የማስተንተን ኒዕማ || ዑስታዝ በድር ሁሴን || ቢስሚከ ነህያ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 68

  • @FatmaAhmed-r1v
    @FatmaAhmed-r1v 7 месяцев назад +31

    አህለን ሚምበሮች 99 ኙን የአሏህን ስሞች ትርጉምና ማብራሪያዎች በሲልሲላ ፕሮግራም ብታስተምሩን ከአሏህጋ በደንብ ብታስተዋውቁን 😢😢😢 የአላህን ስሞችና ትርጉሙን ለማወቅ በጣም ጉጉት አለኝ

  • @reyanalewy3241
    @reyanalewy3241 7 месяцев назад +2

    አላህ ሰላምን ወይንም በላእን ሲያመጣ
    ዘር ወይንም ሀይማኖት አይመርጥም እና ስለ ሰላም ስታወሩ ስለ ሰው ልጅ ሁሉ ሀታ ስለእንስሳት ሁላ ሊያስጨንቀን ይገባል እና ፕሮግራማቹን ባሁን ሰአት ከሙስሊም ውጪ ያሉትም እየተከታተሉ ስለሆነ ዱአውንም በሀይማኖት አጥር አትጠሩት ለሀገሩ ሁሉ አድርጉ

  • @RukiyaOumer-q6y
    @RukiyaOumer-q6y 7 месяцев назад +3

    ያአላህ የኔ ፓወር እኮናችሁ

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤በጉጉት እየጠበቅን ነው እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ ምርጦች ማሻአላህ

  • @Sofia-q2f
    @Sofia-q2f 7 месяцев назад

    Jezzakum ALLAH kulu khair jezza ❤❤❤

  • @AddisAssefa-ix2tm
    @AddisAssefa-ix2tm 7 месяцев назад +1

    ማሻ አለህ

  • @ahmedgashaw5715
    @ahmedgashaw5715 7 месяцев назад +1

    Mashallah allah rejim edmea yestachuhu

  • @FururUtit8r6-oi4oq
    @FururUtit8r6-oi4oq 7 месяцев назад +2

    አሚንያረብ

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 7 месяцев назад +9

    ወአለይኩም ሰላም አህለን ኡስታዞቼ እንኳን ደህና መጣችሁልን ዱአችን ተቀባይነት ያለው ለይለት ጁማአ ይሁንልን

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 3 месяца назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ውድ ወንድሞቼ ጀዛኩም አላህ ኸይር።

  • @FatmaAhmed-r1v
    @FatmaAhmed-r1v 7 месяцев назад +1

    Waleykum selam werhmetullahi wberkatehu

  • @RukiyaOumer-q6y
    @RukiyaOumer-q6y 7 месяцев назад +2

    ኢንሻአላህ ቀጣይ ሳምንት ቁርአን አኸትማለሁ ፈንዲሻና ሻሂ ለ2 ኡስታዞቸ ለእናንተም ጋብዣችሁዋለሁ ማሜ ፈንዲሻውን ሁሴን ሻሂውን አቅርቡልኝ ጀዛ ከላህ ኸይር ለአላህ ብየ እወዳችኃለሁ

    • @zeynebaliye
      @zeynebaliye 7 месяцев назад +1

      አላህ ይጨምርልሽ

    • @RukiyaOumer-q6y
      @RukiyaOumer-q6y 7 месяцев назад

      @@zeynebaliye አሚን የኔውድ

  • @ZamTurki
    @ZamTurki 6 месяцев назад

    Mashaelah eus tazoc jezakelah heyr🎉🎉🎉🎉

  • @JamalJamal-bo5ou
    @JamalJamal-bo5ou 7 месяцев назад +1

    As wr wb miibar Tivii masha allha❤❤❤❤

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl 7 месяцев назад

    Jezakum Allah kheyran hafezek Allah

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 3 месяца назад

    ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወኢያኩም

  • @DebebeBiru-t1f
    @DebebeBiru-t1f 2 месяца назад

    Selam Selam btam enameseginalen

  • @fatimasaid8153
    @fatimasaid8153 7 месяцев назад

    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @AbbNnn-wl5qo
    @AbbNnn-wl5qo 4 месяца назад

    ما شاء الله
    ما شاء الله

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 5 месяцев назад

    Wa wr wb ahlen wesahlenلشءاالله😊ረበናይዉደዳችሁእወዳችሁአለሁ❤ ኡሰታዙናየኔዉድአባቴ

  • @زينبعلي-م3ه1ع
    @زينبعلي-م3ه1ع 3 месяца назад

    ጀዛኩም አላህሄይር🎉🎉🎉🎉

  • @fatimaaa7321
    @fatimaaa7321 7 месяцев назад +1

    መሻአላህ

  • @BahreDin-y7h
    @BahreDin-y7h 3 месяца назад

    አላህ እድሜና ጤና ይስጠቹ

  • @hayatkedir6764
    @hayatkedir6764 7 месяцев назад +1

    Aselamualykum ustazyia

  • @RukiyaOumer-q6y
    @RukiyaOumer-q6y 7 месяцев назад

    አሚን አሚን አሚን

  • @Susu_Q1
    @Susu_Q1 7 месяцев назад

    ኡሰታዜ❤

  • @Emwoemraneእሙኢምራን
    @Emwoemraneእሙኢምራን 7 месяцев назад

    ያርብ ኡለሞቻችንን አተጠብቅልን ኡስታዝ በድሩ ሁሴን እረዠም እረሜ ከጤናጋረ ያረብ

  • @JamalJamal-bo5ou
    @JamalJamal-bo5ou 7 месяцев назад +3

    Kamiss mishit yene hiyot

  • @RukiyaOumer-q6y
    @RukiyaOumer-q6y 7 месяцев назад

    አሚን

  • @zebibamohammed7912
    @zebibamohammed7912 7 месяцев назад

    Ustaz Allah yichemerlh hule Hamuse begugut yemitebkew and I want tall you always you Muhader need translate it unick you tall as our language but to understand the point it difficult .Allah give you the price .

