የአንድ ቀን ክስተት ልጅነቴን ነጠቀኝ ፣ ተኩሼ ባለበስኩት ሱፍ ሌላ አገባበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @Ismail_Tekle
    @Ismail_Tekle  2 месяца назад +304

    እህታችንን አዒሻን ለማገዝ እና ለመደገፍ
    በቀጥታ ለመደወል 👉 0912459397
    በቴሌግራም 👉 0917898283
    እናመሰግናለን !

    • @MakferaKamil
      @MakferaKamil 2 месяца назад +6

      መልእክት አላኝ

    • @sirgagaibrahim4077
      @sirgagaibrahim4077 2 месяца назад +5

      አ,አ,ወ,ወ እሲማዕል

    • @sirgagaibrahim4077
      @sirgagaibrahim4077 2 месяца назад +7

      አላህ ቢርተቱን ይስጥሽ ከንደዝህ አይነት ባልማ እንኳንም ተፈታሽ
      በታለይ ከሁሉም በለይ ልቤን የነከኝ የቤተሳቦቹዋ የሃይመኖት ሹኩቻ ናው
      አይዞኝ እሺ ጠንኪር
      እሲማዕል ከቻልክ አከውንቱዋንም ልቀቅልን

    • @HayatHussen-hi6mp
      @HayatHussen-hi6mp 2 месяца назад +2

      የኔናት አብሺሪ ማሬ

    • @HayatHussen-hi6mp
      @HayatHussen-hi6mp 2 месяца назад +1

      አላህ ያግዝሽ

  • @sofiyaahmed-b9d
    @sofiyaahmed-b9d 2 месяца назад +41

    የኔ እናት ምን ልበልሽ ቃል አጣሁ አላህ ከታጋሾች ጋር ነዉ አብሽሪ

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml 2 месяца назад +109

    አብሽሪ የኔ ውድ እህት አንድ የምልሽ ነገር ቢኖር አሏህ ጋር ሽሺ ወሏሂ ወሏሂ በአሏህ ይሁንብኝ ሁሉንም ትተሽ አሏህ ጋር ሽሺ አብዝተሽ ዚኪር አድርጊ ከአፍሽ ዚኪር ብቻ ቁርዐን ቅሪ ትርጉሙን ምን እንደሚል ለማወቅ ሞክሪ ሰላትሽን ወቅቱን ጠብቀሽ ስገጂ ለይል ሰላት ስገጂ ችግርሽን ሁሉ ለጌታሽ ንገሪ ነብሴ በእጁ በሆነው ጌታ አሏህ እምላለው ሁሉንም ህመምሽን ያድንሻል ያስረሳሻል ነገሮች ይለወጣሉ ኢንሻአሏህ አብሽሪ አሏህ ከማንም በላይ ከናታችንም በላይ አዛኝ ጌታ ነው አይተውሽም ዋናው መንገዱን መርቶሻልና አሏህን አብዝተሽ የምታመሰግኝበትን ህይወት ይስጥሽ ያረብ

    • @Hawaሀዋዩቱብ1
      @Hawaሀዋዩቱብ1 Месяц назад

      ماشاءالله تبارك الله

    • @RematoFeysa-v1s
      @RematoFeysa-v1s 9 дней назад

      አብሽር የኔ እህት ሁሉም ናጋር ለከይርናው

    • @TtyYtt-o9w
      @TtyYtt-o9w 2 дня назад

      ሁሊም ናጋሪ ለከይሪናዉ አብሽሪ

  • @asiyaederis
    @asiyaederis 2 месяца назад +74

    አላህ የጁን ይሥጠው አንች ሶብረኛ ነሺ አላህ ባለሰብሺው ሁሉንም ፈተና የሚያሥረሳ ደሥ የሚል ሂወትን የምኖሪ አላህ ያርግሺ አብሺሪ ዱኒያ እድህ ናት የሙሥሊም ሀገሩ አሄራ ነው አይዞሺ እህቴዋ አላህ ከሶብረኛች ጋ ነው

  • @RaheemaRh
    @RaheemaRh 2 месяца назад +50

    ሁሉም ነገር ነው ለበጎ ነው አብሽሬ አላህ ከፍ ያደርግሻል ወንድሞች ጀዛኩሙላህ ውድ ታዳሚያን እህታችንን በቻልነው አቅም ልንረዳት ይገባል ብዙ ውጣውረድን አሳልፋለች በገንዘብ በዱዓ ደውላችሁም በማበረታታት ከጎኗ ልንሆን ይገባል ከአላህ በኋላ የእኛ እርዳታ ያስፈልጋታል ❤❤

  • @FatumaMekonen-pv9yv
    @FatumaMekonen-pv9yv 2 месяца назад +99

    በሒወቴ ታሪክ ሠምቻለሁ ግን እንደዚህ አላየሁም😢😢😢የጀግኖቺ ጀግና ሴት አላህ እባሺን አይቶ ጥሩነገርይወፍቅሺ

    • @GdfFdd-m8z
      @GdfFdd-m8z 22 дня назад

      እኔ የምለው ጠፋኝ ወላሂ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Umahlan
    @Umahlan 2 месяца назад +67

