እኔን ጥገኛ... ልጄን ደግሞ በሽተኛ ...! || የኔ መንገድ ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 454

  • @Fcf-rt1fy
    @Fcf-rt1fy 3 месяца назад +272

    አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱ ሶፊ አናቴ ሰልማ አንቺ ፕሮግራም ላይ ይዤ እቀርባለሁ ኢሻአላህ ያሳክልኛል ዱአ አድርጉልኝ ታሪክ ሆኖ እንዳወራው አላህ ለሁሉም ሂዲያ ይስጠው

    • @bintreshadtube4476
      @bintreshadtube4476 3 месяца назад +10

      አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ

    • @cxbaha966
      @cxbaha966 3 месяца назад +5

      ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አሚንንንን ኢንሻአላህ አላህ ያሴካልሽ ያርብ ❤

    • @semira8296
      @semira8296 3 месяца назад +3

      Allah yasakalsh yareb

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 3 месяца назад +1

      ወአለይኩምሰላም ኢሻአላህ ሀያቲ በበአሀ ተተፈ አይቆረጥም

    • @Fcf-rt1fy
      @Fcf-rt1fy 3 месяца назад

      አሚንንንን​@@bintreshadtube4476

  • @emuyasmin5283
    @emuyasmin5283 3 месяца назад +5

    የኔ እናት አላህ መንገዱን ይምራው ጤናውንም ይመልስለት ያረብ አለቀስኩ ኡፍፍፍ

  • @fydur360
    @fydur360 3 месяца назад +3

    መገኛዋን ብሰጡን ትንሽ ብንረዳት

  • @عبدالملكاسماعيل-و9ع
    @عبدالملكاسماعيل-و9ع 3 месяца назад +2

    እናታችን ቁጥር ቢኖራቸው ጡሩነበር ትንሽ ብንረዳቸው

  • @gigffgu8369
    @gigffgu8369 2 месяца назад

    አሏህ ለልጂሽ ሂዲያ ይስጥልሸ ያረብ

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 3 месяца назад

    ማሻአላህአላህጥበበኛጌታነውአብሽሪ

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 3 месяца назад +94

    የሰለምቴዎች ስቃይና የነሱ ፅናት የሚደቅ ነው🥺 አላህ በያሉበት ፅናትን ይስጣቸው እጅምን እላለሁ❤❤

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 3 месяца назад +81

    አቦትረዳ እናታችንና ቁርአን ትቅራ የሚል በላይክ

  • @riimethiopia4661
    @riimethiopia4661 3 месяца назад +32

    አረ ሚንበሮች ለአላህ ብላቹ የእርዳታ ማእከል ክፈቱና ያለንን እናካፍል😭
    ይህን ሚያህል ተቀባይነት ያለው ሚድያ ይዛቹ ነገ አላህ ፊት ልትጠየቁበት እንደምችሉ ታውቃላቹ????!!!!!! ዼንጤዎች ኮምፓሽን ብለው እንደሚረዱት እንኳ መረዳዳት ያቅተን?!

    • @KhadijaKhadija-io3ox
      @KhadijaKhadija-io3ox 2 месяца назад

      Haqe new lezichi misekine ehetachine balene akem benakafilate 😢😢😢😢😢 Ejege betam aneje tebilalechi yena ehetaaaaa

