"ጀማ ንጉስ የታላላቆች መፍለቂያ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 358

  • @fatumaseid1032
    @fatumaseid1032 5 лет назад +18

    የአሱና ቲቪ አዛጋጆች ቃላትም የለኝ ኡስታዞቻችን የኛ መብራቶች አሏህ ያቆያችሁ

  • @محمدمرسي-ن9ح
    @محمدمرسي-ن9ح Год назад +2

    የሰሚ ያለህ 😭😭😭እስኪ አሏህ ያሳዉቀን ይህንኑ ታሪክ መልሳችሁ ብትለቁት ብዙሰዉ ሊጠቀምበት ይችላል

  • @حنانبنتإدريس
    @حنانبنتإدريس 5 лет назад +19

    ወሏሂ አቅራቢወቹን ለማመስገን ቃላት አጣሁ ባረከሏሁ ፊኩም አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @dr.sheikhabubekr818
    @dr.sheikhabubekr818 5 лет назад +26

    ማሻ አሏህ በጣም የሚያስደስት ታሪክ ነው
    ታሪካችን እንድናውቅ አድርጋቹናል ባረካሏሁ ፊኩም

  • @مهماتصورتَببالِكفاللهُلايُشبهُ

    ያአሏህ 😭😭😭😭😭😭 ምንም ቃል የለኝም ቃላቶችን ባወጣ ባወርድ አልመጥንልኝ አለ 😭😭😭😭💚💚💚💚 ሊላህ ብየ እወዳችኃለሁ 💚💚😭 ጀዛኩም አሏህ ኸይር ከልብ እናመሰግናለን ይቀጥል የትልልቅ መሻይሆቻችንን ቦታ መዘየር እንፈልጋለን 😭😭 አሏህ በአካል ሂደን ለመዘየር ያብቃን አሚንን

  • @ummomuhammad1375
    @ummomuhammad1375 5 лет назад +10

    ማሻአሏህ ወሏሂ ሙሀመድ አርብ ይሄን ላንተም ለኛም መታደል ነው እና ለዚህ ያደረሰንን ጌታ በጣም ማመስገን ይኖርብናል

  • @teub8775
    @teub8775 5 лет назад +40

    ሸይሆቻችንን አሏህ ይዘንላቸው በጀነትም አሏህ ይሰብስበን ተራኪው ኡስታዛችንም ሀያያችሁ ይርዘምልን።😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @امينالمزروعي
    @امينالمزروعي 4 года назад +9

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ ተባረከሏህ
    እጅግ መሣጭ ታሪክ ደጋጎች የአሏህ ባሪያወች ሲወሱ ለመሥማት እንደት ያጓጓል ዉዱ ኡሥታዛችን ባረከሏሁ ፊኩም አሏህ ይጠብቅልን እንድሁም መሻይኾቻችን ሀያትትትት ይሥጥልን ያረብ

  • @fatumaseid1032
    @fatumaseid1032 5 лет назад +12

    አልሀምዱሊላህ ለዚህ ቀን አድርሶኝ ስላየሁኝ በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል አሏህ ሀያታችሁን ርዝምምምም ያድርግልኝ❤❤❤

  • @ማሻአሏህማሻአሏህ-ተ7ነ

    ማሻ አሏህ. አሏሁ አክበር. በበረካቸው ምንጠቀም አሏህያድርገን. እራህመሁም አሏህ እራህመተን ዋስእን. ጀነተልፊርደውስ አሏህ. ይወፍቃቸው. አቅራቢዎች. ባረከሏሁፊኩም. አሏህ ያግዛቹህ. ❤❤❤❤

  • @lovelove-pi1ng
    @lovelove-pi1ng 5 лет назад +23

    ማሻአላህ በጣም ደስ የምል ታርክ ነው በጣም እናመስግናለን አስ ሱና ቲቪ

    • @TomTom-ob6dv
      @TomTom-ob6dv 3 года назад

      ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነበር 💞💞💞💞💞💞💞

  • @ኸዲጃየረሱልወዳጅ
    @ኸዲጃየረሱልወዳጅ 5 лет назад +16

    የሞቱትንም አሏሁ ተዓላ ጀነተል ፊርደዉስን ይወፍቃቸዉ ያረብ ወንድማች ሙሀመድ አረብ ማሻአሏህ ማሻአሏህ እድለኛ ነህ ወሏህ አሏህ ይጠብቅህ ጀግናዉ ወንድማችን