    ሱብሀንአላህ ጀግናናት የዋህ ገራገር አላህ በፅናት አኑሮ ገነት ይወፍቅሽ

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 2 месяца назад +18

    በጣም አጅብ ነው አላህ .ጠካራና ትግስተኛ ነሽ አላህ ያግዝሽ

  • @Yusribell
    @Yusribell 2 месяца назад +24

    የኔ እናት አሏህ ሁሌም ተበዳዮችን ይጠብቃል አስለቀሽኝ አሏህ ሚፈትነው ሚወደውን 😭😘

  • @seda1438
    @seda1438 2 месяца назад +78

    የኔውድ ከችግር ቦሀላ በእርግጥም ሞቾት አለ አላህ ቀሪ ዘመንሽን ያስደስትሽ

    • @TshayeLema
      @TshayeLema 2 месяца назад

      እሻአላህ 🙏

  • @luluethio
    @luluethio 2 месяца назад +8

    ኢላሂ የሚገርም ታሪክ ነዉ አቤት ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ ምን አይነት ልብ ነዉ ያላት ደግነቷ ግን የት ዲረስ ነዉ አብሽሪ ቀሪ ሂወትሽ ኢንሻአላህ ያማረ ነዉ ፈተና ሲበዛ ሊነጋ ሲል ነዉ እሱን ግን እንደዉ ሂወቱን ሁሉ ይመሠቃቀልለት ይሄ ግፈኛ ብቻ ቃል የለኝም እንኳንም ተፋታሽ ከዚህ የአሞሮ ዲሀ ጋር

  • @bintbaba-bb7gw
    @bintbaba-bb7gw 2 месяца назад +45

    መልካምነቷን ፊቷ ይናገራል። የኔ የዋህ አላህ ያጠንክርሽ
    አብሽሪ የኔሤት ብቻ በዲንሽ በርቺ የአላህ እርዳታ ቅርብ ነዉ በአላህ ላይ ያለሽን ተወኩል እና የቂን አጠንክሪ

    • @TshayeLema
      @TshayeLema 2 месяца назад

      እሻአላህ

    • @TshayeLema
      @TshayeLema 2 месяца назад

      አሜንንን 🙏

  • @Madd-l8q
    @Madd-l8q 2 месяца назад +16

    ብዙ ታሪክ በአለም ሰገድም በብዙ ዩትብ ሰምቻለሁ እነደዚህ አይነት ሚገርም ታሪክ አልሰማሁም አይ ሴት መሁን ፈተና

  • @HaniMolla
    @HaniMolla 2 месяца назад +18

    😢😢😢😢 አብሬሽ አለቀስኩ የኔ ውድ ብርታትሽ ትግስትሽ የሚገርም ነው አላህ የሚወደውን ነው ሚፈትነው አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ

  • @RehatLove
    @RehatLove 2 месяца назад +199

    አቤት ጽናት እምትገርሚ ሴት ነሽ አላህ የደስታን ህይወት ይስጥሽ ያረብ

    • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
      @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 2 месяца назад +4

      በጣም አሚን ያረቢ

    • @TshayeLema
      @TshayeLema 2 месяца назад +1

      አሚን ያራብ

    • @TshayeLema
      @TshayeLema 2 месяца назад +3

      ባሌ ታሪክ እኔነኝ

    • @RehatLove
      @RehatLove 2 месяца назад +2

      @@TshayeLema አብሽሪ እህቴ ሁል ግዜም አላህን ተወከይ እሱ ሁሌም ከችግር ጋር ምቾትን አድርጎልሽ እንጅ እንድሁ በከንቱ አይፈትንሽም
      ትናንት የማያልፉ የመሰሉሽ ቀናቶች አልፈዋል አይደል አብሽሪ ዛሬም ያለሽበት ችግር ያልፋል አንች ሶብረኛ ታጋሽ ጀግና ሴት ነሽ አላህ አምነሽ እሱን ይዘሽ ደግሞ ወላሂ አላህ አይተውሽም ከዚህ ሁሉ ፈተና በኋላ አላህ የደስታን ህይወት እንደሚያኖርሽ ተስፋ አደርጋለሁ አብሽሪ የኔ ጀግና እህት ካንች ህይወት ብዙ ነገር ተምሬያለሁ አላህ በምትመኝው ነገር ያስደስትሽ ያረብ

    • @TshayeLema
      @TshayeLema 2 месяца назад +1

      አሜንንን ያረብ 🙏

  • @HayatHayatt-wz3nb
    @HayatHayatt-wz3nb 2 месяца назад +7

    አንቺ በጣም ታጋሽ ሴት ነሽ የኔ አይነት ሴት ነሽ በይቅር ሁሉን ሰው ታልፊያለሽ ጀግና ሴት ነሽ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ መልካም መሆን ለራስ ነው የኔ የዋህ😢😢😢😢😢😢😢ካቲማሽ ያማረ ይሁን የኔ ውድ እህት🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @Rabiaseid-o6b
    @Rabiaseid-o6b 2 месяца назад +7

