ሳዳት ከማል ይቅርታ እጠይቃለሁ አለ| ሙነሽዶች አደብ አጡ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2024
  • ሳዳት ከማል ይቅርታ እጠይቃለሁ አለ| ሙነሽዶች አደብ አጡ |‎@minbertv1 ‎@JeiluTube ‎@BilalMedia #harun #bilaltv #donky #eshetumelese #jeilutv #minbertv #seyfu #ነብይ #seid media #ነጃህ ሚዲያ‪@sadatkemalabumeryem6501‬ ‪@TewhideFirst‬ @ustaz sadat kemal #ethiopianews #tewodrostsegaye #redsea #ሮሃ_ቲቪ #ዘመድኩን #ዘመነ #ትግራይ_ቲቪ #reyotmedia #ethiopianews24 #ethiopianewstodayinamharic #amhara
    #ethiopian news #ethiopia #ethiopian new #ethiopian music #eritrean news #hana yohanes #abel #news #esat news #seifu on ebs #dimtsi woyane #ethio 360 media #ethio forum #hachalu hunedesa #oromia music #habesha #tigray tv #isaias afewerki #debretsion gebremichael #tigram #media tigray #getachew reda #eritrean #ethiopia #ሰበር ዜና #zehabesha official #dishta gina# tmh #abel birhanu #amharic film #genet nigatu #amharic drama #abel #tplf junta #EthiopiaNews #AbayMedia # Feta DailyNews #zeHabbeshaNews #amharafano #News #ethio360 #mereja #ፋኖሚዲያ fanomedia @hananaddis @amhara fano @EthiopianDailyOfficial @ethiopiannews-9550 @fetadailyanalysis @fetadailynews9708 @EthioMerejaMediaOfficial @mereja @ethioforum @thevoiceofamhara2536 @AmharaMediaCorporation @-tekamimereja2879 #ethiopianews #tewodrostsegaye #redsea #ሮሃ_ቲቪ #ዘመድኩን #ዘመነ #ትግራይ_ቲቪ #reyotmedia #ethiopianews24 #ethiopianewstodayinamharic #amhara #እውቀት ሚዲያ #ነፃ ሚዲያ #ሁሉ ዴይሊ #day 7 tube #master abinet kebede#sheger press #Eyu entertainment #janomedia #ኤርታሌ ኢንቴርይመንት #KB tube #ኢትዮ ታይምስ ETHIO TIMES #1birr official #alif media #Elaf tube #usa #saudiarabia #dubai #germany #norway #canada #amazon #alibaba #aliexpress #macdonald #europaleague #babi #youtube #celebration#netflix #amazonprime #australia #ወሎቱዮብ #አህመድወሎ #wollomedia #ustaz #የኔ_መንገድ #ethiopianmovie #besintu_sitcom #abrelohd #alexisalexii #ethiopiancomedy #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #የልብ_ወግ #shorts #saudi_arebia #united_arab_emirates #kuwait #bruktawit_shimelis #ethiopiangolddiggerprank #addischewata

Комментарии • 150

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 5 месяцев назад +59

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል የተውሒድ አምበሳ ነው ዕድሜውን ያርዝምልን ልጆቹን ከሱ ያስበልጥልን ዘሩ ይባረክልን ምቀኞቹን ያርቅለት ኡታዝዬ አላህ ይጠብቅህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሜን❤🎉❤

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 5 месяцев назад +1

      አሚን ያረብ

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc 5 месяцев назад +1

      ጀግና ነበር አሁንግን ተደምሯል

    • @user-pv2zd4bu4m
      @user-pv2zd4bu4m 5 месяцев назад +3

      Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

    • @yahlam82
      @yahlam82 5 месяцев назад +1

      አሚንንን ያረብ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 5 месяцев назад

      @@JgfShi-bl1cc ምን ማለት ነው ደግሞ?