  • @ሰለምቴዋH
    @ሰለምቴዋH 3 месяца назад +109

    ከዛሬ ነገ ይሠልምልኛል ብዬ ስጓጓለት የነበረዉ አያቴ ሞተብኝ ያረብ ለተቀሩት ሂዲያን ስጥልን

  • @zeyba9791
    @zeyba9791 3 месяца назад +87

    ሶፊ ልጅዋን ይመለከተኛል ድርጅት ቤገባ ኢንሻአላህ ይሻለዋል ተባብሩዋት

    • @hayatemohamade
      @hayatemohamade 3 месяца назад

      Ewenate

    • @Samerah-i5t
      @Samerah-i5t 3 месяца назад +2

      አውነኢማጋቢገባኢንሻአላህ ይድንላታል

    • @NuredinHassen-x4e
      @NuredinHassen-x4e 3 месяца назад +1

      በትክክል ለነኢመ ቢነገረት ለይመለከተኘል መስረች

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 3 месяца назад

      😅😅😅😊😊😊😅😅😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😊😅😅😊😅😅😅😊😅😅😅😅😊😅😊😅😅😅😅😊😊😅😅😅😅😊😊😅😊😊😅😅😊😅😊😅😅😅😅😅😅😊😊😅😅😅😅😅😅😊😊😊😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😊😊😅😅😅😊😅😅😅😊😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😅😊😊😅😊😅😅😅😊😅😅😅😊😅😅😅😊😊😅😅😊😊😅😊ውይይት 😊😅😅😅😊😅😊😅😊😅😊😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😅😅😅😊😊😅😅😅😊😅😊😊😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😊😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😊😅😅😊😅ርምጃ ርምጃ 😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ውውቄ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅​@@hayatemohamade

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 3 месяца назад

      ​@@Samerah-i5tሪፖርተራችን ሪፖርተራችን ሮበርት ሬዲዮና 😅😅😅😅😅ረዳት 😊😅😅

  • @beydanuru8616
    @beydanuru8616 3 месяца назад +55

    እኔም እህቴ ከነ ልጆቻ ጁማ ሰልማልኛለች አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ❤❤

    • @HassenSabri
      @HassenSabri 3 месяца назад +3

      ማሻአላህ 🎉🎉🎉❤❤

    • @yuosufmusa8376
      @yuosufmusa8376 3 месяца назад +2

      አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር

    • @thhhyh5996
      @thhhyh5996 3 месяца назад +2

      እካን ደስ ያለሽ

    • @kemeriyakedir4441
      @kemeriyakedir4441 3 месяца назад +2

      mashallah

    • @SemiraKassaw-m1r
      @SemiraKassaw-m1r 3 месяца назад +2

      Allahu akber allahu akber allahu akber mashi allah

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 3 месяца назад +62

    ልጁ ሩቃ ቢቀራበት የሚሻለዉ ይመስለኛል ኢንሻ አላህ
    እስቲ በሩቃ አስሞክሩት ዝም አትበሉ

    • @user-bc9bx3rr4s
      @user-bc9bx3rr4s 3 месяца назад +1

      እኔ እራስ እንደዛ እያሰብኩነበር ግን አልሰለመም ብላለች በጅአይላትእንደሁ

    • @fydur360
      @fydur360 3 месяца назад +1

      ስላልሰለመ እደብሎ አላህ ሂዳያውን ይስጥላት

  • @Sofiyasofi-ps8we
    @Sofiyasofi-ps8we 3 месяца назад +43

    ብዙ ዬኔመገዲን ተከታትያለሁ ዬናታቺን ልብ ይነካል ያአላህ 😢 አልህሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም እላሂ ይርዳሽ ልጂሹንም ቀጥተኛውን መገድ ይምራው አፊያውን ይመልስለት ያረብ ሚበሮች ዬምትረዳበትን መገድ ብታመቻቾ ያቅማቺንን ብንረዳት 😢

  • @jamilaj-rs5pe
    @jamilaj-rs5pe 3 месяца назад +40

    እስኪ ይችን እናት ድኗን እንድትማር እኛ ሙስሊሞች የበኩላችንን እንወጣ

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 3 месяца назад +46

    ግማሹን ስአት ማስታወቂያ ወሠደው 😢 የተመልካች ሀሳብ አስያየት ተቀበሉ ማስታወቂያ ቀንሡ 😢😢😢

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 3 месяца назад +2

      ሳህህ ወላሂ

    • @አልሀምዱልለህ
      @አልሀምዱልለህ 3 месяца назад +2

      ኢኔም መስተወቂየው ይሰለችኘል ይቀነስ

    • @susubentahmed1737
      @susubentahmed1737 3 месяца назад

      ስራቸው ነው ለኛ ቢያሰለቸንም ለብዙወች ግን ለተማሩት ቂራት ለሚፈልጉ ሰወች ማስታወቂያው አስፈላጊ ነው ስለዚህ በሰው ስራ አንግባ ከሰለቻችሁ ማሳለፍ ትችላላችሁ ቀላል ነው