    ሱብሀን አላህ በጣም ያማል ያሳለፍሽው አላህ በኸይር ያበስርሽ ውዴ ለኛም ትልቅ ትምርት ነው

  • @Freedom-bk6rt
    @Freedom-bk6rt 2 месяца назад +20

    አላህ የሚቀጥለዉን ሕይወት ሁሉ ደስታ ጤና ያርግልሽ።

    • @Sofi_susu
      @Sofi_susu 2 месяца назад

      ደምሪኝ የኔ ውድ ❤

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 2 месяца назад +21

    ሱባህን አላህ አላህ ፈተናሽን በደስታ ይቀይርልሽ አላህ ከዱኒያም ከአኺራም ፈተና ይጠብቀን

    • @ዘይ
      @ዘይ Месяц назад

      ዉዴ ደሚረኝ❤

  • @ZinetFentaw
    @ZinetFentaw 2 месяца назад +14

    የአላህ 😢😢አልቻልኩም የኔናት ለከይር ነው አብሽሪ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው

  • @Sወሎ
    @Sወሎ 2 месяца назад +216

    እዳዉ ሴትን ልጆ የሚደፍር ዉድ በሙሉ አላህ እቃቺሁን ይሳቺሁ ወድነታቺሁን እጡ ያረብ

    • @ايمانمحمد-ع6ث
      @ايمانمحمد-ع6ث 2 месяца назад

      Allah shiba yadrgachew wellahi

    • @HawultAli
      @HawultAli 2 месяца назад +1

      አሚን 😂😂😂😂የሳኩትግንበኮመትሽነው🎉🎉🎉

    • @MerimaWabela
      @MerimaWabela 2 месяца назад

      ​@@HawultAli enam😂😂😂😂

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 2 месяца назад +3

      የምር አያስቅም ወላሂ ምንአይነት አልጫናቸዉ እህ ተቃጠልኩ ከምር​@@HawultAli

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 2 месяца назад +1

      አሚን😂😂ወላሂ በኮሜቶነዉጅ ልጅቱ በጣም ታዛዝናለች ያረቢ😢😢

  • @HanimMelaku
    @HanimMelaku 2 месяца назад +9

    ሱብሃን አላህ በብዙ ውጣውረድ ውስጥ በብዙ ምስቅልቅል ሕይወት ውስጥ ያለፍሽ ጀግና ቆንጆ እና ገና ብዙ ብዙ መልካም ነገሮች የሚጠብቁሽ ሴት ነሽ አላህ የስኬት እና የሳቅ ቀንሺን ያቅርበው አላህ እስልምናሺን ጠብቆ ያቆይልሽ እኛንም ሙስሊም ሆነን እንጂ እንዳይገለን ከዚች ቆንጆ ሴት ብዙ ነገር ተምሪያለሁ አድራሻዋን ማግኘት ቢቻል or ሁሉም ሰው ማገኘት ቢች ል ጥሩ ነው ይመስለኛል እንደ ሃሳብ እኛ ሙስሊሞች አይደለም የ አንዲት እህታችንን ሕይወት ከተባበርን ምንም አያቅተንም

    • @TshayeLema
      @TshayeLema Месяц назад

      ዱዓ አድርጉልኝ

  • @Rahima-x8m
    @Rahima-x8m Месяц назад +3

    የኔ ዉድ ወላሂ እያለቀስኩ ነዉ የሠማሁት አላህ ያበርታሽ አላህ ጨርሶ ይማራሽ ያረብ አብሽር አላህ በልጆችሽ ወግ ማአረግ ያድርስሽ በራቺ ❤❤🎉

  • @MusemaBonge
    @MusemaBonge 2 месяца назад +12

    i wish ይሄንን interview ሶፊ ብታደርግ! ህመሟን በደንብ የተሠማህ እና ያወጣጣሀት አይመስለኝም በተለይ ከተደፈረች እሥከወለደች አካባቢ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን 😢😢😢

    • @lubabaahmed3304
      @lubabaahmed3304 2 месяца назад +1

      በጣምምም ብዙ የሚጎል ነገር አለ

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g Месяц назад

      አዎ ዝም ብሎ ማዳመጥ ብቻነው

  • @NajatNajat-un2cl
    @NajatNajat-un2cl Месяц назад +5

    ዉይይይ ታሪክ የኔ እናት አላህ የደስታሽን ጊዜ ያቅርበዉ ታሪክሽ ለተረዳዉ ላስተነተነዉ ሰዉ በጣም አስተማሪ ነዉ

    • @BdriyaBadriya
      @BdriyaBadriya Месяц назад

      💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢

  • @TshayeLema
    @TshayeLema 2 месяца назад +148

    ባሌ ታሪኮአ ነኚ ዱዓ አድርጉል 🙏🙏🙏

    • @Medina-kw7eb
      @Medina-kw7eb Месяц назад +7

      አብሽሪ ነገ ያንች ቀን ነው ኢንሻአላህ አላህ ጋር ያለሽን ግኑኝነት አጥብቂ ዱአ አርጊ ዱአ የማያስተካክለው የለም አብሽር አላህ ያጠንክር