  • @sojoogin8117
    @sojoogin8117 5 месяцев назад +18

    እስታዝ ሳዳትከማል ርጂም እድሜ ይስጥህ የኔ አንበሳ

  • @MaryamOmar-be8ly
    @MaryamOmar-be8ly 5 месяцев назад +18

    ትክክል ነው ደግ አደረገ አላህ ይጠብቀው ኡስታዝ ሳዳት ከማል የተውሂድ አርበኛ ነው

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 5 месяцев назад +15

    ኡሰታዛችን ማንም እዳይነካብን አላህ ይጠብቀው

  • @MohamedaminAmin-vl3bi
    @MohamedaminAmin-vl3bi 2 месяца назад +2

    ኡስታዝ አንድም ቀን የሰውን አይብ አውጥቶ አየውቅም ግን ሰዎች ራሳቸው ብየወጡት እንጂ

  • @user-lk4xj6ni9b
    @user-lk4xj6ni9b 5 месяцев назад +8

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @citydubai9621
    @citydubai9621 5 месяцев назад +12

    ኡሥታዝ ሣዳት ከማል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን ሌሎችም የሡና ወድሞቻችን ይጠብቅልን

    • @user-pv2zd4bu4m
      @user-pv2zd4bu4m 5 месяцев назад

      አሚንንንንንንን ያረብ

  • @user-mw4em9xe4q
    @user-mw4em9xe4q 5 месяцев назад +7

    ሳዳት አላህ ይጠብቅህያረብ

  • @user-es2mr5iv9h
    @user-es2mr5iv9h Месяц назад

    ስለላሁአለይሂ ወሰለም
    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን እንዳተአይነቱን ያብዛልን

  • @user-zn2eq9on7m
    @user-zn2eq9on7m 4 месяца назад +2

    ኡስታዝ አቡ መርየም የተውሂድ ጀግና ሳዳቴ አላህ ይጠብቅህ 💯💯💯💯

  • @abuayubawel5665
    @abuayubawel5665 5 месяцев назад +3

    አቡ መሪየም አላህ ይጠብቀው

  • @user-on2bf5ul2j
    @user-on2bf5ul2j 5 месяцев назад +6

    ወላሂ አልሀምዱሊላህ ነሽዳ አልወድም ትትዝ አትበሉኝ እራቴን ምሳየን ልብላበት 😂😂😂😅 ጉድ

    • @user-xl8lw9kv7b
      @user-xl8lw9kv7b 5 месяцев назад +1

      ግንአሻጉሊት አይጠሙ

  • @MUstefaGelan
    @MUstefaGelan 10 дней назад

    የኔጀግና ኢስቲቃማህን እስከምትሞት አላህ ያድርግልህ

  • @Sdfa-mn6mc
    @Sdfa-mn6mc 12 дней назад

    ኡስታዝ ሳደት ከማል ሣ ወሏ ከቤታቸዉ ገብተን ነዉራቸዉን አሏወጣነዉም ሚዲያላይ ይዘዉት ቢወጡጂ ሽርክና ቢደአቸዉን አሏህ እንዳተ ያሉትን ጀግኖች ያብዛልን

