የሱረት አል ፋቲሃ ምስጢራት || ዑስታዝ በድር ሁሴን || ቢስሚከ ነህያ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии •

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 7 месяцев назад +24

    ኡዝታዝ አሏህ ኡምርህን ያርዝምልን ያሏህ በራህመትክ አግራልን ያረብ ሰላም ያጡ ዘመዶቼ ሰላም አውርድላቸው 🇵🇸🇵🇸🇵🇸

    • @asmabiru6036
      @asmabiru6036 7 месяцев назад +2

      አሚን አላሁማ አሚን ኮከባችን

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 7 месяцев назад +1

      አሚን ያረብ አጀቴ ተቃጠለ ስለ እውነት 🥺🥺🥺💔💔💔

  • @wubhiwot
    @wubhiwot 7 месяцев назад +15

    ኢንሻ አላህ የቤትስራዉን ልተገብር ፈቃደኛ ነኝ አላህ እንዲያገራልኝ ዱአ አድርጉልን

  • @alewuyamaru7080
    @alewuyamaru7080 6 месяцев назад

    ኢንሻአላህ አላህ ያግራልኝ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኡስታዙና

  • @berhanuahmedmehamed3140
    @berhanuahmedmehamed3140 7 месяцев назад +5

    ወላሂ ኡስታዜ እስካይህ ጨንቆኝ ነበር፤ እንኳን ደህና መጣህልኝ አንተ የኔ ኮከብ።

  • @ምንግዜምኢትዮጵያ
    @ምንግዜምኢትዮጵያ 7 месяцев назад +13

    ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ስወደው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 7 месяцев назад +1

    ወላሂ እየደጋገምኩኝ ነው ደስ ብሎኝ የሰማውት በዛላይ አበራረባችውን ስለምወደው
    ሱብሐን አላህ ቁርሐንን የማስተነትንበት የተረጋጋ ልብ ስጠኝ
    እንዴው የትንኞ ነገር በጣም ነው የአጀበኝ😮

  • @farisnuri5872
    @farisnuri5872 7 месяцев назад +5

    በነብዬ ውዴታ ሞዴሌ የሆንከው ዑስታዝ በድር እና በጣም የምወዳቹ ወንድሞቼ አቅራቢዎች አላህ ረበል ዒዛ ወልጀላል ሁሌም በኸይር ያስታውሳቹ ወዱዱ ይውደዳቹ።
    اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ حَتَّى لا يبقى مِنْ صَلواتِكَ شَيْءٌ، وبارك عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ حَتَّى لا يبقى مِنْ بَرَكَاتِكَ شَيْءٌ، وَسَلَّمْ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ حَتَّى لا يبقى مِنْ السَّلام شَيْءٌ، وَارْحَمْ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ حَتَّى لا
    يبقى مِنْ الرَّحْمَةِ شَيْءٌ.

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 7 месяцев назад +1

    ማሻአላሕ አላሕ እረጂም እድሜ እና ጤና ይሥጣቹሑ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ

  • @foziaoumer9788
    @foziaoumer9788 7 месяцев назад +1

    ጀዛከሏሕ ኸይር በየግዜው የማይጠገብ እውቀት ❤❤❤

  • @imantube3993
    @imantube3993 7 месяцев назад +3

    ማሻአላህ ኡስታዙና ወላሂ ትልቁን የኔን ጥያቄ ነው ዛሬ ያነሳህው እናም በጣም ደስ አለኝ። ምንግዜም ዳዕዋ ላይ ቁርዓንን እንደ ማጣቀሻ ከምንጠቀመው ይልቅ ዳዕዋችን በዋናነት ከቁርዓን ቢሆን ምንኛ ያማረ ይሆን ነበር ብዬ አስብ ነበር። ምክንያቱም በቁርዓን ላይ የሚኖረን እውቀት ይጨምራል። ወላሁ አዕለም

  • @salimabdi-sq6dc
    @salimabdi-sq6dc 7 месяцев назад

    እናንተን ምገልፅበት ቃላት ዬለኝም አላህ እድሜያቹን ያርዝመው የመለወጥ ሰቦቻችን ነችሁና አላህ ይጠብቃችሁ

  • @seyedastatkie
    @seyedastatkie 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ኢ/ር ኡስታዝ በድር ሆሰይን :: ጥሩ እይታ እንዲኖረኝ እና በደንብ ደግሞ ግልፅ እንዲሆንልኝ አድርገህኛል በፋቲሀ ጉዳይ :: በመሆኑም አላህ እድሜህን ያርዝመው ትምህርቱንም ቀጥሉበት::

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 7 месяцев назад +1

    سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم وجزاك الله خيرا أستاذ الله يحفظك يارب