  • @sumeyasumeya9474
    @sumeyasumeya9474 7 месяцев назад

    ጀዛኩም ሏህ ኸይር

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 7 месяцев назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ❤❤❤❤❤

  • @ZamTurki
    @ZamTurki 6 месяцев назад

    Aminnn

  • @abuabu4272
    @abuabu4272 7 месяцев назад

    سبحان الله ياربي

  • @زمزممحمد-ك2ع
    @زمزممحمد-ك2ع 7 месяцев назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته- صلى الله عليه وسلم❤❤💐💐🌺💐🌺💐🌺💖💖💖🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤🍀🌿🍀

  • @euekgdjdyth2270
    @euekgdjdyth2270 7 месяцев назад

    👍👍👍👍👍

  • @FatumaBeshir-gc5yl
    @FatumaBeshir-gc5yl 7 месяцев назад

    አሰላሙአሌይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱሁ ሁስታዝ አላህ እድሜህን ያቆዬው
    መድና ሰማይ ስር ሁስትዝ ሙሀመድ ጀማል ጠፋ እባካችሁ አቅርቡት

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @ajmanuae4941
    @ajmanuae4941 7 месяцев назад

    ❤አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ናችሁ ሚንበሮች እኔ አልሀምዱሊላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እኔ ቀልብ እሚያደረቁ ነገሮች ከተለያዩ ሰወች ጋረ መዋል ሚለው አሳስቦኛል እኔ ከተለያየ አይነት ሰው ጋረ ነው ምኖረው እና ሀሳቤን አይቀበሉኝም እውነት ቢሆንም እኮን መቀበል አይፍልጉም በራሴ እንድተማመን አይፍልጉም እና በጣም አዛ ያረጉኛል እና ምን ማረግ አለብኝ እኔ በጣም በልቤ እብሰለሰላለሁኝ ቀልቤን አሳምማለሁኝ እና ዱአ አድረጉልኝ እና በተረፍ እወዳችዋለሁኝ ❤

  • @blenjeml1972
    @blenjeml1972 7 месяцев назад

    😢😢😢😢❤

  • @mohammedstudy970
    @mohammedstudy970 7 месяцев назад +3

    Ar የ shek mohammed ylmm

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 7 месяцев назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ሀባይቢ ወደ ሀገር ለመግባት እያሰብኩ ነው አላህ ሁሉ ነገር እንዲያስተካክልኝ 🤲❤️

  • @komlaoroeth7609
    @komlaoroeth7609 7 месяцев назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ:: I couldn't get the ቢስሚከ ነህያ ኸሚስ ምሽት ሚንበር ቲቪ , 8 days ago or the program of 5/24/2024, please, could you try to upload it here,. JazakAllah!!

  • @SofiaHadie
    @SofiaHadie 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @meftuhibrahim9343
    @meftuhibrahim9343 7 месяцев назад

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزآك الله خيرا
    I really injoyustaz Bedru education

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Susu_Q1
    @Susu_Q1 7 месяцев назад

    ቢሰሚክ ነህያ❤

  • @sebrikasim3017
    @sebrikasim3017 7 месяцев назад +2

    Ye sheh Muhammad alderesenm ebakachun mama husen or editor.

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 7 месяцев назад

    አህልንወስህንወናዲምቹ❤❤❤🎉🎉

  • @AishRoba
    @AishRoba 6 месяцев назад

    Jzkmullh kyrn

  • @abbyyene4048
    @abbyyene4048 7 месяцев назад +3

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ...ጥያቄ ነበረኝ እኔ የምኖረው ቤልጀም ሲሆን የሠላት ሠአት ሠመር ወይም የበጋው ሠአት በጣም ይከብደኛል በተለይ ኢሻ ከለሊቱ ስድሣአት ከአሥር ነው ለጊዜ ትንሺ ሲቆይ ሠአቱ ይጨምራል መቅሪብ ለአራት እሩብ ጉዳይ ነው ሱቢሒ ከለሊቱ ዘጠኝ ሠአት ከአሥር ነው ለኔ ኢሻን መሥገድ እቸገራለሁ ማምሸት አልችልም እና ቀዲም ብየ እሰግዳለሁ ከመቅሪብ በኋላ በጧት ስራ ገቢ ነኝ ማብራሪያ ባገኝ ደስ ይለኛል አሠላሙአለይኩም

  • @ZahraAbdo-g8g
    @ZahraAbdo-g8g 7 месяцев назад +1

    አህለን ሀባይቢ አሰላሙአለይኩም ያጀመአ❤❤❤

  • @jujuyeibro8204
    @jujuyeibro8204 2 месяца назад

    አላ ያቆያቹ ላላብዬ እወድልቹሀለው

  • @fethiibrahim5242
    @fethiibrahim5242 7 месяцев назад +1

    Aslamuatkum ያለፈው ሳምንት ኘሮግራሙ RUclips ለይ የለም

    • @lulua8061
      @lulua8061 7 месяцев назад

      እኔ እያደመጥኩ ጀምሬ አቆሜው መልሸ ስገባ የለም

  • @jujuyeibro8204
    @jujuyeibro8204 2 месяца назад

    👍👍👍👍

  • @hayatahmed5947
    @hayatahmed5947 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @NajatRatabano
    @NajatRatabano 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