Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ውዲ ደሞ ቆጂየ ናት ለአሏህ ብላ የማይሠማ የማያወራ ባል ማግባት ይህ ትልቅ ትአምር ነው አሏህ ጀዛሽን በዱኒያም በአኼራም ይክፈልሽ ያረብ ያረብ ያረብ
እሱም ቆንጆ ነው ተበሰቋቁሎ ነውጅ አላህ ይርዳቸው ያረብ😢
በጣም ሲያምሩ የኔ ቆንጆወች😢❤❤❤❤❤
ቁራአን ይቀራለት መፍትሄ አይጠፋም ያረቢ አላህ ያሽረዉ
ያአላህ ሊያወራ መስሎኝ ድምጽን ስሰማ ልቤ ስብር አለ
አሚን ፍቅራቸውን እስከመጨረሻ ያድርግላቸው
እስኪ ቁረአን ቢቀራበት ኢሻአላህ ይድናል የምትሉ
ኢንሸአሏህ አላህ ያግዛችሁ
ከክርስትና መተሺ መናገር መስማት የማይችል አግብተሺ ሚገርም ነው አላህ አዱኒያ አኼራሺን ያሳምርልሺ ያረብ አች ጀግና ነሺ የዘመናችን ሱመያ😢😢😢እሱንም አላህ ጤናውን ይስጠው😢😢
ትክክል ውድ አሚን
አሚን ያረብ😢😢😢
እኔኮ ሰለምቴወችን የምወዳቸው ልባቸው ባንድ ጊዜ ሙስሊምነን ከምንለው በላይ. አማኞች።ናቸው
@@زهره-ع1ج በጣም አላህ ልባቸውን ያገራላቸዋል
❤❤❤❤❤❤❤ masallah 28:54
የኔ አባት እስኪ ሩቅያ አስቀሩባት ሙስሊሞች ለሙስሊም ወድም እህቶቸችን መታገገዝ አለብን እህ
ደሚሪኝ 6:00
ትክክል😢
ቁረአንቁሩበት
መርዳት ለነዚህ ነው የመዳም ቅመሞቾ ለጠገብ ትረዱ የለ አዘኑኙ
ሳህየኔዉዲእህት
😢😢😢ሳህ😢😢
አካውታቸው
Tikekel
ማሻአላህ እሚገርም የኢማን ጥግ አላህ ይጨምርልሽ 😭😭😭😭
ልጅቱን አላማድነቅ ንፉግነት ነው ጀዛሽ አላህ ኸይር ውዷ👌
በጣም እኔብሆን ብየ ሣሥብ 😭😭ከባዲነው አላህ ትግሥቱን ሲሠጥነው አላህ ሙሉ አፋያውን ይመልሥለት በደሥታ የምናያቸውም ያዲርገን ችግራቸውን አላህ ይቀፍላቸው ያረብ
ወላሂ በጣም አለማድነቅ አይቻልም አላህ ይርዳቸዉ 😢😢
ረህመተኛው ጌታ በራህመትህ ስር አኑራቸው የርዝቃቸንም በር አንተ ክፈትላቸው ያረብ ያረብ
አላሁመ አሚን እዴት እዳስለቀሱኚ የአላህ
@@زينبابراهيم-ف7ص በጣም አለመስማትም ሆነ የፈለጉትን መናገር አለመቻል በራሡ ትልቅ ተፅዕኖ አለው እንኳንስ ማጣት ተጨምሮበት እና ሰበብ በማድረስ እንተባበራቸው የነጋችንን አናውቀውም
أمين يرب
እባካችሁ ብዙ ተከታይ ባላቸው ዩቱበሮች ይቅረቡ ሙስሊሞች መርዳት ግደታችን ነው እባካችሁ
ደሚሪኝ 5:16
ሳህወላ
አዉ ትክክል እነዚህን ቤተሰቦቻችን መርዳት አለብን
እኔንም አለሁ አግዛለሁ❤
አላህከሪምነህ እፍታህሉ ያረብ
ሲለቅስ አጀቴንበላኚ ቁረአን ቢቀራለት ሊለቀዉ ይቺላል ኢሽአላህ
በትክክል ውድ
የአላህ
ደሚሪኝ 5:28
Awo yikerabet aslekseg siyalkas Allah afiyawun yistew y arebbbb
😢😢😢😢
አላህ አፊያህን ይመልስልህ አላህየ ኑሮችሁን ያሳምርላችሁ በራህመቱ
ደሚሪኝ 7:01
ወደት እህቴ
የአሏህ
ሩቃ ቢቀራለት ሀሪፍ ነው አላህ ያድነው አይዞን
ደሚሪኝ 5:44
Amiiiiin
አቡኪ እባክህ ከአሏህ ታገኛለህ ምንዳህን ሩቃ አሥቀራለት አሏህ አፍያህን ይመልሥልህ ወንድሜ እህቴ ጽናቱን ይሥጥሽ
ደሚሪኝ 9:36
Awo askerbet
ይረዱ የምትሉ በላይክ
አላህ ያፅናችሁ አብሽሩ ረዝቃችሁ ከአላህ ነው አላህ ሆይ አንተ ለተቸገሩ ሁሉ ማገኘትን ለታመሙ ጤንነትን ወፍቃቸው ያረብ
ደሚሪኝ 10:00
አሚንንንንንንን ያረብ🤲
ወላሂ ጀግኒ ናት እምትሉ ላይክ አድርጉይ
በዲኑ አላህ ያፅናሽ ማሻኦ አላህ ጀግና ነሽ ለባለቤትሽም አላህ አፍያውን ይመልስለት።❤❤❤
አሚንንን❤❤
ጀዘክ አሏህ ኸይር ሀቂቃ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ መሰሎችህን ያብዛልን የሰዉ ችግር የሚረዳ የሚረዳ ሰበቡን የሚደርስ ወድም ማገኘት በራሱ መታደልነዉ አላህ ይጠብቅህ
ሡባሀን አላህ የሠዉ ልጂ የሚገጥመዉን አያቅም እና ክፉን ያርቅልን ያረብ እንርዳቸዉ አላህም ያግዛቸሁ አብሹሩ ለከይር ነዉ ያልፋል
