Ustaz ena le allah beya ewdotalew 1 giza ye 12 class temari hogna aychotalew awelia mesgid 2014 lay selam lelot endew ferhat nger yizogn keruk ayecha 1 nger betdgagami siyadergu aycha yetmarku nger ale kedem endalkut le allah beya ewdotalew allah hayaton ke afiya gar yarzemw
ኢልም + አካዳሚክ + ስብእና = ኡስታዙና ሀቢቢ ። አፊያ እረዢም እድሜ
amiiiin yallah yeustazachenen afiya yarzemlen
ውብ ቆይታ ነበር አሊሞችንም አዘጋጆችንም አላህ ኼይር ስራችሁን ይውደድላችሁ እኛንም ሰምተው ከሚጠቀሙት ባሮቹ ያድርገን ያረብ አንተው እዘንልን ያአላህ
ዱአ አድርጉልኝ አሞኛል 😢 ምኞቴ እሄንን በሽታ አስቶልኝ ጌታየን አብዝቸ መገዛት ነው ምኝቴ ያረብ በሰው ሀገር ብቻየን እየተሰቃየሁ በጭቀት ሰውነቴ አለቀ 😢 ያረሂም የተጨነቀ ፈራጁ ጌታ ፈርጀኝ
አሚን አይዞሸ አላህ አፊያ ያድርግሸ😙
لا بأس طهور إن شاء الله
አሚን አላህ አፈያሽን ይመልሥልሽ እህቴ
አብሽሪ አላህ የወንጀልሽ ማበሻ ሊያደርግልሽ ነው ኢንሻአላህ
አላህ አፈያሽን ይመልስልክ
አሚንንንንያረብላአለሚንንንንንን በራህመትህ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
ረመዷን ሙባረክ ለምታስጨብጠን እወቀት አሏህ ከይር ጀዛሀን ይክፈልህ ዑስታዝ❤👌🙏
ኡስታዝ በድር ሁሴን አሏህ ይጠብቅህ ከሙሉ ቤተሰቦችህ ጋር አደበተ ጣፋጭ መልካም አባት ነህ
Subhan Allah...what a lesson
ጀዛኩሙሏህ ኸይሯ ሰምተው ከሚጠቀሙ ባሮቹ አሏህ ያርገን አላህ ይጠብቃችሁ
ما أجمل كلامك جمل ولله الله يحفظكم يارب አላህ ሰማይን በኮኮብ አዋበ ምድርን በኡለማወች አዋበ አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመት አላህ
ኡሰታዞቻችን የተዉሂድ ጀግናወች يحفظكم الله
ማሻእላህ ኡስታዜ ሙሀመድ ፈረጅና ሁሴን የዛሬው ፕሮግራም ቢስሚከ ነህያ መቅረቱን አስረስቶኛል:: በጣም ወሳኝና ምንም እንደሆንኩ እንዳይ አግዞኛል:: አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ጥራት ይገባው
አላሁ አክበሪ ሡብሀናአላህ አላህይዘንልን ኡስታዝ ጀዛከላህ አላህ በአፊያ ያኑሪልን የሚደንቅነው ያአላህ
መሻ አላህ ኡስታዝ አለሀ ይጣቢቀ አሚን አለሁማ አሚን ያረበል አለሚን
Alhamdulillah ala ni'matul islaam😢😢😢😢😢❤❤❤❤
አሰላም አላይኩም ያ ጀምዐ ይህ ፕሮግራም ሱሳ ሆነብኝ ድሮ ዑሰታዝ አቡበከር አብድላ ማክሰኞ ዮንሰ መሰጊድ ዕሮብ ሰፈረ በኒ አሙሰ እህል በረንዳ 01 መሰጊድ ከልመጣ በጣም ነበር ማዝነዉ አሁን ከአገር ዉጪ ሆኝ አሙሰ ምሺት ሱሴ ነዉ አሙሰ ለየት ያለ ነዉ እረጅም እድሜ ለዑሰታዞቻችን ብዙ ተማሪን
ሱብሀነሏህ
ማሻአሏህ ዉድ የኢሰላም ልጆች በርቱ ተበራቱ 💚💚❤❤❤❤💚💚💚💚❤❤💚💚❤❤❤💚💚❤❤❤💚💚💚❤❤❤💚💚❤❤❤💚❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚❤❤❤
አልሃምዱሊላህ ዛሬ እድለኛ ነኝ ፕሮግራማችሁ አላለፈኝም የኸሚስ ምሽት ኮኮቦች ❤❤❤ ሹክራን ጀዛኩም አላህኸይርን ኡዝታዜ አላህ እድሚና ጤና ይወፍቅህ ያረብ እወዳችኋለሁ ለአላህ ብየ ማመየ ሁሱ በድሬ በዶአችሁም አስቡን ዶአ ያስፈልገናል 🌹🌹🌹 አሚንን ያረብ!!!