    • @lolokhalejj1165
      @lolokhalejj1165 3 месяца назад +3

      እንዴ ገቢ ያስፈልጋታልእኮ

    • @AminatMoges
      @AminatMoges 3 месяца назад

      @@lolokhalejj1165 በልኩ ይሁን ነው ያልኩት ገቢ እንደሚያስፈልግ አውቃለሁ

  • @فوزيةاا-د1م
    @فوزيةاا-د1م 2 месяца назад +5

    ማሻአላህ ምን ያክል አላህ ቢወድሽ ነው በህልምሽ ፋትሀን ያስሀፈዘሽ አንች በጣም እድለኛ ሴት ነሽ አላህ ልጆችሽንም ቤተሰብሽንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 месяца назад +19

    አብሽር( አይዞህ)"ማለት ቀላል ቃል አይደለም።
    "ሰወችን አብሽር በሚል ቃል መጠገን ይቻላል እና አይዞን ሁሉም ያልፋል።

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 месяца назад +20

    ኋላ ቀር አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች በዚህ ዘመን እስልምናን በዚህ መልኩ ሲጠሉ ይገርማል

    • @purplestars029
      @purplestars029 3 месяца назад

      Let them my sister 😢 No matter what people saying about Islam, but they don't know or understand it's the fastest religion on the world 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 😂😂😂

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 3 месяца назад +14

    ያኔ እነት አላህ ችግርሽን ሁሉ ይፍተልሽ ልጅሽንም ሂደያ ይስጥልሽ አፍያም የድርግልሽ አብሺሪ ከችግር ቦሃላ ሁሌም ድሎት አላ አብሺሪ የኔ እነት 🎉❤🎉❤

  • @HawaYassin-cr8ur
    @HawaYassin-cr8ur 3 месяца назад +17

    ልጅሺን እሩቃ ቤት ውሰጅው እናታችን አላህ ይጠብቅሺ

  • @ethiopia6703
    @ethiopia6703 3 месяца назад +4

    ሶፊ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ፣ እንደዚህ ያሉ እንግዶችሽን የባንክ ሂሳብ ቁጥር ከታች ብታስቀምጭ ጥሩ ነበር ።🙏

  • @HussenJemal-jo4jn
    @HussenJemal-jo4jn 3 месяца назад +14

    አሏህ ካለሽበት ቅንጭቅ ነጃ ያውጣሽ እና ያሰብሺው ነገር ሁሉ አሏህ ያሳካልሽ

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 3 месяца назад +11

    ማሻአላህ ሱብሀነ አላህ የሰለምቴዋች ፈተኛ ለእኛ በጠም አስተማሪ ነው አላህ የሰጠንን ትልቁ ኒማ እስልምና አልሀምዱሊላህ ያርብ መጨረሻችንም ሁላችንም አሳምረልን ያርብ ጀግና ነሽ ማሻአላህ አላህ ይርዳሽ ❤🎉

  • @fatiikiyaa3138
    @fatiikiyaa3138 3 месяца назад +2

    💘 Mashaa 💘 allaa 💘 mashaa 💘 allaa 💘 mashaa 💘 allaa 💘 mashaa 💘 allaa 💘 mashaa 💘 allaa 💘 mashaa 💘 allaa 💘 mashaa 💘 allaa 💘 mashaa 💘 allaa 💘 mashaa 💘 allaa 💘

  • @NejuAhmed-pf2is
    @NejuAhmed-pf2is 3 месяца назад +2

    የሰለምቴዎች ማዕከል ይከፈት በአለም ላይ ያለው ሙስሊም ይተባበራል ከሰለሙ በሗላ ብዙ ፈተና እያጋጠማቸው ስለሆነ ቢያንስ ማደሪያና እስኪቋቋሙ ማቆያ ይሆናቸዋል አስቡበት

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 месяца назад +5

    አህለን ሶፊ ❤❤❤❤. እህታችን እንካን ደህና መጣሽ ወደ ተፈጠርሽበት ሃይማኖት. ❤❤❤❤. ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢. ልጅችንም አላህ አፊያውን ይምልስለት 😢😢😢 ሂዳውንም ይውፍቀው ያረብ.