እሩቃ አስቀሩበት ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም
ትክክል ይቀራበት
😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያረብ ያአላህ አንተ በእዝነትህ ህይወታቸውን አስተካክልላቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሱብሀን አላህ ማሻአላህ ኢማንሽ ሙሉ ነው አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ለሁላችንም አቂባችንን ያሳምርልን
ደሚሪኝ 11:36
እፍፍፍፍ አላህ የምሰማበትና የምታወራበትን አፍህን እንና ጆሮህን ይክፈትልህ ላላህ ሚሳነው የለም 😢😢😢😢
ደሚሪኝ 9:08
ቆይ እነታ ልተደምጡነዉ ልትመሩነዉ ወይስ በየቦተዉ ደምሪኝ አራ ይደብራል
አሚንአላህአፍይርገዉ
አሚንንንንንንንንያረቢ
አላህ አፍያ ያድርግህ አንቺ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ አላህ ይጨምርልሽ።
ደሚሪኝ 7:33
ማሻአላህ፡ሙስሊሙ ሊረዳቸዉ ይገባል
ደሚሪኝ 7:57
በጣም ትክክል
በጣም ወላሂ
ጎበዝ ነሽ ቆንጆ ነሽ የመዳም ቅመሞች ይረዱ እነዝህ ናቸው የሚታገዙት አስታዋይ ነሽ ጎበዝ እችን እህት እናግዛት ቅመሙ ሁላ ንቁ ኮሜንት ጻፉ ኮሜንታችን ይሰማ ከፍተኛ ሚድያ ይቅርቡልን ፍትህ ቲክቶክም ይቅርቡ እንገዛቸው ቤትም መኦናም ይሟላላቸው
😢😢😢😢😢😢😢😢አስባችሁታል ስሜታችንን መናገር ሳንችል ስንቀር
Anijeteni belagni😢😢😢
Aweii welyii
💔💔💔💔💔💔💔
🥲🥲
በጣም😢😢😢😢😢
በህክምና ጆሮላይ የሚገጠም ኤርፎን ይታዘዝለታል ከዚያ መስማት ይችላል፡። ተዋጥቶለይ መገዛት ይቻላል።
እናግዛቸው በአላህ ተሠባሥበን
@@Rehima-tk4upትክክልእናስታዉስ
እስኪ ቅመሞችየ እንርዳቸዉ ባአላህ
ዬትነዉ የሚገኘዉ አጎቴ እደሱነዉ አይሰማም አይናገርም በምልክትነዉ
ጎበዞች ቅን እኮ ነን እንባያ ፈሰሰ
ሱባሃን አላህ እጅግ ጠካራ ናት አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወንድማችን
ከአሏህ ተስፋ አይቆረጥም እሩቃ አስቀሩበት አሏህ መስሚያዉንም አፉንም ይክፈትለት እሱ ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነዉና
ደሚሪኝ 6:11
ያረብ
Ehete allah bedunyam beakheram jenten yewefkesh lesum allah mulu afyawun uesetew yareb
ማሻአላህ የኔዉድ አህት አላህ ከይርነግርይውፍቃቹዋልእሻአላህ
ሱበሀን አላህ የሷን ጀግነን አለማደነቅ አይቻልም አላህ ያሰብሺው ሁላ ያሳካልሺ የኔ ጀግና እሱንም አላህ አፊያውን ይመልሰለት ያረብ
አብሽሪ እህት ቁረአን ይቀራበት ሙስልም ግደታችን ነው አንድ የሙዚቃ የድራማ ሰሪ ቢሆን በሚሊዮን ነው የሚረዳው ትልልቅ ዩቶብ በሮች አብስ ሙስልሞች ወላህ ግደታችሁ ነው ነገ ያስጠይቀናል
ሙስሊም ክርስቲያኑ ፍራንክ ጫዋታ ይወዳል ቁም ነገሩን ማን ይመልከተው
የአሏህ አሏህ ብርታቱን ይስጥሽከችግር በሗላ ድሎት አለየዱኒያ ችግሯም ደስታውም አጭር ነትሞት በለለው ጀነት ያኑራችሁ
ወይኔ መራቤቴ ጎረቤቴናት አላህ አፊያ ያድረግሺ ያድርግለሺ
ደሚሪኝ 7:47
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ok
ጀግና ነሽ አላህ እርዝቃችሁን ይክፈትላችሁ
ማሻአህ ደሞኮ ቆጆ ናት ሁለታቼውም. ቆጆዎች ናችሁ ወድሜ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ
እባከቹ ሚበር ቲቭ ለይ ይቅረቡ ቡዙ ተከታይ አለቸው በጣም እገዛ የስፈልገቸዋል
ትክክል አሜሪካ ያሉ ወንዲም እህቶች አሉ በጣም የሚረድ ሚንበርን የሚከታተሉ
Mamebr tve Akrebachew ebakachu
