ሸይጣንን ማበሳጨት ለምትፈልጉ ... || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 апр 2024
  • #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
    Copyright @MinberTV
    👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Merkuz_Discuss
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
    📍RUclips 👉 / @minbertv1
    📍Facebook👉 / minbertv
    📍Telegram👉 t.me/minbertv
    📍TikTok 👉 / minber_tv
    📍Instagram 👉 / minbertv
    📍X / Twitter 👉 / minbertv
    📍Website 👉 www.minbertv.com
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 84

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 3 месяца назад +15

    በጣም ተናፍቃቹሀል ደግሚ ስላየሁዋቹህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ ይስጠን አላህ ባሀቅላይ ካፀናቸው ያድርገን

  • @samuelwabegne3478
    @samuelwabegne3478 3 месяца назад +8

    ቬሃችን የዛሬው ትምህርት በጣም የተለዩ ነው አላህ ከተጠቃሚዎቹ ያድርገን ለእርሶም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy 3 месяца назад +8

    ማሻአላህ አባታች እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር አላህ ይሰጥለን ወንዲሞች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ffaattttrree2335
    @ffaattttrree2335 3 месяца назад +6

    ኡስታዜ ዱአ አድርጉልኝ አላህ ያቆዮት

  • @RemiKerim
    @RemiKerim 3 месяца назад +4

    ከሚሶች እንኳን በሰላም ተመለሳቹ ሚንበሮች ሁላቹንም ለአላህ ብዬ ዎዳቿለው አላህ ይጠብቃቹ

  • @ElyasSherif-em1fi
    @ElyasSherif-em1fi 3 месяца назад +4

    ሽህ አላህ ሃያታቹ ያርዝምልን

  • @user-vz3ht7og2l
    @user-vz3ht7og2l 3 месяца назад +5

    አሰላሙ አለይኩም ኸሚስ ምሽቶች በአጠቃላይ ሚንበሮች እንዴት ናቹ ለአላህ ብዬ እወዳቺሀለዉ
    ሸይጣን ከሚጠላቸው ያድርገን በዱአቹ

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o 3 месяца назад +4

    አሚን❤❤❤አሚን❤❤ያረበልአለሚን አሚን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AminaMolaw-bt1it
    @AminaMolaw-bt1it 3 месяца назад +4

    ወአለይኩም ሰላም ኸሚሶች አላህ ይጠብቃችሁ እኛም በሰማነው የምንተገብር ያርገን

  • @emajo1672
    @emajo1672 3 месяца назад +5

    እንኳን በሰላም ተመልሳችሁ ...ማአሻአሏህ!!

  • @keyiriya
    @keyiriya 3 месяца назад +3

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @Ummah1-
    @Ummah1- 3 месяца назад +3

    ኣላህ ከ ኩራት ይጠብቀን ! ብዙ ጊዜ ላይታወቀን ይችላል ኩራት ስጀምረን !

  • @user-em5rd5tf2s
    @user-em5rd5tf2s 3 месяца назад +3

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላህ እርሜናጤና ይሥጠወት
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vx1kl5iq8y
    @user-vx1kl5iq8y 3 месяца назад +1

    ኡስታዝ ውስጤ የቆረቆረኝን ዱአነው ያረጉት አሚን አሚን አሚን❤

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 месяца назад +1

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 месяца назад +1

    አላህሱብሀነሁተአላ አላህን የምናስደስት ያድርገን
    ከሼጣን ተንኮልይጠብቀን
    ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲

  • @user-zy6wc6mu3g
    @user-zy6wc6mu3g 3 месяца назад

    ماشاء الله ❤❤

  • @user-qs6oy6bc2q
    @user-qs6oy6bc2q 2 месяца назад

    ሱበሃን አላህ እዉነተኛ ነጋደዎች ማሻአላህ ሚንዳችሁ ተላቅ ነዉ

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 3 месяца назад

    አሚን እናተንም አላህ ይጠብቃችው ጀዛኩምላኸይር

  • @nuridriss5866
    @nuridriss5866 24 дня назад

    አሚንንንየረብ

  • @user-kz4rc3gf2t
    @user-kz4rc3gf2t 3 месяца назад +2

    አልሀምዱሊላህ ለዚህ ያበቃን

  • @user-ym6hc9sr5u
    @user-ym6hc9sr5u 3 месяца назад +1

    Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu masha allha ameni yarbi baxmi dasi yilali jazaki allha kayri ❤❤❤❤

  • @ZeburaMohammed-fz4px
    @ZeburaMohammed-fz4px 3 месяца назад +2

    ማሻአላህ በጣም ተናፈቃችሁል

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 месяца назад

    አላሁመ አሚን አሚን አሚን
    ያረበላለሚን ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲

