥም ወዳላውኝ❤❤❤❤

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 2 месяца назад

    ሱባሀን አላህ ❤

  • @ummaymenkitchen5722
    @ummaymenkitchen5722 2 месяца назад

    Ma sha Allah hulem des yemil program new Allah yabertash ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 2 месяца назад +1

    ዓላሁ መሰሊ ዓላ ናቢይና ሙሐመድ ሰለላሁ ዓሌይሒ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤❤ ሱብሐናአላህ የፈለገውን በፈለገወ መንገድ ይመርዋል ሱብሐናክ ያአ አሊም ያአ ሐኪም ያጀባር የካሪም 🎉🎉🎉🎉🎉 አላሁማ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 месяца назад

    ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 2 месяца назад

    ስለ እናቱ ባወራ ቁጥር እባው ዝብሎ ያቀዋል ለናቱ ያለው ፍቅር ይለያል ማሻ አሏህ አተንም በመንገዱ ያፅናክ

  • @AminaNega-b3h
    @AminaNega-b3h 2 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ

  • @HiraHiry
    @HiraHiry 2 месяца назад

    صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم ما شاء الله تبارك الله 😢😢❤❤❤

  • @የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ
    @የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ 2 месяца назад

    Subehan Allah Alhamdulillah yareb betam yigermal Allah yitebkh

  • @sameyamoha8232
    @sameyamoha8232 2 месяца назад

    mashallahe

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 месяца назад +2

    አሚር በጣም ተጫዋት ተግባቢ ነው ታሪኩ አጠረ

  • @toyiba-ur2ty
    @toyiba-ur2ty 2 месяца назад

    ማሻአላ🎉🎉🎉

  • @ahmedseid314
    @ahmedseid314 2 месяца назад +17

    ኡስታዝ አብዱል መናን አቅርቡት

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ

    የዛሬው እንግዳ ደግሞ ይቅረብ የምትሉ የኔ አባት ብዙ ማውራት ይፈልጋል ግን አላስጨረሰችውም

  • @salasala5700
    @salasala5700 2 месяца назад

    አህለን የኔ ምንገድ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 месяца назад

    ገጣሚ ማሻአላህ

  • @Nafiaistanbul
    @Nafiaistanbul 2 месяца назад

    اللهم ثبتنا في إيمانك وطعتك

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 2 месяца назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ እጂህን ይባርከው የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 2 месяца назад

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @gdyu5041
    @gdyu5041 2 месяца назад

    ማሻአሏህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 месяца назад

    ሱበሀነላህ

  • @Sadaahmad-lk6zf
    @Sadaahmad-lk6zf 2 месяца назад

    ማሻአላ የኔ አባት በጣምበው ወላሂ ነበይነው የነካኝ አላህ ይጣበቂህ ❤❤❤

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 2 месяца назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ ደስ የሚል ግጥም አላህ ይጨምረልህ ❤❤

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 месяца назад

    ሶፊ ቆንጆ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 2 месяца назад

    ያአላህይጠብቅህ

  • @KimiyaaAhamad
    @KimiyaaAhamad 2 месяца назад

    ❤❤❤❤mashaa Allah jklk