  • @AishaMoh-yl4tu
    @AishaMoh-yl4tu 7 месяцев назад +1

    እጅ የማከብራችሁ ብርቅየዎች አሏህ ይጠበቃች አላህ በራህመቱ በጀነት ይሰብስበን

  • @صابرينمنجستو
    @صابرينمنجستو 7 месяцев назад

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ አላህ እናተንም እኛንም አላህ ቁራእንንንን ያገራልን ያረብ

  • @abdulkaderfedlu1340
    @abdulkaderfedlu1340 7 месяцев назад +1

    ሱብሀነአላህ እንዴት ባለ ሁኔታ ነዉ ምታብራራዉ አላህ ከፍ ያለዉን ደረጃቸውን ይስጥህ

  • @ZeynebJemal-zq4kx
    @ZeynebJemal-zq4kx 7 месяцев назад

    Allah mecherashenm yasmereh ustazachin rejim edme yiseh

  • @akremhamid3439
    @akremhamid3439 7 месяцев назад +1

    Dear Engineer Bader,
    Welcome back to the regular program - it's great to have you back! Your presence truly enriches the program and we all benefit from your knowledge and insights.
    The program has been feeding our souls and has had a significant impact on our lives. We are grateful for your contribution and dedication. May Allah bless you and your work, and may your presence continue to inspire and enlighten those around you.
    Warm regards,

  • @NefisaYimer-d9e
    @NefisaYimer-d9e 7 месяцев назад

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ በድር

  • @safiamohammad5326
    @safiamohammad5326 7 месяцев назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ በድር ሚበሮች ክብሩልኝ

  • @fatumakassa9937
    @fatumakassa9937 7 месяцев назад

    ወላሂ አገላለፁ በጣም ይመስጣል እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያጋ

  • @sadatabebesaduabe
    @sadatabebesaduabe 7 месяцев назад +9

    ኡስታዞቼ ስራዋቻቹሁን አላህ ይውደድላቹሁ

  • @emann7734
    @emann7734 7 месяцев назад +1

    ቁርአንን መረዳት አለብን
    ዳእዋዎቻችን መቀየር አለበት ትክክል

    • @abumahir1835
      @abumahir1835 7 месяцев назад

      Vlbatam almrdatachen naw kquran fkir yarakn

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 7 месяцев назад

    ኡስታዝ በድር ስሰማዉ ባድር አይሰለቸኝም ሀያትህን ያርዝምልን አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም❤

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 7 месяцев назад

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ የእስላም ኑቁወች❤❤❤❤❤❤❤

  • @fashionlevash3211
    @fashionlevash3211 7 месяцев назад +1

    ከጉድ በላይ ነው ፋቲሀ ያረብ አሳውቀኝ

  • @FateMuktar
    @FateMuktar 7 месяцев назад

    Mashaallah Alhamdulila. Omar men all Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umasam6820
    @umasam6820 7 месяцев назад +1

    Masha Allah tabarak Allah Rajim Eidmena Tena yistachu ❤❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @YasminBudul-l6y
    @YasminBudul-l6y 7 месяцев назад

    jazakumullahu khayr stuaz tiliq mastawesha new insha allah kezare lemejemer zigiju negn

  • @Zamzam2023-u4d
    @Zamzam2023-u4d 7 месяцев назад

    Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin yaa Allah Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin yaa Allah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 7 месяцев назад +2

    ማሻአላህ

  • @hani-jc4qr
    @hani-jc4qr 7 месяцев назад

    ጀዛከላሁ ኸይር

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 7 месяцев назад

    ወላህኡስታዝንእስካይህጨንቆኝነበርእንዃንደህናመጣሃ❤❤

  • @AbduKedir-h8w
    @AbduKedir-h8w 7 месяцев назад

    Mashallh nice dawa in this season

  • @RomanSiraj-jb1in
    @RomanSiraj-jb1in 7 месяцев назад

    As wr wb welahi ustaze la allah biye betam new mewade enkuan dena metahelen

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 7 месяцев назад

    ሱብሀነል ሀየለዚ ላየሙት❤

  • @umfajir445
    @umfajir445 7 месяцев назад +1

    Amiiiiiìiiiin yarb

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 7 месяцев назад

    Ameen. Ameen. Ameen. Ya arbiy

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo 7 месяцев назад

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ❤

  • @KalbaKalba12-x4e
    @KalbaKalba12-x4e 7 месяцев назад +1

    🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏ጀዛኩሙላኸይር ስወዳችሁ

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 7 месяцев назад

    Jazakumullah khairen ❤

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 7 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉አላ ይጠብቃቹ❤🎉❤

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 7 месяцев назад +2

    አህለን ኡስታዙና

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 7 месяцев назад

    Subhanallha Ustaz seltngnwa yetntunbet menged ye allah tebibnet wollhi salsebew enbaye meta