  • @user-ss6hp6vd7v
    @user-ss6hp6vd7v 20 дней назад

    ኡስታዜ ኑርልን አሏህ ይጠብቅህ አቡ መሪየም

  • @IsmailmohammedAllah-sq4on
    @IsmailmohammedAllah-sq4on 5 месяцев назад +2

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብብ

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 5 месяцев назад +5

    ኑሮ ሰለተውድድ ይሆናል ምሳና አራት ማይበላው

    • @user-qd4vl9vb7j
      @user-qd4vl9vb7j 5 месяцев назад +1

      ይህ ያሰብላል በትክክል የነብዩ ሰላለሁ አሊይሂ ወሰለምን መናፈቅ አይደለም

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 5 месяцев назад +7

    አንቺ ባለዩቲዮባ አላህን ፍሪ አቡ መሬምን ፎቶግራፍ አንሺ ለራሥሽ ብየ ነው

  • @sadikshifa5182
    @sadikshifa5182 6 месяцев назад +16

    ጀዛከላህ
    ነሺዳም እኮ አይባለም
    ከዘፈንም የባሰ ነው
    ሕዝቡን ወደ ሽርክ ነው ሚጣሩት

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 5 месяцев назад +1

      Yihe Sadat yemmibalew daei lehakika kehualaw be27 ametoch west bepoletikengoch yetetellefe yimwslengal sewyew yedeawa sew mehon ayggebbawm ledeawa ayhonm lezza wbet yellewm deawa sirat fikr mehabba yasfellgewal zelefa sidb mawwared manewwer yemesasselut sewn kegehannem lemadan kehone hassabu bezzih melku ayhonm elallehu wellahu aalem

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 18 дней назад

      ንፍጥ ጭንቅላት የቀብር አምላኪ ልጅ ሳዳትን ለመተቸት ከናትሽ እምስ ዳግም መውጣት አለብሽ ንፍጣም ቆሻሻ ካፍር ​@@sahirsanam1551

  • @Fir00-py8nq
    @Fir00-py8nq 4 месяца назад +2

    ሳዳትየ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @MohammedMola-pp5xe
    @MohammedMola-pp5xe 4 дня назад

    አቡ መርየም አሏህ ይጠብቅህ እስከ መጨረሻው በተውሂድ ላይ ያኑርህ

  • @ضيفاللهالعولقي-ع6ي
    @ضيفاللهالعولقي-ع6ي 8 дней назад +1

    አለህ ይጠብቀው ሳዳት ከማል በዚ ነገሩ በጣም ነው ምወደው ባሁንም ግዜ እንደዛ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ከኢብኑ መስኡዶች ጋር ነው ሲባል ትንሽ ቢመለስ ደስ ይለኝ ነበር

  • @MohamedaminAmin-vl3bi
    @MohamedaminAmin-vl3bi 2 месяца назад

    ኡስታዝ ሳዳትን አለህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Mohammed-bt2kr
    @Mohammed-bt2kr 3 месяца назад

    ኡሰታዝ ሳዳት አላህ አንተንም ቤተሰቦችህንም ይጠብቅህ አላህ ሁላችንንም በተዉሂድ ላይ ያፀናን

  • @user-em7gx1vp8w
    @user-em7gx1vp8w 5 месяцев назад +6

    ኡስታዝሳዳትከማልአላህይጨምርልህቀጥልበትማሻላህ

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ሳዳት ሀቅን ይዝ የሚጎዝ ጀግና ነህ ኡስታዝና እኔ ለአላህ ብየ እውድሀለሁ የኔ ጀግናችን ነህ ውሺቹ ይጮሀሉ አንት መሂድህን ቅጠል አብሳች ይክትሉሀል

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 2 месяца назад +1

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል ጀግና. እኮ ነው

  • @BiluSeid
    @BiluSeid 6 дней назад +1

    ሳዳት ከማል አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኑርልን ሀቀኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ef8xt3sm6x
    @user-ef8xt3sm6x 5 месяцев назад +1

    ዉዱ ኡሥታዝ ሣአዳት
    አህሠንት
    ዱና አኼራህን ያሣምርልህ

  • @SitieSherif
    @SitieSherif 2 месяца назад

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የሱና አምበሳ የተውሒድ ጀግና

  • @ኻሊድተመስገን
    @ኻሊድተመስገን 13 дней назад

    እኛጃሂሎች እንዳንከተል በጭፍን አጥማሚዎችን በኢፋ ማሳወቁ በማስረጃ አግባብ ነው ብየ አምናለሁ።

  • @mstayoba2119
    @mstayoba2119 5 месяцев назад +8

    ሳዳት እዳተአይነቱ ይብዛ መጨረሻህምይመር

  • @user-ip5fi1mu2r
    @user-ip5fi1mu2r 5 месяцев назад +3

    ኡስታዝ ስደት ካማል የትውሂዲ አርበኞ እርጀም እዲሜ ይስጥህ ከጤና ጋር❤❤

  • @user-cq3sf1uo3x
    @user-cq3sf1uo3x 4 месяца назад

    አቡ ኑህ አላህ ይጠብቅህ የተሁድ አርበኛ አንበሳ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅💯💯💯