ያረቢ አላህ ያላሰባችሁትን እርዚቅ ይክፈትላችሁ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ጠንካራ ነሽ እህቴ ስታለቅስ አለቀስ አህ ያረቢ ጤናህን ይስጥህ አላህ ኸይሩን ይምረጥላችሁ
የኔመንገድላይ ይቅርቡበሶፊያ እምትሎ
አላህ ሙሉአፊያውን ይመልሰለት የኔ ጀግና እህት አላህ መልካምስራሺን ይቀበልሽ አንች ጀግናነሽ
በጧትም በማታ አላህ ከናተጋይሁ መሸአላ በርች የኔእህት ባቋምሽ እምጰኒ ያድርግሽ እሱንም አፊያውን ይመልስለት ያረብ😢
አላህ በእዝነቱ ኑሯችሁን ያሥተካክልላችሁ ሥበቡን ይፍጠርላችሁደግሞ ቆጅዬ ናት የኔ እህት አይዙሺ ሁሉም ያልፋል
ያረብ እረዝቃቸዉ ያረብ
ደሚሪኝ 9:22 9:23
እህቴ በጣም ጀግና ነሺ የዘመኟ ሱምያ ብየሺ አለ የዱናን ምቾት ሳትመርጪ ለአሄራሺ አስበሺ በዛ ላይ ሰለምቴ ነሺ አላህ ይሄን ሰምቶ ጤናውን ይመልስልህ አችንም እርሜስን ያርዝመው ደስ የሚለ እንዱና ይስጣችሁ
አላህ ሱብሀነሁተአላ ችግራቹን ያቅልልላቹ ሙሉአፍያቹሁን ይመልስላቹ ያረብ አላህ ፅናቱን ይስጣቹ
ደሚሪኝ 8:54
አብሽሩ 💪💪 አላህ አይተዋቹሁም። 🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ተበረካ አራህማን ምንኛ የተደልሽ ነሽአቡኪ እባክህ ሚንበር ሚዲያ ይቅረቡ እዛ ብዙ ተከታታዮች አሉ ጥሩ እገዛ ይደርግላችኋል
ስበሀናላህ አጅብ ጀግናዋ ሱመያ አላህ ይጨምርልሺ ሩቃ ቢቀራበት ይለቀዋል
አላህ ኸይር ያሰማን ያረብ በራህመቱ ያረብ
ያሱበሀን አሏህ ይገርማል ጀግና ነሽ አብሽሪ ያልፋል የማያልፍ የለም ይች አለም ፈተና ያልፋል
የዘመኔ ጀግና ሱመያ አንች ነሽ አላህ ርዝቃችሁን ይክፈትላችሁ እስላማዊ ግደታችነው ሁላችንም ልንረዳቸው ይገባል ያጀመአ
ኢናሊላህ ወኢናኢለሂራጂኡን አሏህ አፊያዉን ይመልስለት አሏህ ያስችልሽ ያረብ በራህመቱ ኢሻአሏህ
ያአላህየ እርዚቃቸዉን ክፈትላቸዉ
አላህ ይርዳችሁ እህቴ አብሺሪ አላህ እርዝቃችሁን ይክፈትላችሁ በለን አቅም እንገዛቸው
ደሚሪኝ 12:07
ያርብ ያሰሚዱአ ያርብ አለሚን ልብንም ጁሮውንም ብርሐን አድርግለት የአላሕ ምን ይሳንሐል ሰልጣኑ በአንተ እጂ ነው የአላሕ
ሱብሀን አላህ ሰለምቴወችኮ የምወዳችሁ በምክንያት ነው የኔማር አላህ ያበርታሽ
መሻ አሏህ ተባረከ ረህማን ኢነሏሀ የርዙቁ መየሻህ አሏህ ይሰጣችኋል ወደቀጥኛው መገድነው የመጣሽው መሻ አሏህ እሱን ወድማችንን ደግሞ በማግባትሽ አሏህ አጅር ይሰጥሻል እህቴ
አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህአፉያዉንይመልስለትያረብአብሺሪ እህታችንአላህያልታስበዉንሪዚቅይርዝቃችሁ አላህእዱኒያንአኸይራሺንያሳምረልሺ ሱባሀንአላህ ምንእንደሚመጣብንአናቅም አይእዱኒያአላህይጠብቀን ቁራአንአስቀሪበት እህታችን
አላህ ከችግር ያውጣችሁ አንች ጀግናነሽ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ አላህ አፊያውን ይመልስለት
የኔ ወርቅ ማርነሽ አላህ ሪዚቃችውን ያብዛላችው❤
አላህ ፅናቱን ይሰጥሸ አይዞሸ እህቴ አላህ ዘንድ ትልቅ አጅር ይከፈልሻል ኢንሻአላህ አላህ ጤናው ይመልሰለት አላህ ሁሉም ማድረግ የሚችል ነውና
ደሚሪኝ 8:36
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ😡😡😬😏😏😏
በጣም ያዛዝናል አላህ ጆሮህን አላህ ይመልሥሎህ ጥሩ ሚሥት ሰቶሀል
አላህዬ አተ አይቸግርህምና አፊያዉን መልስለት😢😢😢
ያርብብብአሚን
አሚን
አልሃምዱሊላህ ወሏሂ ሁሉ ተሞልቶለት የማያመሠግን ሥቱ ነው ያሥለቅሣል ሡበሀን አሏህ አሏህ ይርዳችሁ ጀግና ነሽ ማሠብ ለአኺራ ነው
አልሀምድሊላህ አለ ነኢመተል እስላም
ደሚሪኝ 9:47
ያረብ አላህየ አድነው ያጀመአ መርዳት አለበት
እነሱን ከአላህ በታች የርዚቃቸው መክፈቻ ሥበብ የሚሆን ሰው ያሥፈልጋቸዋል ሶሻል ሚድያ የምትጠቀሙ ሸር አርጉላቸው ምን አልባት የገዘብ አቅሙ ያላቸው አዛኝ የሆኑ የአላህ ባሮች ጋ ከደረሰ ከጎናቸው ሊሆኑ ይችላሉ