  • @shebriibrahim7234
    @shebriibrahim7234 3 месяца назад +4

    ቹቹዬ የት ነሽ ጠፋሽብን እኮ የት ብለን እንፈልግሻለ ሁሌም እናታች የት ገባች ትልሻለች የሰበተዋ ዘመድሽ እናቴ ትፈልግሻለች አድራሻሽን ላኪልን አረሳንሽም

  • @AA-du6my
    @AA-du6my 3 месяца назад +6

    በሠለምቴወች ብርሀን ፅናት የምትቀኑ የታደሉ የምትሉ ኮሜቶች እናንተ ይህን ለማግኘት አንድ ነገር ብቻነው የሚጠበቅባችሁ
    ወደቁርአን ጎራበሉ ተማሩት ቅሩት ስሩበት
    ቁርአን የሂዳያበር
    ቁርአን በረካነው
    ቁርአን መድሀኒት ነው
    ቁርአን ብርሀነው
    አልሀምዱሊላህ

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN 3 месяца назад +10

    በአፍር የምትኖረውን እህት አድራሸ እንኬን ማግኘት አልቻልነም :እህት እንሁን እንርዴት ለማለት ነበር :ምንም ማድረግ አይቻልም :።የዛሬውን አልሰማሁትም ገና

    • @hadiyahussen
      @hadiyahussen 3 месяца назад +1

      ፕሮግራሙን ሳላደንቅ አላልፍም ግን ደሞ ቢያንስ የምትሰራውን ነገር በመግዛት የሚያግዛት ሰው ይኖራል ለምን ስልኳን እንኳን አታስቀምጡም?

    • @Hawa-js4jl
      @Hawa-js4jl 3 месяца назад

      ተለቆልኮ በኮመት እታች በደብ እዩት ታገኙታላችሁ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 месяца назад +14

    አላህ ጥበበኛ ጌታ ነው አብሽሪ

  • @KamilJemale
    @KamilJemale 3 месяца назад +7

    መጫራሸሽን አለህ የሰምርልሽ ልጆችሽንም እነትሽንም አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይወፍቀቸው አብሽሪ እህቴ

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 3 месяца назад +12

    የኔ እናት አሏህ ልጅሽ አፍያ ያርግልሽ አቺም ፅናቱ ይስጥሽ አብሽሪ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 3 месяца назад +8

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም አላህዬ ለወደደዉ እስልምናን እሰጠወል ዱኒያን ግን ለሚፈልገዉም ለመይፈልገዉም ይሰጣል ማሻአላህ የኔ ጀግና እናት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 3 месяца назад +2

    ድስ ትሉነበር ግን እኛ እንዳናግዛቸው አድርሻ አሰጡም ቆይ ቻናሉ ባለቤት የለውምእንድ ለምንአትመልሱም

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 3 месяца назад +3

    እህቶች ሁላችንም እንዘ ዛት ትስራልን በዛውም እሶን ማገዝ ይሆናል ማማየ አላህ ያግዝሽ በተሰቦችሽም አላህ ቀኙን መገድ ይምራልሽማሻ አላህ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 3 месяца назад +6

    አይዞሽ እማማ
    ሁሉንም አላህ ህድያ ይስጣቸው ልጆችሽን
    የነገን ማን ያውቃል

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 3 месяца назад +3

    አሏህ ያጠክርሽ አላህ ልጅሽን አፊያርግልሽ በርች እናትሽ አሏህሂዳያይስጣቸውው❤

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 3 месяца назад +3

    ሱብሀን አላህ አላህ ያፅናሽ ወላሂ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የቀሩ ቤተሰቦችሽን አላህ ይወፍቅልሽ👏👏 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @rimemhdi680
    @rimemhdi680 3 месяца назад +2

    ይህን ግሮግራም መከታተል እየወደድኩ ስራ ይዤ ለማዳመጥ ግን በጣምም ችግር ነው ማለትም ከሚገባው በላይ ማስታወቂያ ያበዛል ፕሊዝ ማስታወቂያ ቀንሱ።

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 3 месяца назад +4

    አጅብ የሰለምቴወች ጥንካሬ ሱበሀናላህ አላህ ያፅናችሁ ያረብ ሂዳ የምሰጠው አተነህና ለልጆቿ ሂዳ ስጣቸው

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 3 месяца назад +2

    ሱበሀነክ ያረቢ ይገርማል የኔ እናት አላህ በጀነት ይካስሽ አብሽሪ አላህ መርጦሽ ነው ችግር ቢበዛም ይች አለም ጠፊ ናት አላህ የልጂሽንም ጤና ይመልስልሽ አብሽሪ እህህህ ልቤ በጣምምም አዘነ የኔ እናት 🎉🎉🎉🎉