  • @user-pl7sz6pr9j
    @user-pl7sz6pr9j 5 месяцев назад +4

    አላህይጠብቅህ ኡስታዛችን ሳዳትከማል እሱየሰውነውርአያወጣም እራሳቸው ሚዲያላይ ወተው የተናገሩትቢሆንእጃ እዲህ የሚቅበዘበዛቸው ተውሂድንለምን አስተማረ ብለውነው አላህ እዳተ ያሉትን ያብዛልን

  • @user-gt3ol1ni1b
    @user-gt3ol1ni1b 4 месяца назад +2

    የሳዳት አይነት ዳኢ አንድ አስር ቢኖር ሙነሺዶች እዚ ደረጃ ባልደረሱ ነበር ወላሂ በሳዳት ከማል ዳዕዋ ከሽርክ ያወጣዉ ህዝብ ቤቱ ይወቀዉ

  • @bahjagewar9524
    @bahjagewar9524 5 месяцев назад +3

    Ustaz Sa’àdat Kamal fiqrr❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HarunMoha.
    @HarunMoha. 3 месяца назад +1

    Alah ytebkh ustaz

  • @kubiessadik
    @kubiessadik 5 месяцев назад +3

    ምስዬ ልብላት መክሰስ ረስቶዋል አላሕ ሒዳያ ይስጠን😅

  • @user-kb5bb1ru4q
    @user-kb5bb1ru4q 4 месяца назад

    የተወሂድ,ጀግና,መሰሉ,ያብዛልን,ኡስታዝ,ሳአዳት,ከማል

  • @SamiraTajali
    @SamiraTajali 4 месяца назад

    ኡስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብህ ሀቀኛ❤❤

  • @azizafuad3939
    @azizafuad3939 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤🎉

  • @user-wi3xi7xg9v
    @user-wi3xi7xg9v 11 дней назад

    Yetewuhidu arbegna wondim sadati allahyitebkh

  • @user-ly5kz5jh8o
    @user-ly5kz5jh8o 6 месяцев назад +3

    እዴ የምን ምሳእና እራት አመጣቹህ🙄ጉድ ነዉ ዘድሮ እማነሰማዉ የለም ያአላህ እዝነትህን

    • @REHAM.1r
      @REHAM.1r 5 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @AaAa-ty2hp
      @AaAa-ty2hp 5 месяцев назад

      በነሱ ቤት ቀለዱ

  • @panther8053
    @panther8053 4 месяца назад

    ۖ قَالَ أَعُوذُ بِاللَّهِ أَنْ أَكُونَ مِنَ الْجَاهِلِينَ

  • @snoopeem2742
    @snoopeem2742 6 месяцев назад

    አቦ ይመችሆ bro

  • @panther8053
    @panther8053 4 месяца назад

    يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اجْتَنِبُوا كَثِيرًا مِّنَ الظَّنِّ إِنَّ بَعْضَ الظَّنِّ إِثْمٌ ۖ وَلَا تَجَسَّسُوا وَلَا يَغْتَب بَّعْضُكُم بَعْضًا ۚ أَيُحِبُّ أَحَدُكُمْ أَن يَأْكُلَ لَحْمَ أَخِيهِ مَيْتًا فَكَرِهْتُمُوهُ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ تَوَّابٌ رَّحِيمٌ