  • @semira9563
    @semira9563 5 лет назад +6

    ማሻአሏህ ያሰላም ፍዝዝ ብየ ቀርሁ ባያልቅ ደስ ይለኝ ነበር አሱነወች ሁልግዜም ከፍ ከፍ በሉ እደው ላአሏህ ብየ ውዲዲዲዲዲዲዲ ነው የማርጋችሁ ኡስታዜ ምን እደምልህ ቃላት ያጥርኛል ብቻ መሰሎችህን ያብዛልን ባርከሏሁ ፊክ

  • @ፋጡመትየረሡለሏህወዳጅየሸ

    አጅብ አጅብ አጅብ ነው ወሏህ የኒህ የትላልቅ ሠወች ቂሧ😭😭😭😭😭😭በሳቸው ጊዜ ኑሬ በሆን ያሠኛል😭😭😭😭 አሏህ ያሉትን ሀያትትትትትትትትትት ይስጥልን ኡስታዙና ባረከሏሁ ፊኩም አሏህ ይጠብቃችሁ አሱና ቲቪ የእሥልምናችን መገለጫ

    • @aliyasin3251
      @aliyasin3251 2 года назад

      ውዶቼ ናፈቃቺሁኝ

  • @fathimafathi1069
    @fathimafathi1069 5 лет назад +24

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ በጣም ደስስ የሚል ተሪክ ኡስታዛችን ባረከላሁ ፊኩም ሃያትትትትትትት ከአፊያ ጋ አላህ ይስጥልን
    መሰሎቻችሁንም. አላህ ያብዛልን

  • @ረሂማቢትኡመር
    @ረሂማቢትኡመር 5 лет назад +20

    💓💓💓💓❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ረዲየሏሁ አንሁ ወአርዷ
    ያወልየሏህ አሏህ በጀነት ከነብያችን አለይሂ ሶላት ወሰላም አብሮ ይሰብስበን አሚን ያረበል አለሚን

  • @meriamayalew6045
    @meriamayalew6045 5 лет назад +15

    ማሻአሏህ አልሀምዱሊላህ ቀጥሉበት በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው

  • @Sነኝየረሡልወዳጂ
    @Sነኝየረሡልወዳጂ 5 лет назад +4

    ማሻአላህበጣምደሥየሚልነው እናንንለመግለጽቃላቶችያጥሪኛል አላህይጠብቃችሁ አህለል ሡና ቲቪ ውሥጤነው ሥወዳችሁከልቤነው ባረከሏሁ ፊኩም ኡሥታዝ መሠሎቻችሁንአላህያብዛልንያረብ

  • @مُحَمَّدصلىاللهعليهوسلم-ي5ذ

    የሔዱትንም አጅራችዉን ያብዛዉ ያላችሑትንም እድሜ ጤና ሰላም ይስጥልን ያረቢ ያረቢ ያረቢ ❤️አሚን❤️❤️❤️አሚን❤️❤️❤️አሚን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
    @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ 2 месяца назад

    ሱብሃን አላህ በጣም ደስየሚል ቂሷነው ።ያረብእኛንም ያስረዳን በደጋጎቹበሂዱበትመንገድእምንጒዝያድርገን አሱና ቲቪ በጣምነውየምንወዳችሁ ባረከሏሁፊኩም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ኡሚቲዩብ-ዠ6ፀ
    @ኡሚቲዩብ-ዠ6ፀ 5 лет назад +19

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ባረከሏሁ ፊኩም

    • @ቅዲሚያለተዉሂዲቅዲሚያለት
      @ቅዲሚያለተዉሂዲቅዲሚያለት 4 года назад

      እና መዉልዲ ሀላል ነዉ ልቴሉን ሱብሀን አላህ ያምረን

    • @ማነኝየድንተማሪዋ
      @ማነኝየድንተማሪዋ 3 года назад

      @@ቅዲሚያለተዉሂዲቅዲሚያለት ቅድሚያ ለተውሂድ ውዱ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አስተምሮኝል አላህ ይጠበቀው መውሊድ ደብን ያለ ቢድአ ነው