Subhalllelae halike ❤❤❤❤alhamdulilha musilem ladrkhge yarb 😢😢😢😢😢subhannlllla welahamdulilha welahilaha illlla welahu akber ustzaaa sukern welahi
بارك الله فيكم
አላህ አክበር
ማሻአላህ በታም ግሩም ድንቅ ትምህርት ነበር ጀዛኩሙላህ
Subhanallah subhanallah subhanallah ❤❤❤❤❤❤
Jazakalahyer
ሱብሐናክ ያረብ ላሐወለወላቁዋታ ኢላ ብላሂልአሊዩልአዚም
سبحن الله
❤❤❤❤❤❤
ጀዛኩም አላሁ ኽይር ገራሚ ነው አላህ ይቀበላቺሁ
አህለን ኡስታዝ ማሻአላህ አውቀን የምንገዛው ያርገን የአላህ ያረቢ በዱአ አትርሣን መዲና ስትሔድ
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
ሱባሐን አለህ
ሱበሀን አላሕ
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
ጀዛኩም አላሁ ኸይር ማሻአላህ አላሕ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ አሪፍ ነበር ምርጦችየ አላህ ይጠብቃችሁ
አሚንንንንን
ኡስታዝ በድሩ ታላቁ ሼክ መሀመድ ሸዕራዊ ሙተወሊ አስታወስከን ይህ ንግግራቸው በጣም ልብ ውስጥ ይገባል
Subhaan Allah ❤❤❤😢
ጀዛኩሙላህ ኸይር
ማሻአላህ ተባረኸላ ምን ያህል እድለኛ ነኝ ይሄን ዝግጅት በመታደሜ! አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ወንድሞቼ።
MashaAllah
Allah S.W rejim hayat yistachew
ማሻ አላህ
ጀዛኹሙላህ ኸይር በጣም ነው የምወዳችሁ በስስት ነው የማያችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
subahan Allah !!!
