"የቂን የሌለው ሙእሚንና ቻርጅ የጨረሰ ሞባይል አንድ ናቸው!" || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ|| MinberTV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 ноя 2022
  • #ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
    ለይሉ ጁምዓ ነው!
    የኸሚስ ምሽቱ አጋፋሪ ወንድም ሁሴን ኸድር የሰርክ ምናባዊ የናፍቆት ጉዞው በአላህ ፈቃድ መቋጫውን አግኝቷል። ከወንድም አዩብ አደምና ሙሐመድ ሰዒድ (አቡ ሃኒፋ) ጋር የነበራቸውን ውብ ቆይታ "የቅምሻ ያህል ነበር" ሲል የሚጠራው ሁሴን ኸድር ከጉዞ ተጣማሪዎቹ ጋር በመኾን የመካና መዲና የማይረሳ ቆይታቸውን ያወጉናል። ሸኻችን በሰዓታቸው "የቂን የእምነት አስኳል ነው። የቂኑ የከሳ አማኝ ባትሪው በደከመበት መገልገያ ይመሰላል" እያሉ ምሽቱን ስለየቂንና ኢማን ጥብቅ ትስስር እያወሱልን ይቆያሉ። ከአላህ ስሞች ጋር እያስተዋወቀን የሚገኘው ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነህያ ንዑስ ፕሮግራሙ ወሰን አልባ በጎነትን የሚያንፀባርቀውን "አል በር" የአላህ ስም እያወሳና ለህይወት ቅርብ የሆኑ ምሳሌዎችን እያመላከተን ይቆያል።
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
    RUclips👉
    / @minbertv1
    Facebook👉
    / minbertv
    Telegram👉
    t.me/minbertv
    Website 👉
    www.minbertv.com/
    Tiktok 👉
    vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
    #ሚንበር_ቲቪ
    #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 73

  • @user-rg8fv7wx7r
    @user-rg8fv7wx7r Год назад +27

    ሸይኽ እንኳን ደና መጡ የሸይኹና ሰአት በጉጉት እሚጠብቅ ማነው እንደኔ አሏህ በሰማንው ተጠቃሚ ያድርገን

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Год назад +1

      Masallah Masallah Allah with you Allah taker you

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Год назад +1

      Shake Allah gave to you Loing Loing Life

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Год назад

      we Love you somach

    • @abitihailu1660
      @abitihailu1660 Год назад

      እኔም እጠብቅ ነበር አሁን ስራ አጥቺ ራብ ይነጨኛል ኩትራት ነኝ ስራ እምታቁ ካላችሁ ፈልጉልኝ ችግር ላይ ነኝ ወላሒ ያሸኽ በሰው ስልክ ነው እምከታተላችሁ እኔ ስልክም የለኝ ቢሮ ነኝ

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 Год назад +14

    እረ ልቀቁት ርእሱ አጂብ ነው አላህ የቂኑን ይስጠን ጎበዝ እስኪ ዱአ እንደራረግ እህት ወንድሞቸ

  • @MuhammedAli-he7fs
    @MuhammedAli-he7fs Год назад +13

    እኔ ብቻ ነኝ ይሆን ይኸን ፕሮግራም በጉጉት የምጠብቀው ። አዘጋጆችንና ሸኻችንን እንዲሁም ኡስታዝ በድሩን አላህ ይጠበቅልን ጀዛከላህ!!