  • @nivineahmad4569
    @nivineahmad4569 4 года назад +11

    አላህ ወክበር ማአሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ላሉት ውለሞቻችን ለሞቱት ደሞ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸው

  • @ከዲሀበሻዊትየአርጎባልጅ

    ማሸአሏህ ማሸአሏህ ባረካሏሁ ፊኩም በጣም ደስ የሚል ታሪክ

  • @rabia7019
    @rabia7019 Год назад

    አሏህ አሏህ አሏህ አሏህ አሏህ በጣም ደስ ይላል ሱብሀነሏህ አሉት ደጋግ ባሮች ኸሊቄ የመጨረሻው ቀን ከነሱ ያርገን 🙏🙏🙏🙏

  • @FathimaFathima-lv2hb
    @FathimaFathima-lv2hb 5 лет назад +6

    ማሻ አሏህ ማሻአሏህ አሏሀምዱሊላህ በጣም ደስስስስስስስየሚል ነው ኡስታዝ እረጂምሀያትትትትትት አሏህይስጣችሁ

  • @محمدعبداللهخميسالكعبه

    💘💘💘💘💘💘💘💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗ማሻአሏህ ደሥሥሥ ሢል ያሠላም አሏህ ይጠብቃች

  • @rozaahmedrozaahmed7530
    @rozaahmedrozaahmed7530 3 года назад +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራምነው ኡዝታዞቻችን ጀዛችሁን አላሁ ተአላ ይክፈላችሁ☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️

  • @shekurayenew2389
    @shekurayenew2389 2 года назад +2

    ማሻአሏህ እየተደጋገመ ቢመለከቱትም የማይጠገብ እውነተኛ ታሪክ የሁሉንም ነገር መነሻ የሆነ ቦታ አሱናህ ቲቪ አሏህ ያግዛትሁ ። አሜን ሽኩር መውሊዱን አክባሪው ከ ባህርዳር

  • @ሰአዳሰይድ-ኸ6ዀ
    @ሰአዳሰይድ-ኸ6ዀ 5 лет назад +3

    ማሻ አላህ የአያቶቼ ታሪክ ደግሜ በመስማቴ ደስስስስስስስስስ ብሎኛል እናቴ ስለ ንጉሶች አውርታ አጠግብም ❤🌹አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ጀባ ብያለሁ ደግሞ አሱና ቲቪን ከልብ እንወዳለን /እወደለሁ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @toybaseid3089
    @toybaseid3089 4 года назад +7

    ባረከሏሁ ፊኩም ። ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩኝ። ወንድማችን ሙሀመድ አረብ አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ ለአሏህ ብለን እንወድሀለን። እሱን_ TV ሚዛናዊ መርህ።

  • @nefesaalnefesa773
    @nefesaalnefesa773 5 лет назад +7

    ማሻአሏህ አሱናTv በርቱልን አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @yeresulwedaji9360
    @yeresulwedaji9360 5 лет назад +4

    ያአሏህ ቢሰማ እማይጠገብ ታሪክ ያአሏህ አቦ አፊያ ከሀያት ጋር ይስጥልን
    አለይሂ ሶላቱ ወሰላም 💘
    ቃል የለኝም በጣም የጥንቶችን የጧቶችን ታሪክ እየዘነጋን ነው 😭😭😭😭😭
    ሸይኽ ሙሀመድ አረብ ሰይዲ አሏህ ይጠብቅልን አፊያ ከሀያት ጋር ይስጥልን የእኛ እንቁ የወጣቶች ተምሳሌት ነህልን በርታልን ሀቢቢ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሀያት ለኡለሞቻችን ለመሸይኹቻችን
    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @nefesaalnefesa773
    @nefesaalnefesa773 4 года назад +5