  • @Saada-z2h
    @Saada-z2h 3 месяца назад +2

    ኧአብሽሪ እህቴ አላህ አለ ወዶ ፈቅዶ አንቺን ከዛ ባሀበረሰብ አውጥቶ የመራሽ ጌታ አብሽሪ ኢንሻአላህ ልጅሽንም እሱ ያሽረዋል ይመራዋል ቢኢዝነላህ

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 3 месяца назад +2

    ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ አሁንም አላህ ያፀናሸ አላሁ ሱብሐናሁ ወታአላ የፈለገውን እንዲህ ቀጥተኛወን መንገድ ይመራዋል ሱብሐናክ ያረብ ያአ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰብቲ ቀልቢ አላ ዲኒክ አላሁማ አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatAhmed-p4i
    @hayatAhmed-p4i 3 месяца назад +3

    የኡማጭቀት የሚያሥጨንቃችሁ እህት ወንድሞች ልጁን ሸሪአ ሩቅያ ይሞከር

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 3 месяца назад +2

    አሏህ ያጠንክርሽ እናቴ
    አይዞሽ ልጂሽንም አሏህ አፊያውን ይመልስለት. ግን ነኢማ ብትወስደው እና ትንሽ ብትመክረው. ሶፊ ነኢማ ጓደኛሽ ነች ልጇን ከነኢማ አገናኝላት. አብሽሪ. እናት ሶፊ❤

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 3 месяца назад +3

    አሏህ ዱንያ አኬይራሽን ያሳምርልሽ እህታችን አሏህ ያስደስትሽ

  • @Somaya1994
    @Somaya1994 3 месяца назад +3

    የኔ እናት አብሽሪ ሁሉም ቤተሠቦችሽ ልጆችሽ አንቺ ያየሹ ብርሀን አላህ እነሡም ያምጣልሽ በርቺ ዱንያ በምንም አኻል ታልፋለች አላህ አሄራችንን ያሣምርልን በዲኑን ላይ ያጽናን አልሀምዱሪላህ ሙሥሊም ላደረገን ጌታ ምሥጋና ይገባው

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 3 месяца назад +3

    ማሻ ከሏህ ጀገናዋ እናት አሏህ ፅናቱን ይጨምርልሽ ለይንሽ ብርሀንን ለአዕምሮሽ ብሩህነትን ይስጥሽ ቁረዓንንም ለመቅራት አሏህ ያግራልሽ አረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለልጅሽም ጤናና እና መመራትን ይስጥልሽ ለቤተሰቦችሽ በሙሉ አሏህ ሂዳያን ይስጥልሽ ያረብ

  • @الحمداللهعلىكلحاليارب-ح3م

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ድነል እስላምን ነመሰለ ውበት ደስታ ነለም አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ያረብ🤲☝️

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 3 месяца назад +3

    የኔናት ልጆችሽንም አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራልሽ ችግርሽንም አላህ ይቅረፍልሽ

  • @HassenSabri
    @HassenSabri 3 месяца назад +2

    አላህ ያግዝሽ የኔ እናት ልጆችሽን እና ቤተስብሽን አንቺ ያገኝሽውን ደስታ ያሳያቸው አፉያሽን ጨምሮ ይስጥሽ

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 3 месяца назад +4

    ሱብሐን አላህ🎉❤ሰላምቴዎች ሚጋርሙኝ ሁሌ ራሴን እንድገመግም ሚየደርጉኝ ሲበዛ ኢያታሰቀዩ ደስታኛነኝ ሚሉት ነገር ፅነታቸዉ አላህ ይጨምርለቹ ይጣብቀቹ ጀግኖች🎉❤