    • @ሱሱነኝየገጠሯ
      @ሱሱነኝየገጠሯ Месяц назад +5

      አብሽሪ የኔ ውድ ፈተና ያጠነክራልጅ አይገልም አብሽሪ አሏህ ጥሩውን ነገር ይወፍቅሽ

    • @فاطمهعلي-ظ5ض2س
      @فاطمهعلي-ظ5ض2س Месяц назад +2

      የኔ ውዴዋ አብሸር

    • @فاطمهعلي-ظ5ض2س
      @فاطمهعلي-ظ5ض2س Месяц назад

      እስኪ ዱኣ አረኩልኝ

    • @HayatMohammedHayu
      @HayatMohammedHayu Месяц назад +1

      Abshri ehte allah kanchi gar yhun keri hiwetshn degmo yedesta yeselam yadrglsh yarebbi amiin

  • @aminatube3280
    @aminatube3280 2 месяца назад +11

    አይዞሽ አላህ በልጆችሽ ይካስሽ ቀሪው ዘመን አላህ ያሳምርልሽ እህቴ

    • @TshayeLema
      @TshayeLema 2 месяца назад

      አሚን ያራብ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 2 месяца назад +4

    ሱብሀን አላህ አቤት የሴትልጅ ፈተና እደዉ ሴትልጅ የሚገፋ ወድ አላህ የጃቸዉን ይስጣቸዉ የኔጠካራ ሴት ምንአይነት ፈተናነዉ ግን ያለፍሽዉ የኔናት አላህ ቀሪዘመንሽን እሱ ያደላድልልሽ አብሽሪ አላህያፅናሽም የማያልፍ የለሁ ለካ በስሀቱ ባይመስልም እዉነትም ከችግር ቡሀላ ምቾትአለ በጣምጀግና ሴትነሽ 🌺🌺👍👍👍👍👍

  • @Binthassen1989
    @Binthassen1989 Месяц назад +3

    መዳም ቤት ብቻ ራሱ ምንም ሳይደርስብን እየሰራን አላህን እናማርራለን ያሱብሃን አላህ እንዲህም ያለ ገራሚ ታሪክ አለ አብሽሪ እህታችን ሁሉም ለኸይር ነው ዱኒያ ምን ብታለፍን ጠፊ እና አላፊ ናት አንቺ ደሞ ከምንም በላይ ትክክለኛውን መንገድ አላህ ሰቶሻል እሱም እስልምና ነው❤

  • @ጎጃሜዋ-ደ3ከ
    @ጎጃሜዋ-ደ3ከ 2 месяца назад +7

    ያርቢ አንተዉ ጠብቀን አብሽሪ ኢንሻ አላህ በልጆችሽ እምትደሰች ያድርግሽ

  • @TamimYy-xj1xc
    @TamimYy-xj1xc 2 месяца назад +8

    አቤት ፈተና እና ሴት መሆን በጣም ካባድ ነው የአላህ ወንዶች በጣም ጫካኝ ነችሁ እኔ ጥሩ ቧል አለኝ ግን አንደንድ ወንዶችን ሳይ ወንድ እፋራላሁ አብሽር አንቺ ጀግና ነሽ ዱነያ በራሷ ፈተና ነት ሁሉም ለባጎ ነው ጥሩ ልብ አለሽ ሁሉንም ነገር አላህ ገር ያድርግልሽ 🎉🎉

    • @TshayeLema
      @TshayeLema 2 месяца назад

      እሻአላህ ዱዓ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 месяца назад +42

    ጥሩ ፕሮግራም ነው እስምሽ የሙስሊም ልጆች በካፊር ሚድያ እየሄዳቹህ ከምታወሩው እዚህ ሀሳባቹህን ብታወሩው ይሻላል እነሶፊና እስማኤል ጋር 😊

    • @zuzulove9763
      @zuzulove9763 2 месяца назад

      @@oneethoipan9565 ጭራሽ እንዳይሰሩ መሠናክል ይሆናሉ ሙሥሊም ሚድያ እናወግዛለን የካፊር አጫፋሪ እኛ ነን

  • @Zeynebidris-xn5uv
    @Zeynebidris-xn5uv Месяц назад +4

    ላኢላሀ ኢለላህ አቤት ስቃይ ታገሽ የትእግስት መጨረሻው ጣፋጭ ነው እንደተባለው አላህ ያድርግልሽ የኔ ውድ ትንሽ ተቆንጥጠን እናማርራለን ሱብሀነላህ አብሽሪ

  • @SumuAbdullah
    @SumuAbdullah Месяц назад +4

    የመከራ ሰው ነሽ አላህ በመልካም ነገር ይቀይርልሽ ያረብ

  • @kuziontime3672
    @kuziontime3672 2 месяца назад +8

    በልጆችስ ያሰርፍሽ የኔ ቅን አላህ ከጎንሽ ይሁን 😢

  • @MekaTegegne
    @MekaTegegne 2 месяца назад +10

    ያረቢ ምን አይነት ጠካራ ሴት ነሽ እፍፍፍፍፍ አስለቀሽኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ዘይ
      @ዘይ Месяц назад