    ሸይኻችን አሏህ ያቆያችሁ
    ባረከሏሁፊኩም ኡስታዙና አሏህ ይጠብቅህ

  • @HaHa-ys9fc
    @HaHa-ys9fc 5 лет назад +10

    ማሻ አሏህ ባረከሏሁ ፊኩም

  • @alketbifamily4167
    @alketbifamily4167 5 лет назад +7

    ማሻ አሏህ አሱና ቲቪ በጣም ደስ የሚል ታሪክነው ባረከሏሁ ፊኩም

  • @መልካምተናገርአለያዝምበል

    አሏሁአክበር እንደት ደስሚል ታሪክ ነው

  • @fatumaseid1032
    @fatumaseid1032 5 лет назад +20

    ያሠላም ያሠላም ቃላትም የለኝ እንባ ተናነቀኝ😭😭

  • @አብዲነኝ
    @አብዲነኝ 3 года назад +3

    ምን እንደምል ቃል ያጥረኛል ወሏሂ በጣም ውብ ውብ የሆነ ታሪክ ነው ያቀረባችሁልን አስ ሱና ቲቪ የመሻይኮቻችን ልሳን እንደው ምን አባቴ ላድርጋችሁ አሏህ ያጠንክርልን ይሄን ቲቪ

  • @sitinaahmed8087
    @sitinaahmed8087 5 лет назад +9

    ላሉት ሐያት ይስጥልን ላለፉትም አላህ ይራራላቸው
    ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን አስ-ሱናዎቻችን

  • @الهمصلوسلمعلنبينامحمداحبكيزسول

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክነዉ

  • @kedirmencha
    @kedirmencha 5 лет назад +6

    መሻ አለህ በጣም ደሰ የምል ተርክ ነው በረከሏሁ ፈኩም As Sunnah TV

  • @amrfawzi3780
    @amrfawzi3780 5 лет назад +6

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @hussen6062
    @hussen6062 5 лет назад +10

    ማሻአሏህ ጀግኖቸ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @teub8775
    @teub8775 5 лет назад +28

    መንገዱን እኛ እንሰራዋለን ኢንሻአ አሏህ በነሱ ከራማ ጠብቁን በዱዓም አትርሱን. አሏህ ያግዘንም አቦ ኢንሻአ አሏህ😭😭😭😭😭

    • @sadajamal9026
      @sadajamal9026 4 года назад +2

      Abshri Mar alen enserawalen

    • @teub8775
      @teub8775 4 года назад +1

      @@sadajamal9026 ❤

    • @fafilove2367
      @fafilove2367 4 года назад +1

      ኢንሻ አላህ 💯

    • @ማነኝየድንተማሪዋ
      @ማነኝየድንተማሪዋ 3 года назад +2

      አላህ ሂድያውን ይስጣቹህ ምን ይባላን ከራማ ጠብቁን እምትይው ለራሳቸውም አይሆኖም እኳን ላች ካአላህ ውጭ ጠባቂ የለም ተማሩ ሳዳት ብላቹህ ሰርች አርጉና አድም ሷሀባ መውሊድን የከበረ የለም

    • @MymoonhMomo
      @MymoonhMomo 9 месяцев назад

      ሳዳትነውአላህድዝዝዝዝዝዝዝዝ

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw 4 года назад +8

    ማሻአላ ማሻአላ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @mohamededres8492
    @mohamededres8492 4 года назад +1

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ አሏህ በውነት ልብ ሰርፆ የሚገባ ታሪኽ ነዉ ውስታዙና ውሥታዝ ሙሀመድ አረብ አሏህ በዱኒያም በአኼራ የጣፈጠን ንሮ አሏህ ይወፍቃችሁ ሀያትትትትትትትት ከአፊያጋር አሏህ ይወፍቃችሁ

  • @noorithayalew143
    @noorithayalew143 5 лет назад +12

    መሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @khayriehk1612
    @khayriehk1612 5 лет назад +4

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ዳስስስ ያምል ናጋርናው ታድላቹ ያእርሳቻው ቤታሳው ማሆን ማታዳል ናው አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋ።ታማኜውሎት ያሉትን አንታው ረበና ጣብቅልን ወዳ።አኼረ ያሄዱትን። ያጃናት።ሙሽረ አድርግል አሚሚሚንንንንንን