  • @user-en5kk3yf6s
    @user-en5kk3yf6s 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤إنالله وإنا اليه راجعون...
    .‎ ‎اَللــَّهُـمَّ اغْــفِــرْ لَــه و ارْحَــمْه، واَدْخِلْهُ الجَنَّة مَعَ الأبْرار،، اللّهُمَّ اجْعَلْ قَبَرهُ رَوْضَةً مِنْ رِيَاضِ الجَنَّةَوَلاَ تَجْعَلْ قَبَرَهُ حُفْرَةً مِنْ حُفْرِ النِّيرانْ
    آميــــــن يـا رب الــعالمــيــــــــن

    • @sojoosojoogoj2477
      @sojoosojoogoj2477 5 месяцев назад

      😊ጅ😊😊😊😊😊ዽ😊ዽዽዽ
      😊😊ዽ😊😊😊ዽጅ😊ዽ😊ዽዽ😊ዽ😅😅ዽ😊😊😊ዽ😊ዽ😊ዽጅ😊ዽ😊😊ዽዽ😊ዽ😊ዽዽዽጅ😊ዽ😊ዽ😊ዽዽዽዽጅ😊ዽ😊😊ዽዽዽዽዽዽ😊😊ዾዽጅጅጅጅጅዽዽ😊ዽዽዾዽዽ😊ዽዽ

      ዽጅዽ😊ዽዽዽ😊😊ዾዽ😊ጅዽዾዾዾጆጅዽዾዽዽ😊ዽዽዾዽዽዽ😊😊ዾ

    • @sojoosojoogoj2477
      @sojoosojoogoj2477 5 месяцев назад

      😊ጅ😊😊😊😊😊ዽ😊ዽዽዽ
      😊😊ዽ😊😊😊ዽጅ😊ዽ😊ዽዽ😊ዽ😅😅ዽ😊😊😊ዽ😊ዽ😊ዽጅ😊ዽ😊😊ዽዽ😊ዽ😊ዽዽዽጅ😊ዽ😊ዽ😊ዽዽዽዽጅ😊ዽ😊😊ዽዽዽዽዽዽ😊😊ዾዽጅጅጅጅጅዽዽ😊ዽዽዾዽዽ😊ዽዽ

      ዽጅዽ😊ዽዽዽ😊😊ዾዽ😊ጅዽዾዾዾጆጅዽዾዽዽ😊ዽዽዾዽዽዽ😊😊ዾ😊

  • @AboFlah8553
    @AboFlah8553 5 месяцев назад

    ኡስታዝ እንዳአሏህ ነው አላለምደ ሯ

  • @mufuredi9482
    @mufuredi9482 5 месяцев назад

    Allah yitebikih ustaz

  • @MehbubaHpxjfif
    @MehbubaHpxjfif Месяц назад

    ዘፈነእጂ ምን አጠፋ ታዲያ መሰሎቹስ የገርማል

  • @AldjdjHdhd
    @AldjdjHdhd День назад

    ሳዳት አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ip8db2do5d
    @user-ip8db2do5d 5 месяцев назад +1

    እረረረረረረረረረረረ 😂😂😂😂 ነሺዳዉ ምን አለ እደዉ እራብ ይግደልህ

  • @user-gb3vt7nh7g
    @user-gb3vt7nh7g 5 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mohammedseid5834
    @mohammedseid5834 5 месяцев назад

    አቦሳዳም፣ትክክልነህይመችህአቦ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 5 месяцев назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد
    سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم

  • @yordihaleluya
    @yordihaleluya 3 месяца назад

    😂❤ustath sadat allahyitabgh

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 5 месяцев назад +2

    የኔ ሚሰኪን እራትና ምሳ አላሰበላህ አሉ የነብዩ ሙሀባ ቂልነህሳ እባክህ ያንተሰ ጠና

  • @user-of1vk5sl2x
    @user-of1vk5sl2x 5 месяцев назад

    አኡዙቢላህ😢😢😢እራት ምሳ ምናምን

  • @REHAM.1r
    @REHAM.1r 5 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂 እራቴን ልብላበት ወየው