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Год назад +8

    ማሻአላህ ሁሴን መዘየርክ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌ ስታለቅስ ዱአ አረግ ነበር አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለክ ደጋግም በየጊዜው

  • @fatumamohamed6559
    @fatumamohamed6559 Год назад +5

    አረ ሸኩ ኣላህ ዕምሮት ያስረዝምልን ፕሮግራሙ የምታዘጋጁ ኣላህ ይጠብቃቹ

  • @abitihailu1660
    @abitihailu1660 Год назад +1

    ዱአ አርጉልኝ አላሕ ርዚቂን እንድከፍትልኝ

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 Год назад +3

    ማሸአላህ ሁሴኖ እኛንም አላህ ይወፉቀን

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Год назад

    ሼኩና እድሜን ጤና ይስጦት ያኑሩልን ኣሚንንንንን

  • @abdulhayzeynuandmaria5424
    @abdulhayzeynuandmaria5424 Год назад

    አላህ እድሜ ይስጥዎት በ እጆህ የኢልም መአድ አጎረሱን

  • @user-on3fv8yn7d
    @user-on3fv8yn7d Год назад +2

    ጀዛኪሏህ ቁልፍ ሠደቅትኒ

  • @fetiyatube3079
    @fetiyatube3079 Год назад +1

    ማሻ አለህ

  • @susuhabeshawet4988
    @susuhabeshawet4988 Год назад +1

    ጀዛኩም አሏህ ኽይርን

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Год назад +1

    አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን አላሁመ አሚን ያረብ🤲🤲

  • @yasminahmed4073
    @yasminahmed4073 Год назад +2

    Hussen enkan dess alk Mebruk Mebruk enkan mekamdna adersk Allah

  • @kemaloumer4804
    @kemaloumer4804 Год назад +1

    አሚን አሚን

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Год назад +1

    ማሻአላህ ውብ ትምህርት አላህ ረጅም እድሜና ጤና ለሸሀችን

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p Год назад

    ጀዛኩሙላህ ከይረን ❤❤❤

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 Год назад +3

    اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا

  • @user-dh9ne2dr7d
    @user-dh9ne2dr7d Год назад +2

    አሏህ ይጠብቃቻሁ

  • @zehara4459
    @zehara4459 Год назад +1

    ሚንበሮች በጣም እወዳችኀለው አላህ ይጠብቃችሁ ሁሴን ዚያራክን አላህ ይቀበልክ ኢንሻአላህ ኡስታዝ አሰላሙአለይኩም ሀጃ አለኝ ዱአ አርጉልኝ

  • @makameko4435
    @makameko4435 Год назад +1

    ኡስታዝዋ ነወርቱና እንኳን በአማን መጡልን ወንድሞቸ አላህ ውድድድ ያድርግልን አላህ ይህፍዝኩም

  • @shylook
    @shylook Год назад +1

    ጀዛኩሙላህ ሁስታዝ የቂን ጠፍቶ ነዉ በዱንያ ታዉረን

  • @awelabdula3106
    @awelabdula3106 Год назад

    ጀዛኩሚላህ ኸይረን

  • @alweyaseid3528
    @alweyaseid3528 Год назад

    ማሻ አላህ

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy 8 месяцев назад

    ማሻአለህ

  • @shukryamohammed2133
    @shukryamohammed2133 Год назад +2

    ሰላም

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 Год назад +1

    ኢላሂ በሰማነው ምንሰራ የርገን
    ጀዛኩም አላሁ ከይረን

  • @user-en7kn7oz2k
    @user-en7kn7oz2k Год назад +2

    ማሻ አላህ ደስስስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @user-qy4sr9ny8v
    @user-qy4sr9ny8v Год назад

    ማሻአላህ
    ሚበሮች ዉዴታዬ ጥግድረስ ነዉ!
    አላህ ይጠብቃችሁ!

  • @yotbe8293
    @yotbe8293 Год назад

    እስላምአሊኩምወርህመቱላሂወበርካትሁ
    መሻአላህደሥይላለአላህይጠብቃችሀሁ

  • @kedirmohammed3219
    @kedirmohammed3219 Год назад

    Programachu alfogn ayawqim Mashallah betam astemari naw ustaz Dwa adrgulign tidar ye Eman gimash endistegn inshallah.