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 3 месяца назад +21

    ሶፊ የኔ ዉድ
    ማስታወቅያዉ በዛ በጣም ያዝጋል
    ከቻልሽ በመሐል ባታስገቢ።

    • @Merkaba532
      @Merkaba532 3 месяца назад +6

      እኔ እራሱ እያልኩ ነበር የፕሮግራሙ ግማሹ ማስታወቂያ

    • @bezuyefanta896
      @bezuyefanta896 3 месяца назад +1

      ልክብለሻል እሕቴ

    • @Rahma-fg2jg
      @Rahma-fg2jg 3 месяца назад +1

      ያለ ማስታወቂያማ አይሆንም

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ 3 месяца назад +1

      ማስታወቂያ ግድ ነው ስፖንሰር ናቸውኮ የኔ መንገድ መታገስ ነውጅ

    • @KsaKsa-kg5rm
      @KsaKsa-kg5rm 3 месяца назад

      አስኪጅው ካልፈለግሽ ቪዶውን

  • @b.6015
    @b.6015 3 месяца назад +2

    የኔ እናት የማረፊያ እጀራ አላህ ይስጥሺ ልጅሺንም አላህ ያሺርልሂ ሺዳንም ይወፍቅልሺ እኔም ቤተሰብቸክርስቲያኖች ናቸው አላህ ሂዳን ይስጥልኝ ያረብ ያከሪም

  • @susubentahmed1737
    @susubentahmed1737 3 месяца назад +2

    ማሻአላህ ማዘርየ አላህ ለቤተሰቦችሽ በሙሉ ሂዳያ ይወፍቅልሽ ልጅሽም እስልምናን ይወፍቀው

  • @SameraRose
    @SameraRose 3 месяца назад +4

    የኔ መገድ የምትችሉትን ኡሉ እርዶት ልጁ ሳካትሪስ ቢያአየሁ ጥሩ ነው ታሳዝናለች አላህ ወኪል ያውጣልሽ አብሽሪ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 3 месяца назад +3

    ልብ ይነካል አላህ ምትዱስተበት ነገር ቅርብ ያርግልሽ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 месяца назад +3

    ሱብሀንአላህ: እስልምና እኮ ምርጥ ሀይማኖት ነው ስላላወቁ ነው ቢያውቁማ በተሽቀዳደሙ ነበር ለመስለም

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 3 месяца назад +2

    የኔ እናት አላህ ያግዘወት አላህ ብርታቱን ጤናዉን ይስጣችሁ ልጆች እናታቸዉንም አላህ ይመልስላችሁ ያረብ

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا 3 месяца назад +2

    ግን ለምድነው መረዳት ያለባቸውን እንዲረድ አታረጉም

  • @SsA-nm4go
    @SsA-nm4go 3 месяца назад +2

    እንደው ትንሽ እርዳታ ቢደረግላት ትንሽ ቤት እና መንቀሳቀሻ ነገር ቢደረግላት

    • @AarAar-hh6sd
      @AarAar-hh6sd 3 месяца назад

      በጥም የኔ እናት አላህ በልጁዋ ያስድት

  • @Fatma-re5lp
    @Fatma-re5lp 3 месяца назад +1

    አላህ ይጨምርልሽ አላህ ልጂሺን ያድንልሽ ግን ዳቴል መስራቱ ያይን ትኩረት ይፈልጋል እና እደት ለቁረአን መታየት አልቻላትየ አለ አላህ ያግራልን ሁላችንንም

  • @مشاعلالمطيري-ظ8ف
    @مشاعلالمطيري-ظ8ف 3 месяца назад +23

    የኔ መንገድ አድናቂዎች በጉጉት እስካ ማታ ጠብቁ ክክክክ ከእኔም ጭምር 🌹🌹🌹

    • @saedaHussen
      @saedaHussen 3 месяца назад

      ክክ እኔትንት ገብቸ ዛሬየለምበቃ እያልክ ሳስብ ለካ ጁመአነው ይመቸኮሌ

  • @seadaseada3804
    @seadaseada3804 3 месяца назад +4

    የአሏህ አሏህ አይቸግረውም ሂዲያ ይስጥልሽ ልጆችሽን አችንም ያጽናሽ በድንሽ

  • @AsmaaNuruu
    @AsmaaNuruu 3 месяца назад +3

    ,ልጅሽንአላህያሽርልሽእናቴአይዞሽእሩቅያ,አስቀሪበት,አይዞሽ

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 3 месяца назад +4

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ሶፊዬ ኢንሻአላህ በጉጉት ነው እምጠብቃወ ጀዛኩሙላሁ ኸይር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofyabintumer9668
    @sofyabintumer9668 3 месяца назад +4