ኡፍፍፍፍ ሱብሀን አላህ ጀዛሺን ይክፈለዉ ወንድማችንንም አላህ ያድነዉ
ሚስኪን ደሞ አይን አይንዋን ያያታል ኡፍፍፍ አላህ አፊያህን ይመልስልህ
ደሚሪኝ 11:10
የኔቆንጆ እህት አሏህ ጀዛሽንይክፈልሽ እንኳንም ትክክለኛዉን መንገድ መራሽ አልሀምዱሊሏህ አንቺ ጀግና ተአምረኛነሽ ያረብብብብብብ ለአሏህ ብለሽ የማይሠማ የማያወራ ማግባትሽ እዉነትም አሏህ ወዶሻል አሏህ ይዉደድሽ አሏህ ኑሮችሁንያምቻችላችሁ በርቺ ጠንካራሁኒ አሏህያግዝሽ ያረብ እሱንምአሏህ ያድንልሽ አይዞሽ ዉዷ እህቴ
ሱበሀናላህ አችንም ውድ ጀነቱን አላህ ሱበሀነወታአሏህ ያበሽርሽ
ወድሜአላህአፍያህንይመልስልህህህ
ስልካቸውን ወይም በትልልቅ ሚድያ አቅርቧቸው መርዳት የምንፈልግ አንጠፋም
ማሻ አላህ አላህ ታምሩ ብዙነው አይዞሽ አላህ ዮነነገር አዘጋጅቶልሻልና በርቺ ሁሌም አልሀምዱሊላህ በይ ሁሌም ኢማነኝ ከወልቂጤ ባለፈው ቀርቤ ነበር እና አብሽሪ አላህ ሙስሊም ስላረከን አልሀምዱሊላህ
አላህይገዛችሁ
ማሻ አላህ አንችን አለማድነቅ ንፋግነት ነው 😢😢😢አላህ ይጨምርልሽ
ያጆሮ ሰመአ አሌ ታበብረን እንግዘለት
ጀግናሴት በራሷ የምትተማመን ማሻአላህ ነሽ
አብሽሪ አብሽሩ እረዳታለን አካውት ካላቸው 😭❤❤
በጣም ጎበዝና ቆንጅየ ነሽ እስከመጨረሻው ትግስቱን ይስጥሽ ማሻአላህ አለይኪ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ
የአልላህ ሲያሳዝን ደሞኮ ተጊዜ በሓላ እንደዚሕ የሆነዉ አብሺሩ
ደሚሪኝ 8:19
አላህ ያስደስታቹ በአፍያ ውዶቼ አብሽሩ
ኢንሻ አላህ ሀቲማችሁን አላህ ይሳምርላችሁ
ያረብ ጀዛሽን ይክፈልሽ ይህንን ተአምር መያዝሽ እድለች ን ኛ ነሽ አላህ ይጨም ርሽ አላህ ይርዳሽ
ማሻላ እሕቴ እድለኛነሽ በመጀመሪያ አላሕ እሥልምናን ለወፈቀሽ አላሕ ይመሥገን ሑለተኛ ቤተሠቦችሽ የተመረቁናቸው ጥረሠወች ፍቃደኛ ሐነው ቁመው መዳራቸውን ሣላደቅ አላልፍም ያችን አላሕ በዱኒያም ባኬራም ኑሮሽን ያሣምርልሽ የኔሕት እባሽ ይጠረጋል አይዞሽ የኢትዮጲሕዝብ አዛኝነው ተደሥተሽ ለማየት ያብቃኝ 😭😭😭
አላህ ጀዛሽንይክፈልሽውዴ ድኒያሁሉምያልፋል
ደሚሪኝ 11:21
አቤትጥንካሬዋ አላህይጨምርልሽ ሁላችንም የቼልነው እንርዳቸው ባለቤቶንደሞ ለአላህብለህ እሩቅያአስቀራለት
አሏህ አፊያ ያዲርግሽ ያረቢ
ደሚሪኝ 10:39
ያአላህ ምን እምዳንቅ ነገርነው ነው ሱብሀንአላህ ጀግና ናሽ ማሻአላህ አላህ ይጫምርልሽ አላህ ያማየልቅ ሪዝቅ ይራዝቃቹህ አብሽሩ ውዱች እንርዳቻው ምንደውን ከአላህ እነገኛወላን
የኔዎ ጄግና ነሽ ወላሂ አላህ ይጨምርልሽ
አይዞሽ እህቴ በልጆችሽ ያልፋላችሁል አብስሪ በርች በጣም አጅር አለሽ እንዳትሰለች ♥️♥️♥️♥️
አላህ ይረዝቃችሁ ያረብ
ሰይጣይ ነዉ የያዘዉ
ወላሂ የሴት ጀግና ምንእንደምልሽ አላቅም ቃላት ያትርሻል የኔ ቆንጆ አላህ, የደስታ ሕይወት ይስጣችሁ አፍያዉን ይመልስለት ያርብ
የኔምስኪን
አይዞሽ እህት ትክክለኛውን መግድ ነው የያሽው ዲኒያ ፈተና ስለሆነ እብሽር እሱንም አላህ ያሽረው
አላህ አፍያ ያርግልሽ አብሽሪ አላህ ሚወደዉ ሰው ነው ሚፈትነዉ
ደሚሪኝ 10:11
ደሚሪኝ 10:22
አላህ የበለጠ ኢማን ይስጥሽ እሡንም አላህ በራህመቱ ይዳብሠውበተሠቦችሽንም አላህ ይምራልሽ ያረብያረቢ ኢማናችንን ያጠንክርልን
ከባድ ነው በእርዳታ በርካው የለውም ቢያንስ ህክምና ዶሮው ቢያገኘ
የአላህ ሲያሳዝን አላህ አፍያህን ይለግስህ ወንድሜ አንችም ማሻ አላህ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ እህቴ
የኔ አባት እርዚቃችሁን አላህ ይክፈትላችሁ ያርብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሱብህን አላህ ምን እይነት ቀናልብ ቢኖራትነው ማሻአላህ አላህ ያግዛቹህ እኛ ግዴታ አለብን በአቅማችን እንርዳችው