      ዉዴ ደሚረኝ ❤❤❤❤

  • @Dubiashowዱባይሾዎtube
    @Dubiashowዱባይሾዎtube 2 месяца назад +29

    ውይ ሴት ሞሆን አብሽሪ ሁላችንም ፈተና ላይ ነን አላህ ይፈርጀን ብቻ

  • @SadSa-du9eu
    @SadSa-du9eu Месяц назад +1

    አይ ሴትነት ብቻ አብሽሪ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው ማሻአላህ ደሞ ልጆችሽ አሉ ከዚ በኋላ እንባሽ ስቃይሽ ያብቃ በልጆችሽ ተፅናኚ 😮😮😮

  • @anshayemam5926
    @anshayemam5926 2 месяца назад +3

    ወሏሂ ፊልም ነው የመሠለኝ ብዙ ታሪክ ሠምቻለሁ ግን እንደዚህ አይነት ታሪክ አልሠማሁም የአሏህ ምንኛ ታገሽ ነሽ እህቴ

  • @medinaseid-le7gk
    @medinaseid-le7gk 2 месяца назад +39

    ሱብሃን አላህ በጣም ጠንካራነሽ የኔ ጀግና

    • @ዘይ
      @ዘይ Месяц назад

      ዉዴ ደሚረኝ ፕልስ❤❤❤

  • @SurprisedDaisy-vi8wt
    @SurprisedDaisy-vi8wt 2 месяца назад +3

    ሡብሐን አላሕ በጣም የሚገርም ሰውም አለ ለካ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
    ከዚሕ በሗላ ያለው ሒወትሽ አላሕ ያሥተካክልልሽ ውድ እሕቴ ♥♥
    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @FateYassin
    @FateYassin 2 месяца назад +91

    የአላህ ደስታሽን ያሰማን በቅርቡ

    • @makfiramakfira390
      @makfiramakfira390 2 месяца назад +2

      አጂብ አጅብ ሱበህን አለህ የሚጋሪሚ ትግስት ናው የላሺ አሊ ፍርጁ ቀሪብ እንሽአላህ

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n 2 месяца назад

      አሚን ያረብብብብብብ 😢😢😢😢😢

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 2 месяца назад

      አሚን ያረብ

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 2 месяца назад +6

    በጣም. ጀግና. ሴት. ጀግ. መልካም. ሴት ነሽ. የተጣላሽዉን. የባልሽን. እህት. ይዘሽ. እያስተማርሽ. አች. ትለያለሽ. የእዉነት. እሱነዉ. በቁሙ. የሞተዉ. ቀረሽበት. እጅ. አልቀረብችም. አይዞሽ. አች. ጀግናነሽ

    • @TshayeLema
      @TshayeLema 2 месяца назад +1

      ሹኩራን 🙏

  • @OumMoaz
    @OumMoaz Месяц назад +1

    ያአላህ የሰውልጂ ይሄን ያክል ፈተና😭😭😭የኔጀግናእህት አይዞሽልኝ❤❤ ወላሂ ብዙታሪክ ሠምቻለሁ ግን እደዚህ ልብየሚነካአልሰማሁም 😢

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 2 месяца назад +5

    የኔ እህት ስንቱን አሳለፍሽው አብሽሪ አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ ያረብ በቅርብ ጥሩ ነገር ያሰማን

  • @masssei
    @masssei 2 месяца назад +12

    በጣም ጠካራሤትነኝ የአላህ ህይወትሽን አላህ ያሣካልሽ

    • @Sofi_susu
      @Sofi_susu 2 месяца назад

      ደምሪኝ የኔ ውድ ❤

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ 2 месяца назад +7

    አላህ ከቱበዳይ ጎን ነው እብሽሪ🎉🎉🎉

  • @serkalemserkalem2182
    @serkalemserkalem2182 Месяц назад +4

    እኔም ብዙ ፈተና አሳልፊየሁ እላለሁ ያንቺ ደሞ የተለየ ነው 😢😢😢የኢትዮጵያ ወንዶች አያችሁ ይህ ሁሉ ይክፋታችሁ ውጤት ነው እግዚአብሔር የስራሁን ይስጣችሁ እህቴ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ታሪክሽን ይቀይርልሽ😢😢

    • @mamesa-Tube-363
      @mamesa-Tube-363 Месяц назад +1

      😢አሚንን ግን ሁሉም ወንድ አንድ አድለም

    • @serkalemserkalem2182
      @serkalemserkalem2182 Месяц назад

      @@mamesa-Tube-363 አዎን ሁሉም አይደሉም ግን በተለይ ያሁን ወንዶች ከሴት እንዳልተፍጠሩ ጨካኝ ሆነዋል እውነት ፈጣሪ ሰላም ይስጠንና ወደ ድሮ ማንነታችን የምንመለስበት ግዜ ናፍቀኝ