    የኔ እናት ፅናቱን ይስጥሺ ልጅሺን አፍያውን ይመልስለት

  • @assa1499
    @assa1499 3 месяца назад +1

    ልጁ ይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድረጂት ይግባ እሶን ደግሞ የተሻለ ስራ የምሰራበት መገድ ቢመቻችላት እኛም መድረግ ያለብን ነገር ካለ ካላህ በታች ሰበብ ብንሆናት የምሰራውን ስራ በተሻለ መልኩ እደሰራ

  • @purplestars029
    @purplestars029 3 месяца назад +1

    Inshallha ❤❤❤😢😢 Allha Subahana watala is lising to your heart ❤️

  • @HadyaHadya-n3k
    @HadyaHadya-n3k 3 месяца назад +1

    አሏሁ አክበር አላህ የመራውንጁ ማንም አያገኝም እስልምናን አልሀምድሊሏ ኒእመተል ኢስላም አላህ ያግዛችሁ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 3 месяца назад +5

    ማስታወቅያው በዛ

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ አላህ ዋክበር አላህ ዋክበር አላህ ዋክበር አብሺሪ ሁሉም ያልፍል ኢነማን ዩስሪዩስራ ከቺግር በዋላ ምቾት አለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢሻአላህ ልጆቺሺንም አላህ ይዳያ ይስጣቸዋል ኢሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Umu.salaman
    @Umu.salaman 3 месяца назад +3

    የኔ እናት አላህየ የልብሽን መሻት አላህየ ይሙላልሽ

  • @Saada-z2h
    @Saada-z2h 3 месяца назад +1

    ትውልድን እያጠፉ ያለው ሱስ መጠጥ ጫአት ባጠቃላይ ሱስ የሰው ልጅ በገንዘቡ ደስታን ሳይሆን እሳአትን ነው የሚገዛው አላህ ባጠቃላይ ካገራችን ያጥፋልን ያረብ ትውልድን ጨርሰዋል

  • @SnowflakesFeruz
    @SnowflakesFeruz 3 месяца назад +1

    የአላህ እናቴ ቤተሰቦቼ ሙስሊም ቢሆኑልኝ ሰለምቲ መሆን ብዙፈተና መከራም አለዉ ሁሉንም ችግር ተወጥቸዉ ግን ቤተሰብ ሙስሊም አለመሆናቸዉን ሳስበዉ ብቻ ዉስጤ ስብር ይላል 😭ባዶነት ይሰማኛል ያማል ወላሂ ያማል ኡፍፍ ምናለ ሙስሊም ቢሆኑልኝ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 месяца назад +3

    ለልጅሽ ዱአ አድርጊ ስጁድ ላይ:አላህ መቀየር ይችላል

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 3 месяца назад +2

    አሰለማሊኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱ ሶፊ ጀዛክ አለህ ኸይረ

  • @kadotube2538
    @kadotube2538 3 месяца назад +1

    ስልክ ቁጥር የባንክ ቁጥር የባለታሩኮችን ለምን አታሰቀምጡም????

  • @DefarishengomiseboDefarishengo
    @DefarishengomiseboDefarishengo 3 месяца назад +2

    ያንች ፂነት በጠም ይገሪማል ❤አይዞሽ ከችግር ጋር አብሮ ምቾትም አሌ ❤❤😊።

  • @dearbabbh
    @dearbabbh 3 месяца назад +2

    Mashallah

  • @tewedudaahmed2897
    @tewedudaahmed2897 3 месяца назад +1

    Allahu Akbar. Masha Allah

  • @semiraabdela5340
    @semiraabdela5340 3 месяца назад +8

    አላህ አፊያ ያድርግልሽ ልጅሽን አላህ ይረዳሽ እናቴ ልጆችሽም ይምራለልሽ እስልምና ይወፈቃቸው ሁሉም ኢዲያ የወፈቅ
    ሶፊዬ አላህ ይጠብቅሽ
    ያቅማችንን ብንረዳት እናታችን አካውንት ቢከፈትላት
    አላህ ይርዳት

  • @EmuHanan261
    @EmuHanan261 3 месяца назад +3

    ያገልቤ አላህ ያሽርልሽ ልጅሽን

  • @YasinTesema-h1q
    @YasinTesema-h1q 3 месяца назад +1

    ፕሮግራምሽን ስትጀምሪ አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለሽ ጀምሪ እህቴ ሶፍያ