ቁረአን አስቀሩበት
የኔ ውዲ ደሞ ቆጂየ ናት ለአሏህ ብላ የማይሠማ የማያወራ ባል ማግባት ይህ ትልቅ ትአምር ነው አሏህ ጀዛሽን በዱኒያም በአኼራም ይክፈልሽ ያረብ ያረብ ያረብ
እሱም ቆንጆ ነው ተበሰቋቁሎ ነውጅ አላህ ይርዳቸው ያረብ😢
በጣም ሲያምሩ የኔ ቆንጆወች😢❤❤❤❤❤
ቁራአን ይቀራለት መፍትሄ አይጠፋም ያረቢ አላህ ያሽረዉ
ያአላህ ሊያወራ መስሎኝ ድምጽን ስሰማ ልቤ ስብር አለ
አሚን ፍቅራቸውን እስከመጨረሻ ያድርግላቸው
እስኪ ቁረአን ቢቀራበት ኢሻአላህ ይድናል የምትሉ
ኢንሸአሏህ አላህ ያግዛችሁ
ከክርስትና መተሺ መናገር መስማት የማይችል አግብተሺ ሚገርም ነው አላህ አዱኒያ አኼራሺን ያሳምርልሺ ያረብ አች ጀግና ነሺ የዘመናችን ሱመያ😢😢😢እሱንም አላህ ጤናውን ይስጠው😢😢
ትክክል ውድ አሚን
አሚን ያረብ😢😢😢
እኔኮ ሰለምቴወችን የምወዳቸው ልባቸው ባንድ ጊዜ ሙስሊምነን ከምንለው በላይ. አማኞች።ናቸው
@@زهره-ع1ج በጣም አላህ ልባቸውን ያገራላቸዋል
❤❤❤❤❤❤❤ masallah 28:54
የኔ አባት እስኪ ሩቅያ አስቀሩባት ሙስሊሞች ለሙስሊም ወድም እህቶቸችን መታገገዝ አለብን እህ
ደሚሪኝ 6:00
ትክክል😢
ቁረአንቁሩበት
መርዳት ለነዚህ ነው የመዳም ቅመሞቾ ለጠገብ ትረዱ የለ አዘኑኙ
ሳህየኔዉዲእህት
😢😢😢ሳህ😢😢
አካውታቸው
Tikekel
ማሻአላህ እሚገርም የኢማን ጥግ አላህ ይጨምርልሽ 😭😭😭😭
ልጅቱን አላማድነቅ ንፉግነት ነው ጀዛሽ አላህ ኸይር ውዷ👌
በጣም እኔብሆን ብየ ሣሥብ 😭😭ከባዲነው አላህ ትግሥቱን ሲሠጥነው አላህ ሙሉ አፋያውን ይመልሥለት በደሥታ የምናያቸውም ያዲርገን ችግራቸውን አላህ ይቀፍላቸው ያረብ
ወላሂ በጣም አለማድነቅ አይቻልም አላህ ይርዳቸዉ 😢😢
ረህመተኛው ጌታ በራህመትህ ስር አኑራቸው የርዝቃቸንም በር አንተ ክፈትላቸው ያረብ ያረብ
አላሁመ አሚን እዴት እዳስለቀሱኚ የአላህ
@@زينبابراهيم-ف7ص በጣም አለመስማትም ሆነ የፈለጉትን መናገር አለመቻል በራሡ ትልቅ ተፅዕኖ አለው እንኳንስ ማጣት ተጨምሮበት እና ሰበብ በማድረስ እንተባበራቸው የነጋችንን አናውቀውም
أمين يرب
እባካችሁ ብዙ ተከታይ ባላቸው ዩቱበሮች ይቅረቡ ሙስሊሞች መርዳት ግደታችን ነው እባካችሁ
ደሚሪኝ 5:16
ሳህወላ
አዉ ትክክል እነዚህን ቤተሰቦቻችን መርዳት አለብን
እኔንም አለሁ አግዛለሁ❤
አላህከሪምነህ እፍታህሉ ያረብ
ሲለቅስ አጀቴንበላኚ ቁረአን ቢቀራለት ሊለቀዉ ይቺላል ኢሽአላህ
በትክክል ውድ
የአላህ
ደሚሪኝ 5:28
Awo yikerabet aslekseg siyalkas Allah afiyawun yistew y arebbbb
😢😢😢😢
አላህ አፊያህን ይመልስልህ አላህየ ኑሮችሁን ያሳምርላችሁ በራህመቱ
ደሚሪኝ 7:01
ወደት እህቴ
የአሏህ
ሩቃ ቢቀራለት ሀሪፍ ነው አላህ ያድነው አይዞን
ደሚሪኝ 5:44
Amiiiiin
አቡኪ እባክህ ከአሏህ ታገኛለህ ምንዳህን ሩቃ አሥቀራለት አሏህ አፍያህን ይመልሥልህ ወንድሜ እህቴ ጽናቱን ይሥጥሽ
ደሚሪኝ 9:36
Awo askerbet
ይረዱ የምትሉ በላይክ
አላህ ያፅናችሁ አብሽሩ ረዝቃችሁ ከአላህ ነው አላህ ሆይ አንተ ለተቸገሩ ሁሉ ማገኘትን ለታመሙ ጤንነትን ወፍቃቸው ያረብ
ደሚሪኝ 10:00
አሚንንንንንንን ያረብ🤲
ወላሂ ጀግኒ ናት እምትሉ ላይክ አድርጉይ
በዲኑ አላህ ያፅናሽ ማሻኦ አላህ ጀግና ነሽ ለባለቤትሽም አላህ አፍያውን ይመልስለት።❤❤❤
አሚንንን❤❤
ጀዘክ አሏህ ኸይር ሀቂቃ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ መሰሎችህን ያብዛልን የሰዉ ችግር የሚረዳ የሚረዳ ሰበቡን የሚደርስ ወድም ማገኘት በራሱ መታደልነዉ አላህ ይጠብቅህ
ሡባሀን አላህ የሠዉ ልጂ የሚገጥመዉን አያቅም እና ክፉን ያርቅልን ያረብ እንርዳቸዉ አላህም ያግዛቸሁ አብሹሩ ለከይር ነዉ ያልፋል