  • @ሰሚራሁሴንየረሱልአፍቃሪ

    ማሻ አላህ የምወድህ ውድ ወንድሜ ሙሀመድ አረብ አላህ ይጠብቅህ ያአላህ

  • @yrdh1712
    @yrdh1712 5 лет назад +6

    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    በጣም ደስ ይላል
    የሚገርመዉ ነገር ግን
    ይሀን የመሠል ታሪክና ኢልም
    ሰምተዉ ትንሽ እኳን እማይደነግጡ
    ጥሜት ላይ ያሉ ሰወች ያሳዝናሉ
    በዘመነ ሳይንስ እራሣቸዉን
    እራሣየዉንና መሠሎቻቸዉን
    ወደገደል እሚያመሩ ወየዉላቸዉ

  • @حنانبنتإدريس
    @حنانبنتإدريس 5 лет назад +7

    ማሻ አሏህ አለይኩም አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @gfdfghhfff8256
    @gfdfghhfff8256 5 лет назад +5

    ጀዛ ኩሙሏ ኸይር አላህ ሀያትትትት ይስጣቹ። እሱና ቲቪ ዉስጤ ነዉ

  • @mam-ui1wb
    @mam-ui1wb 4 года назад +6

    ማሻአላህ በርቱ በርቱ አሱናወች ገና መቸ የናመቸ የገጠር አሊሞች ታሪክ እኳንም ኸናተ ተፈጠርኩ አቦ

  • @rahmetseid7123
    @rahmetseid7123 5 лет назад +9

    ማሻአላህ በጣም ደሥ የሚልታሪክ

  • @kenzmobile7655
    @kenzmobile7655 2 года назад

    ማሻኣላህ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ወላህ ዕድማቹሁ አላህ ያርዝምልን ያራብ የሱፉያ ወለላ

  • @የወልዮችወዳጂ
    @የወልዮችወዳጂ 5 лет назад +10

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃቹሁ

  • @fatmaumar7135
    @fatmaumar7135 5 лет назад +2

    ማሻአሏህ ደስ ሲል ስወዳችሁ ለሊህ ነው ባረከሏሁ ፊክ ኡስታዙና

  • @SheKiya
    @SheKiya 7 месяцев назад

    ሚሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረከሏህ ዓጅብነዉ ባረከሏሁ ፊኩሚ ያሉት ማሸይኾቻችን አሏሁ ሱብሓናሁ ታዓላ ሀያታቸዉ ያርዝሚልን💚 ወደአኺራ የሀዱቱሚ ረሒመሁሙሏህ😥😥

  • @መልካምተናገርአለያዝምበል

    አሏህ ይጠብቃችሁ ሀቅን እንድንከተል ላስተማራችሁን ሁሉ

  • @hussenali3087
    @hussenali3087 4 года назад +5

    መአላህ የሸሆቻችን ታሪክ ደስይላል አልሀምዱሊላህ

  • @haseenakwt1397
    @haseenakwt1397 4 года назад +3

    ማሻአሏህ እደት ደስ በሚል ባራኪ አቀራረብ ነው ያቀረባችሁን

  • @MehbubaKamilu-m1k
    @MehbubaKamilu-m1k Месяц назад

    ሱብሃነሏህ😢😢😢😢😢ሸኻችንንም አሏህ ይዘንላቸዉ ያረብ 😢😢😢😢😢አሏህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅልን የሄዱትን በሙሉ አሏህ ይዘንላቸዉ ያሉትንም አሏህ ያቅይልን ያረብ 🤲 እኛም የምንጠሸምባቸዉ ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኡሚቲዩብ-ዠ6ፀ
    @ኡሚቲዩብ-ዠ6ፀ 5 лет назад +17

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ አቅራቢወች

  • @ሰሚራሁሴንየረሱልአፍቃሪ

    ሙዕሚን_እንደ_ወርቅ_ነው
    ወርቅ_እሳት_ውስጥ_ሲገባ
    እንደሚጠነክር እና ውበቱ እንደሚጨምረው ሁሉ
    ሙዕሚንም_ስቃይና_መከራ ፈተና ሲደርስበት የእምነቱ_ጥንካሬ_እና_ለ
    ጌታው_ያለው_ናፍቆት_ይጨምራል አላህ_ከሙሚኖች_ያድርገን

  • @fethoyk8156
    @fethoyk8156 5 лет назад +8

    Masha Allah baraka Allahu bikum bxm Qonjo tarik naw qaxlubt

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 года назад +1

    ማሻአላህ ክብር እስልምናን ላስፋፉልን አሊሞቻችን። የሞቱትን ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅልን ላሉትም አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ ያረህማን🤲🤲 ሰምቼ ማልሰለቸው ታሪክ ወላ ☝️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zaidazaida3481
    @zaidazaida3481 5 лет назад +5