  • @user-tx8vb2xg5v
    @user-tx8vb2xg5v 3 месяца назад

    Allha yetabik

  • @user-wl6lw5gf6d
    @user-wl6lw5gf6d 3 месяца назад

    አልሃምዱሊላህ እኳን በሰላም አገናኘን

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 3 месяца назад

    በጣም ናፍቃቹ ነበር ሹክረን

  • @ShafihusseinRashid
    @ShafihusseinRashid 3 месяца назад

    አለህ ይጠበቀቹ

  • @kalsummanama7835
    @kalsummanama7835 3 месяца назад

    ጀዛኩም እልህ ኸይር

  • @user-ob9il9yc9k
    @user-ob9il9yc9k 3 месяца назад +2

    መጀመሪያየሰላምታነው።
    አሰላምወአለይኩም፡ጀዛካላሁምኸይር

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 3 месяца назад +1

    Ameen. Ameen. Ameen. Ya rebiy

  • @user-qt8et2ft9t
    @user-qt8et2ft9t 3 месяца назад +1

    አሚንንንን

  • @neimausman8147
    @neimausman8147 3 месяца назад +1

    ኸሚስ ምሽቶች እንካን በሠላም ተመለሳችሁልኝ እንኳን አደረሳችሁ። በ ጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ አላህ ይጠብቃችሁ።

  • @fkchftjdntgc4373
    @fkchftjdntgc4373 3 месяца назад +2

    ❤❤❤

  • @allahkarim7417
    @allahkarim7417 3 месяца назад

    ማሻአላህ አለይኩዉም የማይሰለች ብሮግራም አላህ ያቆያችሁ ያረብ ❤❤❤

  • @AumFSBintUsman
    @AumFSBintUsman 3 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LeilaMohammed-ky4jp
    @LeilaMohammed-ky4jp 3 месяца назад +1

    አሚን ያረብ

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 3 месяца назад +1

    اللهم امين يارب العالمين 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️🍂

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 3 месяца назад +1

    Subane. Allha

  • @EZedin1234
    @EZedin1234 3 месяца назад

    Aselamu aleyekum werahmetulahe webarekatu. Shaik welcome and mashaallh. Nice to meet you.

  • @oumerahmed7434
    @oumerahmed7434 3 месяца назад +1

    Mash ahlla takes 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yousraadam2327
    @yousraadam2327 3 месяца назад +1

    አህለን ወሳህለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @umasam6820
    @umasam6820 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Hikukud
    @Hikukud 3 месяца назад +1

    Mashal

  • @user-ic5vb4hl7s
    @user-ic5vb4hl7s 3 месяца назад

    እሚንእሚን❤❤❤ያረበአለሚን❤❤ማሻአላህአላህይጠብቅችሁ

  • @biladen1550
    @biladen1550 3 месяца назад +1

    Ya allah allah edmina tina ystachihu kemis meto eskemayachihu endet endemchekul❤

  • @lailakonjo6918
    @lailakonjo6918 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elenihussen6263
    @elenihussen6263 3 месяца назад +1

    mash Allah gen mohammed minber ektatlalhu edmasetekakeya hasabe mesetet felga new kenate balaweqem merkuze laye satochen batqertu kegabzachum lenesu ymehone dawa besetacew yame mendenew fetachew laye decor adergew le memtwet endehume albabsachew edeyastkaklu bedefert menager albachu elalhu jza klah lemteserwet kheyer serachun.

  • @LULITHUSSAIN-rr1ze
    @LULITHUSSAIN-rr1ze 3 месяца назад

    አላህ ይስጥልን በተቻለ መጠን የመዝጊ ያ ድአውን በአማርኛ ቢተሮገም በጣም ደስ ይለናል

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 3 месяца назад +1

    نورتونه حبايبي ❤❤❤

  • @seada-rq7pm
    @seada-rq7pm 3 месяца назад +5

    ጋዜጠኞቹ ግን ማሥተካከል ያለባችሁ ፀባይ ሸኻችን ሲናገሩ በመካከል የምትገቡትነገር ከረፍት ሠአት ውጭ በመካከል አትግቡ ማረከላሁ ፊኩም

    • @mohammedadem7435
      @mohammedadem7435 3 месяца назад

      ነገሮች ግልፅ እንዲሆኑ ነዉ ምንም አደለ

  • @user-tx8vb2xg5v
    @user-tx8vb2xg5v 3 месяца назад

    SAW🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayatraade4782
    @hayatraade4782 3 месяца назад +1

    አህለን ወሳህለን ❤❤❤🙏

  • @AbbNnn-wl5qo
    @AbbNnn-wl5qo 3 месяца назад +1

    اسلام اليكم ماشا الله 🎉🎉🎉

  • @sulthanMohammed-ri9ls
    @sulthanMohammed-ri9ls 3 месяца назад +1

    እስላምአለይኩም ብለናል

  • @medinajemal2433
    @medinajemal2433 3 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-zr5ud3cx8m
    @user-zr5ud3cx8m 3 месяца назад +1

    ሠላማሊኩም እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-tx8vb2xg5v
    @user-tx8vb2xg5v 3 месяца назад