👍👍👍👍👍
Allahu akbar ❤❤❤❤
ما اجمل كلامك یا استاذ 😱😱😱😱
بارك الله فیك
🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
ያአላህ፣ወፍቀን
ጀዛከሏህ ኸይር
ጀዛኩም አላህ ኸይርን አላህ ኸይረ ጀዛችሁን ይክፍል ኑሩልን😍😍
Ustaz ena le allah beya ewdotalew 1 giza ye 12 class temari hogna aychotalew awelia mesgid 2014 lay selam lelot endew ferhat nger yizogn keruk ayecha 1 nger betdgagami siyadergu aycha yetmarku nger ale kedem endalkut le allah beya ewdotalew allah hayaton ke afiya gar yarzemw
አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ አሚን ያረብ አልሀምዱሊላህ አትቆዩብን
ጀዛኩምላኸይር አላህ ይጠብቃችው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አርህበ በጠም የምወደቹ ኡስተዙቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡከን ዳህና መጣቹ ጣፍትቹ ናባር ሚምባሮች
እንወዳቹኋለን
Asalamalkkumi waramatullhi wabarakatu ustzochachin Mashallha Unkani bsalami maxachulin jaza Kallha keri❤❤❤❤❤❤❤❤☝️🙏👂👂😍
እድናት፡ ቤት የሚያደምቅ፡ የለም፡ ሙስታዜ: ሁሴን፡ መሐመድ : ሁላችሁም : ቤታችሁ፡ ይድመቅ፡ አላህ : ያቆያችሁ
አረ ዘሬነዉ ኦን ለይን የገኜውቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከልቤነዉ የምወደቹ ኢኔነ ልጆን አለሀ የርገን ሚሲለቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቢስሚከ ነህያ በጣም የምወደው ፕሮግርም ነው ❤
አህለን ወሰህለን ሚንበሮች ጎግተን ነው የምንጠብቀው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍 God 👍 please 👍 give 👍 oromia 👍 people 👍 freedom 👍 we 👍 getting 👍 freedom 👍 Ramadan 👍 Mubarak 👍
አህለን ውሳህለን ውይ ጠፍታችሁ ነበር እኳን ድህና መጣችሁ
ሁሴን ግን ወጣትነት አልፎብናል ሀብቱን አላህ ከስጠን ሲል እየሳኩ ነበር 1ኛ ወጣት ነህ አሁንም 2ኛ ደግሞ ድሀም አንዱ ክፍል ነው ድሀ ሁኖ ለጋሽ የሆነ ስለሚል ድሀ ነኝ ብለህ ተስፋ አትቁረጥ ከለገስክ አላህ በጣም ክሚወዳቸው ትሆናለህ
ኧረ ላይክ አድርጉ ያላችሁት
ኡስታዜ ይህ ፕሮግራም ደርሶ እስከማይህ እንዴት እንደምትናፍቀኝ ብታውቅ? አላህ ያቆይልኝ።
ያጀመአ በያላቹበት አላህ አይለያቹ 😔ግን ሚድንነው ቪዲዮው ለይክ የለውም ለይክ እያደረጋችቱ
ኢማን የሚያድስ ንግግር!!
የኔሰዋሰባትአመትሖነኝሰቶኝአያቅም
በአላህ ይሔ ፕሮግራም እዳታቆሙት
እረ ኡስታዝን አታጥፉብን ሀቢቢ
አርሂቡ
ሸህ ጫሌ ስለ አርሽ ኮለን እያወሩ አንዱ ከጉናቸው ሁኑ ግራ ገብቶተት ምንድን ነው የምታወሩት አላቸው ብድግ አድርጎ አንተም በቀበሌህ እኛም በቀበሌችን አሉት ይባላል እና ኡስታዝ በቀበሌህ ጉድ
አተ ደሞ ምን እያልክ ነዉ መቸም ኢህዋኖች ሰዉን ለማጥመም ተነስተዋል ዘድሮ የነሽዳዉ ላይበቃቸዉ ደሞ በመፀሀፍ መጣ ጉድ እኮነዉ ምነለ ወዳላህ ብትመለሱ ይች እዱንያ እኮ ጠፌ ናት ተታላችሁ አታታሉ መፅሀፉን የምትፈልጉ ሰወች አቂዳቸዉ ኢህዋን ነዉ ካነበባችሁ የሠለፍይ መፅሀፍ አብቡ አላህ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራን እስከመጨረሻዉ
Subun.ahill
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡከን ዳህና መጣቹ ጣፍትቹ ናባር ሚምባሮች
አህለን ውሳህለን ውይ ጠፍታችሁ ነበር እኳን ድህና መጣችሁ
❤❤❤❤❤❤
አህለን ውሳህለን ውይ ጠፍታችሁ ነበር እኳን ድህና መጣችሁ