    ማሻአላህ፡በጣምዴሥሥይላልአላህይጨምርላችሑ

  • @vghbbv1366
    @vghbbv1366 5 лет назад +8

    ማሻአላህ ደስሲል

  • @አላህከርም
    @አላህከርም 5 лет назад +8

    ማሻ አሏህ ጃማ ንጉስ ደስሲል ባርከሏህፊኩም

  • @silverstatelimo8994
    @silverstatelimo8994 4 года назад +7

    Thank you my brother
    This is what we need

  • @intisarfarah8904
    @intisarfarah8904 6 месяцев назад

    አልሃምዱሊላህ አላህ ችግር የለበትም ማአሻ አላህ እኛንም ቀጥያለውን መንገድ ይምራን በረካቸውን ይግጠመን አሜን አሜን

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 2 года назад

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ኡስታዞቻችን ሙሀመድ አረብ ለአንተም ኢልም ላይ ኢልም የጨምርልህ

  • @saniyahjamal1763
    @saniyahjamal1763 5 лет назад +2

    ማሻአላህ በጣም ብዙ እንጠብቃለን
    ነብያችን ሁሉ ነገራቸው በረካ ነው በሳቸው በረካ ስንት ጀግኖች ፈለቁ በዚህ መንደር
    ወንድሞቻችን አላህ ሀያታቹን ያርዝምልን እንደዚሁም መሻይኮቻችን ዑለማዎቻችን አላህ ሀያታቸውን ያርዝምልን የሞቱትንም አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው

  • @ከዶየረሡልወዳጂ
    @ከዶየረሡልወዳጂ 2 года назад

    ሰምቸ እማልጠግበዉ ነዉ ወሏሂ አጂብ መገን ደጋጎቹ 💘💚💚💚💚💖💖💖💖

  • @ሰሚራሁሴንየረሱልአፍቃሪ

    አዘጋጆች ባአረከሏሁ ፊኩ

  • @abubakerabdullah
    @abubakerabdullah 5 лет назад +8

    يا سلام يا سلام
    الله ينفعنا بمشايخنا

  • @hossainhossain6173
    @hossainhossain6173 4 года назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን አስ ሱና ቲቪ

  • @ahlamahlam9706
    @ahlamahlam9706 5 лет назад +6

    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    አስ ሱና ቲቪ ቃላት ያጥረኛል 💚💚💚💚💚💚💚

  • @ነኝያተኣፍቃር
    @ነኝያተኣፍቃር 2 года назад

    ማሻኣሏህ በጣም ደስ የምል ታርክ🕋🕋💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙💙
    ያጀምዓ ዱዉዓ ኣርጉልኝ. ዕልም ኢድገባኝ.
    ኢደዉሃ ኢድጠጣው ወሏህ በጣም
    ጠምቶኛል 💌💌💌💌.
    ሶለሏሁ ዓለይህ ወሰለም 💞🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🎠🎠🎠🎠🕌🕌🕌🕌

  • @deguabdu6332
    @deguabdu6332 4 года назад +1

    we thankyou haji mohamed , 5 th khaliffae ,, jezakeallah ..

  • @abdulqadrhamdihun7504
    @abdulqadrhamdihun7504 4 года назад +2

    Betam yemigerm tarik new wellahi...gena bzu entebkalen asunawochiye allah yichemrlachihu

  • @አሏህይላቦታይለነውወሃብይ

    ማሻ ዓሏህ ማሻ ዓሏህ ማሻ ዓሏህ እዴት ዳስ የሚል ታሪክ ነው ኽይር ጃዛቹሁን አሏህ እጥፍ ድርብ አርጎ ይክፍላቹ ይርቢ 20tttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttttt

  • @hikma9963
    @hikma9963 5 лет назад +5

    MashaAllah As•sunnah TV betam dess ylall Allah ychemrlachiw barekellhu fikum

  • @معرفاول
    @معرفاول 5 лет назад +6

    ماشاء الله بارك الله فيكم

  • @zeharereshedzeharereshed3469
    @zeharereshedzeharereshed3469 4 года назад +8