  • @abduljelilhussen-gj2ei
    @abduljelilhussen-gj2ei 5 месяцев назад

    ያሲን ኑሩ ግን ትክክል አረለም በጣም ሚደብረው ሌላስህተት እየሰራነው حوبل وطن معل إمان የሚለው የሌለነው

  • @user-jt2rn7be2b
    @user-jt2rn7be2b 5 месяцев назад

    የማይገናኝ እርእስ ነው ደሊልህ

    • @user-yo3np5ig5q
      @user-yo3np5ig5q 5 месяцев назад

      ምኑ ነው ማይገኛኘው እየሰማን ያልሰማ አንሁን

  • @user-pi7ig5xb1t
    @user-pi7ig5xb1t 4 месяца назад

    Alah akidachenn yetebekln
    Amin

  • @ኻሊድተመስገን
    @ኻሊድተመስገን 13 дней назад

    ፈመን አዝለሙ ሚመኒፍተራ አለሏሂ ከዚባ ሊዩዲለናሰ ዓለሏሂ ከዚባ(በአሏህም ላይ ውሸትን ከሚቀጥፍ በላይ በዳይ ማን አለ? ያለ እውቄት ሰዎችን ሊያጠም።)

  • @user-ek3rz2iu8w
    @user-ek3rz2iu8w 5 месяцев назад

    ኡሲተዝ አሲኑ ኑሩ ? ኢቶጲያ ሀገሪነች
    ሀይመኖት አይደለችም

  • @user-bg5ki2qj4k
    @user-bg5ki2qj4k 4 месяца назад

    Aሐላምድ

  • @user-md1wj9fi7d
    @user-md1wj9fi7d 4 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-cf2vk4rk7h
    @user-cf2vk4rk7h 3 месяца назад

    ሰአዳ።ክማል።አላህ።ይጠብቅህ

  • @HabilMikal
    @HabilMikal 5 месяцев назад +1

    ነብዩ ሰ,ዓ,ወ ያስጠነቀቁትን ሐሜትን ሃላል እያደረገ ነው ያለው ይሄ ሰው ያልሆነ ማስረጃ እየጠቀሰ ሱብሓነላህ ። ሁለቱንም የጠቀሳቸው ማስረጃ እኮ ሐሜት አደለም ነብዩን ሰ,ዓ,ወ እንዴት እንደተራ ሰው ያያቸዋል ሴቶቹ መጥተው እኮ ምክር ነው እንጂ የፈለጉት የነሱን ዓይብ ለማወጅ አነበረም ወደ ነብዩ ሰ,ዓ,ወ የሄዱት ። አላህ ሂዳያ ይስጠን ሁላችንንም ።

    • @UstazAbdulkadir
      @UstazAbdulkadir 5 месяцев назад

      አረዳድክ ነው

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 18 дней назад

      ጅል የአዝማሪ ወዳጅ ለምን ወዳጆችህን ቀፎዎችን አጋለጣቸው ነው. ?

  • @HayatYusuf-vn1vm
    @HayatYusuf-vn1vm 5 месяцев назад +2

    ኡስታዝ ሳደት ከማል አለህ ይጠብቅ

  • @user-xl8lw9kv7b
    @user-xl8lw9kv7b 5 месяцев назад

    በጣምያሳዝናልይነሽዳ እስልምናን. እየነዳነው አላህ ሂዳያይስጣቸው

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 6 месяцев назад

    እፍፍፍፍፍፍፍ ኧረ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-ip8db2do5d
      @user-ip8db2do5d 5 месяцев назад

      በምድ ነዉ እኔም ልሳቅ

  • @ashrusiraj914
    @ashrusiraj914 5 месяцев назад

    Allah ytebkew allah ychemrlet hakn kmawrat ayafrm sadat

  • @user-cx6bx5bp1e
    @user-cx6bx5bp1e 5 месяцев назад

    እናቴን ልብላብ በት😂😂😂😂😂😂

  • @IsmailmohammedAllah-sq4on
    @IsmailmohammedAllah-sq4on 5 месяцев назад

    አስላሙአለይኩም አንድ ጥያቄ አለኝ
    አድሱ ከወለደ ነፃ የባንክ ብድር ባንኩ ለምሳሌ መክና ያቀርባል ባንኩ የምያተርፎዉ በቀረበው መክናኖ የሚያተርፎዉ ይላሉ
    መስፈርት አለው
    አንድኛ ልብሬዉ ተያያዥ ነው
    ሁለተኛ የተወሰነ ፔርሰንት ይከፈላል