  • @RozaSultan-t5q
    @RozaSultan-t5q 6 месяцев назад

    Subhan allah ...malet betaam n emidenkew

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 7 месяцев назад

    አሚን 💜💜💜

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 7 месяцев назад +2

    ሠለላሁ 🌹አለይሂ🌹ወሠለም🌹❤❤❤አህሌን ሜንበሮች ኡሥታዝና❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @desuabdu566
    @desuabdu566 7 месяцев назад

    ❤❤❤ habibi ustaz

  • @atikabrhane5446
    @atikabrhane5446 7 месяцев назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዙና ለኡስታዝ መልእክት ነበረኝ በምን መላክ እችላለሁ???

  • @RemdanHamza-nz9qo
    @RemdanHamza-nz9qo 7 месяцев назад +2

    መሀመድ ሁሌም 1ኛ

  • @addisjenber3637
    @addisjenber3637 7 месяцев назад

    ኢንሻአላህ

  • @fethiabekeri4560
    @fethiabekeri4560 7 месяцев назад

    Ustaz Allah rejim hayat yistlin

  • @FetihaNuredinMohammed
    @FetihaNuredinMohammed 7 месяцев назад

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @ayandaud5080
    @ayandaud5080 7 месяцев назад

    MashaAllah

  • @zeynuoda8459
    @zeynuoda8459 7 месяцев назад

    Mashallah welcome back

  • @user-lv2yh6ri8t
    @user-lv2yh6ri8t 7 месяцев назад

    Mashelh

  • @DSM2030
    @DSM2030 7 месяцев назад

    @minbertv የኡስታዝ በድሩ ያ ፈገግታ ወዴት ሄደ ልቡ ያዘነ ይመስለኛል በጣም ሳየው ይጨንቀኛል ያ ኡስታዝ አና እብቃ ደሂከክ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 7 месяцев назад +1

    አላህ ቀጥ ባለው መንገዱን ይምራን አሚን

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 7 месяцев назад

    Suban. Allha

  • @hayatkedir6764
    @hayatkedir6764 7 месяцев назад

    ማሻ አላህ ዐስታዝ ዱዐ አርግልኝ አባቴ አፊያ እዲሆን

  • @AbukiMuhammed-w9m
    @AbukiMuhammed-w9m 7 месяцев назад +1

  • @semitethio4590
    @semitethio4590 7 месяцев назад

    Challenge teqelaqiyyalehu Allah yagralin❤

  • @AishRoba
    @AishRoba 7 месяцев назад

    Jzkllh kyrn ustzachn Allah ytbkh y rbb

  • @AsAs-h2y6z
    @AsAs-h2y6z 7 месяцев назад

    አሚንንንንንያርብብ

  • @EZedin1234
    @EZedin1234 7 месяцев назад

    Aselamu aleykum werahmetulahe weberekatu. Well come.

  • @hannanhassen-m3b
    @hannanhassen-m3b 5 месяцев назад

    mashallha

  • @shura-c8p
    @shura-c8p 7 месяцев назад +1

    Please minber TV
    ፕሮግራማች ሁ በጣም ጥሩ ነው ግን ክላሲካል በተጠቀሙ አሪፍ ነው።
    በክላሲኩ ቦታ ለምን የሆነ ኢስላማዊ መጽሓፍ ወይም ሶፍተዌር አታስተዋው ቁም👏

  • @emann7734
    @emann7734 7 месяцев назад

    سبحانك

  • @ሐልማነኝኡሙሙሳ
    @ሐልማነኝኡሙሙሳ 7 месяцев назад

    አምንንንንን አምንንንንንን አምንንንን
    ያራቢቢቢቢ🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🥀

  • @yousraadam2327
    @yousraadam2327 7 месяцев назад

    አህለን ወሳህለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 7 месяцев назад

    سبحان الله!!!!

  • @zehramarsh002
    @zehramarsh002 7 месяцев назад

    ረሱልንሰላአለሒምባገኛቸውየሰዋእምእትስላረገኝአላሕንአመሰገንኩኝበመቀጠልየሳጠቸውጎሬቤትእንዳደርገኝለአላሕዬያሬብላለሜንዳዋአደርጋለሑበመቀጥልአገራችንሰላምያርግልን❤❤❤አሚን