እሩቃ አስቀሩበት ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም
ትክክል ይቀራበት
😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያረብ ያአላህ አንተ በእዝነትህ ህይወታቸውን አስተካክልላቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሱብሀን አላህ ማሻአላህ ኢማንሽ ሙሉ ነው አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ለሁላችንም አቂባችንን ያሳምርልን
ደሚሪኝ 11:36
እፍፍፍፍ አላህ የምሰማበትና የምታወራበትን አፍህን እንና ጆሮህን ይክፈትልህ ላላህ ሚሳነው የለም 😢😢😢😢
ደሚሪኝ 9:08
ቆይ እነታ ልተደምጡነዉ ልትመሩነዉ ወይስ በየቦተዉ ደምሪኝ አራ ይደብራል
አሚንአላህአፍይርገዉ
አሚንንንንንንንንያረቢ
አላህ አፍያ ያድርግህ አንቺ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ አላህ ይጨምርልሽ።
ደሚሪኝ 7:33
ማሻአላህ፡ሙስሊሙ ሊረዳቸዉ ይገባል
ደሚሪኝ 7:57
በጣም ትክክል
በጣም ወላሂ
ጎበዝ ነሽ ቆንጆ ነሽ የመዳም ቅመሞች ይረዱ እነዝህ ናቸው የሚታገዙት አስታዋይ ነሽ ጎበዝ እችን እህት እናግዛት ቅመሙ ሁላ ንቁ ኮሜንት ጻፉ ኮሜንታችን ይሰማ ከፍተኛ ሚድያ ይቅርቡልን ፍትህ ቲክቶክም ይቅርቡ እንገዛቸው ቤትም መኦናም ይሟላላቸው
😢😢😢😢😢😢😢😢አስባችሁታል ስሜታችንን መናገር ሳንችል ስንቀር
Anijeteni belagni😢😢😢
Aweii welyii
💔💔💔💔💔💔💔
🥲🥲
በጣም😢😢😢😢😢
በህክምና ጆሮላይ የሚገጠም ኤርፎን ይታዘዝለታል ከዚያ መስማት ይችላል፡። ተዋጥቶለይ መገዛት ይቻላል።
እናግዛቸው በአላህ ተሠባሥበን
@@Rehima-tk4upትክክልእናስታዉስ
እስኪ ቅመሞችየ እንርዳቸዉ ባአላህ
ዬትነዉ የሚገኘዉ አጎቴ እደሱነዉ አይሰማም አይናገርም በምልክትነዉ
ጎበዞች ቅን እኮ ነን እንባያ ፈሰሰ
ሱባሃን አላህ እጅግ ጠካራ ናት
አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወንድማችን
ከአሏህ ተስፋ አይቆረጥም እሩቃ አስቀሩበት አሏህ መስሚያዉንም አፉንም ይክፈትለት እሱ ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነዉና
ደሚሪኝ 6:11
ያረብ
Ehete allah bedunyam beakheram jenten yewefkesh lesum allah mulu afyawun uesetew yareb
ማሻአላህ የኔዉድ አህት አላህ ከይርነግርይውፍቃቹዋልእሻአላህ
ሱበሀን አላህ የሷን ጀግነን አለማደነቅ አይቻልም አላህ ያሰብሺው ሁላ ያሳካልሺ የኔ ጀግና
እሱንም አላህ አፊያውን ይመልሰለት ያረብ
አብሽሪ እህት ቁረአን ይቀራበት ሙስልም ግደታችን ነው አንድ የሙዚቃ የድራማ ሰሪ ቢሆን በሚሊዮን ነው የሚረዳው ትልልቅ ዩቶብ በሮች አብስ ሙስልሞች ወላህ ግደታችሁ ነው ነገ ያስጠይቀናል
ሙስሊም ክርስቲያኑ ፍራንክ ጫዋታ ይወዳል ቁም ነገሩን ማን ይመልከተው
የአሏህ አሏህ ብርታቱን ይስጥሽ
ከችግር በሗላ ድሎት አለ
የዱኒያ ችግሯም ደስታውም አጭር ነት
ሞት በለለው ጀነት ያኑራችሁ
ወይኔ መራቤቴ ጎረቤቴናት አላህ አፊያ ያድረግሺ ያድርግለሺ
ደሚሪኝ 7:47
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ok
ጀግና ነሽ አላህ እርዝቃችሁን ይክፈትላችሁ
ማሻአህ ደሞኮ ቆጆ ናት ሁለታቼውም. ቆጆዎች ናችሁ ወድሜ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ
እባከቹ ሚበር ቲቭ ለይ ይቅረቡ ቡዙ ተከታይ አለቸው በጣም እገዛ የስፈልገቸዋል
ትክክል አሜሪካ ያሉ ወንዲም እህቶች አሉ በጣም የሚረድ ሚንበርን የሚከታተሉ
Mamebr tve Akrebachew ebakachu