    • @TshayeLema
      @TshayeLema Месяц назад

      አሚን 🙏

  • @ሪቾየሁስዋልጂ
    @ሪቾየሁስዋልጂ 2 месяца назад +21

    የኔ ቆንጆ ይህንን ሁሉ ፈተና አልፋ ፊቷ እንደ ፀሀይ የበራ ነዉ አላህ የተሻለዉን ነገር ይስጥሸ መታገስ ዋጋ አለዉ የትግስትሺን ዋጋ አላህ በመልካም ነገር ይክፈልሺ የኔ ቆጆ 😢

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 2 месяца назад +2

    ማሻአላህ የኔውእህት ታጋሸ እንተሸ በጣም ሳብርኛነሸ አላህ ይጠብቅሸ አላህ መጫረሻችንን ያሳምርል ያረብ ጀግና ሴትነሸ

  • @NejatIndris
    @NejatIndris 2 месяца назад +4

    ወላሒ እያለቀስኩ ነው ያየሁት አላህ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ ያረብ

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 2 месяца назад +13

    😢😢😢እህ ሴት መሆን በራሱ ፈተና ነው ከዛም አልፎ እማይሆን ሰው ላይ ስትወድቁ😢

  • @jeylannure5465
    @jeylannure5465 2 месяца назад +3

    Subhaanallaah! What a difficult journey our sister had 😢 May Allaah make the rest of your life happy and grateful

  • @NajmaMohammed-r3w
    @NajmaMohammed-r3w Месяц назад

    ሱብሀነሏህ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ብዙታሪኮች ሰምቻለሁ የሷ ግን እጅግ በጣም ከባድ ነው ዎላሂ በጣም ጠንካራ ነሽ እህቴዋ አብሽሪ በናትሽ አሁንም ይበልጥ ጠንኪሪ እቺ ምድር አስለን ፈተና የበዛባት ናት

  • @Hawelate
    @Hawelate 2 месяца назад +7

    እውነት ጄግና ሴት ነሽ ❤😢

  • @GhaderPhone-f8r
    @GhaderPhone-f8r Месяц назад +1

    ጀግና ነሸ ጠካራ ነሸ አሁንም አብሸር እህቴ አፍያ ብቻ ሁኚ በልጆችሸ ይካሰሸ አላህ ድካም ልፋት በቃ ይበል

  • @SwdaMushtba
    @SwdaMushtba 2 месяца назад +23

    አላህ የምትስቂበት ቀን ያቅርብልሽ አዱኒያ የፈተና አገር ናት

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 2 месяца назад +5

    በሴት አቅም ይህ ውጣ ውረድ ማየት በጣም ከባድ ነው 😢እህቴ አይዞሽ አሏህ የደስታሽ ቀን ቅርብ ያድረግልሽ በርቺ አሁንም መለወጥ ትቺያለሽ

  • @KedijaKedija-w7i
    @KedijaKedija-w7i 2 месяца назад +4

    ሱብሀን አላህ በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ወላሂ

  • @fatehajamal3647
    @fatehajamal3647 2 месяца назад +1

    የእኔ እናት አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ጠካራነሽ እንሻላህ አላህ በጥሩሩ ደረጃ ይርዘቅሽሽ ያረብብብ

  • @Makiya-qr5vx
    @Makiya-qr5vx 2 месяца назад +4

    ሱባሀን አላህ ጠንካራ ነሽ አላህ አፊያ ያድርግሽ ። አላህ ከመጥፎ ነገረኝ ይጠብቀን ያረብ። እዴት እዳሳዘነችኝ

  • @wosilaworkicho858
    @wosilaworkicho858 5 дней назад

    ሱብሃን አላህ😢የኔ ዉድ በጠም ጠንካራ እና ሶብረኛ ሴት ነሽ እህቴ በአንች ተርክ ብዙ ተምሬአለዉ

  • @Hadia-kd8sn
    @Hadia-kd8sn 2 месяца назад +7

    አብሽሪ ሁቢ ሱባሀን አሏህ ያሳዝናል😢😢😭😭😭

  • @myplaystar6593
    @myplaystar6593 2 месяца назад +1

    አቤት ፈተና ብዛት ኢዋህነት ጠካራነት ኡኽቲ በጣም ጠካራነሽ ሀላሂ አብሽሪ ትልቅ ዴረጃ አላህ ያድርሥሽ አላህ ሢፈትን በሥተቸርባ እራህመትን አሥከትሎነዉ እሚወዴዉንም ነዉ እሚፈትነዉ😢😢አድአድ ወዶች ዋ ዋምኞታችሁ ወላሂ ከአላህዘድ ሁሉም ነፍሥ ሞትን ቀማሽናት ከአላህ ፊት ትቀርባላችሁ ለምን አታሥተዉሉምግን ወሏሁ ሙሥተአን😢😢😢