  • @fethiabekeri4560
    @fethiabekeri4560 Год назад

    Masha Allah, sheikachin Allah hyaton yarzimilin

  • @salesale2542
    @salesale2542 Год назад

    አልሐምዱሊላሂእርቢልአለሚን
    ምስጋናይገባዉየሰማይናየምድርባለቤት
    የሆነዉጊታችን
    የአለሙጊታ
    አልሐምዱሊላህአለኒኢመተልኢስላም
    አልሐምዱሊላህሙስሊምአርጓለፈጠረንጊታ
    ሸኽችንአባታችንአላህሐያቱሁንያስረዝምልን
    እኛምበሰማነዉየምንጠበቅያርገን
    አልሐምዱሊላህአላኩሊሐል

  • @user-fh6bm5yt8u
    @user-fh6bm5yt8u Год назад +1

    አህለን ወሰህላን ብለናል ኸሚሶች

  • @user-yf9rm9zc4x
    @user-yf9rm9zc4x Год назад +1

    ይለቃቅ ይለቃቅ ይለቃቅ 👏👏

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d Год назад

    Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu

  • @abcabcfatuma8740
    @abcabcfatuma8740 Год назад +1

    እኳን ደህነ መጣችሁ ሚበሮች

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Год назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሚንብሮች

  • @munalove8143
    @munalove8143 Год назад

    ማሻአላህ በስ

  • @zainabtube3297
    @zainabtube3297 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ ዓላህ አሏህ ይጠብቃችሁ በጣም ጥሩ ትምርት ምርጥ ነው አይዟችሁ በርቱ
    ቆይ ግን ለምነው ሸሕ ሁሴንን ምትወርዱበት እ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Год назад

    Jazakalahyer

  • @user-xh2tk4bn5b
    @user-xh2tk4bn5b Год назад +1

    ማሻአሏህ

  • @teyibapellereau477
    @teyibapellereau477 Год назад

    Allahuakbar🙏🙏🙏🙏 Allah erjime edmena Tena yesthu 🙏🙏🙏

  • @sofiaahmed3338
    @sofiaahmed3338 Год назад +1

    Aminnnnnnn

  • @montaawole9908
    @montaawole9908 Год назад

    አሚንን

  • @nuredinibrahim5841
    @nuredinibrahim5841 Год назад +1

    Mashallaah tamralachu jzk daiwachwu nibn yaregagal yimatal Allah yixabqachwu ☝️🙏

  • @abitihailu1660
    @abitihailu1660 Год назад

    ያጀማአ ዱአ አርጉልኝ ችግር ሁኖብኛል ስራ አጥቺ

  • @foziaabdu8210
    @foziaabdu8210 Год назад +1

    Ya allah ......ye shek tmrt wellahiiiiiiiii lne medanit nw yemtekmbet allah yaregegn

  • @user-tm8su3ec8x
    @user-tm8su3ec8x Год назад +1

    جزاك الله خيرا 👍👍👍

  • @user-wt4ro3ld7c
    @user-wt4ro3ld7c Год назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይቀበላች

  • @user-tm8su3ec8x
    @user-tm8su3ec8x Год назад +1

    صلى الله عليه وسلم🌹🌹🌹

  • @lubabahassen207
    @lubabahassen207 2 месяца назад

    አሰ ወር ወር እኝህን ሸህ ስወዳቸዉ የሳቸዉ ፕሮግራም ሱስ ሆነብኝ አላህ ረጂም እድሜ ይስጣቸዉ ከክፊ ይጠብቃቸዉ ሀድያ መስጠት ፈልጌ ነበር በምን በኩል ልላክላቸዉ?