  • @AYUMuse-qh4ks
    @AYUMuse-qh4ks 3 месяца назад +1

    የተወሂድ አንበሳ አላህ ይጠብቅህ

  • @abdeladawud9990
    @abdeladawud9990 5 месяцев назад

    ፍሬ ፍሬ 😂

  • @user-jt5fh5cn6k
    @user-jt5fh5cn6k 4 месяца назад

    ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ

  • @Abdulfetanejbel
    @Abdulfetanejbel 5 месяцев назад

    ኡስታዝ ከቴሌ ብድር የተባለውን ጥያቄ አልተረዱትም የአገልግሎት ክፍያ የተገደበ ነው ብድሩ ግን ባደረ ቁጥር ይጨምራል

  • @temyas795
    @temyas795 5 месяцев назад

    Ay sadat misale blo yakerebwna esu mseraw min yagenagnawal.... Sewn Sim eyanesu mawared makoshesh Allah yitesasebh

  • @SeidSirajudin-zr1uf
    @SeidSirajudin-zr1uf 5 месяцев назад

    kurs restehal part i cant bka.......

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 4 месяца назад

    አሰከዛሬ ሳዳት ደሊል አለኝ ይላል ስባል ከራሱ እስክሰማ ብዬ ነበር ውንድሜ ለሀሜት ወሂይ ይወርደልሀል ማለት ነው ቀሸም ከደሊልህ በፊት ወሂ ይወርድልኝል አትለንም ነበር

  • @seidmohammed-tr8cp
    @seidmohammed-tr8cp 5 месяцев назад +1

    ኡሥዝ አላህይጠብቅህ እውነት ነው ሥንቶቻችንነን ትዳር የፈታነው

  • @user-ut7pf3up5n
    @user-ut7pf3up5n 5 месяцев назад

    ለዚህም መንዙማ ቁጭ ብሎ የሚያደምጥ አለ እኮ!

  • @user-mq4wb5nv6y
    @user-mq4wb5nv6y 4 месяца назад

    Zefen tsemaleh malet new yet akhachew new zefagnochu lesew kemetecheth befit

  • @user-ev9vn3zi9x
    @user-ev9vn3zi9x 5 месяцев назад

    😅

  • @mehbubawel9075
    @mehbubawel9075 5 месяцев назад

    በዛ ዘመን ነጃሺ ፍትሃዊ መሪ ነው ማለት እስከ የውመል ቅያማ ኢትዮጵያ ፍትሃዊ ናት መለት ነው

    • @abduljelilhussen-gj2ei
      @abduljelilhussen-gj2ei 5 месяцев назад

      ቀበጣጠረኮ ድህተት አርማለው ብሎ ሌላስህተት

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 5 месяцев назад

    Ehiio Agerachiin malletu yiibellxall ustaz kirstiyanoch Ethio hayimanot billum inyaa demo hagerachiin nat hayiimanotachiin isllam new yiih beQii new

  • @a.selamhusen-yi7su
    @a.selamhusen-yi7su 5 месяцев назад +1

    sadat benebyu ayamnm ende erasun weyh keminager ga yawedadral

    • @amtiamti-st9vi
      @amtiamti-st9vi 4 месяца назад

      ላ እህት እሱ ከነብያችን አለይሂሰላቱወሰለም ጋ አልተወዳደረም እኛ በአላህ የምናምን እና የረሱልን መንገድ የምንከተል ከሆነ የሳቸውም ፈለግ መከተል ነው ያለብን እናም ኡስታዝ ሳዳት ከሚልም ያንን እንደምሳሌ ነው የተናገሩት በሌላ አትውሰዱ