  • @SamiramahammadMahammad
    @SamiramahammadMahammad 2 месяца назад +5

    አላህዬ በልጆችሽ እርፍ ያርጊሽ ኢነሻ አላህ

  • @Hamja-s2s
    @Hamja-s2s Месяц назад +1

    ሱባሀን አላህ የሚገርም ታሪክ አላህ ካሁንቦሆላያለዉን ሂወትሽየምትደሰቺበትአላህያርግልሽ የኔእህት

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 Месяц назад +5

    😢😢ወላሂ እኔ ብዙ ነገሩች ሰምቻለሁ ግን የዚች እህታቺን ሱብሀን አላህ የኔ ቆንጆ አላህ በቅርብ ያርግልሸ ደሰታሸን እህቴ😢❤

  • @AwelM.dbrhan
    @AwelM.dbrhan 2 месяца назад +3

    የሚገርምነዉ የሰዉልጅ ፈተናዉ ብዛቱ ሱብሓነሏህ

  • @RehmaArega
    @RehmaArega 2 месяца назад +5

    ሱበህን አላህ ፅናት እና ሶብር አላህ ዱኒያ አኼራሽን ያሳምርልሽ

  • @ሰሙቲ.ሰሙቲ
    @ሰሙቲ.ሰሙቲ 4 дня назад

    ሱብሀን አላህ አላህ የበርታሽ እህቴ መጨረሸሽን አላህ የሰምርልሽ

  • @maghfirahbintmohamed9280
    @maghfirahbintmohamed9280 Месяц назад +3

    አብሽሪ የኔ ውድ ከምንም በላይ መእስልምና ተክሰሻል ዱንያ በምንም ድሎት ብንኖር ታልቃለች የማያልቀውን የጀነት መንገድ ይዘሻል አብሽሪሪሪሪ በጀነት

  • @SemiraAtrsa-td9hl
    @SemiraAtrsa-td9hl 19 дней назад

    አብሽሪ. አላህ. የሚወደው. ሰው. ነው. ሚፈትነው. ይሄን. የፈተነሽ. ሀላህ. የተሻለ. ነገር. ሀዘጋጅቶልሻል. ሀላህ. ይርዳሽ

  • @ToybaYmam-u6m
    @ToybaYmam-u6m 2 месяца назад +7

    አሏህ ምርጥ ባል ይወፍቅሽ ያረብ ይህን ሁሉ ስቃይ የሚያስረሳ ያረብ

  • @ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ
    @ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ Месяц назад +1

    ሱብሃን አላህ ፅናቷ ጀግና ሴት ነሽ አላህ ሁሉንም ነገር በተሻለ ይስጥሽ

  • @njvip9277
    @njvip9277 2 месяца назад +3

    ሱባህን አላህ አጂብ ነው የኔ ቆጆ አላህ ቅዋውን ይስጥሽ ማማየ

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g Месяц назад +1

    አላህ ፈተናን በቃ ብሎ የደስታ ህይወት ይካስሽ ሀቢብቲ

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 2 месяца назад +3

    ሁሉም ሠው የዘራውን የሠራውን ያገኛል የኔ እህት አይዞሽ ኢሻ አላህ ነገ ሌላ ቀን ነው አላህ አለሽ በአላህ ተማመኚ ያአላህ 😢😢😢😢😢 ልጆችሽን አላህ ይጠብቅልሽ የኔ እህት እዴት አሳዘነች

  • @MekiyaHussen-o5o
    @MekiyaHussen-o5o 12 дней назад

    አላህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሺ የእኔ ውድ እህት ብዙ መጥፋ ወንዶች አሉ

  • @ZainabZee-nk7yc
    @ZainabZee-nk7yc 2 месяца назад +3

    ሱብሀንአላህ የፈተናውብዛት አይዞሺ አላህየተሻለነገር ይዎፋቅሺ

  • @atikaahmed
    @atikaahmed 24 дня назад

    እዉነት ገና ዛሬ እያየሁት ነዉ ግን በጣም አስለቃሺ ታሪክ ነዉ አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሺ አላህ መልካም ነገር ይተካሺ

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw 2 месяца назад +3

    ከሁሉም ሚብሰው ያበል ታብዬው ግፍ አይዞሽ አለህ ጥሎ አይጥልም አብሽሪ አለህ ከታበዳዮች ገ ነው

  • @UMUZEKRIYAYEHYAZEKERYA
    @UMUZEKRIYAYEHYAZEKERYA Месяц назад +1

    አይዞሽ የኔ ጨረቃ በዱኒያም በአኸራ ጀነት ይወፍቅሽ አብሽሪ ጥሩ መሆን ለራስ
    አላህ ካቺ ጋ ይሁን

  • @zemzemzemzem-u8v
    @zemzemzemzem-u8v 2 месяца назад +10

    የኔ ናት ስታሳዝን ግማሹ የኔ ህይወት ይመስላል😢😢😢

  • @MiramusiiSemumusii
    @MiramusiiSemumusii 2 месяца назад

    ወላሂ በጣም ቃላት ያንሰኝአል በጣም ጀግና ሴት ነሽ አላህ ቀሪ ዘመንሽን የደስታ የሰላም የምቾት ያርግልሽ ያረብ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @AsmadeNure
    @AsmadeNure 2 месяца назад +2

    አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ እህቴ ትልቅ ምክር ልጆችሽንም አላህ የሳድግ በርቺ

    • @TshayeLema
      @TshayeLema 2 месяца назад

      አሜንንን 🙏

  • @ሀውለትሙሀመድ-ዀ1ፀ
    @ሀውለትሙሀመድ-ዀ1ፀ 2 месяца назад +2

    የአላህ ስንት አይነት ሰው አለ ግን የኔ እናት አላህ ቀሪ ዘመንሽን ያስተካክልልሽ አይዞሽ እሙየ ከመበደል መበደል ይሻላል ደግም ትክክል ፍርድ ሰጩ አላህ ነው ህይወት መንገደ ብዙ ናት የቀን ውሏችንን እኳን እንመኞለን እንጅ መወሰን አንችልም ካለፈው ትላታችን የሚመጣው ነጋችን የተሻለ ይሆናል ኢንሸአላህ አላህ አለሽ እሙየ አላህ ከያሽ ምንም አታጭ በድአሽ በርች ለካ እንደዚህ አይነትም ፈታና አለ እኔም ተፈተኩ ብየ አወራለሁ አልሀምዲሊላህ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ይሁን አላህ ካንች ጋ ይሁን እሙየ🤲🤲🤲

  • @MaryamAhemd
    @MaryamAhemd 2 месяца назад +3

    የኔጠካራ እዳቺ አይነት ሴት አይቸም አላቅም አይዞሺ የደስታ ቀን ይመጣል ኢሻ አላህ

  • @AbdulbaqamaneMohammed
    @AbdulbaqamaneMohammed 2 месяца назад +2

    የእኔ እህት በጣም በፅናት የታነፅሽ ነዉ አላህም በደስታ ያበስርሽ

  • @AbdulazizAhmed-g7d
    @AbdulazizAhmed-g7d 2 месяца назад +7

    አላህ የደስታ ሀያት ያኑራት እዉነትም ጀግና ነሽ

  • @HALIMASEID-r5k
    @HALIMASEID-r5k 2 месяца назад +1

    በጣም የሚገርም ጥንካሬ ነው ወላሂ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ😢

  • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ

    የኔቆጆ ሥታሳዝን የኔማር አላህየርፍት እጀራይስጥሽ ማሬ

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ Месяц назад +1

    የኔ ቆንጆ ከዚህ ሁላ ችግር በኃላ ፈገግታዋ ሲያምር አላህ ኸይር ነገር ይወፍቅሽ ያረብ

  • @ZedBintmame
    @ZedBintmame 2 месяца назад +5

    አሏህ ያግዝሽ እህቴ

  • @Madinh-k1t
    @Madinh-k1t Месяц назад +2

    ጀግና ነሽ አላህ ያግዝሽ ❤❤❤❤❤በርች

  • @محوباةبنتعبدالله
    @محوباةبنتعبدالله 2 месяца назад +2

    يالله اجيب
    ጥንካሬሽን ሣሥብ
    لاحول ولاقوة الا بالله
    አሏህ የሚወደውን ባሪያውን ነው የሚፈትነው አብሽሪ አሏህ ሀቲማሽን ያሣምርልሽ እስልምናን ወፍቆሻል አልሀምዱሊሏህ አብሽር ከመከራ ቡሀላ ደሥታ አለ ##
    መሥኮት ትዩብንም ከልብ እናመሠግናለን

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 2 месяца назад +2

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር❤❤❤

  • @zeinebahmed8856
    @zeinebahmed8856 2 месяца назад +3

    የተሸከመችዉ ጉድ ነው። ርእሱን በይሉንታ የተበደለች ነፍስ ቢባል በደንብ ይገልጻታል። በጣም በጣም ነው የሚያሳዝን ታሪክ አላት ከሁሉም በላይ የቤተሰብን ክብር ለመጠበቅ ያደረገችው ትንቅንቅ በጣም የሚገርም ነው። ወንጀለኞቹን አላህ ይፋረዳቸው። አንቺ በልጆችሽ እርፍ ያለውን ከብር ይስጥሽ።

  • @beker-i1u
    @beker-i1u 23 дня назад +1

    በጣም የሚገርም ነው።

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn 2 месяца назад +14

    ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ
    ሱበሀን አሏህ ሱበሀን አላህ
    ሱበሀን አሏህ አጂብ የሚገርም ታሪክ ከልቤ እያዘኩ ነዉ ያዳመጥኳት ሱበሀን አሏህ እህቴ አሏህ ቀሪ ግዜሽን ያሳምርልሽ ያረብብብብብ ሱበሀን አሏህ

    • @ገአነወወ
      @ገአነወወ 2 месяца назад

      እደዉ ያረብ እደዚህ አይነት ወዶችን አላህ በዲኒያ ያሰቃያቸዉ

  • @Zulfa-c1d
    @Zulfa-c1d 2 месяца назад +1

    አብሸረ እህታችን መታደል ነዉ ተፈትኖ ማለፈ ጠንካራ ነሸ የወደ ፊት ኖሮሸን ደሰታ ብቻ ኢሻአላህ