    SAWSAWSAW ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kz4rc3gf2t
    @user-kz4rc3gf2t 3 месяца назад

    አህለን

  • @WasKan-xg8wz
    @WasKan-xg8wz 3 месяца назад +1

    አህለን ወሰህለን

  • @user-gn3oy9vu8o
    @user-gn3oy9vu8o 3 месяца назад

    👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷✅✅

  • @user-et7yq5zc4n
    @user-et7yq5zc4n 3 месяца назад +1

    ሰበበኛው ሁሴን አሰላሙአለይኩም

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 3 месяца назад +1

    ክክክክክክክክክ

  • @RomanSiraj-jb1in
    @RomanSiraj-jb1in 3 месяца назад

    Enkuan dena metu shek ethiopia eyalew ba tv nber meketatelew ahun yalehut areb hager nang ahun ba utube new mayew welahi telek temert eyewasden new kerso allah edmewotn yarzemeln

  • @Meryembintali
    @Meryembintali 3 месяца назад

    👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-sy2fp3hb1s
    @user-sy2fp3hb1s 3 месяца назад

    Sil Harer shewal eid ena sile jibochu fetiwa

  • @ZubBabile-sl7ow
    @ZubBabile-sl7ow 3 месяца назад

    ሸክ እኔ አንድ ድርጅት ውስጥ ናው ምሳራው እና ቦጋው ማዲያ ናው ናዳጅ ሲያልቅ ርዛርፍ እናስ ቃራላን እና አላቃቺን ላ ጎዳንዮቹ እና አንድ አንድሳው ስጥው ይላል ቡዙ ሳው አያ ጋንዩም እዚ ላይ ባአላህ ባኩል እዴት ናው ምታያው እኔንም ቂር እያላንይ ታቻጋርኩ ትእዛዝ ሆኖብንይንው እንጂ አላ ዳርግም ናባራ ምን ላርጋው ሻርአቺን ሳዉን ⚖️⚖️⚖️እኩል እዩት ይላል ላዝኛው ሃሳብ ያሆናብንይ ናጌ ባ አላህ ፊት ምያስጥ ይቃንይ ፋራው እና ሁሴንና ማሃማድ ሸክም አሳላሙ አለይኩም ብያቻዋላው 🫲🫲🫲

  • @MameMame-wl6yc
    @MameMame-wl6yc 3 месяца назад

    ሀቀኛነጋዴማንነውይገለጽ

  • @MKl-zu9tp
    @MKl-zu9tp 3 месяца назад

    እኔ ግን ተውበቱነሱህከብዶኛልእስቲዱአአርጉልኝበጣምብዙጊዜአልቅሼተቦትኩስልመልሼእመለሳለሁበሂወቴበጣምያሳስበኛል

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 2 месяца назад

    ለምንዲነው እረፍት ምትሉት ቀጥታ ለምንአይሆንም

  • @MsMaryum
    @MsMaryum 3 месяца назад

    ኡስታዝ አብዱል ሃሚድ የአጋሮዉ አንዴ ብቻ አቅርባቹ ለምን ቀረ አቅርቡልን ድጋሚ?

  • @elhamjemal2660
    @elhamjemal2660 3 месяца назад

    Muhammed ferej Husseinen taqaretewaleh bemehal. Yehae demo per show at least two times, it happens. He might just pass it out of respect. But, it's visible and it happens literally all the time. Do not interrupt him please.

  • @isjd1622
    @isjd1622 3 месяца назад

    እንዃን ትርፍ ሌሰጡ ደመወዛም አይሠጡ አዳዶቺ ማለቴ ነዉ

  • @user-gu5mr6kn9u
    @user-gu5mr6kn9u 3 месяца назад

    ሁሱን ሸይጣን የሚቀርበው አይመስለኚም ትህትናው ብቻ ያባርረዋል

  • @ousman8519
    @ousman8519 3 месяца назад

    ያረቢ እኛም ፍጥረቶችክ ነን። ለቅጣት የሚሮጡትን ለካሳችንም አስሩጣቸው ፡ አንተ ውድ ነክና። ላት ላት ከሚሉት ነጃ ብለህ አንሳልን ወይም አንሳን ፡ አዛኝ ነክና። የውሸታም ሲራ ይፍረሽ።

  • @aaliyah3978
    @aaliyah3978 3 месяца назад

    ምናልባት ሼሁ እንዲናገሩ ብተው1/2 ሰዐት በናንተ ኰሜንት ነው የሚጠፋው ከኡለማዕ ጋር በዐደብ ነው ጡሩ

  • @SirajUdDin-ws4bw
    @SirajUdDin-ws4bw 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @medinajemal2433
    @medinajemal2433 3 месяца назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-et7yq5zc4n
    @user-et7yq5zc4n 3 месяца назад +1

    አሰላሙአለይኩም ማሜ የትንኮሳህን ነገር አደራ አደራ !!

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l 3 месяца назад

    ❤❤❤