ያረቢ አላህ ያላሰባችሁትን እርዚቅ ይክፈትላችሁ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ጠንካራ ነሽ እህቴ ስታለቅስ አለቀስ አህ ያረቢ ጤናህን ይስጥህ አላህ ኸይሩን ይምረጥላችሁ
የኔመንገድላይ ይቅርቡበሶፊያ እምትሎ
አላህ ሙሉአፊያውን ይመልሰለት የኔ ጀግና እህት አላህ መልካምስራሺን ይቀበልሽ አንች ጀግናነሽ
በጧትም በማታ አላህ ከናተጋይሁ መሸአላ በርች የኔእህት ባቋምሽ እምጰኒ ያድርግሽ እሱንም አፊያውን ይመልስለት ያረብ😢
አላህ በእዝነቱ ኑሯችሁን ያሥተካክልላችሁ ሥበቡን ይፍጠርላችሁ
ደግሞ ቆጅዬ ናት የኔ እህት አይዙሺ ሁሉም ያልፋል
ያረብ እረዝቃቸዉ ያረብ
ደሚሪኝ 9:22 9:23
እህቴ በጣም ጀግና ነሺ የዘመኟ ሱምያ ብየሺ አለ የዱናን ምቾት ሳትመርጪ ለአሄራሺ አስበሺ በዛ ላይ ሰለምቴ ነሺ አላህ ይሄን ሰምቶ ጤናውን ይመልስልህ አችንም እርሜስን ያርዝመው ደስ የሚለ እንዱና ይስጣችሁ
አላህ ሱብሀነሁተአላ ችግራቹን ያቅልልላቹ ሙሉአፍያቹሁን ይመልስላቹ ያረብ አላህ ፅናቱን ይስጣቹ
ደሚሪኝ 8:54
አብሽሩ 💪💪 አላህ አይተዋቹሁም። 🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ተበረካ አራህማን ምንኛ የተደልሽ ነሽ
አቡኪ እባክህ ሚንበር ሚዲያ ይቅረቡ እዛ ብዙ ተከታታዮች አሉ ጥሩ እገዛ ይደርግላችኋል
ስበሀናላህ አጅብ ጀግናዋ ሱመያ አላህ ይጨምርልሺ ሩቃ ቢቀራበት ይለቀዋል
አላህ ኸይር ያሰማን ያረብ በራህመቱ ያረብ
ያሱበሀን አሏህ ይገርማል ጀግና ነሽ አብሽሪ ያልፋል የማያልፍ የለም ይች አለም ፈተና ያልፋል
የዘመኔ ጀግና ሱመያ አንች ነሽ አላህ ርዝቃችሁን ይክፈትላችሁ እስላማዊ ግደታችነው ሁላችንም ልንረዳቸው ይገባል ያጀመአ
ኢናሊላህ ወኢናኢለሂራጂኡን አሏህ አፊያዉን ይመልስለት አሏህ ያስችልሽ ያረብ በራህመቱ ኢሻአሏህ
ያአላህየ እርዚቃቸዉን ክፈትላቸዉ
አላህ ይርዳችሁ እህቴ አብሺሪ አላህ እርዝቃችሁን ይክፈትላችሁ በለን አቅም እንገዛቸው
ደሚሪኝ 12:07
ያርብ ያሰሚዱአ ያርብ አለሚን ልብንም ጁሮውንም ብርሐን አድርግለት የአላሕ ምን ይሳንሐል ሰልጣኑ በአንተ እጂ ነው የአላሕ
ሱብሀን አላህ ሰለምቴወችኮ የምወዳችሁ በምክንያት ነው የኔማር አላህ ያበርታሽ
መሻ አሏህ ተባረከ ረህማን ኢነሏሀ የርዙቁ መየሻህ አሏህ ይሰጣችኋል ወደቀጥኛው መገድነው የመጣሽው መሻ አሏህ እሱን ወድማችንን ደግሞ በማግባትሽ አሏህ አጅር ይሰጥሻል እህቴ
አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህአፉያዉንይመልስለትያረብአብሺሪ እህታችንአላህያልታስበዉንሪዚቅይርዝቃችሁ አላህእዱኒያንአኸይራሺንያሳምረልሺ ሱባሀንአላህ ምንእንደሚመጣብንአናቅም አይእዱኒያአላህይጠብቀን ቁራአንአስቀሪበት እህታችን
አላህ ከችግር ያውጣችሁ አንች ጀግናነሽ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ አላህ አፊያውን ይመልስለት
የኔ ወርቅ ማርነሽ አላህ ሪዚቃችውን ያብዛላችው❤
አላህ ፅናቱን ይሰጥሸ አይዞሸ እህቴ አላህ ዘንድ ትልቅ አጅር ይከፈልሻል ኢንሻአላህ አላህ ጤናው ይመልሰለት አላህ ሁሉም ማድረግ የሚችል ነውና
ደሚሪኝ 8:36
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ😡😡😬😏😏😏
በጣም ያዛዝናል አላህ ጆሮህን አላህ ይመልሥሎህ ጥሩ ሚሥት ሰቶሀል
አላህዬ አተ አይቸግርህምና አፊያዉን መልስለት😢😢😢
ያርብብብአሚን
አሚን
አልሃምዱሊላህ ወሏሂ ሁሉ ተሞልቶለት የማያመሠግን ሥቱ ነው ያሥለቅሣል ሡበሀን አሏህ አሏህ ይርዳችሁ ጀግና ነሽ ማሠብ ለአኺራ ነው
አልሀምድሊላህ አለ ነኢመተል እስላም
ደሚሪኝ 9:47
ያረብ አላህየ አድነው ያጀመአ መርዳት አለበት
እነሱን ከአላህ በታች የርዚቃቸው መክፈቻ ሥበብ የሚሆን ሰው ያሥፈልጋቸዋል ሶሻል ሚድያ የምትጠቀሙ ሸር አርጉላቸው ምን አልባት የገዘብ አቅሙ ያላቸው አዛኝ የሆኑ የአላህ ባሮች ጋ ከደረሰ ከጎናቸው ሊሆኑ ይችላሉ