    ኢንሻአላህ ብቻ ሀገሬ ሰላም ልገባ ቦታው ማየት ጓጓቸ አለሁ ያረብ ወደሀገሬ በሰላም መልሰኝ

    • @toybaseid2845
      @toybaseid2845 Год назад

      ነይ እንቀበልሻለን ኢንሻአላህ

  • @Mmm-cl5sb
    @Mmm-cl5sb 3 года назад +1

    ማሻአላሕበጣምደሥይላል ኢሻአላሕለአገራችንያብቃን🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @TuawusAhmed
    @TuawusAhmed 8 месяцев назад

    አሏህ ረጅም ሀያት ዳአዋን አሳዋቂ አድርጎ ያቆያችሁ ቃላት ያጥረኛል ማሻአሏህ

  • @የአሚርሁሴንአዴናቂነኝየማ

    ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር አሏህ ይጠብቃችሁ ,

  • @gfdfghhfff8256
    @gfdfghhfff8256 5 лет назад +6

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ 👉 አላህ ይጨምርሏቹ

  • @zainababdulkader9290
    @zainababdulkader9290 3 года назад +1

    ወአለይኩሙሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ድስቱር ብለናል ደጋጎች መጀን ባረከሏሁ ፊኩም ወላሂ በጣም አስተማሪ ነዉ ላልጅልጆቻችን ምናርተምራቸዉ ያርገን😍💚💚💚

  • @خديجة0000
    @خديجة0000 3 года назад +2

    አጀብ እረ ወየዉ💔😭መገን ደጋጉቹ ያረቢ እኛን ከነሱ አደረገው መጀን በነሱዉ እረ ያረቢ

  • @fhfhdgdh15
    @fhfhdgdh15 4 года назад

    ራድያላሁ ዓንሁም ወኣርዳ ወጀማዕን ባራካቸዉ ኣላህ ይስጠን

  • @fhfhdgdh15
    @fhfhdgdh15 4 года назад +1

    ማሻኣላህ ባረከላሁ ፊኩም ኣላህ ይጠብቃቹ

  • @ኹዝቢየዲዘይኔየጭቁቀንያኔ

    ሸሆቹ ሀያትትትትት ያረብ አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ እንቁወች ሙሀመድ አረብ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ አሏህ ይወፍቃችሁ አቦ ያአሏህ ስወዳችሁ 💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @tube-cz1ey
    @tube-cz1ey 2 года назад

    አሰላሙ አይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ በጣም ደሰይላል የኛ እቁዎች አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @careforyou8104
    @careforyou8104 5 лет назад +11

    Masha'a allah allah ytebqachihu bertuln

  • @ኢስላምነውሕውቴ
    @ኢስላምነውሕውቴ 5 лет назад +3

    ማሻ አላሕ ማሻ አላሕ የኛ እንቀውች አላሕ ይጠብቃችሁ ጀዛ ካላሕ

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ኡስታዞቻችን ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያ ጋር አላህ ይወፍቃችሁ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ሰምተን የማናውቀውን ባረከሏህ ፊኩም አሱና ቲቨ ሱበሀን አላህ እንዲህ አድርገው ነው ያደረሱሊን እንዳሁን በመኪና ሄደው አይደለም ጥሩ በልተው አይደለም

  • @ziantaily2355
    @ziantaily2355 4 года назад

    ስደት ትኑርልኝ ብዙን ያስተማረኝ ብዙን ያስተማረኝ ብዙን ያስተማረኝ ይሄው ዛሬ ሁኛለሁ እንቁ እንስሳት አልሃምዱሊላሂ

    • @ማነኝየድንተማሪዋ
      @ማነኝየድንተማሪዋ 3 года назад

      ስደት መውሊድን አስተማረሽ ተውሂዴን ተማሪ አላህ ያግራልሽ ሳዳት ብለሽ ሰርች አድርገሽ

  • @toybaseid2845
    @toybaseid2845 Год назад

    እኔ እዛው ተውልጂ አድጌ ግን አላቅም ይህ ታሪክ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው አላህ እርጂም እድሜ ይሰጥህ ጀማንጉሶች ❤❤❤❤