  • @AbuARAFAT-ez9cv
    @AbuARAFAT-ez9cv Год назад +1

    MashaAllah Shekuna, HafizehumuAllah

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Год назад +1

    ኣሏህ ይወፍቀን ማለት ነው ይቂን ፈልገህ የምታመጣው ነገር ኣይደለም ኣሏ በልብህ ሲያኖርልህ ነው የሂውት ጣዕሙንም ይምታውቀው

  • @ademkemal2858
    @ademkemal2858 Год назад +1

    Husaen masalah mbruek

  • @abuhajer6810
    @abuhajer6810 Год назад

    ‏ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله جزاكم الله خيرا

  • @zakiya3581
    @zakiya3581 Год назад

    Hulle ka member TV bagugut kamtabakw program andu kamis meshit sheh Allah yetabekachu hullachunem

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 Год назад

    Ameeeen yareb, yemtuten yegnet yadrgln... Allhe yewdeden
    Saywden aywsden🤲

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh Год назад

    አሠላም ወለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አላህ ምሠማዉ ጥሩ ማያዉ ጥሩ ሀላል ምናገረዉ ጥሩ አርገዉ ወላሂ ሠዉ ሣይሆን አላህ ነዉ ሚያያዉ እኔ በዉሀ እና በሳሙና የታጠበ ልብስ ነዉ ሳዉዲ ሥሆድ ለብሼ የሆድኩት ሚነካ አፈር አሥመዘገብሽ አለ አድ ምናልባት ስሄድ እግሬ ምናልባት አፈር እደነካ ብቻ አላዉቅም ካላህ ዉጪ ማሥነካት ሚባል አላዉቅም ሚያሥነኩት መሬትና ሰማይ የዘረጋዉ አላህ ይርገመዉ ያልጨድት አላህ ያጭዳቸዉ ( ለይላ ,ከሚል ) አሚን

  • @nadianida8958
    @nadianida8958 Год назад +1

    Amin yareb💐💐💐

  • @medinajemal2433
    @medinajemal2433 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @fatumamohamed6559
    @fatumamohamed6559 Год назад +1

    ግን በዒይሽቅ ለሚያለቅስ ሰው ሶፍት ከሻሂው ጋር ኣዘጋጅታቹ ብታቀርቡስ

  • @medinajemal2433
    @medinajemal2433 2 месяца назад

    🎉🎉🎉

  • @abdudelil1104
    @abdudelil1104 Год назад +1

    የቂንን መሀመድ ፈረጅ በፈሰለው መንገድ በፍፁም አልፈስለውም እኔ አንተ የጠቀስካቸው ነገራቶች በሙሉ ለኔ ሰበብናቸው እንጂ የየቂን መርጋዬ አደለም !!!

  • @mohammedjemal372
    @mohammedjemal372 Год назад

    አንድ ጊዜ ኢትዮጵያ እያለሁ አንድ የ7 አመት ህፃን ልጅ ድንገት በልክፍት ይለከፍና ልቀራበት ጠጋ አልኩኝ ከዚያም ህፃኑ ልጅ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው ? አይንህን እንዳላጠፋ ሂድ ከዚህ አለኝ ። ከዚያም እኔ ትንፋሽ ሳላወጣ ቀስ ብዬ ወደ ኋላ አፈገፈግኩኝ ። አይ... የቂን ማጣቴ ኡስታዜ

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Год назад

    በተለይ የትግራይ ድያሰፓራ እና ህወአት አመራሮች አእምሯቸውን የገዛው የአክሱም ሃውልት ጥንታዊነት ጋር በተያያዘ የሰልጣኔ ቁንጮና በሀገር አመራር ቀደምትነት ሰላለን ኢትዬጰያን በብቸኝነት ማሰተዳደር አለብን በሚል በግልጽ ባይናገሩም ተግባራቸው ድብቅ ፍላጎታቸውን ይገልጻል። በሌላ በኩል ጁንታው የፈረንጆቹን ድብቅ የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ተቀብለው በተግባር እያሳዩ ነው።
    ***አሁን ላይ ዲሞክራሲን ሰለ ተለማመድን ህዝቡ ሀገር የሚመራ ፓርቲን የሚመርጠው በምርጫ ድምጽ በመሰጠት ነው። ሰለዚህ የጀመርነውን የዲሞክራሲ ልምምድ በሰላማዊ መንገድ ማሰቀጠል አለብን።***

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +2

    ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌼🌼🌹🌹🌺🌺🌷🌷