  • @nuredinayalew810
    @nuredinayalew810 Месяц назад

    ሳዳት እኮ ቱሪናፋነህ

  • @HadruHadra
    @HadruHadra 3 месяца назад

    Ant erasure wseha neh sdbh nmrti muslimkhok

  • @rebimahammed8157
    @rebimahammed8157 5 месяцев назад

    kedada endate yewendmn ayb eyaragef be eslmna maliya mtchawet yenebiyachnns,a,w hadis yazanegah

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 5 месяцев назад

    You wahbisim didn't know any thing than insulting

  • @adimasumitike7166
    @adimasumitike7166 5 месяцев назад

    Ere mnm aygenagn mtaweraw weys ene bcha negn gra yagabagn

  • @user-yn6um3ss2d
    @user-yn6um3ss2d Месяц назад

    አብመሬም የተዉሂድ አርበኛ

  • @user-vk4oz9fm1t
    @user-vk4oz9fm1t 5 месяцев назад +1

    ኡስታዞችን ብቻ ስሆን በግለሰቦችም ህይወት እየገባህ ነውራቸውን ባደባባይ ታወጣለህ ግለሰቦችን ከቻልክ በግል ለብቻቸው ብትመክራቸው ደግ ነው ነገር ግን በአደባባይ ነውራቸውን ማውጣት እንደኔ ማስተማር ስሆን ማሸማቀቅ ነው ሁላችንም ነውራችን አደባባይ እንዲወጣ አንፈልግም ለዚህ ነው ጌታችን አላህ ነውራችንን የሚሰትርልን የሁላችን ነውር አደባባ ይ ቢወጣ ኖሮ ሁላችን ከቤት አንወጣም ነበር ስለዚህ በግል ቀርበህ ብታስተምራቸው እላለው ካንተ ባላቅም

    • @AaAa-ty2hp
      @AaAa-ty2hp 5 месяцев назад +1

      በይ ዝበይ ወይም ዝም በል በአደባባይ የተሰራ በአደባባይ ነው የሚመለሰው ለሰራውስ በውስጥ ይነገረው አልሽ ለኛን ለማናውቀው ማን ይንገረን እ

    • @bintahmed6655
      @bintahmed6655 5 месяцев назад +1

      ሲጀመር ለቲክቶከሮች በውስጥ አውርቶአቸው አልሰማ ሲሉት ነው ኡስታዝ ወይም አሊም ለሚባሉት ደሞ ከሱ በፊት የተውሂድ ትምህርት የጀመሩ ከሱም እኩሉ የተውሂድ ትምህርት የጀመሩ ናቸው እያወቁ የሚያጠፉት እኛ ደሞ ስህተታቸው ካልተነገረን ሌክ ነው ብለን ነው የምንመራው ስለዚ እስካወቀ ያወቀውን የማሳወቅ ግዴታ እስካለበት ድረስ በአጠገቡ አወኩኝ ብለው የሚያጠፉት ጥፋት ከሸፈነ ምኑ ዲኒ ሆነ ሲጀመር በዲን ሽፋን የሚሰሩ ጥፋቶችን እንጂ ስለ የትኛው ነውር ነገራቸው አወራ

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 5 месяцев назад

    😂😂

  • @SeidMohamed-lb5iq
    @SeidMohamed-lb5iq 5 дней назад

    ሰዳት ከማል ሌባነው😊😊😊

  • @thggnmyustn4157
    @thggnmyustn4157 5 месяцев назад +1

    ረዳት የምትባል ሰው አላህን ፍራ የሰው ነውር አውጥተህ በሚድያ ያውም ፎቶ እየሰቀልክ አለም ባይኖረኝም የሰው ስጋ መብላት ተገቢ አይመሥለኝም አላህይህድህ

  • @reemmohammd2325
    @reemmohammd2325 5 месяцев назад

    ሳዳት የተውሂድ አምበሳ