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 3 месяца назад +1

    ያአሏህ ይህጀግናልጅ አሏህይወፍቀው ውነትምገብቶታል ግንደህነትንፈርተህዬዘላለምጀሀነብእዳገባወድሜ ይቺ ዬዱንያችግርአላፊነው ስለምናዬዘላለምመኖርያህንጀነትእድገባ በዚችምበዱንያእድትደሰትዬውስጥደስታቆሎምበልተንደስተኛነን አሏህንስለያዝን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @neimahassen2623
    @neimahassen2623 3 месяца назад +1

    እባክሽ ሶፊ ይመለከተኛል ውሰጅላት ልጃን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 месяца назад +3

    መተተ ተሰርቶበት ይሆናል እናግዛትና ልጁ ይታከም

  • @HAl-gq9sr
    @HAl-gq9sr 3 месяца назад +1

    አላህ ያፅናሽ እህቴ❤❤ እር ማስታወቂ ቀንሱ በዛ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 3 месяца назад +1

    ሶፊየ ልጇን ይመለከተኛል ድርጅት አስገቡት ከነኢማ ጋር 😢😢

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 3 месяца назад +1

    ማሻ አለህ አለህ ሀደያውን ያምሰጥበት መንገድ ናው ያዝች እናት ደሞ ምገርም ናው በጠም ተንከራታለች አለህ ያግዝሽ ለልጅሽም ሀደያውን ይስጥው ለሁላቸውም ለሙሉ ቤተሰቦችሽም ይስጠቸው ያራብ ሀደያው በንተ እጅ ናው ያለው እና ሶፊ እበካቹ ተበበሩወት ከኡስታዞች አገናኙት ልጁወን እስልምናውን ለመቀበል በጠም ቅርብ ናው ፋርቶ ናው እንጂ ስለ አጅሩ ለናንተ አናግራቹም

  • @Fcf-rt1fy
    @Fcf-rt1fy 3 месяца назад +2

    አብሽሪ አላህቀን አለው ሁሉም ያልፋል

  • @ሀያትቢትአሊ
    @ሀያትቢትአሊ 3 месяца назад +1

    የኔ እናት ማሻ አላህ አላሁ አክበር እንካን ወዴ ትክክለኛው መንገድ አላህ መራሽ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 3 месяца назад +3

    ልጁ እሩቃ ይደረግለት እና የስነልቦና ሀኪም ይደረግለት አይዞሽ የኔ እናት

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 3 месяца назад +1

    wa wr wb ማሻአላህ አላህ ላገራለት እንደዚ ነው ሱብሃን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 месяца назад +3

    አብሽሪ አላህ ዝም አይልሽም

  • @Rhamto-yg3qz
    @Rhamto-yg3qz 3 месяца назад +1

    አለህ ፅናቱን ሰቶሸል ልጂሽንም አፍያውን ማልሶለት አለህ ሂደየውን ይስጣው ለቤታሰቦችሽም አለህ ቃጥታኛውን ማንጋድ ይምራቻው

  • @meshAli-h4p
    @meshAli-h4p 3 месяца назад

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ የኔናትዴስስትል እኳንወዴተፈጠርሽበትሀይማኖትዴህናመጣሽ እናቴ
    የኔም አማቶች አላህ ይወፍቅልኝ እኔጋእኳን አኩርፈዉኛልች ልጄልአዙራብኝ ብለዉኝ እናዱአአረግላቼወሁ አላህ እዴዉይወፍቃቼዉ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 3 месяца назад +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አልሃምዱሊላህ እናታችን አህሌን ወሳህሌን ግን እስልምና በሁሉም ነገርላይ ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ ሁለ ነገሩ እስልምና ደስ ይላል ያረብ አላህ ያለፈውን ሁሉመሀሪነውና እናታችን አብሽር::

  • @fatumaadem3722
    @fatumaadem3722 3 месяца назад

    Masha allah tebarekellah
    Allah dunaya akerashin yasamrilish
    Lijishinm allah afiya yadrgilish
    የሙስሊም ኮፍያ በዳንቴል መልክ የሚሰራውን እየሰራሽ ብታስረክቢ ምን ይመስልሻል?