ኡፍፍፍፍ ሱብሀን አላህ ጀዛሺን ይክፈለዉ ወንድማችንንም አላህ ያድነዉ
ሚስኪን ደሞ አይን አይንዋን ያያታል ኡፍፍፍ አላህ አፊያህን ይመልስልህ
ደሚሪኝ 11:10
የኔቆንጆ እህት አሏህ ጀዛሽንይክፈልሽ እንኳንም ትክክለኛዉን መንገድ መራሽ አልሀምዱሊሏህ አንቺ ጀግና ተአምረኛነሽ ያረብብብብብብ ለአሏህ ብለሽ የማይሠማ የማያወራ ማግባትሽ እዉነትም አሏህ ወዶሻል አሏህ ይዉደድሽ አሏህ ኑሮችሁንያምቻችላችሁ በርቺ ጠንካራሁኒ አሏህያግዝሽ ያረብ እሱንምአሏህ ያድንልሽ አይዞሽ ዉዷ እህቴ
ሱበሀናላህ አችንም ውድ ጀነቱን አላህ ሱበሀነወታአሏህ ያበሽርሽ
ወድሜአላህአፍያህንይመልስልህህህ
ስልካቸውን ወይም በትልልቅ ሚድያ አቅርቧቸው መርዳት የምንፈልግ አንጠፋም
ማሻ አላህ አላህ ታምሩ ብዙነው አይዞሽ አላህ ዮነነገር አዘጋጅቶልሻልና በርቺ ሁሌም አልሀምዱሊላህ በይ ሁሌም ኢማነኝ ከወልቂጤ ባለፈው ቀርቤ ነበር እና አብሽሪ አላህ ሙስሊም ስላረከን አልሀምዱሊላህ
አላህይገዛችሁ
ማሻ አላህ አንችን አለማድነቅ ንፋግነት ነው 😢😢😢አላህ ይጨምርልሽ
ያጆሮ ሰመአ አሌ ታበብረን እንግዘለት
ጀግናሴት በራሷ የምትተማመን ማሻአላህ ነሽ
አብሽሪ አብሽሩ እረዳታለን አካውት ካላቸው 😭❤❤
በጣም ጎበዝና ቆንጅየ ነሽ እስከመጨረሻው ትግስቱን ይስጥሽ ማሻአላህ አለይኪ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ
የአልላህ ሲያሳዝን ደሞኮ ተጊዜ በሓላ እንደዚሕ የሆነዉ አብሺሩ
ደሚሪኝ 8:19
አላህ ያስደስታቹ በአፍያ ውዶቼ አብሽሩ
ኢንሻ አላህ ሀቲማችሁን አላህ ይሳምርላችሁ
ያረብ ጀዛሽን ይክፈልሽ ይህንን ተአምር መያዝሽ እድለች ን ኛ ነሽ አላህ ይጨም ርሽ አላህ ይርዳሽ
ማሻላ እሕቴ እድለኛነሽ በመጀመሪያ አላሕ እሥልምናን ለወፈቀሽ አላሕ ይመሥገን ሑለተኛ ቤተሠቦችሽ የተመረቁናቸው ጥረሠወች ፍቃደኛ ሐነው ቁመው መዳራቸውን ሣላደቅ አላልፍም ያችን አላሕ በዱኒያም ባኬራም ኑሮሽን ያሣምርልሽ የኔሕት እባሽ ይጠረጋል አይዞሽ የኢትዮጲሕዝብ አዛኝነው ተደሥተሽ ለማየት ያብቃኝ 😭😭😭
አላህ ጀዛሽንይክፈልሽውዴ ድኒያሁሉምያልፋል
ደሚሪኝ 11:21
አቤትጥንካሬዋ አላህይጨምርልሽ ሁላችንም የቼልነው እንርዳቸው ባለቤቶንደሞ ለአላህብለህ እሩቅያአስቀራለት
አሏህ አፊያ ያዲርግሽ ያረቢ
ደሚሪኝ 10:39
ያአላህ ምን እምዳንቅ ነገርነው ነው ሱብሀንአላህ ጀግና ናሽ ማሻአላህ አላህ ይጫምርልሽ አላህ ያማየልቅ ሪዝቅ ይራዝቃቹህ አብሽሩ ውዱች እንርዳቻው ምንደውን ከአላህ እነገኛወላን
የኔዎ ጄግና ነሽ ወላሂ አላህ ይጨምርልሽ
አይዞሽ እህቴ በልጆችሽ ያልፋላችሁል አብስሪ በርች በጣም አጅር አለሽ እንዳትሰለች ♥️♥️♥️♥️
አላህ ይረዝቃችሁ ያረብ
ሰይጣይ ነዉ የያዘዉ
ወላሂ የሴት ጀግና ምንእንደምልሽ አላቅም ቃላት ያትርሻል የኔ ቆንጆ አላህ, የደስታ ሕይወት ይስጣችሁ አፍያዉን ይመልስለት ያርብ
የኔምስኪን
አይዞሽ እህት ትክክለኛውን መግድ ነው የያሽው ዲኒያ ፈተና ስለሆነ እብሽር እሱንም አላህ ያሽረው
አላህ አፍያ ያርግልሽ አብሽሪ አላህ ሚወደዉ ሰው ነው ሚፈትነዉ
ደሚሪኝ 10:11
ደሚሪኝ 10:22
አላህ የበለጠ ኢማን ይስጥሽ እሡንም አላህ በራህመቱ ይዳብሠው
በተሠቦችሽንም አላህ ይምራልሽ ያረብ
ያረቢ ኢማናችንን ያጠንክርልን
ከባድ ነው በእርዳታ በርካው የለውም ቢያንስ ህክምና ዶሮው ቢያገኘ
የአላህ ሲያሳዝን አላህ አፍያህን ይለግስህ ወንድሜ
አንችም ማሻ አላህ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ እህቴ
የኔ አባት እርዚቃችሁን አላህ ይክፈትላችሁ ያርብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሱብህን አላህ ምን እይነት ቀናልብ ቢኖራትነው ማሻአላህ አላህ ያግዛቹህ
እኛ ግዴታ አለብን በአቅማችን እንርዳችው
ቁረአን አስቀሩበት