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 7 месяцев назад

    እኔ ባገኛቸው አልዋሽም በዚ ሰአት በዚጊዜ አንድና አድ ነው ጥያቄዬ የወድሞቻችን ነፃነት ድል ነው ምጠይቃቸው 💔🇵🇸💔🥺🥺🥺

  • @RukiyaOumer-q6y
    @RukiyaOumer-q6y 7 месяцев назад

    ወላሂ ኡስታዝ ትፊስሩን እንዴት እንደምናገኘው አብራሩልን

  • @RukiyaOumer-q6y
    @RukiyaOumer-q6y 7 месяцев назад

    Ahln ahlen ahlen

  • @ZinabMohammad-g6g
    @ZinabMohammad-g6g 7 месяцев назад

    አሰ ወራ ወበ እንደት ናችሁ ኸሚስ ምሽት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ጥያቄ አለኝ ማለት የኸሚስ ምሽትን የምከታተለው በዩቲብ ነው እና ዱአውን የማገኘው በማግስቱ ወይም ከቀናት በኻላ ነዉ ያዉም ሆኖ አሚን እላለሁ ዱአ በሀቂቃ እወዳለሁ እና ይህ ዱአችሁ ይደርሰኛል ወይ? S A W ❤❤

  • @ibrahimmohammed1539
    @ibrahimmohammed1539 7 месяцев назад

    🙏🏽🙏🏽

  • @ErmiaseJeles
    @ErmiaseJeles 7 месяцев назад

    Mamena husen dua asedergulin haja Alah endiyagralin

  • @umuamar3172
    @umuamar3172 7 месяцев назад

    እረ ያጀማአ የት ነንእረ ተው ኑእንማር❤

  • @nasredeinmohammed4840
    @nasredeinmohammed4840 7 месяцев назад

    ሰንቅ፡ የሩህ፡ ቀለቡ፡ ትንሽ፡ ጉሎን፡ ነበር፡ መጣችሉን ; ውስታዜ ; አገላለፁህ፡ የማስረዳት: ችሎታህ : አጃኢቡ፡ ነው፡ በtv : በጣም፡ ረጀም፡ ነው፡ ይጣፈጣል፡ በዚህ፡ ደግሞ፡ ያጥራል፡ሁሉን፡ አቅርባችሁት፡ 1-2 ቢባል፡ ❤❤❤

  • @kamayman
    @kamayman 7 месяцев назад

    የመሃመድ ፈርጅ ብምይስገርም በይምያሳዝንም በምይስደንግጥም ሁሉ በመሳቅ በጣም ተምስጠን ኢይሰማን ኮሜድ ሾው ኢይስመስልክብን እና ውስታዞችንም እያድናቅፍክ ነው እባክህ በምይስቅ ነገር ላይ ብቻ በምሳቅ የፕሮግራሙን ውበት እንድትጠብቅለን ስንል በታላቅ ትህትና እንጥይቃለን እኔንም እናንተንም ከልባቸው ከምሰሙት ያድርገን

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec 7 месяцев назад

    .አንዳንዶች አሉ የሃይማኖት አዋቂነን እያሉ በሀገራችን ጉዳይ እንዳንናገር የሚሰብኩ "በማያገባችሁ አትግቡ" ይሉናል ለመሆኑ እንደ አብይ አህመድ ያሉ አረመኔ ጨካኝ ነፍሰ ገዳይ መሪ ነን ባዮችን በዝምታ እንድናልፍ ነው! እንደ አብይ አህመድ መስጊድ አፈረሰ ቤተክርስቲያን ያነደደ ምእመናን የፈጀ በታሪካችን የለም

  • @BayedaSanne
    @BayedaSanne 7 месяцев назад

    👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷✅✅✅

  • @biniam0053
    @biniam0053 6 месяцев назад

    ASW menber Tv hosts.I heard one of the guy changed to Christian from Muslim talking about Surah 32:13. What is ur or our uztazs thought abt it.

  • @NebyuKiyar
    @NebyuKiyar 7 месяцев назад

    እይታዬን የቀየረ ፕሮግራም ወላሂ።
    ነብዩ ነኝ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 7 месяцев назад +1

    አጃአይብ

  • @RukiyaOumer-q6y
    @RukiyaOumer-q6y 7 месяцев назад

    ልቤላይ ነው ጠብ ያለው

  • @የፈረሰተስፍ
    @የፈረሰተስፍ 7 месяцев назад

    ቢስምከ ነህያ አፕ አለው???

  • @emann7734
    @emann7734 7 месяцев назад

    ቁርአንን በበቂ አለመቅራቴ 🤔እኔ 👓 ተጠቃሚ ሆኛለሁ .ወጣቶች ጎልማሶችም ይህ ክስተት እሩቅ አይደለም በግዜአችን እንጠቀም الله يرضى عنكم

  • @ErmiaseJeles
    @ErmiaseJeles 7 месяцев назад

    Enkan dena metachu

  • @SumeyaMekoy
    @SumeyaMekoy 7 месяцев назад

    اتوقا مافي

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 7 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @SultanJemal-wb9yi
    @SultanJemal-wb9yi 7 месяцев назад